ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 2 | መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ህይወት | ሮቤል ተፈራ | Parakletos Day 2 | By Robel Tefera

  Рет қаралды 14,889

Equip Media

Equip Media

Ай бұрын

#ጰራቅሊጦስ2016
መንፈስ ቅዱስ ሳምንት
መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ህይወት : ሮቤል ተፈራ : By Robel Tefera
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 49
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 Ай бұрын
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሩጫችንን እግዚአብሔርን በመፍራት በጥበብ በማስተዋል በፍቅር በሀይል ራስን በመግዛት በድል እንጨርሳለን🙌🙌🙌 ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በድል እንጨርሳለን🙌🙌 በመንፈስቅዱስ በድል እንጨርሳለን🙌🙌🙌 የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙌
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ሙላኝ ጌታ ይባርክህ ሮቢ
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul Ай бұрын
ሮቢ አገልጋይ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካም ልዩ መልዕክት!!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 20 күн бұрын
አሜን አሜን ሮቢ ጌታ ይባረክ ደግሜ ሰማውክ❤
@mtlileso2218
@mtlileso2218 Ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተባረክ፣ ታጠጠናለህ እንደገና ልምላሜ እናገኛለን እልልልልልል
@mecheberhanu9985
@mecheberhanu9985 8 сағат бұрын
ቤኪ❤❤❤ተባረክ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ሮቤል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁላችሁ። በመንፈስ መሞላትና መስከር ይሁንልን።
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
Amen Amen Amen GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@NewLife20226
@NewLife20226 Ай бұрын
Brother Robi. ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን.
@WalelignAyele
@WalelignAyele 26 күн бұрын
Thank you❤ robiye widachin tebarekilin❤🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 15 күн бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, powerful message 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@haileabaraya564
@haileabaraya564 Ай бұрын
በጣም የምጠቀምበት ሳምንት እንደሚሆን አልጠራጠርም
@zekidejene
@zekidejene Ай бұрын
May God fill you with his spirit and Glory and take you to a different life dimension! God bless you for the preaching brother ሮቢ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Ай бұрын
Amen Amen hallelujah ❤God bless you Robi brother 💙💙❤️
@edlawitdejene620
@edlawitdejene620 Ай бұрын
እድለኛ ነኝ እዚህ ጉባኤ በመገኘቴ!
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
What a blessing Amen 🙏 i will thirsty him❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Amen amen amen halelueya ❤❤❤❤❤ egzabher yebarkhe tebarku
@redaahmedin1398
@redaahmedin1398 3 күн бұрын
That is wonderful 🎉
@emishawseyoum5903
@emishawseyoum5903 26 күн бұрын
አሜንንንንንን
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 Ай бұрын
ሮቤል የጌታችን ኢየሱስ ጸጋ እና ምህርት ይብዛልህ
@mtlileso2218
@mtlileso2218 Ай бұрын
አሜን አሜን ያድሰናል....እንደገና ሃሌሉያ፣ ተባረኩ ለምድር ሁሉ፤ በያለንበት መነቃቃት ሆነልን፣ ተባረኩ👏👏
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 24 күн бұрын
Geta yibarkih because of holly spirit yibzalih🎉
@emishawseyoum5903
@emishawseyoum5903 26 күн бұрын
አሜኔንን❤❤❤❤
@mesi406
@mesi406 Ай бұрын
አሜን
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
Amen Amen ይፍሰስ😢😢😢😢🙌
@Ephraimlabena-oz6gp
@Ephraimlabena-oz6gp Ай бұрын
Blessed
@user-ey2ce3bh8n
@user-ey2ce3bh8n Ай бұрын
❤❤❤❤ 📚📚📚📚🎼🎼🎼አሜንንን አሜንንን እ ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc Ай бұрын
God bless you
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc Ай бұрын
ጌታ ይባርክ።
@ermyastsegaye
@ermyastsegaye Ай бұрын
Amen 🙏
@Abayneerago
@Abayneerago 26 күн бұрын
Ame Ame 13:18
@user-vr2ci2xh5d
@user-vr2ci2xh5d Ай бұрын
፥ጌታ ይባርከህ
@user-wr4xq4vp7s
@user-wr4xq4vp7s Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን❤
@tsegakebede5131
@tsegakebede5131 Ай бұрын
Robi🎉
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ🙏🏾
@user-vw5wg7uv4p
@user-vw5wg7uv4p Ай бұрын
ድጋሚ አባ በመንፈስክ ሙላን እንደገና አባ ሙላን እንደገና አባ
@tenagnemekonnen8017
@tenagnemekonnen8017 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የምለው የለኝም። ሁሉንም በእምባ ነው የምከታተለው። በቃ ብርክ በሉ
@merrydavid1221
@merrydavid1221 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ንፁህ ትምህርት በቃ ቃሉ ብቻ ተባረኩ ልዩ ጊዜ ልዩነት ያለበት ጊዜ ይህ ነበር ዘወትር ልንሰማው የሚገባው ቤ/ክ እግዚአብሔር መንፈሱን ያፍስስልን ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ እጅግ የምወድህን የማከብርህን ወንድሜን ማሙሻንም !
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 Ай бұрын
❤❤❤
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Ай бұрын
Stay blessed!
@getanehmulatu8190
@getanehmulatu8190 Ай бұрын
Pleas pray for me i need Holy spret....
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 Ай бұрын
ሮቢ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@tsegayeabatkunofficial8769
@tsegayeabatkunofficial8769 Ай бұрын
Amen Holly sprit come and filled me up
@tsegakebede5131
@tsegakebede5131 Ай бұрын
Robi des alegn, Berta...
@user-vw5wg7uv4p
@user-vw5wg7uv4p Ай бұрын
ህዝቄል በመንፈሱ አውጥቶ ትንቢትን አናገረው አባ በመንፈስክ ሙላን በመንፈሰክ አውጣን እንደገና መንፈስክን በኔ ለይ አፍስስ
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Ай бұрын
ሕጉን ኢየሱስ ፈፅሞታል ማለት እንችላለን አይደል?
@negakebede
@negakebede 21 күн бұрын
I DO NOT HAVE THIS EXPRIENCE.PLEASE HELP ME
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc Ай бұрын
God bless you
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 14 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
መንፈሳዊ ነገሮችን ፈልጋለሁ ማድረግ አቃተኝ
15:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 96 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН