ብዙ ወንዶችን ያጫረሰችው የቡና ቤት ሴት ጉድ

  Рет қаралды 382,269

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#SileHiwot #wizBsratGemechu #b_lulaProduction
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 SILE HIWOT

Пікірлер: 360
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
እነም ችግር አለብኝ ብየ ፈጣሪን አማርራለሆ ወይ አምላክ እንደዚህም ያለ ችግር አለ ለካ ። ቸር አባት ሆይ በማይረባ ነገር ማማሪን ይቅር በለኝ💝 💝 💝
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
በእውነት ብስራት አደንቃታለሁ ምርጥ ሰው ነሽ እወድሻለሁ ያኔ ምርጥ ሰው
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ተድላ በእውነት በጣም አሳዘነኝ ምስክን መሞት አይገባም የባል ቤተሰብ ከስንት አንዱ ነው ጥሩ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ምን አገባቸው የባል ቤተሰቦች የፈለገችውን ብትሆን ምናለ የሀገሬ ሴቶች በሙሉ ኤሮፕ ቢኖሩ ለአንድ ቀን እኳን ጥሩ ቢተነፍሱ ኡፍ
@baretebare5818
@baretebare5818 4 жыл бұрын
እኔን ውስጅኝ እስኪ ልተንፍስ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
@@baretebare5818 ያለውት ፈረንሳይ ነው ነይልኝ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z inenja uuufff yegna wodecho ikow beshita nacho laset ayesibum
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
@@allahhukbarallahhukbar7898 ወባ ናቸው እንጂ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z 😁😁😁😁
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 4 жыл бұрын
እሷ እስር ቤት መግባቷ ትክክል አይደለም ሲቀጥል የባል ቤተሰቦች ምን እንደዚህ አንገበገባቸው አያድርስ አደራህን አላህዬ የባሌን ቤተሰቦች እንደ ቤተሰቦቻችን አድርግ ልን ላላገባን ለገባችሁም አላህ ያሳምርላችሁ ከአማቾች ክፊ
@user-pv2ep8pc1v
@user-pv2ep8pc1v 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ዉዷ እህቴ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 4 жыл бұрын
የባል ቤተሰብ ከስንት አንድ ነው ምቀኞች ናቸው
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 4 жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው ሁል ጌም ጥያቄ ይሆንብኛ እኔ ባለትዳር ባልሆንም በህቶቼ ላይ አያለሁ
@ethiofunnytube8718
@ethiofunnytube8718 4 жыл бұрын
ሸርሙጣ ስለሆነች ነዋ እናንተም ሸርሙጣ ናቹሁ
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 4 жыл бұрын
@@ethiofunnytube8718 ብስማም ስድብን ምን አመጣው ይቅርታ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 4 жыл бұрын
@@ethiofunnytube8718 ተው እንጅ ወንድሜ ምነው በሰላም ነው
@ethiofunnytube8718
@ethiofunnytube8718 4 жыл бұрын
@@user-ww6ch1tj7m የባል ቤተሠብ የልጃቸው ሚስት ጥሩ ቦታ ና ስነ ስርአት ያላት እንድትሆን ይፈልጋሉ፦ለምሳሌ ፆታህን/ሽን አላወኩትም እንዴ ሴት አርገ ላውራሽ የልጂሽ ሚስት ዘልዛላ ከሆነች እንዲያውም የልጅ ልጆችሽን በልጅሽ ቤት እየኖረች የማንም ጎረምሳ መጫወቻ ስትሆን ልጆቿን ኩሽና አስተኝታ የአባታቸው አልጋ ላይ ጥቁር ቀዮን አፈራርቃ ስትዘንጥ አንቺ ምን ይሰማሻል ?በቁም ነገር አግብታ ለልጆቿም ለሷም ለንብረቷም ቅን የሆነ ሰው ብታገባ ማንም አይናገራትም
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ብስርዬ የኔ ደርባባ ትሁት ግን ደግሞ ብርቱ ጀግኒት በብዙ ፍቅር አከብርሻለሁ ትራሶቹ ደግሞ ልብ ያጠፍሉ💚💛💝 🙏
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አደኛ እናታን አመስግናለው በጣም አስታማሪ ታሪክ ነው አድናቂ ነኝ በርቱ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
አራ ልጁ አይኑን ሰያፈጥ እንዴት እደስደነገጠኝ ሆሆሆሆ የበል ዘመድ መስተዋሉን ይስጠቻው ኡፍፍፍ
@roroalroro5603
@roroalroro5603 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ነገሮች ሁሉ ከባድ ናቸዉ እህህህህህ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
ስለ ሕይወት ብዙ ነገር እያስተማረን ነው ተባረኩልን
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 4 жыл бұрын
ኣርእስቱ ግን ኣልተመቸኝም እስዋ ምንም ጥፋት የለባትም የምትወደውን ህይወት ብቻ ነው የኖረችው: "ወንዶችን ያጫረሰች" በሚለው አልስማማም: በጣም ተጎድታለች ልጆቿም ጭምር በተረፈ ፕሮግራማችሁ እወደዋለሁ ቀጥሉበት
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል የአገራችን ወዶች እኔ ከሞትኩ በኋላ ስርዶ አይብቀል የሚሉ ናቸው እጂ የሳ ጥፋት አይታየኝም በቃ ባሏ ሞተ ልጆቾን የማሰደግ አላፊነት አለባት እዴትም ሆና ትስራ ምን አገባቸው ወድሞቹ
@hermela4279
@hermela4279 3 жыл бұрын
Betam tikikil
@selam12ful
@selam12ful 4 жыл бұрын
በቃ። ፈለገች። የት ነበሩ ስትጨቆን። ባሏ ሞቷል። ምን ይጠበስ ነው???
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 4 жыл бұрын
selam12ful አንቺ ጦጣ ማንም አላወቀም የነበረችበትን ሕይወት:: ለምን ከባልዋ ጎደኛ ጋር ተልከሰከሰች?. ጎደኛ እና ቤተሰብ እኮ ነው:: እስቲ እኔ ላግባሽ እና አንቺ ሙቺ ከዛ ጎደኛሽን ልጠቅላት እና ያንቺ ቤተሰብ ደግሶ ይዳረኝ:: በራስ ቢመጣ የሚያመውን በሰው አትፍረዱ::
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
ብስራት በጣም መልካም ስብእና ያላት ሴት ነች ስለሷ ትንሽ ልበል ከሰው ለሰው ድራማ ጀምሮ ነበር ምከታተላት በመሀል አንድ ጋጠ ወጥ የሰው ለሰው አዘጋጅ ነኝ የሚል የጥሩ ስም የኪነት ባለሙያዎችን አሰዳቢ በማይሆን ነገር አስቀይሟት ድራማውን አቋረጠችው እሷ ካቆመች ቡኋላ እኔም ድራማውን መከታተል አቆምኩኝ እና አንድ ፊልም ነበር መልህቅ የሚል የሷ መሆኑን ሳውቅ ሲኒማ ደጋግሜ አየሁት ብቻ ስለብስራት ገመቹ ብዙ ብናገር አልጠግብም ባጭሩ በጣም የማደንቃት የጠንካራ ሴት ተምሳሌት መሆኗን በዚህ አጋጣሚ መናገር እፈልጋለሁ!!!!!!!!!
@btin1791
@btin1791 4 жыл бұрын
ባል አላት??
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
እሱን አላውቅም ወዳጄ
@akiyasisayekiyaakiya103
@akiyasisayekiyaakiya103 4 жыл бұрын
እስቲ ስለ ሂወትን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ ቢቻል በቅንነት ነበር የማደርገው በርቱልን
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
እኔ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
እኔ
@hawahawa8968
@hawahawa8968 4 жыл бұрын
አአኔም በጣም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
ዋውው ስለ ህይወት በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 4 жыл бұрын
ካካባቢው ትራቅ ከዛ ውጭ ባሏ ከሞተ በሓላ ጋደኛ ሖነ ምን ችግር አለው ፍቅር ፍቅር ነው በቃ አይ ሐበሻ ትተን ለምንሔደው አለም ለሠው ሢባል ሥሜትን መገደብ እር ወደዛ ሠው የፈሐገውን ያድርግ ሒወት አጭር ናት
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
የባል ዘመድ ከስንት አንድ ነው እንጅ መጥፎ ናቼው
@tesfalemgebreslassie5140
@tesfalemgebreslassie5140 4 жыл бұрын
እስዋ እየሰራቹው ያለች ነገርስ ጥሩ ነው ለማለት ነው እንዴ?
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
@@tesfalemgebreslassie5140 የእሷ ስህተት የባሏ ቤተሰቦች ጋር እሚያነካካ ንብረትና ኑሮዋን እነሱ አካባቢ ማረጓ አለመለየቷ ነው ። ይቅርታ ወንድሜ የባል ዘመድ ባል ከሌለ ምንም ትርጉም አይሰጡም ለሴቷ ሁሉንም ማለቴ አይደለም
@mikegetachew2433
@mikegetachew2433 3 жыл бұрын
Bedatam
@Messelna
@Messelna 4 жыл бұрын
ይገርማል ጋዜጤኟ በሴትዋ መፍረዷ የትዳር ኣጋርዋ የስዋና የሷ ብቻ ነው
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
የሚገርመው እኮ የነሱ ልጅ ብትሆን እንደዚህ አያረጓትም ነበር ወላሂ
@meowmeow5592
@meowmeow5592 3 жыл бұрын
🙏👌💜
@almanarmol373
@almanarmol373 4 жыл бұрын
ምን ኣገባቸው ብላ ከሞተ ማንንም ታግባ ቤተስቦቹ ምን ኣገባቸው በትዳሩዋ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ትክክል ማሬ ግን ምቀኛ ናቸው አብረሽው ስትሖኝ አይወድም ከሱተለይተሽ ሌላ ስታፈቅሪ በጣም ስቃየት ነው ውደ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
አይ ይሆት እንዴት ከብድ ነው በተልይ ለሴት ልጄ ኢ ት ያ እግዚአብሔር መጨርሻየን አሳምርልን
@user-hp7tm7ty2j
@user-hp7tm7ty2j 4 жыл бұрын
ያደረገችዉ 100%ትክክልናት ማለትአይቻልምሁኖምግንወንጀለኛዉም እደራሴሀሳብ መጥፎነዉ ማለትአልችልምየተሰማዉንነዉያደረገዉ
@tominfotech
@tominfotech 4 жыл бұрын
Keep it on #👁️ ስለ_ሂወት
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 4 жыл бұрын
አተራረኩ ሴትየዋን ጥፋተኛ አድርጎ ነው ሴትየዋ መብትና ነፃነት ያላት አላስመሰላትም
@fatumafatuma2761
@fatumafatuma2761 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝን ልብ የሚሠብር ነው ወላሂ ሡበሀናላህ አሥተማሪ ትምህርት
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው ሠለህይወት
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
በስመአብ ፈጠሪ ጥሩ ባለቤት ብቻ ሳይሆን ጥሩ ቤተሰቦች ይግጠመን ስታሳዝን
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 4 жыл бұрын
ምቀኛች ከሞተው ጋር ሙሞት ኑበረቤት እነዚህ ጅቦች ሁለተኛ ባሏን ሳታጣ መወሰን የኑበረባትን ውሳኔ ከሞተ ቦኋላ ወሰኑችው እግዚአብሔርን ይካሳት
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 4 жыл бұрын
ያው፣እግዲ፣ነፃ፣ስላወጣት፣ወድምየው፣ጥሩ፣አርጓል፣እሷም፣ትንሽ፣ቆም፣ብላ፣ማሰብ፣ነበረባት
@fissehawondemu5764
@fissehawondemu5764 4 жыл бұрын
ርእሱ አልተመቸኝም በግል ህይወቷ ላይ ማንም አስተያየት መስጠት አይችልም....
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
አረ በጣም ነውር ነው ብትችል የተገባ በውጭ እራቅብላ ግን በዚህፍጥነት የባሏን ሞት ሰርግናምላሽ ስታደርገው እኔም እንደወንድሞቹ እርቀ ትኑር ባይነኝ
@wedederrsse5065
@wedederrsse5065 4 жыл бұрын
ምን አገባቸው የባል ቤተሰብ ክፉ ናቸው
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
ወይ እድል ተጨቁና በኖረች ማንም አያገባው ባይ ነኝ ።
@user-qj8bf7tw8f
@user-qj8bf7tw8f 4 жыл бұрын
ትክክል ትሙት እንዴ ሆ ምነርገች እንደተመቻት ትኑር ስው አልነካች
@cr7thebestofbest84
@cr7thebestofbest84 4 жыл бұрын
የፈለገችውን ማግባት መብቷ ነዉ አይ ሀበሻ ሁሌ ነገር እንደጎተተ
@leahlings7449
@leahlings7449 4 жыл бұрын
የሚገርመው የአዘጋጆቹ ፍርደ ገምድልለት ነው። ባሏ ሳይሞት ታማኝና መልካም ሚስት ነበረች። ከፈታች ወይም ባልዋ ከሞተባት ቦኋላ ሴትየዋ ነፃናት። ለግል ጥቅምና ለራስ ክብር ሲባል ሴቶችን ማፈን ወይም ከሀካባቢው እንድትርቅ ማድረግ ጭቆና እንጂ ፍትሐዊነት አይደለም።
@user-em3xh1bc4n
@user-em3xh1bc4n 4 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል የባል ዘመድ እርኩሶች ናቸዉ
@edenjoseph4981
@edenjoseph4981 4 жыл бұрын
The TITLE is totally different from the STORY 🤔
@tesafayehani3658
@tesafayehani3658 4 жыл бұрын
Endet abirariwu
@destaabigael9004
@destaabigael9004 4 жыл бұрын
Exactly
@dannydagher569
@dannydagher569 4 жыл бұрын
ሀይ ሀይ ሰላም ጤና ይስጥልን ያገሬ ልጆች በሙሉ ብስሬ ስወድሽ እማ 😘😘😘
@uthman9979
@uthman9979 4 жыл бұрын
Why didn't you interview the detectives and the prosecution ?
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
They have to mind there own business. But your title and the story it doesn't much. Can u make correction by giving the story different title.
@meowmeow5592
@meowmeow5592 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌💜💜💜💜💜💜💜
@gtgt842
@gtgt842 4 жыл бұрын
ኣሳዛኝ ታሪክ አናመስግናለን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ማግባትዋ ደስ ቢልም ግን የባል ዘመድ ባለበት ሰፈር ይከብዳል!!አልፈርድም እኔም ሴት ነኝ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
ምን መሰላችሁ ቁም ነገሩ ሰው ማንኛውንም ነገር የማረግ ነፃ ፍላጎትና መብት እንዳለ ሁሉ አስተዋይ ሰው ደግሞ የሚያረገውን ይመረምራል።
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 жыл бұрын
Thank you for your time !
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ታደሰ ተብየው አይኑን ሲያፈጥ እንዴት ያስደነግጣል አሁዚቢላሀ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
አቤት ቅናት እሱከሞተ እሷቆማ መቅረት ነበረባት እንዴ ሆሆ
@zuzutube7143
@zuzutube7143 4 жыл бұрын
እኔ ግን ማግባቷ ጥሩ ነው. የሚውቃት መሆኑ አሪፍ ነው
@edomtube5521
@edomtube5521 4 жыл бұрын
የስዋ ስህተት ያለመራቅዋ ነው እጂ መብትዋ ነው በጣም ጨቃኝ በተሰብ ናቸው የባልዋ በተሰብ የሰጣችሁት ኣሪእስት ትክክል ኣይደለም ጨቃኝ በተሰብ በሉት
@tigrayadey2771
@tigrayadey2771 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ በጣም ታዛዝናለች ባልዋ በሂወትም እያለ ጎዳት ሞቶም ጎዳት ፅናቱን ይስጣት ብሩህ ሂወት ይስጣት እግዚአብሔር
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
ምቀኛን ይያዝልን
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
አርስት አሰጣጣችሁና ታሪኩ በፍፁም አይሄድም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግና
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
አይ የባል ዘመድ አይኑን ላመድ ምነው እሱ እየጮከነ ሲያኖራት ዬት ነበሩ አሁን ታየቻቸው ኮታሞች
@eyea7297
@eyea7297 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር የጋዜጠኛው እና የፕሮግራም መሪዋ ማጠቃለያ ሀሳብ እና አርእስቱ ግን የተሳሳተ እና የእውቀት እና የልምድ ማነስ ስሜታዊነትን ያሳያል .እንዴ ቢታመም አስታማለች ሲሞት ደግሞ አብራ ትቀበር ???
@senytberlhnu1439
@senytberlhnu1439 4 жыл бұрын
በጣሞ እናመሰግናለን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
የሷ ስህተት አለባበሷ ችግር ብቻ ነዉ ሌላ ችግር የለባትም ማግባት መብቷ ነዉ አቤት የሰው ክፍት !
@mahletbyene5411
@mahletbyene5411 4 жыл бұрын
1 teyake algen?? Askfe huneta lay yalu guadenoche malet men malet new???
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
ብስራት በጣም አድናቂሽ ነኝ
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ውይይይ የባል ዘመድ እኔም ብትንትን ነው ያረጎኝ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኧረ እኔንም ነው አብረን እያለን እድንለያይ አረጉን በቃ ጠቆረ ከሳ እሷን ካገባ በሔላ እያሉ ኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ አላሥታውሠው ማር
@user-em3xh1bc4n
@user-em3xh1bc4n 4 жыл бұрын
አረ ኔም አለሁ መሥተፍቅር አሠረሽበት ነዉ ሢሉኝ ትቼላቸዉ ኢኸዉ አረብ አገር ነኝ
@meowmeow5592
@meowmeow5592 3 жыл бұрын
@@user-em3xh1bc4n 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💜💜💜
@editaahaniel3413
@editaahaniel3413 4 жыл бұрын
betam new yemiyastelaw baluwa sibedilat neber eko gebeya enkuwan mehed alchalechim lezi yaderegchu hulu lik new bene eyita
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
አይ ሂወት በጣም ያማል
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
የባል ዘመድ ባይን ሙሉ አመድ ነው ቆማ አቀረቡ ታዳ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆጆ ትክክል
@habtomtewelde5433
@habtomtewelde5433 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ሽግር ነው የወረዳት እህታችን ያ ሁሌ የባለቤትዋ መንስኤ ሁኖ ነው ሚታየኝ በፍቅር ዘመናቸው ፍቅር ሳያሰያት ነው ያለፈው ፍቅር ቢኖራቸው ተሎ ኣታገባም ነበር ለዓመታት ታዝንለት ነበር ባልዋን ከጥላቻ የተነሳ ኣገባች ቤተሰቡና ኣከባቢው በጥላቻ ተነሳሱ እና ኣደጋው ለብዙ ቤተሰብ እንዲታሳሰሩና ኣደጋ እንዲወርድ ተከሰተ፡ ፡በናታቹ እህቶቻችንን በእንክብካቤ እንያዛቸው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Yabasha wandi FEKERE he he he🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💛❤
@meskiyegata3715
@meskiyegata3715 4 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች የምር
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
በርችልን ብስራትየ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
የባል ወንድም ማግባትም አለ ምን አድስ ነፈር አለው ትንሽ የተሳሳተቸው ነፃነቱዋን በማግባት ማሳወጅ ነበረባት በተረፈ ራሳችን የማንኖረውን በሱዋ ላይ መፍረድ ስህተት ነው
@mahdermahdeer1067
@mahdermahdeer1067 4 жыл бұрын
እኔከባሌያለያዩኝቤተሰቦቹናቸውወልጄቁጭብዬቤትሸጠብኝከቤተሰብቡተስማምቶዛሬላይአለያይተውንሌጄምተጎዳችየናትናያባትፍቅረጎዳት😭😭😭😭😭😭😭የወድቤተሰብአስቸጋሪነው
@QQ-tb9vo
@QQ-tb9vo 4 жыл бұрын
የባልን ጓደኛ ማግባት ህሊና ቢስነት ነው
@kidistkidst996
@kidistkidst996 4 жыл бұрын
ሲጀመር የባል ዘመድ ምን አገባቸው በእሳ ሕይወት ባል ሞቶአል አይ የአበሻ የባል ዘመድ
@ayanahmmad6764
@ayanahmmad6764 4 жыл бұрын
Hadiyatv
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ምን አለበት ብታገባ ምን ይደንቃል ሲሆን መገደፍ ነበረባቸው።ታዲዩ ከእኛ ህብረተሰብ ምን የጠየቃል።ጨመብቷ ነው እያዳዱ ለዳቦ መግዣ የሚረዳ አይመሥልም።
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
የባል ቤተሰብ ችግሯን መቼ ጠየቋት
@dumaeritrea2964
@dumaeritrea2964 4 жыл бұрын
Just at wonderful nice to see you.... jegnit
@seadiyoutube4657
@seadiyoutube4657 4 жыл бұрын
ጥፋተኛዋ ተስፋነሽ ናት በጣም ቸኩለች ለምንም ነገር ማስተዋልና ማሰብን የመሰለ የለም ለማንኛውም እናመሰግናለ አሪፍ ትምህርት ነው
@tezu111
@tezu111 4 жыл бұрын
arif new beze ketelu
@habtamu_official
@habtamu_official 4 жыл бұрын
ልክ ነች።
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u ♥️♥️♥️
@mulatuyilma9040
@mulatuyilma9040 4 жыл бұрын
የፖሊስ ነገር የሚያሳፍር ሆኗል ።እግዚአብሔር ይጠብቀን ።የቤተሰቡ ነገር ከመስመር የወጣ....
@lobabalobaba1643
@lobabalobaba1643 4 жыл бұрын
🙆😠😠
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Bisrat Gemechuu my favorite love you
@muluabebe134
@muluabebe134 4 жыл бұрын
yebal beteseb lemin talka ygebal? misken
@enockmohamed4057
@enockmohamed4057 4 жыл бұрын
ማን ነው የሚሬዲት እቺን ሰት ካሌፌጣሪ በስጠቀሪ
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 💚💚😭
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 4 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
ብስራትይ ባቺ ሀሳብ እስማማለው ከቤቱ እራቅ ብትል አታግባ ማን አለ አሰሚሚ አቺ የባልሽን የቅርብ ጋደኛ አግቢ ብትባይ ታገቢያለሽ ገደል ግቢና ከሞች ባል ትንሽ ትራቅ ነው የተባለው
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 4 жыл бұрын
Ohhh betam yemtasazin set nat.. 😥
@sofiyanice4283
@sofiyanice4283 4 жыл бұрын
እሰይ እኮን አገባቺ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Ejam enamesegenaln
@lilelile727
@lilelile727 4 жыл бұрын
የፈለገቹ ማግባት ትችላለች ደሞ ሂወትዋ ለመቀየር ነው
@mamilove8778
@mamilove8778 4 жыл бұрын
uffff endey endemewedesh eko Biseruye yene gobez
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
በቃ ባል ሲሞት ሚስት ናት የገደለችው የሚመስላቸው የባል ቤተሰብ ውይይይ
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
ይከብዳል ባሎች ትምርት ውስዱ ሴቶች ከሶ ተማሩ ሚስኪንንን
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነበረች ግን እዛው መኖር የለባትም ነበር ለቀው መውጣት ነበረባቸው ይህ ስላላደረገች ጥፋት ስርታለች
@asematube9570
@asematube9570 4 жыл бұрын
ያሳዝናል የሰው ነገር 😭😭
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው
@iamlove4137
@iamlove4137 4 жыл бұрын
ewnet netsa awetat !!! des yilal ye ethiopia police gin betam new yemiyasazinew.
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 4 жыл бұрын
እርእሱ እና ታሪኩ አብሮ አይሔድም
@amaremebrahtu5534
@amaremebrahtu5534 4 жыл бұрын
I am really surprised by the police to have detained the lady and not suspecting her ex-brother in law.
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 4 жыл бұрын
Daha bethon ahun zewr belo emyat ylem nber
@mareg5477
@mareg5477 4 жыл бұрын
ምን ያዝናናል ያሳቅቃል እንጅ
@user-cu7dt8je3o
@user-cu7dt8je3o 4 жыл бұрын
ያሳዝናን እጅ ምን ያስቃን የሰው መሞት ያስቃን አዴ ?
@user-qr1xq9cm4s
@user-qr1xq9cm4s 4 жыл бұрын
@@user-cu7dt8je3o እህት ጥሩ አድርገሽ አንብቢው አልተማርሽም እንዴ
@user-qr1xq9cm4s
@user-qr1xq9cm4s 4 жыл бұрын
ያስቃል ሳይሆን (ያሳቅቃል ነው ያለችው)
@haleselemon8506
@haleselemon8506 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ሚገርም ነው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
አይይይ ያዛዝናል ለክ አይደለችም ልጆጇን በቴክርስቴን እየሳመች ብታሳድግ
@helenhabtyimer7537
@helenhabtyimer7537 4 жыл бұрын
Balewa kelele mindnew chigiru sefer keyiri minamin ye Ethiopia hizbollah le setoch yalachew amelekaket mekeyer Alebet 😔
facebook ትዳር አፋታ
26:17
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
በ120 ብር የሚከራዩት ህፃናት
27:00
Sile HiwotTV
Рет қаралды 416 М.
Dad made juice from watermelon pulp for his son.
0:32
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 3 МЛН
Ném bóng coca-cola😂😂😂
0:35
Tippi Kids TV
Рет қаралды 35 МЛН
Amazing
0:37
GT Tradition
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
0:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН