No video

እጅግ መልካም ነገር ለህይወታችን የሚያመጣ ጸሎት። Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 11,973

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Жыл бұрын

Пікірлер: 95
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ቃሉ የታመነ ነው እውነት ነው በእያንዳንዱ የህይወት እርምጃዬ ሁሉ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር መሆኑ ይገባኛል ስራውን እያየሁ ብቻ መደነቅ! ጥበብን ስጠኝ ብሎ መለመን ወሳኝ ጸሎት ነው!
@tsion1202
@tsion1202 Жыл бұрын
ልምድ ሆኖብኝ ይሁን እውነት ፈልጌው አላውቅም ብቻ ማስተዋል እና ጥበብን ስጠኝ ብዬ አፀልይ ነበር። አሁን እስፈላጊነቱ ገብቶኛልና በማስተዋል ማስተዋል እና ጥበብ ስጠኝ ብዬ አፀልያለው። እርሱም ይሰጠኛል። ቃለህይወት ያሰማልን።
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ewnet new yisetal sinageregn endigebagn yadergegnal
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@penael821
@penael821 7 ай бұрын
Amen!❤
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
የሰማይ ጥበብ ካለን ዛሬ ላይ ሆነን ዘላለማችንን እናያለን ዘላለማችን ደግሞ ከጌታ ጋር ነግሰን መኖር ስለሆነ ዛሬን በሰላም እንኖራለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የዳዊት አምላክ የያዕቆብ አምላክ የአብርሃም የአባቶቼ አምላክ ልጆቼን በሞገስና በጥበብ ፍቅረ እግዚአብሔር መንፈሳዊነትን እንዳስተምራቸዉ የኔ የዋህ ቸሩ ሆይ ያለነቀፋ በልግስና የሰማይቱን ጥበብ ስጠኝ አሜን
@penael821
@penael821 7 ай бұрын
Amen!❤
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሌም ነገራችንን ለእግዚህአብሄር ፈቃድ መተዉእና መልኳሙንና መጥፎዉን ለይተን ለማወቅ እግዚህአብሄርን መለመን እደአለብን በግልፅ ተምሬአለሁ ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏ማስተዋልና ጥበብን ስጠኝ አሜን የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🙏 ነገሮችን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለማየት፣ ለማሰብ፣ ለማገናዘብ፣ ለማስተዋል በጣም ጠቃሚ በመሆኑ የምንወስናቸው ማንኛውንም ውሳኔ በተጠና እና በተሻለ መልኩ እንድንወስን ያደርጋል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር አስተማሪዬ መካሪዬ ሆይ የላይኛይቱ ጥበብ ባለቤት አድርገኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም በሌሊት ተናገረኝ። ጌታ እግዚአብሔር ተመስገን።
@birhanabatemulate4370
@birhanabatemulate4370 Жыл бұрын
Kesis - It is so uplifting lessons that I need to plead to God to give me and my family wisdom so that I can SEE, observe and understand those things near to me and above all to take into account the future consequences of what I am doing now. I beg to God to give me that unique wisdom of life and beyond. May God Bless you Kesis. 🙏
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ 🤲
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን የጥበብ አምላክ ጌታ ጥበብን ይሰጠን ከልብ ልንሻ እና ልንጸልዬ እንደ ሚገባ ተምራለው 🌷🌺 ጸጋ ይብዛልህ ቀሲስ 🙏🌷
@user-ew6if1dt8q
@user-ew6if1dt8q 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሎትያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
ሰላም መምህር ቀሲስ የሚያስተምሮት ትምህርት በጣም መፈስን ያብሳል እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Denq temhert new qesis ❤️🙏 ye semayun tebeb endiyadelen atbeqen metseley,asefelagi mehonun temritalehu. Qale hiwot yasemalen Qesis ❤️ ♥️ 🙏
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይህንን ትምህርት እንዳዳምጥ የፈቀድክልኝ እና ስሰማውም እንዲገባኝ የደረከኝ ምን አርጌ ይሆን አይገባኝም ነበርኮ ግን እንዲሁ ስለወደድከኝ እንዲገባኝ ሁኛለሁ! ክበር ተመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማሎት ቄሲስ!
@shewithidru8226
@shewithidru8226 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hanagebiru
@hanagebiru 2 ай бұрын
ቃሊወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን
@yonatanwelduweldu7726
@yonatanwelduweldu7726 Жыл бұрын
አሜን የሉልግዜ ፀሎቴ ማስተዋል አና ጥበብን ስጠኝ ብዬ ነው ምፀልየው እናም የዛሬው ትምርት እጅግ በጣም ደስየሚል ነው ክብር ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r Жыл бұрын
አሜን እሜን
@tsedey6121
@tsedey6121 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እርሶ የምትለቁዋቸው ትምህርት በብዙ ለውጠውኛል የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብዎ እድሜ ጤና ከሙሉ ፀጋ ጋር ይስጥልኝ
@Musse-bx9me
@Musse-bx9me 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት የስማዓልና በጎ ፍቃድህ ከሆነ ከዛ ሂወት እንድወጣ በጎ ፍቃድህ ይሁን
@AskalAyayi-vy4tz
@AskalAyayi-vy4tz 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@konjetejegu8170
@konjetejegu8170 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@enkuayelakew4954
@enkuayelakew4954 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር,ይመስገን,
@workensh
@workensh Жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቆት
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ መምህር
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልኝ 🙏
@samrawitberhe7810
@samrawitberhe7810 Жыл бұрын
Denk temheret. Fetari yebarkehe. Amen
@helinagezahegn3594
@helinagezahegn3594 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@smret5569
@smret5569 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@selamawittadesse9904
@selamawittadesse9904 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@diboradibora3311
@diboradibora3311 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃህወት ያሰማልን
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mekdsseife4812
@mekdsseife4812 9 ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 2 ай бұрын
