Пікірлер
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 күн бұрын
ቢፈጭ በቢሊንደር ምን ይሆናል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 күн бұрын
መፈጨት የለበትም እንዲህ በ መወቀጥ ነው ያለበት እኔ ቀላሉን መንገድ ነው የተጠቀምኩት በተለይ ለሃበሻ 🤗
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 3 күн бұрын
ቀንድ አውጣውን ከለቀምሽ በኋላ ጨው ብትነሰንሽበት ይሟሟል ከዛ በኋላ ብትጥይው ይሻላል ተመልሰው እንዳይራቡ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ስሙን በደንብ እወቂው ስሙ ካፌ ተራ ይባላል ጣአላኖች የሰሩት ለኤስፕሬሶ ቡና ነው ጥቅሙ ለመኖሪያ ቤት። ሓበሻ ግን መንገድ ላይ ከሃቅሙ በላይ ቡና በመሙላት እዬፈነዳ የስንቱ ቹ ፊት ተበላሼ በተለመደው ጀበና ቢአፈሉ ይሻላል ምደረ ደነዝ 🤧
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 4 күн бұрын
ትዝ ብለሽኝ ቻናልሽን እየገባው አይሽ ነበር. በሰላም ነው ጠፍተሸ የነበረው አኗኗርሸ ደስ ይላል ቅልል ያለ ህይወትን እንዲ ነው ማጣጣም እድለኛ ነሽ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ጎንበስ የምትይው ነገር ግን ለወገብሽ ጨና/strain ይፈጥራል ።የሚመከረው ጎንበስ ስትይ ከጉልበሽ ሸብረክ ማለትን ነው።ቀንዳውጣ ማንሻ ማሽን መኖር አለበት። ያንቺ ችግር ብቻ ሊሆን አይችሌም።ወይ ማሽኑን ኢዘዲን ካሚል ከኢትዮጵያ እንዲሰራው ማመልከቻ አስገቢ😁😁😁ማሻአላህ ልጆችሽ እያደጉ ነው
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 5 күн бұрын
ለቀንድአውጣ ምናምን የሚረጭ ናቹራል ነገር አጣሽ ማለት ነው?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 күн бұрын
ምንም የሚረጭ ተፈጥሯዊ ነገር የለም ሁሉም መርዛማ ናቸው ሌሎቹንም ነፍሳት ይገላል 🤗
@tetr4232
@tetr4232 5 күн бұрын
የቀንድ አውጣወቾ ጥቅሙ ምንድን ነው እእእ ሳየው ፈራሁት ገና
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 күн бұрын
ይሄኛው👉 🐌 ብዙ አያጠፋም የሌሎቹ በተለይ የመላጣውን ቀንድ አውጣ እንቁላል ስለሚመገብ መላጥልዌቹ ቁጥራቸው እንዳጨምር እንዳይባዙ ያግዛል ለዛ ነው ከጫካ እየለቀምኩ ማመጣው መላጣዎቹ ግን በጣም ያጠፋሉ እንደውም ምንም አያስቀሩም ለዛ በተቻለኝ ሁሉ እየለቀምኩ እንደዚህ እጥላቸዋለሁ 🙈
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 5 күн бұрын
nafekachugn eco fetiy endet nachu gn ljochu dehna nachew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 күн бұрын
ሁላችንም ሰላም ነን እዳ አመሰግናለሁ አሁን እንደተለመደው በአዳዲስ ቪዲዮ ብቅ እላለሁ 🤗
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 6 күн бұрын
ድንቅዬ አለሽ በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው የምር ተናፍቀሻር 😊 አትጥፊ ስላየውሽ ደስብሎኛል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 6 күн бұрын
እሺ አልጠፋም 🤗😘😘
@user-lm1hy4lh3y
@user-lm1hy4lh3y 6 күн бұрын
ሾኮኪራ እሾህ ነው ሥሙ
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 күн бұрын
❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 күн бұрын
ጎበዝ 👏👏❤
@AbigailKifle-fy6ki
@AbigailKifle-fy6ki 6 күн бұрын
Enea ayatachew askenugn bizu gizea taneshachewalesh
@eyerusalemketsela6740
@eyerusalemketsela6740 6 күн бұрын
Selam feti. Dejafe lay atikilt jemire melmed yaqategn neger binor kendawta & tilail mnamin new. Anchi kedrom defar nesh weyis behidet new? Btam new miferachew.......
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝነሽ ጠፍተሽ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ አትክልተኛም የቤቱንም ሥራ እየሰራሽ ነዉ ልጅሽም ባለቤትሽን አሳረፈሽዋል የ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ❤️
@user-zz2kr3vl6j
@user-zz2kr3vl6j 6 күн бұрын
ስወድሽ❤
@eth.hagere755
@eth.hagere755 9 күн бұрын
Danke ❤
@Freselemon348
@Freselemon348 9 күн бұрын
Even your MOKA POT it’s not a quality You better quit, check with professional pot 🥲🥲🥲🥲honey don’t change , it’s not hot water it should be cold water and don’t open it My advice
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 9 күн бұрын
Feteye ajeyet sele amzon share menteyalesh tenesh ezalay invest bareg beyeneber yawe wechi senenore k lijoch gare serten save mareg yekebedal ena limoker neber yemetaqiw neger share argigh thank for your time❤❤
@tenayimer5596
@tenayimer5596 9 күн бұрын
አነጋገርሽ በጣም ይደብራል ! Sooooooo ታበዣለሽ ! አማርኛ ከጀመርሽ እንግሊዝኛ መቀላቀል ምን አስፈለገሽ ?? በጣም ነውረኛ !!!!!!! በዛ ላይ የቡና ማፍሊያ እቃው በሙሉ ቆሻሻ ነውና ማጠብ ልመጅ !!!!
@AbCd-dm4sy
@AbCd-dm4sy 8 күн бұрын
ህጋዊ ደደብ ባትሆን ከቁም ነገሩ እንጂ ካነጋገሯ ምን አለህ በርቺ በላት የምታውቀውን አካፈለችን እናመሰግናለን
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 9 күн бұрын
Thank you for sharing,Beautiful sister ❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 9 күн бұрын
ውዴ ሂውማን ሄር አማዞን ላይ ኦርጂናል ነው እስኪ ንገሪኝ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 күн бұрын
Check out this list PRIME DEAL 16/17 July 2024 from Denknesh 🇪🇹 ድንቅነሽ www.amazon.de/shop/denkneshethiopia/list/1VZ5WOSLHB7E9?ref_=cm_sw_r_apann_aipsflist_aipsfdenkneshethiopia_TQ1JMHA14AAAFF9QGPJ7&language=en_US
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 9 күн бұрын
@@DenkneshEthiopia ፈቲዬ እስኪ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር ቴሌ ግራም ወይም ኢንስተ ግራም ስምሽን አስቀምጭልኝ
@rahelw4920
@rahelw4920 10 күн бұрын
በጣም ነው ይምናምሰግንሽ ለ information. ከቻልሽ please alternative printer cartridges ያልሽውን ሊንክ ማስቀመጥ ከቻልሽ ደስ ይለኝ ነበር :: በድጋሚ አመሰግናለሁ::
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 күн бұрын
ላንቺ ፕሪንተር መሆን አለመሆኑን አንብበሽ ግዢ የፕራይም እቃዎች ስብስብ ውስጥ አድርጌዋለሁ 👉Check out this list PRIME DEAL 16/17 July 2024 from Denknesh 🇪🇹 ድንቅነሽ www.amazon.de/shop/denkneshethiopia/list/1VZ5WOSLHB7E9?ref_=cm_sw_r_apann_aipsflist_aipsfdenkneshethiopia_TQ1JMHA14AAAFF9QGPJ7&language=en_US
@tigest3176
@tigest3176 10 күн бұрын
Enamesgne alne
@rahelw4920
@rahelw4920 9 күн бұрын
@@DenkneshEthiopia okay thank you so much 🙏
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 8 күн бұрын
Denkeye machinrune lakelegne Link yelakshwe lela naw machinu
@girmaa5480
@girmaa5480 10 күн бұрын
Thank you for sharing , do you sale own product on Amazon?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 күн бұрын
Not yet 🤗
@girmaa5480
@girmaa5480 9 күн бұрын
@@DenkneshEthiopia, why not , so you are doing affiliate marketing , I mean with commission
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 күн бұрын
Thank you for sharing 🙏
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 10 күн бұрын
Thanks~!
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 10 күн бұрын
ፈት እዴት እደምወድሽኮ ከ7 አመት በፊት ነው የምከታተልሽ ግን ለምን አትለቂደ ቪዶ ❤❤❤❤
@user-zg4ql9tw7j
@user-zg4ql9tw7j 12 күн бұрын
ጉራጌ ቂቤ እንደዚህ አደለም የምያንጥርው 🤣🤣🤣🤣
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 12 күн бұрын
TRT SLEMIYADERG DES YLAL GN BUNAW WEFRAM SLEHONE HULE BANTEQEM TRU NEW !
@lizch4348
@lizch4348 13 күн бұрын
ሰላም አህቴ ከረጅም ግዜ መጣሽ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ይሄ አስታይል ያምርብሻል ትርኢት አያደረግሽው አደዚህ አድርጊው ስትሬ አታድርጊው 🙏🙏❤️
@emebeterque8725
@emebeterque8725 13 күн бұрын
Thank u for yr advice but but u need to wash yr pot or get a new one that’s is trash. Is not the right way to use its rusting very dengerus
@Freselemon348
@Freselemon348 9 күн бұрын
That’s correct She doesn’t have any experience
@tigistman6826
@tigistman6826 14 күн бұрын
ተባረኪ ያሳየሽን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርቺ
@girmayateka5642
@girmayateka5642 14 күн бұрын
Es ist nicht einfach ohne genügende Sprachkenntnisse eine Erzieherin Ausbildung zu machen. D.h. sie müssen während Ausbildung pädagogische Erkenntnisse haben , Sie mussen über Recht wissen usw.... Es gibt's andere Möglichkeiten. Z.b. ein Jahr Ausbildung für Pflegehilferin, dafür braucht man A2 Niveau deutsch Kenntnisse. Aber du bist echt gut und habe ich positive Eindruck für dein Engagement. Ich bin auch die Meinung, dass unsere Leute für ihre Lebensqualität andere Vorstellungen haben müssen. LG
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 14 күн бұрын
Du hast voll kommen recht, aber keine hat vom seine Muter Bauch gelern. Wer interesse hat, kann sicht etwas bemüchen. leider Wie du gesagst unsere leute haben andere leben vorstellung Ich hoffe dass diese video endert jemanden meinung oder inspiriert. Viellen dank für deine posetive kommentar. 🤗
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 15 күн бұрын
❤ you are so smart may God bless you!!!
@chicago9458
@chicago9458 15 күн бұрын
እንደ ካናዳ ብዙ አውሮፓ ሀገሮች በትክክለኛው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ስራ ሰርተው የሚያገኙት ገቢ ከእጅ ወደአፍ ሲሆንባቸው ተጨማሪ ስራ አልሰራም ብለው እንደውም ምንም አልሰራም እና መንግስት ላይ ሆኜ በድጎማ መኖር ነው ብለው የሚኖሩ ብዙ አሉ:: አዎ ነፃነታቸውን አተው መማርም አይፈልጉ ሁለት ስራም አይፈልጉ ቀጥለው ለሚያግዛቸው ቤተሰብ ሁሉ ሸክም የሆኑ ብዙ ብዙ አሉ:: ተሰደው ወተው ቤት ይቁጠረው:: ይሄንን ነው ብዙዎች ከአሜሪካ የምናወግዘው
@chicago9458
@chicago9458 15 күн бұрын
ጎበዝ እና ቅን ነሽ:: በርችልን
@chicago9458
@chicago9458 15 күн бұрын
የማርጀት እድልም አይሰጠንም 😂😂😂 ሰርተን እንድንሞት ነው የሚፈለገው 😂 That’s the reality everywhere!
@chicago9458
@chicago9458 15 күн бұрын
ለቤት ውስጥ መገልገያ የተሰራን እቃ ለንግድ ስራ ማዋል አደጋ አለው:: ይሄ ሞካ ማጣሪያና ጎሚኒ አለው ስለዚ ንግድ ላይ ሲውል ሰው በቀን ቢበዛ ሁለቴ የሚጠቀምበትን ንግድ ላይ 20-100 ግዜ ስራ ልይ ስውል ይበላሻል እና አደጋም ያደርሳል!!
@inatbizu9051
@inatbizu9051 15 күн бұрын
አመስግናለው ልልሽ እወዳለውለእህታዊ ምክርሽ ሶፍያ ።
@emmy1365
@emmy1365 15 күн бұрын
Its traditional Italia coffee make
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 15 күн бұрын
ጡጦውን እዴት ተወልሸ ታዳ ሌላ ቸግር አልሆነብሸም ወይ
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 15 күн бұрын
ዋናው ደግሞ የሚፈነዳው ዱቄቱን ካደረግን በሗላ የሚደረገውን ከመግጠማችን በፊት ከስሩ ዙሪያው ያለው ላስቲክ ከወለቀና ሳናየው ከገጠምነው ከፍተኛ ፍንዳታ ያደርሳል። ላስቲኩ ስለሚወልቅ በትክክል መደረጉን አረጋግጡ።
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 15 күн бұрын
እሄ የቡና ማፈያ እኔም አለኝ ልክ ነሽ ጥንቃቄ ይፈልጋል ተባረኪ ለመያውቁ ማሳወቅሽ ግን ውዴ ፀጉርሽን ተቆርጠሽው ነው እንዴ አጠረብኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 15 күн бұрын
Ema bunaw bdeb meulet albet duketu endgna kfetn melts enchelalne?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 15 күн бұрын
ቡናው መጠቅጠቅ የለበትም አንዴ ከተጠቁምን በኋላ መድፋት እንጂ ድጋሚ ማፍላት አንችልም
@marthaassefa9427
@marthaassefa9427 15 күн бұрын
Thank. U much
@saratesfom2571
@saratesfom2571 15 күн бұрын
ጽጉርሽን ተቆሪጣሽ ነው ምነው አጣራ❤
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 15 күн бұрын
💚💛❤️
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 15 күн бұрын
ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ ብዙሰው እየተጎዳነው ማንም ወቶሲናገር አልሰማሁም መናገርሽ በጣም ጥሩ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ማፍያው አለኝ አች እዳሳየሽው አልነበረም እማፋላው ውሀውን ከልኩ በላይ ጥሩ እእስታውስሽኛል እጠነቀቃለሁ❤🎉
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 15 күн бұрын
የፈላ ውሃ መጠቀምም እንዳትረሺ 🤗
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 15 күн бұрын
@DenkneshEthiopia ok Thank you 🙏😇
@user-pb8eb3fm7s
@user-pb8eb3fm7s 15 күн бұрын
​@@DenkneshEthiopia እኔ ቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ የምጠቀመዉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 15 күн бұрын
ሙቅ ውሃ ወይ የፉላ ውሃ መጠቀም ይመረጣል 🤗
@beautiful8049
@beautiful8049 15 күн бұрын
ጀበናየ ኢትዮጵያ ❤❤