በመጨረሻም ስርጉት ተደስታ አስደሰተችን! ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ምስጋና አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 127,301

Eyoha Media

Eyoha Media

4 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 300
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
ይህን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍1k አስገቡን ❤️🥰♥️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 4 ай бұрын
ደመርኝ melesalewu
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉🎉❤
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 4 ай бұрын
የኔ ከርታታ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹ❤❤❤❤
@user-jf9wo1lt2b
@user-jf9wo1lt2b 4 ай бұрын
እባካችሁ ይሄን ኮመንት እምታዩ በሙሉ የሽንት ቧንቡሃ ኢንፌክሽን ልሞት ነው ህክምና አድርጊያለው ግን ለውጥ የለውም እረባካችሁ መላ በሉኝ ተሰቃየው ወገኖቸ😢😢😢
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 4 ай бұрын
Egzihabher yidabshi enat
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 4 ай бұрын
አቢሽሪ አለህ ሙሉ አፍያ ይመልስሽ
@azebabay2255
@azebabay2255 4 ай бұрын
ዉሀ በደንብ ጠጪ ቢያንስ 2 ሊትር ዉሀ በቀን
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
ውሀ በደምብ ጠጪ ቶሎ ቶሎ በውሀብቻ ታጠቢ ጥቁር ፓንት አትጠቀሚ
@Umubilalul-
@Umubilalul- 4 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት አለም
@aasala2807
@aasala2807 4 ай бұрын
እባካችሁ መንገድ ይስጣት ለግሏ 😢😢😢በላይክ ይገባታል የሚለውን አሳዩ ድምፅ ሁኑ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 4 ай бұрын
አወ ይሰጣት
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 4 ай бұрын
አወ ይሰጣት አውሬ ተኩላ እህቶች አላህ ይጠብቀን ከነደዚህ ያሉት ለእህታቸው እድህ የሆነኑ ለሌላ ሰው ምን ማድረግ እንደሚያደርጉ መገመት አያቅትም
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 ай бұрын
ሰለዚች ልጅ ውስጤ አነባ ብዙ ዓርብ ሀገር ያላቹ ልጆች ከዚህ ተማሩ
@zufnea2955
@zufnea2955 4 ай бұрын
እውነት ነው ያየው ያቀዋል❤❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 4 ай бұрын
This is for everyone......it doesn't matter where you live, we all need to lurne from this 🙏
@eagle4452
@eagle4452 4 ай бұрын
በጣም እኔስ ብትይ ። ከሆሉ የከፍ ጠላት ደሙ እህት እና ወንድም ነው ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
​@@eagle4452በዛ ላይ ስደትን አይተው የስደትን ብር እያወቁ እንዲህ ማድረጋቸው እዛ እያሉ ተንከባክባ አስተናግዳ ያማል በእውነት 😢አልተካሰችም አሁንም ክርስቶስ ያስባት
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭በጣም በጣም
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 4 ай бұрын
ማነው😢😢 እንደኔ ሷቁዋ ያስደሰተው ተመስገን ❤❤❤
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 4 ай бұрын
እኔም ገና ስትስቅ ሳያት ደስ አለኝ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 4 ай бұрын
ከቤተሰብ ጠላት እግዚአብሔርን ይሰውረን
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 3 ай бұрын
አሚን
@MelhemCell-zs3si
@MelhemCell-zs3si Ай бұрын
አሜን
@MelhemCell-zs3si
@MelhemCell-zs3si Ай бұрын
እኔም የስርጉት እጣ ደረስኝ ወንድሜ አብረን ከወረስነው የእናታችን ቤት ከስደት ስመለስ እሱና ሚስቱ ደብድበውኝ መብት አይደለም ብለው አስወጡኝ ገንዘብ ላኪ ሲሉኝ ሳልስስት ስልክላችው ኖሬ ለረፍት ስገባ ሃገሬ የእናታችንን ቤት እንዳልገባ ከለከሉኝ እግዚአብሔር ፍርዱ እሩቅ አይደለም የስሩትም ይዘውት አልሄድም ለምን ግን እራስ ወዳድ ሆንን ለም ግን የእናት አባቶቻችን አንድ አንጀት የተኛን ልጆች ተጨካከንን ለምን ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ እኔስ ግራ ገባኝ እንቅልፍ አጣሁ
@tatibekele114
@tatibekele114 4 ай бұрын
