እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 148,727

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 463
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
የናቴልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ እውነተኛ ክርስትያን መሆን አቅቶኛል ማለትም ዛሬ ከጸለይኩ ነገ አልጸልይም 😭😭😭😭😭 ውስጤ በጭንቀትና በሀሳብ ተሞላ ለሀይምሮዬም ፈራው በፊት ጠንካራ ነበርኩ ወደኩ ወለተሰበት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያስቡኝ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
የእውነት ለዘመናችን አስፈላጊና ጠቃሚ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን ተባረክ
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
አሜን እግዚህአብሄሮ ይክበር ይነስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተኔ ጌታ 🙏🙏🙏
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ረድቶኛል በኔ ላይ ተአምር ሰርቷል እኔ ደካማ ከንቱ ነኝ እንጂ እሱ ከነ ሀጢያቴ ያቆየኝ ፈተና ሲመጣም አመሠግናለሁ ስሙ ይባረክ❤✝️☝🙏
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዘመነኸ ይባረክ
@tirhasgeberhiwet2971
@tirhasgeberhiwet2971 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔንም ቃሉን ሰምቼ እምተገብርበት ልቦና ይስጠኝ ለምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ስል እግዚአብሄር ብየ እወድሀለሁ!!! እኔ በእግዚአብሄር ሙሉ እምነት አለኝ በሂወቴም መጥፉ ሰው ባጋጣሚ ገብቶ ከሁሉ ነገሬ እዳፈነግጥ እግዚያብሄርን እድክድ ብዙ ሞከረ ነገር ግን ለማንም ሳይሆን ካለኝ ፍቅር አፃር ለእግዚአብሄር ነገርኩት ክብር ይግባውና አላሳፈረኝም እባዬን በደስታ ለወጠው እግዚአብሄር ይመስገን ይገርማል አሁን ላይ ዝብዬ በየ ሰከዱ ማምስገን እሱን እያሰብኩ መደሰት በሆነ ባልሆነው ስሙን መጥራት ሁኗል ስራይ!!! ኅፂያቴን ሳይሆን ልጅነቴን አይቶ ለማረኝ ጌታ መንም ማረግ ባልችል ዘላለም አመሰግነዋለሁ!!!! ፍፃሜያችን ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን(3)እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ይበልጥ በሂወቴ በፊቴ እደማየው ነው እሚሰማኝ!! ክብሩ ይስፋ!!!!!
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi . EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN . . 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ TEMESGEN
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት እግዚአብሔርን ቅርብ አድርጎ ማየትና ማመን ማወቅ መታደል ነው የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@adomadu9775
@adomadu9775 4 жыл бұрын
ውድ ውዎንድሜ የአግዝይስብሔር ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምረው ሁሉ ስለ ኤግዚይስብሔር ብቻ ስለሆነ ተባረክ
@bultobena6077
@bultobena6077 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@lakew5526
@lakew5526 2 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጸሎትህ አስበን አደራ
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያገልግሎትን ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው ይሄስ የኔን ታሪክን ነው የሚናገረው💚💛💓😥😥😥😥
@haptamlebanon1109
@haptamlebanon1109 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 4 жыл бұрын
ትምህርቶት ብዙ ትምህርትን የሚሰፕ የሚያፅናና ሕይወትን የሚያለመልም ነው ሆኖ ያገኝሁት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@misrakaleka5704
@misrakaleka5704 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ አንተን ነጋሪዬን መልእክት አስተላላፊዬን የሰጠኝ አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын
የእውነት ይህንን ትምህርት ያሳማኝ በምክንያት ነው ሙሉ ቀን ሳለቅስ ሳማርር ነው የዋልኩት እና ለኔ ነው በርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያናገርኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምልንአሜን❤❤❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አምላኬ ሆይ ቃልህን ሰምተን የምንፈጽምበትን መልካም ልቦና አድለን። ዘሩ በመንገድ ዳር ፣በሾክ መሀል እንድሁም መልካም ባልሆነው መሬት ፈሶ እንደቀረው እንዲሁም ልቤ እንዳዛ አይሁን። አቤቱ ዘር በመልካሙ መሬት ላይ እንዳረፈውና 30,60,100ያማረ ፍሬ እንዳፈራው መልካም መሬት ልቤን መልካም አድርግልኝ።
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን ፫😢😢😢😢😢😢
@user-di1hk4kq4g
@user-di1hk4kq4g 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ መልካም ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገርን ስላዳመጥኩ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲♥🤲🙇‍♀️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
Kale hywoten yasmalen🙏
@bultobena6077
@bultobena6077 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@meskerem73
@meskerem73 Жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ይህንን ትምህርት በመስማቴ 🙏
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ መምህር
@yohannestamirat848
@yohannestamirat848 3 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር እውነትኛ ተስፋ ፍቅር ሰላም ህይወት ፈራጅ ነው በእግዚአብሔር መድሃኒያለም እንመካለን ታሜኜ ነው'''
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅህተመስገን🙏🙏🙏
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
ዘማሪ ,ቀሲስ አሸናፊ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ,,💚💛❤️አሜን አሜን አሜን,,
@maregkassaye1751
@maregkassaye1751 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ditesfu6932
@ditesfu6932 Жыл бұрын
ቃልይህዉት ያስማልን ወንድማችን ረጅምእድሜና ጤና!!🙏🙏🙏
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህወት ያስማልኝ ዘግይቸም ብሰማውም ነፍስን የማለመልም ቃል ነው።
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 жыл бұрын
Amen Kesis Asnafi tebarek Sebeketehen hule esmawalhu Kal hiwot yasemalen
@kokitube8178
@kokitube8178 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሌቤ ነው የሚበራው ያአንተን ትምህርት ስሰማ
@tiruyemuche2613
@tiruyemuche2613 Жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይመስገን እውነት ነው መምህር ጎዶሎአችን ሁሉ እርሱ ይሞላል አሁንም ይሙላልን አሜን
@user-xy8ip3uh2d
@user-xy8ip3uh2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥለን
@emebetfride1492
@emebetfride1492 4 жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስውረን ይጥበቅን አሜን፫
@berekethag0s533
@berekethag0s533 4 жыл бұрын
እዝግኣቢሄር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@afomiaawudewe218
@afomiaawudewe218 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏fetari seraw denke new🙏🙏🙏
@alocaal491
@alocaal491 4 жыл бұрын
በእዉነት አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN aseyyy yetebarek ye amelke sowie nek edemena tena yesteline fetare
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ኦ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብን የሚመልስ ትምህርት ነው
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልባችን ላይ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌
@meskelagezae1271
@meskelagezae1271 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር ፀጋኡ ያብዛለት ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት ያሰማኸኝ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጓደል
@user-sr7sq2nf6q
@user-sr7sq2nf6q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@abebat2017
@abebat2017 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን!!!
@sercloveserclove9326
@sercloveserclove9326 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ሁል ግዜ ከኛ ጋር ይሁን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 3 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@arsemaberhe8329
@arsemaberhe8329 4 жыл бұрын
ብሰጠው ብሰጠው እማይሰለች ቃለህይውት ያሰማልን!!!!!
@user-bm1cj3kn7i
@user-bm1cj3kn7i 3 жыл бұрын
እግዚቤሄር እድሜውን እና ፀጋውን ያምዛል አሜን ❤️🤲
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልጆቼችንን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Amen Amen. Amen. Kalehiwot yisemaln
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይነት ትምህርት ነው በ አዛኝቷ ደስስስ ነው ያለኝ ብርታት ሆነኝ መምህራችን እድሜህ ይርዘመም ፀጋውን ያብዛልህ አቦ
@danielhailu5711
@danielhailu5711 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ተረጋግተህ ታስተምህራለህ ።
@user-rg8xk9cm7h
@user-rg8xk9cm7h 4 жыл бұрын
ቃለህይወትንያሠሜልን አባታችን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን እምነቱን በልባችን የቅረፅልን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen memherachen malaketni yasemalen
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
@user-uh2dx2on1y
@user-uh2dx2on1y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@alemageze1559
@alemageze1559 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን .......
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ቀሲስ አሽናፊ እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነው ስሙ ዛሬም ዘውትርም የተመስገነ ይሁን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ዛሬም ነገም እግዚአብሔር አለ የትም ብትሆን ካንተ ጋር አለ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@bultobena6077
@bultobena6077 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
@abditlamo5155
@abditlamo5155 4 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln memhrachn yaglgilot zemenachun yarzimilin amen amen amen
@genetdesta6886
@genetdesta6886 4 жыл бұрын
ትንቢተ ኤርምያስ 31 3፤ እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ፥ እንዲህም አለኝ፡- በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
አሜን!!! መምህራአችን
@zewdewake2632
@zewdewake2632 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memirachn Egzabher yistlin kalehiywet yasemlin
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ወግኖቼ አሁን በምኖርበት ሀገር ግማሽ ለሊት ሆኖዋል በፈቀደው ሰአት ቃሉን እንድሰማ ፈቀደልኝ አሁንም ስምህ ይመስገን ያለም መድሀኒት ሁልም በምስጋናህ እንድበረታ እርዳኝ አምላኬ ለኔኮ ያደረገልኝ ተአምር ነው አሜን አምላኬ ምስጋና ይግባህ ይገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማለም አቤት የምተኛው እንቅልፍ ሰላም ዋሉልኝ እደሩልኝ አሜን !!!!
@kebebewake4143
@kebebewake4143 4 жыл бұрын
He is in side me by HIS HOLY SPIRIT in the name of JESUS CHRIST LORD!!!!!!!!!
@mekdesgebere6143
@mekdesgebere6143 4 жыл бұрын
እግዛቤሄር ዘመንክን ይባርክልክ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ኣይደለም እባካችው ኣስተውሉ የማርያምን ስም ሲጠራ ሰምታችው ታቃላችው በኦርቶዶክስ ስም ነው ሚነግደው እኮ።
@user-vm9vj7uo9u
@user-vm9vj7uo9u 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ለፈጣሪ ምሥጋና ለሠጡን ትምሕርት ቃለ እግዚአብሔር የምንጠራበት የምንለምንበት ምሥጋናዬን ለእሦ
@thchvycyc5345
@thchvycyc5345 4 жыл бұрын
ቃለ ህውይት ያሰማልን የንስሃ ሞኦት ያብቃኘ 😭😭😭
@elibeke0
@elibeke0 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የሠማልን
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 4 жыл бұрын
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማን። እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልኝ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ትልቅ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁበት💚💛❤️🙏💐 ብዙ ጊዜ ማመስገን እንዳለብን ለበጎ ነው ብለን ማለት እንዳለብን ብዙ ስብከቶች ሰምቻለሁ ። ግን ማማረሬንና እውነት ካለህ ማለቴን አልተውኩም። ይህ አሁን የሰማሁት ትምህርት ምክንያቱን በውል በማላቀው ምክንያት ዳግም ላላማርረው ሁሌም ተመስገን እንድለው ለራሴ ቃል አስገብቶኛል። መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።ይባል አይባል አላውቅም ግን በፀሎትህ አስበኝ።
@wenshattlasfayea5466
@wenshattlasfayea5466 4 жыл бұрын
kal hiwet yasmalin
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@senaytkahsay6657
@senaytkahsay6657 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalahiewat yasmaln memher fetare astway lebona yadlen
@maskereweldegebrel2845
@maskereweldegebrel2845 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ዉስጤ ሰላም ሞላት ተመስገን
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዘመኖት ይባረክ
@betbota
@betbota 2 жыл бұрын
ህይወትን የሚያድን ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ ምፕንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኔ ጌታ🙏❤
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህር መዝሙሮችህ ትምህርቶቸህ በሰማውቁጥር ልቤ ይረጋጋል ቃለዎት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን 💚💚💚 ይክበር ይመስገን 🌷🌷🌷 እግዚአብሔር ይመስገን 💛💛💛💛💛 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤
@genetamare9847
@genetamare9847 4 жыл бұрын
እውነት ነው ክብርን ምስጋና ይበዛለት ለችሩ መድሀነአለም
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አለ አወ
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 3 жыл бұрын
Egziabher kale Hiwet yasemalen, Tebarek lela tselot aatemarkegn. Blessing
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@bosenaazale2351
@bosenaazale2351 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasman🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲
@meklitmeba108
@meklitmeba108 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያስማልን
@samrimera7866
@samrimera7866 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ኣባታቺን
@selamtesfahuny8666
@selamtesfahuny8666 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዕድመን ጠናን ይስትልን
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ባለ ፀጋ ያደርግልን ተመሰገን ፈጣሪ
@orlyashata4976
@orlyashata4976 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን እድሜህ ይርዘም
@tadushocha7389
@tadushocha7389 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal ahywati yasemalen
@messitelahun2569
@messitelahun2569 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ገና ነው ትምህርትህን የሰማሁት በጣም አመሰግናለሁ!!!
@edentasew1322
@edentasew1322 3 жыл бұрын
Tebareke memeher zemeneh yebareke
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen abarachen edmena xena yesxelen yagelglote zemenchun yarzmlachu barakatachu ayleyen ❤❤❤💒❤❤❤🙏
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
መህሬ ት፡ቱ ስማ እራሴን አበታለዉ የእምነት በር ነዉ ያሳዩን ጌታ የአገልት
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 4 жыл бұрын
ልክ ነው ኢትዮጵያ ፀንታ የምትኖረው በእግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅሩን ያብዛልን እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ ና ጤና ፍቅሩን በረከቱን ያድሎት
@user-xo3uz9oh7z
@user-xo3uz9oh7z 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር
@meronmeron4565
@meronmeron4565 4 жыл бұрын
ሠላም ለሀገረ ኢቲዮጲያ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 3 жыл бұрын
ይህን ትምህርት መንፈስ ያድሳል ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርክልን ለመምህራችን ኣሜን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️
@edentasew1322
@edentasew1322 3 жыл бұрын
1
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን ህይወትን የሚቀይር ትምህርት ነው የእርስወ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
በአንዳች አለመጨነቅ እንዴት ይቻላል? Kesis Ashenafi
29:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 27 М.
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 11 М.
አንድ ቀን እግዚአብሔር ይደርሳልና ታገሱ Kesis Ashenafi #ethiopianews #duet #love #ethiopia
17:40
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 22 М.
እጅግ መልካም ነገር ለህይወታችን የሚያመጣ ጸሎት። Kesis Ashenafi G.mariam.
22:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 11 М.
ቤታችሁ ቁንጫ አፍርቷል - ንስሐ ግቡ! - ተግሣጽ ለኵሉ
38:27
በእግዚአብሔር እቅፍ መኖራችሁን የምታውቁባቸው ነገሮች። Kesis Ashenafi #orthodox #ethiopia #sebket
27:39
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 4,5 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН