እጅግ ድንቅ አምልኮ፡- ይገባሃልና - ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ || YIGEBAHALNA - Singer Abenezer Legese with CM band

  Рет қаралды 55,033

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

10 ай бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224
ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-...

Пікірлер: 43
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 10 ай бұрын
ነፍሴ ሰማያተ-ሰማያት ነጎደች፣ ምንፈሴም በመዳኔቴ ክብር እና ሀያልነት ሀሴት አደረገች። ከዚህ የአምልኮ ምንፈስ ምናለ መውጣት ባይኖር፣ ምናለ ተመልሶ ስለ ስጋ መስራትና መዳከር ባይኖር። በእውነት በጉባኤው ላይ ምንፈስ ቅድስ ሰፍፎ ነበር፡ በእርግጥም በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን ያላቀ፣ ያከበረ፣ሀይሉን እና ብርታቱን፣ ፍቅርና ምህረቱን የተገነዘበ እግዚአብሔር የሚያሸትተው ውድ መአዛ ያለው አምልኮ ነበር። የእግዚአብሔር ባርያ ፡ ልጅ-አቤኔዘር እግዚአብሔርን መፍራትን፣ በእውነትና በመንፈስ ማገልገልህን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ። እንደ ብዙዎቹ የዘመኑ ዘማሪያን ለታይታና ለግል-ዝና ብሎም ለአፍቅሮተ-ነዋይ ያይደለ አገልግሎትህ ዛሬም እግዚአብሔር ቅሬታዎች እንዳሉት ምስክር ሆኖኛል። ምንግዜም በእውነተኛ አገልግሎትህ ከሚባረኩትና ፀጋን ከሚካፈሉት ውስጥ ነኝ። በርታ፣ ከያዝከው እውነተኛና ቀጭን መንገድ ወደግራም ወደቀኝም ሳትል ፊት-ለፊትህ እየሱስን ትኩር ብለህ እያየህ ሩጫህን እንድትጨርስ የእግዚአብሔር ፀጋ ያግዝህ።
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 10 ай бұрын
የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ። እንደናንተ ያሉትን በገና ደርዳሪዎች ይህች ከንቱ ዓለም አንፍንፋ እያጠመደች የዲያብሎስ አገልጋይ በምታደርግበት በዚህ ክፉና ፈታኝ ዘመን ለእግዚአብሔር ለማጠን እና ለማገልገል አፍላ እድሜያችሁን ወስናችሁ ስለሰጣችሁ ተባረኩ። ብድራታችሁን ከንጉሱ እጅ በክብር ታገኛላችሁና።
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 10 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ።ምእመንን ወደ እውነተኛ አምልኮ የሚያስገባ ዝማሬ ነው ። ይበልጥ የተረጋጋ ከሰማይ የተነካካ የዝማሬ ፀጋ ያብዛልህ ።
@kiyamindaye18
@kiyamindaye18 5 ай бұрын
ነፍስን መንፈስን የሚያረሰርስ ድንቅ አምልኮ አምልከህ የምታስመልክ የተባረክ ልጂ❤❤❤
@RahelMohammed-dv5qp
@RahelMohammed-dv5qp 2 ай бұрын
Wow yigebahal eysus❤❤❤❤
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 10 ай бұрын
እሰይይይይ እልእልእልእልእልእል ክብር ከዚህ በላይ ይብዛልህ እየሱሴ እልፍ ልሳን ሺህ አንደበት ክብርህን ሊገልጥው አይችልም የኔ እየሱስ ተባረኩ ወገኖች❤❤
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 8 ай бұрын
ምን እላለሁና እግዚአብሔር በሳበውና ባየ ትውልድ ይባርክ ❤❤
@user-rj9um9fy9w
@user-rj9um9fy9w 4 ай бұрын
Amane❤❤❤❤❤
@ghenetghebre6767
@ghenetghebre6767 9 ай бұрын
እንደኣምላካችን ማንም የለም ኣሜን 🙏🏽
@hewanjenks1239
@hewanjenks1239 9 ай бұрын
Omg what a worship thank you ,thank you You can save a lot of lives omg unbelievable god bless you my brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 ай бұрын
ኦ እየሱስ ከበረ እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር በግርማና በሞገስ ከፍ ብሎ ለሚኖረው ለገናናው ንጉሥ ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✨✨✨✨✨✨✨ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምን ዓይነት የሚባርክ አምልኮ ነው 😊
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 4 ай бұрын
Keep your relationshp with Jesus intact, keep thr worshilp spirit intact. God bless you❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrseademasou8916
@tewodrseademasou8916 7 ай бұрын
😢😢😢😢 አረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ ዝም ብለህ ተባረክ
@edenmehreteab-fd3ry
@edenmehreteab-fd3ry 10 ай бұрын
Hallelujah Keber mesegana amleko lemigabaw yesus eleleelelleleleleelel
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ተባረክ በብዙ ይገባሃል ለኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘🕊️❤️
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 10 ай бұрын
Amen.Amen.❤❤😥
@user-yj5uj4jl9l
@user-yj5uj4jl9l 5 ай бұрын
Amen amen kbr hulu legata yhun tebarekln😢
@user-dp5qu4qx5c
@user-dp5qu4qx5c 6 ай бұрын
Amen amen
@Brekenesh
@Brekenesh 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Tekleab-in9mk
@Tekleab-in9mk 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ
@romankibret2325
@romankibret2325 10 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ
@user-ff9wu4xq1k
@user-ff9wu4xq1k 10 ай бұрын
❤❤Amen Amen
@sihinabay
@sihinabay 10 ай бұрын
God is so amazing❤❤❤
@astergezawe191
@astergezawe191 7 ай бұрын
Elelelelelelelelelele
@betiambes9129
@betiambes9129 10 ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 10 ай бұрын
Woohoo tank you Jesus
@maltanaarorisaa5926
@maltanaarorisaa5926 10 ай бұрын
Amen hallelujah
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 10 ай бұрын
Amen!!!
@abelteshome502
@abelteshome502 10 ай бұрын
bandu 1 nachew
@yohanneswolde8946
@yohanneswolde8946 10 ай бұрын
God bless you
@selamase782
@selamase782 10 ай бұрын
Amen 🎶🎶🎶🎶🎶🎶
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 8 ай бұрын
God bless you!
@almazgenemie4284
@almazgenemie4284 9 ай бұрын
Tebarek Abenizer
@beauty0503
@beauty0503 10 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@YoditAssefa-te1eu
@YoditAssefa-te1eu 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@ilovefootball1138
@ilovefootball1138 10 ай бұрын
Amazing worship Abeni
@DemelashiDeme-ex2nb
@DemelashiDeme-ex2nb 10 ай бұрын
Amen haleluya geta yibarek amen amen
@edenmehreteab-fd3ry
@edenmehreteab-fd3ry 10 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@ephremfitamo
@ephremfitamo 10 ай бұрын
🔥🔥🔥
@liyawoldye9161
@liyawoldye9161 7 ай бұрын
We love you so much brother! You are blessed! Thank you God for giving us you! I listen to this mezmur more than 100 times a day, I love all of your mezmur!
@user-ff9wu4xq1k
@user-ff9wu4xq1k 10 ай бұрын
❤❤Amen Amen
@user-ff9wu4xq1k
@user-ff9wu4xq1k 10 ай бұрын
❤❤❤Amen Amen
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Surafel Hailemariyam | ፍቅርህ ብዙ ነው| [ live worship 2024
30:11
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 45 М.