የጀዋር የእስርቤት ሁኔታ እንደተናገረው አይደለም | የአንዳርጋቸው ውለታ ቢስነት | ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ | ቤተልሔም ታፈሰ | Ethiopia

  Рет қаралды 305,165

Andafta

24 күн бұрын

“የጀዋር የእስር ቤት ሁኔታ እውነታው ፣ እንደተናገረው አይደለም!”
- ‘የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ውለታ ቢስነት...’ | ‘...ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ...’ -
- “የኦሮሞ ልሂቃን ‘የኦሮሞ ጥያቄ እንዲያልቅ’ አይፈልጉም!”
Bethlehem Tafesse | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa | Lidetu Ayalew | 5 ጉዳይ መጽሃፍ |
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ youtube.com/@Andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 1 671
@brianbresiyoum
@brianbresiyoum 23 күн бұрын
Andafta thanks alot for amazing interview with Beti Tafesse. I really enjoyed the interview keep it up. Beti you are a bold woman with alot of courage keep it up. 👍👍👍
@tigistuderese664
@tigistuderese664 14 күн бұрын
እውነት ለመናገር እንግዳዋ ፅንፈኛ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ደጋፊ ትመስለኝ ነበር! ይህ የተሳሳተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በምንለያይበት አመለካከት አመለካከቷን እንደ የሀገሯ ጉዳይ የሚገዳት ኢትዮጵያዊት እህት እንዳከብር አድርጎኛል።ይልቅ ቀልቤን የሳቡት ጉዳዮች ውስጥ በራስ የመተማመን መንፈሷና የቡድን ጥላቻ ተርታ የማትገኝ. መሆኗን አይቻለሁ።ይልቅ ጠያቂው ስላ ያ ትውልድ ረብሎ የሚጠቀሰው ትውልድ በጅምላ እንድታወግዛቸው፣እንድትፈርጃቸው የገፋህበት መንገድ አስገርሞኛል! የ60 ዎቹ እያልክ አሉታዊ ገፅታ ብቻ እንዲጎላ ስትታገል ይታያል ።የእሷ መልስ በግሌ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ያንን ትውልድ መዝለፍ እንደ እውቀት ለሚቆጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።የመማር ፈቃደኝነቱ ካለ ማለቴ ነው። ቤተልሔም እንዳለችው በአጭሩ ያ ትውልድ እንደ ማንኛውም ትውልድ የሚመሰገንበትና የሚወቀስበት ታሪክ አለው።ያ ትውልድን ለመከላከል ሳይሆን ለራሳችን ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ከልብ ከፈለግን ያ ትውልድ የነበረውን ለሀገር ለቆመለት አላማ ለመታገልና ለመሰዋት የነበረውን ቁርጠኝነት አለማድነቅ በፍጹም የሚቻል አይመስለኝም ይህን ስል ድርጅት (ፓርቲ) ለይቼ አይደለም።በአንፃሩ ትግሉ እየተራዘመና እየተወሳሰበ እየከረረ ሲመጣ ሁሉም ድርጅቶች ውስጥ ሰብአዊ የሆነ የየግል ዝናን የመገንባት አንዱ ሌላውን ጠልፎ የመጣል ባህርይ እየታየ ወደ መጠፋፋት እንደወሰዳቸውና ይህም ትልቅ ድክመታቸው መሆኑን ደግሞ አይካድምና ያንተ እይታ ወደ አሉታዊውን ይዞ ሙጭጭ ያለና ሌሎችም ባንተ ድምዳሜ እንዲቃኙ የመጣር ነገር ነው የታዘብኩት።ቤተልሔም ግሩም መልስ ሰጥታለች መስዋዕትነታቸውንና ቁርጠኝነታቸውን እውነተኝነት በሚታይበት ምሳሌ እኔ የማላደርገውን በማለት ገልፃለች።በሌላ በኩል ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን በእነሱ እጅ ያልወደቀች በማለት ድክመታቸውን አሳይታለች።በእርግጥ እንደ እኔ እነ መለስ ህውሃት የዚያ ትውልድ አካል ነበሩና ሀገር አሁን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ አብቅተዋል እላለሁ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 20 күн бұрын
እባካችሁ ሰውን እንጥላ ስራውን እንቃወም እንጥላም ሰውን እናክብር
@MezgebuHeyi
@MezgebuHeyi 16 күн бұрын
Your confidence speaks that you are genuine to share your audience the truth .Thank you Bethi.
@adahgych2016
@adahgych2016 24 күн бұрын
እኛ ጋራ የጋራ ፖለቲካ የሌለን ከንቱ ትውልዶች ነን ለዛም ነው ተባልተን የምናልቀው
@santaw5392
@santaw5392 18 күн бұрын
አማራን አንቆሾ ፣ ኦሮሞን መካብ ፣ በየትኛውም ንግግሯ ይህ ነው የሚታየው።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
@@santaw5392 you must have a very selective hearing...
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 19 күн бұрын
I love your confidence keep it up Betty !
@mamushmunea2349
@mamushmunea2349 21 күн бұрын
ይህቺ ልጅ ግን ሳያት የልቧን የምታወራ ቀጥተኛ ልጅ ትመስላለች!። ቅን ጠፍቶኮ ነው የተቸገርነው በዕለት ተለት የኑሮ ትግላችን። big respect to her!!
@wegf6808
@wegf6808 20 күн бұрын
እንደ ኦሮሞ ልሂቃን በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ናት የህክምና እርዳታ እና እገዛ ቢደረግላት መልካም ነው!!
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 19 күн бұрын
​@@wegf6808መሀይም ደንቆሮ ኋላ ቀር
@wegf6808
@wegf6808 19 күн бұрын
@@alemnehdinknesh3322 በ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅቤ ዛፍ እየቀባ ከሚያመልክ የተሻለ ደንቆሮ በዚህ ምድር ከየት ታገኛለህ?? ህፃናት እና ሴቶችን የሚያርድ አውሬ የምታገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው። በተፈናቃይ ከአለማችን አንደኛ ሆኖ የእለት ምግብ ተመፅዋች ህዝብ ይዞ የሚፎክሩ ደናቁርት ፖለቲከኞች ያሉባት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያናት። አንተን የመሰለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ እፕፍርታለች!!!
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 23 күн бұрын
I may not agree with Bety on so many issues, especially her analysis of events. But she stands out on one thing. She despises all politicians, be it TPLF, OLF, or the Ethiopianist camp. She knows how insecure, power mongering, Conniving they are. NON OF THEM ARE SAINTS. THOSE OF US WHO THINK ONE IS BETTER THAN THE OTHER ARE UTTER USELESS.
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 17 күн бұрын
True✌
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 17 күн бұрын
How about PP😂
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 17 күн бұрын
ጦብያውያን ነፈዞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው:: ይቺን ጉፋያ self proclaimed journalist idolize ያደርጋል😂
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 16 күн бұрын
@@shitaberhe3024 by all politicians, I include PP and its cadres too.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
@@shitaberhe3024 do you have a reading comprehension problem?
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc 20 күн бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ታላቁ አድዋ ተራሮች ላይ ለወዳደቁት
@yidne_Ethio
@yidne_Ethio 23 күн бұрын
ዓላማው ልክ መሆን አለመሆን ሌላ ጉዳይ ይሆንና ያንን ዓላማ ለመተግበር የሄዱበትን እርቀት እና መስዋዕትነት ግን የሚገርም ነው። የማከብረው ስለምደግፈው አይደለም።
@sm910
@sm910 18 күн бұрын
She's matured, fare and smart. I really like her her personality
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 17 күн бұрын
Matured you must be kidding me jelajel
@sm910
@sm910 17 күн бұрын
@rahelfisseha454 at least she's not racist and she's fare jelit
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 20 күн бұрын
በዕውቀት ያልበለፀገ አዕምሮ ከስድብ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ።አንድ የሠላምታ ደብዳቤ አስተካክሎ መፃፍ የማይችል ሁሉ መፅሐፍ የፃፈችውን ስሳደብ ምን ይባላል?
@gumitube696
@gumitube696 18 күн бұрын
KANDANTE AYINATU TISHALALECH MLXWU
@resurrection355
@resurrection355 17 күн бұрын
writing a book does make you right and wise...
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
@@gumitube696 I don't think you understood what he said, you see that's the problem here reading comprehension is an issue. Gezahegn didn't say anything bad about Betty but you translate it without even understanding what he said.
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 14 күн бұрын
Spot on
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 13 күн бұрын
ቤተልሄም ታፈሰ ብሎ ኦሮምኛ ስም ቡርቃ ዝምታ
@fanusol8668
@fanusol8668 24 күн бұрын
እውነትሸን ነው እግዚአብሔር ይውደደሸ እግዚያብሄር ይጠብቅሸ ሌላው ትርፍ ነው
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 24 күн бұрын
ባሮ ቱምሳ ጥብቅ ክርስትያናዊ ዲሲፕሊን ከሚከተል ትልቅ ቤተሰብ የተገኘ ታጋይ ነበር።ለዚህም ነው ለሰው ልጅ ትልቅ አክብሮት ያሳይ የነበረው። ነፍስ ይማር።
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 19 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dv7hn3cs7g
@user-dv7hn3cs7g 17 күн бұрын
Jezba
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 16 күн бұрын
ብለሽ ብለሸ ታጋዮቹን በሐይማኖት ለመከፋፈል መርዘኛ ምላስሽን ማርዘም ጀመርሽ ። መስሎሽ ነዉ እንጂ በአንቺ ዓይነቱ ሰንካላና ውልግድግድ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ እንጂወደ ፊት አትሄድም። ከፋፋዮች።
@isayas150
@isayas150 13 күн бұрын
የኦነግ መሪውች 90% ፕሮቴስታንት ናቸው ሌላውን ብሄር ሲጠሉ ሲግድሉ ጭካኔያቸውን ሳይ በተለይ አማራን ሀይማኖቱ ለመጠርጠር ተገድጃለሁ::
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 13 күн бұрын
Baro River😜
@abab-cg8ym
@abab-cg8ym 20 күн бұрын
ስትናገር የምወድላት ነገር.... አንድም እንግሊዝኛ ተሳስታ አታወራም። ጀግና!
@natiaddis1901
@natiaddis1901 19 күн бұрын
Keyet yemtal abte
@anmeb6220
@anmeb6220 19 күн бұрын
ሰባተኛ ክፍል ደርሶ፡ እንግሊዝ ካልተናገርኩ ብሎ ኡኡ የሚባልባት ኣገር ለስዋ ይቸግራታል ብለህ ነው? አረ ኣይነፋም! ጠቅላያቹ ኣለ ኣደለ እንዴ። በዚሁ እንኳን ልታደንቅላት ይገባህ ነበረ። ይቺ ሴት ኣላማ ያላት እንቁ ናት።
@owlwatchingu8956
@owlwatchingu8956 18 күн бұрын
እንግልዘኛ ኣትችልም :
@seada9327
@seada9327 18 күн бұрын
😅😅
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 18 күн бұрын
ቢያንስ አንድ ድግሪ አላት​@@owlwatchingu8956
@Zenabegza
@Zenabegza 21 күн бұрын
I never see this kind of confidence keep it up God bless you 🙏
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 21 күн бұрын
CORRECT!
@emmy1365
@emmy1365 23 күн бұрын
WOW.....what a interview😍 I can't wait to read it!! Many blessing!🙏😍
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 23 күн бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 22 күн бұрын
ብታውቂም ባታውቂም በራስሽ ላይ ያለሽን መተማመን ማለትም self confidence ወድጄልሻለሁ:: ስለ ሠው ቀድጄ ልልበሰው አይነት ነገር ነሽ ::
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 19 күн бұрын
ይሄ ኮንፊደስ ሳይሆን በሽተኝነት እና የበታችነት ነው ያው እቺ ኦሮሙማ መጨረሻቸው መናቆር ነው በደንብ የጀዋርን ውሸት አጋልጣለች እስር ቤት ተኛው ያለው የሰው ደም ያስፈሰሰ እንዴት ይተኛል ፊቱ እራሱ ምስክር ነው እንደማይተኛ ቅን አስተሳሰብ ያለው ብቻ ነው ሊተኛ የሚችለው ትክክል ይሄ ብቻ ነው
@Malikfam
@Malikfam 19 күн бұрын
Betty on Your interview you always mention Asella( Arsi) as an example, thanks a lot for reminding us. I grow up in Asella what a great town is used to be. It sad now it’s a forgotten town who provides heroes for Ethiopia such as athletes, journalist, pastors, politicians, artists, teachers…pls lets lift up this town together again where it’s belong!?
@mesfinmamuye7694
@mesfinmamuye7694 24 күн бұрын
ጥሩ ወይይት ነዉ
@user-wi9el5pv6g
@user-wi9el5pv6g 23 күн бұрын
Minutes lay?
@seyoumt9877
@seyoumt9877 19 күн бұрын
Very interesting and informative interview. I salute both of you, please bring Betty back for the next episode.🙏
@KebedeBedada-nw7xj
@KebedeBedada-nw7xj 23 күн бұрын
ቤቲን መሳደብ ጅልነት ነው አገራችን በእንደእናንተ አይነት መሞላቷ ያሳዝናል ብትተቹም በሰለጠነ መንገድ ቢሆን' ቤቴዬ አንችስ በርቺሊኝ የያዢውና አውቀሻልና።
@user-hy5kd4hv4t
@user-hy5kd4hv4t 19 күн бұрын
አንዳርጋቸው ላይ ያደረጋችሁት ትችት መጥፎ ባይሆንም የጀዋርና የዳዊትን በዳበሳ ያለፋችሁት አዮመስላችሁም ትንሽ ፍራቻ ወይስ አድሎ ?
@michalgebre1289
@michalgebre1289 24 күн бұрын
የመርዝ ብልቃጥ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 21 күн бұрын
Anetese?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 21 күн бұрын
ቆማጣ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 күн бұрын
ማ? ቤቲ? ምርጥ ጋዜጠኞ ቆፍጣና❤❤❤❤❤❤ ተሳስተሻል ደንቆሮ
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 23 күн бұрын
ጀግና ቤቲ- ምንግጊዜም ሆድን የሚያሽረው ኮሶ ነው:: Thanks for your honest opinion.
@alemayehujaleta1246
@alemayehujaleta1246 10 күн бұрын
ትልቁ ቁብነገር ስለ ባሮ ቱምሣ ታርክ ማርኮኛል። የቤቲ ብቃት በኢትዮጵያ ጭምብል የብሔራቸዉ ተልዕኮ ስያራምዱ የነበሩ ሰዎች ጭምብላቸዉን አስወልቃለች።
@rabahtube8450
@rabahtube8450 23 күн бұрын
ቤቲ አደመጥኩሽ በጣም ብስል ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛና ተፈላሳፊ ነሽ ድንቅ ሴት!
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 20 күн бұрын
🫶🥰🥰
@wolderufael
@wolderufael 23 күн бұрын
My favorite no nonsense journalist. የማከብራት ብልህ ደረቅ የዘመኑ ጋዜጠኛ። ተባርኪ።
@biruksolomon7621
@biruksolomon7621 24 күн бұрын
በህይወቴ እንደዚህ በምሰማው ነገር ግራ ተጋብቼ...ሰው በሚባለው ፍጡር የጨለምተኝነት ባህሪ ተደንቄያልሁ አላውቅም...አውቆ ሆን ብሎ አላዋቂ መሆንና በዛ ላይ መጽሃፍ አድርጎ በአንድ ላይ ጥራዝ አድርጎ ላማምጣት አፈር መጋጥ ደግሞ የድንቀርናዋ ጥግ ...እንጃ በጣም ግራ ገብቶኛል...ምን አይነት ፍጥረት ናት ግን ሊያስታውከኝ ነው ጆሮየን
@fab200
@fab200 24 күн бұрын
Clear your mind first. Your mind is full of negativity and stupidity. I advise you to visit one doctor around lideta area. Please go and clear all your body for gad sake.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 24 күн бұрын
ጥጋብና አልጠየቅም ባይነት እኮ ከባድ ነው።
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@danyiadmasu4190
@danyiadmasu4190 21 күн бұрын
Minew lemin yastawkal? Tikikil aydelechim kalk endemaninyawm sew yerasikin hasab makreb new, degmo ye poletica kumar eyenegerechik new, yaw wededkim telakim eswa gobez nech
@user-gi8ho7jn1v
@user-gi8ho7jn1v 20 күн бұрын
Pente selahonache becha nw yetelahat,
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 23 күн бұрын
በሳል ለመምሰል የምታደርገው አክት አድናቂዋ ነኝ፡፡ ብዙዎቹ ሆነው ሳለ በአቀራረብ እና በአገላጽ ችግር የሚገባቸውን ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 19 күн бұрын
በሳል እና ደፍር አንባቢ ነች የዚህ ሀገር ፖለቲካ የሴራ ፖለቲካ ባይሆን ልትጠቅም የመጀመሪያ ትችል በሳል ሴት ነች❤
@ggvideonow1
@ggvideonow1 19 күн бұрын
ግሩም ትዝብት።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 19 күн бұрын
አሁን አንች ስለጥላቻ ታወሪያለሽ ??
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 19 күн бұрын
ጥልቅ ችግር አለባችሁ። ውይይት የማይፈታው
@amytk6095
@amytk6095 18 күн бұрын
በሳል አለመሆኗን ምን ምሳሌ አየህ?? በቆመችለት አላማና በህይወት መርኋ እጅግ በሳል ነች። ላትመችህ ትችላለች ግን እያስመሰለች ነው ብሎ በደፈናው መደምደም አለመብሰል ነው።
@warrior-one
@warrior-one 17 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ቤቲ. እውነት መናገር ነፃነት ነው. ጌታ እየሱክርሰቶስ ደጋግሞ ይባርክሽ💜
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 24 күн бұрын
Beti God bless you!You have given clues of many truths!That was fantastic,keep it up and rise truths of every area of life!
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 24 күн бұрын
ስድብ እንጂ ሀሳብ የሌላቸዉ ድኩማኖች ዛሬ በዝተዋል። ኤጭ።
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq 23 күн бұрын
ካልሻቸው ነገሮች ስለ አንዳርጋቸው ውለታቢስነትና ባንዳነት የገለጽሽው ተመቸኝ
@SimoSimo-fi5gw
@SimoSimo-fi5gw 23 күн бұрын
ዋዉ ብቃት አላት የተረዳሗት መንገድ ከአሁን በፊት ትክክል አልነበረም እና በጣም ሚዛናዊ ሰው ናት።
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 23 күн бұрын
❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ የመጀመሬያዋ ሴት አንባቤ አላልኩም
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 24 күн бұрын
የዚህችን ልጅ አላዋቂነት ለመስማት ግዜዬን አባከንኩት።
@jaredtesfaye9281
@jaredtesfaye9281 24 күн бұрын
Ygermal that is what I was texting, she just defare ena alswake
@tsigemassa7684
@tsigemassa7684 24 күн бұрын
8F​@@jaredtesfaye9281
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 21 күн бұрын
Sedebe madamete yeshalehale?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 21 күн бұрын
ፈሷንም አትደረሽም ገረዲ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 19 күн бұрын
ኧረ ሚዛንነችድፍረትየሚመጣውሥታቅነው
@jo.111
@jo.111 20 күн бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን ዘንድሮ ወንዱ ወሬ አብኪ ሆናል። ጀግኒት
@bineyamfirdawok1038
@bineyamfirdawok1038 23 күн бұрын
ከተጫነ በ3ኛ ደቂቃ አስተያየት ሚሰጥ ሰው ጤነኛ መሆኑን እጠራጠራለሁ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 21 күн бұрын
Sayateru were sayegelu goferewoche nachewa
@me_212
@me_212 14 күн бұрын
በጣም ትክክል.... የመፃፍን አርስት ብቻ አንብቦ አንደምያብራራው 😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 13 күн бұрын
ስለወንዶችየተናገርሽዉ ስለኦነግናህዉሀትየተናገርሽዉያስማማኛል
@girmahaile9118
@girmahaile9118 20 күн бұрын
በወሬ እሰማው ከነበረው በተቃራኒው በቤቲ ሰዋዊ ስብዕና በጣም ተደነቂያለሁ ተገርሚያለሁ። አቦ ይመችሽ።
@biniyamhaile8767
@biniyamhaile8767 18 күн бұрын
The interviewer needs lessons on how to conduct an interview. He is terrible. He keeps pushing her into “got you” corner, but she skillfully outsmarted him by focusing over the main topics. Bravo Betty!!
@rozateferi8081
@rozateferi8081 18 күн бұрын
Betisha! What a smart expression!! and confidence!!
@Benyamable
@Benyamable 23 күн бұрын
even though i don't agree with most of her views on her NEW BOOK, I truly respect her!!! Amazing Women, Great Writer!!! Betty you should write MORE!
@samsonmengistu5396
@samsonmengistu5396 20 күн бұрын
Jesus loved you and He is loving you forever. God bless you.
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 17 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የታመንሽው ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤
@user-nt9ux1zu7z
@user-nt9ux1zu7z 21 күн бұрын
ብልጽግና ካመጡብን ጎበዝ አላዋቂና ጎበዝ ደናቁራን አረማ የሆነች ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነች ሀይማኖተኛም ነች ቆንጆ የዘረኛ ምልክት ነች አላዋቂነት ደፋር ያደርጋል የሚባለውን ማረጋገጫ አቺ ሴት ናት ።
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 20 күн бұрын
Very true
@fayselworku444
@fayselworku444 19 күн бұрын
Weregna
@mggg8841
@mggg8841 19 күн бұрын
Well said !
@anteaye7228
@anteaye7228 19 күн бұрын
What you said also works for yourself 💯
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 19 күн бұрын
ልክ ነህ ድሮንስ ከዚህች ቀጣፊ ምን ትምህርት ይገኛል? ለመሆኑ በዚህ ዘመን ስለሞቱት ለምሳሌ እንደነ ኢንጅነር ስመኝ፣ሀጫሉ ፣ጀ/ል ሣህረ ወዘተ--የመሣሰሉትን አሟሟት ለማወቅ ላንቺ ቀላል ስለሆነብሽ ጥናትሽን ከውስብስቡ ግድያ ከባሮ ቱምሣ ጀመርሸ ፣ለመሆኑ ይህ ዕውነት ነው? ቀጣፊ ውሸታም ነሽ።
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 20 күн бұрын
Bety you are great...you put your views in without fear. This shows you are true journlist.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 23 күн бұрын
Thank you the interviewer❤
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 20 күн бұрын
ከሁሉም በላይ ክርስቶስ በልብሽ ነግሶ ስላየሁ የረዳሽን ከግዚአብሔርን አመሰገንኩት ያለሽው ውሸታም ዓለም ላይ ነውና ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ አስከመጨሰሻው የአርሱ ሆነሽ ቅሪ ጌታ በደጅ ነው ማለቴ ሊመጣ ቀርቧልና የፅናሽ ተባረኪ !!!
@unicornpower2565
@unicornpower2565 13 күн бұрын
ክርስቶሴ አምላክ አያዳላሞ ዘረኛም አይደለም በክርቶስ ሰም ማጭበርበራችሁን አቁሙ በክርስቶስ አሞላክ መዘባበት ይቅር;;
@beruktekse3482
@beruktekse3482 14 күн бұрын
ግልፅ እና ላመነችበት ነገር ሁሉ ወደኃላ የማትመለስ! ጀግና ናት እስቲ እንደሷ ልበ ሙሉ የሆኑ ጋዜጠኞች ብቅ በሉልን
@xalhaaiphone3835
@xalhaaiphone3835 20 күн бұрын
ጃዋር እኔን ሊያገባኝ ስትጠብቅ ትቶህ ነው ዶር ኢሊሊ ያገባው ለዚህ ነው እንዲህ ያለው
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 23 күн бұрын
በጣም የሚገርም እና በተለይም ስለልደቱ ከዚህ ኖሮኝ የማያውቀውን አተያይ ነው ከቤቲ የተረዳሁት ፣በነገራችን ላይ ሰዎች የተለያዩ ሀሳቦች ሲያቀርቡ ከነሱ በተቃራኒ የተለሻለ ሀሳብ በማቅረብ መሞገት ነው እንጂ መዘላለፍ፣መወራረፍ፣መነታረክ የሰለጠነ መፍትሄ አይደለም
@yeshiwasfentahun
@yeshiwasfentahun 20 күн бұрын
ስገምት ብላኮነው ያወራችው ግምቷ የተሳሳተ ቢሆንስ?
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
@@yeshiwasfentahun bihones? this is normal, nobody will be able to guess everything accurately. All the guy said was her perspective is something he has never thought of before.
@elsagebre5418
@elsagebre5418 22 күн бұрын
Wow Betty wonderful interview ❤ both are amazing good job 👏🏽 .
@bedrualiyi79
@bedrualiyi79 13 күн бұрын
የምታምንበትን ወይም የመሰላትን ለመናገር ያላት መተማመን ዋው እና ማንንም ለመውቀስ የማታመነታ ደፍረቷን አለማድነቅ አይቻልም
@mr.movies3287
@mr.movies3287 19 күн бұрын
ስለባንዲራ ከዚህ በፊት እናቴ ነገረችኝ ብላ ከጥንቆላ ጋር አያይዛ የተናገረችውን ነገር ዛሬ ባንዲራውን ከመጥላት ሳይሆን ሳይሆን ከሃይማኖተኝነቷ ጋር አቆራኝታ ያወራችበት ነገር አስቂኝ ነው።
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 18 күн бұрын
Dag aregech!!
@Fanno-bu5qr
@Fanno-bu5qr 18 күн бұрын
ጥንቆላ እኔ ሳውቅ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይሆን የኦሮሚያ /የገዳ ባንዲራ ነው ሚጠቀሙት ጨሌ፣ፈጫሳ፣ቦረንትቻ አልባሳታቸው የገዳ ባንዲራ ነው አሩሲ፣ሀረርጌ ፣ሸዋ ወዘተ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 15 күн бұрын
ቤቲ እንቁ ሴት ናት
@shiferawmekonnen2195
@shiferawmekonnen2195 19 күн бұрын
ቤትዬ !!! ከቢንያም ጋር ያደረግሽው ኢንተርቪው በጣም ተመችቶኛል ። የተረጋጋ ፣ የበሰለ ፣ ደረጃውን የጠበቀ ፣ከታሪክም ብዙ ነገሮችን ያጣቀሰ ፣ ጥንቃቄም የተሞላበት ነበረ ። ብዙ ጊዜ ጠያቂ ሆነሽ እንጅ ተጠያቂ ሆኔሽ አላየሁም ነበር ፤ በእውነቱ የተሟላ ቀለ ምልልስ ስለነበረ በጣም ወድጃለሁ ፤ ብንያምም አሰቦ ይህንን በማድረጉ መመስገን ይገባዋል። በአጭሩ በሙያ ብቃትና ብሰለት የታጀበና ደረጃውን የጠበቀ ቀለ ምልልሰ ስለነበረ በግለ ሳላመሰግን አላልፍም ።
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 23 күн бұрын
የቤቲ ጠያቂ አደንቃሃለሁ ምክንያቲም ስለቀለም በመጀመረያ የሰጠችውን አስተያየት ወደ መጨረሻ ላይ ባቀረብከው የመጀመረያ አስተያየቷን እንዲትከልስ አድርገኸልና አመሰግናለሁ።
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 19 күн бұрын
Betty be strong with your gift because God is faithful.
@joeldejene7621
@joeldejene7621 15 күн бұрын
በጣም ነው ያከበርኩሽ፤ የተማርኩብሽም። "የሰው ጥላቻውም፤ ፍቅሩም አያሳስበኝም። ለፍቅር ኢየሱስ ይበቃኛል" ያልሽው ትክክል ነው። አመሰግንሻለሁ።
@SeifuBulto
@SeifuBulto 23 күн бұрын
Keep up Bini.
@ManImtooGood
@ManImtooGood 24 күн бұрын
ይች ፖለቲካ ታውቃለች ብሎ መከራከር በጣም ይገርማል
@freindsok7431
@freindsok7431 18 күн бұрын
Beti i appriciate you idea, skill and confidence. Ani nama siyaasaa miti garuu dhugaa ati beektudha.
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 18 күн бұрын
You look amazing Betty keep it up my girl wish you all the best. ❤
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 24 күн бұрын
ቤቲ ከጋዜጠኛ ሁሉ ይህን የዋህ ልጅ መርጠሽ መምጣትሽ ገርሞኛል የጋዜጠኝነት ሥራሽን ከእንግዲህ ወዲያ አትመለሽበትም ማለት ነው ? ከመጀመርሽ መጨረስሽ
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 24 күн бұрын
እሳም አጥመኝም ጠያቂውም አይመችኝም
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 19 күн бұрын
ይመችህ። እሷ እንደሆነ አይሞቃት አይበርዳት። ቤቲዪ 🥰❤️
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
sadly you came to watch her interview, she must have the magic stick on your a$$...
@aberra4156
@aberra4156 20 күн бұрын
Genuinely Matured,
@debewhailu7085
@debewhailu7085 16 күн бұрын
ተባረክ በጣም ብዙ ደም በጃቸዉ ያጨማለቁ ከሁሉም ብሄር ፓለቲከኞች አሉ። ጌታ ግን ይፈርዳል።
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 23 күн бұрын
ጎበዝ በብዙ ጎርባጣ መንገድ ተፈትና እራሷን ያገኘች ሰው ናት። አደንቃታለሁ
@brookewolde
@brookewolde 20 күн бұрын
እጅግ በጣም የምትመቸኝ ሴት...እነሆ ይቻትና።❤
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 19 күн бұрын
😂😄
@kitunguri
@kitunguri 18 күн бұрын
I understand Seattle sunset analogy. I think she is talking about the sunset view from Alki Beach.
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 20 күн бұрын
So interesting!!!!!! Txs both a lot.
@dawit1313
@dawit1313 21 күн бұрын
Bravo Betty, I may disagree with you in some topic , but also I am another individual. We all are not the same in our view but I want to say “I admire you and keep it up.”
@Case24215
@Case24215 23 күн бұрын
ለእኔ ጎበዝ ናት አቅም ቢኖራት ሰለ እሳዎም ትወልድ ታወራ ነበር ለምሳሌ ሰለአንበሳው ሀጫሉ
@atmike123
@atmike123 16 күн бұрын
ቤቲ ከሞላ ጎደል ሰክናለች ልክ እንደ ጃዋር!! እንደገባኝ ሁለቱም ወደ እምነታቸው ዘወር ብለዋል። ቤቲም ጃዌም በስለዋል፤ ለንግግራቸው ዋጋ መስጠት ጀምረዋል!! ይሄ መልካም ነው!!
@workinehtesema1863
@workinehtesema1863 10 күн бұрын
She is a 21st-century talented and brave lady in Africa. BTW, some Ethiopians hate her because she is powerful and influential.
@King-ct7bg
@King-ct7bg 24 күн бұрын
እንጨት እንጨት የምትል ሴትዮ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 21 күн бұрын
Anetese?
@SEP2922
@SEP2922 19 күн бұрын
🤣🤣🙈🙈
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 14 күн бұрын
እረ በሳል ናት
@aberhamhabeti7906
@aberhamhabeti7906 21 күн бұрын
በጣም ገራሚነሽ ሁሉንም ስታቦኪ ከርመሽ አሁን ሀይማኖተኛ ሀይማኖተኛ ያጫውትሻል
@fekaduregassa639
@fekaduregassa639 11 күн бұрын
በቲ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፣ መልካ አስተማሪ ነሽ፣ በተለይ ስለሰላም የመከርሽን ምክርሽ ደስ ይላል፡፡ ስላንቺ የማይመቹ የተወሰኑ ጉዳዮች ወደ ፊት ብታስተካክይ መልካም ነው።
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 18 күн бұрын
Stay blessed I will see u in the glorious world ❤🎉new Jerusalem
@ZenebeworkNegash-os7pg
@ZenebeworkNegash-os7pg 20 күн бұрын
ወገኛ ጥሩ ጴንጤቆስጤ ነኝ ለማለት ነው ግን አንቺ ያልተሳካልሽ ፓለቲከኛ ነሽ በተጨማሪ ክፋ
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 23 күн бұрын
እጅ እጅ የሚልና የሚያቅር ቃለ ምልልስ አንዳፍታ ሚዲያ ዛሬ ነው የቀረበ ኤጭ!!የዚህችን ልጅ አላዋቂነት ለመስማት ግዜዬን አባከንኩት።
@leul5353
@leul5353 23 күн бұрын
ለኔ ደግሞ ጠያቂዉ ነዉ ያሰለቸኝ
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 23 күн бұрын
የሚታውቅ መስሎክ ነው እንጅ ምንም አታውቅም።
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 23 күн бұрын
@@oasakarorsa9270ደንቆሮሮሮ😂
@yonastaye8803
@yonastaye8803 22 күн бұрын
እየመረረህ ዋጠው!!😂
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 21 күн бұрын
@@yonastaye8803 tinbe gala
@dontmiss53787
@dontmiss53787 11 күн бұрын
እስኪ ጋዜጠኛ የተባላችሁ እድሜ ልካችሁን አሉባልታ እየፌበረካችሁ አገሪቱን ወደ ባሰ አዘቅት እየነዳችሁኋት ነውና አንድ ጥያቄ ለዚህች አገር ምን ቁም ነገር ሰራሁላት ብላችሁ ራሳችሁን ብትጠይቁ መልካም ይሆናል።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 23 күн бұрын
When you finally get the Truth ❤❤❤❤
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 19 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ በአሳተመችው መጽሐፍን አስመልክቶ ለተጠየቀችው መልስ ስትስጥ ተከታትያለሁ። እግዚአብሔር ፈሪ መሆኖን ወድጄላታለሁ። ከዚህ በተጨማሪ አስተሳሰብና አመላለሳም እጅግ በጣም አርክቶኛል። እሳም እንዳለችው እኔም ላይ ውጭ ሀገር እየኖርኩ በተወለድኩበትና ባደግሁበት ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ተሠርቶ አይቼ ወደድኩት ብዬ ስናገር አንተ የደርግ፣ የወያኔና የብልጽግና ደጋፊ ነህ ተብያለሁ። ስለእውነቱ ከሆነ እኔ የትኛውም ፓሪት ደጋፊ አይደለሁም አልሆንምም። የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እኛ ኢትዬጵያዊያኖዎችና ትውልደ ኢትዮጵያኖዎች ሰውየው የፓሪቲ ደጋፊ ነው ብሎ ዘሎ ከመናገር የግሉ አስተያየት ነው ብሎ ለማስብ እንዴት አቃተን? ሌላው እሳ ካለችው ያስደስተኝ የኦሮሞ ሕዝብ፣የአማራ ሕዝብ፣ የጉራጌ ሕዝብ ወዘተ ተስማምቶ የኖረ፣ እየነኖር ያለና ወደፊትም አብሮ የሚኖረውን ሕዝብ ተማርን የተባሉት ከሁሉም ዘር እኔ አውቅልሀለሁ እያሉ በደድሀ ሕዝብ ስም በአሜሪካና ይሮፓ ገንዘብ እየሰበስቡ በውሸት እርስ በርስ እያጋደሉት ሳይ በጣም አዝናለሁ። እኔ እራሴን ከዚህ ዘር ነኝ ለማለት አፍራለሁ፣ የምመርጠው ኢትዮጵያዊነቴ ነው። እንደዚህ ስል በተፈጠርኩበት ዘር አፍራለሁ ማሌታ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ወጣታን ጋዜጤኛ አከብራታለሁ እንዲሁም እወዳታለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 19 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አመለካከት እኔም እንደዚህ ነዉ አመለካከቴ የሰለጠነ አመለካከት
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 18 күн бұрын
የተሰራን ማድነቅ ጥሩ ነገር ነው የዛኑ ያህል ደሞ ለጠፋውም ጥፉት ልክ አይደለም ብለህ ድምፅህን ካላሰማህ ደጋፊ ያስመስላል ሁለቱንም የምታደርግ ከሆነ ግን የራሳቸው ጉዳይ ነው እውነትና ህሊናህ ይፈርድሀል
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 16 күн бұрын
በመሰረቱ በጣም ትዋሻለች እየሱስን መንገጃ እንጂ እልም ያለች ዘረኛ ያውም ወንጀለኛ ናት ስለየትኛዉ ውለታ ነው የምታወራው አንዳርጋቸው በገዛ ንብረቱ በዝርዝር ያወራቺውን አንድም እውነት የለውም ሃጫሉን አስገድላለች ህወሃት ቂሙን መውጣት የፈለገውን ሰው ሲገል ሽፋን ታቀብላለች ውሸት ታወራልች እውነት ትደብቃለች የበሰበሰች ፈይሳ ለሊሳን ለማስገደል አስባ አልተሳካላትም የዛገ አእምሮ አሉባልታን እውነት ለዩ እንጂ
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 күн бұрын
@@ewnetubelay7856 wow that's a lot of accusation and defamation of a character, do you have tangible evidence or some references or you just pulling sh!7 out of your a$$?
@Grace_world1
@Grace_world1 24 күн бұрын
ከዚች ሴት የተማርኩት ነገር ያለ እውቀት ድፉረት ብቻ ነው
@ro-ub3zi
@ro-ub3zi 21 күн бұрын
ህስቲ እውቀትክን አንተ ሀሳየን
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 20 күн бұрын
እውቀት ባይኖራት ነው 2 መጽሃፍ የጻፈችው😅😅😅😅😅 እንዲያው ቅናት ቢጤ ይመስላል😢😢😢
@SEP2922
@SEP2922 19 күн бұрын
Exactly 🤣🤣
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 19 күн бұрын
Exactly
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 19 күн бұрын
The love of God in His Son Jesus Christ that you boasting on will never disappoint you, my sister.
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 11 күн бұрын
AndAfta I really loved your question and you very straight.
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 21 күн бұрын
😊ቤቲ በሣል መልስ መገበችን። ጠያቂውም ድንቅ ነው። እርሱ ባይጠይቅ እርሷም አትመልስም ነበር። ሁለቱንም እግዜር ይባርካቸው!!
@abeltb340
@abeltb340 18 күн бұрын
መፀሀፉ ተፅፎ ተሰጣት በስሟ አሳተመችው እንብባው መፀሀፉ እንደ ፀሀፊው አልገባትም 😂😂😂😂
@DigitalHabesha-iu2ft
@DigitalHabesha-iu2ft 24 күн бұрын
አንቺ ማነው የፓለቲካ ተኝታኝ ያረገሽ ወይ መደንቆር
@asterabera5654
@asterabera5654 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-hg4uh8kp8j
@user-hg4uh8kp8j 23 күн бұрын
​@@asterabera5654jj
@dagi6055
@dagi6055 21 күн бұрын
zendro defar hun enji mathonew yelm be habesha midr🤣🤣
@SEP2922
@SEP2922 19 күн бұрын
ባለጊዜነት🤣🙈
@yeppegobbo1613
@yeppegobbo1613 22 күн бұрын
Her confidence something else thou! She has lots to learn , problem is with that arrogance, she won't go that far
@workinehsorsa6694
@workinehsorsa6694 17 күн бұрын
I want to be like Betty Tefesa smart person.....she is very impressive, respect her!
@tsionbeyene2655
@tsionbeyene2655 23 күн бұрын
ይህች ልጅ ስለ ሰዎች አሉታዊ ወሬና አሉባልታ፣ ስለራሷ ከመጠን ያለፈ በትዕቢት የተሞላ ግምትና ድብቅ የመረረ ብሔርተኝነት አይቼባታለሁ። እየሱስ ለልጆች ያሰተማረው ፍቅርና ትህትናን ነው።ይህች ለልጆቻችን ምን በጎ ነገር ታስተምራለች??
@TTG713
@TTG713 23 күн бұрын
Hhhhh selam selam eyelech yewustehn telacha awetak
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 22 күн бұрын
መራር ዘረኛ ነህ ማለት ነው😂
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 20 күн бұрын
Wrong!!!
@wegf6808
@wegf6808 20 күн бұрын
ዛሬ ጋሎች በተቀረው ህብረተሰብ ላይ ስለሚፈፁሙት በታሪክ ታይቶ የማይታውቅ ወደር የሌለው ግፍ ምንም የማይሰማት ነገር ግን ስለኢየሱስ ፍቅር ለመስበክ የሚዳዳት!! ዘረኝነት እና ኢየሱስ ዝምድና የላቸውም
@binyamwongel1744
@binyamwongel1744 20 күн бұрын
ትክክል ብለሻል።በድርጊቱ ከተሳተፋት በላይ ሁኔታዎችን አዎቂ ነኝ አይነት አካሄድ ነው።
@user-yp9gz3zi6h
@user-yp9gz3zi6h 24 күн бұрын
ካንቺ አይጠበቅም እንዴት ለባንዲራ ግድ የለኝም ትያለሽ እና የነፃነትሽ ምልክቱ መልክሽ ነው ?
@yur-tub8386
@yur-tub8386 12 күн бұрын
I like her perspective and it’s very true what she mentioned at the zoo experience. It makes me feel like I need to read her book!
@FunnyAlpineSkiing-ex1iy
@FunnyAlpineSkiing-ex1iy 17 күн бұрын
Wow Betty she is a hero. Really I wan to see another hero like you. ❤❤❤❤❤Yicheneku At❤
@user-qo4yr9mx5o
@user-qo4yr9mx5o 23 күн бұрын
በጣም በሳል ሆነሻል እድሜ እና ልምድ ሰውን በጣም እንደሚያበስል ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ቀላል በአቋምሽ የፀናሽ አዬን ሌዲ አልኩሽ በርቺ ቀጥይበት አመሰግናለሁ
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-jy4mx1iw4t
@user-jy4mx1iw4t 20 күн бұрын
ቤትዬ እንዴት እንደወደድኩሺ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 20 күн бұрын
🫶🫶🥰🥰🥰
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 14 күн бұрын
ቢኒዬ ወንድሜ ሁሌም አከብረሀለሁ በርታ። ለእውነት የቆምክ ነህ ምክንያቱም ቤቲን ኢንተርቪው ስታደርግ ብዙ ሰነፎች ለትች እንደሚወድሩ ይታመናል አንተ በፍፁም ሙያዊ ስነምግባር በድፍረት በማቅረብህ አድንቄሀለሁ።
@degukuma6624
@degukuma6624 14 күн бұрын
U the most intelligent Girl that i ever seen!! really really i appriciate betty
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 12 МЛН