የድግስ ዝግጅት የሚያቀልልን ነገሮች

  Рет қаралды 216,531

MARE & MARU

MARE & MARU

3 жыл бұрын

#Ethiopian #ዝግጅት#Mare
ቀደም ብለን ማዘጋጀት የምንችለው ነገሮች

Пікірлер: 151
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ለንደን ስጋውን ለምትፈልጉ 👉www.bechristianyetardesega.com/
@waynnajackson6445
@waynnajackson6445 3 жыл бұрын
Thanks my sister 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 жыл бұрын
thank you, its good to know
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው አንድ ቀን ከመዳከም ይሽላል ጥሩ ሲስተም ነው ዋውው ሁሉም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😋😋 ሼር
@meronzewdu8618
@meronzewdu8618 3 жыл бұрын
ዲስላይክ ያረጋችሁ ሰዎች ግን ጤና ጣቢያ ሂዱ እንዴት በምግብ ዲስ ላይክ ይደረጋል ሆሆሆሆ ይሄ ፖለቲካ አይደለም ለማይሞላው ለሆድ ሻንጣችን ነው በርችልኝ ማማዬ ወገቤን ታጥቄ ከጎንሽ ነኝ
@wintatewolde1615
@wintatewolde1615 3 жыл бұрын
Ewenet new Moral lemenekat newe engi menem mekeneyat yelem mamesgen segeba
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 3 жыл бұрын
ትክክል
@alembeyene9309
@alembeyene9309 3 жыл бұрын
ሰዉች የራሳቸውን አስተያየት መስጠት በሽተኝ ሊያሰኛቸው አይችልም🤣
@selamleethiopia2289
@selamleethiopia2289 3 жыл бұрын
ሰው አብዷል በምግብ dislike What does it mean ?
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነው:: ሁሉንም በፕሮግራም ማዘጋጀት ጥሩ ዘዴ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሔሉዬ በጣም የአሪፍ አይድያ ነው እኛ ምግብ ደግሞ በጣም ከባድ ነው ከማዘጋጅቱ ጀምሮ እስከ ቤት ፅዳቱ በጣም ከባድ ነው እሄ አሪፍ ዘዴ ነው ጎበዝ❤❤ እግዝያብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ😍😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Wow 🤩 ሁሉም በጣም ያምራል አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c 27 күн бұрын
You are a very good cook and teacher!
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 3 жыл бұрын
ዋወ ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባርክው 😍🥰🥰🥰😘
@TesfaneshLire
@TesfaneshLire Ай бұрын
Wdua betam gobazi lij nesh ewenat tebareki❤❤
@freweinigaim8371
@freweinigaim8371 3 жыл бұрын
Betam gobez neshe ! God bless you 🙏❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አቀራረብነው በጣም የደነቀኝ ቢኖር ግን ብቻሽን ለመስራት ይለሽ ትግስትነው:: Everything looks so perfect 👌🏾 God bless you and your family , thank you 🙏🏾 for sharing
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo new thank you for sharing leyu new
@wintatewolde1615
@wintatewolde1615 3 жыл бұрын
Thanks sis god Bless you 🇪🇷
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ማርዋዬ ይሄ የምግብ አይነት ስሰሪ ብርታትሽ በጣም ጎበዝ ወጡን ስሰሪ እስከመጨረሻ ነው ያየሁት ሁሉም ምግብሽ👌👌👌👍👍👍
@wudineshalemayehu7009
@wudineshalemayehu7009 3 жыл бұрын
Wow yene wudd thanks emupaaa❤❤_😘😘😘🥰🥰
@HanaTsehaye
@HanaTsehaye 11 ай бұрын
ጨንቆኝ ነበር ቀድሞ መዘጋጀት ስራን ያቀላል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አመሠግናለው
@tinbitedaniel8534
@tinbitedaniel8534 3 жыл бұрын
Mariye .....egish yibarek betam new yemiyamrew
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አስተዋይ በእውነት ትልቁን ስራ እንዴት አድርገን እንደምናቀል ስላሳየሽን እናመሰግናለን። ተባረኪ ለልጅሽ መልካም ልደት ተመኘዉ ❤❤❤
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
❤🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
You are organized n balemuya learn a lot from you keep it up.
@yeshiworkalebign2973
@yeshiworkalebign2973 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው አንድ ቀን ከመዳከም ይሽላል ጥሩ ሲስተም ነው ሁሉም በጣም ያምራል እጅሽ ተባረኪ.
@zaharemohammed2564
@zaharemohammed2564 3 жыл бұрын
ደምሩኚ ቡቅን ነት እኔም እደምራለሁ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🥰እኔም እንግዳ አለ ካሉኝ ቀድሜ ዛሬ ማታ ሰራራለው እውነት ነው ያቀላል ስራ ሰላጣ ብቻ ነው ምከትፈው የለቱ ለት
@zynebtube3600
@zynebtube3600 3 жыл бұрын
Masha allah berchi betam arif new
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያማምራሉ 😋😋😋😋👍👍👍👌👌
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
@ruhamaelshaday4257
@ruhamaelshaday4257 3 жыл бұрын
Tebareki gobeze..😍
@alembeyene9309
@alembeyene9309 3 жыл бұрын
በጣም ቋንዧ ነው የሰራሽው ስለአካፈልሽን አመሰግናለሁ🇪🇹
@liyahyle9881
@liyahyle9881 3 жыл бұрын
betam gobez nesh yene konjo yeseru egochsh yebareku
@zaharemohammed2564
@zaharemohammed2564 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል እህቴ በሪቺ ውዴ
@meseretwedajo4128
@meseretwedajo4128 3 жыл бұрын
yemechesh abo gobezzz neshe betam helu wow
@thefact1442
@thefact1442 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ 💖👏
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ👍
@tesfashworkermias9329
@tesfashworkermias9329 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ መረጋጋትሽ እንዴት ደስ እንደሚል
@addisadmassu8742
@addisadmassu8742 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጎበዝ
@moniraredi1187
@moniraredi1187 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ታበራክአላህ እጅሽ ይበራክ
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Wooow yummy betsb 🤩👍💯💯
@tiaraj1416
@tiaraj1416 3 жыл бұрын
It looks good ✔️🎉🌹🎉🌹
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
Wow በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ለልጄBirthday decor ስፈልግ ነው ቻናልሽን ያገኘሁት አዲስ ቤተስብ ነኝ 😍
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear you are very organised I love it 👍🏾🥰 አንችም ብቅ በይ
@divorashow7896
@divorashow7896 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ላክልኝ በሚሰጂ
@mulualemadugna3339
@mulualemadugna3339 3 жыл бұрын
Betam balemuya nesh ejish yebarek
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 жыл бұрын
ያምራል የኔ ዉድ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍👏❤🙏👌
@seyfedinmohammed4046
@seyfedinmohammed4046 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@sanaitsanait5177
@sanaitsanait5177 3 жыл бұрын
Betam gobeze
@salamzawdu970
@salamzawdu970 3 жыл бұрын
Wow Gobeze
@biruktawitgebremedhin3018
@biruktawitgebremedhin3018 3 жыл бұрын
Betam mirt digse nebre ejeshe yebareke
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
ዋውው ባለማያ
@mariahaninsara7731
@mariahaninsara7731 3 жыл бұрын
Berchi yena ehit abesa
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
All by yourself! Great cook!
@habtamashagreashagre
@habtamashagreashagre Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@tenaalemu9418
@tenaalemu9418 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
😯😯😯😯አረ ተይ ልምጣ ልቅመሰው ሞያ 😂😂😂😂አይቻ ከምወፍር ይለይልግኝ ልብላና ልወፍር
@liyahyle9881
@liyahyle9881 3 жыл бұрын
yene balemuya berchi❤❤❤
@redietersido5845
@redietersido5845 3 жыл бұрын
ጎባዝ
@bayushassefa536
@bayushassefa536 3 жыл бұрын
Wow betam yamral
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
Watching🙏
@meseretyenework6783
@meseretyenework6783 Жыл бұрын
Betam gobez fetari ejishn ybark
@maremaru
@maremaru Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላምጤናይስጥልኝ፣እንኮንደህናመጣሽ፣በላይክ፣መሽአላህ👍👍👍🙏🙏💐💐🌹🌺
@user-zz3oe2gf3w
@user-zz3oe2gf3w 3 жыл бұрын
😍😍😍
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 жыл бұрын
ይሄ ቪዲዪ እንዴት እንደጠቀመኝ እንዴት ሞራሌን እንዳነሣው ሄሉየ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ሁለት ሰው እንኩዋ መጥራት በጣም ነበር የሚጨንቀኝ ይህን ቪዲዬ ከአየሁ በሁዋላ (የጶምም ቢሆን) ቀጥ ብየ የሠራሁትን ብታይ ለራሴም ገረመኝ 🙏🙏❤
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ሄለንዬ ስለተጠቀምሽበት ደስተኛ ነኝ የኔ አበረታች 🙏😍❤
@edenattub9876
@edenattub9876 3 жыл бұрын
Berci Gobez
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 Жыл бұрын
Gobez
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Жыл бұрын
ejesh yebark endew saw lemablat yeh hula dekam
@sanaitsanait5177
@sanaitsanait5177 3 жыл бұрын
Wow betam dese yelale
@saranegash274
@saranegash274 3 жыл бұрын
Btam .betam des ylal
@rigatlegesse6737
@rigatlegesse6737 3 жыл бұрын
Betam tru sra new 10q
@ayelemimi
@ayelemimi 3 жыл бұрын
betam konjo newu
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Good job
@foziyajemal6437
@foziyajemal6437 3 жыл бұрын
እናቱ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 жыл бұрын
👏👏👏👍
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
❤😍
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሺ ይባረክ እሰይ የኔ ባለሞይ በጣም ቆንጆ ነው
@user-wm2zs5ee8p
@user-wm2zs5ee8p 3 жыл бұрын
ط
@tatjanakeller825
@tatjanakeller825 3 жыл бұрын
😋👌👏👍💐
@Mahletgrim
@Mahletgrim 3 жыл бұрын
👍🏼
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
Very nice and very short You can make this video longer and atleast 2 part 😃 I would like to see how you make dulete And my question is chegarawe yetetekemeshewe yebege or yebere???? Please let me know, it is huge 😃 . Fantastic job anyways !!!!
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
Ye bege new 😀thank you 🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሰላም ውዴ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ❤👌👍🙏
@tsedayalemu8373
@tsedayalemu8373 2 жыл бұрын
Thanks
@zinasheendale609
@zinasheendale609 3 жыл бұрын
😍👌
@user-tl1ik2hd1d
@user-tl1ik2hd1d 3 ай бұрын
Wuawu
@bettybetina3758
@bettybetina3758 2 жыл бұрын
👌
@user-jy7el6sr6m
@user-jy7el6sr6m 7 ай бұрын
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንዶ አሰራር
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 2 жыл бұрын
OMG it’s look good 👍 በጣም ባለሞያ ነሽ አንቺ ለምትሰሪው እኔ ደከመኝ
@user-zz3oe2gf3w
@user-zz3oe2gf3w 3 жыл бұрын
😍😍
@maydamayda1240
@maydamayda1240 3 жыл бұрын
Oh my God can I come to your home lina
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ሽንኩርቱንማብሰን ከእረቡ ባትጀምሪዉ አሪፍነበር
@hiwotyemaryam1082
@hiwotyemaryam1082 3 жыл бұрын
Gobez balemoya
@emnetabebe2000
@emnetabebe2000 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ድምጽሽ መሀል ላይ እየተዋጠ ተቸገርኩ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ኡፍፍጥሎብ ምግብ መስት አልወድም ሳገባጉዴ ነዉ ሰራተኛ እቀክራለሁ እንጂ
@ayamisbah639
@ayamisbah639 2 жыл бұрын
Congrats
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@yasminbokayoadan4569
@yasminbokayoadan4569 3 жыл бұрын
Show me how to make rolle sprin
@nejuomi9810
@nejuomi9810 7 ай бұрын
ቅዳሜ ፕሮግራም አለኝ ይሀው ቁጭ ብዬ እየተመሰጥኩብሽ ነው
@HayatHayat-jq7ub
@HayatHayat-jq7ub 2 жыл бұрын
Wwwww
@tekilatnf
@tekilatnf 2 жыл бұрын
Setegna madamtew yewededkut demxesh new▶️🛌🌌
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጥሩ ቅድመዝግጅት ነው ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ከማለት በጣም ቆንጆ ነው ስለቅቤ አነጣጠር እና ምን አይነት ቅቤ እንደምትጠቀሚ ላኪልኝ ጨጉአራውን ከየት ነው የገዛሽው ለንደን ነው የምኖረው ካላስቸገርኩሽ መልካም ድግስ ይሁንልሽ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤የቂቤ አነጣጠሩ ከታች ያስቀመጥኩት ሊንክ አለ ጨጉዋራውን ደሞ የቱርኮች የስጋ መሸጫ ሱቅ halal ሾፕ ነው ምገዛው ሌሎችም halal ሾፕ አይጠፉም በርግጥ ሁሉም ስጋ ቤት አይሸጡም ፈልጊ በተለ North. ከሆንሽ አታጭም እና ሸበርድቡሽ ኦፕን ማርኬቱን ካወቅሽው እዛ አለ
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 3 жыл бұрын
@@maremaru እሺ እህቴ አመሰግናለው አዎ ኖርዝ ነው ያለውት ወድ አይኪያ መሄጃ ላይ ነው የምኖረው እስቲ እፈልጋለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Angel corner wede Tottenham ሳደርሺ እንጀራ የሚሸጥበት የቱርኮች ስጋ ቤት ካወቅሽው እዛ አለ
@waynnajackson6445
@waynnajackson6445 3 жыл бұрын
@@maremaru please wher London you bought the meat please can you send me the address 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tyeresulwedajtube5687
@tyeresulwedajtube5687 3 жыл бұрын
Yene balemuya
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ደመርኩሽ
@faayaawale4565
@faayaawale4565 3 жыл бұрын
Cheggurawun keyet newu yegezashiwu?
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ከቱርኮች ስጋ ቤት
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
MARE & MARU
Рет қаралды 175 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 212 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Ethiopian Food /ሙሉ ገበታ ግዜዎን ሳያባክኑ
12:43
MOM Rakeb Tube
Рет қаралды 3,3 М.
ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ/best caulflower fry Recipe
16:46
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 36 М.
eyu weeding food buffet no 2
2:39
Eyerusalem damessa Tube
Рет қаралды 28 М.
最后到底是恶作剧还是真的? #海贼王 #funny #comedy #路飞
0:40
Pov Anxiety from Inside Out 2 won't let the boy's in the pool
0:29
#рекомендации #батёк #смешныевидео
1:00
funny video-batek
Рет қаралды 3,1 МЛН
Вырезанная Сцена Кавказская Пленница #shorts
0:46
Интересненько
Рет қаралды 2,3 МЛН