እጅ የሚያስቆረጥም የሚጥም 9 አይነት የፆም በየአይነቱ በፍጥነት የተሰራ ለሳምንት ለምሳ ለራት | Ethiopian Food| Beyaynetu |Vegan Spicy

  Рет қаралды 259,631

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

3 жыл бұрын

እጅ የሚያስቆረጥም የሚጥም 9 አይነት የፆም በየአይነቱ በፍጥነት ለሳምንት ለምሳ ለራት | Ethiopian
Food Beyaynetu | VEgan |Spicy Food
በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር |እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው | የእርሾ አዘገጃጀት | በአብሲት |ለጤና ተስማሚ| Injera Recipe
• በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አ...
Music: www.bensound.com

Пікірлер: 212
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ የቻናሌ ተመልካቾች እንደምን ከረማችሁ ሼር ፣ ላይክ ፣ ኮሜንት ፣ በማድረግ ለምታበረታቱኝ ሁሉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን All የሚለውን በማጥቆር ቤተሰብ ይሁኑኝ በማለት በትህትና እጠይቃለሁ ።በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/i9t0jLV_nrudomw.html
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር የሚያስጎመጅ ከነማብራርያው 👍የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ❤❤
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌💓💓
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ መልካም በአል 🙏🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ውዴ👌👌🥰👍‼️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@vvtsr9867
@vvtsr9867 3 ай бұрын
ቆጆነው ድምጥሽ እርጋታሽ ደስ ይላል እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ሀገር ስገባ በያይነት ምግም ቤት መክፈት ፈልጋለሁ መስራት ብችልም ግን ስልጠና መውሰድ ፈልጋለሁ በአካል ሄጀ የት እዳለ ኢቶ ቁጥር ወይም ቦታውን ጠቁሙኝ ወሎ ውስጥ ነኝ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👌👌💕
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
Ye M በጣም ቆንጆ የምግብ ሰራ ነው እህቴ አመሰግናለሁ 💕💕💕💕🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምግብ ከፍጥነት ጋር እጅሽ ይባረክ 🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ መልካም በአል 🙏🙏🙏
@fetlealem3902
@fetlealem3902 2 жыл бұрын
Ejesh yibareke tebareki
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ስላም የሚዬ 🥰 በጣም ልዩና ጤናማ ተብልቶ የማይጠገብ ምግብ ነው የስራሽልን ሁሉንም ወድጀዋለሁ ተባረኪልኝ እህቴ 🙌🏽👍🏾👌🏾💯💝
@genettesfa9418
@genettesfa9418 2 жыл бұрын
ሽንኩርት አጠባበስሽ በጣም ያምራል ።ብረት ድስትሽ ምን የሚባል ነው ስሙን ጻፊልኝ?
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
የኢሚ ዋው ይሄን ሁሉ ባንዴ እንደዚ አሰማምረሽ ሰራሽው በጣም ባለሙያ አስጎመጀሽኝ ያም ያም👌👍👍👍❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@ShewangizawHailegebrealBete
@ShewangizawHailegebrealBete 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም በጣም ምግብሽ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ.......
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
በጣም የሚያምር አሰራር እጅሽ ይባረክ
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተባረኪ
@freweinihaile1406
@freweinihaile1406 2 жыл бұрын
I can’t wait to cook it.Amazing Thx
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ
@user-zo3vt9gs5b
@user-zo3vt9gs5b 2 жыл бұрын
ያኔ ቆንጆ ሙያሽ ልዩ ነዉ
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ
@aminaa4058
@aminaa4058 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ወላሂ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 2 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@tsigetesfaye2690
@tsigetesfaye2690 4 ай бұрын
Wowww love it thank you 😊 ❤
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ውይ የሚዬ መቼ ነው ያመለጠኝ! እንዴት የሚያማምር ምግብ ነው ባንዴየሰራሽው እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ like👍👍♥️♥️🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ መልካም በአል 🙏🙏🙏
@mekedestades
@mekedestades 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥነሽ ቆንጅዬ
@tigistayalew5006
@tigistayalew5006 2 жыл бұрын
Keep up we like it . Thankyou
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
መቸም ያንቺ ሙያ ሁሌም እንዳስደነቀኝ ነው👌👌👌
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@smalhaft3935
@smalhaft3935 2 жыл бұрын
ሰያምር
@maskermm1571
@maskermm1571 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
የሚዬ ሲያምር ጤና የሆነ ምግብ ነው የኔባለሙያ የስራሽው እጅሽይባረክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር
@lidyabiti3134
@lidyabiti3134 4 ай бұрын
Betam gobez nesh egzabher yibariksh ejishn yebarek❤❤❤❤
@PkPk-ki4vi
@PkPk-ki4vi 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ🥰
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Wow looks delicious 😋 በጤም ነው ሚያምረው ሁሉም እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ሼር🥰😘
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሂሩትዬ የኔ ቆንጆ ሼር ስላደረግሽልኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍😍😍
@user-bs4kc1er2d
@user-bs4kc1er2d 2 жыл бұрын
እጃሽ ይባረክ
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ዋዉ ስምፒል ፋስት ጤናማ የሆነ አሰራር ነዉ ያሳየሽን 👏👏❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@hiruthassan2433
@hiruthassan2433 Жыл бұрын
Delicious food, thank you for sharing
@natsnetdaniel216
@natsnetdaniel216 2 жыл бұрын
God blessed you more and more
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 10 ай бұрын
ባለሙያ:እጅሽ:ይባረክ::
@werka9756
@werka9756 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው😍😍😍😍👍👍👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርች የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257 2 жыл бұрын
Thank you kojeye 😍😍
@user-zs4qd4ot5w
@user-zs4qd4ot5w 2 жыл бұрын
የኔቆጆ ጠክሪ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
Thank so much i like where you bought the cook waer dishes
@Abeross4574
@Abeross4574 2 жыл бұрын
ሠላምሠላም ዉዳ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ አላህ ሠላምሽ ያብዛዉ የኔዉድ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሻላ ሥራሽ በጣም ጥሩ ምግብነዉ ማሻላ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 Жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆዬ!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ኢሚ እውይይይ እጅሽ ይባረክ አሠራሩ፣ እንጀራው ፣ ምግቡ ፣አቀራረቡ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ👍👏👏👏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሐኒዬ አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሻቸቸው እጅሽ ይባረክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሳቢና አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድድድድ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ሠላምውደእኮነደህናመጣሺማሻአላህምርጥነውግንበነገራቺነላይተያቅርታጋርነጭሺኩርትአጨምሪምእደ።ውደ
@ramatube4608
@ramatube4608 2 жыл бұрын
መሸአለ ጎቦዚ ነሸ በርቺ🥰
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ አሰራር ጤናማ የሆነ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
Thanks God bless 🙌 u
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ያስጎመጃል በርች
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ግሩም አሰራር
@betiwolde8406
@betiwolde8406 2 жыл бұрын
Wow 👍
@moisyoni1559
@moisyoni1559 Жыл бұрын
Thank you for hearing my sister ❤ wow nice yummy
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 Жыл бұрын
I like all you cook !! yammy.
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 жыл бұрын
Ijeshe yebarek mar
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
It looks yummy! Thank you for sharing!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
I'm glad you like it thank you so much dear🥰😍😍
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Yena konjo amazing you are!!!!
@tatekuyeshitladesta2659
@tatekuyeshitladesta2659 3 жыл бұрын
ዋው ባለሞያ እናመሰግናለን
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@frehiwot1051
@frehiwot1051 Жыл бұрын
Thank you so much
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
ijshi yibareki bexami konijo new
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 жыл бұрын
Betam gobez gobez gize atarazimim be zihu ketry!!!
@user-by2jg6nw1q
@user-by2jg6nw1q 3 ай бұрын
Mashaa allah
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@pisqupadi5515
@pisqupadi5515 Жыл бұрын
ምርጥምግብነውበዚሁቀጥይ❤
@abebechbedane978
@abebechbedane978 Жыл бұрын
እጅሽን ይባረክው፣ በጣም ጎበዝ ነሽ። ቪዲዮ ከምታሳጥሪ ሁለት ሁለት ዓይነት መርጠሽ በተለያየ ቀን ሙሉውን ዝግጅት ብታቀርቢ፣ ለሚከታተሉትም ሆነ ለአንቺ ጠቃሚ ይመስለኛል።
@kadirhusein1780
@kadirhusein1780 2 жыл бұрын
Wwwo konjo thank you
@matiab10
@matiab10 3 жыл бұрын
Good job.
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 3 жыл бұрын
እረሀቤን አመጣሽዉ እጅሽ ይባረክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ጎራ በይ አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ዋው በጣምምም ጎበዝ 🙏👍💖
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Mouth watering 😋looks yummy and delicious. Ye-M you make me hungry 😲
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Eskuyee Thank you so much dear🥰😍😍Merry Christmas 😍
@meazanegash8334
@meazanegash8334 2 жыл бұрын
ኸአተ ሁቸየ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow wow really amazing look so so delicious and healthy thank you for sharing my sweet 🥰👍✌️shear
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሼር ስላደረግሽልኝ ስለወደደድሽዉ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍😍😍
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Berchi arif new
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንዴት እንደሚጥም ታየኝ የተባረከ ይሁን
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ መልካም በአል 🙏🙏🙏
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow beautiful
@user-vy4pr7mn9t
@user-vy4pr7mn9t 8 ай бұрын
ጎመን በጣም መብሰል የለበትም።
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
Excellent work
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
#wow በርች ❤️❤️
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ብለናል❤️
@hadeaa1619
@hadeaa1619 2 жыл бұрын
የኔ እህት ለምግቡ ከጨመርሽው ቅመም በላይ አንቺ በጣም የምጣፍጭ ቅመም ነሽ መቸ ቀምሠሽኚ እዳትይጅእና በርቺ ቆጆነው
@hannastaste2543
@hannastaste2543 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Cooking few dishes together saves lots of time. They all look delicious😊👍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
I'm glad you like it thank you so much dear🥰😍😍
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 жыл бұрын
wawww
@callahoang2311
@callahoang2311 3 жыл бұрын
It looks so delicious 🤤 and nice recipe I want to taste it so badly. Thank you for sharing this. Keep it up and stay connected. I am looking forward to see more your next videos ❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Thank you so much dear🥰😍😍
@rahela9207
@rahela9207 3 жыл бұрын
Yum 🤤 thanks ye-m
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Richyee I'm glad you like it thank you so much dear🥰😍😍
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 11 ай бұрын
Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward
@AbebaZinabu-qi3pm
@AbebaZinabu-qi3pm 8 ай бұрын
እጅ ይባርክ ❤❤❤
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍🏽👍🏽
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@bateribabawu2676
@bateribabawu2676 Жыл бұрын
እናመሰግና የእኔ እሕት ባለሙያ በርች
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
Wow Amazing recipe and very delicious food ... wow :) .... Thanks for sharing and keep up the good work!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
I'm glad you like it thank you so much dear🥰😍😍
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam konjo adregesh new yeserashew ejesh yebarek ehete 😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን!! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰😍😍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ድካምን የሚያቀል ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው እኔም ኣንዳንቺ ነኝ ኣስቀድሜ ነው ሁሉ ነገር የምከትፈው በጣም ባለሞያ ሁሉ ነገር የስራሽው በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ውድድድድድድፍ💕💕💕💕💕💕
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን ነብዬ ልክ ነሽ ቶሎ ለመጨረስ ዘዴው ይህ ነው !! በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም እወድሻለሁ 🥰😍😍
@kidesteromo6772
@kidesteromo6772 3 жыл бұрын
Great “ beyanetu”. All veggies are very healthy ingredients.I really love ❤️ it all.keep up going with great service and great work!!👏👍
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 Жыл бұрын
በርቺ
@nowshibakitchen
@nowshibakitchen 3 жыл бұрын
yummy dear i like it thanks for sharing
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
I'm glad you like it thank you so much dear🥰😍😍
@buttuqalhashi2098
@buttuqalhashi2098 Жыл бұрын
good job 👏 👍
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ሀሪፍ ነው ግን አንዳንድ ግዜ ዘይት ታስቀድሚያለሽ ከሽንኩርቱ እንደት ነው ሽንኩርቱን ሳይ ስል ስትጨምሪ ቀጭ ቀጭ አይልብሽም
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሺር ላይክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሜሪዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሜሪዬ ባለፈው አንቺ እና ሌሎችም እህቶቼ ሼር ያደረጋችሁልኝ እንጀራ በደንብ ታይቶልኝ ሞላልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ😍😍😍
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
@@yemiten ችግር የለም መልካምናት ለራስ ነው
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 52 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН