No video

ኢየሱስ አማላጅ? | የሙሉ ደቂቃ ፍጥጫ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት | ከአክሊል ጋር

  Рет қаралды 12,438

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

2 жыл бұрын

ኢየሱስን አማላጅ የማንልበት መሠረታዊ ምክንያት የተዳሰሰበትና ብዙ ጥቅሶች የተነሱበት አስተማሪ መጯጯህ የሌለው ፍጥጫ። ቴቄል ትዩብ Tekel Tube

Пікірлер: 92
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 жыл бұрын
እኔ በህይወቴ እንደ ወንድም አክሊል አስጨናቂ ሰዉ አላየሁም ተባረክ የመናፍቅ መድሀኒት
@yenesewu358
@yenesewu358 2 жыл бұрын
በጣም ማርያም ደግሞ የማስረዳት ችሎታው እግዚአብሔር ተገልጦለት እንጂ እንደዚህ አይነት የማሰረዳት የማፍጠትችሎታ ማንም አይሰጠዉ ጀግና ንግሩ ሀይ አለ እራሱ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኝ ልቤ ሞልት ትላለች ስለአምላኮ እደዚ እመሰክር ጌታሆይ ልቤን ክፍተው እኔም ልመስክርልህ 😭
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቻችን ወንድም አክሊሉ ወንድም አቡ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና እውቀት ይጨምርላችሁ
@SocialMediaTips24
@SocialMediaTips24 2 жыл бұрын
ኦረቶክስ ቤተክርስትያን የምታምነው የክርስቶስ ምልጃ እሱ በምድር እያለ ስጋን ለብሶ በተገለጠ ጊዜ እንጂ ዘላለማዊ ምልጃ ማለት አይደለም። ምልጃውም እኛን ከራሱ ጋር ለማስታረቅ ነው ምክንያቱም ከራሱ ጋር አስታረቀን ተብሎ እንደተናገረ። ሌላው የተሳተ ወይም የተረሳ ጉዳይ ክርስቶስ እኛን ሊያድን የመጣው አዳም እና ሔዋን በሰሩት ስህተት ዳግም ወደ ነበሩበት ቦታ ወይም ክብር ለመመለስ ነው። ክርስቶስ ባይወለድ የሰው ልጅ መልካምም ክፉም ቢሰራ እጣ ፋንታው ሲኦል ነው። ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠር ተብሎ እንደተነገረ። አዳምንም ጨምሮ ብዙ ነቢያት አምላክን ለምነዋል የሰው ልጅ ወደ ቀድሞ ክብሩ እንዲመለስ። እዚ ጋ ነው እንግዲ የክርስቶስ መወለድን ያመጠው። ስለዚ ክርስቶስ የተወለደው፣ መከራ የተቀበለው፣ የተሰቀለው ከገነት የወጣውን የሰውልጅ በደሙ ቤዛነት ወደ ገነት ለመመለስ ነው። ወደገነት መለሰው ስንል ቀድሞ አዳምና ሔዋን ገነት ነበሩ፤ ክርስቶስ ከተሰቀለ እና የሰውን ልጅ ካዳነ በኋላ አለም ላይ ያለውን ሰው ሁሉ ሰብስቦ ገነት አላስገባም። ነገር ግን በሲኦል ውስጥ ሲኖሩ የነበሩትን ነቢያትን እና ሌሎችንም ወደ ደነት አስገባ እንጂ። በመሆኑም ክርስቶስ የማዳን ስራውን ጨርሶ በአብ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ማንኛውም የሚሞት ሰው ሁለት እጣ ፋንታ ይጠብቀዋል አንደኛው መልካም ቢሰራ ወደ ገነት ክፉን ቢሰራ ወደ ሲኦል ይወረወራል። ምክያቱም ክርስቶስ ህግን ሰርቶልናልና። በፊት ግን ክፉም ደግም ብትሰራ ሲኦል ቤት ናት አሁን ግን ክርስቶስ በደረገው ከራሱ ጋር የማስታረቅ ስራ ገነት የመግባቱ እድል አለን እና። ክርስቶስ አንዴ ሞቶልኛልና እና ምንም ብሰራ የክርቶስ ደም ያድኛል ብትል ተሳስተሃል። የሉቃስ ወንጌል 16፡16 ተመልከት። በመጨረሻም መሳት የሌለበት ነገር ክርስቶስ በምድር ላይ ሲያደርግ የነበረው ነገር ሁሉ አዳምን ወይም የሰው ልጅ አንዴ ከገነት ከተባረረ በኋላ ወደ ገነት የሚገባበትን እድል ነው ያመቻቸለት። በክርስቶ ደም ድነናል ብለን ስንናገር እንደቀድሞ አባቶች ጽድቅ ብንሰራ ሲኦል ሳይሆን ገነት እንገባለን ለማለት ነው። በተቃራኒው ሐጢአት ብንሰራ መግቢያችን ሲኦል እንጂ ገነት አይለም። በመሆኑም የክርስቶስ ምልጃ ወይም ከራሱ ጋር ያስታረቀን በምድር እያለ ነው ከራሱ ጋር አስታረቀን ስንል ደግሞ እኛን የአዳምን ልጆች የቀደመ በደላችን በገት የሰራነውን ይቅር አለን ለማለት ተፈልጎ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ አማላጅ አያስፈልገንም ክርስቶስ ራሱ አንዴ አማልዶናል ለሚሉት ደግሞ ክርስቶስ ለፍርድ መምጣት ለምን አስፈለገው? እሱ የሚማልድለት ከሆነ የሞተው ለአም ሁሉ ሰለሆን ሁሉም ሰው ገነት ይገባል ማለት ነው?
@gelilaassegidaw8598
@gelilaassegidaw8598 2 жыл бұрын
ኦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ባንቺ ልፅና
@sabawelday2213
@sabawelday2213 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
አኬ አቡየ ሁላችሁንም እናመሰግናል ስለምታካፊሉን ነገር ሁሉ ቃለህወት ያሰማልን
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
ቸርቻቸው የግል ስለሆነ አስተሳሰባቸውም የግል ነው
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መጨረሻ ላይ ከተናገረ ልጅ የተረዳሁት አማላጅ የሚለውን ለኢየሱስ የሚጠቀሙት ፣ቅዱሳንን አማላጅ ብለው ላለማለት እንደሆነ ግልፅ አርጎታል ልጁ። እንደዚህ አወሳስቦ ከቅዱሳን ያሸሻቸው መንፈስ ማን እንደሆነ ግልፅ ነው ።
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልህ ውድ ወንድማችን ስለ አንተ ቃለት የሌኝም በጣም ተደሰቼዎሎ ገና አሁን ነው የአንቴን you tube የገኛውት በረታ እግዝአብሔር ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምሪልህ
@henok5560
@henok5560 2 жыл бұрын
Please share share share bezi video sint yetefa sew limeles yichilal 19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥ 20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡ እንዲሸፍን፡ይወቅ፨
@kaleababebaw8742
@kaleababebaw8742 2 жыл бұрын
Aklil Egziabher yibarkh
@minyahilendeshaw5765
@minyahilendeshaw5765 2 жыл бұрын
አኬ ሀሳብህ በጣም ይገዛናል።እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሞገስ እንዲሆንህ ምኛቴ ነዉ።ግን በዚህ አጋጣሚ የፕሮተስታንት ወንዲማችን እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም እንደ ለሎቹ አይደለም
@endaleendale9495
@endaleendale9495 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አክሊ ውድ የተዋህዶ እንቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pp5vm9gr1h
@user-pp5vm9gr1h 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን 🙏🙏
@temedk8302
@temedk8302 2 жыл бұрын
ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ማለት የአምላክ ባህሪ የሰውን ባህሪ አለ ማለት ነው። እንደመለኮት የአምላክን ሥራ እነደሰው የኛን ሁሉ ባህሪ ብቻውን ያደርጋል። ሁሉንም እንደአምላክነቱ በትዕዛዝ ያደርግ ነበር። እንደሰው ሥጋ የሥጋን ባህሪያት ያደርግም ነበር። ይህ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ባህሪ ነው።
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
እብ1፤ 3እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ
@user-xz7ic6eu3l
@user-xz7ic6eu3l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኢየሱስን እንዴት ነው የሚረዱት? ቅዱሳንን አማላጅ ላለማት ትግል ላይ ያሉ ይመስላል ።በጻድቁ ስም ቀዝቃዛ ውሃ ያጠጣ የጻድቁን ዋጋ ይቀበላል የሚለው የገባውና ይሄንን የሚዋጋ የሆነ መንፈስ አለ አለ። ከራሱ ያስታረቀንን አምላክ ከሌላ አካል እንዳስታረቀ አድርጎ መሙዋገት ራሱ ከባድ ነው፤የ።አሁን በርግጥ በዚህ ውይይት እንዳየሁት ብዙ ተሻሽሏል ፣በፊት ጭራሽ ይሄ አልነበረም ትምህርታቸው ።
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 жыл бұрын
@@jesusischrist.7579 የእመቤታችንንና የመላእክትቱን እንተውና ፣በስጋ የሞቱ ቅዱሳን የሚሄዱት የት ነው ?ወደሚበልጠው ወይስ በስጋ ሞታቸው ምክንያት ምንም ማድረግ ወደማይችሉበት ? በአፀደ ነፍስ ሆነው የለመኑበትን ጥቅስ ብሰጥሽ ታምኚበታለሽ ወይ?
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 2 жыл бұрын
መልካም ነው ውይይቱ ግን አንድ ነገር ብቻ ክርስቶስ ታራቂም ጭምር እንደሆነ ንገራቸው አኬ....zzz ከሚለው ልጅ ጋር ከዚህ በፊት እዛው ግሩፕ ውስጥ አውርተን ነበር እና ክርስቶስን እንደታራቂ ብቻ እና አብን ብቻ ታራቂ ያደርገዋል
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
ዝም ብየ ሳስበው የነሱ ችግር በአማላጃ እና በቤዛነት ያለውን ልዩነት ብደንብ አልገባቸውም መሰል ዋናው መታረቃችን ነው ይላሉ አዎ እርቅ በሁሉም በኩል ይመጣል ግን አመጣጡ ይለያያል ስባሉ ድርቅ🤔🤔
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
@@jesusischrist.7579 በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ይሞታል ወይ ?? መጻፍ ሙታን የሚላቸው ኀጣንን ነው ስቀጥል ሲሞቱ ሰውነታቸው ይቀራል ወይ በምድር ሳሉ ካማለዱ ለምን ወደበለጠው ክብር ስሄዱ አያማልዱም ያው ጥቅስ ላልህው ሄኖክ 9:22(12:34) ሉቃስ 16 ሙሉውን አንብበ ኀጣተኛው በሲኦል ሁኖ ለወንድሞቹ ከለመነ ለምን ጻድቃን አይለምኑም? ዐሰራ 6:10
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
እብራዉያን 7፣25 "ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። "ይህንን ጠቅሰዉ እነሱ ደሙ ሁሌ ትኩስ ነው ለ ዛሬ ሀጢያቴ ያማልደኛል ይላሉ ነገርግን ይህ ጥቅስ ለ አዲስ አማኞች በሱ በማመን ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ከ ትውልድ ወደ ትውልድ ሁሌ ያስታርቃል ይሰራል ፈፅሞ ያድናል ማለትነው እንጂ አሁን በየግዜው ያማልደኛል ካልክ እንደብሉይ ህዝብ ፍፁምነት ስላላገኘህ በየግዜዉ ኢየሱስን እንደ ብሉይ ሊቀ ካህን ያማልዳል እንደ ማለት ነው ነገር ግን በሱ ወደ እግዚአብሔር አንዴ ከመጣን በዃላ የክርስቶስን ስጋ አንዴ በማቅረብ ከተቀደስን በዃላ ወደን ሐጢያት ብንሰራ ሌላ መስዋት አይቀርብልንም የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። (እብራውያን10፣ 26-27)ነገር ግን በሀጢያታችን ብንናዝ ብናለቅስ እሱ ያፅናናል ስጋ ደሙን ብንቀበል እሱ ይቅር የሚለን የታመነ ፃዲቅ ነዉ ደሙ ከሀጢያታችን ያነፃናል (1ኛዩሀንስ መልክት 1፣7-9)ክብር ይግባው ይቅርታዉ ለማያልቅ ቸሩ አምላካችን
@marthafirew4507
@marthafirew4507 2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalin.!!
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እቁ አንበሳ አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ ነው የሚባለው አይ ከተባረከየተዋህዶ ልጆ ይበቃል አንዱ መናፍቃኖች አትጫጩ እውነቱን ተረዱ በርቱልኝ ወንዶሞቼ እውነትና መንገድ ተዋህዶናት አለቀ።
@sabawelday2213
@sabawelday2213 Жыл бұрын
Ewnet new
@kaleababebaw8742
@kaleababebaw8742 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@temedk8302
@temedk8302 2 жыл бұрын
ዘርሽ ሆይ በእግዚአብሔር በክብር ተጠርተሃል። ከዚህ በላይ ራሱ እግዚአብሔር ወርዶ አይነግሪህም። በሰው በኩል ተነገረህ። ወደቤትህ ተመለስ።
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ አክሊል
@selamawithailu8197
@selamawithailu8197 Жыл бұрын
I really apricate your knowledge Aklil. Fetari Yaberth.
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ጌታ ሆይ እነዚህ ሰዎች የአስተሳሰብ ችግር አለባቸው😏
@user-vx5br5pp7t
@user-vx5br5pp7t 2 жыл бұрын
በዚህ ትምሕርት ዙርያ ተመሳሳይ ትምህርት እንዲያገኙ ከፈለጉ አንዲት እምነት የዮቲብ ቻናል ይቀላቀሉ።
@aklitaklemariam
@aklitaklemariam 2 жыл бұрын
Egezaber yemedegne yehenen Channel bemekelakel Egezaber yebarekachew bezu temeheret new yaghewet
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 2 жыл бұрын
በርታልን አኬአችን ብዙዙዙ ትምህርት አለው
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@issuhagos7940
@issuhagos7940 2 жыл бұрын
-Memheir Akeleleu - You are very outstanding & very well explained. May God bless you million times 🙏.
@yenesewu358
@yenesewu358 2 жыл бұрын
የተዋህዶወታደር አብ አኬ እማምላክ ጥቁምላችሁ በፈጣሪ ተዋህዶ መሆን ምን ያህል እረፍ ነው ♥♥♥♥♥❤❤
@henok5560
@henok5560 2 жыл бұрын
19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥ 20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡ እንዲሸፍን፡ይወቅ፨ Please share enadrg snt sew crstosn kido eyenorenew 🙏🙏🙏
@abrehamfekadu3554
@abrehamfekadu3554 2 жыл бұрын
Aklilachen nurelen.
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል ምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ ጥያቄው የዘላለም ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ መምህር ኒቆዲሞስ / የሃይማኖት መምህር / እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ? ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ? እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን / የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻ በበለጠ ሊቀ ካህን በበለጠ ደም በበለጠ ቤተመቅድስ በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅ ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና ጌታ ዳግም ይመጣል ተባረኩልኝ ማራናታ ጌታ ሆይ ና፣ አሜን
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
እራሳችሁን እያታለላችሁ እንደ ሆነ እወቁ ፥በህይወታችሁ እየቀለዳችሁ ነው ፥ኢየሱስ ማን እና ምን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ እና ወንጌላውያን እያስተማሯችሁ ነው ።ጆሮ ያለው ይስማ
@mercya5898
@mercya5898 2 жыл бұрын
😂😂😂
@sem754
@sem754 2 жыл бұрын
አክሊል አንተ የእውነት ትለያለህ! ለብዙ ሰው ጥያቄ ግልጥ ያለ መልስ አለህ! ግን በደንብ ወደ ሚዲያው ወጥተህ ለብዙ ሰው መድረስ አለበት ሁላችሁም promote አርጉት pls!
@solomonshefa2176
@solomonshefa2176 2 жыл бұрын
Aklil ma bro i'm proud of u go head bro gad plased u
@dawit8699
@dawit8699 Жыл бұрын
አክሊል እንዴት ነው ? አማልዱዋል ተብሎ ተፅፉዋል እኛ ግን አማላጅ አንለውም : የተፃፈው እንድንለው ካልሆነ ለን ተፃፈ ?
@seeeasalf3090
@seeeasalf3090 2 жыл бұрын
ጥያቄ:- ለምንሠራው ኃጥያት ሎቱ ስብሃት ክርስቶስ አማላጅ ሆኖ ያስተሰርያል ማለት ነው ?ይህ ከሆነ ሀጢአት ብንሠራም ባንሠራም ምንም ጥቅም የለም ማለት ነው ደንታቢስ ህይወት መኖር ነው። የማቴዎስ ወንጌል 25 ÷ ላይ የተጠቀሰው በግራና በቀኝ ለመቆም የሥራ ጥያቄ
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
መናገር ከፈለገ እንደሌሎቹ በፊትለፊት ቀርቦ ከእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሱ ማስተማር ወይም መማር ፣ ስድብና ክርክራችሁ እራሳችሁን ነው የሚጎዳው
@bisratkaleb4653
@bisratkaleb4653 2 жыл бұрын
Abu yematawen sele Rome 8 orthodox apology lay yawerawen atelekelenem?
@henok5560
@henok5560 2 жыл бұрын
Please share share share bezih sbket snt seb lidn yichilal ebakachu yaweknewn lalaweke yetefa share enadirg🙏🙏🙏
@abeldeneke9533
@abeldeneke9533 2 жыл бұрын
Orthodoxs lezelalm ken kebraw tenur
@adanegnibetsegaw6060
@adanegnibetsegaw6060 2 жыл бұрын
Ye milja tirgum algebahim sijemer wedaje
@beleteheramo9278
@beleteheramo9278 2 жыл бұрын
Amalaj yemilew kal be adis kidan altetsafem belek afihen moltek taweralek ende? atanebem yasetawkbehal! John 2:1-2, Hebrew 7,8,9, 1timo 2:5 , Rome 8:34 ere lelam ejig bezu new…….
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊክ አስቀምጡ እባካቹ
@meseretdereje2052
@meseretdereje2052 2 жыл бұрын
Orthodox Apologetics srchi adrgi
@user-jj6ke3je6p
@user-jj6ke3je6p 2 жыл бұрын
I want to join your telegram channel.....so anyone who knows the channel please gives me
@bettyfikadu3887
@bettyfikadu3887 2 жыл бұрын
Apostolic answers
@tesh8324
@tesh8324 2 жыл бұрын
እኛ አጢያተኞች ስለሆንን አብ እኛን የሚያየን በክርስቶስ እየሱስ በኩል ስለሆነ,ለዚህ ነው እኛ ክርስቶስን አማላጃችን የምንለው ይሉኛል ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ። አንተ ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ አለክ አክሊል?
@natnael2562
@natnael2562 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው በክርስቶስ በኩል ነው የሚያየን?
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@yenesewu358
@yenesewu358 2 жыл бұрын
በሕይወ እያሉ ካመንክ መላክትን ቅዱስ ቅድስ ገብርኤል ለምን አትቀበሉ መላእክት አይሞትም ታዲያ ሌላ ሰው በስጋ ሳይሆን በነብስ ነው የሚያማልዱ ነብስየፃድቃ ነብስ ደግሞ አይሞትም ድንግል ማርያም ደግሞ ወደ ልጆነው የሄደችው ለኛ የተዋህዶልጆች እንደ እግዚአብሔር አስተምሮ በእኔ በስጋብትሞት ሁሌበእኔ ህይወት አለው ይላላ ስለዚህ ፅድቃ ሰማት ወደ እግዚአብሔር ነው የሄዱት አበቃ መሠረታችን ክርስቶስ የምንቀር በፅድቃበኩል አለቀ
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ራእይ 6:9 አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። 10 በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፡- ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 жыл бұрын
Be meliakit amalaginet kamenik tiru engidih enesu ayimotum silezih ahunim chimir yamalidalu
@adanegnibetsegaw6060
@adanegnibetsegaw6060 2 жыл бұрын
Sint ayinet milja ale eski melsilign????
@fig1724
@fig1724 2 жыл бұрын
Telegram link አስቀምጥልን please
@tsahaytsahay8635
@tsahaytsahay8635 2 жыл бұрын
ቆይ ያማልደል የምለሁን ቃደን እንጠል ወይ?
@tsahaytsahay8635
@tsahaytsahay8635 2 жыл бұрын
ስለ እነንተ አለቃስኩ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንደለችሁ ጌታ ይድራስለችሁ
@meron5311
@meron5311 2 жыл бұрын
ኖ ኦርቶድክስ እና ክርስትያን ተብሎ ይታረም።
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 жыл бұрын
Jesus Kristus egzyabyher erasu newu ebakachyhu Memenanu atamtatu
@ashenafitafese7069
@ashenafitafese7069 2 жыл бұрын
አክሊል ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር በልዩ ጸጋ የመረጠህ ሰው ነህ በናትህ ከማያምኑት ጋር አትመላለስ ዝም ብለህ አስተምረን። እኔ ዛሬ ብዙ ተምሪያለው ሮሜ 8፥34 ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ የሚማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የሚለውን ቃል ከዚህ በፊት በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 2 жыл бұрын
አዎን ግን ከዚህ የተለየ ነገር ተናገሩ እንዴ?
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 2 жыл бұрын
አዎን ግን ከዚህ የተለየ ነገር ተናገሩ እንዴ?
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 жыл бұрын
ክክክ እንደት አማላጅ አይባልም? ካማለደ እንደት አይባልም? ከግሱ ሥም መመሰረት ይቻላል። ክክክክ የውሸት ውሸት ቃልን ማጣመም ኢየሱስ አማላጅ ነው ምንም ምንም እንደት አልተጠቀመም ትላላችሁ “ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን ከምትተራሱ እና ከምትተሻሹ እንዲሁም የነ ዘበነ መጫወቻ ከምትሆኑ ገልጻችሁ አንብቡ
@tilahune1213
@tilahune1213 2 жыл бұрын
ይህ የሥድብ (የመሠዳደቢያ )ቦታ አይደለም የመማማሪያ እንጂ አሥተውይ
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 2 жыл бұрын
@@tilahune1213 kzfaq.info/get/bejne/la53hJNyscDUXZc.html.
@yordanosmekonnen7209
@yordanosmekonnen7209 2 жыл бұрын
Bemejemeriya egziabher mastewalun ystesh siketel kezi belay mn aynet masreja tmhert edemfelgi baygebagnm ketelacha erkesh ye egziabhern kal lemesmat mokeri wede ewnet menged edmechi egziabher yerdash🙏
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 жыл бұрын
አማላጅ አይደለም ፈራጅ ነዉ።
@tsahaytsahay8635
@tsahaytsahay8635 2 жыл бұрын
እኔ በሕወቴ እንደ ኦርቶዶክስ ያለ እያወቃ የምያጠምም አይቼም ሰምቼም አለውቅም።
@tsahaytsahay8635
@tsahaytsahay8635 2 жыл бұрын
ያማልደል የምለውን እየሰሙ ክርክር አዬ ጌታ ይድራስለችሁ
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 Жыл бұрын
አንተ እራስህ መጽሀፍ ቅዱስ ምን እንደሆነ አታውቅም ኦርቶዶክስ ማለት ሁሉ አላት አንተ ምን አለህ?
@meseretyib
@meseretyib 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሁልጊዜ ስትከራከሩ የፕሮቴስታንቶቹ ድምፅ ጠርቶ እንዳይሰማ ታደርጉታላቹ። ይሄ ትክክል አይደለም
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
መናፍቃን ደግሞ ኦርቶዶክሳዊያን ናችሁ እግዚአብሔርን ትታችሁ የወንዶችና የሴቶችን ስም እየጠራችሁ አማልክት የምታመልኩ፡ሌላ ኮተት ትናፍቃላችሁ
@dawitagza5303
@dawitagza5303 2 жыл бұрын
አክሊሉ ጥቅሶቹን እያጣመመ ነው የሚተረጉመው።ተቃራኒ ለመሆን ይታገላል።ይሄ ደግሞ ጥፋት የሚያመጣ ትልቅ ድፍረት ነው።
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 2 жыл бұрын
መልካም ነው ውይይቱ ግን አንድ ነገር ብቻ ክርስቶስ ታራቂም ጭምር እንደሆነ ንገራቸው አኬ....zzz ከሚለው ልጅ ጋር ከዚህ በፊት እዛው ግሩፕ ውስጥ አውርተን ነበር እና ክርስቶስን እንደታራቂ ብቻ እና አብን ብቻ ታራቂ ያደርገዋል
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)
29:57
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 51 М.
ናይ ንግሆ  ጸሎት
44:56
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 404 М.
የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል
1:17:48
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН