መስጅድ ውስጥ ሚስቱን ወድሻለሁ ...😅ህዝቡ በሳቅ ፈረሰ

  Рет қаралды 47,879

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

መስጅድ ውስጥ ሚስቱን ወድሻለሁ ...😅ህዝቡ በሳቅ ፈረሰ @Hassen Belayneh HB
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 418
@anisasani7564
@anisasani7564 Жыл бұрын
ምነው በነብዩ ❤️አለሂ ሰላት ❤️ወሰላ ❤️ ዘመን ተፈጥሬ በሆነ
@helenhelen5270
@helenhelen5270 Жыл бұрын
Medthe ayhonm
@rabiyarabiya2398
@rabiyarabiya2398 Жыл бұрын
አህላቄን ያሳምርልኝ ብለህ ዳአዋ አድርግ በሳቸውም ግዜ ብዙ መጥፎ ነበር አላህ ኸይረኛ አርገኝ በል
@user-ht2xt7uo1c
@user-ht2xt7uo1c Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂወሰለም
@lubabalubaba1728
@lubabalubaba1728 Жыл бұрын
ሰ.ዐ.ሰ
@meiryammohammed3253
@meiryammohammed3253 Жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እንደ ህፃን ልጅ የሚያጫዉተኝ የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
@@zeynebzeyneb6859 አሚን
@user-dn3xi1vm1z
@user-dn3xi1vm1z Жыл бұрын
እኔም አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅሩን ሚገልጥልኝ የስሚ ብዛት አለህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
@@user-dn3xi1vm1z አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የእኔ ባል ሲጣራ እንኳን በአካባቢ ያሉት ሰዎች ታድለሽ ነዉ የሚሉኝ በሄድኩበት ቦታ ነዉ አብሮኝ የሚንቀሳቀሰዉ የአላህ ስጦታ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
@@user-dn3xi1vm1z ማሻአሏህ ውዴታ እሰከጀነት ያድርገላችሁ ለኛም ዱዓ አድርጉልን🌹🌹
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 Жыл бұрын
እደእቁላል እምከባከበዉ እኔንም እሚከባከበኝ ይወፍቀን በዱኒያም በአኸራም የማይለየኝ ያረብ
@youtoutube7668
@youtoutube7668 Жыл бұрын
አሚንኢሻአላህ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
አለሀ ይወፍቀሽ
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t Жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
አሚንን የረብ
@hibafneish1492
@hibafneish1492 Жыл бұрын
አሚንንን
@seadaseada5618
@seadaseada5618 Жыл бұрын
ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል አቤት ውበት
@ameenatbasher8241
@ameenatbasher8241 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄንን ወንድሞች ይስሙት ሴቶች አይናፋር ነን
@toybaomer9006
@toybaomer9006 Жыл бұрын
Kesemashu buhala
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d Жыл бұрын
አረ ለነሱ ያሠሙልን
@alemmusa4919
@alemmusa4919 Жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምረሌህ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ከትዳር በፊት እወዲሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላሉ በሀራም ሲያገቡ ግን ሚስቶቻቸውን ፍቅር አይገልፁላቸውም ችላ ይላሉ አጂብ
@derawerkhabtamu4178
@derawerkhabtamu4178 Жыл бұрын
ነብሴ ፊዳ ትሁኑሎህ ያሀቢቢአላህ☝✅
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሒ ወሰለም
@user-sv5qx2uc3x
@user-sv5qx2uc3x Жыл бұрын
እኛን ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይወፍቀን ያረብ ሰ ዐ ወ
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሮፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
ሹክረን
@fatmafatoom-ho8mk
@fatmafatoom-ho8mk Жыл бұрын
ሽኩርን
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
ከእናንተ መሀል መልካም ስነምግባር ያለው ማለት ለባለቤቱ መልካም የሆነ ነው ። ረሱል ሰዐ ወ💚💚 ለቻናሌአድስ ከሆኑ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሆኑ🌹😘
@user-hi8st6ku9d
@user-hi8st6ku9d Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ሶለላህአለሂወሰለም ማሻአላህ ደስእማልትምህርት ነው እስኪሁላችንንም ልቦናይስጠን አጅብ
@kedijamuhyeali1335
@kedijamuhyeali1335 Жыл бұрын
አላህ ሷሊህ ትዳር ለሠጣችሁ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልችሁ
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
አይይይ እደዚህ አይነት የትዳር ሂወት ሰመኝ ስሜቱከባድነው አላህ ሆይ የልቤን የውስጤን አይተህ እዘንልኝ የምመኘውን አንተወፉቀኝ 💐💐💐💐💐
@zebibayoutube3648
@zebibayoutube3648 Жыл бұрын
ሀቂቃ ይኸንን ስሰማ ወስጤ ሁሉ ይረበሻል አሁን ያለነው ያሄሩዘመን በጣም አስከፊ ግዜላይነው አላህ ይዘንልን ቀልባችንን ያርስልን
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 Жыл бұрын
ይህን ትምህርት ከሰማሁት ቆይቷል ግን ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበውነ ደስስስ የሚል ደርስ ነው
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u Жыл бұрын
እኔም ከሰማሁት ቆይቻለሁ
@seadamohammed9328
@seadamohammed9328 Жыл бұрын
ስለላህአለይሂወሰለም ምርጥ ትምህርትነው ኡስታዝ ባሎቻችንን መልካም ያድርግልን እኛንም መልካም ያድርገን ሸር ለወንዶችች
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ሁለታቹም ደስ የሚለው ትዝታኤ ቀሰቀስከው ኡስታዝ ሀሰን በላይነ የመጀመራ ኢሄንን ዳአዋ ያዳመጥኩት ጊዜ አላገባሁም ነበር ያረብ መች ይሁን ሳሊሁ ባሪያህ ምትዘውጀኝ ሚከባከበኝ ምከባከበው ሀላሌን ስጠኝ ብዬው ነበር አልኸምዱሊላህ የአለማቱጌታ ምንም ማይሳነው ከጠየኩት በላይ ሰጠኝ አላህን ፈሪ ምርጥ ባል አፋቃሪ ፋቅር መስጠት ሚያቅ ጀግና ሰጠኝ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህት ወድሞቼ አላህ መልካሙን ትዳር መዋደድ ደስታ መተዛዘን ያለበት አላህ ይወፋቃቹ ለኛም ዱአ አርጉልን መልካም የሆኑ ዝርያዎች ለኛም ለሙስሊሙኡማ ለዲናቸው ሚጠቅሙ ሳሊህ አቢድ የሆኑ ልጆች እዲወፋቀን
@hayatzain6137
@hayatzain6137 Жыл бұрын
ታዲለሸ ያረብ አላህ ዬወፍቀኝ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
አላህ ዱአሽ ሰማሽ እሱ ምን ይሳነዋል እኛም ይወፍቀን
@Salsibel
@Salsibel 3 ай бұрын
@@hayatzain6137አዎ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይስጣቹ
@Salsibel
@Salsibel 3 ай бұрын
@@zekiya-xc1fi አዎ አልኸምዱሊላህ ምንም አይሳነውም አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይወፋቃቹ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ያረቢ ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል። ረበና አንተ ሁላችንንም ሷሊህ አርገን
@milonbd7687
@milonbd7687 Жыл бұрын
ያርብ ሁላችንም ሶሊህ ትዳር አላህ ይወፍቀን
@user-lb3kh9ot3d
@user-lb3kh9ot3d 3 ай бұрын
ያረብ
@user-ee7xh9li9b
@user-ee7xh9li9b Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ለባሌቻቺንንሰ ሷሊህ ሚሰት ያድርገን ያረብ ትዳር የሌላቺሁንም እህቶቸ አሏህ ጡሩ ትዳር ይወፋቃቺሁ ሴቶችዋ ትዳር ሰትመርጡ የሱናውን የዲኑን ጀግና ምረጡ ገንዘብ ዝና መልክ መሰፈርት አታድርጉ
@user-pq9xv8ut9p
@user-pq9xv8ut9p Жыл бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም የኛ ተምሳሌት ሱናቸውን የምንከተል ሰው አላህ ያድርገን
@umuammar3877
@umuammar3877 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት የእያንዳዱን ሴት ልብ ነው የነካህው ወለሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው በቲቪም ብታስተምሩ የሙስሊሙ ወንድ ተኝቷል እንዲ ቀስቅሱልን
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 Жыл бұрын
እውነት ነው
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 8 ай бұрын
ሰህ
@morida1876
@morida1876 Жыл бұрын
ﷺአላህ እንዳአይነቱ ሳሊሆችን ይወፍቅን ያረብ👍👍👍
@nadinahmed8597
@nadinahmed8597 Жыл бұрын
ያሰላምምም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ማሻአላህ ✅✅ጀዛኪሏሁ ኸይረን
@uuuu9612
@uuuu9612 Жыл бұрын
ወላሂ ያስለቅሳል አላህ ይጠብቅህኡዝታዛችን
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እረ ኡስታዝ የቁርአን ትምህርትህ ናፈቀኝ ወላሂ አቤትኮ እደት ደስ እዳለኝና እደተመቸኝ ትምህርቱ
@JemalSeidu-ee7cx
@JemalSeidu-ee7cx 3 ай бұрын
ሀያት
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
Kkkkkkk እጀዋሌ ውስጥ ዳውሎዲ ካደረኩትኳ ከ2አመት በፊት ነው ግን ሑሌ ሥሠማው አይሠለቸኚም ያሥቀኛል😝😜😜😜😛የዛሬወቹ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ፍሎስ ብቻ ነው የሚወዱት እኛኳ እሡ ካልደመረጨዋታ ሤቶቹ እፈራለን😋😋
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👌👌እኮ
@user-uv9uw5hm7w
@user-uv9uw5hm7w Жыл бұрын
ወሏሂ ትክክል✅✅
@hykelali8549
@hykelali8549 Жыл бұрын
ትክክልአላቂፍሉዝሸወዳቸው
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 Жыл бұрын
ሰህ አሀምሸይ ፍሉስ
@fatemafatema713
@fatemafatema713 Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sruae5986
@sruae5986 Жыл бұрын
እማን ያለው ፍቅሪ ምሰጥ ይሰጠን እኛም ሀቁን ምጠብቅ ያሪገን
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ የረሱልን ሱና የሚከተል ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ
@HappyBeachHammock-jz7t
@HappyBeachHammock-jz7t 3 ай бұрын
አሚንንን
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ (ሰ ዐ ው) አላህ መልካም ነገር ይወፈቀንን ያረብ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
@ZAHTube941
@ZAHTube941 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ የምታወራውን እየኖርክ ከሆነ ደስ ይላል ።እንደዚህ አይነት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ያረብ ።የኔው ወጠጤ ወየነህ አዳምጥ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j Жыл бұрын
ከከከከከከከ
@user-zf4kp7fs3z
@user-zf4kp7fs3z Жыл бұрын
ክክክ
@tayebaahmed8330
@tayebaahmed8330 Жыл бұрын
ወጠጤ😂😂😂😂😂😂
@ZAHTube941
@ZAHTube941 Жыл бұрын
@@tayebaahmed8330 🤣🤣🤣
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
ወጠጤ አልሽውኮ🤣🤣🤣
@uuuu9612
@uuuu9612 Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችሁ ምረጥ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ መልካም ሰረ አላህ ይቅባልችሁ በሰማና እሚንጠቅም ያደረግን ያረብ
@zumrazumra673
@zumrazumra673 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Жыл бұрын
_ያሠላምምም ወላሂ ደስ የሚል ሙሀደራ ሸር ለወንዶች_
@asiya3320
@asiya3320 Жыл бұрын
አይ እኮ እኛማ ሠማን ምን ዋጋ አለሁ ለወዶች ነበር መሰመት የነበረባቸው እናማ ወዶች የሉም
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Жыл бұрын
አወ የሉም
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir yawunu wadi fikir Ayakem ulum wadhi Ayedalem Adadwcu
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b Жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ እውነት ነው ወዶችየ በደብ አዳምጡ እኛንም ይመለከታል በተገላቢጦሺ ጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
ያረብ እኔም አተ ወፍቀኝ ሷሊህ አፍቃሪ የሰው አዛኝ የሚከባከበኝ እኔም የምከባከበው ሀላሌ ሰለላአለይሂ ወሰለም አተ በፈቀድከልኝ ቀን ለሚስቱ ፍቅር የሚሰጥ እኔ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌ወላሂ ትክክለኛ ነገርነው አያስቅም በተለይም የአሁን ወንዶች ጨላ ብቻ😎😎😎😎
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
ኡስታዝ ወላሂ ባተ ቪድዮ ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አላገባሁም ግን ሳገባ ጥሩ ሚስት ተከባካቢ እሆናለሁ ጀዛከላህ ኸይር
@lubatube4779
@lubatube4779 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ያርገን
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን እኛንም መልካም ሴት ያድርገን ያረብብብ መታደል ነው ጥሩ ባል ማገኝት መታደል ነው መልካም ሚስት ማገኝት በአሁን ሠአት ገንዘብ ጋር የተያያዘ ሆነ ፍቅሩ
@jumo1842
@jumo1842 Жыл бұрын
እናንተ ሴቶች በፍቅር ማሸነፍ ትችሉ ነበር ግን መኪና ገንዘብ ያለው ነው የምትመኙት የሚያከብራትን አትዎድም ይባላል ሷሊህ ያድርግልን
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u Жыл бұрын
@@jumo1842 ተሳስተሀል ምናልባት ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግንሁሉም ሴት አይደለም ሴት የሚያከብራትንና የሚወዳትን ወንድ ትወዳለች
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
@@jumo1842 ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ፍቅር ካለ ሁሉም ይመጣል
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
@@user-wx7oc2tj6u ትክክል ውደ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 Жыл бұрын
አሁን ላይ እውነተኛ ፍቅር የለም ወንዱም ሴቱም ገንዘብ ወዳድ ነው
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነው
@habibaal4299
@habibaal4299 Жыл бұрын
ሠህ ውደ
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወ ሩሂ ያ ረሱሊላህ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 Жыл бұрын
አረ ኮማንተሮች አስቀናቹኝ ወላሂ ሁሉም ጥሩ ምስት አላህ ስጣኝ ይላል ልናታ የዘናበው ለኛም ያርከፍክፍ. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁን ለይ ወንድ ልጅ የብር አፍቀሪ ሆኖል እኮ አላህ ይስቱሩ
@aaaa7195
@aaaa7195 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻቺን
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም!! ሶሉ አለ ነቢ!! ፊዳከ ሩሂ፣አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!!!ያ ሀቢበሏህ!!!ያ ሸፊየሏህ!!!!!!
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 8 ай бұрын
ጀዘክ አላሁ ኸይረን ያኡስታዝ
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ. የኔ ባል ልዩ ነው አልሀምዱሊላህ. ለአላህ ምስጋና ይገባው. በአዱኒያም በአኪራም አያለያይን. ያረብ.
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰምቶ ማፍሰስን ሳይሆን ሰምቶ መተግበረን ያድለን
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዴስ የሚል ሙሀዴራ እኔም መልካም ባል ሰጥቶኛል መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱላላህ🥰🥰
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ያሚል ትምህርት ነዉ
@seidfatuma7605
@seidfatuma7605 Жыл бұрын
ሱለላህ አለሂ ሰላም በሰማነው ሰምተውከተጠቀሙት አላህያድርገን
@user-bc7qr6dn4i
@user-bc7qr6dn4i Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ ሰምህርት ነው
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Жыл бұрын
በጣም፣አሪፍነው፣ጀዛኩማላህ፣ወህይር፣እስታዝ፣የአላህ፣እራህመት፣እዝነት፣አይለየን🤲🤲
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Жыл бұрын
የኔ ቧሉካግን ሁሌምይለኛል አልሃምዱሊላህ አላህመጨረሻውንያሳምርልን ሷሊህልጆቸም አዲወፍቀኝ ከሠውአገርምእዳወጣኝ የተመቻቸኑሮእዲኖረኝ ዷአርጉልኝ የማንኛችሁ ዷአ እስቲጃብእደሚሆንአይታወቅም
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
የኔም ይለኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ የስሜ ብዛት ለረሀሱ የአላህ በጣም ምርጥ ምርጥ ስሞች አሉኝ አላህ ይጨምርላቸዉ የኔንም ያቺንም ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ያሰብሽውንአላህያሳካልሽኢንሻአላህውደ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@user-cj1jx1fy5m አሚን ሀያቲ ላቺም
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
በቃ እኔንም ይጨምረኝ ባልሽ ሱናእኮነው ክክክክ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@user-xn3ir6gs3n ስነስረአት በባሌማ ቀልድ የለም ሆይይይይ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ምክሩ የወንዶች ስለሆነ ወንዶች የሉም
@user-wi6fx6dy2t
@user-wi6fx6dy2t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባል እወደሀለሁ አላህ እከመጨረሻ ያድረግልን ትዳራቺንን ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹
@ZainathZainath-bb6cw
@ZainathZainath-bb6cw Жыл бұрын
Unetawu ihewwu nawu wallah ustaz jzk barakallahu fikum
@aaaa7195
@aaaa7195 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዞቻቸን
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሣምርን
@HabashHabash-nv2de
@HabashHabash-nv2de Ай бұрын
ማሻአለህአለህይጨምረልህ ውስታዝ
@user-qs9yr3so1z
@user-qs9yr3so1z Жыл бұрын
ሶላላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ
@user-bk6pv7uj2f
@user-bk6pv7uj2f Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል በተለይወዶች አላህያስተካክላቸዉ
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አላህ
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
አላሂ የነሱን ፍቅር ይመልሥሊን ያረብ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️
@madinaahmed6787
@madinaahmed6787 Жыл бұрын
ትክክክልነው የተናገርከው ኡስታዝ ያረብ ውነትነው ባሳቅምኩኝ ያረብ የባሌንነገር እኔንም ለሱመልካም እሱንምለኔመልካምአ ርግልኝ እኔ ያአኢሻን እሱ የኑብዩ ሱለላ ሁአለሂወሰለምን ፍህግ የምንከተልያድርገን።ለሁላችንም
@abdurazakahmed9398
@abdurazakahmed9398 Жыл бұрын
አለለሁ አለይ ወሰልም አለህ ጠቢቅህ ትክክክክል ሚንችግ ነበረ እነሱ ግዜ ቢፈጥረኚመሸአለ መሸአለ በጠሚ ትክክለኘዉ ትሚህርትኖ
@ayshatube8590
@ayshatube8590 Жыл бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ሀቀኛውንንንና አላህን የሚፈራ ሷሊህ የምወደን ባል ያርግልን
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
❤️❤️ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️ ሀብቢ ያረሱለሏህ ❤️❤️
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ❤️
@user-no4tr2ur1b
@user-no4tr2ur1b Жыл бұрын
የአላህያገባንውንምባሎቻችንንአላህኢማንይስጣቸው፣ያላገባችሁትምእህቶቸጡሩባልይወፈቃችሁ፣እኛንምጡሩሚስትያርገንባሁኑሰአት፣ማልቀስሆኖልእኛሴቶች
@medinajemal2433
@medinajemal2433 Жыл бұрын
አላህ ሀቅ ያዉጣልህ ኡስታዜ
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
ጀዛህላህይርን ውስታዛችን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ማሻአላህ ሳልጨርሰው በዲባቡ ተፍነሸነሽኩ ያሰላም አህላቃችንን አሳምርልን ያረቢ በራህመትህ ሀባይብ እህት ወንዲሞቸ የትነን !!!ሰለላሁአለይወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ያረቢ ሀላል ባል ወፍቀን ናፈቀኚ አላህየ መልካሙን ወፍቀን ለሁላችንም ትዳር ጡሩነው
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 9 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ውሰታዝ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ረኧዲአላሁ አንኸ ኡስታዜ እረጂም እድሜ ከሙሉአፍያጋር አላህ ጀባ ይበልልኝ ንገርልኝማ ለኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይባልም ጀዛኩም አላህ ኸይር
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ያረቢ መልካሙን ይወፍቀን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di Жыл бұрын
ፊዳካ አቢዋኡሚ ፊዳካ ነብሴ ያረሱለላህ.
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d Жыл бұрын
ያረብ አላሕ በኢማን የተሟላውን ትዳር ወፍቀን
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ የሪት፣ዮምዘናት ተፍጥሬ፣በሆነ፣ሽኩራን፣ኡስታዝ፣ወድሜ፣ጀዛኩማላህ፣ውህይር፣ለሁላችንም፣ህይሩን፣ነገር፣ይወፍቀን፣ያኢላሂ፣የአላህ
@ekramhasen2535
@ekramhasen2535 Жыл бұрын
ustaz jezakum Allah keyrn
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
Mashalla yskun tnagrke allha ysteh
@anisasani7564
@anisasani7564 Жыл бұрын
ኡስቲዙና ሁሌ ሀቅ ይውጣልህ 😍
@hhdvxhd8663
@hhdvxhd8663 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይሁንልን ወላሂ
@makiamakia6825
@makiamakia6825 Жыл бұрын
ሶለላህአሊሂወሰለም ያህምቢቢና
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
ሰሞነኛ😂😂😂👌👌ኡስታዜ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ👍👍👍👍👍
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Жыл бұрын
Ensha alah betam neaw desyemil. Duà argu lehulachnm enemylenant engdi alah ychemrlachu
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Жыл бұрын
Jezakela
@fayofayfayo963
@fayofayfayo963 Жыл бұрын
Ayiiiiii ayiiiiii pls pls wendoch Allah firu tenkebakebun ustaze afe kurit yibelilih iwunetun tenagerk
@user-vz6lh5xj6r
@user-vz6lh5xj6r 4 ай бұрын
ማሻላህ ❤❤❤❤❤❤❤የልበልባችን ነው የደረስክልን
@user-bs8bu4xp6n
@user-bs8bu4xp6n Жыл бұрын
ማሻእላህ🖐🖐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ትክክል ወላሂ ማሻአላህ
@hjdjdjjd2708
@hjdjdjjd2708 Жыл бұрын
ሰለላዋአለይሂወሰለምያሃቢቢ ያረሱሉላህ እደውበዚህዘመን ያሉትባሉቻችን ለውጭአልጋለቤትቀጋናቸው
@hjdjdjjd2708
@hjdjdjjd2708 Жыл бұрын
ቤትይቁጠረውብቻግንለሚስቱጥሩየሆነንወንድንአላ ህበዱንያምበአሄራምደረጃውን ከፍያርግለት ለሚስቱክፋየሆነንሚስቱኝየሚንቅንና እሚያስቀይምእሚንቅናእሚያጧጥልንአላህይ ያዘው አላህ ይበቀለውበድንያም በአሄራምያረብ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 Жыл бұрын
ጀዛኩምህላህ ህይር
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 137 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 47 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
የፈጅር የሱቢ ሰላት ተኝተን ቢያልፈን ቀዷ መስገድ ያለብን እንዲህ ነው
25:56
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 137 МЛН