ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጅቱ ስትመጣ እህቴ ናት ብላ ቁጭ

  Рет қаралды 40,301

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

የጉድ ሀገር አሉ! ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጀወቱ ስትመጣ እህቴ ናት
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 596
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Жыл бұрын
ዝምታ በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ሰላም ይሰፍን ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል ሱለለላህ አለይሂ ወሰለም🤐🤐
@fozibnitassfa7261
@fozibnitassfa7261 Жыл бұрын
Selelahe aleyihe weselme
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Жыл бұрын
ሦለላሁአለይሂወሰለም
@user-xu8ko6pt9h
@user-xu8ko6pt9h Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Жыл бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
@hassanalkhameiri406
@hassanalkhameiri406 Жыл бұрын
ስለላሁአለሂውስለም
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 Жыл бұрын
እኔን ጂ እድሜዬን አያገባኝ! ረሱል(ሰዐወ)በ25 ዓመታቸው አይደል ከድጃን ረ.ዓን በ40 ዓመቷ ያገቧት!!!
@richoethiotube5724
@richoethiotube5724 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@fozibnitassfa7261
@fozibnitassfa7261 Жыл бұрын
Aminn
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q Жыл бұрын
አሚንንንንን
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 Жыл бұрын
እሚንንንንንንንያረብ
@latehzeninlahamaasabirin5160
@latehzeninlahamaasabirin5160 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ali3989
@ali3989 Жыл бұрын
አሚንያርብብ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
አረወገኖቸ ፍትህህሀህ ለወለጋ ቤተረቦቻችን አለቁብን ፍትህህህህህህህ😭😭😭👍
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
አጅብ ወላሂእኔ ልጆቸንና እድሜየን ደብቄም አላቅ አልሀምዱሊላህ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስንት ሆነሽ አሁን
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
@@abdulmejidanwar8687 ክክክክክክክክ
@user-xu4pry
@user-xu4pry Жыл бұрын
@@abdulmejidanwar8687 ክክክ😀
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o Жыл бұрын
@@abdulmejidanwar8687 ክክክክያንተውይባስ
@fozibnitassfa7261
@fozibnitassfa7261 Жыл бұрын
ወላሒ እኔም ሒወቴን ያመሣቃቀለው ውሸታም ባል ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ባል ብሎ እሚመጣው ወንዴ ሁሉ እደሡ እየመሠለኝ ነው ዱአ አርጉልኝ እሥኪ ባአሏህ ይሁንባችሁ በዱአ አትርሡኝ አሏህ ለልቤ መከፈት ኽይር እዳገኝ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Жыл бұрын
አላህ አለሽ የኔውድ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ጡሩውንትዳር ይወፍቅሽ ማምየ
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t Жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አርጊ ዉሸታ ም አይሻ ነዉ አልሀምዱሊላህ.የኔ ወላሂ ያበጠ ይፈነዳል እጅ ሀቆን ቁጭ ነዉ የሚያርጋት
@fozibnitassfa7261
@fozibnitassfa7261 Жыл бұрын
@@user-vh3qn9qj8y አሏህ ያበሺርሺ ወላሒ ከመዋሸት ሞቴን እመርጣለሁ በውሸት ከመኖር!
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ልጅ ግን አላህ ካልሰን በስተቀር ምንም ብንለፋ ብንሰራ ልጅ አይገኝም ልጅ የአላህ ኔዕማ ነው
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
😘😘👍
@Hayat-gv6jd
@Hayat-gv6jd Жыл бұрын
በህይወቴ የምጠላዉ ቢኖር ዉሸት ነዉ አላህ ከሚዋሽ ሰዉ ይጠብቀን። ልብ ይሰብራል ሀቂቃ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 Жыл бұрын
እኔ በልጅነቴ ነው የወለድኩት ግን ልጀ በሂወት የለም ግን በጎደኛ ምናምን ባል ይመጣል ግን በመጀመሪያ ገና ስንተዋወቅ ወልጃለሁ ስላቸው አድም ደቂቃ አያወሩም ይጠፋሉ እኔም ቁሜ ልቅር እጂ አልዋሽም
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 Жыл бұрын
እና ምክር እፈልጋለሁ
@user-tk6gg4ob3t
@user-tk6gg4ob3t Жыл бұрын
አላህአለሽእህት ሙስሊም ተስፋአይቆርጥምበአላህተወከይ
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e Жыл бұрын
አብሽር። ማር። ላች። የለው። አላህ። በፈቀደው። ቀን። ይመጣን
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
የሚሸሹት ላቺ የማይበጁ ስለሆነ ነው ማሬ
@heirat
@heirat Жыл бұрын
አብሽሪ ኢነላሀ ማዐ ሷቢሪን
@meryamahmed6317
@meryamahmed6317 Жыл бұрын
እኔስአልደብቅምነበር አላህሰቶወሰደብኝእጂ ነቢልየን ጀነትአላህይወፍቅልኝ ካባቱምተለዪየት እየኖርነዉ አላህይየተሻለዉንይተካኝ😭
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
አላህ ይራህመዉ አብሽሪ
@user-vz6is5hc7r
@user-vz6is5hc7r Жыл бұрын
ሀቅ እደመናገር የሚያስደስት ነገር የለም
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል የሀገሬ ሰው ልጅን የመሰለ ነገር መካድ ትዳርን ከሚያፈርሱ ነገሮች አንዱ መጀመሪያ ላይ ያልሆኑትን ነኝ ብሎ መግባት ነው
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀኝ ያረብ ላጤወች አሏህ ይዘወጀን ዘዋጀ ሷሊህ
@neima7539
@neima7539 Жыл бұрын
amin alahum amin
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
እኔ በባ13አመቴ ተድሪ ባ14አመቴ ወልድኩ ወዳውን ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ከዛ እኔም ልጀን አሰመደኩ እድሜ ለናቴ አሳደገችልኘ እኔም በስ ደት አለም እየኖርኩ አልሀምዱሊሏህ ሂዎት ይቀጥላል እና አገባው
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
አያት አላዴረገችሽም ክክክክ
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
እኔ ግን ተለያይቸ ግን አላገባሁም ሴትልጅ 4አመት አለችኝ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
@@mekiyatube3184 ክክክክክክክክ 👌
@user-ut1hn7mi4g
@user-ut1hn7mi4g Жыл бұрын
@@hhkk4666 አዮዞሸ እኔም እዳችነኘ እህት
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@temerhussen6824
@temerhussen6824 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@Isamuntaha
@Isamuntaha Жыл бұрын
አይ እድሜ ስደት ቅርጥም አድርጎ በላው አላህ ይዘንልን
@hayutube9442
@hayutube9442 Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ለበጎነው
@Isamuntaha
@Isamuntaha Жыл бұрын
@@hayutube9442 👍👍
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Жыл бұрын
ኡዝታዜ ስታስተምርኮ ከፈገግታ ጋ ቁም ነገር 🤣🤣
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
እኔ ይቅር የማልልለው ነገር ቢኖር የሚዋሸኚን ሰውነው
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
😘😘
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡስታዝ እኔ ባለቤቴጋ ስገናኝ የመጀመሪያው ነኝ እሱም እንደዛው ግን የዋሸኝ ነገር ነበረው ስንት አመታችን ምንም አላምነውም ያረብ አንተ አስተካክልልኝ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
አብሽሪ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Жыл бұрын
@@user-jf9ej8cb5z 🎁
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ ከዱቄት የፀዳሁ ነኘ ኡስታዝ ከቻልክ የተላጠ ደሮ መስለው ሚዲያ የሚወጡት ምከሩቸው
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Жыл бұрын
እኔም
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
አላህ ከውሸትና ከውሸሞች አላህ ይጠብቀን ወሸት ፀያፍ ተግባር ነው አላህ ዘውጅና በኢን ሷሊህ ያአክረመልአክረሚን ሰትረን ያረብ
@fatama8499
@fatama8499 Жыл бұрын
አህለን አቡ አብዱ ሮህማን አላህ በሀቅ የምንጠና ያርገን እኛ የማዳም ቅመሞችን ጥሩና ታማኝ ባል ይስጠን እኛንም ታማኝ ያርገን
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Жыл бұрын
የአለህ ከውሸት አለህ ይጠብቃን
@FaisalFaisal-vk3xy
@FaisalFaisal-vk3xy Жыл бұрын
ምንአስደበቃት ልጅ ኒዕማ ነው የአላህ ስጦታ ነው አንድን ነገር መድበቅ ነገርን ያበላሻል እንጅ አያሳምርም
@ekrame7439
@ekrame7439 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አዳምጨ እመለሳለሁ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ኡስታዜ ተመስጨ ነው ቪዶወችህን የምከታተለው
@user-rx5xn5sv4s
@user-rx5xn5sv4s Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-rx5xn5sv4s
@user-rx5xn5sv4s Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-od1fg5qd4i
@user-od1fg5qd4i Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@weinwein5652
@weinwein5652 Жыл бұрын
ወላኢ ትክክል ነህ ኡሥታዝ ውሼት ነው ለሂወት አሥቸጋሪ ነገር የሆነብን አላህ ይሁነን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አግግብተው አላገባንም የሚሉ ስወች ጤናቸው ያሳስበኛል
@user-tn5uh3ek4f
@user-tn5uh3ek4f Жыл бұрын
ወላሂ ኡሥታዝየ እሄነገር ባ15አመቴ አጋጥሞኛል ሚሥት የለኝምብሎአግብቶኝ እደገናሣማሑ እሱጋር ሦሥትቀን አድሬነውየተፈታሑት አሁንአልሀምዱሊላሊ የአባቴንየአጎቱን ልጂ አገባሑ ግንያንያገባሁትበሠውነው ተጀናጂኔአደለም
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
😳 እንደት ቤተሰብ ተቀበላቸው እኛ ጋር ቀጥታ ይክዱናል
@aminamolla6017
@aminamolla6017 Жыл бұрын
በግዜ ከውሸታም ተገላገልሽእህት
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Жыл бұрын
የሚካቡ ነገርኮን አላህ ያብጀው ወላሂ ከባድ ነው
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
ስደት ላይ ከምቆይ ብዙ ግዜ ምናለ የምኮራባት አንድ ልጅ ቢኖረኝ እላለሁ ጭራሽ የሚዋሽም አለ
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
አርበ ሀገር ያላችሁ እህቶች አሁን ላይ ሀገር እምገቡ እባካችሁ አዳድስ እቃወች በተለይ ቴሌቨዠን ፍሪጆች ይዛችሁ አትገቡ ጓደኛየ እያለቀሰች ነው ቀርጥ ከገዛችው ብር በላይ ነው የተጠየቀችው ወላሂ አሁንስ አገራችን እንዳንገባ ይመስላል እንድህ ምርር ንቅል እሚያርጉን
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 Жыл бұрын
የአሏህ ኢንሻሏህ
@Tube-qk4ty
@Tube-qk4ty Жыл бұрын
የአሏህ ወንጀላችን በዝቷልና አንተይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን ፍትህ ለሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩትና ያለምንም ወንጀላቸው በየሥርፋው ለሚሞቱ ንፀፁ ሃን ወገኖቻችን
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
ወላሒ ትክክል ውሸት ነው ሠውን ከሣሪ የሚያረገው አላህ አላህን የሚፈራ ይሥጠን ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ የሁሉም ሠው ቁሥል ነው ይሄ ነገር
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Жыл бұрын
ክክክክክ የገርግዳ አለ ዚስታዝ ሣህ እኔ ወላሒ ሜካፕ ያልተቀባ ይታረዳል የሚል ቢመጣ የመጀመሪያዋ ነኚ አላህ ይብቃችሁ እህቶቸ በቀን 5 )ጊዜ ዉዱእ እያደገግሽ ውብ ነሽ ማማዬ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሙስሊምሆነው ሲዋሹብቻነው በተለያየቦታ ሱበሀነክ አይ ዱቄትለሚደፉ አላህቀሌቤይህድኩም አልሃምዱሊላህ ምስካና አንድ ለሆነው ጌታየ ድሮምየለሁቀት ከዚህበኋላም በአላህእራህመት እጠበቃለሁ
@hassanalkhameiri406
@hassanalkhameiri406 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ አስታግፍሩላህ ወእቱቡ ኢለይክ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
አላህአገራችንሰላምያምጣልን እረለወለጋህዝብ ጩሁላችወ ወላሂህዝብአለቀ አላህበቃይበለን
@sartt7113
@sartt7113 Жыл бұрын
እኔም የቀዲምውባለቤቴ እኔእያለሁ እጎኑሁኝ ምሢትየለኝምልጂየለኝምአለ ሌላአወራ ሠማሁእውነቱን እንደትበውሸት እኔንልጀን ትክዳለህብየ ትዳረቺንተበላሸ በሡምክንያት። አሁን ወንዶቹሁሉ እንደሡይመሥሉኛል ዱአአረጉልኝ አላህየተሻለውንእንዲወፈቀኝያረብ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡሰታዙነ አላህ በኸይር ያሰታውሰህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ
@zaynebi9413
@zaynebi9413 9 ай бұрын
ማሸአላህ አሂ አንዲሰወ ውትዲርና ከሄደ7 አመት ሁኖታል ሶላት ፃም የለም እንደት ቢያደርግ ጥሩ ይሆናል
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
አወ ሴቱ በጣም እድሜ ይደብቃል ክክክ እኔ 26"አመት ሞላኘ አልሀምዱሊሏህ
@ebrahimseraj7780
@ebrahimseraj7780 Жыл бұрын
ምርጉዝ ያስፈልግሻልክክክ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እኔ 19 ክክክ ከአርቲስቶች ኮፒ
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Жыл бұрын
@@ramadantube ሀሀ አይሻልሽም አሽላ ሽድሽት
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Жыл бұрын
አው ትክክል ነሽ አብዛኛው በቅርቡ የሆነ ትዳር በቤተሰብ በኩል መጣልኝ ዲን አለው ይሆናታል ብለው ሰፍ ብለው ብዙ ጊዜ ውድቅ ስለማርግባቸው የሩቅሰው ባይሆንም አንተዋወቅም ነበር ስለ ዲኑ በደምብ አጠራሁ እድሜ ስላቸው ከአንቺ አይበልጥም አሉኝ እሺ ብዬ ተዋወቅን በደምብ ተግባባን ለትዳር መጠየቅ አለበት ሚባሉ ነገሮች ተጠያየቅን ግን እሱ በድሜ እንደምበልጠው ተናገር እኔ እብሳለው ምበልጠው ወንድ ላገባ እኔም አይምሮዬ አይቀበለውም ኃላ መሰናክል ያመጣል ብዬ ስለምፈራ ውስጤ አያምንበትም በድሜ እንደምበልጠው ባውቅ ጅምር አልተዋወቅም ነበር ሀቂቃ በብዙ ነገር ተግባብተናል በባሃሪም የድሜ ጉዳይ ማሰብ እንደሚፈልግ ቤተሰብ ማማከር እንደሚፈልግ ነገርኝ ባጭር ጊዜ አማክሮ እራሱም ሙሉ ለሙሉ አልተቀበለውም መሰለኝ በተዋወቅንበት 15-20ቀን አውርተን በግልፅ አይሆንም ብለን ጅንጅርና ሌላ ውሰጥ ሳንገባ አቆምን ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኔ ብዋሽ ይህ ልጅ አገባው ነበር ዲን አለው ባህሪያችን ተግባብቶዋል ቆንጆ ነው ተወንድ ቁንጅና መስፈርቴ ባይሆንም በጣም ቆንጆ ነው ግን በድሜ ትንሽ ስለምበልጠው አልተስማማም እኔም ዛሬ ጊዜያዊ ብዬ አልዋሽም ብዬ ግልፁን
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
@@emuemranbintshafi5856 አሏህ ይወፈቅሽ ላች ያለውን
@ddu7782
@ddu7782 Жыл бұрын
ኡዝታዝና ጀዛክ አላህኸይር በጣም ጥሩትምህርትነዉ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ትክክል ኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር
@user-hr7do5ly2t
@user-hr7do5ly2t Жыл бұрын
🇪🇹ያረብ አላህ ከዚህ ነገር ይጠብቀን
@umiyoutube
@umiyoutube Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ያሥተካክለን
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Жыл бұрын
ልጂ በመኖሬ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ገራሚ ነገር ነዉ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын
ኢ ወላህ እድሜን ማወቅ ቀላል ነው ትምህርት በገቡበት መቁጠር ነው
@zumitube
@zumitube Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ወከይር ኡስታዙና አብዱራህማን በጣም ናፈቀኝ
@user-rq1cg1xo4r
@user-rq1cg1xo4r Жыл бұрын
ትክክል ነው ወድሜ ጀዛ ከላሁ ኸይር በቅርብ ነው መከታተል የያዝኩህ ትምርቶችህ ጥሩ ነው በርታ ጠንክር
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
ከጅምሩ ትዳር የፈለ ሰው አንድ ውሸት መጨመር የለበትም ይሄ ማለት በሌላ ጉዳይ መዋሸት ጥሩ ነው ማለቴ አይለይም
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስስማህ ግን ምርጥ መልዕክት ነዉ ጀዛካላህሁ ኸይር
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
@hawafhads5706
@hawafhads5706 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ይጨምርልህ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ሱብሀነ አሏህ የውሽትም አይነት አለው ልጅ እያለ የለኝም ኢላሂ ትግስቱን ስጠኝ ከባድ ነው በውሽት የተገነባ ቤት አንድ ቀን ይፈርሳል እምነትንም ያመንምናል ግዜ መስታወት ነው ሁሉንም ያሳያል እንወታው ይወጣል
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከዝህ ሁሉ ነፅ ነኝ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ
@umiyoutube
@umiyoutube Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ጀዛከላሁ ኸይር
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Жыл бұрын
🍎ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚና አሥተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ኢሥላሚዊ ጥያቄናመልሥ ፈትዋ ታገኛላቹ
@habasehabasehabasehaba5162
@habasehabasehabasehaba5162 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወዲሜ በአላሀ መልስሊኝ ጀነበ በሙቅ ወሀ ኢቻላል ወይስ በበርድ ወሀ ብቻ ነው አልገበኝም
@awelabdula3106
@awelabdula3106 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኡስታሱና
@user-hl6ce6uz6h
@user-hl6ce6uz6h Жыл бұрын
ይህ ጥያቄ. በለፈዉ በእስታዝ አቡ መሱእድ ቀረቦ ነበር. ልጂቶ በጣም ታሳዝናለች
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
ጃዛከ አላህ ኸይረ ኡሰታዝ
@user-dc1wi9on1y
@user-dc1wi9on1y Жыл бұрын
ሲመስለኝ የሰዎችን አይብ እየጎረጎርን ከምንበትን ሰሂህ ሀዲስና ደኢፉን ሀዲስ ብናስረዳ ሰዎች ከቢደአ እንዲርቁ
@menitazez4262
@menitazez4262 Жыл бұрын
ወይኔ ዉሼትማ አንደየ ሠዉከዋሼኝ ሁሉም ያዉነዉ የሚመስለኝ እንደዉሼትየምጠላዉነገረየለም አኡዙቢላህ እኔ በሂወቴ ይቅረ የማልለዉሠዉአለ ዋሽቶኝ በዛሠዉ የተነሳ ሠዉ ሁሉ እንደሡእየመሠለኝ ተቼግሬለሁ
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
በትክክል ወንድም ከዉሸት ይጠብቀን ክክ
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y Жыл бұрын
እኔ በ15 አመቴ ያገባሁት አሁን 24 አመቴ አልሀምዱሊላ 😍
@user-tk6gg4ob3t
@user-tk6gg4ob3t Жыл бұрын
እ የሚዳነች?
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y Жыл бұрын
@@user-tk6gg4ob3t ሚዳ የት
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y Жыл бұрын
ያገሬልጅ
@user-dg6ov2wu5n
@user-dg6ov2wu5n Жыл бұрын
ስንትልጂ ወለዲሽ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር.
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን እንጂ ስለ ልጅ ለማዉራት ሳልጠየቅ ነዉ የማወራዉ አዎ ይደበቃል እድሜ
@user-fw4ff3tp1s
@user-fw4ff3tp1s Жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኡስጣዝ ጥሩ ምክር ነው
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
አለህ ይጣብቃን የረቢ አው በትክክል
@fatumafentaw4423
@fatumafentaw4423 Жыл бұрын
አንዳንዶቹ ወንዶች ገና ሳይጠየቁ ብር አለኚ መኪና አለኚ ሀብት አለኚ ለማለት አደኛ ናቸው ።ሚስት አህ ሲባል እያለው የለኛም ልጂ እያለው የለኛም ሽምጥጥጥጥጥጥ እባካችሁ ወንዲሞቸ አትዋሽ አንደኛ ዉሸት ሀራም ነው በዛላ የሰው ልብ መስበር ከባድ ነው አላህን እንፍራ
@shegiywrekidawede4649
@shegiywrekidawede4649 Жыл бұрын
ትክክል፣ወላሂ
@user-bx4sd9rv8c
@user-bx4sd9rv8c Жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛኽ አላህ ኸይርን አብ አብዱርህማን ትክክል
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
እዲሜህን ያሥረዝመዉ ኡዝተዝና 200 ያዲርገዉ
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Жыл бұрын
ቢደበቅ ቢደበቅ ልጂ ይደበቃል አኡዙቢላህ ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
ያሳዝናል
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Жыл бұрын
የአላህ መጨርሻችን ያሳምርልን
@Rehima-seid
@Rehima-seid Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደስ የምል ትምህርት ነው ጀዛክላህ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@naemawelo2855
@naemawelo2855 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡዝታሥ
@semira8807
@semira8807 Жыл бұрын
ጀዛክላኸይር
@user-sd9xq8vh1d
@user-sd9xq8vh1d Жыл бұрын
አሚን
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ግን ሁሉንም አልዋሸሁትም አልሃምዱሊላህ በትዳራችን ሁለታችንም ደስተኛ ነን እህቶቼ ለባላችነ ግልፅ እንሁን
@jemila
@jemila Жыл бұрын
አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን መሸአለህ ጀዘካለህ ከይር ኡስተዝ አርፍ ምክር ነው ሰምታን የምንጠቀም የድርገን
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂሰላም ወሰለም በትክክል ጀዛ እላህ ኸይር
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Ahelin Ustaze
@user-sx8tq3xg8m
@user-sx8tq3xg8m Жыл бұрын
አላህ ያብጅልን በተለይ በስደት ላይ የለን እህቶች በተቻለን አቅም. ግልጥ መህን አለብን እኔ ግልጥ ሁኒ ልቀርብ እሞክረለሁ የእሱን አለቅም
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ጀዛኪላህኽይር ምክሮችህን በጣምነው የምወዳቸው
@umiyoutube
@umiyoutube Жыл бұрын
አላህ ልጅ በሠጠኝ እና አለኝ እያልኩ ባወራሁ እንኳን ልደብቅ
@rehmayoutube7675
@rehmayoutube7675 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ክክክክክክ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ፈገግ እያልኩ አዳመጥኩህ
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኢንሽ አላህ ጀዛኽ አላህ ኽይር ወንድሜ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አጂብ ነው ወላሂ ልጂ ፀጋ ነው የአሏህ ውዲ ስጦታ ልጂ ነው
@fatiyasabito8965
@fatiyasabito8965 Жыл бұрын
ትክክክል✔👍👍
@sania4261
@sania4261 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቀህ
@ugyhcg1172
@ugyhcg1172 Жыл бұрын
ጀዘ ከለሁ ከይረን
@user-dl2it9qq2o
@user-dl2it9qq2o Жыл бұрын
በጣምከባድነዉ ወላሂ ሡብሀንአላህ
@hayutube9442
@hayutube9442 Жыл бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
@user-pg1fr9pq5h
@user-pg1fr9pq5h Жыл бұрын
እኔባያገባ ይተወውጅ ልጀን ደብቄ የለኝም ብየ አልዋሽም አልሃምዱሊላህ ወዶቹ እራሡ ይገርመኛል ልጅ አለኝ ሲባሉኮ አች አጁዛነሽ የሚል አማረኛ አላቸው ጊዜው አስጠሊታሁኖዋልአላህ ኸይርነገር ይሻልንኢሻአላህ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
እረ ካልፈለገ ይቅር እጂይ ልጂአልክድም
@user-du4ps8sr5r
@user-du4ps8sr5r Жыл бұрын
ማሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ:,አላህ ለሁላችን ልቡነይሠጠን
@neza6422
@neza6422 Жыл бұрын
የኒም ባል የለለዉን አለኝ ደሞ የድሮ ሚስቱን መለሰብኝ አረ ወዶቺ አቃጠሉን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
አይዞሽ ማማ አላህ ያግራልን ለሁላችንም አብሽሪ
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
33:58
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 94 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 29 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 21 МЛН
Waar dag dag Ah
12:47
JUBA TV
Рет қаралды 1,2 М.
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
28:49
ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
16:54
Elaf Tube
Рет қаралды 59 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН