❓ልጅ አለሽ ❓ልጅሽ ለምን ደበቅሽው ❓ይታል ልጅሽ ይህው ለጥየቃቹኝ ሁሉ መልስ

  Рет қаралды 165,397

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 2 300
@yetenbitube1
@yetenbitube1 2 жыл бұрын
ነገ ከልጄ ጋር አዲስ ቪዲዮ ይጠብቁኝ ❤
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
ለሚ አስደምርኝ
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s 2 жыл бұрын
ታደለሸ
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አረባገር ሳልመጣ ብወልድ ብዬ ተመኘሁ ምክኛቱም ይህ ስትአመት በሰው አገር ተቃጠልን እልጅ ቢኖርሽ ደስ ይላል ግን አትጣሉ ታረቁ ከጎደኞችሽ እነሱም ይወዱሻል አትጣሉ ለሚ ውድድ
@klove8959
@klove8959 2 жыл бұрын
Lemuye fetari yasadelsh yene derbaba
@mbintj6530
@mbintj6530 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
ልጅ መኖርሽ በጣም አሪፍ ነው አያሳፍርም ! ግን የራሽን ደብቀሽ ስለ ብሬክስ ሀበሻውይ ብዙ ስትይ ወንዱ ልጅ ብዙ ስታሳቅቂው ነበር ! ደሞ ስትመፃደቂ በሰው የገባሽ እኳንየወለድሽ ያገባሽ አታስመስይም ልጅ አያሳፍርም ! ልጅ መኖርሽ አስደስቶኛል ገራሚ ነው ሁሉ ነገር
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 2 жыл бұрын
በትክክል ሲጀመር የላትም ልታካብድ ነው አካበድሽ አች ስት መልክኛውችም ቆንጆ ነን አላሉም የሆንሽ ነገር እረ ጋ በይ አታካብጅ እዩኝ እዩኝ አትበይ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
@@አቤቱሆይ21 አንድልጅ አላት እያሉ ነው እሷ ደሞ ሶስት አለኝ አለይ ምን ተፍረቱ የይቱበሮች ነገር ዝብለው ነው
@Tigsit23
@Tigsit23 2 жыл бұрын
ግልፁነኝ ትላለች እኮደሞ እኔ ህልም ነውየመሰለኝ ልጅ ፀጋነውግን እሶ ከምታሳየውድርጊት እደገናደሞ በዚክሳምንት ልጅ አለሾይ ስትባል የናት ያባቴጅ የኔ የለኝም ወድሜነው ሁለትሽ አመትላይ ከናቴ መሀፀን ዱብ ያለ ልጅ አለ ወድሜነው ስትል ምን አስፈለገ መደበቅ
@user-sw7sk5ro1n
@user-sw7sk5ro1n 2 жыл бұрын
ታሰታዉሻለሽ ብረክስ እናመሲን የተሳደብሽዉ ለይቱብ ማሳደጊያሽ የራሰሽን ደብቀሽ ቸሩንም እክት አረገሽ በላሽዉ ገንዘቡን ሚስጊን አያች አለ ጥላሁን ገሰስ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
@@user-sw7sk5ro1n 🤣🤣🤣🤣
@almi437
@almi437 2 жыл бұрын
ልጅ በልጅነት ነው ውዴ እኔም ከስደት ሳልመጣ መንታ ልጅ አሉኝ 10 አመት ልጆች አሉኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ተስፋዬ ህልሞቼ ናቸው ላልወለዳችሁ ፈጣሪ አምላክ እደኔ መንታ መንታ ይስጣችሁ ያሰባችሁት ይሰካላችሁ ውዶቼ 🙏❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
አሚን ፈጣሪ ያሳድግለሽ እህቴ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
አሏህ ያሳድግልሽ ማማየ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geedasheeda6930
@geedasheeda6930 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-gh1rs2li6d
@user-gh1rs2li6d 2 жыл бұрын
አሚንንን
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ልጅ ይኑርሽ አይኑርሽ ማንም አያገባውም ይሄ የግል ህይወትሽ ነው በሰዎች የግል ህይወት እይገባን ባንረብሽ ጡሩ ነው ልጆች ካሉሽ አላህ ያሳድግልሽ🙏
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 2 жыл бұрын
ጁሉ ለዉ መጀጀለ ነዉ ነገሩ በጁሉ ሆኖወል አለገበሽም እድ ሆ
@destaabishu79
@destaabishu79 7 ай бұрын
Lik nesh ehit
@marifatofik6075
@marifatofik6075 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ ያለፈ ህይወት አለው አብሽሪ አግብተሽ በስርአት እስከወለድሽ ድረስ መብትሽ ነው እንኳንም ኖረሽ ልጅ በልጅነት ነው❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰
@Geni790
@Geni790 2 жыл бұрын
አቤት የኛ ሰው እኮ የራሱን ኑሮ መኖሩን እረስቶታል ልጅ ፀጋ ነው በልጅ አመሀኝታችሁ ልታሸማቅቁ ያሰባችሁ ሁላ ምናለ የራሳችንን ኑሮ ብንኖር
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ልጅ ጌጥ ነው ምን ይጠበስ አትስሚያቸው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ሰው አላማትም እርስዋ አለን ብላ ተናግራለች እርስዋ ናች ጥፋተና
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 жыл бұрын
Why she will be shy away from this blessing? The one who talk about this a drity low minded woman.
@gentandhabty
@gentandhabty 2 жыл бұрын
እውነት ነው የራሳቸው ኑሮ ግራ ገብቷት ነው🤔ለሙ ኮደንሷ ብቻ በቂ ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ሊላአሳብይለላችውናችው።እኳንበይቱብ።በገለመጠያይቃችንቀርአሳብሰውያሰርሳል።አላህይሱቱርያበናት
@nurazuzutube6095
@nurazuzutube6095 2 жыл бұрын
እንቺ ወረኛ ባለፈው መልኬ ዩቱብ ላይ በ2000 የተወለደ ሚሊዮን የሚባለው የቤታችን የመጨረሻ. ወንድሜ ነው አላልሽም ነበር ዛሬ ልጄ ነው ምትይው የራስሽ ጉዳይ እኛ ምን አገባን
@rabyarabyaa3508
@rabyarabyaa3508 2 жыл бұрын
እስቲ ማነው እንዴኔ ለሚ ልጅ መኖሯን ያልሰማ ገና ዛሬ ሰማሁ ለሚ በጣም ጎበዝ ልጅ በልጅነት ነው ልጅ እኮ ፀጋ ነው የፈጣሪ ስጦታ ናቸው በተስፋ እንጠብቃለን ነይ ከልጆችሽ ጋር አላህ እድግ ምንድር ያርግልሽ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
ልጅ ፀጋ ነው የኔ እናት እኔም አንድ ሴት ልጅ አለኝ 15 አመቴ ነበር ይወልድኩት አሁን አስራ አንድ አመቷ ነው እኔም አርብ ሀገር አስር አመቴ እና የኔ እህት ከስጦታ ሁሉ በላይ ልጅ ነው መታደል ነው ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@ayutube144
@ayutube144 2 жыл бұрын
ለምሊ የእውነት ልጅ ካለሽ አምላክ ያሳድግልሽ አድጎ ያኩራሽ🙏 ሰው የሰውን ድክመት እየፈለገ መቆፈር ይወዳል የጣለሽ መስሎት ከፍ ያደርግሻል የሴት ጠንካራ ነሽ ከፍ በይ😘
@rabiyaaktar1402
@rabiyaaktar1402 2 жыл бұрын
Awon alat beuasiwa adebet teychalewu kòyiiwal gin kalechi
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 11 ай бұрын
ትክክክል በሰው ሂወት መፈትፈት ምን ይሉታል እኔ አድናቂሽ ነኝ ለምን 10 አወልጂ አንድ ብር የሚሰጥሽ የለ
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ታዋቂ ነሽ ልጅ እንዳለሽ እስካሁን መናገር ነበረብሽ ካላፈርሽበት ለምን እስካሁን አልተናገርሽም አግብተሽ ወልደሽ ቢሆን ኑሮ ታሳዪ ነበር ልጅ ኖረሽ አለ ኖረሽ አይደለም ለምን እስካሁን አልተናገርሽም ወሬ አታሳምሪ ሁሉንም እናውቃለን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
ልጅ ፀጋ ነው ልጅ በልጅነት ነው በጣም ደሰ ይላል አንድ ጥያቄ አለኝ ከአሁን ቀደም ለወሎ ተፈናቃይ ድጋፍ አድርገሸ ነበር ወይዘሮ ለምለም ተብሎ ተፅፎ ድጋፍ መሰጫው ላይ እኔ ወይዘሮ አይዴለሁም ወይዘሪት ነኝ ሰትይ አልነበርም ለምን ትዋሻለሺ ??? መቸም ከዚህ በላይ ቀንድ አታወጭ ለማንኛውም ውሸት ጥሩ አይዴለም
@marifatube2
@marifatube2 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ልጅ ስላለሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያሳድግልሽ ። ግን ስለደበቅሺን ቅር ብሎኛል እናተ ቤተሰቦቼ ናችሁ ከናተ ምንም አልደብቅም እያልሽ ስታታልሊኝ ኖርሽ ያም ሆኖ ለራስሽ የአን ማረፊን ከገንዘብ የሚበልጥ ልጅ ወልደሽ ከኛ ፊት መተሽ ሀብታምጂ አላገባም ስትይን ነበር ለማግባት አትቸጉሉ ምናምን ስትይን ነበር ለምን ተበሳጨሽ ልትይኝ ትችያለሽ በነገራችን ላይ እንደ ትልቅ እህት ነዉ ምክሮችሽን የምሰማዉ አለማዊ በሆነ ነገር እንደ አረአያ ነበር የምከተልሽ ለማንኛዉም ሶሻል ሚድያ ላይ ስንሰራ ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለህሌናችንም ህለን እኝስራ!!
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
ትክክል.
@fatuomfatoum5609
@fatuomfatoum5609 2 жыл бұрын
ልጅ ስላለሺ ደስይላል
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
@@fatuomfatoum5609 አመሠግናለሁ አንጀት ልጂ አለቺኝ በጣም ቆጂየ በሀያ አመቴ ነው የወለድኮት. አምስት አመት ሆናት. ልጂ የአላህ ስጠታ ነው. ደስ ይላል
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
አስመሳይ ናት ለምለም ብር አጡፎዋታም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ለራሷ ወልዳ ደብቃ ለትዳር አትቸኩሉ አይነፋም
@yegnayenatetube3813
@yegnayenatetube3813 2 жыл бұрын
ውይ የኛ ሰው ለሙዬ ወላሂ ሁለም አድናቂሽ ነኝ የኔ ቀልጣፋ ለስራ ወዳድነትሽ ለጥንካሬሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ. ከመባል ይልቅ ሆኖ መገኘት ነው የእውነት ልጆችሽ ከሆኑ ደስስስ ይላል አልሃምዱሊላህ እንኩዋንም ወለድሽ ይብላኝላችሁ ልጅ አለሽ ምናምን እያላችሁና የሰውን ህይወት ለማወቅ የምትሟቅቁ ይብላኝላችሁ ሰው የራሱን ህይወት የረሳ ስንቱ ነው ቱ ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው ለሙዬ ለሀሚተኛ ጆሮ አትስጭ ግን የእውነት ጓደኛ ማለትኮ የጓደኛን ሚስጥር የሚጠብቅ ነው ጓደኝመት እንድህ አልነበረም ማንም ምንም ይበል ለሙቲ ጉዞሽን ወደፊት አድርጊ❤❤❤❤❤
@gugi8427
@gugi8427 2 жыл бұрын
ለሙ ሰለምሽ ይብዘ ቅር ከለላሽ የልጇች አበት ዬት ነው መለቴ ታለየያይተቸቹ ነው
@ChouremChourem
@ChouremChourem 7 ай бұрын
ጌታን ጃግና ሴት ነሺ በጣም ነው ምዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህትዬ እንኳን ልጅ ኖረሽ ስለእውነት ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንደው ምን ላድርግሽ ለሙዬ ማንም ሰው ከቤቱ የሚወጣው ችግርን ለማሸነፍ እንጂ የመዝናኛ አይደል ሰለዚህ ማንም ሰው ችግርን ማሸነፊያ መንገድ ሰራ እና ሰራ ብቻ ነው ከተሰራ ችግር ይጠፍል
@user-ed2bm2ls9r
@user-ed2bm2ls9r 2 жыл бұрын
ልጅ በልጅ ነት ነው የኔማር እሰይ እንኳንም ኖረሺ😍😘
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@welansayedazewa2799
@welansayedazewa2799 2 жыл бұрын
ታድለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
አግብተሽ ወልደሽ ስለወጣልሽ ነው ደሀን ምጠይው ደሀን አግብቶ አብሮ ሰሮቶ መለወጠ ይቻላል ደኒየን አጥብቀሽ አትውደጂ ባለሽ ተብቃቅተሽ መኖርና ጤናን መለመን እጂ ጌታሆይ G+2ቤት ያለው እያልሽ ስትለምኚ ኑሪሪሪ የዱኒየ አፍቃሪሪ አጭ
@fekirethiopia7082
@fekirethiopia7082 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግልሽ ሉሙዬ ልጅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ደረቦ ይሰጥሽ ❤️❤️👌
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እኔ ግን ግርም የምለኝ ሰው የራሱን ኑሮ ትቶ ስለሰው ኑሮ ማውራት እንዴት ግዜ ብተርፈው ነው ? ኤር እንኳን ወለድሽ ለሚ ልጅ ፀጋ ነው በምንም ብር ልንገዛ የማንችል ልጅ እና ጤናን ነው አሜን አሜን አሜን ሀገሬ ከፍ በይ 💚💛❤
@user-df3lp6dj5w
@user-df3lp6dj5w 2 жыл бұрын
ትኵክክል
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
በጣምጉድነውኮ
@mekyaawol1971
@mekyaawol1971 2 жыл бұрын
ለብዙዎች አረአያ ነሽ እኔ የአንድ ልጂ እናት ነኝ ግን ምንም ኮንፊደስ የለኝም ነበር እራሴን ዝቅ አድርጌ ነበር እማየው በአንች ተማርኩ የሴት ጀግና ነሽ
@gentandhabty
@gentandhabty 2 жыл бұрын
ለሙዬ ልጅ ካለሽ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ከሰጠሽ ስጦታዎች ሁሉ ልጅሽ የተለየ ነው ፈጣሪን አመስግኝ ማመስገኛዬ በይው❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
እህት ጀምሪኝ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
ምስኪን ነፈር ኮሜታተሮች 🤣 እናት አባቴ አግቢ ወለጅ እያሉ ይጨቀጭቁኛል ስትለን እኛ እውነታቸውነው አግቢ ውለጅ እያልን እናዝናለን ጀግኒት ለካ ጣልጣል አድርጋለች በወቅቱ🤣 አጃኢብ ነው የራሷን ልጅ ስላላት ነው ለካ ሀፍት የምትመኘው የኛቢጤ እንሸወዳለን ነፂ የኔልጅናት እዳትይኝ ፈራሁ🤣 ለሚዬ ድቡሾ ግንኮ ስወድሽ
@wudewude1621
@wudewude1621 2 жыл бұрын
Tekakal. Nesehi
@user-oy9nk5uu4t
@user-oy9nk5uu4t 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@aminahaminah1161
@aminahaminah1161 2 жыл бұрын
ክክክክ ውይኔ ገነ 27 አማት ስት ዬነበረቹ ውይይ አፌን ከፍቼ ማስማቴ የኔ ሞኝነት
@wudewude1621
@wudewude1621 2 жыл бұрын
@@aminahaminah1161 chiru yutb kkkkkkk
@user-xw8pi7gw4v
@user-xw8pi7gw4v Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አዉ ድህነት ነዉ ከአገራችን ያወጣን አይኑ ይጥፋ ግን ጥንካሬሽ ሳላደቅልሽ አላልፍም የማዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ
@umuamar3172
@umuamar3172 2 жыл бұрын
ዝም በያቸው ቪደዎ የሚሰሩበት ሲያጡ የሰውን ስም መነገጃ ማድረግ አስበው ነው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ልጅ ስላለሽ የፈለግሽውን ማግባት አለማግባት መብትሽ ነው ኮንፊደስሽን ሊያሳጡሽ አስበው ነው አትስሚ በርቺ ሴት ልጅ ክብሯን ከጠበቀች ዳይመንድ ናት ቆንጆ ነሽ ከዚያም በላይ
@mekihabshawit6699
@mekihabshawit6699 2 жыл бұрын
ድብቅ ነሽ ለተመልካች ክብር የሌለሽ የራሽን ደብቀሽ ነው ብሬክስን ስታሚ የነበርሽው በልጅሽ ከተማመንሽ ልጅሽን መደበቅ አልነበረብሽም ሰው ለምን አታገቢም የሚልሽ ላንቺ ከማሰባቸው አንፃር ነው መውለድሽን ቢያውቅ ማንም አግቢ አይልሽም ።
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
ትክክል. ብሬክስን. አንድ ሠሜን. ስወርድበት ነበር
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 2 жыл бұрын
ከሡ እደሁ የወለደችዉ
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
@@zzzzmmmm9198 ያጠራጥራል ክክክ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ለመታወቅ ብላ ይሆናል የብሬክስን ስም ያነሳችው
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
@@ramadantube ፈመሠቺበት. እሡን እማ
@minilikethio7891
@minilikethio7891 2 жыл бұрын
ወይ ሰው እኔ እምለው ስለ ሰው ህይወት ግን ምን አገባን ቆይ??? ልጅ ቢኖራትስ የእግዚአብሔር ስጦታ ፀጋ ነው ሀብት ነው ምን አለበት በመያገባን ነገር ባንገባ እና ያልበላንን ባናክ😎😒 ለምለምዬ በርቺ ጀግና ግልፅ ሴት ነሽ የእኔ የዋህ እወድሻለሁ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ💚💛❤😍😍😍
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 жыл бұрын
_ለሙዬ አድናቂሽ ነኝ ለኔ ታታሪ ፣ጀግና፣ ግልፅ በጣም ነው የምወድሽ ሳኡድ ጀምሮ እከታተልሻለሁ እና ልጅም እንኳን ኖሩሽ አላህ ያሳድግሉሽ እውነት እንነጋገር ከተባለማ 1 ልጅ ወልዴው ሲፋቱ ስንት የሚነፋረቁ እህቶች አሉ ልጅ ቢኖርም ጤና ከሆነ ሰርተን መለወጥ እንደሚቻል ማመን አለብን ልጅ ወደኋላ አያስቀርም የሚያጎል ነገርም የለው ልጅ ኒእማ ነው❤❤👍👍_
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 2 жыл бұрын
ወይ ተዳ ለእናትሽ አለገበም እያልሽ አነበረም እንዴ ልጅ ከለሽ ምን አስቾከለሽ ምን ልጅሽ ፈረንጅ ነው ወይ የደበቅሽው ሀላል ከሆነ አልሀምዱሊላህ በደስታ መነገር ነው አው ምየሰቅቀው ዜና ለይ የተወለደ ነው እኛ በለትደሮች የልወለድን ከበለቤቶቻችን አላህ ይጨምረን
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
እንኳን ልጂ ኖረሺ ልጆች የፈጣሪ ጽጋ ሲያዬቸው የሚያሳሱ ናቸው ልጆችሺን እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሺ💚💛❤️እግዲሕ በዚሕ ደግሞ የሰሞኑ መነጋገሪያ ትሆኛለሺ😁😁😁😁
@sadala8220
@sadala8220 2 жыл бұрын
አርሲ ነጌሌ የት አካባቢ ናቸዉ ዘመዶችሽ ?
@redshtube7299
@redshtube7299 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ እና ህዮት አለው እያዳዳችን የራሳችንን ሚስጥር ብናይ ቆጥረን አንችለውም👍🙏
@mahiyoutube2243
@mahiyoutube2243 2 жыл бұрын
ትክክል
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-hs4ru1hm5h
@user-hs4ru1hm5h 2 жыл бұрын
ትክክል
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
@@ASH-zk4tf ሰላም ደምሩኘ
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
ርድሽየ. እንደት ነህ ትክክል ነህ ወንድም
@rahmettube
@rahmettube 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጅ ውበት ነው ልጅ ሀብት ነው እንኳንም ወለሽ የኔ ውዴ ኢንሻአላህ በቅርብ ይዘሻቸው ብቅ እንደምት ማለሙሉ ተስፋ አለን አንቺ ጀግና ነሽ በርቺልኝ
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሰድግልሽ ምንም ችግር የለውም እናቴ እውቀት ነው አሁን ተረደውሽ የኔ መልካም በጣም ጓባዝ ነሽ በርች ገረም ሴት ነሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 2 жыл бұрын
ለምንኛውም ፍርዶስ የምትሰድቡ ልጅች እህተቹ ነች ለጠላት አስልፍቹ አትስጡ ባትወዱውትም ግን ዝም በሉ
@abametyub501
@abametyub501 2 жыл бұрын
እተሞች ፕሮፋይሌን ንግጅም ሠብሥክራይብ አሜን
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 2 жыл бұрын
@@abametyub501 እጊ
@user-ed2bm2ls9r
@user-ed2bm2ls9r 2 жыл бұрын
አንድ ልጅ ብቻ ነው የማየው ሁለት ይቀሩናል እግድህ ሰሞኑን ስላች ብቻ ነው የሚያወሩት😄😅
@user-lj3so2wy6l
@user-lj3so2wy6l 2 жыл бұрын
ክክክክ ፍትፈታ ይራል
@user-dg5uy1rk1r
@user-dg5uy1rk1r 3 ай бұрын
ለሞ፣እውነት፣ነው፣ልጅ፣የእግዚአብሔር፣ፀጋ፣ነው፣እኔም፣ልእክ፣እንደአንቺ፣በልጅነቲ፣ወልጃለው፣እና፣እኩል፣ነን፣እና፣ምን፣ይሉኛል፣ለምን፣ልጆቺሽን፣ለምን፣ትደቢቃለሽ፣ይሉኛል፣ሚዳያለያለዪ፣አላለጣል፣ተደብቀው፣ይደጉልሽ
@ejgtue522
@ejgtue522 2 ай бұрын
ዋው የማታ ትምህርት ጀመርሺ እደ እንግሊዝኛ ትምህርት ላላ እያደረግሺ ቃላቶቹንሲቀጥልበመልክና በገዘብ አትመኪ አፈርነሺና ወደ አፈር ትመለሺለሺ ወይዘንድሮ
@redi_tube
@redi_tube 2 жыл бұрын
ለሚቹ ጥንካሬሽን ያሳይሽን ከመቸውም በላይ ዛሬ ነው ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 2 жыл бұрын
አች እኮነሽ ልጂ የለኝም ያልሽው ወላሂ ኮርተሽ ነው ልጂ አለኝ ማለት ያለብሽ በመጀመሪያ ልጂሽን ነበር አጠገብሽ ማስቀመጥ ወላሂ ኩራት ነው ልጂ እፍፍፍ ምነው ከጦር ተርፈው ባገኘኋቸው ልጆቸ እኩያየ ናቸው ሳያቸው እራሱ እሳሳላቸዋለሁ ያረብ አላህ ሠላሙን ያሠማን እና ለምለምም አትፈሪ በልጆችሽ እደውም በልጆችሽ ሞልቀቅ ቀብረር በይ ልጂ ኩራት ነው
@user-uo2iy2kg1d
@user-uo2iy2kg1d 2 жыл бұрын
ሳህህህ
@missashiya8064
@missashiya8064 2 жыл бұрын
Saah
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j 2 жыл бұрын
ትክክክል
@user-yt9tu1sl9d
@user-yt9tu1sl9d 2 жыл бұрын
በጣም እህት ልጅ ከራት ነው ኢንሻአላህ የሁላችንም ልጅ ከጦርነት አተርፎ ስላም ያስማን ያርብ በዱአ አንረሳሳ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
ሳህ እኔ ግን አልሀምደሊልህ ሶስት ልጅ አለኝ 15አመቴ ነው መውለድ የጀመርኩት ልጅ ከምንም አያግድም ልጅ በልጅነት ነው
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ልጅ እንዳልሽውም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እናም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እና እኔ ደሞ ልጠይቅሽና ጥያቄ ለምን ወንድ አላውቅም ብለሽ ነበር ሲቀጥል ሚስጥሩ ሲታወቅብሽ ነው እንጂ ደብቀሽ ነበር ካላሳፈረሽ ለምን ደበቅሽ? እና አንቺ ከአሳሽው እንጂ እኛ አንረሳውም ስለ አልጋ ጨዋታም አቅርተሽ ነበር እና ለመጀመሪያዬ ነው ኮሜንት
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ወይ ለሙዬ የልጄ እኩያ ነው በጣም ደስ ይላል ልጅ በረከት ነው ይህንን ያጣ ስንት ሰው አለ ይባርክልሽ 😢እንግሊዘኛውንም ጨፈላለቅሻቸው እኮ😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ምስራየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ድል ለአቢቾ🇪🇹💪 ድል ለኢተዮጲያ🇪🇹💪 ድል ለአማራ🇪🇹💪 አላህ አገሪችንን ህዝባችንን ጠብቅልን በሪህመት አይንህ እያቸው አረብ🤲🇪🇹💪
@user-ew9ki3ym6i
@user-ew9ki3ym6i 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@user-ew9ki3ym6i
@user-ew9ki3ym6i 2 жыл бұрын
አብየ ወየወየ🤣
@yusufii5203