አለም ሰገድ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የዚች ልጅ ህወት አደጋላይ እኔ አልጣመኝም ወረዳው የእህቶቾ ሳይድ ነው እንደኔ እንደኔ ቀበሌው ቤቱን ተረክቦ የተለያየ ቤት ቢሰጣቸው ኮዶሚኒዬም ያላት መውጣት አለበት አለበለዚያ ቤቶ መንግስት መውረስ አለበት የዚችልጅ ሂወት አደጋ ላይ ነው እህቶቾ ሰይጣም እንኮን እንደነሱ ተንኮለኛ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቃት
@romankadi6346
@romankadi6346 4 ай бұрын
ትክክል
@abdurhmanawol5943
@abdurhmanawol5943 4 ай бұрын
በትክክል የስርጉት ህይወት አደጋ ላይ ነው
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 4 ай бұрын
በትክክል
@yared7699
@yared7699 4 ай бұрын
ትክክል ያስፈራል ህይወቷ አደጋ ላይ ነው።እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 4 ай бұрын
እኔንጃ አላህዬ የሰዉልጅ ደስታ ያስደስተኛል ደስታሽ እስከ መጨርሻ ያርግልሽ❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 4 ай бұрын
በወንድሞችና በእህቶች መካከል አለመግባባት እንዲፈጠር የሚያደርግ የዲያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይወድቅ🤞🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@bestebeste5137
@bestebeste5137 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢😢😢🙏
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 4 ай бұрын
አሜን
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 ай бұрын
ቆይ ግን እንዴት ነው ከሰው ጋር የማትኖረው እንዴት ነው ቤቷ ሰው የማይመጣው እነሱ አግብተው ወልደው እየኖሩ እንዴት ብቻሽን ኑሪ ሰው እንዴይመጣ የሚባለው የራሷ ህይወት አይነኑራት ነው⁉️
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ከዚህ በሃላ ሰርታ ተከራይታ ትኖር
@mimihenok5576
@mimihenok5576 4 ай бұрын
እረ እነዚህ የተረገሙ ምን አይነት አረሜኔ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመው
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 ай бұрын
ያሳዝናልኮ
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 4 ай бұрын
ምናለ ቀበሌው ተለዋጭ አንድ ክፍል ቤት ቢሰጣት ይቺ ልጅ ገንዘብ ከየት አምታ ትከራይ የእህት ጨካኞች ከነሱጋ መኖር የለባትም ።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
ስርጉትዬ የኔ ከርታታ አች ጀግና ነሽ እነወድሻለን አሁንም በርችልን ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 4 ай бұрын
አለም ሰገድ ማለት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጇ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ከርታታ ስርኩት አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፈት ጋራ ነው ግን አንች በሐይማኖትሽ ጸልዬ
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
እርሱን አይቼ ተደስቼ ነው ገና አላዳመጥኩም ስርጉትዬ ዓለም ሰገድ እንዲሁም ከስርጉት ጎን የቆማችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 4 ай бұрын
አለምሰገድዬ እንኳን በሰላም ሀገርህ ገበህ❤❤❤❤❤❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 ай бұрын
ወንድሜ አለም ሰገድ እውነት እልሃለሁ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ስርጉትን ሳያት አንጀቴን ትበላዋለች አለቅሳለሁ በጣም እንዲያው የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ምናለበት የውጭ ስፓንሰር ቢያመጣላት ወይም አንድ ባለሃብት ኮንዶሚኒየም ገዝቶ ቢለግሳት በእውነት ጽድቅ ነው ። እድሜዋን ሙሉ በአረብ ሃገር ኖራ አሁን ደግሞ ህይወት መኖር ስትፈልግ እንዲህ በብስጭት መኖርዋ ያሳዝናል ። ስንቶቻችን ልባችን ተሰብሮ እያለቀስን ነው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ የምስራች እንዲያሰማኝ ጸሎቴ ነው ። የኔ ውድ እህት ስርጉትየ ምንም እንኳ በአካል ባላውቅሽም ሳይሽና ድምጽሽን ስሰማ አለቅሳለሁ የምስራች ነጋሪው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ ዜና እንደሚያሰማኝ ሻማ አብርቼ እየጸለይኩልሽ ነው አምናለሁ ይሄንን አይደለም ከዚህ የተሻለውን የምስራች ትሰሚያለሽ እመኝኝ ጌታ ሆይ አንተ ለተጨነቁት ፈጥነህ የምትደርስ አምላክ ነህና ስለምትሰማን እናመሰግንሃለን 🙏
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 4 ай бұрын
እብራሂም በአላህ በአላህ ለብቻዋ በራፍ ክፈቱላት ከእናሱ ጋር የማያገናኝ አንተ ስምህም የተከተረ የነቢያችን ስም ነው ይህ እህታችንን እንባዋን አብሱላት 😢😢😢😢😢😢 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምርጥ የእውነት ሰው ሰው ይምትሸቱ ምርጥ ሰወች ናችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን እንዲሁም እዮሀ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 4 ай бұрын
አንደኛ የኔ የመንከራተት መንስኤ ኢብራይም ነው በጣም አስመሳይና ባለጌ ሽልጥልጥ ነው እሱ ነው ለዚ ያበቃኝ የስራውን ይስጠው
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 4 ай бұрын
ታቂዋለሽ 😮​@@hirutahirut6496
@missethiopia4959
@missethiopia4959 4 ай бұрын
አለም ሰገድ አትሳሳት እቺልጅ በህቷ ልጅ ምክነያት እዳትፈርም ባካችሁ አትገፋፋት ፡ ጠላቷ አደለች ምን ማለት ነዉ ፊርማው ? እደውም ቤቱን አፅድታ ታከራየውና ከህቷ ጋር ወታ ተከራይታ ትኑር በሀላ ወደ መገዳደል እዳይገቡ ።
@mosebtube1027
@mosebtube1027 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነበር ቤቱን ታከራየው ከዛ እሷ ውጭ ትከራይና ትቀመጥ
@emunobel6282
@emunobel6282 4 ай бұрын
አለምዬ አንተ ለብዙዎች እረፍት እየሆንክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
እህቷ በጣም መተተኛ ናት ፍርድ ቤቱን ዝምምም ያረገኛቸው በአፍዝ አድግዝ ነው እህቴ አንች እራስሽ ጸበል ተጸበይ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 4 ай бұрын
What please don't stay with them
@agddag4626
@agddag4626 4 ай бұрын
ለመሀተብህ ክብር እሰጥሀለው !🎉ዋዉ ዋዉ ዋዉ ❤ 🙏
@saratube7626
@saratube7626 4 ай бұрын
እኔ ግን እዛ ቤት መግባቷ አላማረኝም ገለው ቢደብቋትስ ማን ፈላጊ አላት
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 4 ай бұрын
ትክክል
@Lula124tube
@Lula124tube 3 ай бұрын
ትክክል
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 ай бұрын
እህቶቿ ግን በጣም በተንኮል የሰለጠኑ ናቸው ፈርሚ የሚሏት የሆነ ተንኮል አስበው ይመስለኛል ወረዳው ግን ለምን ለመረዳት እንዳልቻለ አልገባኝም ይቺ ልጅ የሆነ ነገር የሚያረጓት ይመስለኛል ይቺኛዋ በግልጽ ነው የምታወራው ሁሉ ነገሯቿ በግልጽ ነው የምታወራው እነዛ ግን በጣም ከባድ እና ድብቅ ባህሪ ያላቸው ይመስለኛል ሊታስብበት ይገባል ተደባብሶ የሚሆን ነገር መጨረሻው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት እህትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ።
@AlamuAbra
@AlamuAbra 4 ай бұрын
የሰው ደስታ ደስ የሚላችሁ ኢትዮጵያዊያን የታላችሁ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤,🩷💜🩵🩷💜🩵💙💚💚💙🩵💜🩷💕🩷💕🩷💕🩷💕
@merlu1997
@merlu1997 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ አንጀቴን በላቺኝ ከርታታ ስብር አለች🥺🥺🥺አይዞሽ መገፋት መጨረሻው መልካም ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ያማረ ሰላም ያለው ሂወት ይስጥሽ🤲🤲
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 ай бұрын
ለነሱ ብለሽ ተንከራተሽ መጨረሻ ላይ ሲገፉሽ በጣም ያማል ብዙ ሰዎች ከዚህ የተነሳ ነው ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የሰውን ሕይዎት የሚያጠፉት ወይም የራሳቸውን ሕይወት ያለፍችበት መከራ በጣም ከባድ ነው
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 4 ай бұрын
እኔ በሩው ሁለት ቢሆን አሪፊ ነው ባያ ነኝ ልጂቷውን ይገሏታል ፖልስና እና እግ ከሞተች በዋላ ነው ሜደርሰው እኔ ከጎረቤት ጋር ተጣልተን ከዛን ልክህ እንደስርኩውት ፈርሙ ተብለን ፈርመን የጎረቤታችን ልጂ ግን አሳቻ ሰአት ጠብቆው በጩቤይ ወግቶኝ በግዜቤር ታምራት ተርፊያ አለው እሱው ግን ትንሽ ታስሮው ተፈቷል አያቹው ብሞትም እሱው አለህ አስባችታል በሩውን ክፈሉት ወረዳ ችግር አለበት
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 4 ай бұрын
ሲጀመር በአሁን ሰአት ምን ህግ አለእና እሷም በግድ ነው ፈገግ ያለችው ከእነሱ ጋር ሰላም አግኝታ መኖር እንደማትችል ሁኔታው ይናገራል ለቃ ወጥታ በዚህ ልክ የተበቀሏት ስትገባ እና አብራቸው ስትሆን ምን ሊያደርጓት እንደሚችሉ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 4 ай бұрын
ታዲያ ሀግ እያለ እናተ እያላቹ ሊደባደቡ ከነበረ አናተ ሳትኖሩ ደሞ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 4 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ እኛም በሰው ሀገር ያለንው የረፍት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ምርር ያላቹሁ አሜን በሉ❤❤
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 4 ай бұрын
Amen amen amen
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 4 ай бұрын
Amen
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
በጣምነው የሚያሳዝና የእናት ልጅ በዚልክ መጨካከን😢😢😢ስርጉት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልፋል ❤እንኳን ደስተኛሆንሽ❤❤
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 4 ай бұрын
ኧረ የዝች ልጅ ህይወት አላህ ያስተካክልላት ከተኩላ ቤተሰብ አላህ ይጠብቀን
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 4 ай бұрын
አለምዬ የልፋትህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ ስርጉት ላንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
@user-sy1gd9ls1f
@user-sy1gd9ls1f 4 ай бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለሸ ስርገት ዩቱብ ክፍችየምትሉን ላይክ
@saraabate1804
@saraabate1804 4 ай бұрын
ፈገግታሽን ማየትእራሱ በጣም ደስይላል ደስታሽ ደስታችን ነው ከርታታዋ እህታችን ስርጉት❤🥰 ለህቶችሽ ግን እግዚአብሔር ይፋረዳቸው የጃቸውን ይስጣቸው።የጊዜ ጉዳይ ነው ያገኙታል።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ውሃ በባሊ ? ምን የተረገሙ ናቸው ጌታ ሆይ ከንደነዚህ መሰሪ ጠብቀን እነዚህ ለባዳ ምን እንደሚያደርጉ መገመት ሁሉ ከባድ ነው
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 ай бұрын
በጣም ለአካባቢያቸውም መርዞች ናቸው በክፋት ተወዳዳሪ የላቸውም።
@kabetube
@kabetube 4 ай бұрын
በጣም ክፋ ናቸው ሱበሀንአላህ በጣምከባድነው
@selamselam9188
@selamselam9188 4 ай бұрын
አረቦች በስይት ጣእማቸው በስማም😥😥
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
@@selamselam9188 ኧረ አይገናኙም አሁንማ የሚፈጠረው ሁሉ ሚድያ ላይ ነው የኔ ሴትዮ እንደ መዳም ሳይሆን እንደ እህታማቾች ነበርን ትላትና ኢትዮጵያ ሰውን የሚያርዱ ምንድናቸው አትለኝም ?? ሆሆ ኧረ እኔ አላውቅም አልኳት እዛ በሚሰራው ግፍ ተሰደንም የምንሰራው ላይ ተፅኖ እየፈጠረብን ነው ጌት ይርዳን
@BisratTekle-jo7ul
@BisratTekle-jo7ul 4 ай бұрын
​፡።ተ@@selamselam9188
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 ай бұрын
ከበፊቱ ቆንጆ ሆነች ተመሰገን❤
@hanytwin
@hanytwin 4 ай бұрын
ገና ሳያት ሳልሰማ እንባዬ መጣ❤❤❤
@itsmydam5935
@itsmydam5935 4 ай бұрын
አጅብ አኺሩ ዘመን ለእናት ልጅ ይህ ያህል ክፋት ስንት አመት ለመኖር ነው ስርጉት እንኳን ደስያለሽ አብሽሪ🎉
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 4 ай бұрын
እንክዋን ደስ አለሽ አለምሰገድን ጨምሮ ወረዳው ላይ ለተባበሩሽ ሁሉ ክብር ይስጥልን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ብዙም አያስደስትም ለምን መውጫ መግቢያው አድላይ ባይሆን. ጥሩ ነው. ሊላው የሙብራትም የውሀም ለየብቻ ቢደርግላቸው ጥሩ ነው ያለዝያ እህትወችዋ አያስቀምጥዋትም በደብ አያስደስትም ቢሆንም ይሁን ተመስገን ነው 😢😢😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ክፉ አይካቹ ❤❤🎉🎉
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 4 ай бұрын
አሜን
@berrygashu4191
@berrygashu4191 4 ай бұрын
Amen amen
@heranmg4839
@heranmg4839 4 ай бұрын
😢😢 amen
@Tubesenitube
@Tubesenitube 4 ай бұрын
የዚህ ቤት መዘዝ አያልቅም አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ብቻ❤❤❤❤
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 4 ай бұрын
ድሮስ አለም ሰገድ ያለበት ጉዳይ መጨረሻው ያምራል አንቺም እንኳን ደስ አለሽ።
@appseth8007
@appseth8007 4 ай бұрын
እኔ ምኑም ደስ አላለኝም እግዚአብሔር ይርዳት ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል ለቀበሌ ቤት ብላ አታገባም ማለት ነው ወጣት ናት ምኑ ያስደሰታቹ የለፋችበት ንብረት በአይጥ ስላስበሉት ?
@appseth8007
@appseth8007 4 ай бұрын
የኔ አስተያየት እህትየዋ ልጄ አንድ ነገር ከሆነች ትፈርም የምትለው ልጅትዋ በሌላ አደጋ ብትጎዳስ አያድርገውና ስርጉት ልትጠየቅ? ሌላው ገብታ ሰው አይግባ ማለት ምን ማለት ነው ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል? ወረዳው ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂነት ይወስዳል? እኔ ምንም ደስ አላለኝም መግባትዋ እግዚአብሔር ይርዳሸ ምን ይባላል ክፉ አያሰማን አደራውን ፈጣሪ
@smms6004
@smms6004 4 ай бұрын
በእውነት በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ አየ ክፉት ግን ለምንድን ነው ስንትስ አመት ልንኖር ነው የእህቶቿ የክፉት ጥግ አይዞሽ እህቴ ስርጉት ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fasikatadesse7991
@fasikatadesse7991 4 ай бұрын
አለም ሰገድን የወለደች እናት መሀፅናአ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙌🏼🙌🏼l don’t have words for you God bless you more Alemeya ❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 4 ай бұрын
ስርጉት ስለልጅቷ መፈረሟ አግባብ አይደለም ያቺ ሰይጣን ስርጉትን ለማወናጀል ምንም ከማድረግ አትመለስም የገዛ ልጇን የሆነ ነገር አድርጋ ችግር ዉስጥ እንዳትከታት።የተረገሙ ፍጥረቶች ጌታ ሆይ ይቺን ከርታታ ከነዚህ ሰይጣኖች ገላግላት አንተዉ ፍረድላት😢😢😢
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 4 ай бұрын
አለምዬ እንደ አንተ ሩህሩህ አትዮጵያዊ ያብዛልን እህቴ ሁሉን ተይ መተው ይሻላል አንድ መሀፀን የተኛ እንዲህ መጨካከን ያሳዝናል ፍቅሩን መተዛዘኑን ያምጣላችሁ !!❤❤❤
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 4 ай бұрын
የኔ እና ቅስምሽ ስብር እንዳለ አልቀረም ስጸቂ ደስ አለኝ የሃገርሴ ህዝብ ሆይ በችግር ግዜ እንደምንረዳዳው እስኪ ሰላም እንድንሆንም ሁላችን ፍቅርን ብቻ እንስበክ ከጥላቻ እንራቅ 🙏
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 4 ай бұрын
አተ ጀግና ምስጋና ይገባሀል የሰዉ ጪቀት የሚገባህ ለእዉነት የቆምክ አለም ሰገድ አላህ ያስደስትህ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 4 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም በጣም የምትመሰገን የሰዉ ልክ ነህ የያገባኛል (ይመለከተኛል )ነገሮች ላይ ስለምትቆረቆር እግዚአብሔር ይባርክህ ስርኩትም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ከርታታ❤
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f 4 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምስገድ በጣም ነው የማመስግነህ ደግ ድግ ስው ነህ በዚህ ቀጥልበት በስርጉት ጉዳይ ደስህ ብሎኛል መታገስ መፈተትን ዋጋ አለው እህትሽም ፈጣሪ ይማርት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ትምህርትሽን ቀጥይበት
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አለም ሰገድ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እልልልልል እንደኔ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 4 ай бұрын
እሰይ እልል እውነት መቼም እውነት ናት በጣም ደስ ብሎኛል ስርጉት❤
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 4 ай бұрын
የሕጉ ድክመት ነው እሕቶቿ እንዲጠግቡ ያደረገው 😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 4 ай бұрын
አለምሰገድዬ ወንድማችን ተባረክ❤ስርጉትዬ አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያስደስትሽ ቅድስት ድንግል ካንች ጋር ትሁን❤❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 4 ай бұрын
አለምየ የኔ ጀግና ስርጉትየ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር❤ እዮሃ ን የምትወዱ አሳዩኝ 👍🙏
@naeal2246
@naeal2246 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ ታሪክሽ መድሀኒአለም ይቀይረዋል
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 4 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መጥፎ ስራ እንደሰሩ ስለሚያቁ ነው እራሳቸው ሰላም ያጡት መጥፎ የሰራ ሰው ሰላም የለውም ጥለውንም አያምንም ይሄ በኔ ሂወት ላይ የደረሰ ነው ፈጣሪ መጥፎ ቆሻሻ ሰወችን ከዚህ ምድር ላይ ያንሳቸው😢😢😢😢😢😢
@Gize7
@Gize7 4 ай бұрын
አሜን
@seniyasemantube
@seniyasemantube 4 ай бұрын
ትክክል
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 4 ай бұрын
ልክ ነች ስርጉት በልጄ ጉዳይ ፈርሚ ሚሉት ምንም ብትሆን በስርጉት ሊሳበብ ልክ ናት
@selamissak5726
@selamissak5726 4 ай бұрын
ይች ልጅ እኮ ሰው ናት እነሱ ከሰው ጋር አይደል የሚኖሩት ሰው እንዳታመጣ ማለት ምን ማለት ነው ባል ማግባት ብትፈልግስ።እንዳትፈርሚ ሰው ከሰው ጋር መኖር አለበት ባግባቡ ።ሰአጠገባቸው ያለውን የሚያዩትን ሰው ሳይወዱ እግዝአብሔርን እንወዳለን ያላዩትን አምላክ ግብዞች ነው የሚላቸው ።ባጠቃላይ በጣም ክፉ ጨካኝ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ደሀ ስለሆንሽ ነው ያለፈለጉሽ።አያፍሩም ይጸልዩ ይሆናል እኮ ቱ።እግዚአብሔር የምታርፊበትን መንገድ ለራስሽ ያዘጋጅልሽ አሰቃይዋት እኮ።
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ስታሳዝን በፈጣሪ ውይ. እቶችዋ ግን. ዋጋችሁን ታገኛላችሁ የዚች ልጂ እድሜበልታችሁ እውነት አይቀናችሁም አይዞሽ ስርጉትየ የኔ እናት 😢😢
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 4 ай бұрын
ሲጀመር ድርሻዋን ሰጥተዋት ከዛቤት ትውጣነው የምለው እህቶቿ አሁንም ለይቅርታ ቦታ የላቸው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 ай бұрын
ምንም ድርሻ የላትም ቤቱ የቀበሌ ነውኮ።
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 4 ай бұрын
የቀበሌ ቢሆንም እሷነች ሴቱን ያቆመችው ለቤቱ ጊዜዋን ጉልበቷን😢ገዘቧነሰ💔ሁሉንምነገር አውላበት አለች 😢ለሷ ይሄ አይገባትም ያኔ ሸክፋ ስለያዘያቸው አሁን ምላሱ ይሄ መሆን አልነበረበትም😢በጣም ያማን ያረብ ሃገርን ስቃይ የሚያውቀው ያውቀዋን ሜዳ እግራችን እሳት የተረገጥንበት ይመስል እስኪቃጠል ድረስ😢 የምንገተርበት 😢የቅልፍ ስአት የለን በጣም ከባድነው እሷን መከባከብ ሲገባ ይባሱን አውጥተው ጣሏት እነዚህ አህዮች አይደለም ለገዛ እህቱ ለማንም ምንም ነገር ማድረግ ይቻላን እነዚህ ሰይጣኖች በክፋታቸው እኮ እሪሱ ሰይጣን ይቀናባቸዋን እንደው የማያቃቸው ያኔ ልጆች እያሉ ያሳለፉት እማይዛቸው ጂቦች
@selamselina1321
@selamselina1321 4 ай бұрын
ወይ ጉዴ የኔ አይነት እህቶች ናቸው ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ይስጣቸው
@Cici12222
@Cici12222 4 ай бұрын
😂😂
@helanhelan50
@helanhelan50 4 ай бұрын
ተመስገን ፊትሺላይ ጸሀይ በርቶሳይ በጣም ነው ደስ ያለኘ ተመስገን 🙏🙏🙏 እህትሺን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 4 ай бұрын
አሜን የኔ እናት❤
@merrymegra
@merrymegra 4 ай бұрын
እንደ ፕሮቴስታንት ግን ጨካኝ የለም እህታቸውን ይቅር ሳይሉ ተንበርክከው ጌታ ጌታ ሲሉ አለማፈራቸው እምነቱን ያሰድባሉ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 4 ай бұрын
ማስመሰል ልዩ መለያችው ነው
@rising1786
@rising1786 4 ай бұрын
ወደ ሃይማኖት ባትወስደው ይሻላል አትሳሳት: የሰው ልጅ ሁሉ ክፉ ነው:: በየጊዜው የምንሰማቸው ዜናዎች እንደ ኦርቶዶክስ ጨካኝ የለም ማርያም: ማርያም ሲሉ' አላስባለም ወም ይህ ሁሉ:መተተኛ የኦርቶዶክስ ተከታይ ናቸው ምናያቸው የሰሞን የምናያቸው ስለዚህ ማጠቃለያ ትክክል አይደለም::
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 4 ай бұрын
ኧረ ቤጤ ጨካኝ ናቸው
@net7967
@net7967 4 ай бұрын
Ewnet new betam chekagn nachew geta geta ylalu enji
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
ስርዓት እሺ ኦርቶዶክስ መተትን የሚከተል የእምነት ህግ የላትም ሲጀመር የኦርቶዶክስ አብዛኛው ምዕመን በደመነፍስ የሚጓዝ የስም ክርስቲያን እንጂ ምግባር የለውም​ ስለዚህ የግለሰቦችን ስህተት ወደ ሃይማኖት ተቋም አታምጡ@@rising1786
@almazasrat6205
@almazasrat6205 4 ай бұрын
ደስታሽን መስማት ጎጎሁ የኔ ሚስኪን
@tayalemu9311
@tayalemu9311 4 ай бұрын
እህታችን ስርጉት ለይቅርታ ልብሽን አዘጋጅ ለዚች አጭር ሕይወት እባካችሁ ይቅር ተባባሉ 🙏ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
@abmikael732
@abmikael732 3 ай бұрын
እባካችሁ ስርጉትን እርዷ በጣም ታሳዝናለች 😊 ❤
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 4 ай бұрын
ፈለውጥ ይታየኛል ፊቷ ላይ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 4 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽለእህቶችሽም ልብ ይስጣቸው የሚራራ ልብ ይስጣቸው እዚህ ምድር ላይ ሺ አመት አንኖርም ምናለ ተስማምታቹ ብትኖሩ
@limujimma
@limujimma 4 ай бұрын
ጋዜጠኞውን ምቶዶ አላህ ይዳሃ ይስጣቸው ለ እቶችsh❤❤❤👍
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 4 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደና መጣህ
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን? ክፍት ጥላቻ በየአገሩ ስር ሰዶ ይኽው እኛም በአገሩ አንከራተታለን
@genetaske8190
@genetaske8190 4 ай бұрын
መግቢያ መውጫ አስተዳደሩ ይችላል ደካማ አስተዳደር ስለሆነ ብቻ ነው ካልሆነ ወደ ፍርድ ቤት መሄድ ይቻላል
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 4 ай бұрын
ሰላም ጤናን ይስጥልኝ !!!ዛሪ ሳስባት ነበር እዲት ሆነች እያልኩ የምር ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ ለጋዜጠኛችንም
@fantutefera2824
@fantutefera2824 12 күн бұрын
Alemsegde E/r selamihini yabizalihi yesewu selame yemiYasidsith Ethiopiawi silehoniki!!!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ደስ ይበልሽ ሁሌም ስርጉትየ ❤ እህቶችሽ ልቦና ይስጣቸው የጥላቻ መንፍስ ይወገድላችሁና በሰላም ኑሩ
@onelove1703
@onelove1703 4 ай бұрын
እነሱም ለስርጉት ለህይወትዋ ይፈርሙ ስርጉትስ አንድ ነገር ብትሆን አፍነው ቢገልዋትስ ደምዋ ደመከልብ ሆኖ ቀረ
@user-jf9wo1lt2b
@user-jf9wo1lt2b 4 ай бұрын
አልሀምዱዲላ ስለሳቅሽ ደስ ብሎኛል
@azmaraaazmara545
@azmaraaazmara545 4 ай бұрын
ዋዉዋዉ እኔ መጀመርያ ስገባ ፅሑፉን ኣይቼ ተደሰትኩ እንኳን ደስ ኣለሽ ሌሎች ፍትህ የተነፈጋቹ እያለቀሳቹ ያላቹ እግዚኣብሔር ፍትህ ይስጣቹ ወገኖቼ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃት በሰው ሃገር ተንገላታ በሃገሯ በቤተሰብዋ ቤት ባይተወር ሲያደርግዋት
@merrymegra
@merrymegra 4 ай бұрын
ገብታ መኖር ስትጀምር ነው ደስታዬን የምገልፀው ግን ይሄም ተስፋ ነው እዮሀ ሚዲያን እናመሰግናለን ሳትሰለቹ ስለምትከታተሏት❤❤❤
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 4 ай бұрын
Gin bitigebas betam Iko new yemiyasiferut,
@onelove1703
@onelove1703 4 ай бұрын
ህጉ ከፍሎ መስጠት ይችላል ነፍስ እንዳይዋደቅ ለሰላም ሲል ባይቻል እንኳን ለሰላም ለፍቅር ሲል አካፍሎ ይስጥ ውሃውም ከደጅ ይቀዳል መብራቱም ከደጅ ይቀጠላል እና እባካቹ ወረዳው ተባበርዋት በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢
@aasala2807
@aasala2807 4 ай бұрын
አው ትክክል።
@rising1786
@rising1786 4 ай бұрын
አዎ ለየብቻ መለየትአለበት
@Gize7
@Gize7 4 ай бұрын
ሞኝን የዋህን እንኳን እህት ወንድም አባት እናትም አትወደውም ይባላል ክፉዎችን እግዚአብሔር ይበቀላል 😭😭
@Wine_1616
@Wine_1616 4 ай бұрын
አለምዬ ታላቅ ክብር አለኝ ላንተ!❤ ግን ከሙያህ አንፃር አንተ ምትፈልገው ሰላምን ማምጣት ብቻ ነው ግን ይቺ ልጅ ትልቅ ስጋት ተደቅኖባታል ቀበሌው መመሪያ ስላወጣላቸው ብቻ በዛ መሰረት በደስታ ይኖራሉ ብለህ አስበህ ከሆነ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል አሁንም ያልተፈታ ትልቅ ቋጠሮ እንዳለ ይሰማኛል።
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን እስከ መጨረሻው ያውርድላችው የእህትሽ ልጅ በምንም አይነት ውኔታ አደጋ ብደርስባት አንቺን ተጠያቂ ልታደርግሽ ስለ ሆነ እንዳት ፈርም እልሻለሁ
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 4 ай бұрын
በእውነት በዙ መጥፎ ሰወች አሉ እንደነሱ ግን መጥፎ ሰው የለም
@zubest7326
@zubest7326 4 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚሐብሔር አንተን ሰጠ ለእንደዚህ አይነት ችግር መፍትሔ ለጋሽ እግዚሐብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
@ef6079
@ef6079 4 ай бұрын
ውይይ ግን እንዲአይነት ሰው ለካ አለ ታድለሀል በሰው ስቃይ አብሮ አፈር የሚበላ ተባረክ
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 4 ай бұрын
አለምሰገድ ❤❤ምርጥ ሰው ዘርህ ይብዛ😢የምር እንዴት እንደሚረዳን በተለይ የመዳሜ ቅመሞችኝ ያዳምጣል❤ኬበርልን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
እግዚኦ የናቷ ልጆች የክፋታቸው ጥግ የዘሩትን ያጭዳሉ።
@yyss333
@yyss333 4 ай бұрын
ደስ ሲል እንኳን ደስታሽን መለሰው ፈጣሪ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው❤❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 4 ай бұрын
በተለይ አለምሰሰገድ በጣም አዝኖነበረ❤❤❤አለም ሰገድ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕ ይባርክ❤❤❤
@onelove1703
@onelove1703 4 ай бұрын
ምንም አላየሁም እርእሱ ተመስገን የሚያስብል ነው ጥሩ ነገር ያሰማን
@merlu1997
@merlu1997 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ እቺ ከርታታ አንዴት እንደምታሳዝነኝ አላህ ይርዳሽ አቦ🥺🥺🥺
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 4 ай бұрын
😢😢😢😢በጥም
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 ай бұрын
ስርጉትዬ እንካን ደስ አለሽ የኔ ከርታታ ቢዘገይም የላይኛው ይፈርዳል እይሀ ሚዲያ ተባረክ ያንተምእጁ አለበት አለሙሰገድ❤❤❤
@martinendres5657
@martinendres5657 4 ай бұрын
እነዚህ: እርጉም: እህቶቿ:እንዴት: ተጫወቱባት: ይህቺን: የመሰለች: ቆንጆ: ከንዴት: እና: ከብስጭት: የተነሳ:ፊቷ: ራሱ: ከሰል: መሰለ! ወይኔ: እህቴን: አይዞሽ:: በርቺ: 🎉እግዚአብሔር:በቅርብ: ቀን: እንባሽን: ያብስልሻል!!! አቤቱ: እግዚአብሔር: ሆይ:ፍርድህን: በቅርብ: ቀን: አድርገው! እኔ: ምኞቴ: እነዚህን: የክፉ: ክፉ: እህቶች: የሰማይ: አምላክ: ጥጋባቸውን: ያብርድላቸው::
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 4 ай бұрын
አለሐምዱልሏህ እንኳን ደስ አለሽ ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 4 ай бұрын
እባካቹሁን የሚመለከታቸሁ አካላት እባካቹሁ ከፍላቹሁ ስጦት
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 4 ай бұрын
ልጆ የሱዳን ዲቃላደሞ
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታቸውን ሲያዩ ይራራሉ ሰላም ይሆናሉ እንኳን ሰላም ለአገራቹ አበቃቹ አለምዬ
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 53 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 93 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН