ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስጅዱ ኢማም ሸሃዳ ከለከሉኝ||ረሐቡና ብርድ ሜዳ ላይ ይጥለኝ ነበር|| ምን አይነት ገራሚ ታርክ ነው አድምጡት

  Рет қаралды 117,042

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

2 жыл бұрын

ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስጅዱ ኢማም ሸሃዳ ከለከሉኝ||ረሐቡና ብርድ ሜዳ ላይ ይጥለኝ ነበር|| ምን አይነት ገራሚ ታርክ ነው አድምጡት
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo
• "ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
ክፍል 1 👆👆
• ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማ...
ክፍል 2 👆👆
• ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስ...
ክፍል 3 👆👆
• አስገራሚው የህይወት ጉዞ ክፍል 4
ክፍል 4 👆👆
• ሙሉውን ለጠየቃችሁ ይኸው ከዋቄፍት ...
ሙሉ ፕሮግራሙ 👆👆
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 1 200
@user-vu6fs5ci4g
@user-vu6fs5ci4g 2 жыл бұрын
እኒም ሰለምቴ ነኝ በጣም ሰፊ ጎሳ ያለኝ ለዛውም አክራሪወች! በአላህ ሱ.ወ አንድነት የማያምኑ። እናቴም ሰልማለች አሏሁ አክበር። ዱአም አድርጉልን በዲናችን ላይ አላህ ሱ.ወ ኢንዲያጸናን ለቤተሰቦቼም ዱአ አድርጉላቸው የእስልምና ጸጋ አላህ እንዲሰጣቸው።
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
መሻ አለህ አላህ የፅናሽ
@janaahyopia7607
@janaahyopia7607 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏሁ አኩበር አብሽሩ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
Masha Aellah Aellah hulunm betesebochishin yimralshi
@user-gl9kv8lf8x
@user-gl9kv8lf8x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያንችንም እናት ወደ እኛ የመጣ አላህ የአጎቴን ሚስትና ልጆች ያምጣልኝ ያረብ
@fateemakamal7803
@fateemakamal7803 2 жыл бұрын
ሱብሀንን አላህ አጃኢብ ነው የሰለምቴዎች ፅናትና የኢማናቸው ጥፍጥና ማሻአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣምአላህይጨምርላቸው ለኛም ተረፋ ከኛከነባሬቹ እነሱአንበውስለሚገቡ ጭንቅላታቸው ልባቸው ክፍት ነው አላህ ይርዳንለኛም በተለይ ለእንደኔአይነቷ ከንቱ
@fatumaalbachew5798
@fatumaalbachew5798 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴነኝ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደርገን ጌታ
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 2 жыл бұрын
@@fatumaalbachew5798 ማሻ አላህ
@sawdamohammad5645
@sawdamohammad5645 2 жыл бұрын
@@user-go1ok4le6o አሚን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 2 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩክ አታልቅስ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ ከረሱል ጎረቤት አላህ ያድርግህ
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 2 жыл бұрын
አሚን
@seadifiker8671
@seadifiker8671 2 жыл бұрын
አሚንን👏
@djdjndjd5576
@djdjndjd5576 2 жыл бұрын
አሚን ውላችነም
@user-ft4oe9xw6g
@user-ft4oe9xw6g 2 жыл бұрын
ሱባሀነክ በጣም ይገርማል ማነው እደነ ሰው ሲያለቅሰ። የሚያሰለቅሰው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 жыл бұрын
እኔም
@netuhaba7898
@netuhaba7898 2 жыл бұрын
ᗯelahi ene alkeskugn 😰
@allhamdulilahalahakber731
@allhamdulilahalahakber731 2 жыл бұрын
ቀጣይ ከፍል አራት መቸነው የሚለቀቀው ወላሂ አይጠገብም መሸአላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ነፍ አመት ኑርልን ኡስታዝነ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@fdfg4105
@fdfg4105 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ የፈለገውን ይመራል
@sarah-be4xo
@sarah-be4xo 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሰፕራይዝ የተደረገው አል ቡኻሪ ቱዩብ ነው። ኢዛም ተከታታይ ክፍል አራት እሻላህ ብሏል
@AboAli-ou1iv
@AboAli-ou1iv 2 жыл бұрын
@user-vm1px8mi8f
@user-vm1px8mi8f 2 жыл бұрын
ወላሂ. እኔም. የሰፋራችን. ልጅ. ሰለመች. ብለዉኝ. በጣም. ደስ. ብሌኛል. አላህ. እኛንም. ያፁናን
@bhh7919
@bhh7919 Жыл бұрын
Alhmidulila
@aysha7570
@aysha7570 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ውደ ትክክለኛው ውደ ተፍጠረሁበት ያመጣህኝ ክብርእና ምስጋና ይገባህ እናቴንም አላህ ላሻሀዳ አብቃልኝ ያላህ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 2 жыл бұрын
Amen
@halimahhalimah5260
@halimahhalimah5260 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
እንሻ አለህ አብሽር
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ያስር ያንተ ታሪክ በመፅሐፋ መታተም አለበት ብዮ አምናለሁ በበኩሌ
@tube-xf2jb
@tube-xf2jb 2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ😥ግን ደሞ ጀግና ነዉ አላህ ይጠብቀዉ ስወደዉ🎁
@asiyamudin6704
@asiyamudin6704 2 жыл бұрын
Allhamdulila
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ያ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ልብ ይሰብራል መጨረሻ ላይ! እህህህ የኔ መንገድ ፕሮ ግራም ላይ በድጋሜ ቢቀርብ ብዙወችን ይለውጣል ብየ አስባለሁ የኡስታዝ ታሪክ በአላህ ፈቃድ
@sofitube5653
@sofitube5653 2 жыл бұрын
ቀጣዩ በተስፋ እጠብቃለሁ ኢንሻአላህ እጂግ በጣም የምወደው ኡስታዜ ነው
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*በእንባ እየታጠብኩ ነው ታሪኩን የሰማሁት* 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kr7gw9wv5z
@user-kr7gw9wv5z 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ኒእመተል እስላም እንኳን ወደሙስልምየመጣክ ያአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@user-kr7gw9wv5z ደምሪኝማሬዋየየ
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 жыл бұрын
አብሺር ወንደማቸን
@nixxt8947
@nixxt8947 2 жыл бұрын
አብሽር አላህ ኸይር ይሻልን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ አላህ ይጠብቃቹ 👉 ሚበር ቲቪ የኔ መገድ ላይ መቅረብ አለበት ብዙ ተከታይ አለው ማነው እደነ የኔ መገድ የሚወድ እጅ ወደላይ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ የወደደውን ሰው ይመራል የፈለገውን መከራ ቢበዛ ከእስልምና በላይ ሀብት የለሞ አልሀምዱሊላ የኡስታዜ
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የሚሰማኝ እሂነዉ አልሃምዱሊላህ እስልምናየ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል ዛሬ ግን አልሃምዱሊላህ እድሜ ለሳዉዲ ሁሉም ትቶ
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 жыл бұрын
ወላሂ ሰለምቴዎች በጣም ጠንካራና ብርቱ ናቸው አላህ ይቀበልህ ልፋትህን ኡስታዝ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ጀዛላህ ኸይርን ፊልዱኒያ ወል አሄራ
@success193
@success193 2 жыл бұрын
እኔም አንብቤነዉ የሠለምኩት እድሰልም ያደረገኝ ግን ህልም አይቼነዉ ኡፍ ህልሜ እስካሁን አይጠፋኝም
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
መሻ አለህ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
Masha Aellah ahite
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
Mashallah ihte inkuwan dehna metashillin
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ እውነትም እሚገርም ታሪክ የት ተሸሽጎ ነው እስከዛሬ 👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 2 жыл бұрын
ብዙም እደዚህ ባያብራራም በከፊሉ ቆየ ከተናገረ
@najeebanajeeba5740
@najeebanajeeba5740 2 жыл бұрын
እኔን ኡስታዝ
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 2 жыл бұрын
መሽአላ እስታዝ እኔ በጣም ነው የምወድ አላህ ይውደድህ እኔም ሠለምቲነኝ አልሃምድሊላሂ አላህ የሚወደውን ይመራል ደግሞ እኔ አረበኛን ተምሬ ቁርአን መቅረት እፈልጋለሁ ድአ አረጉልኝ አልሃምድሊላሂ አለናእመተል ኢስላም
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
የአላህ ብዙ ነገር አሳልፈሃል አላህ አጅርህን ያብዛው
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ሀያሉ ጌታችን የፈለገዉን ይመራል የፈለገዉን ያጠማል የፈለገዉን በፈለገዉ ጊዜ ሁን ይለዉና ይሆናል ኡስታዜ ሀቢቢ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር ዉድ የኢስላም ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ
@rahalslf5273
@rahalslf5273 2 жыл бұрын
ابشري الله يفرج هم المهمومين
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u 2 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@nazrul4837
@nazrul4837 2 жыл бұрын
የኔዉድ እህት ያሰብሽዉ ሁሉ አላህ ያሳካለሽ ያረብ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u 2 жыл бұрын
አሚን ያኡኸቲ
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 2 жыл бұрын
ግን ሚዲያዎች አስተያየት አለኝ ሌሽ ሶፍት አያቀርቡም በተለይ እንዲህ ያለ ታሪክ ያላቸዉ ሰዎችን ስሜቱ ከባድ ነዉ ኡስታዜ አህበክ ፊላህ ጀግና ነህ ወላህ👌
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ኡስታዛችን አላህ ሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكنወላሂ በትክክል ነው ኡሰታዝ በጣም ሰው ከባደ ነው ግን አልሂምዱሊላህ አላህ ኸቲማችንንን አሰምረው ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 жыл бұрын
መሻአላህአላሀሀምዱሊላሂ
@seadetube7879
@seadetube7879 2 жыл бұрын
6ተኛ ነኝ ዋው አህለን ወሳህለን ኡስታዙና♥♥ ዘና ፏ ያለ ውሎ ለሁላችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 2 жыл бұрын
ቢላል ጀማል ነኝ አጃኢብ የሆ life ነው ያሳለፈው ወድጀልሀለሁ ጀዛከላህ ወንድም ሀሰን🙏
@fjfh3625
@fjfh3625 2 жыл бұрын
ይህን ሸህ ስወደው ያረበኛ ፅሁፉበጣም ደስ ይላል ዳእዋውም አላህ እድሜና ጤና ይስጠው
@samilkader493
@samilkader493 2 жыл бұрын
Mahashallhi
@lqozpaksj5668
@lqozpaksj5668 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ እናዝህ ካክርስትና ምማጡ ሰዎች ፂናታቻ ይደንቃል እነዝህ ኡስታዝ ና ኡስታዝ ኸልድ ክብሮምን እወዳችኋለሁ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-umukewesar
@user-umukewesar 2 жыл бұрын
እፍፍ የኔ እምባ ይፍሰስልህ ያአኺ አልከሪም አብሺር የአሏህ ፈድልነዉ አሏህ መርጦ ሰቶሀል ያረብግን ሙሴሊም ወንድም እህቶች ወደ ኢሴልምና ለሚመጡ ወገኖቻችን በመልካም ስብእና ልናስተናግዳቸዉ ይገባል
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ምን አይነት መታደል ነው አልቅሶ አስለቀሰኝ ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይወፍቅህ ከ መከራ ቦሀላም እውነት ድሎት አለ ወላሂ ብሰማው አልጠግበውም እንኳን 50ደቂቃ አምስት ደቂቃ የሰማሁት አልመሰለኝም አልሀመዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አላህዬ የኔ ጌታ ሹኩር ይገባህ ቀንም ማታ
@user-jt3cr9xi8k
@user-jt3cr9xi8k 2 жыл бұрын
አደዚህ አይነት የጠካራ ሰወችን የህወት ትግል ጉዞ መስማት ውሰጤ ነው የሰው ልጂ በህይወት ጉዞ ውስጥ በአለምአዊም ይሁን በመፈሳዊ ጉዞው ላይ የህይወት ውጣ ወረዶን ተግሏን አሸንፎ ታግሎ አንዲህ ባማር ማንነት ላይ መገኝት በአንተ ላይ ጣአሟን አየዃት የሆነው ሁኖ ዛሬ ኡስታዝ አብዱል መናን ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ አረዲቶት አንደበቱ ብቻ ሰይሆን ውጫዊ ማንነቱ ኑ ወደ አስላም ብሎ አሚጣራ የሚመሰል ክሽን ያለ ኡሰታዝ ነው አላህ መጨረሻህን ያሳምረልህ አሰታዙና ሁላችንም በህወት ጉዞችን አላህ ጠከራ ያድርገን ያርብ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አጅብ ነዉ ያለድካም እስልምናን የሠጠን ጌታ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 жыл бұрын
ያባቱ አመለካከት እደኔ እናቶ ነበር እኔም እናቴ ብዙ ፈትናኝ ነበር ወላሂ አላህ የመረጠውን ግን እራሱ ብርታትና ጽናት ይሰጣል ሀቂቃ ብዙ መገለል አለ ግን በአላህ ውሳኔ ማንም ጣልቃ መግባት አይቻልም አልሀምዱሉላ እኔም እናቴ ከቤት አባራኛለች ክጀሻለሁ ብላ አላህ ግን አልጣለኝም አልሀምዱሊላ የኢማን ጥፍጥና ከልብ ከገባ ምንም መከረና ችግር አይሰማም አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
@@sadawalykuemselamweorahmtu6642 ማሻአላህ አላህ በድንሽላይ ያጽናሽ እህታችን
@dgccgd5451
@dgccgd5451 2 жыл бұрын
ኡስታ ሀሰን በጣም ያስገርማል አስተማሪ ነው ወላሂ በጉጉት ነው ስጠባበቅ የነበረው
@teybamamde9243
@teybamamde9243 2 жыл бұрын
እሚገርም ተአምር ነው መሻአላ በጣም ደስ ይላል አላህ ወደኸይር ሲመራ። እደዚህ ነውአልሀምዱሊላ
@Dgu-gi5sq
@Dgu-gi5sq 2 жыл бұрын
ኡስታዙና አታልቅስ አይዞህ ካተ በላይ ወላሂ እኛን አስለቅሶናለ ሱበሀን አላህ ሳትፈተኑ ጀነት መግባት ታስባላቺሁን ያለውን ፈተና ተዋተኸዋል አላሁአክበር መጀመሪያም መሪ ነበርክ አሁንም ወደ ዲነል ኢስላም ሲያመጣህ መሪ አድርጎ ነው ሱበሀን አላህ ባላለቀ እያልኩ አለቀ ያረብ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ሱብሀን ያረብ ጀግና ድርብ ጀግና ያረህማን ማረን
@user-kg9fx7sd3r
@user-kg9fx7sd3r 2 жыл бұрын
ኡሥታዝና ይቀጥልልን የአላህ የሚገረም ታሪክ ነዉ ሱባሀነላህ እኛሥ የት ነን ወላሂ ሱባሀነክ ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክረህማን ፅናቱ ሰለምቴዎች ወዱም ሴትም ትግስታቸዉ ፅናታቸዉ ከኛ ከነባሮቹ ይሻላሉ አሏህ የፈለገዉ ይመራል ኢነላህ የሄዲ ሊመን የሻ ላተሄዲ መን አህበብት አሏሁ የሄዲ ሊመን የሻ ነዉ ቃሉ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አጂብ ነው አላህ የመረጠው እንደዚህ ዲኑን ያጎናፆፈዋል ውስታዜ አላህ ይጠብቅ
@user-dj9gg5hg5b
@user-dj9gg5hg5b 2 жыл бұрын
ወላሂ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበው 👍👍👍
@emusade4912
@emusade4912 2 жыл бұрын
አላህ ያቀናው ማነም አያጠመውም ማሻላ ቀጣዩ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ht9qc3wc7q
@user-ht9qc3wc7q 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ የኔ ወንድም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-pt5or3xx3m
@user-pt5or3xx3m 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ገራሚ ታሪክ መሻአላህ ተባረክ አላሂ🌹🌹🌹💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
በሌላ ቦታ እያዳመኩት ነበር አመጣህዉ ኡሥታዝ አጂብ አልቅሶ አስለቀሰኝ በስም ብቻ ሙሥሊም ሁነን እድሜአችንን ጨረስነዉ
@user-os4um1uo1i
@user-os4um1uo1i 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይህን ትልቅ መልእክት ለሁሉም ያሰማ ያረበ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
በጣም አስለቀሰኝ 😢😢😢 ወላሂ ጥናቱ ለካ አላህ ሲሰጥ ብርታት ይሰጣል አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁእንደት ደስ ይላል ምን ብር ቲቪ ላይም ሰምቸዋለሁ በጣም መታደል ነው አልሀምዱሊላ
@user-cy3ju4bo5d
@user-cy3ju4bo5d 2 жыл бұрын
ወላህ አረዘመም ታላቀዉ ነዉ ያለቀብኝ ኡስታዞቸ እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቅልን
@maryami6738
@maryami6738 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እወነት ብዙነገር ነው ከሱ የተማርኩት።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 2 жыл бұрын
ቀጣይ ጣፋጭ የሆነ ተሰምቶ አይጠገብም አቡ ያስር አላህ መጀመሪያህን እዳሳመረህ መጨረሻህን ያሳምርልሕ ኡስታዜ
@jfgjfd635
@jfgjfd635 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማን ምን እንደምል አላውቅም ካምወዳቸው ኡስታዞች ምሀል አንተ ነህ አቡ ያሲር የኔ ጀግና
@shmsyhtube5265
@shmsyhtube5265 2 жыл бұрын
ጠፈጭ ታሪክ ቀጠይ ልቀቁልን አታሰጥሩት በርከለሁ ፊኩም ኡስዜ. አለህ እድሜ ና ጤና ታመኜሁ የርብ በሀቅ ለይ አፅነን. ሁለችንም
@saadetube2055
@saadetube2055 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ እኔም በጣም ከባድ ፈተና አለው እስልምምና ግን አሁን ትክክለኛው ላይ ስለሁንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ በተረፈ በአላህ ይቶቤን ሰብስክራይብ አርጉኝ
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
እሽ ሰብስክራብ አራኩሽ
@umuzikeratube5368
@umuzikeratube5368 4 ай бұрын
ነይ ልደምርሽ እህቴ😊
@mohamedebrahim8942
@mohamedebrahim8942 2 жыл бұрын
ማሻላህ አሚሬ የሰፈሬ ልጅ ዳአዋህ በጣም ነዉ ምወደዉ አስታዉሳለሁ አሚሬ ስትመክረኝ ከሰለምክ በሆላ ስለሰላት ስትሰልምም አስታዉሳለሁ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
አህለን ኡዝታዝ ሀሰን በላይ በጣም የምወደው ኡዝታዝ ነው አላህ ያጥናህ በጣም ይገርማል አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው በጣም አስተማሪ ነው
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም 💝 የኢስላምን ውበት በሰለምቴወች ውስጥ አያለሁ ብዙ ጊዜ አላህ ያፅናቸው ሲያለቅሱ አብሬ ማልቀስ😢❤😘
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 2 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛህን አሏህ በእጥብ ድርብ ያቆይልህ መታደል ብሎ ማለት አሏህን ማወቅ ነው
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 2 жыл бұрын
እኛ አላህ አግርቶልነ ሙስሊም አላህ አድርጎ ፈጥሮነ ምንም ነገር ልንረዳ አለመቻላችውን አዝናለው ለእናንተ ግን አላህ ስላገራላችው ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ደሞ መጨረሻችውን ያሳምረው ያረብ
@asiya3320
@asiya3320 2 жыл бұрын
ሡባህን አላህ አላህ ሲመራ መሪ ያደርጋቸዋል ኡዝታዝ ካሊድ ክብሮም እነዚህ አጅብ ነው
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ኢንሻ አላህ ክፍል አራትን እጠብቃለን በጉጉት አላህ ይዘንልን ያረብ 😥😥😥😥😥😥😥☝
@MmmmMmmm-ct9ml
@MmmmMmmm-ct9ml 2 жыл бұрын
Subahane allahe
@isaol
@isaol 2 жыл бұрын
Subhannallah, his story made me cry 😢 ustaz Abdulmannan was my arabic teacher 11 years ago and and I attended at awelia his impressive tefsir. I know he was converted to Islam but I didn’t know all the details about him. He is very brilliant and the way he teaches is very amazing and entertaining so we understand it easily. He is a man of determination and exemplary for me. May Allah protect him.
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@user-fg2fg2dr2i
@user-fg2fg2dr2i 2 жыл бұрын
ያረብ ወለሂ ዪግረምል አላህ የፍዝው ኡስታዝ ጃዛክአለ ኸይረ 🤲✅
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s 2 жыл бұрын
ያ አላህ ጀግና ነህ ኡስታዜ ለቅሶህ አስለቀሰኝ እኛ ምንኛ የታደልን ነው ሙስሊም በመሆናችን አላህ የምንጠቀምበት አድርገን
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 2 жыл бұрын
በእውነት ተመስጨ ነበር እማዳምጠው ግን ቶሎ አለቀብኝ ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@user-bb7lq2xs5j
@user-bb7lq2xs5j 2 жыл бұрын
የሄን ታሪክ እስከዛሬ ድረስ አለማውራቱ አጅብ ነው ብዙ ፈተና አልፎበታል
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ. ውድ ኡስታዜ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@muktarabdu9108
@muktarabdu9108 2 жыл бұрын
ክፍል 4 ኢንሻአላህ እንጠብቃለን ያአላህ ኡስታዝ አቡ ያሲር ጀዛከላህ ኸይር
@abtu4256
@abtu4256 2 жыл бұрын
ስማ በቀላል ጥያቄ መሸሽህ በጣም ይገርማል ስማ ልጠይቅህ ንፋስ መልኩ ምድነዉ? ሥማ ገብርኤል ማርያም አትመለክም ሳመልክ ነበር ያልከዉ ማነዉ ያስተማረክ
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z 2 жыл бұрын
ያአላህ ታአምር ነው በጣም የሚገርም ታሪክ
@user-om4mn2te3k
@user-om4mn2te3k 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🍀
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@bintahmed
@bintahmed 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ባሪያ ይፈተናል አላህ ይጠብቃችሁ😥😥😥
@user-ns2qd6qb7o
@user-ns2qd6qb7o 2 жыл бұрын
ጀዘኩሙሏህ ኸይር
@qatarqtr740
@qatarqtr740 Ай бұрын
ወላሂ የኡስታዝ አብደል መናን ታሪክ እንደ ሰልማንፋሪሰ ታሪክነው መሸአላህ ተባረክአላህ
@user-lf6wy2ix4c
@user-lf6wy2ix4c 2 жыл бұрын
አቦ እደዚህ ውብ ፕሮግራም እያቀረብክ ቀልባችንን አርጥበው ሀሰን በላይነህ ያሠላም ደስ የሚል ፕሮግራም ባላለቀ ብየ ተመኘሁ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
በራስ መተማመን ማለት እንዲህ ነው ማሻአላህ
@seadetube7879
@seadetube7879 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀሰኝ ወረቢ ምን አይነት ፀጋ ይዘን ነው እኛ በስመ ሙስሉም የእስልምናን ክብርና ውበቱን ሳናቅ ሳንረዳ ብዙ የኖርነው ኢላሂ ላለፈው ዘመኔ ይቅረረ በልና ቀጣዮንም እስቲቃማ ስጠን ኡስታዜ አቡ ያሲር ወላሂ አጀቴን አማተኸዋል ነገር ግን የዛሬን ማንነትህን ሳይ እድሜና ሰላምን ይስጥልን ብያለው*አንተ ውድ እቁ የኡመር አይነት ነህ*
@user-ed9pl5gy2p
@user-ed9pl5gy2p 2 жыл бұрын
ሱበሀን፡አላህ በጣም ደስ የሚል፡ታሪክ ፈታናህ፡ግን በጣም፡ይሳዝናል አላህ፡መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-kk2dl8gi2x
@user-kk2dl8gi2x 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሚገረም ታሪክ ነው
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም በጉጉት እያዳመጥኩት ነው ያለቀው አረዘመም በጣም ግሩ ታሪክ ስለሆነ ቀጣዩን እንጠብቃን በጉጉት ጀዛኩሙላህ
@semrayimame448
@semrayimame448 2 жыл бұрын
ሱባሀናላህ
@meraeslmnawnawhwthmine2624
@meraeslmnawnawhwthmine2624 2 жыл бұрын
መሽ አለህ አለህ ጀግነ ያርገን እንደ ኡስታዘችን
@user-fq5wq6rg5t
@user-fq5wq6rg5t 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እሚሳዝን ገጠመኝ አልፏል ኡስታዝ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን አላህ መራህ ኡስታዜ የሚገርም ነው
@user-dc1qy3tq7f
@user-dc1qy3tq7f 2 жыл бұрын
60ላይደመርኩሽ።ደመሪኝ
@ziy687
@ziy687 2 жыл бұрын
ጀዛኩመላ ኸይር እኔ ጨርሴ ነው ያዳመኩት ክፍል 4ይቀጥል ምትሉ ላይክ አድርጉ
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝነ
@user-jn1nu8bp7b
@user-jn1nu8bp7b 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል መሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 2 жыл бұрын
الحمدلله على نعمة الاسلام🌹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
የኔ አባት አልቅሶ አስለቀሰኝ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 жыл бұрын
ሱቡሀን አለህ አለህ የወደደውን ይመረል አለሂ ኡስተዜ አልቅሶ አስለቀሰኝ አለሀምዱልለህ አለህ ኡከን ለዚ አበቀህ አለህ ይጠቢቅህ አቡ አቢዱራህመን ጀዘክ አለህ ኸይር
@omamasaeed568
@omamasaeed568 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ተባረከላህ አላህ ለሁላችንም ሂዳያይስጠን
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 2 жыл бұрын
አሏሁመ ያሙንቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቁሉበነ አላ ዲነክ አሏህ ሆይ በዲኔ እንዳትፈትነኝ ያረብ
@user-hk3sl7kk3y
@user-hk3sl7kk3y 2 жыл бұрын
ሱብሀነለህ የረቡልአለሚን ስረ በጠም ነው ሚገርመው የአለህ አለህ ሆይ ጠንከረ አድርግኝ በኢመን
@tube9895
@tube9895 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ሥለ ክርሥትና አዳድ የማላቃቸዉን አወኩ ክርሥቲያት ቤተሠብ ጎደኛ ካላችሁ ይሄን ዳዉሎድ አድርጋችሁ አሠሞቸዉ
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
ሰህ
@ummuhammed121
@ummuhammed121 2 жыл бұрын
ያረብ እኔንም እንደመራኸኝ ቤተሰቦቸንም ከሞት በፊት ሸሀዳን ወፍቅልኝ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራልኝ ያረብብብብ እንደዚህ አጃኢብ የሆነ ታሪክ ሳይ እኔም አለቅሳለሁ አልሀምዱሊላህ አለ ነአመተል ኢስላም ለከል ሀምድ ወሽኩረክ ኢላሂ
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 2 жыл бұрын
ታድለህ ሙስሊም ሆነን ታፈጥረን ደንቁረነል
@user-hk3sl7kk3y
@user-hk3sl7kk3y 2 жыл бұрын
ሱብሀነለህ አይገርምም
@halimashanurihalimashanuri87
@halimashanurihalimashanuri87 2 жыл бұрын
ሁሉንም አላህ ቃጢተኛውን መንገድ ይምራን
@saydaatube3815
@saydaatube3815 2 жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ አጅብነዉ ወሏሂ ኡሥታዚ አሢ አተም ጎበዝ ጀግና ተማሪ ነበርክ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ትልቁን የሂወትህ ቁልፍ ድንህን ይዘሀል እኛንም አሏህ ጠካራ ያድርገን በድናችን ያረብ ዳእዋ አርግልኝ አሤ ኡሥታዜ ወድሜ ማሻአሏህ
@hyryehydere4642
@hyryehydere4642 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ እኛስ በእስልምና ያላነዉ ያዳግናዉ አይ ኡስታዝ አላህ እድሜ ያርዝምህ
@rodamohamed691
@rodamohamed691 2 жыл бұрын
ዉሰታዝ አላህ የጠበቅህ ዉላሂ የሚገረም ነዉ ተመስጬ ነበረ የሰመሁት አላህ ለወደደዉ አደሸዉ ያረገል አለሀምዲሊላህ😍😍
@hvuchchx2902
@hvuchchx2902 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደሥ ዪላል መጨረሻህን ያሣምርልህ እኡሥታዝ
@maruchekol3335
@maruchekol3335 2 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ሀብት ነዉ mesalhe mesalhe በጣም ደስ ይላሉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@user-sr4si3ok7t
@user-sr4si3ok7t 2 жыл бұрын
ሱባሀነ አላህ አጂብ ፀናት መታአል አሏህ ሆየ በትዛዝህ አፀናን ያረብ
@fatumaebrahim3051
@fatumaebrahim3051 2 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ወላሂ አዳሪን ሳዳምጠው ነው ያደርኩት ሳለቅስም አደርኩ ወንድሜዋ የኔልዬ አላህ ይጠብቅህ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1,2 М.
"ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
23:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 85 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН