ልጅ ተገኘ! ለጠፋባት እናቱ መልስ ሰጠ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 381,131

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 13 000
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ባካችሁ የእንጀራ እናት መጥፎ ናት የትም ቦታ ልጁ በል የተባለዉን ነዉ ሚናገረዉ ፈዙዋልኮ መብት አላት እናትየዉ ልጁን ግን በጣም ተጭነዉታል ያሳዝናል
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል 🙏
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 жыл бұрын
True!!! Very True this boy is in pressure!!!!!
@meronethioyejmuya6937
@meronethioyejmuya6937 2 жыл бұрын
በጣም እሺ ልቤን ነው የነካው ገና ሳየው
@weinshetgebrie7632
@weinshetgebrie7632 2 жыл бұрын
በጣም ሲያሳዝን በጭቀት ተወጥርዋል
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 2 жыл бұрын
ውሸታም አባት ከገባህ የራስክን ልጅ ነው ምትጎዳው ልጁን አትጉዳው
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ልጁ ደስተኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል :አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ይላል የሃገሬ ሰው።
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
እውነትነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ፈጣሪ ከናቱ ጋር ያገናኝዉ እንፀልይለት
@senaitelia4267
@senaitelia4267 2 жыл бұрын
I feel same way
@aumurim4972
@aumurim4972 2 жыл бұрын
ልጁ ደሰተኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል
@UserUser-fc8qp
@UserUser-fc8qp 2 жыл бұрын
Awo😭
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 2 жыл бұрын
በጣም በትእቢት ይናገራል USA መኖሮ የመጨረሻ የሰክሰስ መጨረሻ መስሎታል ጌታ ማስተዋል ይስጥህ ልጁን የዘላለም አምላክ ይጠብቀው 💔
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ችግሩ ካባትየዉ ነዉ ይሄ ልጅ አድጎ ነገሮች ሲገባዉ ግን አባቱን ነዉ ፍርድ ቤት የሚያቆመው እመኑኝ ሌላዉ ለልጁ እንድረስለት በህግ አባትዬዉ ይቅረብልን ጠያቂዉ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@user-tt1nc4gs1x
@user-tt1nc4gs1x 2 жыл бұрын
እናቱን የጎዳህ መስሎህ ልጁንም ጎዳሃው ጋዜጠኛው ሺ አመት ኑርልን አጠያየቅህ 100%
@southafric1249
@southafric1249 2 жыл бұрын
Yes አሪፊ ጋዜጤኛ እንዲ ነዉ ሌሲራ ታሜኝ መሆን
@senaywelde3389
@senaywelde3389 2 жыл бұрын
በትክክል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ትክክል
@faf5019
@faf5019 2 жыл бұрын
@@stopahmaragenocide7891 የሷስ ሂወት አታሳዝንም እንዲጠላት ያወራከው ነገር ስላለ ነው
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
በጣም ከረ የልጆቼ አባት ልክ እንዲህ ያለ ግትር አቋም አለው ተደብቀው ነው የሚያናግሩኝ አሷን ሲያናግሩ ጭንቅላታቸው ይቀየራል ይላል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ለጋዜጠኛው ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 жыл бұрын
እንጀራ እናት ግን በልጆችሽ ታገኚዋለሽ😪
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 жыл бұрын
ልጁ የእውነት ጫና እንዳለበትና ደስተኛ እንዳልሆነ የተቸገረውም ነገር እንዳለ ያስታውቃል የአባትየው ንግግር ግን ለሚስቱ ሽፋን የመስጠት ብቻ ነው ሀሳቡ ልጁ ተጨንቋል ያሳዝናል ጌታ ይርዳው የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት አይዞሽ
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 2 жыл бұрын
ከናፍቆት የተነሳ ነው አናቱን ሚርቀው በጣም የተሰወረ ነገር አለ ልጁ ባይፈልግ አነሱ አናቱን እንዲይገኝ መምከር መገፍፍት ይችሉ ነበር
@ayelemimi
@ayelemimi 2 жыл бұрын
ላንቺም ለልጅሽም እድሜ ይስጣችሁ እንጂ አንድ ቀን ልጅሽ መጥቶ የልቡን ይነግርሻል አሁን ግን ተይዉ ብቸኛ መሆን የለበትም ይደግ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ,,,,,ልጅ ግን ሁሌም በምንም አይነት ችግር ዉስጥ የናትን ፍቅር ባያጣ ይመረጣል.....
@fikirasmamaw772
@fikirasmamaw772 2 жыл бұрын
ባለቤቴ ባለቤቴ አትበል ባለቤት ያሳጣህ የተረገምክ ሰውዬ እርጉም አባት ነህ እንጀራ እናትማ ድሮም እንጀራ እናት ነች ከሷ ምንም አንጠብቅም አባትየው ግን ጌታ ልብ ይስጥህ 😡😡😡😡😡
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 жыл бұрын
Balebete balebete yelibenal temechegn kkkkkkkk
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
አሜን የሰይጣን ማደሪያ ድንጋይ ነው
@aynuyeyoutube6501
@aynuyeyoutube6501 2 жыл бұрын
እዉነት በጣምም ውሸታምም ጥጋበኛ ነዉ በስማምምም ቱቱቱቲ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
😅😅
@WorkeGetu
@WorkeGetu Жыл бұрын
😅😮
@zoe2506
@zoe2506 2 жыл бұрын
ልጅ የሚናገረው ሰውየው በል ብሎ ያስጠናውን እንጅ የልቡን ሀሳብ አይደለም ምን አይነት አባት ነው ይህ ሰው ቅን ህሊና ሳይኖረው ቸርች ይመላለሳል።አታስመስል እናትና ልጅን እንዳይገናኝ አድርገሀል ክፉ ሰው ነህ አባትየው ።ልጁ ግን ነፃ የሚወጣበት ቀን ይናፍቃል
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እናቱን ይፈልጋል አባቱ ስለወስደው አስፈራርተውት ነው! ልጅ ያለ እናት ባዶ ነው ማሪያምን! ዛሬን አትይ አባትየው! ነገ ይሄ ልጅ ሌላ ነገር ውስጥ ይገባል:: ዞሮ ዞሮ እናቱን ይጠይቃችዎል ይሄ ግልፀ ነው! ልጁን አስረውታል ያሳዝናል😢 ይቺ የእንጀራ እናት ጥልቅ ባትል ጥሩ ነው😏
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 3 ай бұрын
ከባድ ነው እኔ አሜሪካን ከመጣሁ አንድ አመቴ ነው ከሆነ አሜሪካ የሚኖሩት አብዛሀኛዎቹ ሀበሾች ብሬናቸው እረፍት ስለሌላቸው ነው መሰለኝ ጤነኛ አስተሳሰብና ጥሩ ስነምግባር የላቸውም ከባድ ነው ባህሪያቸው ከባድ ነው ለማንኛውም ልጁን ከእናቱ ጋር አላህ ይደብልቀው
@user-gj2qb3fe3n
@user-gj2qb3fe3n 2 жыл бұрын
ሰውዬው ስጋ የለበሰ ዳቢሎስ ነው ሆ......... ሲያስፈራ ክፋ ልጁ ምንም ደስታኛ አደለም ሲያሳዝን 😥😢 የኔ ቆንጆ አይዞህ እሺ አንተ ራስህን ስችል እናትህን እንደፈለክ ታገኛታለህ ጠንክረህ ተማር እሺ አንቺም አይዞሽ
@almazgebremikael5502
@almazgebremikael5502 2 жыл бұрын
ሰውየው በጣም ውሸታም ነው
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 жыл бұрын
Betame kediabilosem yebeletale
@elisajobe9300
@elisajobe9300 2 жыл бұрын
EWENTE NEW. KEHOLA. YEHONE. TESENO. ALEBET. KE ABTU????
@genetwasse3542
@genetwasse3542 2 жыл бұрын
agree 👍
@greatjordan7526
@greatjordan7526 2 жыл бұрын
It’s true he looks very scary
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p 2 жыл бұрын
የሚገርመው የእናትህን ወንድም አጎትህን ቁጭ ነው ምርጥ እናት አለህ ቆንጆ ጨዋ ሰው ቀና ብላ የማታይ በእናትህ ኩራ ምስክር ከእናትህ ጎረቤት
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 жыл бұрын
እኔ ግን አባትና እንጀራ፡እናቱ ጋር ተጽኖ አለ ብዬ ነው ማስበ እንጂ ልጅ እናቱን ሳይናፍቅ እስካሁን ዝም፡አይልም ሲያወራ በተጽኖ ያለ ይመስላል አንጀት ይበላል አላህ ከልጅዋ ጋር ያገናኛት አባትየው ግን ቢያንስ የበደላትን በልጅዋ ሊክሳት ይገባል ባይ ነኝ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
@@yesaramube4968 thank you 🙏 ename like endza new yasbekut!!
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 жыл бұрын
@@yesaramube4968 no ምንም አይነት ተፅዕኖ የለም ሚዲያ ላይ ስለታየ አንድን ሰው ጀጅ ማድረግ ይቻላል እንዴ ይሔ መላ ምት እኮ ነው ሰውን ያጫረሰው ልጁ ኮ ልጁ ነው በፍቅር ና በስርአት እያሳደገው ነው እናቱ መካስ አለባት ምትሉት ለመረዳት ፈልጋ ነዋ የወጣችው.....
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ተፅኖ እንዳለበት ያስታውቃል አባቱ ሀይለኛ ነገር ነው የተባለውን ነው የሚያስተጋባው
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
@@mekdiesk5867 ምንም መላምት አይደለም ሰውየው ተጭኖ እንደያዘው ያስታውቃል በተለይ በዚህ እድሜ እናቱን አይናፍቅም ነው እምትይው?
@saratube8614
@saratube8614 2 жыл бұрын
ምንደነወ ባለቤቴ ባለቤቲ ሆሆሆሆሆ 😭😭😭😭😭 ፈትህ ለዚህ ህፃን
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
አባ ገነእን አባት ነዉ
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 жыл бұрын
እኔ ምንም ማለት አልችልም እናቱ እንኳን ደስ አለሽ ድምፁን ስለሠማሽ እና በቪድወም ቢሆን ስላየሽዉ በሀሳቤ እያለቀስሽ ነዉ አይዞሽ አቅፈሽ የምትስሚበትን ቀን ያቅርብልሽ ዳጊም በምንም በማንም የማትቀየር እናትክን ከአሜሪካ ከአዉሮፓ ይቅርና ከአለም የምትበልጥ እናትክን አግኝተክ ትንፍስ የምትልበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልክ አይዱንያ 😭
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 2 жыл бұрын
አባትዮው የሚመጻደቅ ቢጤ ነው።አነጋገሩ እራሱ ስርአት የለውም።እናቱ ግን ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ስርአቷ ይመሰክራል ።
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 жыл бұрын
Betam leke neche
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
በጣም
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 жыл бұрын
Ewnet nw enemy alwededkutem
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ትክክል።
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 жыл бұрын
ምኑም አላማረኝ እኔም ልጁ በናቱ እንደት ይጨክናል
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰውዬው ግን ምናለ መልካም ነገርን ብታስብ አነጋገርህ ደስ አይልም እናት እኮ እናት ናት መተኪያ የሌላት
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
የሰይጣን ቁራጭ ነው ሲያዩት ራሱ አስቀያሚ ምኑም እማያምር
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
እኔ ይሄን ሰውየ ለመስማት ትግስቱም የለኝም ባይን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
የእንጀራ እናት ተብየዋ እየመረመረች እንዴት ነፃነት ይኖረዋል
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 2 жыл бұрын
@@leyowesame8040 ትክክል ልጂ ጫና አርጎበታል
@yordafanuel
@yordafanuel 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ እያታ ነው , በጣም ውሸታም ነው
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 2 жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና የልጁን ልብ በደንብ ተረድተሃል አይ የጀራ እናት ውይ አይጣል ከኔ የደረሰ አይድረስባችሁ ክፉ ናት የኔ የጀራ እናት
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 жыл бұрын
አባቶች የልጆቻችሁን ፍቅር ከሴቶቻችሁ ፍቅር ጋር አታገናኙ። ለዩት።ሚስትህ ከእስዋ ውጭ ለተወለደው ልጅ አንተ ካገዝህ ይከፋታል በሚል ልጅህን ማሸማቀቅ ጥሩ አይደለም።ልጅህ ልጅህ ነው ብትክደው እንኳ የመርዳት የማሳደግ ግዴታ አለብህ።ልጅህን እንደልጅነቱ መንከባከብ ማቅረብ ስለወላጅ እናቱ ያለውን አመለካከት መጠየቅ እንዲያገኛት ማድረግ፣አንተ ስለጠላኃት ልጁ እናቱን እንዲጠላ ወይም ስለእናቱ እንዳያነሳ ማድረግ አግባብ አይደለም።ደሞም አይቻልም።ተፈጥሮአዊ ሂደት ስለሆነ።ልጁ መጨረሻ የተናገረው በሕግ አግባብ ሲመዘን በቀጥታ ከአሳዳጊዎቹ በልጁ በኩል እንዲነገር የተፈለገ ነው። የርሱም ፍላጎትም ሆነ የእነሱ፣ ስምምነት እስካለ ድረስ ልጁ እንዳለው ከገፁ ላይ ቢነሳ ጥሩ ነው።በተረፈ ግን በአሜሪካ ልጅን ከእናቱ ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ ማሸማቀቅ ትልቅ ወንጀል ነው።
@kutledogs96
@kutledogs96 2 жыл бұрын
@@aidakifle9004 አታፍሪም እንዴ ልጁ እንዴት እንደፈራው አይኑ ላይ ይታያል
@alukaalem8052
@alukaalem8052 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ ልጅ😭😭😭
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እንደፈራ ስለነገርከው ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር ይስጥህ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
እኔም አፌን ከፊቼ እያየው ነበር ገዜጠኛውን ሰውየው ግን አጠገቤ ብሆን በጥሮሴ ነበር የምበለው ይሄ ደደብ ነው ይሄ ከርከሮ ነገር
@mazahailu5406
@mazahailu5406 2 жыл бұрын
በመሃል ልጁ ተጎዳ
@romanhussen6536
@romanhussen6536 2 жыл бұрын
በስማአም ልጁ በጭቀት ውስጥ እዳለ ነፍሱ ምስክር ናት ስያሳዝን አሁን ይኸም አባት ነው ደግነቱ የምያድግ ልጅ ነው ለሁሉ ግዜ መልስ ነው😢😢😢
@ditaasmera8816
@ditaasmera8816 2 жыл бұрын
👍👍👍
@America1219
@America1219 2 жыл бұрын
አሜሪካ አሜሪካ ስራ ስልክ ማውራት አይቻልም ባለቤቴ ባለቤቴ ይላል ይህ ቱልቱላ የፈለገ ቢሆን እናት እናት ናት:: በደምብ ነው ልጁ በቤት ውስጥ እየተበደለ ያለው አራት ነጥብ:: ሰውየው ይዘብዝብ ልጅየው አንተ ግን ሞኝ አትሁን ነገ ሌላ ቀን ነው እናትና ትምህርት አይገናኝም ይልቁንስ እናትህን እያገኝህ እያወራህ አይዞሽ እያልክ ብትመረቅ ነው የሚሻልህ አትሞኝ:: ውይ የፈጣሪ ያለህ ሰውየው ግን ግም ጋጠወጥ ስርአት የሌለው ሰው የማያከብር መረን የሆነ ሰው ነው:: እንኳንም ተላቀቀችህ ድዳም ደግሞ ይገለፍጣል ግልፍጥ..... ሲ መጨረሻ እላይ ጋዜጠኛው የጠየቀው ጥያቄ ደግሞ ለልጁ ሙሉ መልስ ነው ምን እነርሱ ፈቅደዋል እናትህን ማግኝት ትፈልጋለህ ወይ ሲለው አወ::: ይገርማል
@eskedaryimer159
@eskedaryimer159 2 жыл бұрын
ልጁ ተፅኖ አለበት ማንም ልጅ እናቱን አይጠላም አባትዬው ግን ፈጣሪ የእጅህን ይሰጥህ ጠብቅ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
በትክክል ጫና አለበት ያስታዉቃል
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 2 жыл бұрын
Ewunat new yejun yagnwal
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 2 жыл бұрын
አወ በአጠገቡ ተከልክሌነው ይላል እንደ ተፅኖአለብህ ወይ ብሎ የሚጠይቀው ጠያቂው ልጁ ለዛሬነው እንጂ ሲጠነክር ይፈልጋታል ለዛሬነው የምትጎዳው
@especialtube4034
@especialtube4034 2 жыл бұрын
Mindn new mtaworaw ? Ato nsganaw tastawjaleh yekfu kefu neh anegagerun enka atchlbetm?
@especialtube4034
@especialtube4034 2 жыл бұрын
Himaniti mibale neger yelem enatu gar yaworabet ebakh ?
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት አባት ነው በመድየ ልቦና ይስጥክ የድግል ማርያም ልጅ ትጠብቅክ ወድሜ አይዞክ ሁሉም ያልፍል አባትህ አይመሥልም አባ ገነን ነው
@ekramehussein4950
@ekramehussein4950 2 жыл бұрын
አባት አይመስልም እሱን ጠይቀው ይላል ሁሉንም ነገር 😭 ጋዜጠኛው ግን ይለያል በርታ ወንድሜ 🌺
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
ከልጁ ፊት ላይ በጣም ብዙ ነገር ይነበባል😔እንኳን አሜሪካ ( ክፍለ ሃገር ያለ እረኛም) ነፃነት አለው። ልብ ይስጣችሁ ቤተሰቡ👏😥
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 жыл бұрын
Men yenbeltethel Ato Mesganaw ye lejon chenklt be set keuerkew.
@hattadubai8129
@hattadubai8129 2 жыл бұрын
ትክክክል ብርገር እኮን ሊበላ አላሸተተውም
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
በጣም የእውነት እኔ እራሡ ልጁን ልጁን ነበረ የማየው አሥገድደውት እንደሆነ ገጽታው ይመሠክራል
@belaytube4135
@belaytube4135 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አባባልሽ አሳቀኝ
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
@@belaytube4135 እውነቴ ነው እኮ ገጠር በ9(8)ዓመቱ ለእረኝነት የተቀጠረ ሰራተኛ ቤተሰብ ናፈቀኝ ካለ እሁድና ቅዳሜ እረፍት ይሰጠዋል።ምንም ያልተማሩ ገበሬ እኳ የሰው መብት ይጠብቃሉ። እነዚህ አሜሪካ ሆነ ብለው እንዲህ ይጨፍሩበታል ከምር አሳዝኖኛል እናትን አለማግኘቱን እናት አቶ መኖር የደረሰበት ብቻ ነው እሚያቅ💔
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
እማምላክ ትርዳሽ ወላዲተ ከምላክ ልጅሽን እመ ብርሐን በሰላም ታገናኝሽ!❤❤❤
@beebrr3617
@beebrr3617 2 жыл бұрын
His a big kid he can explain clearly but there’s something behind 😔
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
ባል እኮ ባዳ ነዉ ሲለይ አይገርምም የገዛ ልጆን. እንኮን ማግኘት አችልም. ፍትህ ለሴቶች 😌
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
👍👌
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 2 жыл бұрын
Yessssss
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
ፍትህ
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 2 жыл бұрын
ትክክል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ትክክል 👍🏾👍🏾👍🏾ከሴቶች በፊት ለዚህ ሚሲኪን ተጨቋኝ ልጅ🙏🏾🙏🏾
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 2 жыл бұрын
ሰውና እንጨት ተሰባሪ ነው ትምህርቱን እስኪ ጨርስ እናቱ ለመኖሯ እርግጠኛ ነው ልጁ አንድ ፍርሐት እንዳለበት።
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
በጣም.ከባድ.ነው.አባቱጋር.ችግር.ያለይመስላል.ሞት.የሚባለው.ነገር.ዘንግቶታል.ለክብሩነው.የተጨነቀው
@user-ti8gu8tz6o
@user-ti8gu8tz6o 2 жыл бұрын
በጣም
@saronhailu53
@saronhailu53 2 жыл бұрын
በጣም አባትየው ምን አይነት ክፋ ሰው ነው!
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 жыл бұрын
መቸም ልጅ በስነልቦና እንደተጎዳ ያስታውቃል አሜሪካ ያላቹሁ ኢትዮጵያዊያን ልጁን ከማህበራዊ ጓዳይ ብትወሰዱት መፍቲ ያገኞል አባትየው በልጁ ተፅዕኖ እንዳለ በደንብ ያስታውቃል እንካን አሜሪካ ገጠር ያለ በስነልቦና የተጓዱ ልጅ ነው የሜመሰለው ብቻ አሁን እናቴ አባቱም የራሳቸወን እየኖሮ ነው ልጅ ግን በጣም ነው የሚሳዝነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
አባቱ ይለዋል ብቻ የእሷ መጥፎ ነገር ያወራል የልጁ ማስብ ይላል እሷ ሚያወራ በፊቱ እዩ ሰው የእራሱ ገበና ያወራል በልጅ ፊት
@ksaksa1866
@ksaksa1866 2 жыл бұрын
ለናሄቱ እንካን ደስ አለሽ ወይኔ አባትየው ይበሸረካል ፈጣሪ ይርዳሽ እና ያገናኝሽ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
የአባት እይታ የለብህም ልጁላይ ተፅኖ አድርሳቹበታል አምላክ ይፍረድባቹ ለነገው ለልጆቻቹ የምታስቀምጡት ግፍ ነው😭😭😭
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም ብቁ ፕሮፌሽናል ነክ በርታ ድፍረትክ በጣም መልካም
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 жыл бұрын
Ye wnjel temeramare behon yawatawal 👍
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Gobez
@wettyfap8911
@wettyfap8911 2 жыл бұрын
Can you tell me his dads full name???
@user-oh9zb9en9y
@user-oh9zb9en9y 2 жыл бұрын
አረ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ! የወለደ ይፍረድ ! ልጁ ሳይኮሎጅካል የተጓዳ ይመስላል ነፃነት ያለው ፍፁም አይመስልም ! ለማንኛውም ኢትዮ ኢንፎ በርቱ ትልቅ ተግባር ነው ተባረኩ 🙏
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e 2 жыл бұрын
እኔ፣የምመኝልህ፣ያሳድግ፣ትምርትንም፣በሰላም፣ያስጨርስህ፣ተፅኖ፣ያለብህ፣ነው፣የምትመሥለው
@danagetu6202
@danagetu6202 2 жыл бұрын
ልጁ ተፅኖ ያለበት ይመሥላል።
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 2 жыл бұрын
@Lishan Ahmed you can tell his body language tell us all. Too much pleasure from his dad
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 2 жыл бұрын
@@danagetu6202 በደንብ ያስታዉቃል
@meskremmengistu6297
@meskremmengistu6297 2 жыл бұрын
Awo leki new ligu nesanete yalew ayemeselim asigedidot new meseleg yetekemetew
@anshahaussne8012
@anshahaussne8012 2 жыл бұрын
ስማ ቀንድ የሌለው በሬ እሷን የጎዳህ መስሎህ ይሆናል ግን እራስህን እና ባለቤቴ ባለበቴ የምትላትን ከንቱ ፍጥረት በወለዳችሁት ልጆች የስራችሁት ስራ ፈጣሪ በጥፍ ይመልስላችኋል ስሚ የበሬው ሚስት ልጆችሽን የምትፈልጋቸው ከሆነ ይህን ጉዳይ በአስቸኳይ ፍችው ያለበለዚያ ግን ታገሽ መልስ ከፈጣሪ ፋርድ ለመቀበል እጅጉን ተዘጋጅ ልጆችሽ አንፈልግሽም ባይሉሽ ጠብቂ የጊዜ ጉዳይ ነው ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ፈጣሪ አለ በዙፋኑ
@genetwork8035
@genetwork8035 2 жыл бұрын
ምስጋና አሜሪካን ያለ ሰውም እየሰማህ ነው ! ነገሩን ግራ አታጋባው ልጁን ከእናቱ ጋር አገናኘው . የአሁኗ ሚስትህም እናት ስለሆነች አትጨክንም
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 2 жыл бұрын
ይህ ልጁ በጣም ታፍኗል በሰቀቀን ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል እባካችሁ ኢትዬጵያኖች ይህን ሁኔታ ቪዲዬውን አስተርጉማችሁ ባቅራቢያው ላለው የህግ ክፍል አቅርቡለት። የስነአእምሮም ዶክተር ድጋፍ ይደረግለትና ከሚወዳት፣ በግድ እንዲረሳት ከሚመከርበት እናቱ ጋር እንዲገናኝ እርዱት ። ስለፈጣሪ ብላችሁ
@user-en5pn2ep4s
@user-en5pn2ep4s 2 жыл бұрын
አይ የልጅ ነገር የኔ እጣ የደርሳት እናት።
@filmonzere8565
@filmonzere8565 2 жыл бұрын
Tikekel ney
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
አባት በጣም ክፍ ነህ እናት እናት ናት መረዝ ነገረ ነህ ታስታውቃለህ ልጅነው ደውልለት ብለህ ማስደወል አለብህ አሜሪካ እነደምታካብደው አደለም ጠብቅ ዛሬ ያረከው ነገር በ አንተ ይደርሳል ልጁ አታስጨንቀው ያልሆነ ጭንቀት ውስጥ አታስገባው.
@masaretmasaret1438
@masaretmasaret1438 2 жыл бұрын
በትክክል💔💔
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 жыл бұрын
ባለቤቴ አትበልችግርያለባትቀናተኛናት
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Eko ye 9 amet lij wede America siwesd card gezito dewilo magenagnet sigebaw yihene esu alfelegem eyale yalhone mikiniyat yisetal liju destegna aydelem man yawikal gena America endegeba kenate agenagnugn bilo siteyik eyeketut neber yihonal ahunim liju mels siset awo or ayi eyale new bemigeba alabraram abatu ena enjera enatu bel yalutin new yalew yemil gimit alegn
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 2 жыл бұрын
ወይኔ አባትዬው ማስተዋሎን ይስጠው ከባድ ጫና የሚያደርግ ሰው ነው እናትየዋ ታዛዝናለች የድንግል ማርያም ልጅ ከልጇ ያገናኛት
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
ልጅ ተፅኖ እንዳለብት ያስታውቃል ;አባትዬውም የሚስጠው ምላሽ እማይመስል ነገር ነው ; ጊዜ ይውሰድ እንጂ ልጁ እናቱን በግሉ እሚፈልግበት ሰአት ቅርብ ነው
@anwar7807
@anwar7807 2 жыл бұрын
ትክክክል
@berhaneghebremedhin5912
@berhaneghebremedhin5912 2 жыл бұрын
አንቺ ልጁ ያለውን ሰምተሽ እዳትፀፀች ምክንያቱም በል የተባለውን ነው ያለው እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃሽ አሜን
@senaywelde3389
@senaywelde3389 2 жыл бұрын
ትክክል
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 2 жыл бұрын
Exactly 💯
@kasahuntola69
@kasahuntola69 2 жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ወደፊት የራስህን ሚዲያ ከፍተህ ለሀገራችን ብዙ ነገር ሰርተህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ 🙏
@SXBFRL120
@SXBFRL120 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ወንድሞች የኛ ጀግና
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 жыл бұрын
እውነት ነው ገራሚ ጋዜጠኛ ነው
@bezuneshnata4421
@bezuneshnata4421 2 жыл бұрын
ልጁ ተፅኖ አለበት እንዲህ በል የተባለውን ነው የሚናገር የሚመስለው በዚያ ላይ አፍዘውታል ሳይኮሎጂ ሕክምና የሚያስፈልገው አይነት ልጅ ነው ጌታ ይርዳው
@fonkafonka7265
@fonkafonka7265 2 жыл бұрын
ይህንን ልጂ እንርዳው በአላህ በፈጠራቺሁ ይሄ ስውየ አፍኖ ይዞታል ልጅን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይይይይይይይይ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
ይኸ አዲ የአክስቴ ባል አለ አባ ገነእንን ነዉ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ውይ አባትየው ጠማማነው እጅ በዝህ እድሜው እደውም እናቱን እሚፈልገበት ስአትነው ልጁ በጣም ተጨቁኗል ፍትህ
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 жыл бұрын
የናት ድምፅ መስማት ትምህርት ይከለክላል
@azebetaye3635
@azebetaye3635 2 жыл бұрын
አባትዬው ምነው ቀደም ብለህ መነጋገር እንኳንመብት መሰጠት አልፈለክም መንገዶን እየዘጋእው ነው አንተ አልተፈለክም ምን አመጣኸ አን አባት ነኝ ባይ አሰፈራርተኸው ነው ብድሩን አግኘው
@happiness7315
@happiness7315 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የተጨነቀዉ ያስታዉቃል ያሳዝናል
@mohdhasan6920
@mohdhasan6920 2 жыл бұрын
Yastawukal selam yelwum beljacihu agewut
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
ኮመታሮቹ ሰለመቹሁ በየለቹሁት እግዘቤኤረ የጠቢቀቹሁ ኑኑ እበላለ ሰደታኚነኚ
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 жыл бұрын
ባለጌ ነህ ስው በናፍቆት አይሞትም አልክ ፈጣሪ ይፍረድ በጣም ጥጋበኛ ነህ ንግግርህ ሁሉ እንደፊትህ ጉማሬ ነህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
የጥጋበኛ መጨረሻ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ለልጁ ህሊና ስትሉ ስድቡን ብቻ አንሱት ሌላው 100 % ትክክል ነው
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
አባትዮው መላጣ እራስ መላጣ ልብ ያገኛታል☝🏾☝🏾☝🏾
@yeshi6910
@yeshi6910 2 жыл бұрын
Ewunet new koshasha new kkkkkkkkkkk
@rimuty7696
@rimuty7696 2 жыл бұрын
😀😀😀 wey Gumare
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Great question dear !
@semiraali4959
@semiraali4959 Жыл бұрын
ልጁ ሲያድግ እናቱን ማለቱ አይቀርም እናት እኮናት እናት አለህህን አለማናገር ትችላለህ ያንተ ተጸኖ እዲጠይቅ ማረግ አለበት
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
አባትየው ንግግርህ ደረቅና ሰርአት እና እውቀት የጎደለው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ስድ ነው አባትዬው ያስታውቃል ልጁኮ ተጨንቆዋል ይሄ ቪዲዩ በፍፁም ብፍፁም መውርድ የለበትም ልጁ ወይ እናቱ አንድ ነገር ቢሆን ይሄ ቪዲዩ ማስርጃ ነው
@haregdebela1909
@haregdebela1909 2 жыл бұрын
Yes he's lies a lot you can tell, he's mad 😠 because the truth is out.
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 2 жыл бұрын
Balege abate new erdute USA yalcehut legu enaten alefelegem ayelem
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 жыл бұрын
አባትየው የዘራውን በዚሁ ልጅ ያጭደዋል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ሰውዮው መላጣ እራስ መላጣ ልብ ነው ጭራቅ
@emebettulu441
@emebettulu441 2 жыл бұрын
ልጁ ከዚህ በኋላ ኑሮ ይከብድበታል ።እግዚአብሔር ይርዳውደ
@ruhama2017
@ruhama2017 2 жыл бұрын
እኔም እንደሱ ነው የሚታየኝ
@user-hn3nt1vx8k
@user-hn3nt1vx8k 2 жыл бұрын
በጣም እኔራሱ ፈራሁለት በዚህ ኑሮ ስጨመርበት ከባድ ነዉ. የኔ ወንድም ትግስቱን ይስጠዉ.
@tigistgezu6838
@tigistgezu6838 2 жыл бұрын
Yes
@rahelwesen7178
@rahelwesen7178 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ተፅህኖ አለበት በደንብ ያስታውቃል አባትየው ደሞ ሲናገር ያስታውቃል ልጁን እናቱን ማግኘት እንደሌለበት እዛ ያሉት የሱ ልጆች እንዳያቁ የእንድ እናት እንደሆኑ ነው የሚታወቀው ይላል ይሄ ትክክል አይደለም እናቱ በህይወት እያለች ለምንድንስ ነው እንዲ ሚባለው እኔ ለሚስቱ አድርሱልኝ ይሄንን መልህክት አንድ ነገር ተገንዘቢ ልጆች ወልደሻል ነገ አንቺ እንድ ነገር ብትሆኚ ወይም ብትለያይ የዚ እጣ ነው የሚደርስሽ ስለዚ ሴት ነሽ እናት ነሽ ይገባሻል የልጅ ነገር እና አንቺ ልጆችሽ ላይ ሊደረግ የማትፈልጊውን እዚ ልጅ ላይ አታድርሽ ግፍ ለልጆችሽ ስለሚጠብቅሽ ዛሬ ነገ ሳትይ እናት እና ልጅ እንዲገናኙ እንዲጠያየቁ አድርጊ
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
አቤት የወላድ አንጀት ፈጣሪ ልቦናዉን ያራራልሽ ስንቶቹ በስደት ተለያይተዉ ቀሩ ዋናዉ ግን ጤና ነዉ ጤና ካለ ግን ሁሉም ነገር ይደርሶበታል እኔም ከሀገሬ የወጣሁት ደሀ ቤተሰቦቸን ላግዝ ነበር ግን እዳሰብኩት አልሆነልኝም ዛሬ በከፍተኛ የልብ ህመምተኛ ሁኜ የአልጋ ቁራኛ ሁኜ እየተሰቃየሁ አለሁ ጠያቂ አልቦ በስደት ተሰቃየሁ ዉበቴ ጠፋምነዉ ባልተፈጠርኩኝ አልኩኝ ህይወቴ አስጠላኝ ፈጣሪየ የምማፅን ሞት ለማንም የማይቀር ነገር ነዉ መዳን ካልቻልኩኝ እርፍቴን ስጠኝ
@hewanzemene1611
@hewanzemene1611 2 жыл бұрын
የሰው ሀገር + እንጀራ እናት ሁለት ትልቅ ነገር ማጣት አምላክ ሆይ እርዳው !!!😭😭😭😭
@fatimagebrie7391
@fatimagebrie7391 2 жыл бұрын
😢አይ እቲዮፕያ ያለው ሊጅ ኢናት ባጣም ዋቶ ከሊጆችተጫውቶ ይራሳል ግን በሰው ሃገርደም ከትምርትበት ወደበትነው በዛላይ የንጀራ ኢናት ጋር በትማዋሉ 💔ልጁያስታወቃል ደስተኛ አይደለም እየቶቆጠበነው የምያወራው ምስኪን😢😢😢
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 жыл бұрын
እረ እባክሕ አትዋሸ ወሸታም ሴቲቱ በጣም ሴጣነ ነች። እውነት ያልሇነ ነገር አታውራ አባትባለጌ ሴጣን ጨካኝ ነሕ አትዋሸ አባት ለምን ትዋሻለሕ ሰውየው ጥሩ ጥያቄ ጠየከከው ።ትቁረጠው ደግ አደረገች ምክንያቱም የሰወን ፎቶ መለጠፍ አሰፈላጊ አይደለም የአንድ እናት ልጆች ናቸው ሰዎች ና ልጆቻችን አሁን አልወለደችውም ብለን መንገርአንዴት ብለን እነገልፃለን ሰትል ምን ማለት ነው።ሴቲቱ እባክሸ ሰላም አውር ጂ። ዋጋ ያሰከፍልሻል። ውሸታም አንተ ጨካኘ።ጥግየሌለው ጨካኘ ነህ።
@habibaahmed1113
@habibaahmed1113 2 жыл бұрын
የፈጠረሕአምላክ ይርዳሕ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
አባትዬው አሜሬካን ሰለገባ ገነት የገባ መሰለው በጣም ተመፃደቀ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እናትና ልጅ ማለያየት አይገባም ወደፊት ትከፍላታለህ
@user-sy6st8ci3x
@user-sy6st8ci3x 2 жыл бұрын
ትክክል
@addisalemchekene2108
@addisalemchekene2108 2 жыл бұрын
You r right
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 жыл бұрын
ትክክል ከዚህ ሠይጣን አገር እግዛብሔር ይሁነው ልጁ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 жыл бұрын
ወይ ገነት ገነትሥ እምየ ሀገሬ ምንም ደሥታ የለም ሁሉ ሞልቶ ሣቅ የለ የውሸት ኑሮ ነው
@kibebegudeta3276
@kibebegudeta3276 2 жыл бұрын
አሜሪካ መንግስተ ሰማያት መድሎት እንደዚህ ሲመፃደቅ ማየት ይማል 😭
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
በምታምኑት ይሁንባችው ልጁ በጣም ተጎድቷል እባካችው እናቷን ያግኛት
@Gunatube
@Gunatube Жыл бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ደስተኛ አደለም ፊቱ ያስታውቃል😢ሰውየው አስመሳይ ነው
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
እማ እንኳን ደስ ያለሽ ልጂ ነፃነት የለዉም መሰል ለማዉራት ብቻ አላህ ያቃል
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
እኔም ልል ነበረ ልጆ እናቱ ጋረ ቤገናኝ አባትየዉ ጋረ ሰለሜያቀረረባቸዉ የጀራ እናቱ ጋረ ጫና አለበት መሰል
@almaz7033
@almaz7033 2 жыл бұрын
ልጂ ነጻነት የለውም ሰውየው በትቢት ተሞልቷል ይብላኝልህ እናትየዋ ስርአቷ ደስስስ ትላለች እንዴ እናትና ትምህርት ምን አገናኜው እቤት. ብዙ ጫና እንዳለበት ያስታውቃል።
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት መቸም እናት የሆነ ይረዳል
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ይርዳዉ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 жыл бұрын
Tegedom behion Leka lejem yekedal. Yemayekedaw aned Allah becha new.
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 жыл бұрын
ልጅ በጣም ፍራሀት ውሰጥ ያለ ይመሥላል አባትየው ተንኮለኛ ትመሥላለህ መልካም መሆን መልካም ነው እናትና ልጅን እንዲቀራረቡ አድርግ እባከህ አባትየው
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 жыл бұрын
@Elsabet Damen አይገርምም ከፋት ጥሩ አይደለም ልጅ ፊቱላይ ደሰታ አይታይም ድሮም ተደብቆ ትዳር አርጎ የሆደ ሰውዬነው ተንኮለኛ እግዚአብሔር ወደቀልቡ ይመልሰው የመሥቀሉ ሥር ቁማርተኛ ይሆናል
@ameco952
@ameco952 Жыл бұрын
ወንድም ምስጋናው አንተ አናግር ማለት ሳይሆን ልጅህን አእምሮውን ለመጠበቅ መንገድ ክፈቱ የናትና የልጅን ግንኙነት ይግባችል እግዚአብሄርም ይረዳችዋል ልጁንም አእምሮውን ጠብቁ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
የኔ ወድም እናቱን እዲያናግር መግፋፋት ነበረብክ ስለእናቱ መልካም ነገር ነበር መናገር ያለበት አንተስ ቢሆን እናቱን ለማናገር ለምን አልቻልክም ልጅን የምያክል ነገር ከመጀመሪያ ባለቤትክ ወልደክ ልጅክን የምተወደው ከወነ ለምድን ነው በሱ ጉዳይ ማውራት ያልቻልከው ባዋላ የማትወጣው ችግር ውስጥ እዳትገባ ለምን መሰለክ የሰው ልጅ ሸክላ ነው መቼ እደምንሰበር አይታወቅም ማለቴ ሞት ቀጠሮ የለውም እናቱ አንድ ነገር ብቶን ይቅር የምልክ አይመስለኝም እባክህ አውንም አረፈደም ወደናቱ እዲመለስ ጥሩ ጥሩ ነገር ንገረው
@zewdituznabu8712
@zewdituznabu8712 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ሰውየ አንድ እውነት የለውም ሙሉ በሙሉ ውሸታም ነው ምን አይነት ሰው ነው እረ ጭካኔ ምን አለ እንደ ሰው ቢያስብ በፈጣሪ!
@user-gr5hf6mv5d
@user-gr5hf6mv5d 2 жыл бұрын
ልጁ ንጻነት የለውም የኔ ውድ እናትህ ሁሌም ትወድሀለች አባትየው ጫና ፈጥሮበት ነው ሰውየው ክፊው ነው ፈጣሪ ይይልህ እናትና ልጂን ለይተህ ሥታኖረረረ ከናቱ ልጁ አድጎ እናቱን እደሚል ጠብቅ በደብ ነው የሚጠላህ እናቱነው የሚወድድድ ባቢየ እናትህ ሁሌም ትናፍቅሀለች ባቢየየየ
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh 2 жыл бұрын
እውነት ልጁ ያሳዝናል ፈጣሪ ያሳድግክ ግን ጫና ረለበት ልጁ።
@meazateshome911
@meazateshome911 2 жыл бұрын
Weshetam atune
@mestertessema7337
@mestertessema7337 2 жыл бұрын
ምን አይነት መጥፎ አባት ነህ ጥሩ አባት አይደለህም አሁን ከእናቱ ጋር ብትለየውም ወደፊት ታገኘዋለህ ልጂ እናት በምንም አይነት አይለያዩም
@sinidualemu8130
@sinidualemu8130 2 жыл бұрын
አባትና ልጅ ውሽታሞች ናችሁ ተመክሮ እንደሆነ ያስታውቃል
@sinidualemu8130
@sinidualemu8130 2 жыл бұрын
በጣም ታስታውቃለህ ጥሩ አባት አይደለህም ደሞ ትልቅ ሰው ነህ አትዋሽ ከአንደበታችሁ በደንብ ያስታውቃል
@Ebrahim-wt5eu
@Ebrahim-wt5eu Жыл бұрын
አባቱ ስለ እናቱ ደስ የማይል ስሜት እንዲሰማው ያደረገ ይመስለኛል
@hayriyaasfaw7070
@hayriyaasfaw7070 Жыл бұрын
ቤቤዬ የኔ ቆንጆ እናትህን እድሜዋነን አላህ ረጅም የርግልህ እናትህን ላለማግኛት ማንም አባትህም ቢሆን ተፅህኖ እንዲያደርግብህ አትፍቀድ።አባትዬዉ ከንግግር እንደተረዳዉት በጣም ቅንነት የጎደለህ ሰዉ ትመስለኛለህ። ልጁ ያለአንደች ምክንያት እናቱኑ ላለማግኘት አይወስንም።
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እሄስውየ ዝብሎ ይዘባርቃል
@seadimekonnentube1718
@seadimekonnentube1718 2 жыл бұрын
ድፍንፍን ያለ ነገር ልጁ በተፅኖ ነው የሚኖረው አዝናለው በጣም ቃል አጣሁ😭😭😭😭😭
@inufindiga9605
@inufindiga9605 2 жыл бұрын
Yihe duba yimeyakil chinkilat yizo yemayiseletin wushetam sewuye 😡
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ሰውዮው እና ሚስቱ የሚያሰቃዮት ነው ያገኛቷ☝🏾☝🏾☝🏾
@genetteklemengesha9164
@genetteklemengesha9164 2 жыл бұрын
Eha abatu derek neger new. Leljum endezibel teblo ymeslal. Egzeabhar yrdachu.
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
በትልቅ ተጽኖ
@kiyashemsi6074
@kiyashemsi6074 2 жыл бұрын
Balege sew nek aba genen yedfah
@aydakale9695
@aydakale9695 2 жыл бұрын
እናት እናት ናት እኮ እረ በፈጣሪ ልጁን ከእናቱ ጋ አገናኙት ልጅም እኮ እናቱን ይፈልጋል ትልቅ ሠው ሁን ወልደን ከብደን አርጅተን እንኮ እናታችንን እንፈልፈልጋለን 100% ልጁ እናቱን ይፈልጋል ልጁ በነጻነት አይደልም የሚያወራው 😭😭😭😭😭😭😭
@asratbahta4879
@asratbahta4879 Жыл бұрын
God bless you father your are responsible person keep going I don’t see any problems Dagm love your mom give her call please
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ምን አይነት አባት ነህ ልጁን አሳቃችሁታል አንት አሜሪካን ሐገር ስላለህ መግስቸ ሰማይ የገባህ መሰለህ አስቡት የናት አጀት ብዙ እዳልከዉ ያስታዉቃል ክፉ ሰዉ ነህ ።
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 2 жыл бұрын
አባትየው ጉማሬ ነገር ነው እናትየውና ልጅየው ግን ፍቅራቸው አይናቸው ላይ ይነበባል እናትኮ እናት ናት አይዞሽ ነገሮች እስከሚመቻቹለት ነው ሁሌም ልጅሽ ይወድሻል ባያወራም ያስብሻል እናትና ልጅ አላህ ይርዳችው ያርብ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
Church ይላል ደሞ እንደው ምን ይሻላችኋል?
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሴቶች የጭካኔ ልክ።አናትይው መስኪን ነች።ጨካኝ አባት ነው።ፍትህ ለሴት ።
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
የከነውአባቱ ወላሂእሱበጣምታምራሐች አተጉልቻግራአጣቢነው እምትሆን
@rabiaseid4579
@rabiaseid4579 2 жыл бұрын
የ ሆነ ጉረኛ ሲያስጠላ
@rabiaseid4579
@rabiaseid4579 2 жыл бұрын
ውነትም ጉማሬ
@frehiwotleake8535
@frehiwotleake8535 2 жыл бұрын
አባትየዉ በጣም ያስታዉቃል ልጅን በጫና ውስጥ ነዉ ያለጸዉ ነገ ልጅ አድጎ የራሱን ትዝብት ይወስዳል እንደ አባት መልካም ነገር አድርግ
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
ምርጥአባት በራስመተማመንበአዞእንባያልተሸፈነ ልጁን በራስመተማመን ያሳደገ ምርጥአባት
@fatumaahmed5784
@fatumaahmed5784 2 жыл бұрын
getarihn fra ychin alem zelalem atnorm leba neh
@delina3421
@delina3421 2 жыл бұрын
Yes
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 2 жыл бұрын
አዝኜብሻለሁ ትላለህ አስበህ እናቴብለህ መፈለግ ነበረብህ መልክቷን አይተህ ብሎክ አድርገሀታል ትምህርቴን ለመማር distract ላለመሆን ነው አልክ አስብበት የወለደችህ እናትህ ነች
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
ይቅርታ አውን እደተረዳሁት ባለቤትክ ጥሩ ሴት አይደለችም ጥሩ ብቶን ኖሮ ከናቱጋ ጥሩ ግኑኝነት ይኖራት ነበር ግን ጥሩ ሴት አይደለችም እሷም ወልዳለች ከጎኖ ትየው እመሙንም ታቅዋለች የስራቸውን ይስጣቹ ልጁ ታዳጊ ነው በዋላ ይጠይቅካል ጠብቅ
@zteshome75
@zteshome75 2 жыл бұрын
ልጅ ነፃነት የለውም አባቱ የተረገመ ነው አይዞሽ ድንግል ካንቺ ጋር ትሁን ልጅሽን በእጅሽ ታስገባልሽ ፀልይ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ይህ ውሸታም መላጣ ጭንቅላቱ ይፈርሳል
@danewtdanewt212
@danewtdanewt212 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አባትየው አይፈልግም ልጁ እናቱን እንዲያገኝ ልጁ በትልቅ ፍርሀት ውስጥ ነው አሁንም እናትየውን እየወቀሠ ነው ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
አባትዮው ጥሩ ደንቆሮ ነው
@abebaberie6743
@abebaberie6743 Жыл бұрын
አባትዬዉ ጋጥ ወጥ ነዉ እ/ር ልቦና ይስጥህ!!!
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የአምላክ ጥበቃ ካንተጋር ይሁን ዳጊ የሁሉንም ብድራት ከሰማይ ሆኖ የሚያይ ቅን ፈራጅ አምላክ በጊዜው ይፈርዳል
@zufanju7531
@zufanju7531 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ልጅ ይሄ አባት ተብየው ባለቤቴ ባለቤቴ ትላለክ ምን አይነት ጉማሬ ነክ ልጁ ፈዟል እኮ አይዞህ የኔ ልጅ ተረግጠክ አትቀርም ትንሽ ነው አድገሃል በራስህ የምትወስንበት እድሜ ላይ ትደርሳለክ
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
ቀላል ጉማሬ አዪገልፀውም. ውሻ ጥርስ
@Bestlife6078
@Bestlife6078 2 жыл бұрын
ይገርማል እንዲህም አለ የሰለጠነ አገር እየኖረ አስተሳሰቡ ገና ያልበሰለ ገና ጥሬ ነው እግሩ ነው አማሪካ የገባው እንጂ አስተሳሰቡና ሁኔታው ምን ልበላቹ እፉ እናትየው ግን እይዞሽ ደርሶልሻል ትንሽ ነው የቀረሽ እንካን ደስ አለሽ ድምፁን ስለሰማሽና ስላየሽው ምንም እንዳይሰማሽ ልጅሽ ትልቅ ተፅእኖ አለበት ግን አይዞሽ እሙየ💕
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
I think he is sick
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
Yeha wendi aybalm. he is fake
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
Be adametkuh kutr tanadidegnaleh Sijemar lelijih emtasb abat adelehm bitasb nuro kemejemeriyaw tablet neber. Americam yametahew 100$ endatlik bileh enji leliji beleh aydelem. I am sorry zemedem lithon tichlaleh gin betam mintaf kelie neh
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 2 жыл бұрын
አባትየው ችግር አለበት እኛም አሜሪካ ነው እምንኖረው ስላልፈለክ ነው እንጂ ይደወላል። እሱ ያናደደው ጉዳዩ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ነው። አባት ተብዬው የሰጠው መልስ እናትየው እውነት እንዳላት አረጋገጠልኝ። እናትየው እውነት አላት፡ ክብር ለእናቶች
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
በፊፅም አረ አይልም መቼም ከሚወሉበት የሚያድሩበት እደሚባል ነው አባቱ ከንግግሩ ያስታውቃል እኴን የተዋለደ የተፊቀረም ይጠያየቃል የአባት ደነዝአቺግን እንኴን ልጅሽን አገኝሽ
@est2729
@est2729 2 жыл бұрын
እናት እናት ነች ልጅም ልጇ ነው መቸም ቢሆን አይለያዩም አባትየው ግን ውሸታም ክፉ መሆንክን ራስክን አጋለጥክ ምርጥ እናት ነች አይዞሽ ልጅሽ ያንች ነው ታገሽ ራስሽን ጠብቂ ታገኝዋለሽ።
@nanizelalem2326
@nanizelalem2326 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ጥሩ አባት አይደለህም።
@user-xy6sx1gp2l
@user-xy6sx1gp2l 2 жыл бұрын
ወላሂ አባትየው መክሮት ነው አላህ ፈጣሪህን ፍራ በፈጠረህ
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
ወላሂ አበሉ በማታቁት ጉዳይ ወላሂ ማለት 3ቀን እደሚያጾም ታውቃለሽ ወይ ???
@user-xy6sx1gp2l
@user-xy6sx1gp2l 2 жыл бұрын
@@user-hu4mi8jv3j አውቃለሁ ግን ይህን ሂወትስላሳለፍኩት እርግጠኛስለሆኩነው
@mimitsegayesubscribe4240
@mimitsegayesubscribe4240 2 жыл бұрын
Ewnte baxam new yeferawo
@user-dx2sl6st1u
@user-dx2sl6st1u 2 жыл бұрын
በትክክል ሰውየው አውሬነው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተመከረው ልጁ ግን ከራሱጋር አይዴለም ልብ ብላችሁ እዩትማ
@birriwoku3634
@birriwoku3634 2 жыл бұрын
የሚገርም አባት ነህ ፍቅር አስተምረው ልጅህን ፍላጎትህን ሳይሆን እንኳን እናቱን እና እህቱን ይቅር ሁሉም ሰው እንዳይረሳ ማስተምር አለብህ የሚስትህን ስሜት አንጂ የልጅህን ፍላጎት የለህም አወራርህ ያሳያል
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 жыл бұрын
ውሸታም ነው አባትዩው
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 жыл бұрын
ልጁ ተፅኖ አለበት
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 2 жыл бұрын
በጣም ደደብ የተማረ የማመስል አውሬ ሰው ነው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@meseretgetahun7280 👍👍👈
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል እህቴ ባለጌ አባት ጨካኝ አባት እንደዚ አላየሁም ልጁ እኮ ፈርቶ ለመማር ብለሸ ነው ሲያድግ ጉድህን ያዝረጠርጥልሀል አቃጠለኝ
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ይሳቀቃል ምን አይነት አባት ነው በልጆችህ አግኘው የልጅህን እናት እንደዚህ የምታጣጥላት
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ልጂሽ ያገናኝሽ በርትተቅ ፀልይ ሰውየው ምኑም አያሳምንም
@elsabetejemaneh8427
@elsabetejemaneh8427 2 жыл бұрын
ይሄ ባልሽ እንካን አልሆነ እግዛቤር ይወድሻል ልጅሽ ግን ፍትህ ያስፋልገዋል አሜሪካ የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊ ያን ልጅን እርዱት እባካችሁ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Betam asemeaaye
@meazaworklema7177
@meazaworklema7177 2 жыл бұрын
ልጁ ተፅዕኖ እንዳለበት በደንብ ያስታውቃል ፍትሕ ሊያውም በዚ እድሜው ልጅ እናቱን አይሸሽም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጁ
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 жыл бұрын
አባትየው እራሱ የአይምሮ ችግር አለበት
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 2 жыл бұрын
አቶ ምስጋና በጣም ትእቢት ያለብህ ሰዉ ነህ የአነጋገርህ የአመላለስህ ሁኔታ ያሳዝናል አሜሪካ ገብቶ አምስት አመት ሙሉ ስለ እናቱ እንዳይሰማ ማድረግ ወንጀል አይደለም ብለህ ታስባለህ? እንደተባለዉ የሀይማኖት ሰዉ ሆነህ በእግዚአብሔር ዘንድስ አያጠይቅም?
@feven1919
@feven1919 2 жыл бұрын
የእውነት አባት አደለህም ክፉ ነህ ስለወሰድከው ብቻ ጥሩ ነህ አትባልም አንልህም ካነጋገርህ ታስታውቃለህ መረን እንደሆንክ በዚ እድሜህ ወጣት በየምክንያቱ በሚረግፈት ዘመን አንተ በዚ እድሜህ እንዲ አይነት ተንኮል ተገቢ አይደለም ነገ ሙት ዛሬ አታቀውም እኮ ደሞ ልጆች አሉህ የልጆችህን የነገ እጣ ፈንታ አታቀውም የዛሬን የፈጣሪን ዝምታ አትይ ከሰው በቀል የፈጣሪ በቀል የከፋ ነው ክፉ አትሁን ልጅየው ደሞ ባደገው በሰለጠነው አገር ላይ እየኖርክ ያውም የህፃናት መብት በሚጠበቅበት አገር ላይ እየኖርክ የምን ፍራቻ ነው ከትምህርትህ እናት ትቀድማለች እንባዋ ባጭር እንዳያስቀርህ በምድር ላይ አሉ የተባሉት ሁሉ ንብረት ቢኖርህ እናት ከሌለች ግን ሁሌም ጎዶሎ ነህ ንቃ ሰውዬው ግን ማብረጃውን ይስጥህ በመጥፎ ነገር ተለያይታችው ይሆናል ማየት ያለብህ መሀል ላይ ያለውን ልጅህን ነበር እንዲ የዘለልክባት አሜሪካ ፈጣሪ ሀያል ነው ነገ ብድግ አድርጎ ከጎንህ ያመጣት ይሆናል ምንም አይሳነውም ሁሌም ፈጣሪ ከተበዳዮች ጎን ነው ከአመፀኛ ጉዳይ የለውም እናትየው አይዞሽ ለሰው አደለም ሁሌም ለፃድቃኔ ማርያም ንገሪያት ልጅሽን ታቅፈሽ የኔን ልጅ በያት እመኚኝ እናቴ ብሎ ይመጣል
@fafiadona9395
@fafiadona9395 2 жыл бұрын
አባትየው መጥፎ ሰው ነው ጥሩ ቢሆ እናቱን እዲያገኝ ያረጉት ነበር እረፈጣሪ የስራክን ይስጥክ እናቱን እማይፈልግ የለም እርጉም ናቹህ
@user-ty2rx8jp9f
@user-ty2rx8jp9f 2 жыл бұрын
አሜሪካ አገር የሚኖር የ14 አመት ልጅ እንደዚ ፈዛዛ አይሆንም ችግር ገጥሞታል ልጁ እባካችሁ እምታውቁት እርዱት
@ranilove6191
@ranilove6191 2 жыл бұрын
Tekekele
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 2 жыл бұрын
በጣም ነው የአሜሪካ ልጅ ፈዛዛ አይቼ አላውቅም
@tsigeredaderbe6681
@tsigeredaderbe6681 2 жыл бұрын
Eza Akababi yene tenors Le police Report Adergu please
@nigestayele6862
@nigestayele6862 2 жыл бұрын
ትእቢተኛ ነው አባትየው ይሄን ልጅ አምጣ ወልዳ ዘጠኝ አመት እናት ነው ያሳደገችው ልጁ በፍፁም እናቴን አላገኛትም አይልም አባትየው ጋ ችግር አለ ከንግግሩ ያስታውቃል፡፡ ልጅ ደግም ምርጥ እና ቆንጆ እናት አለህ በእናትህ ልትኮራ ይገባል፡፡
@elsakonjo3931
@elsakonjo3931 2 жыл бұрын
አባትየው በጣም ይመጻደቃል ውፍ ሲያናድድ ልጁ እናቱን ይፈልጋል በል የተባለውን ነው እያለ ያለው አሜሪካ አሜሪካ ይላል ብርቅ ነው
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ ለእውነት የቆምክ በርታ
@alemtsehayasmelash2802
@alemtsehayasmelash2802 2 жыл бұрын
እባካችሁ ይህ ልጅ የሚኖርበት እስቴት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ይህንን ምስኪን ልጅ ሶሻል ወርከር ፈልጋችሁ እርዳታ ያግኝ ልጁ በስነልቦና ተጎድቷል ••• አባቱ ልጁን ከእናቱ የማገናኘት ቫኬሽን የመላክም ግዴታ አለበት !!!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Exactly he has to send him but, he is saying it’s hard to take all the family for vacation 🙈
@kebededesta421
@kebededesta421 2 жыл бұрын
ልክነሽ
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
መስሎችሁ ነው እንጂ እንኳን የእናቱን ጣዕም እያወቀ ባያውቅም እንኳን እርሱ ፈልጎ ያገኛታል
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 жыл бұрын
Very True!
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 2 жыл бұрын
@@tsionazeze7682 eskezaw enatune tasfelgwalhe
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
Zehabesha Minnesota ነው ያለው ልጁን ተባብረን ልንደርስለት ይገባል በረቀቀ መልኩ ለእናቱ ብቻ ሳይሆን ለልጁ ሲባል ልጁ ያሳዝናል 😢😢
@qwqw2298
@qwqw2298 2 жыл бұрын
በናትሽ የሆነ ነገር ኣድርጉ ኡፍፍፍ ሲያሳዝን
@romeoslife2091
@romeoslife2091 2 жыл бұрын
How can she find you? When purposely blocked her from her son!!
@saratashoma6578
@saratashoma6578 2 жыл бұрын
አባት ብዙ ባወራህ ቁጥር አረመኔ አጭበርባሪ መሆንህን ትመሰክራለህ ያንተ ሚስትም በጣም ጨካኝ ነች ያንተን ግፍ ስላገዘች እሷም በአንድም ይሁን በሌላ ልጅን አቶ መታመምን ትቀምሰዋለች የሆነው ሆኖ ግን ልጅ ከናት ማንም መለየት አይችልም አንተ ከወራኽው ብዙ ነገር ይልቅ ልጁ የተናገረው እናቴ ሁሌም እናቴ ነሽ ያለው ትልቅ ሚዛን አለው ። ልጁን አምሮውን ለመጠበቅ ነው ማለት ምን ማለት ነው እናቱን እንዲርቅ አምሮውን ካበላሻችሁ በሀላ እናቱን የማይፈልግ አለም በምን ሁኔታ ሊያይ እንደሚችል አስባቹታል ለማንኛውም እናት በርትተሽ ፀልይ ልጅሽ ድንቅ ልጅ ነው ነገ በጉያሽ ታገኚዋለሽ እናቴ ሁሌም እናቴ ነሽ አለሽ በቃ እንክዋን ደስ ያለሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አባት ተብዬ ከሚስት ጋር ተመካከርና ይህን ልጅ ካለበት ጭንቀት አዉጥተክ ከእናቱ ጋር እንዲገናኝ አድርጉ ያለዛ በልጆቻችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዋጋ ያስከፍላል
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
ትክክል ልጁ በጣም ተጨኒንቋል ብቻ አላህ ይዴረሥለት አይ ኤናት ፅናቱን ይሥጣት ሠዉየዉ በጣም ሀይለኛ ይመሥላል ለልጁ ነፃነት አይሠጡትም
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
አንድ ቀን እራሱን አጠፍ የሚል ዜና መስማታችን አይቀርም 😢😢
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
@@asterberhe6061 አኡዙቢላህ ኤጭ ኢንሻአሏህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ምንም አይሆን አላህ ይጠብቀዎል መልካም ንግግር ጥሩ ነዉ እሽ
@user-gw9nn5io2w
@user-gw9nn5io2w 2 жыл бұрын
አሜሪካ. ያላቹ. እህት. ወድሞቼ. ኢሄን. ልጅ. ቀርባቹ. ብትረዱት. ጥሩ. ነው. ልጁ. እደታፈነ. ያስታውቃል
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 жыл бұрын
Awon betam yetafene yemesekale
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ትክክል
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 жыл бұрын
ወረኛ ቀርበሽ ያየሽ አትመስይም ለናንተ ግድ ሌላም video መለቀቅ አለበት ከፈለግሽ እሱን ለማየት KZfaq አላቸው እይው ሰርች አርገሽ ልጁ ዝምተኛ ነው
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 жыл бұрын
@@edenmeresha9266 በ አንሶላ ነው😂😂😂
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 жыл бұрын
@@mekdiesk5867 hige kochacha anechi endatehogne enegera enatu
@mimoaj3798
@mimoaj3798 2 жыл бұрын
አንቺ እህት ሰለ ልጂሽ ፀልይ ገታ ያሰርክብሻ እግዚአብሔር መልካም ነው
@kidistgetachew9912
@kidistgetachew9912 Жыл бұрын
ይቅርታ ፣ወንድሜ፣የልጄን ደህንነት ፣እጠብቃለሁ ፣የምትለው ፣በዚህ ሚዲያ ላይ እንኳን ፣አገላለጽ፣ ትህትናን ያልተላበስ፣ሥነስርአት የሌለህ፣የቤተስብ፣አስተዳዳሪ፣ሥርአት፣አልበኛነት፣ይኁልሀል፣እራስክን ፣መጀመሪያ አተካክል፣እህቴ አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ ፣አትወጠር፣አሜሪካ መንግሥተስማያት አይደለም፣ልብ ይስጥህ እላለሁ ፣የውላድ አንጀት ይፍረድ!!!?
@mastena4657
@mastena4657 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን የአባትየው ንግግር ያናደደኝ ምንም አልልህም አምጠህ ወልደህ እየው እርኩስ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ማሬ
@azizaazuye8009
@azizaazuye8009 2 жыл бұрын
እኔሞ በጣም ነዉ ያናደደኝ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
አንተ ትምህርትህን እስከምትጨርስ ድረስ እናትህ ብትሞትብህ ትፀፀታለህ የዘላለም ፀፀት ነው ። እናት እናት ነች
@user-yu6dh7qo2b
@user-yu6dh7qo2b 2 жыл бұрын
Ya ena tiyaka naw yha
@mhrettsegai9812
@mhrettsegai9812 2 жыл бұрын
Ende,ehe lij min adrege ,endeza bel teblo temekro inji liju'ma ye'enatu dmxi hule masmat ywedal .
@salmweitsalme7053
@salmweitsalme7053 2 жыл бұрын
እውነት አይመስለኝም አስገድዶታል
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 жыл бұрын
እኔም እጋራለው ይህን ሀሳብ ሞት ቀጠሮ አይስጥም ተነፋፍቀው አንድ ነገር ቢሆኑ አባትና እንጀራ እናት በቁጭት ይኖራሉ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Betam eko new yemigermew!!
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН