እጅግ አሳፋሪ የሹገር ዳዲዎች እና የተማሪዎች ጉድ በከተማችን

  Рет қаралды 309,478

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

DON`T FORGET TO SUBSCRIBE OUR CHANNEL

Пікірлер: 339
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እህቶቼ በተለይ አረብ ሐገር ያላችሁ በምታምኑት አምላክ ይሁንባችሁ ኤርፎን አድርጋችሁ መንገድ አትሂዱ መኪና ተጠንቀቁ እባካችሁ እኛ ስንኖር ነው ለሌላው የምንኖረው!!!!
@user-db1fi8sj5k
@user-db1fi8sj5k 3 жыл бұрын
እሽ እህት ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
@merryhabesha1959
@merryhabesha1959 3 жыл бұрын
Enamesegnalen wude
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
እሽ እህታችን እኔ እንኳን ሶስተረ አመቴ ደጁን አላዉቀዉም ግን ብዙ እህቶቼ ሞቱ በተቻላቹ መጠን ቀስስ ብላቹ ተሻገሩ እህቶቼ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ መልካም ያችን አይነቱን ያብዛልን
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 3 жыл бұрын
Eshe yena marrrr❤️
@user-fz5in9db7k
@user-fz5in9db7k 3 жыл бұрын
ይሄን የምታነብት ሁለችም የአለህ ሰላም ለነታ ይሁን ውድ የማደም ቅማሞች ኑሩልኝ
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 3 жыл бұрын
Amin
@user-hx4sm2xx9v
@user-hx4sm2xx9v 3 жыл бұрын
አሚን አቺም ኑሪልን የማዳን ቅመም
@user-kj8jv8lm5r
@user-kj8jv8lm5r 3 жыл бұрын
አሜንማማየኑሪልንአችም🙏🙏🙏❤️
@user-pv1os5ln1q
@user-pv1os5ln1q 3 жыл бұрын
አሚን
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
እሚንንንንንንንlove
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርሙኝ ገንዘብ አለኝ ብለው ከ ልጅ ልጆቻችው ጋር የሚማግጡት ናችው ። ይቺ ልጅ ለ እናቶ ኩላሊት ማጠብያ ብላ እራሱን አሳልፍ የሰጠችም ምናልባትም እናቶን የሚያሳክም ደግ ሰው ስለጠፍ ነው
@rozateklay8818
@rozateklay8818 3 жыл бұрын
Tekekel eswa ye enatawn hiwot lematref nw
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ትክክል👌👌😘😘
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ማር ትክክል ብለሻል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@samrawityemane2698
@samrawityemane2698 3 жыл бұрын
Of course
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ብስራት ገመቹ በነውር የመጣ ሀብት በፍፁም ሰላምና ደስታ አይሰጥም እኔ ዩኒቨርስቲ እያለው አንድ ጫማ ነበር የነበረኝ ምንም ህሊናዬን የሚወቅስ ነገር ስላልሰራው ሀብት ባይኖረኝም ደስተኛ ነኝ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 жыл бұрын
Gebezi
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 3 жыл бұрын
@@user-ne1mz3to6b amen 🙏
@biliyamwondosen8793
@biliyamwondosen8793 3 жыл бұрын
Endet neshi
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 жыл бұрын
My sister ur right always do the right thing u will be happy 😃 the rest of ur life
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
መቼም ቢሆን በረከት በአቋራጨ ተገኝቶ አያቅም እርግማን እንጂ በጣም ያሳዝናል ጌታ ሆይ ማሰተዋልን ሰጠን
@Pk-ex1nt
@Pk-ex1nt 3 жыл бұрын
እረ እባካቹህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቸው የሰው ልጅ እማ ረሳቸው ፈጣሪ ፍጡሩን አይረሳም
@meskeremhaile7754
@meskeremhaile7754 3 жыл бұрын
Tinishi yitashu koy temelisewu indayihedu
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ስለ ሕይወት ፕሮግራም አዘጋጆች ተባረኩ የምታቀርቡት ነገር አስተማሪ ነው ማስተዋል ያድለን ሁላችንም ጥረን ግረን ስናገኝ በጣም ደስ ይላል በተለይ የአረብ ሀገር ሴቶችን የሚቀፍሉ ወንዶች ሊወገዙ ይገባል
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 3 жыл бұрын
ታሪክ ተናጋሪው ግን ይመቸኛል ከምር በተረፈ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
የወንድ አዳሪ መብዛት በጣም ያሳዝነኛል። ኢትዮጵያዊ ወንድ በጣም ኩሩ ነበር። ለዚህ ጥፋት ተባባሪዋች አሮጊት ሴቶችን ፀጉራቸውን ላጭቶ ወደ ሁመራ ጥጥ ለቀማ መላክ ይገባል።መንጌ ቢኖር እንዲህ አይቀለድም ነበር። አሮጊቶች የብልግና መአከሎችን ከፍተው ትንንሽ ልጆችን በጨረታ ይሸጡ የለም እንዴ? እነዚህን ቤቶች መንግስት እንዲዘጋቸው ለምን አንነሳም! ህዝቡ መጮህ አለበት!
@mekidesaddisu2182
@mekidesaddisu2182 3 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ የምትናገሪው ነገር ገንቢ ነው ዋው ጌታ ይባርክሽ
@Pk-ex1nt
@Pk-ex1nt 3 жыл бұрын
ወይ እኔ እረ መቼ ነው ደስ የሚል ዜና የምሰማው
@aberubirle4215
@aberubirle4215 3 жыл бұрын
በአሁኑ ስሃት ተኝተን በመንቃታችን ተመስገን ማለት ያስፈልጋል የኔናት አይዞኝ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
@@aberubirle4215 😭😭😭😭😭😭
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ዋው የሴቶች ቀሚስ ሳምር በፈጣሪ ካይን ያውጣችሁ ሲቀጥል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ጠብቁ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
አይ እኛ ሰዎች #ረክሰናል አምላክ ይቅር ይበለን ❗️ ምክራችሁን በጣም ወድጄዋለሁ 👏👏
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ እናመሰግናለን ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማርልን
@user-ry4tb2xq5o
@user-ry4tb2xq5o 3 жыл бұрын
ስለህይወት ፕሮግራማችሁን ብወደውም ወንጀለኞች በስንት አመት እንደተቀጡ አትገልፁም፣የት ክልል ወይም ከተማ እንደተፈፀመ ብትገልፁልን ተመልካቾችም ሙሉ መረጃ ይኖራቸዋልና ፍርድ ቤቱን ይተቻሉ፣ይደግፋሉ፣ ...
@adyamtata3811
@adyamtata3811 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ/ነህ ሌላው ደሞ የሆነ ሁለት ይሁን ሶስት program ካቀረቡት ላይ በጣም ለረጅም ጊዜ እንደጠፉ ይናገሩና በተሪኩ ውስጥ ማለቴ ነው ልክ ሲጨርሱ ፎቶውን እደመለጠፍ አንድ ለተጎዱ ቤተሰብ እግረመንገዱን ይረዷቸው ነበር ብቻ
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 3 жыл бұрын
Betechemarim wenjelu meche endetefetseme (ametemheretu)bitekes
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
መነዉ ሰለ ህወት ቦግራም በጉጉት ሚጠብቃዉ ለይክ ግጩኚ ሁለታኛ ነኝ
@user-un5tg1mo9u
@user-un5tg1mo9u 3 жыл бұрын
ደስታ መሰለሽ እዴ በጉጉት የምጠብቀው
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
@@user-un5tg1mo9u 😂😂😂
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማርኛ😂😂😂
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
@@user-un5tg1mo9u 😂😂😂😂😂
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
በሚያሳዝን መልኩ በዚህ ርካሽ የዝሙት ተግባር የሚሸወዱ ሴቶች አሉ የገንዘቧ ምንጭም ጊዜያዊ ደስታን የሰጣት ቢመስልም ቆይቶ ግን መራር ሀዘን ይዞ ይመጣል ወይ በሽታ ወይ ህይወት ማጣት ካልሆነ ህይወትን በድብትትና በጭንቀት መኖር።
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
ዋው ብስራት የመጨረሻ ያስተላለፍሽን መልክት ።።።።።
@hassensaid5192
@hassensaid5192 3 жыл бұрын
ቤይሉል ፕሮዳከሸን እናንተ የተባረካቹህ ትልቅ አሰተማሪዎች በርቱ በፊልሙ ያየሁት ሱሰ ከሀሺሸ በላይ የሆነ መርዝ ነዉ ኮኬን ነዉ አንድ ፕሮግራም በድራግ አይነቶች ላይ ብትሰሩ ህብረተሰቡን እንዲያቅና እንዲማርበት ብታረጉ መልካም ይመሰለኛል
@fuadnassir8865
@fuadnassir8865 3 жыл бұрын
Amazing piece !!! makes you think !!! keep it up !!! Appreciate all of you guys but specifically Bisrat's depth and focus in every aspect is surgical ... She exceeds my expectation in terms of wisdom and sincerity ...
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
ወይ ጌታ ኢየሱስ አድነኝ አምላኬ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውረኝ አደራ አደራ
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 3 жыл бұрын
Ameeeennnn
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 3 жыл бұрын
Bisrat !! you guys were dressed so modestly, excellently in longer loose-fitting dresses and or your makeup! it is so nice to see you.
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ማህደር አሰፋ ትልቋ መጥፎ ምሳሌ ናት። በአሁን ግዜ እንደ ማህደር ያሉ ሴቶች ብዙ ተከታይ አላቸው። ከሽማግሌ ባለ ሀብት ጋር በመጋደም ቁሳዊ ህይወታቸውን በአቋራጭ ያሳድጉታል። መጨረሻው ግን አያምርም።
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እሧ ብቻ ሳትሆን ፊልም እያሉ እየተጃጃሉ ትዉልዱን ገደሉን አርቲስት ተብየወቹ ናቸዉ ተጠያቂ ወቹ
@kumerramekonnen7140
@kumerramekonnen7140 3 жыл бұрын
Bisrat, thank you so much! you are educating a generation and saving lives.
@danielnurlign5695
@danielnurlign5695 Жыл бұрын
H ele heywetse
@osmanosman4261
@osmanosman4261 3 жыл бұрын
በጠም ትክክል ነሽ የለውን ና ወደፉት የሚኖረውንም ጭርሰሽ አወረሽው እህት ብስረት አይሚሮ ለለው በቂ ሚክር ነው በኡነቱ
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 3 жыл бұрын
እረ የዲያስፖራ ጉድማ አያልቅም እነሱ ላይ በደንብ ወጣቶችን ማንቂያ ስራ መሰራት አለበት በርቱ በርቱ ጥሩ ምክር ነዉ
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 3 жыл бұрын
ስለ ህይወት የምታቀርቡት ታሪክ በጣም ነው የሚመቸኝ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
ሴቶቱም ገንዘብ ውደዱ ወንዶችም ጨካኛ ሆኑ ምን ይሻላል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
ብስራት ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው ትንሽ ዘግይቶ ቢደርስም።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
በተለይ አትስቶች የምያደርጉትን ታዳጊ ሴቶች እያዩ እንደነሱ ለመሆን ስመኙት ይታያል እነሱ ለምያደርጉ ነገር ብጠነቀቁ ጥሩ ነበር በሴት ልጆች አይፈረድም ፋሽን ፀጉር ሜካፑ ሁሉንም ማረግ ይፈልጋሉ
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም አስተማር ተቋም ነዉ። በጣም እናመሰግናል ለአዘጋጃጆች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል!!
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
መተው እያለ መግደልን ምን አመጣው
@zeru6030
@zeru6030 3 жыл бұрын
ብዙ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ሴቶች አሉ:: ብዙዎቹም ተጎድተዉ ትተዋቸዋል:: አንዳንድ ጊዜ ግን እድላቸው ያልቅና እንደዚህ ይገጥማቸዋል:: አታጭበርብሩ:: መጨረሻው አያምርም
@k49fekadu75
@k49fekadu75 3 жыл бұрын
አዘጋጆች በቅድሚያ ህብረተሰብን ለማስተማር ጥረታችሁን እያደነኹ ተንጠልጥሎ ያለፈ ጉዳይ ግልፅ ብታደርጉልን ትርሲት በመጀመርያ ለህግ(ፖሊስ)ብታመለክት ምን ለውጥ ይኖር ነበር? ከህግ አኳያ?
@user-cq8ro6pm8v
@user-cq8ro6pm8v Жыл бұрын
አብዛኛው ዩኒቨርስቲ የሚማሩ በዚህ ታሪክ ናቸው እኔ እማውቃቸው ሁለት ሴቶች ነበሩ አንድዋ ጎንደሬ አንድዋ ደሞ ትግራወይቲ ነበረች ታዳ እየተማርን ነው እያሉ ታዳ አንድ ቀን የጎንደሬዋ ወንድም ልትመረቅ ነው ብሎ ሲመጣ ሌላ ጠበቆው አፋር ክልል ተደብቀው የለሊት ስራ ሲሰሩ ነበር ወንድምየዋ ሲሰማ ራሱን ሳተ እህህ አባታቸው ሙቶ የቤቱ ሃላፍነት የሱ ነበር እናም እህቶቼ የሄ ነገር ልክ አይደለም
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
@betelehemwakana9561
@betelehemwakana9561 3 жыл бұрын
I like the discussion at the end
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።
@Hundumak
@Hundumak 3 жыл бұрын
First to watch this 🙏
@fndishatube747
@fndishatube747 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነቱ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ወንዱ የሚናገረው አይሰማም ለምን
@linayohanes5268
@linayohanes5268 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ትውልድን እንዴት መታደግ ይቻለል
@TG-44
@TG-44 3 жыл бұрын
😭😢💔ye Ethiopia satocha mekra . Kesnat andew new deltota manorew .life💔😭😭😭😭🤕
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ😔
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Tebareku 🙏🏻🙏🏻🇪🇹😭👌
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 3 жыл бұрын
ሰው መግደል በረሮ መግደል ሆነ ኮ ሆሆሆ ድሮ ፓሊሰ ህብረተሰብ ላይ እሁድ እሁድ ሲቀርብ እንደነግጥ ነበር አሁን ግን ጉድ ነው ፈጣሪ ይፈረድ ለሁሉም
@yonaswolderufael6121
@yonaswolderufael6121 3 жыл бұрын
ሥራችሁን አደንቃለሁ ነገር ግን የምትጠቀሙት ሜካኘ መንነታችሁን ማወቅ እስክንቸገር ድረስ ለውጦችሀል it is to much pleas be your self
@tinaye964
@tinaye964 3 жыл бұрын
😀😀😀Liki
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 3 жыл бұрын
They look gost their hand black the face white 👺
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
እናመ፣ስግናለን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ሲጀመር ከአውሮፓ የሚመጡ ወንዶች ጤንነታቸው ያሳስበኛል ሱሰኛ ወይም ፍላጎታቸው የሌለ ጥቂት ናቸው ተምረው ጥሩ ደረጃ የሚደርሱት
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Tikikele 👍 🤣
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 2 жыл бұрын
This was so great.
@fekedechemir4505
@fekedechemir4505 3 жыл бұрын
ጥሩና አስተማሪ ድራማ ነው፣ ይሁንና ለዚህ ችግር መፍትሔና የችግሩን ምንጭ በተለይ በሚዲያ ላይ የሚለቀቁ ከተፈጥሮ ያፈነገጡ የሴክስ ቪዲኦና ትምህርቶች ለዚህ ከፍተኛ አስተዋጽ እያደረገ ያለውን ለወጣቱ ትውልድ አስፈላጊ የማርከሻ ትምህርቶችና ምክሮችን ያለማቋረጥ መግሥትና ማህበረሰቡ በጋራ ተወያይቶ እልባት እንዲያገኝ ቢደረግ ከዚህ ዓይነቱ አስነዋሪ ተግባሪ ለመታደግ በተወሰነ መልኩም እንኳን ቢሆን ይቻላል የሚል እምነት ይኖረኛል፡፡ ይህን አስተዋጽዖ እያደረጋችሁ ለሚትገኙም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Betam enamsgnalen aref temhert new tebrku
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Yes Watch Good Friends
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ውይ ኤርሞን አሳዘነችኝ የእናቷን ኩላሊት ለማሳጠብ ብላ ህይወቷን አጣች 🥲🥲🥲
@user-db1fi8sj5k
@user-db1fi8sj5k 3 жыл бұрын
ሰላም ያሀገሬልጆች ዋዉ ልብሳችሁ በጣም ያምራል ሀገራቺነንም ይገልፃል እናም እዉነት ብላቻኋል ስለምክርቺሁም እናመሰግናለን
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 жыл бұрын
Enzamedi Eht
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አላማ ወንጀልን በምስል ስልጠና ነው ወይስ ምድነው ጥቅሙ ምድነው ኧረ ሌላ ስራ ፍጠሩ ምንም እንኳን እናቷን ለማሳከም እናቷ ካልታከመች ትሞታለች መትኮ የመጨረሻ አይደለም የሞት ሞትም አለ ሺ ዘመን የሚኖር የለም ከባድ ሁለቴ መሞት ነው በዝሙት የመጣ ገንዘብ ለፈውስ አይሆንም ከልብ ፈጣሪ ካመኑ ሁሉን ይችላል
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
በርቱለን ጠንካሮች ናቹሁ በጣም እናም ጎን ለጎን ስራም ለመስራት ትጎ
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👍👍👍👍 telek temehert new beteley lewetat setoch
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 3 жыл бұрын
አሽሽ የሚወሰድ ሰው መጨረሻው እበደት ነው ለንደን ጎዳና በአሽሽ የተነሳ ያበዱ ሀበሾች አቤት ብዛታቸው !!
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም ስለምንወደው እንከታተላለን ሆኖም ድምፃችሁ ፍፁም ስለማይሰማ እጅግ ተቸግረናልና እባካችሁ መነጋገሪያውን አስተካክሉት ከቅርታ ጋር አመሰግናለሁ:: ከሰሜን አሜሪካ/አትላንታ
@liyagezahegn2083
@liyagezahegn2083 3 жыл бұрын
Uff bisreye mezigew negigerish betam astemari nw wotat setoch astewelu
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 3 жыл бұрын
Betam astmar new egzbehr Adamten yemntgberew yadrgen betam Assange new
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው በኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለው🤔
@jituhaile3136
@jituhaile3136 3 жыл бұрын
Betam des Yemil program naw yemitakerbut bertulin astemari program be mehonu be fikir naw yemiketatelachu
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
merry u r smart like bisrat ....
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
You right 👍 besrate💯💯
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
ብስሬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሴት ልጅ ገላዋን ስታከብር ማንም ያከብራታል ስግብግብነት መጨረሻው አያምርም እጅ እና እግር የተሰጠን ሰርተን እንድንበላነው መጥፎ ስራ ስንሰራ ህሊናችንም እረፍት አያገኝም ሴቶቻችን ወንድማችን እባካችሁ በዚህ ህይወት ውስጥ ያላችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ አሁንም አልረፈደባችሁም ለገንዘብ ብላችሁ ያለ እድሜ ጋብቻም ይቅር እራሳችሁን አስከብራችሁ አገራችሁንም በጨዋነት ለማስጠራት ሞክሩ ሰላም ለሁላችንም
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Edeme letekitoch artistochi Instagram laye erakutachawun yetebelaketu esanetu wede metefu neger edigebu yemiyadergut enasu nachew enasu bakarachi selehone hebetun yemiyagegut 🤔🤔
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ሁሉም ማስተዋልና የዱርዬ የጥቅመኛ የርኩሰት ምግባራቸው ስለሆነ ዕድሜ ልካቸውን ቢታሰሩ ጥሩ አስተማሪ ነው ሴቶች ዘለው ዘለው ከጎናቸው ቢያለቅሱም አያሳዝንም ምክኒያቱም ከመጀመሪያው ሲጀምሩ በአየር ላይ ስለሚያብዱና ስለማይጠነቀቁ።
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 жыл бұрын
ያሳዝናል የሴት ልጅ ሕይወት
@amenakhnon6925
@amenakhnon6925 3 жыл бұрын
😭😭😭ያማል
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
What Is Your Mind Yes What Is Your Interste Peace Love Or Business ???
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 3 жыл бұрын
Not only busines😢😢
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ሴቶችን የምትደልል ''ፈጣሪ'' በልጆችህ ይመጣብሀል ተጠንቀቅ
@honhany8874
@honhany8874 3 жыл бұрын
Arife program new subscribe argalawe bertu enamesegenalan
@helenhaile3238
@helenhaile3238 3 жыл бұрын
Ebakachu wendmoche setochin sitbedlu leand dekika set enatachun astawsu!!!!!
@betisheferawe4577
@betisheferawe4577 3 жыл бұрын
Hulum endanchi kumenger yalew neger besera teru nw emayehon neger kemeyaweru betam nw mewedesh
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነን
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@gebretsadiktaamru7763
@gebretsadiktaamru7763 3 жыл бұрын
ታሪኩ ትምህርት ሰጪነቱ የተሟላ እንዲሆን በገዳዩ ላይ የተሰጠዉ ፍርድ ቢገልፅ ጥሩ ነዉ ።
@victoryhope8037
@victoryhope8037 3 жыл бұрын
It's Very Shock History
@yordanosseleshi3973
@yordanosseleshi3973 3 жыл бұрын
u are so smart
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
Exellent comments
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
አላህ። ያጠብቀን። እህቶቼ። አላህ። ያጠብቃቹ። ከመጥፎ። ወንድ። አላህ። ያጠብቃቹ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Wooow habesha libsachu yamral
@nejatabda2298
@nejatabda2298 3 жыл бұрын
😢😥😢sad...
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ምናለ ሴቶች በውበታችን ባናፍር በዱቄት ወዛችን ባናበላሸው እንደ ወንዶች በውበታችን ብንኮራ 😷😷😷
@kidj5576
@kidj5576 3 жыл бұрын
Wedijeshalehun ene silezih neger betam new maznew
@babatek7136
@babatek7136 3 жыл бұрын
መንግስት እንደ ግርማ አይነት ሰው በቅጣት ሌላውን ማስተማር መቻል አለበት ።
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ሰዉን። ማወቅ አይቻልም እንዳልሽው ገንዘብን በአቋራጭ በጠማማ መንገድ መጨረሻው አያምርም ።
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ቃደምሽ መለት ነዉ
@abimama7293
@abimama7293 3 жыл бұрын
ዛሬ አይቼ ነበር ግን ይሔ ሌላ ነው?
@mesfinabebe5159
@mesfinabebe5159 3 жыл бұрын
this is all because of the university mandate is more for student not for us. the university president and administration have much more wright for student.professorship given by student evaluation
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 3 жыл бұрын
እባካችሁ ከዉጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የምትሄዱ የጥጋብ መጨረሻ ይሄ ነው ፈረንጁን ቀና ብለህ የማታይ ethiopia ላይ እንዴት ተደፈርኩ???
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እኳ ከልፍላገ መተው ነዉ እንጂ ለምን ይገለታል ወይ ቅናት
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px ቅናት አይደለም ጥጋብ ነው,, የወሰደው ድራግ ለ30 ደቂቃ ሲያሳብጠው,,,ትልቅ ሰው የሆነ መስሎት ነው ድራጉ ሲጠፋ እንደ ፊኛ ይተነፍሳል,,, የዝያን ጊዜ አሞራው በረረ ቅሉ ተሰበረ.
@sisayfentaya1274
@sisayfentaya1274 3 жыл бұрын
ሽማግሌው በደብ የደቆሳት ከሸባው ፍቃ ይዛታል
@bezawitmekonnen4444
@bezawitmekonnen4444 3 жыл бұрын
ውድ እህቶቼ እባካችሁ ሁሉ ነገር ያልፋል፡፡ አባቴ ታሟል እከሌ ታሟል በሚል እና የሰውን ህይወት እያየን ቢዝነስ ብለን ልንሰራ የምንሳተፍበትን ስራ እንለይ ለህይወታችነ ጥፋተ የሆነውን ነገር በህይወታችን ውስጥ አናስገባ ስራ እራሳችንን እና ህሊናችንን በመሸጥ አይሁን፡፡
@sameera3691
@sameera3691 3 жыл бұрын
ያሳዝናል
@roseabie3643
@roseabie3643 3 жыл бұрын
Abete yechi meder moleta Latetrfi yesntun hewte ketfechi nesha gebu Yemchrshaw zemn nw
@alazaralazar
@alazaralazar 3 жыл бұрын
So shocking 😭
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
በሴት አትፈረዱ አርቲስቶች ናቸው ትውልዱን የበከሎት ፊልም እይሎ አሽሽ ሴጋራ ጫት መጠጥ ይለማመዱት
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
በትክክል👌
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
#ሰበርዜና#ሐምሌ# 17 2016 ዓ ም
TOYBA AHMED Tube
Рет қаралды 34
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 35 М.
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
ОРЕЛ который 20 ЛЕТ летал с GPS трекером 😱 #Shorts
0:28
Amazing 3 iPhone Trick Shot
0:32
That's Amazing Shorts
Рет қаралды 68 МЛН
Triggle #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:48
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 10 МЛН
Жду в тг: @kedrovaalyona
0:59
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,4 МЛН
Поел индийской еды...
0:15
Новостной Гусь
Рет қаралды 2,7 МЛН