Rejim edme na tena ystlgn❤❤❤
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen ❤️🤲 Egizabeher zarem tenageregne Egizabeher Yemesegen 🙏
@tsaedusolomon582
@tsaedusolomon582 Жыл бұрын
በጠዋት ስሰማው ቀኑን ሙሉ ደስተኛ ሆኜ ነው የምውለው እወቀቱ ይጨምርልህ
@penael181
@penael181 Жыл бұрын
የላይኛይቱን ጥበብ አስፋላጊነት ፤ እንዴት ማግኘት እንደምችል ፤ ምን እንደምትመስል ፤ የላይኛይቱ ጥበብ ያላቸው ሰዎች ምን እንደሚመስሉ ፤ መንፈስ ቅዱስ ያበርታን! ደግሞም ያግዘናል ያበዛልናል። የላይኛይቱን ጥበብ ያብዛልህ !
@misrakayele4487
@misrakayele4487 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️🙏🙏
@user-tg2ee9wk4l
@user-tg2ee9wk4l Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን🙏
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@aynealma66
@aynealma66 8 ай бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
እኔ አስትምር በጣም ነው ድስት የምለው አግዚአብሔር ይኝውት ይስልንል ብቅል አን አግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይስማልን 💚❤️💛🙏✨️✨️✨️
@Degadamotferesbet
@Degadamotferesbet Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ብዙ ነገር ተማርኩ
@abroshs6030
@abroshs6030 Жыл бұрын
ቃላ ሕይወት ያሳመልን
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng Жыл бұрын
Amen 😢
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቀጣይ በእምነት ስለመፀለይ አስተምረን 🙏🙏🙏
@diboradibora3311
@diboradibora3311 11 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-pk7xp2bd1m
@user-pk7xp2bd1m Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber amilaki yelagnayitun xibebi yadilegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen wendeme Grum melket abetu geta hoy yesemaun mastewalen setegne Temesgen
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yetmesgen yihun 🙏🤲
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn
@girmawitabera7725
@girmawitabera7725 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin kesis!
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@firewoynemedin1298
@firewoynemedin1298 Жыл бұрын
egzyabhair yebrkhi kesis hulem kemegtaye befet esemahalaw temhirth selam yesetal Geta zemnhin yebark
@user-tc6yd8qq7c
@user-tc6yd8qq7c 9 ай бұрын
Eziabher tsegawn yabzalot abate
@MESERETMESERET-rj1xn
@MESERETMESERET-rj1xn Жыл бұрын
kesis hulu selam yemamakereh gudaye neber fekadegna kehonek selkehen betesetegn amesegenalew.
@gizesh1693
@gizesh1693 9 ай бұрын
Egziyabhir tebebn ena mastwaln ysten🙏 egziyabhir ytyknwn ayklklm miyasflgen khon ande kfu sra snsra leljochachn l twled enasb Kal hywt yasmaln 🙏 abatachn Amen🙏🙏🙏
@uaser4331
@uaser4331 Жыл бұрын
🤲🙏🙏❤🙏
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 2 ай бұрын
❤❤❤
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 Жыл бұрын
Egziabihir tbebun ysten tebarek
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 11 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 2 ай бұрын
Enamesegnalegn aba ❤❤❤❤
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yetbkilgn
@etm2906
@etm2906 Жыл бұрын
Tebarek.❤❤❤
@mahletkebede4222
@mahletkebede4222 Жыл бұрын
Kalu yabertal godelo benorm keamelak gar echlewalhu
@tiruworkabera2812
@tiruworkabera2812 Жыл бұрын
👌👏👌
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 ай бұрын
አሜንአሜንእግዚአብሔርእውነትነትነውከኔጋርመሆኑይገባኛልጥበብስጠኝቃልህይወትያስማልን
@selamawitshiferaw2777
@selamawitshiferaw2777 Жыл бұрын
Egziyabher yestelen ...yemebeten sem almetekemeh gin ?
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Жыл бұрын
Noegziabehare yelayegnton tebebe endoystgn meseley endalebgn temiryalhu bezogizay gerayemiyagabugm negerochen new melkite yasetlalefkw egziabehare yerdagn behemoth asebgn
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 9 ай бұрын
እኔ ሰማያዊ ጥበብ ከለለልን ያለውንም የወደፍትን ምንእንደምናድርግም እንደማይታየንው
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ቀሲስዬ ስልኮትን ይስጡኝ እባከዎ የሚቻል ከሆነ!
@user-wh4jn5yt8x
@user-wh4jn5yt8x Жыл бұрын
0911401380
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@diboradibora3311
@diboradibora3311 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 Жыл бұрын
❤❤❤
እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi
30:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 149 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
በኃጢአት መውደቅና ንስሐ መግባት Kesis Ashenafi #orthodox #sebeket #ebstv #ethiopianews
20:01
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 2 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?
20:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 156 М.
ህይወታችንን የሚቀይሩ መንፈሳዊ ንግግሮች Kesis Ashenafi #
17:57
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,3 М.
ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam
31:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 172 М.
የቤታችን ምንም አይነት ችግር ይፈታል።Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #mezmur
17:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 73 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН