No video

♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️

  Рет қаралды 250,664

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@fisehatadesse9228
@fisehatadesse9228 10 ай бұрын
“...ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤.... ሉቃ15፥22" በቤቱ ደስታ ሆኖልናል የጠፋ ልጅ ተመልሶልናልና በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤
@abesalatene5859
@abesalatene5859 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardiyabeshalij5412
@nardiyabeshalij5412 9 ай бұрын
አሜን እልልልልልል ድንቅ ቃል በእውነት የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@azebbaba1811
@azebbaba1811 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nk9qu2zl6j
@user-nk9qu2zl6j 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
እኳን ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ እምነት መጣሽልን በቤቱ ያጽናሽ የሄዱትን ይመልስልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤
@yohannesmekonnen9205
@yohannesmekonnen9205 10 ай бұрын
31 “አባቱም እንዲህ አለው፤ ‘ልጄ ሆይ፤ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤ 32ይህ ወንድምህ ግን ሞቶ ነበር፤ ሕያው ሆነ፤ ጠፍቶ ነበር ተገኘ፤ ስለዚህ ደስ ሊለንና ፍሥሓ ልናደርግ ይገባናል።’ ” ሉቃስ 15 ደስ ይበለን።😇😇😇
@meron7563
@meron7563 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢 ደስ የሚለኝ ቃል ነው።
@mesi5527
@mesi5527 10 ай бұрын
ደብር መዌ ቅዱስ ሚካኤል ስዘምሪ ነበረ ማቅሽ ወጣች ሲባል በጣም ነበረ ያዘኩት ዛሬ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤
@user-lq4xm6yy1s
@user-lq4xm6yy1s 10 ай бұрын
እኔም እግዚሐብኤር ይመስገን
@bezagizachew3588
@bezagizachew3588 10 ай бұрын
enem endezaw neber yemakat addisu michael
@amlightg8614
@amlightg8614 8 ай бұрын
​@@bezagizachew3588p
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 ай бұрын
አይይይይይ ሰንበት ትምህርት ቤት መማር ብቻ ሳይሆን በጠላታችን ላይ ልንነቃበት ይገባል በእውነት 😢 መምህር ተስፋዬን ይቱብ ተከታተሉ ክርስትናን በተግባር ትኖራላችሁ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 ай бұрын
እውነት ነው ኤፍታኽ ጌታ ሆይ ልባችንን ክፈትልን ።
@yyfff4809
@yyfff4809 10 ай бұрын
ሰይጣን ትምርት ምኑን እናዳምጣለን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 ай бұрын
@@yyfff4809 የጠላትን አመጣጥና ከቤተክርስትያን አስተምህሮ አንፃር እንዴት ራሳችንን መጠበቅና መንቃት እንችላለን የሚል መምህርን ምኑ ነው የሚያስተቸው ።
@user-lp8lk4jm6o
@user-lp8lk4jm6o 10 ай бұрын
​@@yyfff4809ዳቢሎስ እየተጫወተብህ ነው ወንድሜ ወይም እህቴ መምህር ተስፈየ ክርስትናን በተግባር እንድንኖር እረድቶናል
@edenamare5990
@edenamare5990 10 ай бұрын
ውይ በጣም ቀናሁ እኔም ከጠፋሁት አንዳ በግ ነኝ እና ለዚህ እንዲያበቃኝ ጸልዮልኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ጸልዮልኝ!!!
@__-dl1pg
@__-dl1pg 10 ай бұрын
ወይኔ ዮርዲ ስላየሁሽ ብቻ ደስ ብሎኛል። ጆሮዋን እየቆነጠጥን የያዝናት ልጅ እኮ ነበረች እንደ ቀልድ የተጠለፈችው ። በተለይ ስ/ት/ቤት ህፃናት ክፍል ስትማር ድምፅዋ ያምር ስለነበር ወደ አውደ ምህረት አወጣናት ፣በነ በግ ዋሻው ተነጠቀች።ለማንኛውም በመምጣትሽ ብንደሰትም በጥንቃቄ እንቀበልሻለን
@NeHase16
@NeHase16 10 ай бұрын
ብዙ ፈተናዎች በራሳችን ሰዎች አገልጋይ መሳዮች ደርሶባታል:: እንኳን እመብርሃን ወደቤትሽ መለሰችሽ:: የልጅነትሽ አምላክ አልተወሽም:: ተመስገን!!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 10 ай бұрын
😢😢😢ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን❤❤
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 10 ай бұрын
በክርስትናህይወት የምንኖረው በአገልጋዮች ደግነትና ክፋትአይደለም ፣ለማንኛውም ስለአጠፋሻቸው ልጆች ተጠያቂ ነሽ ፡እግዚአብሔር ካንቺ ጋይሁን
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህቴ እንኳን እመብርሀን እረዳች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 10 ай бұрын
አሁንም የድሮ አደራሻችሁ ነው ያላችሁት ባልሳሳት ከቤተሰባችን አንድዋ ትመስሊኘ አለሽ አድሱ ሚካየል አካባቢ ያባቴ አክስት ነበረች ዘማሪ ልጂ ያላት
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 10 ай бұрын
ሰይጣን ይቃጠል በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ደስታ ሆኖል እንኳን ወደ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ቤት ተመለሰሸ ❤
@lebashaymereja9142
@lebashaymereja9142 10 ай бұрын
ደረጀ ለቤተክርስቲያን ጠበቃ እንደሆንክ መቸም ጸጋህን ያብዛልህ! ዛሬ የቤለክርስቲያን ጠበቆች ሀገር ያስፈልጋታል! በርታ በልልን!
@saradesign9507
@saradesign9507 10 ай бұрын
እንኮን በሰላም ወደቀጥተኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለሽልን በቤቱ ያፅናሽ
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዬርዲ እንኳን በሰላም መጣሽ
@hirutweldelasie
@hirutweldelasie 10 ай бұрын
​@@fgjdfhhs1472❤ሁ መሠረተ
@nopo7998
@nopo7998 10 ай бұрын
ይገርማል ሁሉንም የጠፉትን ይመልስልን ቸሩ አምላካችን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💒🌹
@tezaLove
@tezaLove 9 ай бұрын
አሜን ፫
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 8 ай бұрын
ተዋህዶ ገና ክብርሽ ይገለጣል ተዋህዶ ፀንታ ለዘለአለም ትኖራለች❤️❤️❤️
@user-px3wf1ug1r
@user-px3wf1ug1r 10 ай бұрын
እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ እምነት መጣሸልን የሄዱትን ይመልስልን አንችንም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dagimpaulos113
@dagimpaulos113 10 ай бұрын
እንዲሁ በቀላሉ የመናፍቃን መንፈስ አይሸኝም ከነፍስ ጋ ነው የሚቆራኝው ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል ና ተከታታይነት ያለው የቅድስ ቁርባን ሂወትን መከተልና መናፍስት ላይ ያለሽን እውቀት ማጎልበት አለብሽ ቶሎ ብለሽ አውደምህርት ለመውጣት አትቸኩይ የትም አይሄድብሽም ወላዲተአምላክ የመጨረሻሽ ታድርግልሽ !
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 10 ай бұрын
Ewnet new .. leza new bizuwochu ketemelesu buhula siwelawlu minayachew.
@user-qt3ry6ff5l
@user-qt3ry6ff5l 10 ай бұрын
እዉነትነዉ አሜን በደብ ማወቅአለባት
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
ትክክል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እዉነት ፣ነው ፣ኦሮቶዶክስ ፣በደንብ ፣ሰለማያዉቁት፣ነው ፣ወደሊላ፣ሀይማኖት ፣የሚገብት፣ሀይማኖታችንን ፣በደንብ ፣ማዉቅ፣አለብን ፣ሁላችንም ፡
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 10 ай бұрын
አሜን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 ай бұрын
ዮርዲዬ ዘመንሽ ይባረክ ከቅድስት ቤተክርስቲያን በስህተት በሚያማልል ትምህርት የወጣነው ሁሉ ተመልሰናል ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ መምህራኖች ህዝቡን የወንጌል ትምህርት በደምብ የማስተማር ሀላፊነት አለባችሁ በብዛት ሚዲያዎች እየከፈታችሁ ወንጌል ስበኩ ተዋህዶ እውነተኛ አይማኖት ናት እዝች ቤተክርስቲያን ያደገ ትውልድ በስነምግባር ያደጉ መስጠትን የሚያውቁ ለሰው የሚያዝኑ ክርስቶስን በተግባር የሚሰብኩ ናቸው ።
@tigitk5795
@tigitk5795 10 ай бұрын
እውነት አልሸ እህቴ እንካን ሊያሰተምሩና ሊሰጡ ያለህን ነው የሚቀሙት አልሸ ዘርሸ ይባርክ እንካን ወደ እናታችን ቤት ተመለሰ ተመሰጌን ከወንበዴና ከሌባ ከይሁዳ በማምለጥሸ የቀሩትንም ልቦና ይሰጣቸው ሲጀመር ጴንጤ ማለት አሰመሳይ ሌባ ውሸታም ሀይማኖት ነው
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 10 ай бұрын
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ተባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን በብዙ ነገር የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ሆነሃታል ልኡሌ እናመሰግናለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ 🥰🙏
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 10 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እዳንች ነበርኩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር መጠገያችን ነች እውነተኛው የድንግል ማሪያም ልጅ ያለባት ቤተ ክርሰቲያናችን ህይውት አለባት እግዚአብሔር ይመስግን ። ❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ወደ ቅድስት በተክርስቲያን በሰላም መጣሽ እህታችን የጠፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይመልስልን
@abay5630
@abay5630 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@romanabate5236
@romanabate5236 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@helina123
@helina123 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@bertukantafese9190
@bertukantafese9190 10 ай бұрын
​@@abay563038:56 38:57
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ዮርዲዬ ሚጢጢዋ ድምፀ መረዋዋ ዘማሪ በአንቺ ልቤ አልቅሱ ነበረ እንኳን በሠላም ተመለሽ
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 7 ай бұрын
ከድሮውም በጣም እወድሽ ነበር ልጅ ሁኜ አንችን መሆን እፈልግ ነበር እንኳንም መጣሽልን ደስ ብሎኛል
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 ай бұрын
ዋው ዮርዳኖስ ተመለሰች በስማም ደስታዬ ወደር የለውም ለመውጣቷ እልፍ ምክኛቶች አሏት የወርዲ 😭 ብቻ ያልተወሽን እግዚአብሔር አመሰገንኩ 😭😭
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 10 ай бұрын
ወይ እምዬ ተዋህዶ ሲሄዱ ስትሸኝ ሲመለሱ በፍቅር ስትቀበል ድንቅ ነች ተመስገን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ላነሰቺ ያደረገውን ከዚች ቅድስት ቤተክርቲያን የጠፉትን ይፈልግልን 😭🙏 እንኳን ደና መጣሽ ዮርዲ🌷❤
@mariamaria8168
@mariamaria8168 10 ай бұрын
ወንድማችን ደሬ ያደረከሁ ነገር ትልቅ ነው ሲመጡ በደንብ መጣራቱ እና አስተማሪዎችን አገናኝቶ በወንጌል በቃሉ እንዱታነፁ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@tamiratgebre29
@tamiratgebre29 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የደስታ እንበዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር የቀሩትንም ይመልስልን አሜን❤
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 10 ай бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። ሌሎቹንም የኮበለሉትንም ቸሩ መድሐኒአለም እንደአንቺ የስባቸው ይመልስልን እኛንም መድሐኒአለም በቤቱ የጽናን ከመጥፋት ከመሳሳት ይጠብቀን።
@user-cs6gc2ex4j
@user-cs6gc2ex4j 10 ай бұрын
እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር መለሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xc1yt5st5x
@user-xc1yt5st5x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አንዲህ ነው ማንንም አይረሳም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ከምናባክነው ሕይወት ይሰብስበን
@ruthelias9956
@ruthelias9956 10 ай бұрын
የኔናት መጀመሪያም ጌታ ኢየሱስ አዳኝ የዘላለም ሂወት እንደሆነ አልገባሽም የሄድሽው ሰው አይተሽ ነው ተመለስኩ የምትይውም ሰው አይተሽ ነው ጌታ ያስብሽ
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 10 ай бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰለ ጠፉ ልጆቹ ሁሌም ያስባል እና እሷንም ፈልጎ መልሷታል እናንተንም በቸርነቱ አስቦ ይመልሳችሁ❤
@Firstmove01
@Firstmove01 9 ай бұрын
@@TesfaKidusanአሜን ይመልሳቸው እኛንም በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
አሜን ይመልሳቸው
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 10 ай бұрын
በራስሽ ሁሉን አይተሽ መመለስሽ በጣም መልካም ነው አሀዱ ሲባ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው የጠራሽ ሩህሩህ ነው አባታችን ምስጋና ይግባው እንድንጠፋበት አይፈልግም
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
እንኳን ወደ ኣባትሽ ቤት ተመለሽ እህቴ፡ እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ከመምህር ደረጄማ ከእርስዋ የተረዳሁት ነገር ካለ፡ ይህ ሁሉ ኣገልጋይ የሚጣፋ ውጭ ባሉ ተሃድሶዎች ውትወታ ብቻ ሳይሆን በእኛ ኣገልጋዮችም የሚደርስባቸው ጫናም ጭምር ነው፡ ኣንዴም መምህር ደረጀ በግልጽ እንዲህ ብሎ ነበር፡ ሰው መናፍቃን የሚሆነው በራሱ ብቻ ሳይሆን እኛም ስለምንገፋው ነው ብሎ ነበር፡ ስለዚ እንዲህ በውስጥ ሆነው የሚገፉትም ከእኩይ ደብተራ ጀምሮ ኣደባቸው መያዝ ኣለባቸች።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ!!! እንኳን ይዕቺን ህፃን ቀርቶ መሪጌታዎች ሳይቀሩ ሲጰነጥጡ ነው ያየነው። እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!
@ZemaritFasika
@ZemaritFasika 10 ай бұрын
በጣም ነው ከልቤ የተደሰትኩት እንኳን ደህና መጣሽልን ዮርዲዬ እኛንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 10 ай бұрын
I have a lot (to work) (2* I have checked
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 10 ай бұрын
I will (to it) (2* I am glad to be work
@user-je7ve5tk2p
@user-je7ve5tk2p 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኛ ቤት የጠፉትን ፈልጎ ማምጣት በጣም ደካሞች ነን ብዙ ከሰንበት ት/ቤት የጠፉ ልጆችም አሉ
@user-qt3ry6ff5l
@user-qt3ry6ff5l 10 ай бұрын
በጣም ከሰንበትትምህርትቤትነዉ ይገርምሻል አድልጅአለ ሲማርነዉ የገዛ አስተማሪዉ አዉጥቶ የወሰደን አለኝ ወደ አስራ ምንአምን የሚሆኑ የገዛ ሰንበት አስተማሪአቸዉ እናከባድነዉ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ፈቅዶ ስላመጣሽ ደስ ብሎናል አሜን አሜ አሜን በቤቱ ያፅናሽ ለሚመጣው ፈተና ሁሉ ትግስቱን ያድልሽ
@fikrukebede9579
@fikrukebede9579 10 ай бұрын
አንተ ለሁሉም ቀን አለህ የኔ ጌታ፣ የጠፉ በጎችህን ወደ ቤትህ እንዲመጡ ድምጽህን አሰማቸው፣ የሰሙሃልም።
@Dilayehu21
@Dilayehu21 10 ай бұрын
እኔ ልጅ ሆኜ ደብራችን መጥታ ዘምራ ነበረ ትንሽ ነበረች እንደጠፋች 2009 ዓ/ም አይቼ አልቅሼ ነበረ ዛሬ በጠም ደስ ብሎኛል
@HshsHahahll
@HshsHahahll 9 ай бұрын
Yadnale eyesus kgeta weaich medan yelem hamnot Iadeam Geta beacha yeameyadnew mlakte i adenum lihwitche Geta nw yezlilem. Hiwot yalew marim. Atadnam tmalch weda geta echi eyesus hiwot. Enij hamnot idalem yenfic. Abat. geta bchi nw yemtal eyesus
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመለስ በጣም ደስ ይላል 20 የሰንበት ተማሪዎችስ ጉዳይ በእውነት አገብጎበኛል በፀሎት እናስባቸው እህታችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@eskadareshetu-re9oc
@eskadareshetu-re9oc 10 ай бұрын
እናትዬ ማንም ፍፁም የለም ውስጥ ሆነን የምናጠፋ አለን የእግራችንን መመላለስ ብቻ ሳይሆን ልቦናችንን ይመልስልን
@emaamaen
@emaamaen 10 ай бұрын
ሉሌ የቆዩ መዝሙሮቾን ልቀቅልን የምትሉ እስኪ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
@mekdessetezegeye443
@mekdessetezegeye443 9 ай бұрын
እኔ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ በቤቱ ያጽናሽ❤🙏
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET 10 ай бұрын
ወንድሞቼ መምህር ደሬ ዘወንየ ዳቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ሁለታችሁም ኢንህድግ ማህበረነ ያለውንእየኖራችሁት ነው ደርየ አበባ ቤት የተገናኘነው ሜሪላንድ ትዝ ይልሀል ዘ ልዑሌም አለምባንክ ማርያም ሱባኤ ገብተን ነበር የበረከት ልጆች በረከቱን ያብዛላችሁ
@OneDay1say1
@OneDay1say1 7 ай бұрын
ዮርዲዬ ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል እልልልልልልል ብለናል እህታችን እንወድሻለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በነገረ ድኅነት ሙሉ ናት ልጅነት አለመብሰል አሳስቶሽ በደካማ ጎንሽ ገብተው ነው ወደ አውሬው ማኅበር ያስገቡሽ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 10 ай бұрын
በአንች መመለስ ደስ ብሎናል ነገር ግን ስለ አስጠፋሻቸው ልጆች እንዲመለሱ ማልቀስ አለብሽ ይህችን መመለስ ብቻ እንዳታይ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ና ማንንም አላምንም ምክንያቱም አሁንም የረጅም እቅድ ይዘው ሊሆን ይችላል ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል ግን የእውነት ይሁን
@haimanotadmassu2389
@haimanotadmassu2389 10 ай бұрын
I am with you on this one.
@RaniaYuhans-ls9ov
@RaniaYuhans-ls9ov 10 ай бұрын
Aybalm hulun ymeywak fatarenaw
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
​@@RaniaYuhans-ls9ovእላለሁ በእምነቴ ማንንም አላምንም ስለተመለሰች ደስ ይላል ግን ሲወጡ እዴት እደሚያደርጎት ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ያቃል ካህን ሲሆኑ ሲወጡ መተተኛ ናቸው እያሉ የሚያሸማቅቁን ጥቂቶች አይደሉም ሳስባቸው እባዮ ይመጣል ከምናገረው በላይ ነው ለማንኛውም ያፅናት ታቃላችሁ በተለይ አገልጋይ ሲክድ በጣም ከባድ ነው የሆነ ነገር ቆርጠው የወሰዱባት ያህል ይሰማኛል
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 9 ай бұрын
እስኪ በጎውን እናስብ፣እግዚአብሄር ያፅናት ብለህ ፀልይላት እንጅ እንደ ፖለቲካ እንዲህ አይነት ነገር መናገር ትክክል አይመስለኝም።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
@@zenahebezuabayalemayehu6738 ምፍቅና ከአገልጋይ እጅ ከተራ ምእመን ተነስቶ አያውቅም ንግግሬ ልክ ነው ጎበዝ ሰባኪ ተብለው ጎበዝ ዘማሪ ተብለው ግን ቤተክርስቲያን በነሱ ትክሻ የተመሰረተች ይመስል አመሳቅለው ሲወጡ የነሱ ሞገስ ይነጠቃል እኛግን አለን የሚወጡ የሚገቡ እነሱ ናቸው ሳያውቁ ያወቁ ይመስላቸዋል በቃ ይበጠብጡናል በነሱ ምክንያት የሳቱትን ማየት በቂ ነው እሷ ተመለሰች በሷ ምክንያት የሳቱትስ እኔ ደስ የሚለው ነገር መዝሙር የምሰማው የቀሲስ ምዳየን የቀሲስ እግዳወርቅን ነው መዝሙራችሁን ለሚሰሙት አዝናለሁ አብረዋችሁ ሲጠፉ አጨብጭባችሁ ትቀበሉዋቸዋላችሁ አጨብጭባችሁ አብራችሁ ትወጣላችሁ ይልቅ ልጅ ካለህ (ሽ)የምታሰሙትን ስብከትም ሆነ መዝሙር እየመረጣችሁ የነሱ የክህደት መፈስ ልጆቻችሁ ላይ እዳይጋባ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 10 ай бұрын
እህታችን እንኳን ወደትክክለኛ እና ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ተመለስሽ ።በቤቱ ያኑርሽ
@lilylove4311
@lilylove4311 9 ай бұрын
..........መቀማት እንጂ መስጠት አያውቁም እንኳን እመቤቴ ድንግል ማርያም ወደ ቤቷ ጠራችሽ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ከስህተት መንገድ ተመለስሽ ሌላ ሐይማኖት ኖሮሽ ከምትበለጽጊ እመቤተ ስሟ በሚጠራበት ደጀ ሰላም የእኔ ቢጤ ሆኖ መኖር ይሻላል እውነቱን ፈልገው እመብርሃንን ተመጸኛት ትባርክሻለች በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያጽናሽ
@tesfamariamfirehiwot2974
@tesfamariamfirehiwot2974 10 ай бұрын
የድንግል ልጅ ሁሉን ይችላል ሌሎችንም እንዳንቺ ይመልስልን አሜን...........አሜን
@user-zk2lb7ll9q
@user-zk2lb7ll9q 10 ай бұрын
እኳን ደና መጣሽ እልልልል በባ ነው የጨረስኩት በጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቆጠራል አሉ ከእህታችን የተማርኩት መጽሃፍ ቅዱስን አለማበብ ቤተክርስትያንን አለማወቅ በልምድ በሃድ ብቻ ዋጋ እደሚያስከፍል ተረድቻለው
@emaamaen
@emaamaen 10 ай бұрын
ከምር በእንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት❤
@ZerfeMengiste
@ZerfeMengiste 10 ай бұрын
enem
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እኔ እራሱ በእንባ ነው የጨረስኩት
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 10 ай бұрын
እንኳን ከአውሬው መንጋጋ ቸሩ እግዚአብሄር ነጠቀሽ፡፡
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለመድሃኒያለም ይሁን እንኳን ወደ እናትቤተክርስቲያን መጣሽ በቤቱ ያቆይሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💕💕💕😍
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
Exactly ልክ ልል ነበር በድምፅዋ ነው የሄደችው የእኛም ብዙ ትምህርታችንም ኡይገባንም ግን እኛ እያንዳንዳችን የፀና ፁሎት ከፀለይን ቄሱን መነኩሴውን ፖፖሱን ሳናይ እኛ እራሳችን ለሀይማኖታችን ተገዥ መሆን አለብን!!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
Share God's Word የማቴዎስ ወንጌል 10 37፤ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ 38፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r 7 ай бұрын
ወይ ዘማሪት ዮርዳኖስ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ❤🙏🏼💕በጣም ትንሽ ልጅ ሆነሽ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ስትዘምሪ ትዝ ይለኛል
@eftahtube7646
@eftahtube7646 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኴን ወደ ቤትሽ ተመለሽ እህታችን ከመጀመሪያው እስክ ጨርስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በርች እመቤታችን በአማላጄ አትለይሽ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላሽ ይሁንሽ ከልብ እንወድሻለን ፅጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ። የመጡትንም አግልጋዬች እህቶች ወንድሞች በፍቅር እንቅርባቸው ከእኛም ብዙ ችግር አለ እናቅርባቸው በፍቅር ጌታችን መደሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስለሆነ ወደ እናት ቤተክርስቲያን የተመለሱ አሉ ለምሳሌ ዘማሪ ሰለሞን አቡከር በጣም የምንወደው ጥሩፅጋ ያለው ወንድማችን ነው እርሱንም ስናገኘው እናበርታው ሌላው ወንድማችን ሉሌም አቅርበውበሚዲያህ ከተመለስ ቢቆይም ለሌላው ከእርሱ ትምህርት ስለሚሆን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 10 ай бұрын
ፕሊስ መምህር ልጅቷን በደምብ ማን እንደሆኑ በትክክል እና በማስረጃ ኢንፎርሜሽን እንድትሰጥ ያስፈልጋል ስለዚህ እናንተ በዚህ ትልቅ ስራ መስራት ይኖርባችሃል አዎ ማጋለጥ ይኖርባችኋል ብዙ ሰው ከወሰዱ በኋላ እራሳቸውን ካጋለጡ በኋላ እንዲህ ነበሩ ማለት ይህ ቤተክርስቲያንን መግደል ነው ሁሉት ደሞዝ እየበሉ ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት የሚጥሩትን አለማጋለጥ ይህም ለእናንተ ወደፊት በፈጣሪ ትልቅ ጥያቄ አለባችሁ ሌባን ሌባ ማለት ያስፈልጋል
@user-ol9gh2km9g
@user-ol9gh2km9g 10 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እካን ወደቤትሽ ወደ ተዋህዶ በትሽ በሰላም መጣሽ ተመስገን ❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 10 ай бұрын
እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ተዋህዶ እምነታችን በሰላም መጣሽልን እህታችን ቀሪዉን ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ የሄዱትንም እመአምላክ እናታችን በቃል ኪዳኗ ትመልሳቸዉ🙏♥️😥😥😥
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም እንዲህ በሥርአቱ ይመልስልን :: በአንድ ኃጥአት መመለስ በሰማይ ደስታ ይሆናል ማለት ይህ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድኅኔዓለም አምላከ ቅዱሳን አሜን ::
@alemasemamaw6566
@alemasemamaw6566 10 ай бұрын
ልዑል ሰገድ አንተ ጊዜ የማይቀይርህ ድንቅ ሰዉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabalule7915
@sabalule7915 10 ай бұрын
ከልብ ከተመለሽ እንኳን ወደ ቤቱ በሰላም መጣሽ ድምጽሽ ድንቅ ነው ምህረት አብ ፕሮግራም ላይ ቀርባ እንደነበረችው እንዳትሆኚ በቤቱ ያጽናሽ እርኩስ መንፈስ ክፉ ነው ጸበል ተጠመቂ ምክንያቱም ከቤቱ ከወጣን ብቻችንን አንመለስም እርኩስ መንፈስንም አጋብሰን ስለሆነ በቤቱ የምንመለሰው ያ ደግሞ የሚወገደው በጸበል በስግደት ብቻ እንደሆን ተምሬያለህ ያለነውንም ሃጢያታችንን በቸርነቱ ይቅር ይበለን መሃሪው አምላክ አልፋ ኦሜጋ
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደእናት ቤተ ክርስቲያን ቤትሺ ተመለሺ መምህር ደሬም እናመሰግንሀ አለን በርታ።
@manaluketema2302
@manaluketema2302 10 ай бұрын
በጣም ነው የማዝነው ኦርቶዶክሳውያን ወደ ጴንጤ ከመግባታቸው በፊት የሐይማኖት አባትን ሳይጠይቁ ዝም ብሎ መነዳት አሁንም ኦርቶዶክሳውያን በየገጠሩ ማስተማር አለብን
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 10 ай бұрын
በትክክል ምንም ቢልዋቸው ለምን የሰማሉ ኦርቶዶክስ ጥልቅ ናት አንድ አንዱን እያሉ ያወናብዶቸዋል እና አትስማውቸው ምንም ቢልዋችሁ ምንም ዮሆን እምይ ኦርቶዶክስ❤❤❤
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 10 ай бұрын
የ ሀይማኖት አባት ቢስት አብረሽ ልትስቺ ነው እንዴ ?? “ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” ሮሜ 10፥17 ስለዚህም እህቴ መስማት ያለብሽ ከ ቃሉ እንጂ ከአባባ ከሆነ በመጨረሻም ጊዜ በጌታ ፊት ሰው ሁሉ ሲቀርብ አንቺም አባባን ጠይቄ ነው የነገሩኝ ብትይ ከወዴት እንደሆንሽ አላውቅሽም እንደምትባይ ቃሉ ይነግረናል። የ kale awadi Tv ስብከቶችን አዳምጪ።
@mequanentam
@mequanentam 10 ай бұрын
@@shiferawzeru1190 የEOTC TV Official ስብከቶችን አይሻልም?😎 ለዘማሪት ዮርዳኖስ መጸጸቱን የሠጠ ለአንተም ይሥጥህ! አልሰማሃትም ከቤተ ክርስቲያን ውጭ በነበረችበት ጊዜ እንኳን ቅዳሴው ምን ያህል እንደማረካት!
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 10 ай бұрын
@@mequanentam ወንድሜ ክርስትና እኮ ማስቀደስ ሳይሆን መቀደስ ነው ። 16ክፍለ ዘመን የመጀመሪያው የተሀድሶ መሪ የሆነውን ኢትዮጵያዊው ደቂቀ እስጢፋኖስ እንደነበር መችም ታውቃለህ። ከጊዜ በኃላ ግን ተዋህዶ ቤት ክርስቶስ እየደበዘዘ በገድላት እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ትምህርቶች ተጥለቀለቀ። ስለ ክርስቶስ ብቻ መስበክ መዘመር እንደ ሌላ ፍጥረት መታየት ጀመረ። እኔ ለመመለስ ቀዳሚ ነኝ ተዋህዶ ለመሆን ብቻ ክርስቶስ ይሰበክ እንጂ ያለ ሌላ አጃቢ። 🙏
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 10 ай бұрын
@@shiferawzeru1190አንተ ከንቱ የሰይጣን ፈረስ ቃል አዋዲ አዋናባጅ የወሮበላ tv ከመትሰማ መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብና ጌታ ማን ፣ ቅዱሳን በጌታ ዘንድ ምን ስፍራ አላቸው የሚለውን ብታጠና አይሻልህም ያው በመጨረሻው ከፍርድ እንድትድን ብየ ነው። ዮሐ 10፡30 እኔ እና አብ አንድ ን ዮሐ 16:15 ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ዮሐ 16:26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላቹህ እኔም ስለናንተ አብን የምለምን እንድላቹህ አይደለሁም። ዮሐ 17:5-6 አሁንም አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረኝ። እንግዲህ ለአብነት እንኳ በነዚህ ጥቅሶች ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እንጂ እንደማይማልድ ይናገራል ።አንተ ታዲያ የሱን ቃል ሽረህ በራስህ የፈጠርከውን ተረት ትተህ ንስሀ ግባ ካልሆነ ግን ለፍርድ ቀን ትቆማለህ እና ቃለ አዋዲ tv ጠበቃ ይቆምልሃል?ደግሞ እኮ ግርም ድንቅ የሚለኝ ስለ ተዋህዶ ምን አውቀህ ነው እንዲህ ምትቦተረፈው? ቅዳሴ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? ቅዳሴ ማለት ከቤተልሄም ተዋልዶ ፣ እስከ ስቅለቱ፣ ከዛም በቀራኒወ ላይ የቆረሰውን ስጋና ደም እውነተኛ የህይወት መብል ብለን ስጋና ደሙን ተቀብለን ፣ በመጨረሻም ዳግም ምፃቱን አውጀን በሰላም ወደየ ቤታቹህ ለሀዋርያት ቅዱሳን መላዕክት በእርገቱ ጊዜ እንዳላቸው ዲያቆን በሰላም ወደየ ቤታቹህ ሂዱ ሲለን ምፅቱን እያሰብን የምንመለስበት ስርዓት ነው ታዲያ አንተ ሚስጥሩን ሳታውቅ ምትቀላምድ ለምን ይሆን? ለነገሩ መስጠም የፈለገ ሰው በብርጭቆ ውሃም ይሰጥማል አይደል ነገሩ ? ከመናገርህ በፊት ጠይቅ በአግባቡ ትረዳለህ ካልሆነ ግን ለፍርድ ወንበር ስትቀርብ ማጣፊያ ታጣለህ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ማረኝ ሐይማኖቴን እንድጠብቅ እርዳኝ አምላኬ ሆይ በሚሄዱም እናዝናለን በሚመጡትም ደስ ይለናል። ግን በተቻለን አቅም ሐይማኖታችንን እንጠብቅ ግን አዝኛለሁ በሐይማኖት ብቻ ብዙ መናገር እፈልግ ነበር
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የጠፉትን ይመልስልን እእታችንንም በቤቱ ያፅናልን ከነጣቂ ተኩላ ይጠብቀን አሜን🙏❤❤❤
@tigistfeleke329
@tigistfeleke329 8 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያጽሽ እህቴ ፈተናውን በእግዚአብሔር እርዳታ አልፈሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል
@Sara46445
@Sara46445 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ወደ ቅድስት እናትሽ መጣሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 10 ай бұрын
ትንሻ ዘማሪት ዮርድዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል ወደ ቤትሽ ስለመጣሽ አለን ከጎንሽ ነን በርቺ
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልሎልል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ይቁም በጣም ደስ ብሎናል ወደ እናት ቤተክርስቲያን ስለተመለስሽ❤❤❤❤❤❤
@user-vd1gg8yx4j
@user-vd1gg8yx4j 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ሰንበት ተማሩዎች የመምህር ተስፋይ አበራ ትምህርት በነፍስም በስጋም ይጠቅማችሁል ገጠመኝ ስሙ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ነው ትምህርቱ ትክክልኛ ክርስትያናዊ ህይወት መኖር ነው እግዚአብሔር የሁላችን ፍፃሜ ያሳምርል🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
ለሷ ሳይደርሳት ቀርቶ ወይም ደሞ ቡድኑ ይለያል እንጅ እማ ዳቆን መስለው ሰበት ትምህርት ቤት ዉስጥ ታሉ አስኮብላይ ሌቦች ብር ይከፈላቸዋል ገጠመኝ አዳምጭ እንዴት በጥቁልና ጭምር ኦርቶዶክስን መናፍቅ እንደሚያረጉ 😔
@shugo-2123
@shugo-2123 8 ай бұрын
ያው በቢሮ ይከፈለኛል በወር በወር አለችህ እኮ
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ነው ተመስገን 🤲🤲❤️❤️❤️
@user-cd2jy9dt1j
@user-cd2jy9dt1j 10 ай бұрын
የጠፋው ልጅ ሲያገኘው የተደሰተው አባት በመመለስሽ ደስ ብሎኛል ነገር ግን እውቅና ማብዛት በዉዳሴ ከቱ ስለሚወድቁ ለሰዎች የምንሰጠዉ ቦታ መጠንቀቅ ይገባናል ለምን ሌሎችም ግብራበሮቿ እውቅና ያገኙባትን ቤ/ክ የሚወጉት ስለዚም ማንም ሄደ መጣ መደነቅ የለብንም ቤ/ክ ለዘላለም ህያው ናት ለሁላችንም ቅ/ጊዮርጊስ ፅናቱን ይስጠን
@hayilemelekoteshete6732
@hayilemelekoteshete6732 10 ай бұрын
ሱቡሐ ዘተሰብሐ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ። እንኳን እግዚአብሔር ወደ በረቱ መ ለሳት እንኳንእመብርሃን ወደ እቅፏ መለሰቻት ይህ ታላቅ ነገር ነው ይህንን የምትሰሩ መምህራነ ቤተ በክርስቲያን ዓስበ መምህራንን ያድልልን በርቱ የቀሩ አሉ እመብርሃን ትርዳችሁ።
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ወደቤትሽ እኔ ትዝ ይለኛል ድሮ አውደ ምህረት ላይ ስትዘምር ትዝ ይለኛል ከበኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብጋ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ዮርዲዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪💒💞💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@amarikgeto791
@amarikgeto791 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በእውነቱ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ የቀሩትን ወደ ቤቱ ይመልስልን በእውነት
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ስላቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እንኳንም ተመለሽልን 🙏
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 ай бұрын
የኛ አገልጋዮች ችግር አለባቸው ጽኚ ደሞ መጣሽ እየተባልሽ ልትገፊ ትችያለሽ ዮርድዬ አሁንም ጽናት ይኑርሽ የሚገፉት ብዙ ናቸው
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋችው በግ ስለተገኘች የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው እስከፍፃሜሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜንንን
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ አሁን ካንቺ የምንፈልገው አርፈሽ ቁጭ ብለሽ እንድታመልኪ ነው፡፡ አርፈሽ አፍረሽ እየፀለይሽ ቁጭ በይ፡፡ አንቺን እንጅ መዝሙር የምትይውን ዘፈንሽን አንፈልገውም፡፡ ምን ያህል እንደተንገላታሽ እንደተበደልሽ እናውቃለን፡፡ ግን ሲነግሩሽ ባለመስማትሽ ነው፡፡ ተቀጥተሻል፡፡ አሁን እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ መጥተሽ ግን የመድረክ አገልግሎት ውስጥ ከገባሽ የበለጠ ውድቀት ያጋጥምሻል፡፡ አርፈሽ ፀልይ፡፡ አለቀ፡፡
@eleyasbekele
@eleyasbekele 8 ай бұрын
"arfesh tsely?" ,who are you to judge someone, watch your language
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 10 ай бұрын
Glory be to God for this beautiful heartwarming news 🤗🤗🤗 I was so heartbroken when Zemede told us her story how she became a lost sheep 💔💔💔 so it is wonderful to hear how she has found back her true home 🥰🥰🥰 May God bless her to remain in the one truthful Orthodox Tewahdo faith serving the Lord in the Holy Church 🙏🙏🙏
@biructawit
@biructawit 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የደስታ ቀን ነው::በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም::❤️❤️
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ወደ እቅፉ መለሰሽ። እኛ ስንሸሸው እሱ ዘወትር ይከተለናል እግዚአብሔር በጎነው።
@makdis4094
@makdis4094 10 ай бұрын
እልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪየ ገና ብዙ ታሳየናለህ አቤቱ ጌታየ በቤትህ አፅናኝ
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 10 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ የቀሩትን እግዚአብሔር ይመልስልን😢 እኛንም በቤቱ ያፅናን❤
@alzemtube5249
@alzemtube5249 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እህታችን እንኳን በደህና ተመለስሽልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቀደመው ዝማሬሽ ትመለሽ ዘንድ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን አይለየን 🙏🙏
@asheberkelile2144
@asheberkelile2144 10 ай бұрын
ያፅናሽ መመልስሽ ከልብ ይሁን ከመድረክ በፊት ለራስሽ ከእግዚአብሔር ጋር ግዜ ውሰጂ ቤ/ክ እወቂ ለመኮብለልሽ ማሰናከያ ጥያቄ በመጠየቅ ለጥያቄዎችሽ ከመምህራን መልስ አግኚ ከዝያ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃው ፅኑ አገልጋይ ለመሆን በትህትና ተመላለሺ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይምራሽ የእናቱ ምልጃ ይርዳሽ የቅዱሳን ምልጃና በረከት ብርታት ጉልበት ፅናት ይሁኑሽ
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘርፌንም እንደዚህች ልጅ መልስልን ልጆችህን ወደቤትክ ሰብስብልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 10 ай бұрын
አሜን🙏
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 10 ай бұрын
በእውነት ዘርፌ እንወዳት አለን እባክህ ጌታ ሆይ ዘርፌን ልብ ስጣት💔😭
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤቱ በቸርነቱ መለሰሽ እህታችን እንኳን መጣሽ በቱ ያፅናሽ የቀሩትን እህት ወንድሙቻችን እግዚአብሔር ምገዱን ይምራቸው 🙏❤️❤️🙏
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 10 ай бұрын
I am at (2) I am at (2)
@helenlove4359
@helenlove4359 10 ай бұрын
የድንግልማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር። ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጠሽልን እግዚአብሔር። በፀጋው በጥበቡ ከአቺጋ ይሁን የድንግል ምልጃ እናትነቷ የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን የሰማእታት። ልመና ከአቺጋ ይሁን ስለሁሉም ነገር ሰማይን ምድርንም ያፀና የአባቶችችን አምላክ የእኛም አባት ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና በጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 10 ай бұрын
ትዝታው ሳሙኤልም እነደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ ወልድ ስኒን ስሰማ ሁሌም አዝናለው አለቅሳለው እመቤታችን ሁሉንም ትመልስልን አሜን!
@naniyemelaku9304
@naniyemelaku9304 10 ай бұрын
"አወደሰኒ" /አመስግነኝ ወልድሰኒx
@peacetube1099
@peacetube1099 10 ай бұрын
@@naniyemelaku9304 እመቤታችን አመስግነኝ ብላህ ነው ወይ የምታመሰግናት የሚል ጥያቄ ያስነሳና በወቅቱ ኦርቶዶክሶች አደሉም እየተባለ ሲወራ የነበረውን ወሬ እውነት ነው ወይ ያስባለ መዝሙር ነበር
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 10 ай бұрын
እኔም የትዝታው እና ዘርፌ መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ እፈራለሁም እዳይሞቱ ሳይመለሱ💔 በልባችን ውስጥ ናቾው በፀልት እናስባቾው💒🙏
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ቀሪ እህት ወንድሞቻችንም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ሰጥቶ ወደ እምዬ ተዋህዶ ያምጣልን❤
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r 9 ай бұрын
ዘወይንዬ ያንተን ስራ ማን ሰራው ትለያለ ሀገራችን ግብረሶዶም እዳይገባ ታገልክ እድሜ ይስጥ የቤተክርስቲያን ጠበቃ❤❤❤ስላሴ ይጠብቅ
@natnaelwondem3721
@natnaelwondem3721 10 ай бұрын
Back to the original church of Christ ❤❤❤......orthodox forever ❤❤❤❤
@meri24242
@meri24242 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም ተመለሰች ደስ ይላል በጣም ነገር ግን አደራችሁን ደሞ መድረክ ሰታቹ እንዳታነግሷት እንደማንኛውም ምእመን ትቀጥል እንጂ ልትሸቅልብን አታድርጉብን
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ቤት ወተሽ ሃሜተኛ ሆንሽ በእግዚአብሔር ቤት ግን ወንጌል ብቻ ይሰበካል. እኛ ግን የተሰቀለውን እግዚአብሔርን እንሰብካለን.
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 10 ай бұрын
ዮርዲ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወደቤትሽ መጣሽ❤
ስውሯ ማርያም ለመሄድ ያሰባችሁ✅ #ስውሯ_ማርያም
24:15
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 42 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
የጋሞኛ ጉባኤ ምሥረታ በመርሶ ሕይወት
21:50
እንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም Merso Hiwot መርሶ ሕይወት
Рет қаралды 174
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
♦️የሚያስለቅስ ሕይወት♦️ከርታታው ዘማሪ♦️ ዘማሪ አበቃ ከያያ ጋር
34:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.