No video

ፓስተሩ በቃኝ አልወያይም አለ | ወንድም አክሊል Vs ፓስተር በረከት | ኦርቶዶክስ Vs ኦንሊ ጂሰስ

  Рет қаралды 13,992

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

2 жыл бұрын

የኢየሱስ ሰውነት (ስጋ) ከሰማይ የመጣ ወይስ ከማርያም የነሳው? በሚል ከኦንሊ ጂሰስ ፓስተር ጋር የተደረገ ውይይት በቴቄል ትዩብ

Пікірлер: 81
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 2 жыл бұрын
ወንድሜ አክሊል የምታገለግለው አምላክ ልክ እንደ ሃዋርያው ጳውሎስ ብዙዎችን በፍቅር የምትማርክ የጣዖታትን ስራ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የምታፈርስ ያድርግህ ፀጋውን ሞገሱን ጥበብን ይግለፅልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ የሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ❤🙏::
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል ወንድማችን😊😘😘
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 жыл бұрын
ወጣቶች እውነት በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሸ የሚለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር 44 ይመሰለኞል የተጠቀሰው በእውነት አኩርታችሁኞል የህይወት ቃል ያሰማልን
@fikermamo9371
@fikermamo9371 2 жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይትን ያውርስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100/ ፍሬ ምናፈራ ያድርገን🙏🙏🙏
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 жыл бұрын
የአክሊል ድምፅ በጣም ደስ ይላል ክእውቀት ጋር ቃለ ሒወት ያሰማልኝ
@selldream2260
@selldream2260 2 жыл бұрын
እረ አክሊል ያንተስ ይለያል ድንግል ማርያም የዮሐንስ አፍወርቅን አንደበት ትስጥልን ልብን ነው ምታረሰርስው
@arabtowers1682
@arabtowers1682 2 жыл бұрын
Betam lebi adresi new wendmachen aklil andegna
@dagi3298
@dagi3298 2 жыл бұрын
Abu keep uploading these debates they're rly useful
@yaredgebremskel2091
@yaredgebremskel2091 Жыл бұрын
አዳም አዳምን አያድንም አፈርአፈርን አያድንም የኛ ስጋና ደም ሰማይ አየገባም በድንግል ማርያም ማህጸን አደረ ጸለለ መላ ተጠጋ ማለት እንጅ ወሰደ የሚል የለም በእናንተ ትውፊት እንበለ ዘርአ ብዕሲ ነው የሰው ዘር የለበትም ጌታ ከጸባኦት ዘር ባያስቀርልን ናሮ እንደሰዶምና ገሞራ በሆንንን ነበር ዘሩ ከጸባኦት ነው የዳዊት ስርና ዘር ያልከው ለዳዊት መገኛው ምንጭ መሆኑን ብቻ እንጂ ነው የሚያሳየው አንተ እራስ ሳታስተውለው ነው የጠቀስከው የዳዊት ስርና ዘር ነኝ ይማለት እሲኪ ቆም በልና አስተውለው ከመፍረድህና ከመቅደድህ በፊት ቆሮ ይህ ምድራዊ ድንኳናችን ቢፈርስ ከእግዚአብሔር የተሰራ ህንጻ እንዳለን እናውቃለንና የንም ልንለብስ እንቃትታለን ከምድር የለበስነው ስጋ ሰውነት ክብር ስጋ አይባልም ጆሮህን ኩር ኩር ማለት ያስፈልጋል
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ ነህ አክሊል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 10 ай бұрын
አክሊል ጌታ ይባርክህ ልክ ነዉ እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ እየሱስ ከማርያም ስጋን መካፈሉን በደንብ አምናለሁ ሁሌም እዉነት ያናግርህ ሌላ ትምህርትህም ፀጋ ይብዛልክ
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አክሊሉ
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
ውይ ፓስተሩ አፉላይ እኳን በጣም ይለይበታል አይ ፓስተር ብሎ ዝም ነው ልቦና ይስጣቸው መናፍቃኖች ወንድሜ አክሊሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እቁ በርቱልን እውነቱን እንደዚህ ይወቁት መናፍቃኖች
@zedorthodoxtube4521
@zedorthodoxtube4521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ😍አክልልዬ
@betialex1342
@betialex1342 2 жыл бұрын
ወንድም አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የሚገርም ነው መጽሃፍ ቅዱሰን እንደገዛ ፍላጎቱ ሊተረጉም ፈልጎ ስላልተሳካለትና የውንድም አክሊል አጀማመርና የመጻፍ ቅዱሰ ማሰረጃው በራሱ ወገብ ዛላውን ስለስበረው ተፈትልኮ ወጣ ። ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ !!
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አክሊል አንተን የምገልፅቀት ቃል የለኝም የተዋህዶ አርበኛ
@yeshitekayeshiteka2993
@yeshitekayeshiteka2993 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@asnakechmeka486
@asnakechmeka486 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግብዝ ነገር ሆኖ እንጂ ያን ያህል ወንጌልን ለመስበክ መለመን አልነበረበትም
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 Жыл бұрын
መልስ የሚሻ ጥያቄ 1ኛ፦የክርስቶስ ስጋ የእኛ ስጋና ደም አይነት ነው ካልክ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በኩር ነው ይለዋል ቃሉ የፊተኛውን አዳም ስጋ የለበሱ ብዙ በመሞት ቀድመውት እያለ?2ኛ፦ኢየሱስ ክርስቶስ ከስጋ ሞት ወይስ ከነፍስ ሞት ነው ያዳነን?ከነፍስ ሞት ካላችሁ እንደ ቃሉ ታዲያ ምን ይከብዳል ኢየሱስ ከሰማይ ነው ማለት።
@asratdesalegn
@asratdesalegn Жыл бұрын
Era sewoch 1koro 15:45 andegnana huletegna adam yemilewyelem beijachihu balew metsihaf kidus?
@tesema5099
@tesema5099 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 2 жыл бұрын
እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል። ፊልጵስዩስ ሰዎች 3፡21 የእኛ ስጋ መፍረስ የሚገባውና የማይነሳ መሆኑን እያወቅን የክርስቶስን ስጋ ክብር ለይቶ አለመገንዘብ አላዋቂነት ነው፡፡ክርስቶስ ግን በምስሉ የሰውን ስጋ ፎርም(ቅርፅ) መያዙ ብቻ ሳይሆን ቅዱስና የማይረግፍ ለዘላለም የማይፈርስ የማይለወጥ የማይቀየርም ሥጋ ነው፡፡ ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።ስለ ታሪክ የተናገሩት በዚህ መንፈስ ነው፡፡ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1-4 ቃልም ሥጋ ሆነ፡-ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ሥጋ ሆነ!! የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1-14
@semonatklt1087
@semonatklt1087 2 жыл бұрын
God bless u aklil
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ማለት እንዴት እንደ እኛ አይነት ስጋ የለውም ይባላል ግና ዛሬ ነው የሰማውት 🙄🙄🙄
@animalsite
@animalsite 10 ай бұрын
Yanchi yibesebsal ye eyesus aybesebsm only jesus betam.tkkl nachew
@arabtowers1682
@arabtowers1682 2 жыл бұрын
Aklil wendmachen edmena tena yestelen embetachen kekfu ulu negeri tetbqi wendmchen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebaberket4929
@abebaberket4929 Жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln aklil tsegawn yabzalih❤❤❤
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
አቡ እና አክሊልየ በርቱልን
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 2 жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን :: ሆን ተብሎ የዲያቆንን መልስ በመቁረጥ እንደረታው ሆኖ ስለሚናገር ለጥያቄዎች መልስ ብትሰጡበት "kzfaq.info/get/bejne/rad8ob2eq8-ZgoE.html"
@apostolicgospel4all-ethio-514
@apostolicgospel4all-ethio-514 Жыл бұрын
ለምን ይዋሻል? ወይ አክሊል አንተ አቅም ኖሮህ አልወያይም ተባለ? ውይይቱ ላይ ነበርን እኮ ። ራስህ ነህ ፈርተህ መልስ ስታጣ ያባረርከው/ያስባረርከው።♦
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 Жыл бұрын
GETA EYESUSI ABEZITO YEBARIKI P.Beki❤
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 8 ай бұрын
ትክክል
@meronmace1941
@meronmace1941 Жыл бұрын
ክበርል ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛልህ 🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@workineshtufa5102
@workineshtufa5102 8 ай бұрын
የእግዚአብሐር ቃል ወንድም ወንድሙን አያድንም ይላል የኢየሱስ ሥጋ የእኛሥጋ ከሆነ እንዴት ሊያድነን ቻለ
@mintiwabzeleke6707
@mintiwabzeleke6707 2 жыл бұрын
Kalhewtn Ysemaln Ytwahedo Enku Ygelgelot Zemenhn Ybareki
@rachel89647
@rachel89647 2 жыл бұрын
Gobez akilil❤
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
የክርስቶስ አካል የሆነች ያልከው አካሉ ምንድነው
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
አሪፍ ወይይት ነበር ምን ችግር አለው ተመልሶ ቢገባ 🙆🙆 ትዕግሥት በሚባል ነገር 🤔🤔 ምነው ውሃ ይጠብስልኝ 😂😂
@habtshi5283
@habtshi5283 2 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ ወንድም ቤኪ አዎ አዳም በራሱ ደም የሚዋጅ ከሆነ ለምን ቃል ስጋ መሆን አስፈለገው? መጽሐፍስ ክቡር ስጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ስጋችንን ይለውጣል ማለት ምን ማለት ነው? ፌል:3:21
@selamdilnesa437
@selamdilnesa437 2 жыл бұрын
Ena lemn aquarete ay menafk tatbo chika nachu😂😂😂😂
@animalsite
@animalsite 10 ай бұрын
Only jesus bereketn mechem atchlutm semanachu eko hulunm tota nw yemiaregew
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንዲህ ዓይነት ሙጉት (debat) ማድረጋችሁ የሚደነቅ ነው። ጌታ ኢየሱስ የሰው ልጅ ሥጋና ደም እንደ ተካፈለ የሚታወቅ ነው። "The Chemistry of the blood" በሚል መጽሐፋቸው ዶ/ር ዲሃን የተባሉ የህክምና ምሁር፤ "የኢየሱስ ደም ኬምስትሪው ከሰዎች ደም የተቀደሰና ኀጢአት የለሽ ነው፤ በሕይወት እያለ ዕንቅፋት መትቶት ቢደማና አንድ ዳግም ያለተወለደ ደሙን ቢነካ፣ ከበሽታው ይፈወሳል፤ የዘላለም ሕይወትም ያገኛል" ብሏል። ዳሩ ቁሳዊ የሆነ ደም ኀጢአተኛና ፃድቅ ሊሆን ከቶ አይችልም። ምንም እንኳ ባዮሎጂካል ሕይወት በደም የሚገኝ ቢሆንም፣ መንፈሳዊ የሆነው ኀጢአትና ቅድስና በደም ውስጥ ይገኛል ብሎ ማሰብ መሰረታዊ ስሕተት ነው። ከዚህ የሚጎዳኝ፤ ማፍቀርና ሕይወት በልብ እንደ ሆነ ተገልጿል። ዳሩ ግን ይህ ልብ ደምን የሚያሽከረክረው የሥጋው ያይደለ፣ ረቂቅና በስሜት ሕዋሳት ህልውናው የምናረጋግጠው ቁስ አካል አይደለም። ቁሳዊው ደምም መንፈሳዊ የሆኑትን ጢአትንና ንፅሕናን በውስጡ የያዘ አይደለም። ለመሆኑ "የንጹሃኑን ደም ያፈሰሳችሁ" ተብሎ የተፃፈው ማለት፣ ጥፋት የሌላቸውን ነፍሳት የገደላችሁ ማለት እንጂ፣ ደማቸው ኀጢአት የሌለባቸው ማለት አይደለም። በመሆኑም ቁስ አካላዊው ደም ኀጢአት አለበት ወይም ንፁሕ የሚባል nuetral ነው።
@eagleeye3660
@eagleeye3660 Жыл бұрын
ሰው ሃሳቡን እየገለፀ ሆን ብሎ ማቋረጥ ነውር ነው!!! ብቻህን ሮጠህ ነው ያሸነፍክ የመሰለህ 😂😂😂👏👏👏 🏆 🤣🤣🤣
@birukwube7822
@birukwube7822 Жыл бұрын
Wendem ake geta ybarkh
@tokumaabera1870
@tokumaabera1870 2 жыл бұрын
God bless you akl
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Жыл бұрын
I am Protestant. በአክሊል ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ❗
@tamirutola1807
@tamirutola1807 8 ай бұрын
Read John 6:-31-56
@abrhambelayineh9403
@abrhambelayineh9403 2 жыл бұрын
Wendme yagelgilot zemenhin yichemerln
@samiteklemaryam9988
@samiteklemaryam9988 2 жыл бұрын
BEW....BERTA AKLIL
@biniamalemayehu5687
@biniamalemayehu5687 11 ай бұрын
berkete tekekel new
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
Akililiyyee tabaaraku inniwaddihaallan
@apostolicgospel4all-ethio-514
@apostolicgospel4all-ethio-514 Жыл бұрын
መጀመሪያም እየተናገርኩ እያለ ማይኩን ከዘጋችሁት፣ ሙሉ መልእክት እንዳይተላለፍ መሆኑን ተናግሬ ነበር። የውውይት አቅም ስለሌላችሁ ክፍሉን ዘግታችሁ አባራችሁኝ ስታበቁ ፤ እንዲህ ዓይነት ቀልድ ከዳቆን አክሊል አይጠበቅም። ውሸት ለማን ይጠቅማል??
@josymak3617
@josymak3617 2 жыл бұрын
Aki bak egazaber yebarek
@asratdesalegn
@asratdesalegn Жыл бұрын
Beki GETA IYESUS yibarkih ketilibet bisemum baysemum iwnet new berta
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
በ zoom new endii weyeytu please negrugn
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mechereshayenasamrewu9389
@mechereshayenasamrewu9389 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ወይም ዋስአፕ ጉሩባችሁ ስም ብትነግሩን እና የምታስተምርቦት ግዜ ጭምር አስታውቁን
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 8 ай бұрын
መጀመሪያ ቤኪን አታቀውም።
@fira8712
@fira8712 2 жыл бұрын
ስንት ሰዓት ነው እና በየትኛው ግሩፕ ?
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መናፍቃን ዞሮ ዞሮ እዛዉ ናቸዉ የወንጌል ሚሲጥር ምንም አልገባቸዉም እነሱ ተይዘዋል አይፈረደባቸዉም
@mulugetaweldelibabos8020
@mulugetaweldelibabos8020 9 ай бұрын
wengil yohanes 1:14 qalu sga hone ylal entna menafkan kemtl qalu 1:1 hulum bersu hone ylal ena be qalu hail new yehone mexhafun mermrew haimanot yershh asteseb new gn qalu bcha new haqu
@tebesamedia6576
@tebesamedia6576 Жыл бұрын
ወንድሜ ኤልሳቤጥ የፀነሰችው ከዘካሪያስ አለመሆኑን ከመፅሀፍ ቅዱስ ካስረዳኸኝ እኔም ኦርቶዶክስ እሆናለው።
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o 4 ай бұрын
መናፍቃን ተሰብስበው እውነቱን ሊለውጡ አይችሉም ስላሴ የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ጣኦታዊ ነው ምንጩ ቱርቱላዊ ሐሳብ ነው ከቃሉ ውጭ በህልሙ ያየውን የእግዚአብሔራው ሐሳብ ያልሆነ ነው ያውም አህዛባዊ ሊቢያዊ በስብሰባ የተመከረ ወስነው የሐሰት ትምህርት ለህዝብ የተሰጠ ነው።
@adugnalegamo6367
@adugnalegamo6367 6 ай бұрын
Silemit sadeb rasihin amagn atasmesil degmo indawoke sew irgitegna atihun paster beki bekenfes siasireda ante ante degmo besigaa
@asteweltakeledessie9552
@asteweltakeledessie9552 2 жыл бұрын
amazing / where are the comments I have given yesterday. you see you are doing fake Chanel.
@user-td3bm5tj6v
@user-td3bm5tj6v 8 ай бұрын
Ewunt nw yebreket
@fanueltadesse9490
@fanueltadesse9490 2 жыл бұрын
ማቋረጥ አግባብ አልነበረም
@muhammadewnetlehulu3769
@muhammadewnetlehulu3769 7 ай бұрын
ካሌብ ነው እኔ አይደለሁም። 😂😂
@hilinasete6941
@hilinasete6941 2 жыл бұрын
Aklil gin endew tadileh. Tsegawn yabizalih
@yayewtaye4583
@yayewtaye4583 Жыл бұрын
YeDawit zufan ena Kirstos yemiyagenagnachew mndin new wendmoche btabrarut des yilegnal . Amesegnalew.
@yayewtaye4583
@yayewtaye4583 Жыл бұрын
Aklil tsegawn yabzalh.
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
Ayi manaafiqaan inee yamigarmany ikkoo wangel awaaqi innasu bichaa asmasilaw miyaawarut nagar naw andit silawangel yammiyaawuqut nagar yallam iyyasus iyyasus iyyasus yammilutin geetaa inkuwaan ayaawuqitim yaasaazinaal ortdox innaate nurilliny nagara Kiristoos ,nagara maariyaam , nagara qidusaan hullunm yamitaastamir iwunatanyaa hiwotin yammitsax nach uuff orthodox Hiwot innaa iwunat ibaakaachu lelaa waree lamaadaamax bihoon Admaacuu bizuu naw iinkataatal innimaar hullaachin uuff wandimmee akilil faxaari tsagaawun yaabzaallih manaafiqaan macheem ayigabaachawum mikniyaatum midraawi nagar bichaa fallaagi naachaw bilx yahoona Hiwot maagnyat yamifallig ahun maxtoo yimaar iwunatin yiwaq
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Жыл бұрын
ፓስተር ነኝ ባዩ ስሜቱንም የማይቆጣጠር ሆደ ባሻ መሆኑ ያስቃል😂😂😂
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 3 ай бұрын
ወንድም አክሊል እራሱ ነው የወጣው ብል ድፍረት አይሆንብኝም:: አንተን ዝቅ አድርጎ አስቦ ነበር የገባው:: እንተ ግን ሊቃወምባቸው የሚጠቅሳቸው ጥቅሶችና ታሪካዊ አመጣጡን ስትጠቅስ ውጣ ተብሎ ነው::
@animalsite
@animalsite 10 ай бұрын
😂😂 tekuarete alalem
@user-tl2pt7bm3d
@user-tl2pt7bm3d Жыл бұрын
cut eyetederarege lisera new fake new guys ወይኔ እውነት 😢 አር እኳንም ወጣ መንፈሱን እረበሻቹት ከዛን ናና አስተምር አስተውል ስህተት አይደለም ለምን ተቋረጠ አንተ ግን ተሸንፎ ወጣ
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 жыл бұрын
ኧረ አሳፋሪ ነዉ ይሄ መናፍቅ
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
ጥያቄ እና መልስ ከአክሊለ ጋ | apostolic answers | kesis tewodros | eyob | yohad | abu | enat betekrstian
3:05:22
አክሊል ተወገዘ
41:01
Fact Check bible
Рет қаралды 728
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН