No video

ልጃችንን ሸኘናት! ቤተሰቦቼ አይደላችሁም🥺

  Рет қаралды 25,236

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

ልጃችንን ሸኘናት! ቤተሰቦቼ አይደላችሁም🥺 #habesha #seadialitube
እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 423
@SEADIALITUBE
@SEADIALITUBE Ай бұрын
ለማንኛውም እዝች ብቅ በሉ t.me/seadialitube
@user-oq9gd6dv5o
@user-oq9gd6dv5o Ай бұрын
እደው ሰአዲየ ያይኗን ነገር ዝም አትበያት ያኡምሪ አላህ ለቆም ነገር ያብቃት አፈያዎንም ይመልሰላት
@naeemaa6659
@naeemaa6659 Ай бұрын
እረ እህቴ እደዝህ አትበያት ምንም እኮ አታቅም ገና ነፍሥ አላወቀችም የናትነት ፍቅሩን ሥጫት ታቅፈሽ ሣም እያደረግሽ ነውእጂ የምለምደው የገጠር እሩጫ ለምዳ በዛላይ የአያት ቀሌጤ ናት ፍቅር ሥጫት እህህህህህአጀቴን በላችው
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Ай бұрын
ሣሕ
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Ай бұрын
ሀቂቃ ብዙም ፍቅር አትስጣትም ይልቅንስ ለወንዶቹ ልጆች ታደላለች😢😢😢
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb Ай бұрын
አስተያየት ይልይ የለው ቀድሞ
@aminakonjooo220
@aminakonjooo220 Ай бұрын
ፉርደ ገልድም ትላለች እናቶ እናተከሶአቀርቡ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb Ай бұрын
@@aminakonjooo220 አልገባኝም
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
ከዚህ ከዚያ እያልሽ አትኖሪም አትበይ ሲቀጥል እንደልጅ ፍቅር ስጫት
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r Ай бұрын
ነጭናጫ እናት ለልጆቿ ፍቅር መሥጠት አትችልም
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Ай бұрын
Inante nechu tadiya fiker ysetechuwate 😂​@@user-dy5fk6iw8r
@user-bm3sb6of7v
@user-bm3sb6of7v Ай бұрын
ሳህ አትችልበትም ልበል
@MariyamMaari
@MariyamMaari Ай бұрын
ትክክል
@uaeteam6287
@uaeteam6287 Ай бұрын
አረ ኮመታተሮች በሣቅ 😂😂😂 👍
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
የናትነት ፍቅር አልሰጠሻትም እሚያጠፋው መሀመድ እምትቆጭው እሷን
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
አወ ባለፈ መሀመድ ሲመታት ዝም አለች የዚች ጊዜ ተጨርጨርች አሳዘነችኝ ሠኒያ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Ай бұрын
አች አሥሐን መች ፍቅር ሠጠሻት እሥኪ አትቆጫት ልጂ አይደለችዴ እቅፍ አድርገሽ እየሣምሽ ነውጂ የምለምደው😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
መችተቆጣች
@user-ij8st3ej7q
@user-ij8st3ej7q Ай бұрын
ስአዳ ግን ለምንድነው እንደ ወንዶቹ የማወጃት ቀስ እንጅ ህፃን እኮ ናት ቀስ እያልሽ ነው እንጅ ማለማመድ🎉
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
ሲጀመር የናትነት አክት ነስታታለች 😢😢 እናትዋ አትመስልምኮ
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i Ай бұрын
ስት አይነት እናት አለ አሁን አችም እናት ልትባይ ነው
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
እውነት ነው ይች እንኳንስ እናት እናትያኳን እንደዚህ አታገላታም ልጇን አመናጨቀቻት
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy Ай бұрын
እ ወላ ይች ሰው አዬደለችም
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
የምር ዛሬ መጥፎ ቃል ልታስወጨኝ ነው ስታስጠይ ከመጣች ጀምሮ ሲጀመር ፀጉሯንኳን በደንብ አላበጠርሺላትም እናትያ እንኳን እንደዚህ አያመናጨቅም ስታስጠይ ብታውቂስ ሠኒያ ናል ጧሪሺ ወንዶቹን ልጆችሺንኮ አምጠሺ እንደወለድሻቸው ሠኒያንም አምጠሺ ነው የወለድሻት ደግሞ እናትሺን ብትወድ አልፈርድባትም ያሳደገቻትኮ መከራዋን አይታ ነው የሆንሺ መቃራ ልጀሺን እንደዚህ ማመናጨቅ ምን ይሉታል ወንዱ ልጀሺ ሲመታት ዝም ብለሺ አይደል ያስመታሻት ባለፈ አንች ብትከባከቢት ልሂድ አትልም ልብሷንኳን የማትቀይሪላት ኮተት የምር አናደድሺኝ እናትያኳን እንደዚህ አያመናጨቅም
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v Ай бұрын
የኔሚስኪን ስታሳዝን ግፍት ግፈት ስታረጋት እደት እዳሣዘነችኝ በዛላይ ልብሷን እኮን ለመልበስ ስትታገል ላልብስሽ አላለቻትም በጣም ነው የምትፈራሽ ነፃነት የላትም እቤት ውስጥ ስታወራሽ እኮን በሩቁ ቁጭ ብላነው 😢😢
@temaratube
@temaratube Ай бұрын
ትክክል ትንንሾቹን ሳም እያረገች እሷ በሩቁ በወሬ እያሳቀቀቻት እኛስ ትንሽ ደቂቃ ነው ያየናት እዛ የቆይየችበትን ጊዜ ሳስበው ከበደኝ በዚህ ሁኔታ ከሆነ ከባድ ነው ልጁ ሲረግጣት ተው እህትህ ናት አላለችውም 😢
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy Ай бұрын
ሰአድ ግን ሁሌም እንደወንዶቹ ልጆች አቅፈሽ እየሳምሽ የናትነት ፍቅርን ስጫት የእንጀራ እናት ነውኮ ምትመስይሁ አታመናጭቂያት ኡፍፍፍ 😢የምር በጣም ነው ምታሳዝነኝ ❤
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml Ай бұрын
እለመደችበት ትኑር በስርአት ተንከባከቢያት እሚያስፈልጋትን ነገር አድርጉላት ነፉስ ስታቅ በራሷ ስአት ትመጣለች ያያት ፉቅር እሚያቅ ያቀዋል እኔም እናትና አባቴን እንደዚህ ነበር እማስከፍቸው ይወስዱኝ ይመጡና ተሳድበው ይሄዳሉ ❤😂
@SofiaYimam-ch2rr
@SofiaYimam-ch2rr Ай бұрын
ምናይነት አጠያየቅ ነዉ እናትያም እደዚህ አትልም አንች መች የእናትነት ፍቅር ሰጠሻትና እናቴ ትልሻለች ለማንኛዉም እንደ ትልቅ ሰዉ አትያት የምትናገሪዉ ለህፃን ሳይሆን ለትልቅ ነዉ እናት ምሰይ አታስጨንቂያት በጣም ታናደጂያለሽ
@mermamhuimda2100
@mermamhuimda2100 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት እናት ነሽ አረ የናት ወጋወጉን ስጫት የኔ ዉድ ሲንያ ስታዛዝን
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 17 күн бұрын
በጣም 😢
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt Ай бұрын
ምን መሆንሽ ነው ሰአዳ ገና እኮ ህፃን ናት ፍቅር ስጫት እወድሽ ነበር ዛሬ በጣም ነው ያናደድሽኝ እፍ እኔስ ልጄን አግኝቻት እቅፍ ባደረኳት😢😢😢😢
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
ሰንያ የኔ ውድድ ተይ ገና ልጂ ናት አይምሮዋ ይጎዳል አንቺ እንደ እናት ቅርቢት. ምንም አይጎልባት የአያቷ ቅምጥል ❤❤❤ ነቺ ልጄን ነው እምትመስለኝ❤❤❤ የኔ ማር እድግ በይ🎉🎉🎉🎉
@Temrelove
@Temrelove Ай бұрын
እንደ እናት ሁኝላት ሲቀጥል አይኗንም ሀኪም አሳይላት የኔውድ እንደ እናትያ እየተጨካጨክሽ ምን ታድርግ ጉድኮ ነው
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ነገን ለማሳመር ዛሬ ዝቅ ብለን በሠው ቤት የምሠራ አላህ ያሠብነውን ያሳካልን ያረብ ደክሞኛል አበረታቱኚ እህቶቸ
@saafasaada200
@saafasaada200 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@Hajira.33
@Hajira.33 Ай бұрын
@@SewmehonTubeሠውመሆን አሚን ኢንሻ አላህ እንም እዳንችው ድክም ብሎኛል
@user-bm3sb6of7v
@user-bm3sb6of7v Ай бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@MariyamMaari
@MariyamMaari Ай бұрын
አሚንን
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n Ай бұрын
አሚን❤
@user-dh2go1bq1x
@user-dh2go1bq1x Ай бұрын
ኑሮሮ ሰአዲ ምን አይነት አጀት ነው ያለሽ በአላህ ምን አለ በፍቅር ብታናግሪያት በፍቅር ብታላምጃት ትለምዲልሽ ነበር ግን አች አመነጫጨቅሻት
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
በስደት መውለድ የምጠላው ለዚህ ነው በሀገራችን ላይ ያርግልን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
የሰአዲ ወንዶቹን ልጆች ማርጠዋል ይማታሉ እናታቸውን ስኒያ መአደብ በስነመግባር ያደገች ናት አላህ ያሳድጋት
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Ай бұрын
ወዶቹን ሳምእያደረግሽ ይችን ሚስኪን ታመናጭቂያታለሽ ሱበሀን አላህ ምናለበት ደህናልብስ ገዝተሽ ስመሽ በስረአት ብትሸኝያት እናትም ታዳላለች ለካ ጭራሽ እነኢያዲ አሉልኝ ትላታለች ጉዲ
@Ahlam_gelagay
@Ahlam_gelagay Ай бұрын
ደምሪኝ ዘሃሩ🎉
@FelahTube
@FelahTube Ай бұрын
ዛሬ ሰአዳ የተቆጣች ትመስላለች የምትሉ እስኪ ኑ ፊት ከነሳሻትማ እርሻት እናትየ ህፃን ልጆች ፊት ነዉ የሚያዩት ስለዚህ አቅርቢያት ፍቅር ስጫት ቀስ በቀስ ትቀርብሻለች እንደዚህማ በቁጣ የማይሆን ነዉ አሏህ ያሳድግሽ ሰኒዬ
@zuzu_tube1234
@zuzu_tube1234 Ай бұрын
አወ በጣም ነውኮ የምትቆጣት ህፃን ልጅ እኮ ናት ፍቅር ከሰጠቻት እና አብራት አላደገችም
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r Ай бұрын
@@zuzu_tube1234 ሁለየም ቁጡ ናት ምንዛሬ ብቻ ሲጀመር ልጂቷን ምትፈልጋት እነዚህኞቹን እንድታጫውትላት ነበር አልሳካ ሲላት ልጅቷን በጩኸት አጣደፈቻት
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Ай бұрын
​@@user-dy5fk6iw8rበረካ ሁኒ አስተውለሽልኛል
@naeemaa6659
@naeemaa6659 Ай бұрын
አይኗንም አሣክሚያት ያጎድን ነው የምታየዎ ማማየ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ፈድሻ😊
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Ай бұрын
ምንአለበት ፀጉሯን ሥርት ብታረጊያት አላየሻትም እዴ አሚቲ የጀማል ልጅ እኳን አድቀን ተጨብርራ አታዉቅም ሢቀጥል እዴናት ፍቅር ሥጫት እቅፍ አርጊያት ያረብ ወላሒ አሣዘነችኝአላሕ ትልቅ ደረጃ ያድርሣት
@asetasd6384
@asetasd6384 Ай бұрын
ተሰርታለችኮ❤❤❤እዲግ ትብል ልብ ሰአዲ
@tube8843
@tube8843 Ай бұрын
ተሰርቶ ምኑ ተጨበረረብሽ 😂😂😂
@geesaum-si9ci
@geesaum-si9ci Ай бұрын
ሲጀመር በጣም ልጅ ነች ወሳኔ አንቺ ነሽ የምወስኝላት ፈቅር ከስጥሻት አብራሽ ትኖራለች አንዳን እስከለምድ ድረስ አያቶን አንዳንዴ እያሳይሽት ሲጀመር እናተጋ እደኳን ፈላጎት የላችሁም ኩሉ ተምሲል ያናስ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
እረ ተይ ሰአዲ እደዘህ አትበያት ልጂ ኒት እኮ 😢😢😢
@Lubaba-zv7td
@Lubaba-zv7td Ай бұрын
ካችስ አያቷ ትሻላለች እምትናገሪዉን አታወቃም የእናት ጂል
@user-bm3sb6of7v
@user-bm3sb6of7v Ай бұрын
ክክክ ያንችስ ከፍ
@tube8843
@tube8843 Ай бұрын
እና ስድቡን ምን አመጣዉ አወ አያትጋ ያደገ ልጅ ቀለጤ ነው የታወቀ ነው😂😂😂
@fwh8268
@fwh8268 Ай бұрын
ክክክክ😂😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
እረ ስአድ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ያልሆነ ኮሜትም ፅፌ አላቅም ግን አሁን አናደድሽኝ. የወለድሻት ልጅሽ ናትኮ ባለፈው ማሜ ስመታት ዝም ትያለሽ ሁላቸውንም አምጠሽ ነው የወለድሻቸው ለምን ስኒያን እድህ ታመላቁጫታለሽ እኮን ላች ለኛ የምታሳሳ ልጅ ናት
@ነኢመት
@ነኢመት Ай бұрын
ወልደሽ ለእናትሽ መጣልሽን አትርሽ ያሣደገቻት አያቷ 😂😂😂 ሰኒያ ደርግአርግሽ ❤❤🎉🎉 😘😘😘😘
@zuzudessietube
@zuzudessietube Ай бұрын
ተናድጀብሻለሁ አትበያት ሰአዲ ልጅ ነች አይባልም አንዳንዴ ለልጆች የምንጠቀመውን ቃል መጠንቀቅ አለብን እኔን አፈልጊኝም 🤔 ምንም ለቪድወ ቢሆንም ጥሩ አይደለም
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k Ай бұрын
አኡዙቢላህ ለህፃን እንደዚህ አይነት ቃላት አይወራም
@Hajira.33
@Hajira.33 Ай бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን ይሄ ሁሉ ተለያይቶ የማደግ ውጤት ነው የልብሷን ሽምጣጥ ለመፍታት ስትዳረቅ ብፈችላት ፍቅር ስጫት ለስለስ ብለሽ ወረተኛ ምናምን የምትያት ምን ታውቃለችና ነዉ
@SisNem-wx9jq
@SisNem-wx9jq Ай бұрын
Tkkl😢
@ቀመር
@ቀመር Ай бұрын
አንጀቴን በላችው😢
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 Ай бұрын
ዋለራሤ ልጆቸየ ውድድድ❤❤❤ መለየት ጂብ ይብላህ
@zinab8199
@zinab8199 Ай бұрын
ልጅ እዲደረግለት የሚፈልገው እቅፍ ሳም ድብስብስ ፍቅር ነው በቃ መጫወቻ ልብስ አደለም ቁም ነገሩ ከፍትፍቱ ፊቱ ነው ሰአዲ አችደሞ ስሬስ ነሽ አያቷም ያደገችበት ሰፈሯም ይናፍቃታል ልጅ ናት ተረጃት ወረተኛ ምናምን ሂጅ ገፋገፋ ይሄ ጥሩ አይደለም ወላህ ልጅ ደሞ የሚስቅለትን ነው የሚወድ ቢከፋሽም እደናት በውስጥሽ ያዥው አታሳያት ለሷ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ በልጅቷ አዘንኩ 😢😢😢😢 የናትየዋ አነጋገሯ ሆድ ይፍጀው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Ай бұрын
አር ስአዲ ልጅቷን እንደዚህ አታመናጭቃት አተስደባት ልጅ እኮ ናት ሆድ ይብሳታል የእናትነት ፍቅርን አታውቅም እንደ እንቁላል መከባከብ ያለብሽ እሶን ነው 😢😢😢😢 ስታሳዝን ❤
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by Ай бұрын
ሰኒ የኔቆጆ አላህያሳድግሽ ❤ ሰአዳ ግን ያቺ እናትነት ግን ተከድኖ ይበሰል ምንጉድነሽ ቱቱቱ😢
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
እናት ሁኝ እንጀራ እናት አትሁኝባት ቂም ትይዝብሻለች ሲጀመር አታቅሽ በሷ አይፈረድም ፍቅር ሰጫት እንደ ወንዶች ልጆችሽ
@user-hz5rk9kt3u
@user-hz5rk9kt3u Ай бұрын
አይ ሠአዳ አድቀን ምኮ ስስሜት አይችአላቅም የናትን ፍቅር መቸ ሠተሻት የኔማር ህታዛዝን
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ሰኒየ መልካም ጉዞ ስአዲ ጥፋቱ የኛ ነው እጀራ ሁኖብን ተለየናቸው የእናትን ፍቅር ነሳናቸው መን ታረግ ብለሺ ነው ለሶ አያቷ. ናት ሁሉ ነገሯ አይክፋሺ ስአዲ
@Anshseid9353
@Anshseid9353 Ай бұрын
የኔ ማር እኔ ወድጃት ልሞት ነው እስዋ እቢ አለች ሰአድ ተበልተሻል ተያት የትም ትሁን ለስዋ ከተመቻት የኔ ቆንጆ ሚጣየ
@honeytube8922
@honeytube8922 Ай бұрын
ሰአድየ ውዴ አንች ካንችጋ እንድትሆን ስለፈለግሽ ነው ግን እንደዚህ አትበያት እሷ ምን ጥፍት አለባት አብራሽ አላደገች ፉቅርሽን አታቅም አንች ጋ እድትሆን አንችን እንድትፈልግ ብዙ ትእግስትና ስራ ይጠበቅብሻል እንጅ ካመናጨቅሻት የባስ እንዳትጠላሽ
@user-to6bp6wo1h
@user-to6bp6wo1h Ай бұрын
እኔም ተስፋ ልቁረጥ ከልጄ አይ ስደት የኔም አፈልገኝ ስገባ😢😢
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t Ай бұрын
@@user-to6bp6wo1h አረ አብሽሪይ. እኔም አለችኝ ግን. እንደ አቀራረብሽ ነው እኔ ልጄ ነይ እያለች ነው የምትለምነኝ. ብመጣ እኔ ጋር ትኖሪያለሽ. ስላት የትም ቢሆን ካንቺ ጋር እኖራለሁ ብቻ አንቺ ነይ ነው ይምትለኝ. እኔም ደግሞ በስልክ እንኳን ሳወራት ተጠንቅቄ ነው እንዳይከፋብኝ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Ай бұрын
ሷሊህንና ሰኒያን ሳያቸው ወንዲሜና ልጄን ነው የሚመስሉኝ 😢😢
@user-mp2ui6me1i
@user-mp2ui6me1i 20 күн бұрын
ቻይው ሰአድየ እኔም እደሷ ነበርኩ ያለ አያቴ አይሳካልኝም ነበር ። እናቴ እህቴ ነበር እምትመስለኝ። ይሄ ክፉ ጦርነት አሳጣኝጂ ሀይቅ ከተማ ላይ። ላትመለስ ወደ ጌታዋ ሄደችብኝ የኔ ውድ እናት አላህ ይዘንላት
@jfgmhi
@jfgmhi Ай бұрын
እውነት በጣም ትገርሚያለሺ እዴት እደዚህ ትያለሺ እናትነት ምን እንደ ሆነ እወቂ መጀመሪያ ገና ታዳጊ ነች እኮ 😢
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Ай бұрын
የኔማር ማን እንደ አያት 😂😂😂😂 ተያት ትሂድበት
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Ай бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን አንች ደግሞ አትቆጫት እህ መች ያሳደግሻትን ትውደድሽ በዛላይ አንች ሀይለኛ ነትመስልኛለሽ
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m Ай бұрын
😂😂😂😂 አይ ሰአድ ታስቂያለሽ ምኑን ታውቀዋለች በዛ ላይ ግራ ገብቱዋታል እምትኖርበት አይ❤❤❤ፈጣሪ ያሳድጋቸው😢😢😢አይኑዋ ተመልከቻት የጎድንን ነው እምታየው ጥንቃቄ 🎉አሰሪየ ልጄ የጎደን እያየ ሳላሳክመው አይኑ ጠፍ ብላለችጥንቃቄ❤
@saudah8298
@saudah8298 Ай бұрын
ሚስኪንተይግን የናትፍቅር ስጫትሰአዱ የተቆጣሽትመስላለሽ
@OmorOmor-ry2uz
@OmorOmor-ry2uz Ай бұрын
ጎዴ ነው የኔም እንዲህ ነው የምትለኝ ለካ 😢😢
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k Ай бұрын
ወይ ሰአዳ የናትነትን ሁኔታ አሳያት በአላህ እንኩዋን እናት እህትም አትመስሊ ኧረ ተይ ማማዬ
@Taiba-jt8mi
@Taiba-jt8mi Ай бұрын
ሲጀመር ግዛት ልክ ምን ምን እይ ልብ እስር ይህ ትችት ነው ደግሞ ፈርታሽነውጂ መኖር ሳትፈልግቀርታአይደለም
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
ሠንያ ሥታምር ማሻላህ አይናማነች
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ልጅን በፍቅር መያዝ ነው ደግሞ አያት ያሳደጉ ልጆች ፍቅራቸው ወደ እነሱ ነው
@MdMd-zl9vy
@MdMd-zl9vy Ай бұрын
😢ስታስጥሊ ስአዳ አንጀቴን በላቻው ምን አለ እንደእነት ፍቅር ብስጭት ለህፅ እና ለትልቅ የሚወራውን ለይታሽ እውቀይ
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq Ай бұрын
የኔ ውዲ ልጂ እኮናት ያደገችበትንጂ አንችን እደት ብላ ትልመዲ
@asi3396
@asi3396 Ай бұрын
ግን እኮ እደናት አደለሽም ንግግርሽ አስተያየትሽ የጀራናት ነዉ ፍቅርስጫት
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Ай бұрын
አላሣደገቻትማ?ለዛነው እፍፍፍፍ😢እኔ ካለ እናቴ ውየ የማድር አይመሥለኝምነበር ማታ ስተኛ አራሤን የምትዳብሰኝ ጠረኗ ሁለነገሯ ይናፍቀኛል 1ቀን ከተለየኋት አመት ይመሥለኝነበር 😢ዛሬ እድህ ልቆርጥ እና ሰኒያም የእናትን ፍቅር ያገኘችው ከአያቷነው
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h Ай бұрын
እናት አመስሊምኮ ሰአዲ ልጆቶን እደት ነዉ እምታረጊት ፍቅር አሰጫትምደ እናት አደለሽ 😢😢😢😢😢
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z Ай бұрын
ታይጅ እደናት ሁኝ እደናት ፍቅርአለሠጠሻት
@hayatali1415
@hayatali1415 Ай бұрын
ልጇ አይደለችም መሰለኝ ምንም ፍቅር አልሰጠቻትም ሱብሀን አላህ እኔ ብሆን ለደቂቃ ከኔ እንድትለይ አልፈልግም ለመልመድ ብዙ ግዜ ይወስድባታል ግን በትግስት መጠበቅ አለብሽ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk Ай бұрын
ሰአዲ. ግን. ለቪድዎ. ብለሽ. ይሆናል. እንጂ. እንደዚህ. አትያትም. አይደል. የናት. ፍቅር. ፋቅር ስጫት❤❤❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 8 күн бұрын
ሳዲ ምን ሆነሺ ነዉ ልጂሺ ህፃንናት እደት ወዶቺን እየጠራሺ አሉልኝ ለሷ ምራን ተጨነቂ ያሳደጉት እደናት ያሳደጉት ከነሰፈሩ ትናፍቃለች
@mekaali8991
@mekaali8991 Ай бұрын
ሚስኪን ጭራሽ እናቶ አመስልም የወንዶችን ልጆቾን ግማሽ እኳ አታያትም እኳ ያኢላሂ አላህ ያይብናል
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t Ай бұрын
ምን ብየ ልፃፍ የአላህ እናቷ ነሽ ግን የእናትነት ፍቅሯን ብሰጫት ኡፍፍ አንጀቴ ተላወሰ ስታሳዝን
@saras8158
@saras8158 Ай бұрын
አብረው ያለማደግ ውጤቱ እኔም እዲ ነኝ አያቴን ነው የምመርጠው❤❤
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m Ай бұрын
ሰአዳ ወሬሺ አሳቀኝ ወይኔ መላም የለኝ ልጀን ለሀቶች ትቸመጥቸ አይይ ግን ወድነዉ እኔበጣም ሰለሚወድኝ አይለየኝም ኢሻአሏህ ቶሎ መግባት አለበኝ
@user-yt6hx8br1i
@user-yt6hx8br1i Ай бұрын
ጨዋ የእኔ ቆንጆ አይኗንም አሳክሚት
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 Ай бұрын
አስለቀሰይኝ ልጅቱ😢😢😢 ምናለ ህፃኑን አቅፈሽ ከምስሚ ልወጣ ስትል እሷን ባፈልግም ንግግርሽን ማሳመር ነበርብሽ መሳም ነበርብሽ አድቀንኮ ስስሚ አይቻት አላቅም
@user-en5td9ly9n
@user-en5td9ly9n Ай бұрын
ያሩሂ ህፃኗ አንጀቴን በላችኝ እህህህ ኧረ ምን ሁነሽ ነዉ እህቴ እንደእናት ሁኚ እህህህ አንጀቴ ተላወሰ የኔ ማር ♥♥♥ሰኒያ ቆንጆ ስወድሽ
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 Ай бұрын
ጎበዝ ሰኒያ አያቶችሽ ናቸዉ የሚያዋጡሽ ግሽ ልጄ አላህ ያመሰገኑ ሽ🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru Ай бұрын
ግራ ገባኝ እኮ አባቷ በዲሎሽ እሷ ላይ እየተበቀልሽ ነው አልገባኝም አንዲት ፍሬ ልጂ በዚህ ልክ ማመናጨቅ አሁን አንችም እናት ነሽ በአላህ ኸስቢየሏሁ ወኒእመል ወኪል በስ😢😢
@user-dw3lt5kd9p
@user-dw3lt5kd9p Ай бұрын
ሥታሣዝን ልጂሽ ሣቶን የሆነ ሠዉ የምታናግሪ ነዉ የምመሥይዉ የጀራ እናት ሠኔያ አሣዘነችኝ ጭራሽ መሀመድ ሢመታት ዝም ትያለሽ ሥንታይነት እናት አለ
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid Ай бұрын
ወይኔ ልጂ አደሐችደ ምን ታቃለች😢 መች ፍቅር ሠጠሻትና ሢጀመር ኢ😢
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Ай бұрын
😢የማይጠገብ የእናት ፍቅር ሁሌም አድስ😢
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
ልጂቱ ጎበዝ ናት ያበላትን የማከዳ ያሁን ልጂኮ ሲበላ ነው እናቴ አባቴ የሚል ከነተረቱም የወለደ ነገደ ያሳደገ አበደ ይባላል ጎበዝ ልጂ እናቴ ብላ አያቷን ብበው አያቷ ይከፋታል ልጀ ባኮን የሚባል አለ
@zeynebbintmussa5626
@zeynebbintmussa5626 Ай бұрын
ለምን ትኩረት አሰጫትም ያአላህ በጣም አርቀሽ ነው የምታያት ከንግግርሽ ያስታውቃል ፍቅር ስጫት እናት ሁኚላት ሰዓዲ
@sosojed416
@sosojed416 Ай бұрын
እኔ ለዚክ ቤት የመጀመሪያዬ ነው ኮሜንት ስፅፍ ምክነያቱም የልጅ ነገር ስለሆነ ለምንድን ነው እንደዚክ አይነት ቃል ሰባትአመት ላልሞላት ልጅ እምትናገሪያት እሷ እንድትቀርብሽ ከፈለግሽ ከአያቷዋ በልጠሽ መገኘት ነበረብሽ ሲቀጥል የጀራናት አትነው የምታሳያት ሲጀመር ስራ ነው የምትታዣት አሁን እኮ እቃቃመጨዋቸዋነበር ትገርሚያለሽ
@adammohammad1726
@adammohammad1726 Ай бұрын
አየ ልጀ እኔም ነገ እደዚህ ነው የምሆነው ማለትነው ከዚህ ወልዳችሁ የላካችሁ አስቡበት
@RahmatMohamad-lj1vr
@RahmatMohamad-lj1vr Ай бұрын
@@adammohammad1726 በጣም
@BintAhmed-zd2cr
@BintAhmed-zd2cr Ай бұрын
ሰአድ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ 😢ምነው ኮመንታተሮች አሽቃበጣችሁ 😢ማንም እናት ልጇን አታበላልጥም ንግግራችሁን አሳምሩ ያው ሰአዳ እሧጋ እንድትሆን ስትፈልግ ሰኒያ፣እንቢስትላት ተበሳጭታ ነው
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq Ай бұрын
እንዴት እናቴ ልትልሽ ትችላለች የእናትነት ፍቅር መች ትሰጫታ እንድህ እያመናጨቅሻት
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 Ай бұрын
❤❤❤ሲጀመር እናትሽ አሳዲጋታለች ካችበላይ ትወዳለች ትሂዲ ደህናትሁንልሽ ትልቅ አደረግሻት ያችመናደዲ ገርሞኛል ሳአዲ
@hayath9033
@hayath9033 27 күн бұрын
ባለ ኮሜቶች ግን ትገርማላችሁ በማታውቁት ነገር መፍረዲ ስቶዱ ለመሳደብ ቅርብ ለማሞገስ ቅርብ አረ እባካችሁ እደው ምዲናው የሚሻላችሁ ስአዲ ግን በርች ጎበዝ ሴት ነሽ አውቃለሁ
@user-nm7xm6tu6i
@user-nm7xm6tu6i Ай бұрын
አታመነጭቂያት እናሱ ምን ያርጉን እየወለድን ወርውረን ጉድ እኮ ነው ያሳደግሻቸውማ አብርውሽ አሉ በነሱ አይፈርድም የራሳችን ችግር ነው እኔስ ትደግልኝ ደሞ በሊላ በበድላት አላመነጭቃትም የኔ ውድ ልጂ ይቅር በይኝ ❤❤❤❤
@ZezeMomo-x6n
@ZezeMomo-x6n Ай бұрын
ልጠላሽ ነው ገና የማታቅ መስሎሽ እድህ አይነት ንግግር አትናገሪያት ያሁኑ ልጆች ውስጣቸው ቂም ይይዛል እድህ ብላኝ እያሉ ሲቀጥል በፍቅር አባብለሽ ነውጂ እድህ አትበይ ያሳደገውን ነው ልጂ የሚወደው
@temaratube
@temaratube Ай бұрын
አንች ሰአዳ ምን ነካሽ በፍቅር አናግሪያት እንጂ እየሳቅሽ እየሳምሽ ነው ማናገር ያለብሽ እንደ እናት ገና ልጅ ናት እኮ የኔ ማር ቁልም ቁልም ስትል ህይወት ገና አልገባቻትም እኮ በይ በፍቅር ሸኛት እኔ ጋ እዛ ጋ አትበያት እለመደችበት ትኑር ዝም በለሽ ፍቅር ስጫት እዛው ሆና ተንከባከቢያት ነብስ አውቃ እናቴ እስከምትል አሁን እኮ እንደ እናት ሳይሆን እንደ እህት ነው ምታይሽ አረጋጋጊው
@hewaders4165
@hewaders4165 Ай бұрын
ሰአዲ የእናትን ፍቅር አሳያት አትኮሳትሪባ እንዴት ቀርበሽ ልጆች ፊትን ያያሉ አሁን የማታውቅ ቢመስሉ የልጅ አይምሮ አይረሳም
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat Ай бұрын
እንደትልቅሰዉ ነዉ እምታናግሪያት 😂ስአዲ
@user-gp3ne3cy4l
@user-gp3ne3cy4l Ай бұрын
በጣም ለሰው ክበር ያላችሁ ትመሥሉኝነበር ግን ያላችሁም አጂብ ሰወቹ በኮሜንት ሲሳደቡ ለምን ይሣደባሉ ስልነበር ግን ወደው አይደለም
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Ай бұрын
እቅፊ አዲረገሺ ፀጉሮን ዲብሰ አታሪጊያትምደ እናት አይደለሺ ሲጀመሪ ምንም ለልጂሺ ቦታ የለሺም ምንሺን አይታ አችጋ ትኖራለች አደገችበት ብትሄዲ ይሻላታል 😢😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari Ай бұрын
ትክክል
@abatezebiba
@abatezebiba Ай бұрын
Deme fela wellahi minale seguran biserat tigeftrataley ende dgmo
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
ገና ልጅ ናትኮ ምንም ቢሆን አያቷ አቅብጣ ነው የያዘቻት
@EmanAli-gf7sl
@EmanAli-gf7sl Ай бұрын
Gene lijtua menua nch le seade
@hayatyoutube2104
@hayatyoutube2104 Ай бұрын
@@EmanAli-gf7sl ልጇ
@user-gd3rw1qe8b
@user-gd3rw1qe8b 20 күн бұрын
እብድ ነሽ እድ ሰአዳ ሲጀመር ሌሽ እንደዚህ ታመናጭቂያት አለሽ ተያት እደፈለገች ትሁን ከወዳ ከወድህ ምናምን
@yousera6014
@yousera6014 Ай бұрын
ካሜራ ፊት እንዲ ያለቻት ከካሜራ ጀርባ ደብድባት ይሆናል ታዲያ እንዲ እያመናጨቅሺያት እድትቀመጥልሽ ፈልገሽ ነበር
@user-lv8oi6np7m
@user-lv8oi6np7m Ай бұрын
እምደዚህ እያከላፈትሻት እንዴት ብላ አንቺ ጋር ትቀመጣለች ካንቺ ይልቅ አያቷ ለሷ ትልቅ ፍቅር አላት እንደ እናት ሁኚ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
ሰአድ ተናዳለች ልሂድ ስላለቻት 😂😂😂ግንኮ ያናድዳል ወልዶ ወልዶ መከዳት 😂😂ሚስኪን አያትጋር የሚያድግ ልጅኮ ቧርቆነዉ ሚያድገዉ
@user-pi5kr6lf9j
@user-pi5kr6lf9j Ай бұрын
ታዲያ ልጂቱኮ አላጠፍቸም አታቃትም ያሳደገቻትነዉ የምታቅ ምን ያናዳታል
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Ай бұрын
ይመስለኛል ሰአዳ ተናዳ ነው አልቀመጥም ስትላት እጅ ልጆ ናት ለምን አቶዳት ኮሜንታተሮች ተረጋጉ
@hayatymar4351
@hayatymar4351 Ай бұрын
ሰአዲ ተይ ህፃን ናትኮ አትናደጂ. እህቴ እዴውም. ጥሩነው. አያቷ. ደስ ይላቸዋል ጉዳይሽ. አች እኔ የሰንያ. ደጋፊ ነኝ. የኔማርር፣;ክክክክክክክ
@user-yz1yp6sn4g
@user-yz1yp6sn4g Ай бұрын
ሲጀመር አች ለነዚህኞቹ ልጁ ነው ፋቅር ያለሽ እደልጆችስ አታያትም😂😂😂😂😂
@user-pl6gb1yy1k
@user-pl6gb1yy1k Ай бұрын
እንድ እናት አልሁሽም እሽ ወንዱቹን ነው የምወጅው አስጠላሽኝ
@user-qm7ic5kw1x
@user-qm7ic5kw1x Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኮሜት መጣም አሎደም ነበር ግን ሳአዳ አናደድሽኝ ልክ እደናትያ ነሽ እናቶ አመስሊም ይችን ትመስል ልጅ
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 Ай бұрын
ወደሽ ተለማምጠሽ ታኖራታለሽ አንቺ በትግስት የናትነት ፍቅር መስጠት አለብሽ😢
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
ፍቅር ስጫት ሳአድ ደሞ እሷ ፊት ወረተኛ አትበይ ሌላ ደሞ እሷ ፊት ልጂን አትሣም ከሣምሺ ሁለቱንም ሣሚ ተይ ይሠማታል
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 6 М.
በአልን በእንደዚህ  ሁኔታ ዋልን#seadialitube
11:48
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 33 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН