ጀርመን ሃገር ልጅ ማስተማርና ፈተናው |DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

  Рет қаралды 10,126

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

5 ай бұрын

#my #experience of #germany #school system as a forighner #parenting and How to Help the Children on their #school and exam preparations.
#Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
⭐️MY AMAZON PAGE:
(All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
GERMAN 👉www.amazon.de/shop/denkneshet...
FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com/shop/denkneshe...
😍FOLLW ME!
♡ SUBSCRIBE TO MY KZfaq (It’s free!): / @denkneshethiopia
♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
♡F A C E B O O K👉 / denknesh
♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshethiopia
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
*Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

Пікірлер: 91
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 ай бұрын
እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ የእራሴን ታሪክ ጀርመን ሀገር ለ16 አመት ያህል ኖሬያለሁ ከዛ ከ16 አመት ኑሮ በህዋላ ጀርመንን ለቅቄ ከወጣሁ እነሆ አሁን 15 አመት ሆነኝ አሁን የምኖረው በእንግሊዝ ሀገር ነው ጥሩ ስራ ነበረኝ ጀርመንን ለቅቄ የወጣሁት በልጆቼ ምክንያት ነው :: ልጄ በጣም ጫና ነበረባት አስተማሪዎቿ አትችልም አትችልም እያሉ autistic ከሆኑ ልጆች ጋር ብቻ እንድትቀመጥ ያደርጏት ነበር ውሸት አይደለም የማወራው በዛ በጣም ተናድጄ የዛሬ 15 አመት ገደማ ሀገር እንግሊዝ ገባሁ እንግሊዝ ደግሞ ሌላ ሌላ ሆኖ አገኘሁት encourage ሲያደርጏ ሞራላቸው እንግሊዘኛ ምንም አትችልም ስለነበር በጣም በሞራል ያበረታቷት ነበር :: ዛሬ ልጄ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በህግ ተመርቃ ለዛውም በማረግ ተመርቃ ጥሩ ቦታ እየሰራች ነው ኢትዮጵያ ድረስ እየሄደች በ civil rights የውጭ ድርጅት ሰርታ ትመለሳለች ::
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ልጆች ስኬታማ ሲሆኑ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። እሰይ እንኳንም የልጅሽን ስኬት ለማየት በቃሽ 🙏🙏🙏 ልክ ነሽ እኔም እንዲህ አይነት ችግሮች እንዳሉ ታዝቤያለሁ በተለይ ከተሞች አካባቢ። ልምድሽ ስላጋራሽን አክብሮትና ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስ ከዚህም በላይ ልጅሽ ከፍ ብላ የህይወት ስኬት ላይ ስትደርስ ለማየት ያብቃሽ 🙏🙏🤗
@Luv_rara704
@Luv_rara704 5 ай бұрын
Egzabher yebarek 😊❤
@user-gw1bn7ve2j
@user-gw1bn7ve2j 5 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ልጅሽን ሳይሆን አንቺን ነዉ ያደነኩት ቃል በተግባር ምሰዋትንነት እና ዋጋ ልልጅሽ ከፍለሽ ለዚህ አበቃሻት አንቺ ጀግና እናት እና ልትሸለሚ የሚገባሽ ማሚ ነሽ በተቃራኒዉ ደሞ ልጆቻቸዉን ለባርነት ሰተዉ የተቀመጡ ወላጆችም አሉ ኮምንትሽን ሳነበ በእንባ እታጠብኩ ነዉ እንዲህም ለልጁ ምሳዋአትን የሚከፍል አለ ብዬ ሰለማላስብ 😢 እኔ 25 አመት ልጅ ነኝ ግን ከልጅነት ጀምሮ እስካሁን ለቤተስብ ዋጋ ስከፍል ነዉ መጣሁት ግን የእኔ ዋጋ መከፍል ለእነሱ ቀልድ ነበር ልጅነቴን ወጣትነቴት እድሜን ትምህርቴን ሁሉ ትቼ ለእነሱ ኖርኩ ግን እነሱ መፈጠሬም ትዝ አይላቸዉም 😢 በልጅነቴም አንድ ቀን እድልጅ ሳልጫዉት አንድ ቀን በአባት እጅ ሳልዳበሽ እንዲህዉ ባይታዉር ሆኝ አደኩ ብቻ ብዙ ልፅፍ ብዬ አቃተኝ ዛሬም ፈሪ በራሴ ማልተማመን ልጅ ሆኝ ተስፋ ቢስ ሆኝ በስድት በአንድ አርብ ኩሽና ቀኔን እገፋለሁ አጋጣሚ ኮምንት ሳነብ ፁፉሽን አይቼ ልባም እና ጥሩ ማም ነሽ ብዬ ላመስግነሽ ፈልጌ ነዉ በትንሹ ፃፍኩ እንጂ ሀላፊነት መወስድ ማይፈልግ ወላጅ ወልዶ ሚበትን ወላጅ ባለበት አግር ለልጅሽ ብለሽ አገር እስከመቀይር መሰዋትነት ❤
@mahelettula2534
@mahelettula2534 4 ай бұрын
​@@user-gw1bn7ve2j አይዞሽ እህቴ ጌታ የሚይሳርፍ ባል ይስጥሽ የሚክስ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
እውነት ነው እኔ ልጀ 7 አመቶ ነው አትችልም ብቻነው የሚሉ ሞራኖንኳን አይጠብቁም ምን አይነት መታደል ነው
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 5 ай бұрын
Dankeschön 🙏🏻🥰🥰 በጣም አስፈላጊ ዕርስ👌
@abdujemal347
@abdujemal347 5 ай бұрын
በውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም ስፈለገው የነበረ ማረጃ ነው❤❤❤❤ ይመችሽ አቦ
@johannasenait8598
@johannasenait8598 5 ай бұрын
ስለምክርሽ እናመሰግናለን
@JerryTttt
@JerryTttt 5 ай бұрын
ሰላም ፈቲ እንኳን ሰላም መጣሽልን። በጣም የሚጠቅመንን ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን። ፀጉርሽ ፍሪዝ በጣም ያምርብሻል። ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እህታችን ልጄ የኔ kindergarten መጀመርዋ ነው ግን ከአሁኑ የምዘጋጅበትን ምክር ልምድሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ ።❤❤❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@abiyenati2569
@abiyenati2569 5 ай бұрын
Enamsegnalen yane konjo bakeshi atetfi endezih eyemetashi agarign yane konjo ❤❤❤
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 5 ай бұрын
እናመሰግንአለን ፈቲየየ❤❤
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈቲ ቆንጆ❤
@stenabereket5563
@stenabereket5563 5 ай бұрын
Dinkiye Ewinet new yena Lije erasu Kindergarten degimowal endene yemimeslegn andegna klass bidegimu yshalal kekindergarten tebarki tiru haseb new yenewim 3 tegna klasse new berchi ❤❤❤❤❤❤❤.
@martaaragawneguse-fc3ir
@martaaragawneguse-fc3ir 5 ай бұрын
Danke 🙏
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 5 ай бұрын
ሀይ ፈቲ እንኳን ደና መጣሽ! የነገርሽን ነገር በጣም ኢንፎርማቲቭ ነዉ እናመሰግናለን። ደሞ በጣም የሚገርምሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነገር አለሽ የኔ ልጆችም የ8 እና የ5 አመት ልጆች ናቸዉ ትንሽዋ ኖቬምበር ስለተወለደች ካን ኪንድ ናት ቢሆንም ከእድሜዋ በላይ ፈጣን ልጅ ስለሆነች እኛም ፊት ናት ብለን ስላሰብን ዘንድሮ ሴብቴምበር ላይ ሹለ ትገባለች ሹልአይንሽራይቡንግ መቶላታል። ትልቋ ደሞ ካንቺ ልጅ ጋር 3ተኛ ክፍል ናት እና በእዉነት የነገርሽን ነገር ሁሉ ከኔ ልጅ ጋር አንድ ነዉ ግን እኔም ባለቤቴም በደንብ እየተከታተልናት ነዉ ኢቭን እኔ ሀዉስአፍጋበዋን ኮንትሮል ካደረኩ በኋላ እንደገና ባለቤቴ ከስራ ሲመጣ ደብልቼክ እሚያረገዉ ነገር እኛም ቤት አለ ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር እንታገላለን ዋናዉ ጤና እና ቤት ዉስጥ ያለዉ ሰላም እና ፍቅርም ለልጆች ማተር ያረጋል አይደል?
@meazareda2063
@meazareda2063 5 ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@Brlemedia
@Brlemedia 5 ай бұрын
ዴንማርክ ኖው ያለሁት ሲስተማቾው ይመሳሰላል እናመስግናለን ኣትጥፊን❤
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 5 ай бұрын
Love your hair happy to see you
@user-tw6up5xf7c
@user-tw6up5xf7c 5 ай бұрын
Betam tekekel ❤ enem ye 3 klasse leg aleg anchi yemetngrin betkekel
@tigih.7181
@tigih.7181 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል በርቺ እኔም ካንቺ አንድ ወይም ሁለት አመት ቀድሜ ነው እዚህ አገር የመጣሁት ለቁዋንቁውም ለትምህርቱም አዲስ ነበርኩ ግን እንዳልሽው ጨክኜ ግዜን ሰውቼ እቤት ተቀምጬ ናህ ሂልፈም ሳልቀጥር እንደአንቺ ጎግል እያረኩ ታገልኩ እግዚአብሔር እረድቶኝ ልጄም ጎበዝ ነበረች ሁለቱም ጊምናዝየም ገብተው ዘጠነኛ እና ሰባተኛ ደረሱልኝ ግን ትግል ነው እኔም ባለቤቴም እዚህ አልተማርንም እኔ እንኩዋ B1 ኮርስ ወስጃለሁ ግን ታገልኩ ባለችኝ እንግሊዝኛ በርቺ እና አስጠኚ ከአምስተኛ ቡሀላ እንዲህ ግሩንድ ሹለ አሹፈው እንደሚያስተምሩት አይደለም አክብደው ነው የሚያስተምሩአቸው ግን እንዳልሽው በጣም ግዜ መስጠት ያስፈልጋል
@lovepower1440
@lovepower1440 5 ай бұрын
Gobiz bereche Sis, ✌🏽👏🏾👏🏾👏🏾 german ager lij masetemar kebad naw.... egezehaber yiredan
@wintana1092
@wintana1092 5 ай бұрын
Tnx much ❤❤❤
@sewmehon3329
@sewmehon3329 5 ай бұрын
ሰለጀርመን በልጆች ጉዳይ የምትሰሪው ነገር በጣም ነው የሚጠቅመን በአጠቃላይ ስለ ጀርመን የምታውቂውን ሁሉ ብታሳውቂን ጥሩ ነው በርች
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 5 ай бұрын
Tebareki 😇 😊❤
@almetuwelro166
@almetuwelro166 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክሽ
@emebetteshome5974
@emebetteshome5974 5 ай бұрын
Feti good job
@user-jr4gw5yr1m
@user-jr4gw5yr1m 5 ай бұрын
Good to see you konjo❤
@measzagetachew
@measzagetachew 5 ай бұрын
Tebareki
@RosaFakih
@RosaFakih 5 ай бұрын
Astemrin endat tmhrtbat kemejemerachew befit yaleshn lmd ke 1 amet eske 5 amet
@tegistbale9574
@tegistbale9574 4 ай бұрын
ወይ ጉድ አለንልሽ እኛ የቤት ስራ የማይሰጣቸው ሐገር የምንኖር አናየውም መፀሐፉን ደብተሩን የእናንተ አለም ነው
@lovepower1440
@lovepower1440 5 ай бұрын
Welcome feti❤
@selamissak5726
@selamissak5726 5 ай бұрын
እስቲ አማክሪኝ።ልጄ አንደኛ ክላስ ነው።አስተማሪው አሰቃየኝ አንዴ ጥሎን ሮጠ ብርጭቆ ተቀማሙ ብቻ በየደቂቃው ይደውላሉ ።ያንን ክስ ጽፈውፈርሚ ይላሉ ።ልጄ 6.30ነው የነባል ማተ ጎበዝ ነው።ትምህርት ጎበዝ ነው ብለውኛል።ግን ብቻውን ነው የሚያስቀምጡት ።በጣም ተሰቃየሁ
@tigih.7181
@tigih.7181 5 ай бұрын
የሚገርም ነው ሶፊ ያች ሆድውስጥ እያለች የምናውቃት አንደኛ ክፍል ልትገባ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁለቱንም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍👸 ለኔ ራሱ ይገርመኛል ግዜው መሮጡ 🤗
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 5 ай бұрын
Betam eneam techenikealhu
@aminaamina-sh7de
@aminaamina-sh7de 5 ай бұрын
አዎ በጣም በጣም ጠፍተሻል እህቴ በጣም እከታተልሽ ነበር ። አሁንም እንኳን በሠላም መጣሽ ❤❤❤❤❤ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@amenmiko3619
@amenmiko3619 5 ай бұрын
ፈትዬ❤❤❤❤❤❤ ፀጉርሽ ሲያምር ፍሪዙ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 5 ай бұрын
ሳይማሩ ማስተማር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ አግዟት የኔ ልጅ አሁ አስራሁለትኛ ሊጨርስ ልኛ ነው እዚህ
@user-tw6up5xf7c
@user-tw6up5xf7c 5 ай бұрын
Ene ena anchi and ayenet enesma alen
@yayahala615
@yayahala615 5 ай бұрын
አሰታውሳለሁ ሳውቅሸ ከሰባት አመት በላይ ሊሆነኝ ነው ለንደን ያለሸ ነበር የሚመሰለኝ ።።
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 5 ай бұрын
ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ የምታቀርቢዉ ነገር ሁሉ ጥሩ ነዉ አትጥፊ
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 5 ай бұрын
እባክሽን በዉስጥ ስልክሽን ላኪልኝ የምኖረዉ ኒዘርላንድ ነዉ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
wa.me/message/VJWTYHH473UHM1 መልክት አስቁምጪልኝ
@RosaFakih
@RosaFakih 5 ай бұрын
Plz bezih. Belg astedadeg lay bzu sri plzl
@meklitmesfin6284
@meklitmesfin6284 5 ай бұрын
Yene konjo enkwan dena metashe❤❤❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍🙏🙏🤗
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 5 ай бұрын
ጠፍተሰ.ነበር.እንዴት.ነሸ.ጠንካራዋ..ኘህቴ
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np 5 ай бұрын
በጣም ጠፋሽ ቆንጆ
@selamaf8711
@selamaf8711 5 ай бұрын
መገጣጠም ነው 😅 አንቺና ናፍቆት ጠፍታችሁ ጠፍታችሁ እንድ ላይ የምትመለሱት😊 እንኳን ደህና መጣችሁ ለማንኛውም ❤
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 5 ай бұрын
my beast konjo❤
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 5 ай бұрын
Betam eweneteshenaw kebade naw
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 ай бұрын
Teftesheben ewent sasebesh metash.miss uuu❤❤❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍 🤗
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 ай бұрын
Fetye ere atetfibn tey 🥰
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍አንቺ ግን በቃ ስጠፋ ዝም አልሽኝ አይደል ታዝቤሻለሁ 😂😂
@abdurhmanwariwo6557
@abdurhmanwariwo6557 5 ай бұрын
berchlin tiru infromation new. Gin ahun adis lemetuun asylum min timekrshinalshi. I am new to germany. i was come for short univeristy training. but how I can go for ayslum since my training is over.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ስራ ካገኘሽ የመኖሪያ ፈቃድ ሊሰጡሽ ይችላሉ የጥገኝነት ጥያቄ ላይ ምንም አይነት እውቀት የለኝም 🤗
@user-db9ox1pr9j
@user-db9ox1pr9j 5 ай бұрын
የት ጠፍጠሽ ነው
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 5 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔም ጀርመን ነው የምኖረው የመጀራ ልጄ ሁለተኛ ክፍል ናት እዳልሽው አሁላይ ይቆጨኛል በአምስት አመቷ ነበር አንደኛ ክፍል አለማስገባቴ ማንብብ መፃፍ ጎበዝ ነበረች ትክክል ነሽ እኔጀርመን 8 አመት ሊሆነን ነው ይከብዳል አንድ ጥያቄ አለኝ አጋዣ አስተማሪ በፈልግ ምን ትመክሪኛለሽ ከይቅርታ ጋር መልሰሽን እጠብቃለው።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
አስተማሪ መቅጠር ትቺያለሽ ግን አንቺ ግዜ መስጠት ብትችይ ይበልጥ ያግዘዋል አስጠኙ ብትቅፕጥሪም በየቀኑ ስለማይመጣ ያን ያሃል ለውጥ ላያመጣ ይችላል ራስሽ በየቀኑ አንድ ሰአት ወይ ግማሽ ሰአት ብትመድቢ ብዙ ለውጥ ማምጣት ትቺያለሽ ባይ ነኝ 🤗
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት ተባረኪ።❤❤❤❤
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 5 ай бұрын
Ere hulachenm techegerenale. 1-6 zem blew be stuady guide new yemyasalfachew ke 7 jemro demo ngerun Hulu bedngete yekyerale serious yehonale ahun lejochum gudayachewn handle marge bedngete selmhonebachew responsibility yembalew ayakitem. Ere fetena new abetu endete endmtredane alakim. Hemem new hulum ngere.
@wintana1092
@wintana1092 5 ай бұрын
Fetiye ❤❤❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍ወዬ 🤗😘
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 5 ай бұрын
እንዴት ነሽ ጤና ተሻለሽ ወይ?? የሰፈሬ ልጅ❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ታምሜ ነበር ለመጨረሻ ግዜ ያየሽኝ ማለት ነው 😂 ባይሆን አሁን ታምሜያለሁ አጥሚት ይዘሽ ብቅ በይ ሳል ሊደፋኝ ነው 🙄😂
@meron612
@meron612 5 ай бұрын
Ygermal Ene yalehubet ager demo kindergarten be 3 ametachew new yemigebut. German ager kindergarten le 1 amet bicha new malet new?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 ай бұрын
እዚህም ሶስት አመት ነው ሶስተኛው አመት ፕሪፕ እንድማለት ነው ለትምህርት ቤት ቅድመዝግጅት የሚያደርጉበት ግዜ ነው ስለሱ ነው አተኩሬ ያወራሁት 🤗
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 5 ай бұрын
Ok እኔ ሳላይሽ ቀርቶ ሳይሆን ጠፍተሽ ነው።ለሐጨረሻ ያየሁሽ ኮረና ላይ ነበረ።ማሻአላህ እንዳማረብሽ ነው።አሁን ደግሞ እንደተለመደው ጥሩ ጠቃሚ ምክር ይዘሽ መጥሻል።አሜሪካም ልጆችሽ ጊፍትድ ታለንትድ የሚባል ት/ቤት እንዲሄዱ አራተኛ ክፍል ነው የሚፈተኑት ላይፍ ቼንጂንግ ወይሞ ህይወት /ሞት ነው ባይባልም ከባድ ፉክክር ያለበት ቦታ ስለሆነ በዚያች ቀዳዳ ለማለፍ ጠንካራ ቤዝ ቀደም ብለሽ መያዝ አለብሽ።እኔ ባሐሁበት ከተማ ማለት ነው።ለልጆች በግዜ ቤዝ ማስያዝ የማንበብ የማጥናት ራሳቸው ሃላፊነቱን ወስደው homework መስራት ሲያድጉም የተሰጣቸውን ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ነገር ለማንበብ ፍቃደኛ የሆኑ ልጆች ይሆናሉ።የሁለት ልጆች እናት አንድ ሃይስኩል አንድ ካሌጅ ልምዴ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 ай бұрын
🤗
@NebihaWello
@NebihaWello 5 ай бұрын
Bezih Alem Aleshi ????🎉😊😊😊
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
😍አለው ውዴ 😂😂😘
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 5 ай бұрын
ጀርመን ነው እንዴ ያለሽው
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 5 ай бұрын
ትክክል እኔ ሣዉድ ነኝ ልጀን ኬጅ አሥገብቸ ማሥጠናት አቃተኝ ቋንቋዉን ብችልም ከበደኝ።እሧ አማረኛአትችልም ከማሠቤብዛት መጨናነቅ ጀመርኩ። መጨረሻ ይዣት መግባት ወሥኛለሁ ኢንሻአላህ 😢😢😢
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ኬጂ እንኳን ፊደል ብቻ ነው መቁጠር ሚጠበቅባቸው. ይሄንን አፕ ተጠቀሚ ሁሩፉል አረቢያ ለማስጠናት ላንቺም አረብኛ ማንበብ ማትችይ ከሆነ ያግዝሻል play.google.com/store/apps/details?id=com.zoomat.noorania
@aminaamina-sh7de
@aminaamina-sh7de 5 ай бұрын
አንዳረሺ ሰበስክራይፕ አድርጊልኝ ❤
@freypayne9631
@freypayne9631 5 ай бұрын
I think you misunderstand the ABC D part. I live in England and I have kids they don’t teach them ABCD the way we know they teach them the sound of the word. Example A እኛ ኤ ነው የምንለው እነሱ ግን Aአ Bቡ Cከ Dድ Eእ something like that. But I agreed the rest of what you said. Keep it up.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ልክ ነሽ እኛ እንደተማርነው አይደለም ሚማሩት ለማለት የፈለኩት እንደሱ ሳይሆን ጀርመንኛና ኢንግሊሽ አልፋቤት አንድ አይነት ሆኖ ድምፁ ይለያያል ሚጨመሩት ኡምላውት ሚባሉት(Ä Ü Ö ) ሲቀሩ ማለት ነው። እና አንደኛ ክፍል ላይ የጀርመንኛውን አልፋቤት A አ B ብ Cስ Dድ...እያሉ አንቺ እንዳልሽው ነው ያስተማሯቸው። ኢንግሊሽ ግን አሁን ሶስተኛ ክፍል ላይ ነው ልክ እንደ አንድ ሰብጀክት መማር የጀመሩት ሆኖም አልፋ ቤት አላስተማሯቸውም ያ ማለት በጀርመንኛው አልፋቤት ሲያነቡ ድምፁ ኮምፕሊትሊ ሌላ ነው ሚሄነው እንደውም ብዙ ቃላት ራሱ ጀርመንኛ ሆኖ ቁጭ ይላል እሱን ለማለት ፈልጌ ነው።
@itema5680
@itema5680 5 ай бұрын
ኧረ በጣም ጠፋሽ ዉዴ
@rewdahussen3930
@rewdahussen3930 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 5 ай бұрын
30.Juni nicht Juli Schwester
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጁንና ጁላይ ተምትልቶብኝ ነው ኤዲት ስላላረኩት ስህተቴን አላስተዋልኩትም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጁንና ጁላይ ተምትልቶብኝ ነው ኤዲት ስላላረኩት ስህተቴን አላስተዋልኩትም
@wonderfulnature2070
@wonderfulnature2070 5 ай бұрын
YIGERMISHAL ENEM EZIHU EU NAWU YALEHUT, TEMEHERTBET LELIJE KEBAD NAWU! QUANQUA! LIJE KEMIMARACHEWU TEMEHERT HULU ENGLISH SUBJECT BEXAM XURU YISERAL, HISABEM QUXR SILEHONE XURU YISERAL! ASTEMARIWOCHU DEGMO YEZIHIN HAGER QUANQUA INDE NATIVE SPEAKER INDIHONE YIXEBIQALU MESELEGNY HULE COMPLAIN INDADEREGU NAWU! LIJE ACTIVE NAWU ANCHI YALSHIWUN ASSESEMENT 2 GIZE ADERGUAL ! ANID LIJ NAWU YALEGNY, ESUM GRADE 3 NAWU WEDE ENGLISH SPEAKING COUNTY MOVE LEMADEREG WESIGNYEALAHU! BELIJE TEMEHERT BEXAM KEFTOGNYAL! HULE LIJE MENM BALAXEFAWU SIWEQES MESMAT ALFELIGIM KE AHUN BOHALA! KEFTOGNYAL!
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
ከተማ ውስጥ ምትኖሪ ከሆነ ወደ ዶርፍ መቀየር ምናልባት የተሻለ ሉሆን ይችላል ከኢንግላንድ ውጪ ኢንግሊሽ ተናጋሪ ሃገር ኤኡ ውስጥ ስለሌለ ይከብዳል
@rahima439
@rahima439 5 ай бұрын
ደምሩኝ እመልሳለው
@meron612
@meron612 5 ай бұрын
Ygermal Ene yalehubet ager demo kindergarten be 3 ametachew new yemigebut. German ager kindergarten le 1 amet bicha new malet new?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
Kindergarden እዚህም በሶስት አመቻቸው ነው ሚገቡት። ት/ቤት ከመግባታቸው በፊት ያለው አንድ አመት ፎር ሹል ኪንደር ይባላሉ ለትምህርት ቅድመ ዝግጅት የሚያደርጉበት አመት ማለት ነው ስለሱ ነው ያወራሁት
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
האם יותר קל באיחוד הפיסי?
5:40
NatalieDimantCohen
Рет қаралды 263
ነፃነት ወርቅነህ በህንድ
9:27
ሸገር አዲስ sheger addiss
Рет қаралды 935
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
0:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,2 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
0:57
SuperCrastan
Рет қаралды 3,8 МЛН
how do you wash carrots?
0:11
dednahype
Рет қаралды 2,5 МЛН
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 7 МЛН