@yusufii5203 2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@leylahussen5899
@leylahussen5899 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 2 жыл бұрын
ድል ለአቢቾ
@ayshaendiris9947
@ayshaendiris9947 2 жыл бұрын
ለምለም ጥፋትሺ አግብተሺ ወልደሺ አታግቡ አትውለድ ሲትይ ነበር ይህ አግባብ አይደለም ሲቀጥል በመልካም ይቶብ ልጅ የለኚም በናቴ መሀፀን የወጣ ወንድሜ ነው ብለሺ ዋሸሺ ግልፅ ነኝ ትያለሺ ታድያ ለምን እስከዛሬ ልጅሺን ደበቅሺ ልጅ ፀጋ ነውጅ አያሳፍርም እስከዛሬ አከብርሺ ነበር አሁንስ አስጠላሺኝ አበዛሺው ካለኔ ሰው የለም አልሺሳ በጥራቃ
@tina9795
@tina9795 2 жыл бұрын
ለምለም እውነትም የለመለምሽ ጀግና ለና ለሴቶች አንቺን ምክር ሰምተን የት በደረስን የሴት ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ ቀጥይበት ልጅ ከሆና የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከልጅ የበለጠ ደስታ ምን አለ እንዳው አድጎ እንዳቺ ጠንካራ ሆኖ እናቴ እኔደረስኩ እረፊ የሚልበት ግዜ ያብቃሽ እህቴ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh 2 жыл бұрын
ደስይላል ውነት ተሆነግን ሳይሽ የወልድሽ አታመስሊም ገና አይደለሽደ ማለቴ የ3 ልጅ እናት አታመስይም
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 2 жыл бұрын
😂😂😂ራስሽ ነበርሽ ልጅ የለኝም ያልሽው ረሳሽውደ ለሚ ልጅ ስላለሽ ነው ለካ ባል ምን ይሰራል የምትይው በይ እህቶቻችን ያግቡና ይውለዱበት አታከላክይ
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
ትክክል👍
@hayat4838
@hayat4838 2 жыл бұрын
ትክክል🤣🤣🤣🤣
@Hayat-db2nn
@Hayat-db2nn 2 жыл бұрын
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
አወ ብላ ነበር ወንዲሜ ነው እያለች ስታወራ ነበር ጭራሽ 2ሆቱ ፈጣሪ ያሳዲግላት ግን ዩቱበሮች እውነት ማውራት አቁመዋል
@user-rm3in7ug4z
@user-rm3in7ug4z Жыл бұрын
ዠሎጥ ነገር ናት
@abbahayat6043
@abbahayat6043 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሆነሽ ሳለ በጣም እራስሽን ትቆልያለሽ የሰው ልጅ በገንዘብ አትለውጪ የሚወድሽ የሚያከብርሽ ባል ይስጥሽ ገዘብ ኖሮት የሱ አሽከር አትሁኜ ሁሉም ሴት ደሞ እዳቺ ገንዘብ የምትወድ ሳትሆን ባባላቸው ነገር ደስተኛ ሆኖ መናርን የመሰለ ነገር የለም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 2 жыл бұрын
ደነዝ ነሽ እኛኮ ልጅ ስላለሽ አይደለም ለምን ደበቅሽ ነው የቆጤማገሩን ስለፈልፊ ደበቅሽው አፈርሽበት እጂ ልጅ ፡ፀጋ ነው
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ለሙዬ አንች ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎቺ አራያየሙትሆን ጀጉና ነሽ እዉነት በታምነው የሙዎደሽ በርች የን ጀግና 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ ልጅ የእግዝሐብህር ጽጋነው 💐💐💐💚💛❤ኢትዮጵያ ለዝላለም ትኑር 💪💪💪💪
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 2 жыл бұрын
ወይይይይይሰው ብቻ ጤና ይሰጠን እጁ ብዙእናያለን እንሰማለን
@geniabate8167
@geniabate8167 2 жыл бұрын
የተቢየ ልጂ እዳለሽ ባናቅም ምክኒያትሽ የራስሽ ነዉ ደስ ይላል ያሳድግልሽ ብሬክስን ወድማችንን ግን ብዙ ብለሽዋል እስ እንኳን ወንዱን ልጂ የራሳችንን ሳናወጣ የሠዉ ላይፍ ባንፈለፍል ጥሩ ነዉ
@kedoabdullah4281
@kedoabdullah4281 2 жыл бұрын
ለምን የኔ ቆንጆ ዛሬ በጣም ደሰ .....የኔ ቆንጆ ልጅሽን አላህ ያሳደግሽ 😘😘😘ጠላቶች ቅጥል
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
ክክክ ኦ ማጋድ ልመሰጥ ቆይ ልጅ ከወለድሽ እንኳንም ወለድሽ የትናንት ህይወት ሌላ ዛሬ ህይወት ሌላ አለቀ ሰው ነገን እንጂ ትናንትን አይኖርም ይመችሽ
@cheregirma
@cheregirma 2 жыл бұрын
ትክክል
@SXBFRL120
@SXBFRL120 2 жыл бұрын
ማሻአለህየኔማርየ ይመችሽ
@Neju197
@Neju197 2 жыл бұрын
ያሳድግልሽ ልጆችሽን ምን ችግር አለው ልጅ ጠጋ ነው
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 жыл бұрын
አምራለሁ አላለችም😂😂በገንዘብ አያያዝሽ ብቻ አደንቅሻለሁ እንጂ ከዛውጭ ምንሽም አያምር እንደው ቀይ ቀለም ሰቶሽ እንጂማ ጥቁር ብትሆኝ ሰው አጠገብሽም አይቆም ነበር ደግሞ ትልቅ እንደሆንሽ ፊትሽ ይናገራል ትንሽ ለመምሰል እየለፋሽ ነው
@user-uh3jb8nm2u
@user-uh3jb8nm2u 3 ай бұрын
ወላሂ ውነትሽነው ውደ ከሰው አገር የመጣንው ብር ፍለጋነው ግን አሁላይ ፍቅርሁኖል እኔ ወላሂ ምክርሽ በጣም ደሥ ይላል ፍቅር ምናባቱ ይሰራል ገዘብ ካለሽ ሁሉም ይወድሻል ከለሌሽግን ማንም አይወድሽም እኮን ፍቅርኛ የገዛ ቤተሠቦችሽ አይወዱሽም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ብራቡ ለሚ ከምንም በላይ በራስ መተማመንሽ ጥንካሬሽ ከምንም በላይ ደስ ይላል ልጅ የፈጣሪ ፀጋነዉ በጥበብ በሞጎሶ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆጅሽን ለብዙ ሴት ተምሳሌት ነሽ ጀግና ያልሽዉ ነገር ሁሉ ልክ ነዉ👌👍❤
@user-nb3nn9kq9q
@user-nb3nn9kq9q 2 жыл бұрын
ለሙየ ጀግና ነሽ ልጅ ከማንም በላይ ነው ያስድግልሽ የኔ ማር 😘😘😘😘
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@user-me4fq4qn4s
@user-me4fq4qn4s 2 жыл бұрын
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ልጂ ፀጋነው ለሰው ወሬ አትሰሚ የኛ ሰው በሬ ወለደ ይላል እማ በርች ጠክሪ ወልጀ ተሰድጀ ብሆን እሚል ስትሰው አለ ከኔ ጀምሮ እኳን የኖርሽ ይደጉልሽ🙏
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 7 ай бұрын
እኔ ሳልዋሽ. እሱም እኔም ሰርተን መለወጥ የምፈልግ ግን. ያ ስተት ነበር. በድህነት ዋጋከፍለን. ስናገኝ ቁጭ አርጎኝ ሌላ አገባ. አሁን ላይ በዙሬየይ. ሀብታምም ሀብታም ያልሆነም . የፋቅር ጥያቄ አለ. ግን. ድጋሚ የሚከዳኝ. እየመሰለኝ. ድጋሚ ዋጋ. መክፈል አልፈልግም. ግን ደግሞ. አቅም የለለው. በገምዘብ ቢሆንም. በእውቀት. የንግድ ሙያ አለው. ግራ ተጋባው ለመወሰን እስኪ ምከር ብጤ ጣል አርጉልኝ
@user-gs7bi1st7c
@user-gs7bi1st7c 2 жыл бұрын
የወረኛ ቦታ አታስጪ ለሙዬ ትክክል ነሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ፌሬ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@user-tk9jq9lc8o
@user-tk9jq9lc8o 2 жыл бұрын
ሁለት የእንግልዝኛ ቋንቋ ብቻ ነው የምትችው መቼም ያለ ቀረጥ ነው ከሳውድ ይዘሽ የገባሽው😂😂😂😂😂😂 ጸጥ ብሌሽ ለምን የአገሪሽን ቋንቋ አታወርም
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
አረእግሊዘኛ በእግሩሄደ😄😄😄😃
@wudewude1621
@wudewude1621 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@user-gi1xj7yv7f
@user-gi1xj7yv7f 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@senaiteman1288
@senaiteman1288 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አይሻለሁ ግን እንድ የማይገባኝ ነገር አለ ጠንካራ ጎበዝ በራስዋ የምትተማመን ሴት እንዴት ቤት ንብረት ያለው ወንድ ቁጭ ብላ ትጠብቃለች ትልቁ ከወንድ ልትጠብቀው የሚገባው ነገር ጠንካራ ሰራተኛ ነው ወይ የሚለውን ነው እንቺ ግን እንደ ሰነፍ ሴት መሰለብሽ ምኞትሽ
@netsitube19
@netsitube19 2 ай бұрын
አቤት ሰው ግን ልጅ እኮ ፀጋ ነው ከአንቺ እሄን አልጠብቅም ደሞ omg ዛሬ ነው እንዴ የሰማሽው ብዙም አትመፃደቂ ውብትም ረጋፊ ነው ገንዘብም የጠዋት ጤዛ ነው 😱😱😱
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ጀግና ሴት ነሸ ለሙዬ ስለሰው አትጨነቂ ፈጣሪ ልጆሸን ያሳድግለሸ ነጌ በልጆችሸም ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ በርችልኝ ለጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ❤❤😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
ጎበዝ ለሞዬ አበሳነሽ ልክነሽ ከትላት መማር ጥበብነው እኔም ሶስት ልጇች አለኝ ልጅ በልጅነት መታደልነው ጉራጌ ዘርህ ይብዛ ተብሎ ይመርቃል ጎን ውሸትሽነው አሎለድሽም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውዴ🥰🥰
@zuzusweetzahera7187
@zuzusweetzahera7187 2 жыл бұрын
እኔ ምትገርሙኝ ነገር የሰውን ሚስጥር ሁሉንም ካልተነገረን ምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ
@user-tx9nl3id2s
@user-tx9nl3id2s 2 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ በሰው ሂወት ገብተው የሚፈላፈሉ ሰዎች ነው አትስማቸው ለወሬ ቦታ አትስጪ ወሬ ለወረኛው ተይለት የነሱም ብለሽ ያልሆነ ነገር አትናገሪ በተረፈ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ግልፅነትሽ ይመቸኛል በርቺ ለሙ ልዩ
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 жыл бұрын
Beautiful mother. You keep becoming an amazing and become who you are. May God bless you and give you everything you wanted
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@emebetehtio5782
@emebetehtio5782 2 жыл бұрын
ልጅ በልጅነት ይባላል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 2 жыл бұрын
ማነው ለሙን የታዘበ 1. ብዙ ስለራሳ ታወራለች 2. ቸሩ ብዙ አቅርበሽው ነበር ነገር ግን በፍቅር ሲወድቅ ልጅ እንዳለሽ አልተናገርሽም 3. እኔ ትዳር አልፈልግም ወንዳወንድ ባል ነው የምፈልገው እያልሽ ስታወሪ ዩትብ ላይ ወተሽ አይ እኔ ልጅ አለኝ ነገር ግን የምፈልገው መስራት ነው እያልሽ አታወሪም ነበር በአሁን ሰአት ምን ተገኝቶ ትዘባሪቃለሽ በእኔ አስታየት ጉረኛ ትመስይኛለሽ ሱቅም ቆሞችሁ ወንድ ነው የምትይው ኢትዮጵያ ሴትም ሞልተዋል በጣም ጉረኛ ነሽ እንደዚህ አይነት ሴትም ወንድም ይደብረኛል
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
አንች እራሰሸ ሰተት ሰርተሻል ሚሊዮን ልጄ አይደለም የእናትናአባቴ ልጅነው ብለሻል ተመሰገን ብዬ ልጅ በረከት ነው
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
ለሚዬ አችበጣም ጠካራነሺ እግዚአብሄርያሳድግልሺ
@niymafatma1101
@niymafatma1101 2 жыл бұрын
ልጅ የአላህ ሥፆታ ነው አላህ ያሣድግልሽ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 2 жыл бұрын
ለምለም ይመችሽ ከምር በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች የተሻለ ኑሮ መፈለግሽ መልፋትሽ እኔ ባደኩበት ልጆቸን ማሳደግ አልፈልግም ማለትሽ ትክክል ነው 👌👌ድህነትን እንደ ጌጥ መቁጠር የለብንም ሁሉም ሰው እራሱን ለመቀየር መልፋት አለበት።
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Жыл бұрын
ልጅ ትልቁ የእ/ር ሥጦታ ነዉ እኔም በኖርኝ ኖሮ እኔማ ልጅ ናፍቄ ወንድ መጀናጀን ሥጀምር በ3 ቀን ወሬያቸዉ አልጥመኝ ይላል በብሎክ አባራቸዉ አለሁ የትኛዉ መጦ ወሬዉ እንደሚመቸኝ አላዉቅም
@user-mj8sy1tp3u
@user-mj8sy1tp3u 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ደስ ሲል የሴት ጀግና ልጅ በልጂነት ነው አላህ ያሳድግልሽ ሠው ለሚወራው ዝም በያቼው እናትነት ማለት ጥሩ ፀጋነው ይህንም ያጡት ስንቶችናቼው እኔስ ለሙዬ ለምን አታገቢም ያልኩት እናትሽና አባትሽ አግቢ ሲሉሽ ብር ስትይ መውለድ ያልፋልብዬ ነበር አላህ ያሳድግልሽ
@atsedeahcenef5438
@atsedeahcenef5438 2 жыл бұрын
🥰🥰አበጅሽ አቦ ወንድ ነሽ ማርያምን የማንም ሀሜተኛ እርር አድርጊልን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዝም በያቸው ውደ የማንም ልቅምቅም ይለፍልፍ መብትሽ ነው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
ለምለም፡ጎበዝ፡ልድ፡መኩራ፡ነው፡ብታይኝ፡ልጆቼን፡ሳያቸው፡እኮራለሁ፡እኔ፡ነኝ፡የወለድካቸው፡እላለሁ፡ልጅ፡ወርቅ፡ነው፡😘👍🌟⭐👏👏👏👏👏👏👏
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከወርቅም በላይ ናቸው
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ህዝቤ በቃ ያልበላውን ያካል ወይ ዘንድሮ ስንቶቻችን ነን ብር ይዘን ልጅ ያጣ ስንት አለ እና ደግሞ ልጅ በረከትነው እስኪ የራሳችሁን ኑሮ አሸንፉ ውይይይይይ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 жыл бұрын
አረ ተረጋጊ ታዲያ ህዚቤ ጣይ አሏት እዴ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 жыл бұрын
ሲጀመር መደበቁ ምን አስፈለገ በልጆችሽ እንዴት ታፍሮለሽ እድለኛ ነሸ አረብ አገር ልጆች አጥተው የሟለቅሱ ሴቶች እንዳሉ ታዉቃለሽ ወይ
@user-ne1xi8rd4s
@user-ne1xi8rd4s 2 жыл бұрын
ጎራ አታብዢ ሁሉም የራሱን ያቃል እግሊዘኛውን ቀስ አርጊው
@ayshaabdurahman9379
@ayshaabdurahman9379 2 жыл бұрын
ክክክክ ዩ አንደር እስታድ ዩሲ ያያያ ቀቀለችን እኮ
@selamselam9761
@selamselam9761 2 жыл бұрын
@@ayshaabdurahman9379 kkkkkk
@hyatthyatt9627
@hyatthyatt9627 2 жыл бұрын
አረ እኔስ
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
@@ayshaabdurahman9379 kkkk
@birhanmedia144
@birhanmedia144 2 жыл бұрын
ለምዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ❤️❤️ የሳድግልሽ ::ደግሞ እኮ ቆሞ ቀር ሁላ በልጅ ላይ ብዙ ማውራት ይፋልጋሉ በልጄ አልደራደርም እንዴት እዝህ እዳደረስኩ እኔ አቀሎ 😭
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እሴይ ያንች ይቀራናል ቶሎ በቅ አድርጊልን ብርሃን📖🙋✊👈
@birhanmedia144
@birhanmedia144 2 жыл бұрын
@@hanahana4519 እስከ ዛሬ አልየሽም እንዴት ልጄን በይ ብቅ በይ እዩ 🧐
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
@@birhanmedia144 ውይይይይ እውነት አላያውም ብርሃን አያለው😔
@hayoumuhammed5670
@hayoumuhammed5670 2 жыл бұрын
እንደስርቆት አልቆጠርንም ግን አቺ የምታፀባርቂው አይደለም ልጅ ያለሽ እንዳላገባሽ ወይም ፈፅሞ እንደዚህ አይነት የማታውቂ አይነት ነበር ሲሰራራሽ የነበረው ለማንኛውም ለስራ ያለሽ ጥንካሬሽ አወደዋለሁ ግን የሆነ አንዳንዴ አጓጉል አጓጉል ያረግሻል ይሄንን ነገርሽ በጣም ከተወዳጀነት እጅጅ እያልሽ ነው እወቂው
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ስራና በሀገር ልጅ በልጅነት ከምር ትልቅ ረፍት ነው። እኔ ለራሱ እድህ ሀገር በብዙ ነገር በተገፍችበት ሌላውን ትታችሁት ማብራት በለለበት ግዜ ወደ ሀገሬ ገብቸ መስራትን እሻለሁ በቅርብም እገባለሁ። ለምን የኢትዬ ህዝብ የበላውን ቆሎ በልቼ አልኖርም ሁሌም የበይ ተመልካች። እድህ መተው ድገት የ 10 አመት ልፍታችንን ሊያነዱት መልፋታችን ቢያሳዝንም ድሎት በለለበት አብሮ ከቤተሰብ ጋ ቆሎ መብላት ይሻላል። እናም እህቶች ወደ ሀገር እንግባ በቃን ስደት በግዜ ሂደት ሀብቱም ይገኛል 10 አመት ከዛ በላይ ለፍተን ለሌሎች ኖረን ለኛ ሳንኖር ያለችንን ባለ ሱቁም ባለ ቤቱም እኩል ሀብታሙም ድሀውም ወድመናል ስለዚህ ከተረፉት ወገኖቻችን ጋ አብረን እንኑር እላለሁ።
@awerubegom7346
@awerubegom7346 2 жыл бұрын
ለካ ልጅ አለሽ እኔስ ምንም የሌለሽ ሞስሎኝ ነበር ልጅ ካለሽ ይበቃሻል በእድሜ ሰው አትጫወች ብዙዎች ያንች ወሬ እየሰሙ ካሰቡት ወድ ኃላ እያሉ ነው አንች ዘር አትርፈሻል ምንም በሌላቸው ሰዎች አትጫወች
@ami3506
@ami3506 2 жыл бұрын
ሳህ ግን ምትደነቅ ናት
@user-yp8cr4xe3o
@user-yp8cr4xe3o 2 жыл бұрын
ቢኖርሽም. ልጅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ለሚ. ተገኝቶ. ነው. ስንት ልጅ ስጠኝ ብለው ሚያለቅሱ አሉ ሰው ያልበላውን ማከክ ስለሚወድ እንጅ
@zeharaousman3499
@zeharaousman3499 2 жыл бұрын
እንኳንም ወልድሸ እንኳንምልጅ ኖረሸ ለምዬ እኔ ትመችኛለሸ 😘ለዛች ለአሽሙረኛ ቦታ አትሰጫት😂
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 2 жыл бұрын
ልጆች በረከቶች ናቸው እንካን ኖረሽ ግን አትዋሺ እኔ የህግ ባለሙያ ነኝ ከባለባትሽ ጋር ስምምነት ባይኖርችሁም በሶሻል ሚዲያ ብጅ አለኝ ማለት መብትሽ ነው ይህን ህግ አያግድም መብትሽ ነው
@betidemaa202
@betidemaa202 2 жыл бұрын
አነጋገርሽኮ አንጀት ያርሳል የኔ ጀግና ሴት❤🥳
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
ልጂ ፀጋ ነው ,ራስሽን ነው የተካሽው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ,ያልሽ ሁሉ ትክክል ነሽ 💚💛❤🙌 እንግሊዘኛሽን ስወድልሽ ከምር ✅✅✅
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🥰🥰
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኦማይ ጋድ ዛሬ እንዴት ነው ለምዬ ክክክክክክ እውነት ነው እኔም ፍቅር ያአለ ከድሀ ነው ስል ነበር ግን ሞኝነት ነው ቤተሰቦች እኔም ያአንድ ልጅ እናት ነኝ በችግር ምክንያት ነው ዛሬ ይህው 10 አመት ሙሉ ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል እንዲሁ አለሁ እውነት ነው እራሳችን መሆነ አለብን አሁን ላይ እኔም ያአለሁ እየፈለኩ ነው እሰከ መቸ ችግር ኧረ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 жыл бұрын
በለዎየተደበቀው ሚሥጥር ወጣ አሥተግፊረሏህ። ለምን መደቨቅ ተፈለገ። ልጅ የፈጣሪ ሥጦታነው ለሙየ።
@user-xx5po1bs8n
@user-xx5po1bs8n 2 жыл бұрын
ወይኔለሚ እግሊዘኛሽ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-oy9nk5uu4t
@user-oy9nk5uu4t 2 жыл бұрын
ኢንግሊሽ ብሎ ዝም 🤣🤣🤣
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ዩሲ ኦማይጋድ እኔም እየለመድኩ ነው
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😁😁😁
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
😁🤣🤣🤣🤣🤣😂
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
@@nejbahussain9936 😁😁😁🤣
@gghvbbn839
@gghvbbn839 2 жыл бұрын
ለሙየ አይዞሽ የኔ ጀግና ብርቱ ልጅ የእግዚአብሔር ትልቅ ስጦታ ነው ምንም የሚያሳቅቅ አይደለም ልጅኮ ከሀብት የበለጠ ነው እመቤቴ በጥበቧ ታሳድግልሽ
@user-hu1ds1yp3n
@user-hu1ds1yp3n 2 жыл бұрын
ልጅ የፈጣሪ ፀጋ ነው አላህ ያሳድግልሽ ግን 27 አመቴ ነው አልሽ ልጅሽ 14 አመት ከሆነው የወለድሽው በ13 አመትሽ ነው እሯሯሯሯሯሯ ተይጂ ለሙ
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 3 ай бұрын
ይሄን ከፈር የቀመሠ ቆሌው ነው ሚገፈፈው አልለችም እዳው ስታሠቂ ክክክ ይመችሽ❤
@user-zp7ke6yf5v
@user-zp7ke6yf5v 2 жыл бұрын
ታድለሽ!! ዝም በያቸው ወረኛ ሁሏ ስለሚቀኑምሽ ነው መቼም እዳትሸማቀቂ ጀግና ነሽ
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣቹህ እንግዲህ አፋቹህን ልጀጉነው ቲክቶኮች እናአንዳድ ይውቱበሩች እኔም የምር😂😂😂😂😂
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😗
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
እርውንትሸንው።ለባትሸለክሸ።ለባቲሳለኪንውይሚለኝ።ለጀ
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 74 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 74 МЛН