የ ኢትዮጵያ ባህል በ አሜሪካ college ውስጥ አሳየን

  Рет қаралды 179,565

jahnny

jahnny

4 ай бұрын

FOLLOW MY TIKTOK / offical_jahnny

Пікірлер: 364
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 4 ай бұрын
❤❤❤ 🎉በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ የወደፊቷ ኢትዬጽያ የአንድነት ፈር ቀዳጂ ተስፍዎች ናችሁ። ለዛውም በውጭ በሰው ሀገር አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ ኢትዮጵያ ስላስተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል ምስጋናየ የላቀ ነው ወንድም እህቶቼ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ለዘላለም ይሁን 🎉❤❤❤ እወዳችኌለሁ።
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 4 ай бұрын
ሀገሩ ወዳዶቹ እነጃኒ አልተቻላችሁም። እየሰራችሁ ያላችሁት እጅግ ደስ ይላል። በርቱ በርቱ። በውጭ ሀገር ለዚህ ትልቅ ሀላፊነት የደረሰው ወጣት ኢትዬጲያዊ ወንድማችንም እጅግ ያኮራናል።
@SinaKifle
@SinaKifle 4 ай бұрын
ዶ/ር አማኑኤል ገብሩ መልካም የስራ ዘመን 🙏 አቤት ማማራችሁ በርቱ❤
@oumermohammed268
@oumermohammed268 4 ай бұрын
እዚህ ያሉ ዘረኞች ወገን ለይተው ሲጋደሉ እናንተ በጋራ ስትጨፍሩ እንጀቴ ራሰ፣ እንባዬን ለመቆጣጠር አቃተኝ። እድሜና ጤና ይስጣችህ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 4 ай бұрын
ጎበዞች በጣም በአሜሪካን ሀገር የራስን ባህል ለማሳወቅ የምታደርጉት ጥረት ቀላል አይደለም ማስባችሁ ብቻ ይበቃል።
@Janhoy723
@Janhoy723 4 ай бұрын
አማኑኤል እንኳን ደስ ያለህ! ጃኒ ረድኤት ሁላችሁም በጣም ታኮራላችሁ ተባረኩልን!🙏🏽💚💛♥️
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 4 ай бұрын
ህዝብ ለህዝብ ዛሬ በእናንተ ተደገመ ❤ ኢትዮጵያ አንድ ናት
@NADC2024
@NADC2024 4 ай бұрын
Omg!!! I'm speechless, I'm so proud of ❤ I can't even express my feelings. Keep shining Ethiopia 🇪🇹
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 ай бұрын
Well said as an Ethiopian we all are proud of him success does not come easy hard work pays off ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤💚💛❤💙💛❤💚💛❤💙💛❤💛❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 4 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ለዘር ያኑራችሁ ውድድ የምትደረጉ ኢትዮጵያውያኖች እንዴት እንደወደድኳችሁ ስታምሩ ከእነለዛችሁ ጌታ እግዚአብሄር ይህንን ፣ለህዝባችሁ፣ ለባህላችሁ፣ በአጠቃላይ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር ልባችሁን እስከመቼም አይቀይርባችሁ ውዶቼ ስታምሩ ደግሞ እግዚአብሔር በሁሉ መልኩ ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ 😊❤🎉❤❤
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 4 ай бұрын
ጀግኖች ናችሁ ለመጪው ትውልድ ለወደፊቷ በጎጥ በዘር ለማትከፋፈለው ኢትዮጵያ መሰረቶች ናችሁ ሰውየው ይሄ ክብር ባይገባውም እናንተ ኢትዮጵያን በጥቂት ደቂቃዎች በማሳየታችሁ ክብር ይገባችኋል።
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 4 ай бұрын
Sewiyew malet??
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ለምን አይገባውም? ግማሽ ስለ አንድነት ኢትዮጵያ ፀፍሻል ግን ለምን አይገባውም?
@addisalemmishamo12
@addisalemmishamo12 4 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀቹ ❤❤❤
@daniman-lm2ii
@daniman-lm2ii 4 ай бұрын
Wow wow wow😮😮 bro keep going"'እንዲ ሀገራችንን አስተዋውቁልን እንጂ"' Jahnnyጎበዝ ነህ በርታ"'❤❤❤❤😢😢😢😮😮😮😮🎉🎉
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 ай бұрын
Yessssss Yessssss Yessssss we all Ethiopian are proud of him being black and successful in another country that is dynamic 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
Yes እዉነትም ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው አይዞሽ ሀገሬ ።
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 4 ай бұрын
You guys are amazing . So proud of you. Congratulations Dr. Gebru
@daniman-lm2ii
@daniman-lm2ii 4 ай бұрын
Wow wow wow😮😮 bro keep going"'እንዲ ሀገራችንን አስተዋውቁልን እንጂ"' Jahnnyጎበዝ ነህ በርታ"'❤❤❤❤😢😢😢😮😮😮😮🎉🎉and never give up
@Kenenisa_dam
@Kenenisa_dam 4 ай бұрын
Omg😮what i performance jony and his team keep it ethiopian culture is wonderful😢🎉🎉
@Rakb553
@Rakb553 4 ай бұрын
ጀግና ናችሁ በእውነት የምታኮሩ በርቱ ኢትዮጵያ ወደፊት ነች ፋኖኖኖ ያሸንፋል 👌💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥰❤
@temewolde365
@temewolde365 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ተስፋዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 4 ай бұрын
ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 4 ай бұрын
ግሩም ወዳጆች ፣ ያዲሱ ዘመን መሪዎች ። ምርጥ የአፍሪቃ ፈርጦች ።❤
@lifewithyodit
@lifewithyodit 4 ай бұрын
Beautiful performance !!!Congratulations to Emmanuel 🎉
@user-zf4sv7gx2w
@user-zf4sv7gx2w 3 ай бұрын
ለተመረጠውም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን። ከአገር ወቶ እንዲህ አይነት ቦታ መቀመጥ ቀላል አይደለም፣ አይሆንምም። የሰለሞን ጥበብን እግዚአብሔር ያድልህ። ከዚህ በኋሏም ትልቅ ፀሎት ከእግዚአብሔር ጥበብ ጋር ያስፈልግሀል። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳችሁ። መልካም የሚሰራ ሁሌም ክፉ ይከበዋል።
@Lomi-u1t
@Lomi-u1t 4 ай бұрын
Amazing group 🟩🟨🟥 one love ☝️🌍
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 4 ай бұрын
Very beautifully done thank you for representing the great country of Ethiopia. Congratulations Dr Emmanuel Gebru.
@solomonb1211
@solomonb1211 4 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ! እናንተን የመሰሉ እንቁዎችም አሉ ነቀዞችም በዚያው ልክ!
@shewarega9289
@shewarega9289 4 ай бұрын
Young lads, rest assured Mama Ethiopia is Proud of you. Keep it up!!
@riselioness5044
@riselioness5044 4 ай бұрын
Congratulations Dr Emanuel, we are so proud of you !!!!
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 4 ай бұрын
መቸም ለኢትዮጵያዊነት የሰጠኸው ሥፍራ ያስደንቀኛል። ፕሮግራሞችህን በጣም እወዳቸዋለሁ። አንተንም እወድሀለሁ። ልጄ ብትሆን ወይ ልጄ እንዳንተ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ። ለወላጆችህ ክብር እሰጣለሁ። (እስከ አሁን ላለው ማለት ነው) በርታ። አትለወጥ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ አገራቹሁን አንድነታችንን ሰላሳያቹ ውድውድውድውድ ነው ያረካቹሁ ተባረኩልኝ እድግ በሉልን❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@yafhagere466
@yafhagere466 4 ай бұрын
Jahnny really በጣም አሪፍ team መሰረታችሁ ደስ ስትሉ 🎉
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 4 ай бұрын
GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS TO MACK THIS HAPEND 🙏🏻 GOOD JOBS LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN 💚💛❤️👍💚💛❤️👍🙏🏻
@Battitu
@Battitu 4 ай бұрын
Great performance my Ethiopian brothers & sisters !!! So proud of you 👍👍👍Introducing our beloved country to the world!!!
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 ай бұрын
ይመቻቹ በጣም በጣም ደስ ትላላቹ።ትልቅነታቹ ያሳያል።ለሎሎቹ ትልቅ ትምህርት ነው።ይኽ ነው አንድነት።በጣም በጣም ደስ ይላል።❤❤❤❤
@rozamario7343
@rozamario7343 4 ай бұрын
ዋው:: በጣም ግበዞች::አኮራችሁን::እንደ እናንተ አገር ወዳድ ወጣት ያብዛልን❤❤❤
@Meba94
@Meba94 4 ай бұрын
So proud of you! The time is ours indeed! Keep shining!
@nabilfereja4886
@nabilfereja4886 4 ай бұрын
Tamralachu , proud of you all . Congratulations to Dr. Gebru .
@alemayehutafess7777
@alemayehutafess7777 4 ай бұрын
yemral betam, bertu, leteshomiwu melkam sera ena seket temgnitenal. really i do love the the new one menjar performance but it was very very short , i was waiting for you guys, you were going to present afar betam korchalehu be habesha community
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 4 ай бұрын
You guys are beautiful and you make Ethiopia great . That is awesome performance.🙏🙏🙏
@yalemteshome847
@yalemteshome847 4 ай бұрын
Tebareku/Blessings dear young Ethiopians. Very proud of you 💚💛❤
@hirutbekele521
@hirutbekele521 3 ай бұрын
I'm proud of you all to show our cultures & to support the president of community college Ethiopian brother . May GOD BLESS you in health .
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 4 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ እባካችሁ ብዙ ስው እስክስታ መማር የሚፈልግ አለ እና ብታስተምሮን እንደ ፋንትሽ
@choonipapa9073
@choonipapa9073 4 ай бұрын
goosebumps goosebumps goosebumps ...... Ethiopia live forever!
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 4 ай бұрын
ኦ በጣም በጣም ነዉ ምታምሩት ይሄ ነዉ ኢትዮጲያዊነት ዘረኞችን ፈጣሪ ልብ ይስጥልን❤❤❤ተባረኩ
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 4 ай бұрын
Thank you Gus .it was very beautiful and very organized once again Thank you
@eyufikru8135
@eyufikru8135 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል በሰው ሀገር እንዲ ባህልን ማሳየት።የሆነ ስሜት አለው በርቱ
@ziggys2021
@ziggys2021 4 ай бұрын
One of the best! Thank you, May God bless you!!
@mensurseid9850
@mensurseid9850 4 ай бұрын
የጉራጌ ባህላዊ ልብስ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ናት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 4 ай бұрын
ሁሉም ጎበዝ ናቸው!
@AmitiDancer
@AmitiDancer 4 ай бұрын
🔥🔥🔥💪🏻🙏🏻
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 4 ай бұрын
Gobezoch Excellent job keep it up Ethiopia will prevail
@rettamogeslemma3595
@rettamogeslemma3595 4 ай бұрын
Excellent show, proud of you guys. I'm just forwarding this show to my children. Thanks for bing representing Ethiopia as a cultural ambassador. Amazing work!!
@bepositive4813
@bepositive4813 4 ай бұрын
Omg! You guys amazing performance ❤
@semh4665
@semh4665 4 ай бұрын
Bravo! Well done! Arif nachu. Can you come and perform in Oakland? 😊❤
@TheBex2007
@TheBex2007 3 ай бұрын
The best performance i have seen so far by Ethiopian University students living in the US. Great work guys.
@yabobayo5787
@yabobayo5787 4 ай бұрын
Janny this made me tear up how y’all just shining and uniting my peeps. Love always win.
@evangelistankeste
@evangelistankeste 4 ай бұрын
እኔ ብዙ ዘፈን ኣድናቂ ኣይደለውም በቃ ኢትዮጲያ እንደዚህ ነው የሚያምርብን ተባረኩ ከክፍ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abrahamm3466
@abrahamm3466 4 ай бұрын
you guys are amazing truly showing Ethiopian cultural dance on birds eyeview,great job!!!!
@YesuSira
@YesuSira 4 ай бұрын
Spectacular!❤❤❤ Really it was amazing. Good job.
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 ай бұрын
I’m really admire your hard work. Please please keep it up 🙏♥️👍
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 4 ай бұрын
በጣም በጣም ቆጆ ቆጆ ነው እሺ አሬፍ አሬፍ እናቶች ሲያጫውቶቹ ማስጨረስ ነበር ብቻ ብቻ ወድጃችሆለሁኞ I am proud of you guys ❤❤❤
@fmemy7076
@fmemy7076 4 ай бұрын
Congratulations Dr. Emanuel I am so proud of you, you are our hero😊❤🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xy7jw6eb2d
@user-xy7jw6eb2d 4 ай бұрын
Jahhny ante eko access aleh lmn forex trading ajemerem bro
@asadirewzerihun9138
@asadirewzerihun9138 4 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚልና ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ስራ ነው በርቱ።🎉🎉🎉
@user-mc9tb3il3v
@user-mc9tb3il3v 4 ай бұрын
One Ethiopian all ethnic culture respected equally , zeregnet yetefa , zeregna Neseha yegeba
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 4 ай бұрын
You all are beautiful ❤ Congratulations Dr Amanuel God bless you all 🙏
@user-ow5hb4bu9z
@user-ow5hb4bu9z 3 ай бұрын
It was really incredible to see you guys doing Ethiopians culture and so on . Thank you for what you have done 🙏
@yabobayo5787
@yabobayo5787 4 ай бұрын
Ethiopia like this the one I love. Dabbling and getting along. Love you guys!
@abichugobana9509
@abichugobana9509 4 ай бұрын
wow wow wow! no words to express this amazing performance. Huge love and respect to this team. I can see the very beauty of Ethiopia in you guys.
@sammymanu7584
@sammymanu7584 4 ай бұрын
Congratulations Dr. Emmanuel Gebru. I hope you will heal Ethiopians divide and bring diversity and unity. As I watched the cultural entertainment, we need more work for inclusive Ethiopian people culture!!
@lubabaibrahim1061
@lubabaibrahim1061 4 ай бұрын
በጣም ጎበዞች።
@haregtube7706
@haregtube7706 4 ай бұрын
You guys all amazing 👍 And congrats for Emmanuel 🙏 Thanks for sharing this
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 4 ай бұрын
Well done guys well done በጣም ነው የምታምሩት ግበዞች ናችሁ ትችላላችሁ ጎበዞች ።
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 4 ай бұрын
Proud of you my brother 👏👍 And be proud of your self.
@tsion3656
@tsion3656 4 ай бұрын
proud of you guys good job💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 ай бұрын
WOW ❤ so beautiful. I’m proud of you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BFF410
@BFF410 4 ай бұрын
I have no words to express how proud I am!!! You guys are awesome!!!!! KUDOS!!
@ayalewadisu6665
@ayalewadisu6665 4 ай бұрын
በጣም ፡የምትደነቁ፡ናችሁ፡የኢትዮጵያን፡ባህል፡ማሣወቃችሁ፡በርቱ፡፡
@user-zf4sv7gx2w
@user-zf4sv7gx2w 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ። እንደዚህ ነው ወጣ ሲባል መልካም መልካሙን ይዞ መውጣት ። ወጣትነትን ለኢትዮዺያ መልካም ገፅታ።
@samuelbirhanu2802
@samuelbirhanu2802 4 ай бұрын
OMG this amazing love you jahnny
@13.Month.of.Sunshine
@13.Month.of.Sunshine 4 ай бұрын
Great job they represent very well 👏🏽 🙏🏾🙏🏾 💚💛❤️
@Roommateforever
@Roommateforever 4 ай бұрын
you guys absoultly nailed it, paaaaaaaa respresntin U knw wha mean 🥰🥰🥰🥰
@selamawitketema9800
@selamawitketema9800 4 ай бұрын
Janny, it was beautiful to no end. Untainted cultural display, period
@gitup7918
@gitup7918 4 ай бұрын
Good Job guys. Full support from Finfinie.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
Wow, nice performance! We have international night in DMV area every year in high school!! I recorded that too. Keep up the good work to demonstrate the best of Ethiopia.🇪🇹
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 ай бұрын
ጆ አነተ ጎበዝ አኮራችሁን በሰው ሀገር ደምቃችሁ አደመቃችሀን congr doctor amun
@hirutasrat8907
@hirutasrat8907 4 ай бұрын
በርቱ በጣም ጎበዝ ናቹ❤❤❤
@FerealemSorensen
@FerealemSorensen 4 ай бұрын
Outstanding! I am so proud of you guys!
@giiftii0724
@giiftii0724 4 ай бұрын
I'm proud of you guys are so amazing ❤❤❤
@arditube5698
@arditube5698 4 ай бұрын
ጃኒየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያዘው 😅😅😅ቦጭቁ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ ለቡጨቃ ይጠቅማል😁😁 ከናተ ባላውቅም ልብሱን ለብሳችሁ ለምን ታያችሁ በመጀመሪያ በጣም በጣም ጎበዞች ጃኒ ያው ይታወቃል ሴቶቹ❤👌👌👌👌👌
@kxwolde5718
@kxwolde5718 4 ай бұрын
I am proud of you guys all excellent job omg you guys are amazing beautiful you all
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 4 ай бұрын
So proud of you guys, thanks so much
@askalemaryamkebede4566
@askalemaryamkebede4566 4 ай бұрын
በጣም፡ በጣም፡ጎበዞች፡ናቹ።አኮራችሁን፡ባህላችንን፡አንድነታችንን፡አሳያቹ።
@mengistuchibssa1781
@mengistuchibssa1781 4 ай бұрын
Much respect and amazing performance. Thank you ❤❤❤❤
@lelemykidsismylife8091
@lelemykidsismylife8091 4 ай бұрын
Awesome congratulations 👨🏽‍🎓👏👏👏
@tewodrosBezabeh-fw7jd
@tewodrosBezabeh-fw7jd 4 ай бұрын
Great job guys!!
@samzhabesha
@samzhabesha 4 ай бұрын
15 56 Wow! Despite the mess going on in their country still ፀሎት አለ...ከምር ደስ ይላል💙🇪🇹❤
@starlord9532
@starlord9532 3 ай бұрын
We all are proud of u guys! We really appreciate what you did! 🔥🔥👏👏❤️❤️👏
@user-up2dq9qm5e
@user-up2dq9qm5e 4 ай бұрын
ማነው ያ ሰውዬ ስለ ኢትዮጵያ እንደዛ በወኔ ሚያወራው ዝመት ዝመት አለኝ 😂😂👏👏👏
@alemzewudshemeles1475
@alemzewudshemeles1475 4 ай бұрын
😂😂😂 me too
@meskabate5716
@meskabate5716 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@meskabate5716
@meskabate5716 4 ай бұрын
እንባዬ ነው ያመጣው
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 4 ай бұрын
MENGEDUN. CHERK. YARGLACHEW. !!!
@girmatilahun3858
@girmatilahun3858 4 ай бұрын
Wow guys you are wonderful incredible fantastic & everything ❤❤❤
@mimia7202
@mimia7202 4 ай бұрын
Congratulations 🎊🎉🍾my Ethiopian brother I’m proud of you 👍
@Roommateforever
@Roommateforever 4 ай бұрын
13:38 wereregn{goosebumbs everywhere 🤩🤩🤩
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 32 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ውሎ ከ Miki gonderegna ጋር
43:54
jahnny
Рет қаралды 213 М.
ADWA በ  CALIFORNIA
19:16
jahnny
Рет қаралды 93 М.
ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea
23:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 447 М.
መንጃ ፍቃድ ልምምድ ከ አቤል ጋር
22:11
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 762 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 20 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,6 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 303 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,6 МЛН