ጀግና እናት ናት ያሳደገቺኝ / 100 ልጆች አሉኝ!

  Рет қаралды 222,695

Dawit Dreams

Dawit Dreams

9 ай бұрын

In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have Neima Muzeyn as the guest speaker of the week. Get ready to be inspired and mesmerized by her amazing story that led her to become the amazing and extraordinary person she is today!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #mother #ethiopia #amharicmusic #religion #change #success #australia

Пікірлер: 851
@RehatLove
@RehatLove 9 ай бұрын
በየመድረኩ የፈጣሪያቸዉን ታላቅነት ና በሀይማኖታቸዉ የማይሸማቀቁ ሰወችን ስይ ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤
@user-eh3bc2br5d
@user-eh3bc2br5d 9 ай бұрын
በእውነት እችን እህተችን እና አንድ ዎንድማችን. ❤❤❤❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 9 ай бұрын
Egiziabher Yebarkisch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@temimatemima3730
@temimatemima3730 9 ай бұрын
ሳህ ወላሂ በጣም 👌
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 9 ай бұрын
ሲጀመር ሙስሊምነት ያኮራል እንጂ አያሸማቅቅም ነበርኮ😢 አለማወቅ እንጂ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 ай бұрын
ማይባል ንግግር ለምን ይሽማቃቃሉ ኢስልምና ያወቀው መቼም ያለ መማወቃቸው ነው ሚያሽማቅቅው
@lubeyhassen
@lubeyhassen 9 ай бұрын
S w w በዚች ትንሽ መድርክ ስሙን ከፍ ያደርግሽው አላህ ከዚህ በላይ ስኬትን ይስጥሽ
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 9 ай бұрын
አሚን
@user-er7bj9bt6k
@user-er7bj9bt6k 9 ай бұрын
አሚን
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 9 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤ አሚን ወላሂ እንባ ተናነቀኝ የረሱላችን ስም ስታነሳ አላህ ከፍያድርግሽ❤
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Neima Aselamualeykum Can you make membership for your non-profit organization then we'll be one of them.
@tsecaw9908
@tsecaw9908 8 ай бұрын
አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥሺ አላህ የሰራሺውን ከይር ስራአ አላህ ይቀበልሺ አባትና እናትሺን አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥልሺ ያረብ😢😢
@user-ge5rd9xl7l
@user-ge5rd9xl7l 9 ай бұрын
ረሱል ሰ.ዐ.ወ የገለጽሽበት መንገድ ሚገርም ነው የኛ ጀግኒት እናመሰግንሻለን
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰🥰
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 ай бұрын
ሰለላሁአለይሄወሰለም❤❤❤❤❤❤❤ያረሱለላህያሀቤቤላህ❤❤❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ❤❤
@lailaethio6578
@lailaethio6578 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 9 ай бұрын
ሱለላሁ አለይወሰለም
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 9 ай бұрын
ለኔ ጀግና ማለት በሙስሊምነቱ የሚኮራና እንድህ ባሉ ቦታዎች ላይ ቅድሚያ እንድገኝ ያደረገውን አላህን አመስግኖ የሚጀምር ነው👍👍👍👍በርች ጀግናየ
@saadas9954
@saadas9954 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መካሪ ምርጥ ሞደል ምርጥ ተምሳሌት ናቸው አላህ ይጨምርልሽ ነዒሙየ ጀግናነሽ
@Salsibel
@Salsibel 9 ай бұрын
ሰለላሁአለሂ ሰሰለም
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Neima Aselamualeykum Can you make membership for your non-profit organization then we'll be one of them.
@JamilaSaiid-ze1qp
@JamilaSaiid-ze1qp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@obizejunior8787
@obizejunior8787 8 ай бұрын
​@@nejatali708812:27 8😅
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 7 ай бұрын
S A W S A W
@emuyahya9351
@emuyahya9351 9 ай бұрын
አላህዬ ስቲ እንዴት ደስ እደሚል ልብ የይሞል አላህ በማላቅ የአለም ብርሀን ነብዩ አንስቶ ንግግር መጀመር መታደል ነው መመረጥም❤❤❤
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አላህ ያግራልኝ እኔም በአዛውንቶችና በወላጅ አልባ ህፃናቶች ላይ መስራት ነው ምኞቴ አላህ ሆይ እርዳኝ😢😢
@user-rx6uh5tn6d
@user-rx6uh5tn6d 9 ай бұрын
ወላሂ የዛሬው ትምህርት መሬት ላይ ያለን እውነት የልባችንን የደረሰ ሀሳብ ነው አላህ ይርዳቹ በርችልን ልዩ ተግባር ነው❤❤❤❤❤❤
@sojoog8h702
@sojoog8h702 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ የት ናቸሁ ተመልካቸ ለዚቸ ጀግናእህታቸንደግ ናት
@ggcc8401
@ggcc8401 9 ай бұрын
ዉዶቼ ደስ አላለቹሁም የኛ ዉድ ነብይ ስዉደሱ 🥰🥰🥰🥰
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 3 ай бұрын
ወላሂ ደስነዉ ያለኝ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 9 ай бұрын
ነኢማየ የኔ አርአያ ልዩ እንቁ ሴት ❤አላህ ከፈቀደልኝ እኔም በተወለድኩበት ሀገር ታሪክ መስራት እፈልጋለሁ ኖራ ሞተች መባባል ፍፁም በቂ አደለም የማይሞት ታሪክና ስራ ማቋቋም ሙሉ ንያ /ፍላጎት አለኝ ኢንሻ አላህ ☝️🌍
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 9 ай бұрын
እንዳው እትልቅ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ የአላህንና የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሰም የምታነሱ ስወች አላህ ከፍ ያድርጋች ወላሂ እንደት ደስ እደሚለኝ💐👍👈
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 ай бұрын
ትክክክክልልል❤❤❤❤❤❤አዳዶቹግንታዘብናቸውእዝጋቤርየሚሉ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ኢትዮጵያ የምትለወጠውና የምታድገው እንደዚህ ሥንተዛዘንና ሥንረዳዳ ነው ወንድሙን ገሎ በሚፎከርበት አገር እንደነዚህ አይነት እንቁ ሰዎች ትልቅ ተሥፋ ናቸው ጀግኒት በርች ከጎንሽ ነን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 ай бұрын
ትክክል ክልል ልብ አዱአዱን በዘሩበቃቃው ከማባላት ይቶብያእዲህተተጋግዘንብንኖርከደህነትየተላቀቅንነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዘርየፀዳችሁይቶብያውች እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 9 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ዘር አይደለም ችግሩ ችግሩ እኔ እበልጣለሁ ብሎ ሲታሰብ ነው ችግሩ ሌላውን አንቋሾ እራስን ከፍ ሲደረግ ነው ችግሩ እንጅ ዘርን ጎሳን የፈጠረው አላህ ነው የፈጠረበት አላማ ደሞ ለመተዋወቅ ነው ከኛ በላጩ ደሞ አላህን የፈራ ነው
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 9 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀግናነሽ ጌታሽን አሏህን መለክተኛሽን ረሱል ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም በሚድያ ማመስገንሽን አደነኩሽ ብዙወች ትንሽ ዝና ሲያገኙ የፈጠራቸውን ይረሳሉ እና አሏህ ከዚህ የተሻለ አሏህ ኸይሩን ይወፍቅሽ
@user-ct7ec1qu9s
@user-ct7ec1qu9s 9 ай бұрын
የመጀመሪያዋ ናት ሌሎቹ ይሸማቀቃሉ😢😢
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 9 ай бұрын
እያንዳንዱ ታላቅ ህልም የሚጀምረው በህልም አላሚ ነው። እህት ነኢማ አላህ ይጨምርልሽ በሮች
@user-xw7ju8gk6r
@user-xw7ju8gk6r 9 ай бұрын
ሁሌም ነኢማ ቃላት ያንሰኛል ላአንች በምንም ቃላት ልገልፅሽ አልቻልኩም በጥቅሉ የብዙ እናቶችን ነፍስ ነው የምትታደጊው የታማሚዋች ብቻ አይደለም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 ай бұрын
ትክክክልልልልል መልካምየሚሰሩይቶብያወችንእናበረታታ
@butterfly2349
@butterfly2349 8 ай бұрын
True
@user-qy6ql8gi4b
@user-qy6ql8gi4b 9 ай бұрын
ተባረኪ ሠው የሁነ ሰው ነው የቺ ሀገር ያጣችው እንዳንቺ ያሉ መልካም ሠዎች ጥቂት ናችሁ እና አምላክ በሁሉም ነገር ይጉብኝሽ
@SaidaMohamed-fd5sz
@SaidaMohamed-fd5sz 9 ай бұрын
አላህየን እና ነብያችንን ስላመሰገሽ ክብርሽ አላህ ይስፋው
@saadas9954
@saadas9954 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@umdunia5681
@umdunia5681 9 ай бұрын
ማሻ አላህ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين እህታችን ነኢማ አላህ ይጅዚክ ኸይር ጀግኒት አላህ ለእናትሽ ለአባትሽ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው !! ክብር ለወላጆቻችን
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 7 ай бұрын
S A W
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
ነኢማ , ከነእናትዋ ጀግና ነች:: " ይመለከተኛል"
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 9 ай бұрын
ዋው !!! 🙏🙏 ንግግርሽ ሁሉ ይጣፍጣል እውነትም ድንቅና ጀግና ሴት!!!🙏🙏 ለዳዊት ድሪም እድሜና ጤናን ተመኘሁ 🙏🙏🙏.
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
ማሻአላህ እህት አለም አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ሲቀጥል የኛ ውዲ ነብይ ርሱላችን ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወጀስዲ ያርሱሊላህ ዳውይት ዲሪምስ በጣም ጠንካራ ስወችን እየቀርቡልን ነው ትልቅ ደርጃ ይደርሳል ይሄ ዩቱብ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 9 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ. አላህ ዘርሽን ያብዛው እዳ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን❤
@user-bd2nr2fw3y
@user-bd2nr2fw3y 9 ай бұрын
ነይማችን አኳራሽን ውድ እህታችን ምንም ስህተት የሌለው ትክክል ኑሪልን አብሮ አደጋችን ተምሳሌት ሁነሽ በማየቴ በጣም ደስ ይለኛል
@medinaali3925
@medinaali3925 9 ай бұрын
መሽአላ መሽአላ መሽአላ ጀግኔየብልየስሻል ጀግናችን የአላህሥምእና የሀቢቢን የረሱልሥም እያነሡ ሢያወሩ በጣም መሽአላ አላህይጨምረልሽ ጀግና
@temimaabdella-ti9qk
@temimaabdella-ti9qk 9 ай бұрын
ነኢማ ትሁት እና ጥሩ ልብ አለሽ ለአላህ ብዬ ወድሻለው😍
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 9 ай бұрын
የኛ ውድነብይ የኛ ብርሀን የአለም እዝነት እንዲህ ስታሞግሷቸው ምንኛ ደስይላል አላህ ከዚህ በላይ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt6qk1ul7h
@user-dt6qk1ul7h 9 ай бұрын
እህታችን ነዕማ አለህ ያግዝሽ እናትሽንም አለህ እድሜያቸዉን ያቆያቸዉ
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 9 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ ከምንም ከምንም በላይ በወጣቱ ላይ መስራት ያለብህ በዚህ ጉዳይ ላይ ነው በሰፊው መሰራት አለበት ወጣቱ እያለቀ ነው ድረሱለት ከዚህ የተሻለ ምንም ስራ አትሰሩም
@BH-et6sn
@BH-et6sn 9 ай бұрын
You are right. Endaysera beye Midya simu iyatefu min yaderg ... he is trying his best, but we need to support him too.
@zulfa7928
@zulfa7928 9 ай бұрын
ጉበዝ ነይማ ያአ ልጆች መችም አንረሳውም አላህ ኸይረ ጀዛሸን ይክፈልሸ ❤❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
የኛ ውዲቷ እህታችን ነኢማ አላህ ብርታቱን ጥንካሬው ይጨምርልሽ አብሽሪ ታሪክ ነው የሰራሺው ከ3ት ወድማማቾች ጀምረሽ ታሪካዊ እህታችን ነሽ እኛም በምንችለው ከጎንሽ እንሆናለን አብሽሪ❤❤❤❤
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 8 ай бұрын
S.A.W ምርጥ አባት ምርጥ ባል የእዝነት ተምሳሌት ርህሩህ አመሰግናለሁ እህቴ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
አንቺን የፈጠረች እናት ትባረክ...from America…
@jamailseid5602
@jamailseid5602 9 ай бұрын
ጀግኒት ዛሬ መታለች❤❤❤
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 9 ай бұрын
ሶፊ ነው ያየኋት😍😍😍😍 በርቺ የኔ ጀግና ❤❤❤
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 9 ай бұрын
አወ ነት
@zulfa7928
@zulfa7928 9 ай бұрын
ልጃቼ ብለሸ ሰታወሪ ❤❤❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 9 ай бұрын
Egiziabher Regim Edmena Tena Yestisch 🙏🙏🙏
@deehope9477
@deehope9477 9 ай бұрын
Lol, she is a real mom & all real moms are soft ❤️ people for any child! Let Almighty God be with her 🙏
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 9 ай бұрын
ነኢማዬ አላህ ይጨምርልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ውዴ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንችአይነቷን ጎበዝ ኢትዮጵያውያዊ ያብዛልን
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
አሚን ሳህ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 9 ай бұрын
ሰውን የላመሰጋነ ፈጠረውን መመስገን አይችልም እንደ ሚባለው ሁለ የዚህ ሚድያ ባለቤትንም ዴቪንም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት አስተማረ ታሪክ ስለሰማን በቀጣይ ደግሞ የባቡል ከይር የበጎ አድራጎት ድረጅት ባለቤትን ብተቀርብልን መልካም ነው
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 9 ай бұрын
እንድህ እይነት ስው ነው ሀገራችን የሚያስፈልጋት። ብህር ሀይማኖት ከስውነት በታች ነው።ስው መሆን ከሁሉ በላይ ነው እግዚአብሔር ስው ብሎናል ስው እንሁን።❤❤❤
@muhidinm.9232
@muhidinm.9232 9 ай бұрын
ማሻአሏህ!!! አሏህ ይጨምርልሽ። መቼም መመረጥ ነው ፣ ታላቅ ተሰጥዖ!!! ያው ከልብ የምታፈቅሪው " አሏህዬ " ብለሽ ከምንም ከማንም በላይ የምትወጂው መሆኑን የገለፅሽው ሁሉን ቻይ ጌታ የበለጠ ይርዳሽ። ይመንዳሽም
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 8 ай бұрын
የእውነት መድረክ እሄ ነው በሀይማኖታቸው የማያፍሩ ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤
@branishbranish6291
@branishbranish6291 8 ай бұрын
Yes
@zarenew3250
@zarenew3250 9 ай бұрын
Now that’s what I call a success!!!
@asterhagos4325
@asterhagos4325 9 ай бұрын
ጀግኒት ዋው እድሜ ይስጥሽ እህታችን ማአሻአላህ ❤️❤️❤️❤️
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ ለሰዎች ብርሃን ሆነሻል በጣም ግሩም ስብኽና አለሽ ሰዉ ታከብሪያለሽ የተለየሽ ነሽ በራስሽ ተደሰቺ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ 🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@richeseid996
@richeseid996 9 ай бұрын
ጀግናነሽወላሂ❤❤❤❤❤
@bemnet-dw2yk
@bemnet-dw2yk 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳካልኝ እንጂ እንደዚ በጎዳና የወደቁጥን በአቅሜ መርዳት እመኛለዉ የምር
@Samsung-js6lo
@Samsung-js6lo 9 ай бұрын
አብሽሪመልካምማሰብጥሩነው ይሆናልአንድቀን
@s.n.3690
@s.n.3690 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ማለት አንቺ ነሽ❤❤❤
@zebutube99
@zebutube99 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ገና ያልወጡ ብዙ የጉራጌ እንቁ ጀግኖች አሉ ፈልፍላቹ አውጡልን
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 9 ай бұрын
አው አሉ❤❤❤😘😍🌹🌹👍
@user-jl7ux4kv6m
@user-jl7ux4kv6m 9 ай бұрын
አይ ዘረኝነት
@MehammedKadir52
@MehammedKadir52 9 ай бұрын
አሁን እዚህ ዘርን ማን ጥሩ አላቺሁ አላህዬ😢😢
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 9 ай бұрын
የዘር በሽታ አለብህ
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 8 ай бұрын
አቤት የዘረኝነት ጥመት 😢
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 9 ай бұрын
ስ ዓ ወ ሀቢቡና የኛ ነቢይ ነኢማዬ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluayele8381
@muluayele8381 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ የምታውቁት ሰው በእዚህ ልክ ተቀይሮ ማየት ምነኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ለብዙዎች ተስፋ አድርጎሻል እና የበለጠ ይጠቀምብሽ
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 9 ай бұрын
ዴቭ አርዓያ የሚሆኑ ሰወችን ስላስተዋወቅከን እናመሰግናለን! ነዒማ በርቺ አላህ ያግዝሽ!
@yodiemeru203
@yodiemeru203 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ!!❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ ነኢሙ በርቱ ጀግኖች
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 9 ай бұрын
ماشا الله الله اكبر الحمد الله علي نعمة الإسلام❤ 🙏
@ebtisamhamid5707
@ebtisamhamid5707 9 ай бұрын
አርአያ ምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ ! አላህ ይጨምርልሽ 😍
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬው ይለያል ነኢማዬ ጀግናነሽ ላላህ ብዬ ወድሻለው አይ ሃበሻ ከዚ በፊት ሥለዴቭ ሠጥፎ አመለካከት እንዲኖረኝ አርጎኝ ነበር ያሃን ቪዶ ካየው በኋላ ነው ያንተን ሾ መከታተል የጀመርኩት የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ጀግና ጀግና ካአላህ በታች እራሳቸውን አሥከብረው ለሃገር ኩራት የሆኑ ሰዎች ናቸው የቀና ብዙ ያወራል ብዬ ዝም በርቱ የኛ ሰው አንድ ሰው ከፍ ሲል አይዎድለትም እንነትም ድንቅ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 9 ай бұрын
ትለያለሽ የዘመኔ ጀግና ነሽ 🎉
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 9 ай бұрын
ከፍ ያርግሽው ጌታ ከፈ ያድረግሽ አላህየ ይውደድሽ አማ
@ghgf7128
@ghgf7128 9 ай бұрын
ዳዊዊትየእውነት በርታ እንድህ አይነት ሰወችን አቅርብልን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 9 ай бұрын
ጀግና ልጅ ሰው ለሰው መዳኒቱ❤❤❤❤❤
@rahmaall2508
@rahmaall2508 9 ай бұрын
የምር ድንቅ ነው በደንብ የተማርኩበት ነው ውብ ናቹ
@seadiyoutube389
@seadiyoutube389 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አንቺ ሴት ቃላት የለኝም
@neimacool6507
@neimacool6507 9 ай бұрын
Thank you for inviting her ❤️
@Diboraethio21
@Diboraethio21 9 ай бұрын
ውይይይይይይ በምን ቃል ልግለፅሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልበልሽ የዘመናችን ጀግና ታፍነው ታስረው ቤተሰብ አፍሮባቸው ቤት ውስጥ ለተዘጋባቸው የፀሀይ ብረሀን የሆንሽ ጀግኒት ናት እንዳንቺ ያሉ ብዙ ያብዛልን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamaali1414
@maryamaali1414 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አለህ በጀነት ከመልካሞቹ ያርግሽ
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 9 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጨምርልሽ የአመቱ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ❤❤❤ እናታችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤ በርች አላህ ይገዝሽ!!!
@Dsggggggggggg-
@Dsggggggggggg- 9 ай бұрын
ጀግና እናት. አላህ ይውደድሽ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 9 ай бұрын
ዳዊት እናመስግናል 🙏 ጀግኒት ፈጣሪ ያግዝሽ
@Bateal427
@Bateal427 9 ай бұрын
እንደው ምን ልበልሽ እዛብሄር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ሁላችንም እንዲህ ወደ ሰውነት ስራ ይመልሰን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 9 ай бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያስብሹ ያስካልሽ ማማየ
@clicktocash
@clicktocash 9 ай бұрын
Thank you dawit dream team!
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 9 ай бұрын
የባቡል ኸይር መሰራች ሀናንን ትቅረብ የምትሉ ላይክ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 ай бұрын
እኔትቅረብልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oM-vc5po
@oM-vc5po 9 ай бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ መሆን የምፈልገው ነገር ነበር ይታደሉታል እነጂ አይታገሉትም ሆኖብኝ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤
@Umufetitube
@Umufetitube 9 ай бұрын
ማሻአላህ አለይኪ ጀግና ነሽ ከአሁን በፊት በቲክቶክ ሰምቻት👍✔
@saradembel466
@saradembel466 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤ ደግሞ ደስ ያለኝ ሁሉንም በሀይማኖቱ መፈወስ ያሳየሽ ጀግና ሴት። አላህ ከፍ ያድርግሽ። ነገ ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ። አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤❤❤
@hayatabdu4569
@hayatabdu4569 9 ай бұрын
Living for others is the prime purpose of humanity. Your work is very timely, the youths are becoming addicted alarmingly. Salute to the strong lady Neima and as usual to dawit dreams
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
በebs ላይ አይቼሻለሁ:: ስራሽ ሁሉ ድንቅ ነው:: ሰዎችን በዘር በሀይማኖት ሳትለዬ? ፈጣሪ የሚወደውን ስራ እየሰራሽ ያለሽ ጥሩ አእምሮ ያለሽ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ በርቺ በርቺ :: እንደአንቺ ያሉትን ያብዛልን🙏🏾
@butterfly2349
@butterfly2349 8 ай бұрын
Amen ! 🙏
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 9 ай бұрын
ማሽ አላህ የኔ ውድ ባንቺ ውስጥ ኢትዮጲያ አለች ትልቅ ኢትዮጲያ ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ❤❤❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 9 ай бұрын
ኒማ ተስፋ ሰጠችኝ. የእኔ ጭንቀት ከነበሩ የኢትዮጵያ የተቆለሉ ችግሮች አንዱን የሚታደጉ መኖሩ ዛሬ እንቅልፍ እተኛለሁ. ይህን ስል ውሸት ይመስላል. ባላደርግም ያስጨንቀኛል. ፀሎት እያደረኩም አደረኩ ብዬ አላስብም. ችግሮቻችን ተደራርበው የተነካ አይመስለኝም. ሁሉም የሚችለውን ከአደረገ እንወጣዋለን. በርቱ ተስፋዎች.
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn 9 ай бұрын
የኢትዮጲያ አናቶችና ልጆች ሁሉ እናት ብልሽ ያንስሻል አህታችን ኑሪልን በርቺ ከጎንሽ ነን ድሪምስም አድሜና ጤና ይስጥል ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከአለም ገና ታሞ ተፈትኖ የነቃ ሀብታም ባይሆንም ባልችው የሚብቃቃ ለምሆን የሚተጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sehlewongelfente452
@sehlewongelfente452 9 ай бұрын
ነሂማ. እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@shura-c8p
@shura-c8p 9 ай бұрын
U are hero too much ❤ ምርጥ ጀግና ❤
@savsav7194
@savsav7194 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ከዚ የበለጠ አላህ ያግዝሽ
@rozasadam
@rozasadam 9 ай бұрын
Allah bless you ❤❤❤thank you so much all
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሀሳብሽ አላህ ይሙላልሽ ጀግና በቃላት አገልፅሽም እማዬ እድሜ ጤና ይስጥልን እድለኛ ነሽ ነአማዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው የምትሰሪው አላህ ከጎንሽ ይሁን በርቺ ሀገር እድትመሪ ያርግሽ
@peace2808
@peace2808 9 ай бұрын
Blessed to have you neima you are a gift egziabgair yrdash..you inspire me to do what i want
@fetitube359
@fetitube359 9 ай бұрын
የኔ ጀግና በርችልኝ በቅርብ ግዜ ነው የማቅሽ ግን ጥንካሬሽ ማሻአላህ ❤
@user-pc9yp6jh2n
@user-pc9yp6jh2n 9 ай бұрын
አለሁአክበር ማሽ አላህ ጀግናዋ እህታችን በጣም ጥሩ ስራነው ለኛም ትልቅ የቤት ስራ ሰተሽናል እንሽ አላህ እኛም ለሌች የምንተርፍ ያርገን ጄዛ ከአላህ❤ ወገናችን ዳውት አንቴም በርታ እናመሰግናለን
@aliyamar870
@aliyamar870 9 ай бұрын
Proud of you neimu Masallah 🙏🥰🥰🥰
@user-mr5lc5nr5r
@user-mr5lc5nr5r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ ጀግናነሽ እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤
@gola5905
@gola5905 9 ай бұрын
አለህ የግዝሽ እህተችን❤❤❤
@emusarah7132
@emusarah7132 4 ай бұрын
በእውነት ጀግና ድንቅ ሴት ነሽ በተለይ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር
@sojoog8h702
@sojoog8h702 9 ай бұрын
❤❤❤የኔ ውድመልካም ስራሺን አላህ ያቀበልሼ አላህ ያውደድሺ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 9 ай бұрын
የጀግኒት ነኢማና የእናትዋን View ከፍ አድርጉት please ገባ ገባ በሉ ❣️🙏🏼🙏🏼🌿🌴🌿🌴🌿🌴like like
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 ай бұрын
ረሱል ሰ-ዐ-ወ የገለጥሺበት መንገድ ቢስሚላህ የሚገርም ነው አላህ ይጠብቅሺ እማ❤❤❤❤❤❤
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 9 ай бұрын
ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ጌታየ ከፍ ያርግሽ ከዚህ በላይ ጌታየን እና ነብየን በቅድሚያ ስለ አከበርሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል
@esmaeldato
@esmaeldato 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እኔ ከ3 አመት በፊት ነው ያመሰገንኩሽ
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 103 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31