ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗

  Рет қаралды 19,135

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 423
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ማነዉ የኡስታዝን ምክር በጉጉት የሚጠብቅ። ኡስታዙና ግን ፍትህ ለተመልካቾችህ በጉጉት እየጠብቅን አንተ ትጠፋለሁህ የትዳሩን ኮርስም ተቋረጠ
@sadasaidhasan2121
@sadasaidhasan2121 Жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነው የሚጠብቃው ልጆች ህን አለህ ይጠብቀቻሁ
@fatmahammad7547
@fatmahammad7547 Жыл бұрын
እኔም፣እከታተለዉ፣አለሁ፣
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
እኔ ከሞላ ጎደል ከወር አንድ 2ቀን ነው የምሰማው
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሰደግልሁ ጀግና አባት ረጁሜ እድሜና ጤና ይሰጥሁ ወላሂ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Жыл бұрын
የአ
@hassanhasan120
@hassanhasan120 11 ай бұрын
ሞክሸ አላህ ይጨምርልህ እኔ ትምርትህ እንደት እንደሚመቸኝ አላህ ያውቃል አላህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን🎉
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
ወላሂ ፈገግ እያልኩ ነው በጉጉት የሠማሁት ሀቅ ሀቁን አፈረጠው ኡሥታዝ
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
ሀቢቢ አብድረህማን ሀቢቢ አብዱረሂም ያአላህ ልጅ የቤት ደሰታ ልጅ የቤት ድምቀት ልጅ ረህመት ያአላህ ማሻአላህ ልጆችን ሳይ ውሰጤ ደሰታ ይሰማኛል አላህ ጥሩ ልጆችን ይወፍቀን
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
Amin yarab
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላሂ እኔ ትዳር ስከመጨርሻው ያሳምረልኝ ኢንሽአላህ በዱኒያም በአኬራም አይለያየን የኔ ውዴ ባሌ ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedj1700
@mohammedj1700 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የአብዱረሂም አስተያየት ይለያል❤❤❤❤
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Жыл бұрын
የናትና አባታችን ትዳር በጣም ነው የሚያምር እናቶቻችን አባቶቻችንን በጣም ያከብራሉ ይፈራሉ መልስ ለመስጠት በዝምታ ያሳልፋሉ በዛ በነሱ መልስ ባለ መስጠት አባቶችም ንደታቸው አይጨምርም ይቀንሳል ወዳው ሲያወሩና ሲሳሳቁ እናያቸዋለን ለዚህም ነበር እስከ እርጅና አብረው የሚቆዩት
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 2 күн бұрын
ወላሂ ምን አይነት አገላለፅ ነው ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@user-lk4qr1tp5u
@user-lk4qr1tp5u Ай бұрын
ማሻ አላህ ልጆችህን አላህ ያሣድግልህ ለምትሠጠን ትምህርት ጀዛክ አላህኽይር ጁዛ ኡሥታዜ
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Жыл бұрын
አላህ ጡሩ ትዳራቺንን ያዝልቅልን ወላሂ እኔ ከባሌጋር 8 አመታቺን እኔም ስዉገር ነኝእሱም አገርነው አሁን ትንሺ ተጋጭተናልጂ ከተጋባን ሁለታመት ብቻነው የተቀመጥነው ትንሺ ተጣልተን አላህ ያገናኝንያረቢ ዱአአርጉልኞ ኡስታዛቺንያረቢ
@user-uc5lr9uw5l
@user-uc5lr9uw5l 6 ай бұрын
ኡሥታዝ እርሜናጤና አላሕ ይጨምርልሕ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እነ ባቢ መነፀር ደንቅርወ ነው የመጡት😂😂😂 አሏህ ያሳደጋችሁ ❤
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ማሻ አላህ አብዱ ረህማን አብዱ ረሂም አላህ ያሳድጋችሁ
@user-uc5lr9uw5l
@user-uc5lr9uw5l 6 ай бұрын
ኡሥታዝ ማሻአላሕ አላሕያሣዲግል ኢንሻላእነዚሕልጆቺሕ ያንተን መንገዲ ይከተላሉ ምክንያቱምልጂ የሚያየው ያባቱንሰለሆነ
@user-mr4hb7xv8e
@user-mr4hb7xv8e 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ትዳራችንን ያማረ ያድርግልን የኔ ውድ ባል ልዩ ነው
@jfhhch3003
@jfhhch3003 Жыл бұрын
በአላህ ኡስታዝ ሚክር ፈልጋላሁ ቁጡርህን በኮማንቴ ስር ቁጥርህን አስቃሚጥልኝ
@zabibaabdulla284
@zabibaabdulla284 10 ай бұрын
ማሸአሏኡስታዝአሏህሀቅየምንወጣያረገን
@user-th5vd6vp1u
@user-th5vd6vp1u Жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይርን
@fayzaseid
@fayzaseid Жыл бұрын
ውስታዝ አቡ አብዱረህማን ጀዛከ አሏህ ኸይር ብዙ ድክመቴን ነው የነገርከኚ ኢንሻ አላህ ስህተቴን አረማለሁ ምክርህ እኔጋ ለውጥ ያመጣል ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አትጥፍ
@user-wv5pq4ni7i
@user-wv5pq4ni7i 2 ай бұрын
ጀዛከአላህኸይረ እንደናተ ያሎትን አላህያብዛልን
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ክክአላህ ያሳድጋችሁ
@kadijs
@kadijs Жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይርን
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ማሻአላህ ሢያምሩ ❤❤አላህ በአፊያ ያሣዲጋቸው
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 Жыл бұрын
msha allah Ustaz 👌👌
@user-qz4cf8mj7s
@user-qz4cf8mj7s Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድጋቸው አብሽሪ ወድማችን
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@ayishasaid4671
@ayishasaid4671 Жыл бұрын
እወነት ነው እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 2 күн бұрын
አሏህ ይዘንልን ያረብ
@user-nr7eh9sg4e
@user-nr7eh9sg4e Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ. ያሳድግልህ. ኡስታዝ
@amenaamena9436
@amenaamena9436 Жыл бұрын
ኢንሻ ኣላህ እንተገብራለን ጄዛከላህ ሀይር
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b Жыл бұрын
*አልሀምዱሊላህ እኔ ለባሌ ዝብዳ (ቂቤ ነኝ በምን ቃል ትገልፀኛለህ ስለዉ ገራገር ይለኛል ሀቢቢ*😍😍
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉🎉
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d Жыл бұрын
ክክክክእኳደሰአሽ ያገራገር
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንደት ሆነሽ ማለቴ ሲናገርሽ ሲያዝሽ ሁሉንም እሽ በማለት ወይስ በቀልድ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
ፀባየ ጥሩ ከምትባል ሴት ነኝ ግን ለባሌ የሚናገረኝን እሽ ከማለት ይልቅ በተቃራኒው ነኝ ክርክር ባይኖረኝም ግን የእሱ ፀባይ ይመስለኛል የምፈልገው ሆኖ የማልችለው ግደታ የሆነ ነገር እገዘኝ ስለው አደናቁሮ ጥሎኝ ይሄዳል በዛ ምክንያት መሰለኝ የሚያዘኝን እሽ ማለት ይከብደኛል አሁንም ውጭ 6 አመት እየሆነኝ ነው በዚህ ቀን ነይ አይለኝም ብቻ መቸ ነው የምትመጭው ይላል አርቄ በዚህ ወር ስለው አይርቅም ?ብሎ ዝም ቤተሰብ ይሄድና ለምን አትመጣም ይላል አሁንም ሳስበው ከእሱ ጋር መሆን ደስ አይለኝም እንጃ ብቻ
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
@@firdoustube5078 የኔ እህት አብሽሪ የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ወላ😢 መተማመን አይኖርም
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀባይቢ አላህ ያሳደጋችሁ ያረብ ❤❤
@user-tn1yq3zj3g
@user-tn1yq3zj3g Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@MaryamMaryam-rr2xi
@MaryamMaryam-rr2xi Жыл бұрын
ማሻአላህተባርክአላህአላህያሳድጋችሁ
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr Жыл бұрын
መሽአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳዲግልህ ውሥታዚ ደሥይላሉጀዛከላህይርን ለምክርህ
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
ኢንሽ አላህ አላህ መጥፎ ፀባያችንን ያስወግድልኝ
@kalsummanama7835
@kalsummanama7835 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲ሳሊሆቹን ያጋጠመን ከማይሆን አያገናኜን አያመላክትብን ከዱኒያ እስከጀነት የሆነችውን ሂወት ይወፍቀን ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ማሻአላህተባረከአላህ🌹ማሻላህ🌹ተባረከአላህ
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
👍👍ጀዛክአላህኸይር👍👍👍
@marymayosef77
@marymayosef77 Жыл бұрын
ሳ ሳ ሳ ወድም አላህ ይጨምርልህ ወዶች ሁልጊዜ የበላይነትን ይፈልጋሉ
@furiduri8440
@furiduri8440 7 ай бұрын
ልጆችህንአላህያሳድግልህ.
@user-gp7zm2jp9k
@user-gp7zm2jp9k Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ ጀዛከላከይር
@ZinetHussen-rb9ls
@ZinetHussen-rb9ls Жыл бұрын
አምሸይ አላህ ያስተዋውቀን
@Khadija-nx4fd
@Khadija-nx4fd Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. አላህ. ሀፊዝ. ያድርግልህ. ልጆችህን. ኡስታዝ.
@user-cm6gr8xz8f
@user-cm6gr8xz8f 10 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@aminajaro4283
@aminajaro4283 Жыл бұрын
Masha allah ustazan jzk ❤❤❤
@user-lm6te5cx9m
@user-lm6te5cx9m Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቂቃ ምክሮችህ ሲመቹኝ ጀዛኬላህ ኸይር ኡሥታዝ ሀሠን 👏👏
@zabibazabiba7605
@zabibazabiba7605 Жыл бұрын
ማሻላህ እነ አብዱረህማን አላህ ያሳድጋችሁ
@amenaamena9436
@amenaamena9436 Жыл бұрын
ሺኩረን ኡስታዝ
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh Жыл бұрын
ላገባነው ደስ ይላል አብድሮህማን አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤
@weeere6324
@weeere6324 Жыл бұрын
የሚጥም ምክር جزاك ألله خير الجزاء استاذ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
መሽአላህ ኡዝታዝአላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ይከባከብልህ መሽአላህ
@user-gk1go3zp1d
@user-gk1go3zp1d 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያስድጋልህ
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l Жыл бұрын
ማሻአአሏህ አሏህ ያሳድግልህ እረጅም እድሜና ጤና ይወፍቅህ ኡስታዜ
@user-dl4pf5jr6h
@user-dl4pf5jr6h Жыл бұрын
ማሻአላህ አለሕ ይጨምርልህ ውሥታዝ
@user-xg2mm1bc3x
@user-xg2mm1bc3x Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው አላህ ያሳድጋቸው
@HabibaMohamed-vf7us
@HabibaMohamed-vf7us Жыл бұрын
Walikum selam worhmatulhi weberekatuhu ma sha Allah ustaz jzk btm yimchal mikir
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ማሸ አላህ ላይክ አድርጉ ያባናት👍👍👍
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 Жыл бұрын
ሳህ ወሏ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ መካሪ
@shjdxb6907
@shjdxb6907 Жыл бұрын
ws wr wb ማሻአላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነልጆችህ ተመስጨነዉ የምሠማህ
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ጀዛክ አላህ ከይር የኛ መካሪ ማሻላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ
@meremoumer1493
@meremoumer1493 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አላህ ያሳድጋችሁ
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀግና አልሀዱሊላህ አሏህያሳድግልህ
@fatehajamal3647
@fatehajamal3647 9 ай бұрын
ማሻላይ አላህ ይጨምርልህ
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Жыл бұрын
መሻአሏህ መነፅር አብያድ አስተያየቱ ውስጤ ነው❤❤❤
@aminaawol-bv3om
@aminaawol-bv3om 11 ай бұрын
ኡስታዝ ባላቹበት አላህ ይጠብቹ❤❤❤
@aishaseid1048
@aishaseid1048 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን ደህና መጣህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ
@user-yk9ht2eo4q
@user-yk9ht2eo4q Жыл бұрын
ጀዛከላሁም ኸይር
@hayatomar3229
@hayatomar3229 Жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር
@emaneomrealove4678
@emaneomrealove4678 Жыл бұрын
ወአለይኩሙስላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. መሽአላህ. አላህ. ያስድግልህ
@user-ug6uc9pv8h
@user-ug6uc9pv8h Жыл бұрын
አላህያሳድግልህልጆችህን❤❤ምርጥምክረነውበሠማነእምንጠቀምበትያድርገን، እናመሰግናለን
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t Жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይረን
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ ያረብ ሀፊዘል ቁረአን ያርጋችሁ
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
እንሻአላህ
@nfisa2992
@nfisa2992 Жыл бұрын
ኡስታስወንድማችንጀዛክአላህኸይር
@Snshsjuee
@Snshsjuee Жыл бұрын
MAASHAA ALLAH edig belu ya ALLAH ☝️❤️❤️❤️❤️
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Жыл бұрын
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤جزاك الله خير🕌
@sarayousef2021
@sarayousef2021 Жыл бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di Жыл бұрын
ዋለይኩምስላምራህመትላሂወበረካቱሁ አላህ እድሜናጤናይስጥልንውስታዙና🌷🌷🌷❤❤
@toyba-qi9ol
@toyba-qi9ol Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያስድጋቸዉ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
አህለን ኡስታዝና አሏህ ያሳድግሕህ መሸአሏህ
@NoorNoor-mp4ox
@NoorNoor-mp4ox Жыл бұрын
ማሻላህ
@user-kz1mv2kh6n
@user-kz1mv2kh6n Жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይራ
@teybamamde9243
@teybamamde9243 Жыл бұрын
ማሻአላ። አላህ ያሳዲግልህ
@hayat827
@hayat827 Жыл бұрын
ማሻአላህ.አላህ.ያሳድግልህ
@user-tc8gx8ku9u
@user-tc8gx8ku9u 3 ай бұрын
ሆሆሆ አወድሀለሁ ሀቢቢ የፍቅር ቃል እምጠቀመዉ እኔ ነኚ እሱ ትቀልጃለሺ ሌላሰ የለሺም ሲለኚ አተ ሰድብ ነዉ እሚመችህ እለዋለሁ ካዛ ዛሬ እሱም የፍቅር ቃል አይጠቀምም አኔም ተወኩት ካዲ ሰዉ ብቻ ሲሆን ይከብዳል ወላሂ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው የምንጠቀም ያራግልን ጀዛኪላህ ኡሰታዝ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይር
@user-uc5lr9uw5l
@user-uc5lr9uw5l 6 ай бұрын
እውነትነውትክክል
@user-cn3rg7wb5e
@user-cn3rg7wb5e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@wewee848
@wewee848 Жыл бұрын
Masallhe allheyihfezachew
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Жыл бұрын
❤❤❤ያረብ
@rugaia-od2cw
@rugaia-od2cw Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ሳልሁን ያገናኝን ያረብ ጀዛክላህ ከይር 🌷🌷🌷🌷🌷
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 13 МЛН
Godzilla Attacks Brawl Stars!!!
00:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 1,5 МЛН
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 121 М.
40 QISO oo saamayn leh & 15 kamida culimadeenna waaweyn
3:57:33
Salafmedia
Рет қаралды 3,5 МЛН
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 13 МЛН