No video

ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!

  Рет қаралды 80,175

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Пікірлер: 381
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzfaq.info
@I-can-do-that-1
@I-can-do-that-1 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው የማጀብያ ድምፅ ባይኖረው።
@meklittamrat3468
@meklittamrat3468 4 жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹም ሆነ ማገናዘቢያ መጻህፍቱ ግርጌ ጽሁፍ ቢሰፍር የበለጠ ድንቅ ይሆናል። በተረፈ ልዩ ነው። ለልጆቻችን በወቅቱ ደርሶአል።
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው። የቤተክርስቲያናቸውን አስተምህሮ በደንብ ሳይማሩ ያለ እውቀት ኢየሱስን ሳያውቁ በኢየሱስ ስም ኢየሱስን የካዱ በተበላሸ እና በተሳሳተ እምነት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን ሊማሩ ሊመለሱ ይገባቸዋል። ከክርስቶስ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ወጥተው ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የገቡ ወገኖቻችን በፍፁም ኢየሱስ ክርስቶስን አያውቁትም! እና እባካችሁ በፌስቡክም ላይቭ እየገባችሁ አስተምሩ ምከሩ
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@apostolicanswers1 ጥሩ ማብራሪያ ነው እኔም ለጓደኞቼ እዚህም comment ለፃፉ ልጆች በተግባር ምን እያለ ነው የሚያማልደው? በምሳሌ አስረዱኝ ስላቸው ማንም የሚመልስልኝ የለም :: በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም ነው የሚያማልደን ይላሉ:: ግን አማላጅነቱን በምሳሌ ልክ እና ለቅዱሳን አማልዱን ብለን በተግባር እንደምንጸልየው እናንተም አስረዱኝ ስል ድምፃቸው ጠፋ:: እውነቱን ብንመሰክርላቸው ወደ በረቱ እንደሚመለሱ እምነቴ ነው ::
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 жыл бұрын
ትምርቱን በትኩረት መከታተል አልቻልኩም በክራሩ እንደው ብችሉ ያለ ክራር ብታቀርቡት
@habtamuambachew8836
@habtamuambachew8836 4 жыл бұрын
ይህ ወቅቱን የጠበቀና እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው። በማኅበሩ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተለያዬ ቋንቋ ተደጋግሞ መቅረብ አለበት።
@youaremymother7008
@youaremymother7008 3 жыл бұрын
እውናትናው
@user-dk7rq4wo7v
@user-dk7rq4wo7v 3 жыл бұрын
አለኮ ኦሮምኛትግርኛ ደብበኛ አለ
@london_sport
@london_sport Жыл бұрын
@@user-dk7rq4wo7v ደቡበኛ የሚባል ቋንቋ አለ እንዴ
@user-ix8gp6vc1l
@user-ix8gp6vc1l 4 жыл бұрын
ለ ማህበረ ቅዱሳን የትምህርት አዘጋጅ እንደኔ ሐሳብ ትምህርቶች ሲተላለፍ በእንግሊዝኛ እና ምስማት ለተሳናቸው እብሮ ቢተላለፍ በየሐገሩ ያሉ የተጠምቁ እና የተወለዱ ብዙ ናቸው ወንጌልን የተራቡ ወደው ፈቅደው ተጥምቅው አማራጭ ስለማይኖራቸው በቅርባቸው ያለውን መፀሐፍት በማንበብ ሱጠቀሙ ይታያሉ ግን እንደዚህ ያለ ሕይውት የሆነ ትምህርት ከታች ቢተረጎም መልካም ይመስለኛል ስል ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ በእንግሊዝኛ ባቻ ሳይሆን በአገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች በቋንቋው ተናጋሪ አባቶች ምላሽ መሰጠት አለበት:: አገልግሎቶችም በምድር ቋንቋ ሁሉ ለማዳረስ በቅዱስ ሲኖዶስ ተቋም መቋቋም አለበት ብዬ አስባለሁ:: ግን እኛም የድርሻችንን ብንወጣ ጥሩ ነው እኛ ግለሰቦችም ቤተ ክርስቲያን ነንና ወንጌሉ እንዲሰፋ መትጋት አለብን የአባቶችን ትምህርት ወደ ምንችለው ቋንቋ በመተርጎም ለአባቶች ወይም ለማህበረ ቅዱሳኖችም ብንሰጥ አርትኦት ሰጥተው ግልጋሎት ላይ ያውሉታል ብዬ አስባለሁ::
@EriMerry
@EriMerry 4 жыл бұрын
ጥዑም ደስ ዝብል ፡ልዙብ ፡ንጹር ትምህርቲ ፡ ቃለ ሂወት የስምዓልና ፡ነዓና ክሕሸና እግዚኣብሄር ብዙሕ ዕድመ ይሃብኩም ።
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 4 жыл бұрын
አሜን ሓውና ተኸለ
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-pb8rn
@tube-pb8rn 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 25 күн бұрын
መምህር በጣም ነዉ የምወደወት እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት
@samrawithaylemaryam5913
@samrawithaylemaryam5913 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው እኔ መናፍቅ ነበርኩ እኔን እግዚአብሔር ከውጭ ጎትቶ ወደቤት ያስገባን በሚድያ ነው በእናንተ ፈልጎ አገነን ስለዚህ በሰፉው በየቅንቅው እየተተረጎመ ትምህርት ቢደረግ እላለው አመስግናለሁ
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ 🥰
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 4 ай бұрын
እልልልልልልልል
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
እሰይ እካን ደስ ኣለን❤ወደ እዉነትና ህይወት❤ስለ መጣህ/ሽ❤እምየ ኦርቶዶክስ❤
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ነው:: የፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን የሚያነሷቸውን የሚጠቅሷቸውን ጥቅሶች ትንታኔ ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል :: ለምሳሌ ሮሜ 8፥34 "ስለኛ የሚማልደው" 1ኛ ጢሞ 2፥5-6 "እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።” ፣ዕብ 7፥24፣ ዩሃ 14፥6 “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” 1ኛ ጢሞ 2፥5 "በሰውና ሰው በሆነው በኢየሱስ ደግሞ መካከልኛ የለም አያስፈልግምም " 1ኛ ዩሃንስ 2፥1-3 "ትኩስ በሆነ ደሙ የሰዎችን ሃጢያት እየደመሰሰ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያስታርቃቸው" 1ኛ ዮሐ 2-1 "ልጆች ሆይ ይሄን የምፅፍላችሁ ሀጥያትን እንዳትሰሩ ነው። #ነገርግን ማንም ሀጥያትን ቢሰራ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው" እና ሌሎችም ጥቅሶች ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ቢሰጥበት በእነዚህ ጥቅሶች የተበተኑ በጎቻችን ወደ በረታቸው ይገቡ ዘንድ መንገድን ይጠርጋል:: አመሰግናለሁ:: ማህበረ ቅዱሳኖችም በርቱ::
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
ተገቢ ጥያቄ ነው! የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከተው! አመሰግናለሁ!
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ:: የአባታችንን ትምህርት ምሉውን ስለተከታተልክ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም::
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 መቼ ነው በራሳቹጅ የምትተማመኑት perofayelih አተን አየወክልም አሳው
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 ምን ማለት ነው እህቴ? Profile men hone?? ይቅርታ ሀሳብሽ ስላልገባኝ ነው?
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@jesussaves1474 ውድ ወንድሜ ለእኔም የጠየቁህን እንድትመልስልኝ በክርስቶስ ፍቅር እጠይቅሀለሁ :: Just to remind you..ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically and specifically for Jesus በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ::
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን አይነት ግልፅ እና የማያሻማ ጥያቄና መልስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@betelhemkassa2009
@betelhemkassa2009 4 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት ለማያምኑ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ትልቅ እውቀት አስጨብጦናል
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 жыл бұрын
ሰለእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ይሄን ያሳማን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@degutenaw6131
@degutenaw6131 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንንተ ጋር ይሁን እደዚህ አይነት ት/ት መሰጠቱ ጥሩ ነው
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫ እኛንም የሚስጥሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚያብሔር ሚስጥሩን ገልፆልን በቀናች ሃይማኖት ፀንተን በምግባር ቀንተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫ አምላካችንንም በማይገባው መንገድ እየገለጡ ለሚደናገሩ ወገኖቻችንም አይነ ልቦናቸውን አብርቶ ወደቀናች ሃይማኖታችን ያምጣልን አሜን፫
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
በርቱ ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂነው በፌስቡክ በኦላይ አስተምሩ ምክንያቱም ብዙዎች በኦላይ እየተወሰዱ ነው
@user-sd9cf7ni5d
@user-sd9cf7ni5d 4 жыл бұрын
ታዳ የሚወሰዱበት ሀቅ ከሆነ ይወሰዱ
@eyoub5903
@eyoub5903 3 жыл бұрын
@@user-sd9cf7ni5d ሀቅ ሆኖ እኮ አይደለም ባለማወቅ ነው
@selamtesfaye3744
@selamtesfaye3744 2 жыл бұрын
@@user-sd9cf7ni5d ኦርቶዶክስን ዘልቆ ገብቶ አለማወቅ ነው ውስጡን ቢያቀው ኖሮማ እንኳን እሱ ሊሄድ ወሳጁንም ወደዚ ያመጣው ነበር
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 жыл бұрын
አሁን ምን ላይ ነው ያሉት?
@tigist1887
@tigist1887 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አብሶ እኛ አካባቢ እኔም ጭምር
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስስ የሚል አገላለፅ ነው እረ ኑ ግራ የገባችሁ መንገድ የሳታችሁ እየሱስ አማላጅ ነው የአላህ መላክተኛ ነው የምትሉ አዳምጡ ልቦናችሁን መድሀኒያለም ይክፈትላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@alemgasneh8949
@alemgasneh8949 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይውት ያስማልን 💗💗💗🙏🙏🙏🙏👑🙏👑
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አወ እግዚአብሔር ነው
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 жыл бұрын
ስለ እውነት መ ምህርቾቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል
@trngoabye1840
@trngoabye1840 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው መልስ ለመናፍቃን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን የእኛንም ነፍስ የሚሻት ጠላት ዳቢሎስን ያስታግስልን በእውነት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ትምህረት ነው በርቱልን ቅዳሜና እሁድ ሁሉም እህት ወንድሞቻችን እንዲከታተሉት በማህበረ ቅደሳነ በቴሎቭን ፕሮግራም ላይ አስተላልፊት አብዛኛው ፕሮግራመ በኦሮምኛ ነው እያሉ እሮምኛ የማይሰሙ እህት ወንድሞች የሁለት አለም ሰው እየሆኑ ነው የአማርኛው ሲያልቅ ወደ ቃና እየሄዱ ነው ያው በመንፈስ ስላልበሰልን ነው በተቻላቹሁ አቅም በኦሮምኛና በአማርኛ የቴቭዥኑ ፕሮግራም ተመጣጣኝ አድርጉት ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በተረፈ በርቱልን
@justandrew6229
@justandrew6229 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ በቃ ነፍስን የሚያለመልም ቃለሕይወት የሚሆን ትምህርት ❤️
@user-fv7js6mz4t
@user-fv7js6mz4t 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ የማላቃቸውን ትምህርቶች ነው ያገኘውት ክብር ምስጋና ለመድሀኒት አለም
@Ethiomen1
@Ethiomen1 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እባካቹ የዚ መምህር ስብከት በደንብ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ ሚለው በውጭ ሀገር ላለነው እንዲደርሰን በእንደነዚህ አይነት መምህር አስተምሩን እምነታችን ጠብቀን እንድንኖር መማር ማወቅ ይገባናል ብዙዎች ባለማውቅ እየጠፋ ነው 🙏🙏🙏
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@danieltafere2212
@danieltafere2212 Жыл бұрын
በርቱልን ጥሩ አገልግሎት ነው በጣም እየጠቀመን ነው
@user-uf9kz1pn9d
@user-uf9kz1pn9d 10 ай бұрын
Ye egzaber gal migbe megabyte Ante memhr eyob yagelglot zemenkn abizto yibarkln amen 🙏 🙏
@haimanottadesseakalu9363
@haimanottadesseakalu9363 Жыл бұрын
ክብር ለአዲስ ኪዳኑ ሊቀ ካህን ስራችንን ሰርቶ ከአባቱ ጋር ላስታረቀን !!! የኢየሱስ ደም ፈፅሞ ያነፃል ፣ ተጨማሪ መሠዋት ተጨመሪ ካህን ፣ተጨማሪ አማላጅ አያስፈልገንም!!! መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በምድራችን ከፍ አድርገው አይኖቻችንን አብራልን።
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
በትክክል
@user-ec7dh1th3x
@user-ec7dh1th3x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን የባርክልን አሜን
@elizabethsemunegus5869
@elizabethsemunegus5869 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን እና ለምሁራኑ ይህን ጥበብ የገለፀ። እስከ ሞት ድረስም ያጽናን።
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 4 жыл бұрын
ህዝበ ክርስቲያኑ ይሄን ከሚሰማ የዩናስና የጂጂን ስድብ ቢሰማ ይመርጣል እዛ ቢታዩ ለጉድ ተሰብስበዋል ከዛ ሳይማሩ ኦርቶዶክስ አታስተምርም ይላሉ
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
Mesi tube ትክክል ሰብስክራይብ ራሱ የራሳችንን ትተን የጴጤን ዘማሪያንና ፓስተሮች ነው ምናረገው ራሱ
@goodtime1960
@goodtime1960 4 жыл бұрын
Lik bileshal
@user-fv7js6mz4t
@user-fv7js6mz4t 4 жыл бұрын
እስኪ እህቴ እናተም የምችሉትን አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የምር የኦርቶዶክስን ስብከት መስማት የሚከብዳቸው በእርኩስ መንፈስ ተከበው በአለማዊ እና በስጋዊ ፍላጎት ተጠፍረዋል
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
ትክክክል
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
@@user-fv7js6mz4t አረ በዚህወቅት በዋትሳፕ ቀንሙሉ ቃሉ ሲፈስልነው የሚውል ግን ስልካችን ይሞላል 3ጂነኝ እንላለን ለወሪ እና ስድብ ስልካችንም አይሞላም ግዜውም አለን
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧረ ክፍል ሁለት ይቀጥል በጌታ ስም እደት ደስ የሚል ስብከት ነው መምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@heimenmogos7525
@heimenmogos7525 2 жыл бұрын
Yih MENFES KIDUS kalgeletew beker kesew yemiweta timhirt ( mabraria ) aydelem. Memihir EGZIABHER AMLAK Tsegawin yabzalot, KALE HIWOT yasemalin, AMEN.
@user-ve3qd6rb9s
@user-ve3qd6rb9s 6 ай бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ😊😊😊
@masr5355
@masr5355 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በውነት በጣም ደስ የሚልና ብዙዎችን ከስህተት የሚታደግ ትምህር ነው። እባካችሁ ይህንን ድንቅ ትምህርት ለሌሎች ሼር እናድርገው
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እደናንተ ያለውን አማኝ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ
@yriga
@yriga 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር መምህራችን ፡ የሰማነው በፅላተ ልቦናችን ያሳድርብን
@ramycell1090
@ramycell1090 11 ай бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት ዳስ የሚል ትምህርት ነው ለ በተችሁ እንግዳ ናኝ ሁለችንም ማንበብና ማወቅ አለብን መሃምህራኖቹን ብቻ መከታታል ባቅ አይደለም ለ ተቃባሉት ሁሉ ስልጠንን ሰጠቸው ታብሎ እንዴ ተፃፈ እኔ ፕሔጤ ናኝ ቤተሰቦቸም ናቸው ነገር ግን እውነትን ፈለኩ ደከሙኩ ብሉይ ከዳን አደስ ከዳኑንም አናበቡኩ ከዛም እውነትን አገኛሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ የ እግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እሱ እራሱ እግዚአብሔር በ ስጋ የተገለጠ እድሆና ተራደሁ ክብር ለ አንድ አምላክ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንን 🙏🙏🙏
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕርነ
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን❤❤❤
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን የሰራዎት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥልን።
@user-dq9zt5ex8b
@user-dq9zt5ex8b 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡በጣም ጥልቅ የሆነ ነገረ ድህነት ነው ያሰማሩን ጥርት ያለ ወንጌል መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
@wehbe4365
@wehbe4365 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርቶስ ፈራጅእጂ አማላጅ አደለም ልባቸ ለታወሩትን ልቦና ይስጣቸው👏👏👏👏👏
@user-yf3er6bw9h
@user-yf3er6bw9h 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ማኅበረ ቅዱሳን አምላከ እስራኤል ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
ክብር የክብር ክብር ይግባው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ!! መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@antenehgirma6813
@antenehgirma6813 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሮሜ 9-5 እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን
@tachwodiyademissie386
@tachwodiyademissie386 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አንጀትን የሚያረሰረስ ትምህርት ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 4 жыл бұрын
Amen Amen. Amen. Kala hiwat. Yasamalin. Mahabara kidusan. Egzihabiher yagalgilot. Zamanachiwin. Yibarkilin
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥርት ያለ መልስ ነው በርቱልን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ያሰማልን መምህራችን 📚📚✝️⛪✝️🙏👍
@yohannesandnahom4720
@yohannesandnahom4720 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንን በእውነት የሚገርም አጋላለፅ ነው ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lidacall4552
@lidacall4552 4 жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።
@user-rp9ms2li2v
@user-rp9ms2li2v 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhirachin
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መናፈቅ አድምጡት እማ ድንቅ ትምርት ነው
@asnakechtsegaye699
@asnakechtsegaye699 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው
@addishiwothassen7896
@addishiwothassen7896 10 ай бұрын
በጣም አሰፈላጊ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@selamselam6431
@selamselam6431 2 жыл бұрын
ዲንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራቺን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 8 ай бұрын
የኔ አንደበተ ወርቅ መምህር ❣️🙏 መረጋጋታቸው በራሱ ሌላ ትምህርት ነውኮ❣️
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Жыл бұрын
ቃልህይዎት ያሰማልን
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
ለኛ የሞተልን ኢየሱስ ጌታነው አዳኝ አማላጅ መካከለኛ ጠበቃችን ኢየሱስ ብቻነው እመኑ
@user-uf9kz1pn9d
@user-uf9kz1pn9d 10 ай бұрын
Esu rasu tamalagi hono leman yamalden le furan? liul egzabher libonachihun yimels yetesasate amelekaket yalchuhu amen amen amen amen amen amen
@Zanish-z1s
@Zanish-z1s 27 күн бұрын
እንቁየተዋሕዶ መምህር ❤❤❤❤❤❤
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 жыл бұрын
አህዛቦች ብዙ ጊዜ ጌታ ከሆነ በመስቀል ላይ ሳለ ማን አለምን ሲገዛ የነበር ብለውም ይጠይቃሉ መልሱምበስጋው ሞተ በመለኮቱ ህያው ነበር እላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አላለቀም መሰል ቀጣይ ክፍል ይኖረው ይሆን ወገኖቼ በወረቀት አስፍሩት ጠቃሚ ትምህርት ነው ለመናፍቃን እና አህዛብ ትልቅ መልስ እንድሰጥ ይረዳል በራሴ በኩል ጰፌያለሁ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
ትክክል የኛ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
Tkkl nesh mami
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
Kexay ynorewal bye asebku
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ የወንጌል ቃል ነው ያጋራከን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እዴሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@habebaaa1946
@habebaaa1946 3 жыл бұрын
Waqqaayyoon goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu ⛪ ⛪ ⛪ 📖
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 4 жыл бұрын
ጥልቀት ያለው ዮሐንስ አፈወርቅአዊ አስተምህሮ ድንቅ ነው መምህር ይበል
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
*አረ ህዝበ ክርስቲያን ኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ስንቶቻችሁ የምትሰልሙት እኮ ቃሉን ይቅርና መፅሀፍ ቅዱስን እንኳን ምን አይነት እንደሆነ ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ቃሉን ብቻ ስሙ ሌላውን ተውት ይቅር አይጠቅመንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን*
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከኔ ጀምሮ መንፈሣዉይ ነገር አልሰማም አለማዉይ ሲሆን ሠፍ ብየ ነዉ የምሠማ ይገርመኛል አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
@@user-vt7dd9hg9b *እኔ ሶስት ጊዜ ሰምቸዋለሁ አንድ መናፍቅ ወይም አህዛብ ጥያቄ ካነሳ ካንድ ንግግሬ አያልፍም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንኩ እውቀት ሳይኖረኝ በኡለማዎቸ بلعولما ወይም በሊቃውንት እውቀትና በትክክለኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስለምመራ ነው እግዚአብሔር እንደ አትናቴዎስ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አትናቴዎስ በ፲፪ አመቱ ነው ከመምህሩ ከእለ እስክንድሮስ ጋር ኒቂያ ጉባኤ ላይ አርዮስን ያወገዘው ከአለም ላይ ሰባት ወር ሙሉ ተጉዞ የተሰበሰበው 318tu ሊቃውንት ፈዞ የቀረው በብላቴናው አትናቴዎስ ንግግር ነው እና በርቱ ፊልምና የህንድ ድራማ ሲሆን አራት ሰአትም ቢወስድ ሰአታችንን ሰውተን እናያለን ይሄ ነው መጥፎው ተግባር ቅንጭላታችንን በአርቴፊሻል እውቀት ክበነዋል ስልኩ ከሌለን ዜሮ ነን ምክንያቱም ቀን እና ሰአት ራሱ በአይምሯችን የምናውቅ ትውልድ ዛሬ ግን ቀንና ሰአት ሲጠይቁን ስልክ ከፍተን ካላየን ባዶዎች ነን ይህ ሁሉ እንደምን ሆነ ቢሉ! ከልባችን ወደ እግዚአብሔር ቃል አንመለስም አንድም ለሰው ይምሰል ሁለትም ጊዜ ስናገኝ ስለምንሰማ ነው ስራየ ብለን ብንይዘው ብዙ የጠፉ የመመለስ ክህሎቱ ይኖረናል እና በርቱ ጠንክሩ ብዙ ሾሻል ሚዲያዎች አትጠቀሙ አንዱ በቂ ነው*
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aNmmqdimz6remp8.html አረብኛ የምትችሉ ይሄንን ድንቅ ውይይት ስሙት
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
እኔማ ሠምቸ በራሡ ከኘንድ ቀን በሗላ ይጠፋብኛል ምን እንደተማርኩ እረሣለሁ ምንማረግ እንዳለብኝ አላዉቅም አለማዉይ ነገር ከሆነ ግን ሁሌም አስታዉሣለሁ እግዚአብሔር በልቤ እንዲፍልኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህትም ከሆንሽ ወይም ወንድም አስቡኝ
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
@@user-vt7dd9hg9b *ቀዳሚሀ ለጥበብ ፈሪኃ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔማ ቅንጭላቴ ጠቅላላ የማውቀውን በብዛት **#ድሌት** እያለብኝ ተቸግሬያለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም የምትማሪውን ፍሬ ፍሬ ሀሳብ በደብተር እየፃፍሽ አስቀምጭው በተለይ በእጅ መፃፍና ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው ጣቶችሽ የፃፉትን የሚያውቁ እስቲመስልሽ ድረስ አትረሽውም በርችልኝ እግዚአብሔር የጠቢቡን ጥበብ የሔኖክን ማስተዋል ያድልሽ"*
@binyamabera1802
@binyamabera1802 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደ አለት የደነደነ ልቤን ያቅልጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@cityanagima7042
@cityanagima7042 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አባታችን
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@samuelmeku1231
@samuelmeku1231 4 жыл бұрын
kale hywet yasemaln
@ezrakirubel8201
@ezrakirubel8201 7 ай бұрын
Wow amazing, god bless you learnt a lot
@elesabethyohannes8849
@elesabethyohannes8849 3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ያሠማልን. የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
ሳይገባኒ እድገባን እየተገፋ በቃሉ የምገስጸንና የሚያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይከበር የምስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን
@user-pv5vu8og2j
@user-pv5vu8og2j 3 жыл бұрын
ፍፁም አምላክ እንደ ሆነ የባህሪ አምላክ ነው አምላክነቱ ሓያል ነው ኢሳ7፤14 የቅድስት ኤልሳቤት በሉቃስ ሮሜ 9፤5 ቲቶ 2 ዮሃንስ 17 1ኛዮሃንስ 5፤20 ዘለኣለማዊ አምላክ ነው
@user-rm6tb6xo2u
@user-rm6tb6xo2u 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@user-nv8pi6jc9j
@user-nv8pi6jc9j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Жыл бұрын
Medhanialem amlake temesgen
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 ай бұрын
የዛሬ አራት ዓመት የተላለፈ ኖሯል? ይኸንን ብልህ የሆነ ሰው ደጋግሞ ማዳመጥ ይጠቅመዋል። አባታቸንን ጸጋውን ብዝት ያድርግላቸው። ይጠብቃቸው።
@yordanostesfamaryam2232
@yordanostesfamaryam2232 2 жыл бұрын
God bless you Teacher Eyob kalehiwet yesimialina
@asemromdebas3390
@asemromdebas3390 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በርቱ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memhr eyob
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊
@digeaozil6312
@digeaozil6312 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memherachi
@user-mm4ob5rz8x
@user-mm4ob5rz8x 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@YidresewmisganaYidresew-kx3rh
@YidresewmisganaYidresew-kx3rh 9 ай бұрын
ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው፡፡
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@adanechadanech1724
@adanechadanech1724 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏❤️✝️⛪💙🙏 እንመሰክራለን እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው።
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 9 ай бұрын
አሜን
@russomsolomon6889
@russomsolomon6889 4 жыл бұрын
Kale hiwet thanks a lot GOD BLESS YOU
@landusyume3285
@landusyume3285 3 жыл бұрын
በርቱልን ቃለህይዎት ያሠማልን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሡስ ክርስቶስ🙏🙏
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማን መምህር
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Buzunash417
@Buzunash417 4 ай бұрын
Qalee hiwoot yasemalen abatachen❤❤❤❤👍
@user-of1gy2iz9w
@user-of1gy2iz9w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኢዮሱስ ኩሩስቶስ ፈራጂ ነው
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
AMEN KALE HIWETE YASEMALENE
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል
27:11
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 6 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН