ልጄ ይቅር በይኝ! የ እናት ተማፅኖ !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 50,626

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 135
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 2 жыл бұрын
ውይ ቦግዬ የኔ እናት😢 ይገርማል አንድ ሰፈር ነበርን ግን ሴት ልጅ እንዳላት አላውቅም ነበር በጣም የስራ ሰው ናት ልጆቿም እንደዛው ጓበዞች ናቸው ።ቦግዬ በሰላም ያገናኛቹ የኔ እናት
@differentfoodanddifferenth4821
@differentfoodanddifferenth4821 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም አውቃቸዋለሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እሮማን እባክሽን ወደ እናትሽ ተመለሺ::
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 2 жыл бұрын
ልጆቹ ብቸኝነታቸውን መቀነስ አለባቸው ፣ እኚህ እናት አቅም በነበራቸው ሰዓት አንዳቅማቸው እና እንደእውቀታቸው አስተዳድረዋል ። አሁንላይ ብቸኝነት መሰማት የለባቸውም። ምንአልባት ፉክክር ውስጥ ገብተው ይሆናል። አንድ ሳምንት አንዱ በሚቀጥለው ሳምንት ሌላው እየተቀያየሩ ቢያንስ እሁድን አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው። ኑሮው እንደው አይሞላም ። ለማይሞላ ኑሮ እኚህ እናት ማዘን የለባቸውም። ብቸኝነት ነው ያየሁባቸው።
@timageahmed2421
@timageahmed2421 2 жыл бұрын
You are Wright
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
በትክክል ይሄ የልጆች ፉክርክር እኛም ቤት ነበር አሆንም አለ እኔ ብዙ ግዜ ለምን አትረዷትም ለምን እኔ ብቼ ብየ እጠላለሁ ምክንያቱም መሬትም ሆና የትኛውንም ንብረት የምከፈሏት ወንድሞቼ ናቸው ግን አይረዷትም እኔ ደግሞ እንደድበችሃለሁ ግን ስለ ማያስችለኝ እረደታለሁ እምዬ ከኔ እድሜ ለንቺ ግን አብሬያት አለደኩም ከ6 አመቴ ጀምሮ ግን በያሄድኩበት ትከተለኛለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳዎት 😥ከሰማሻቸው እባክሸ እያቸው
@user-xl2nm1gb8t
@user-xl2nm1gb8t 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብ እሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
እናቴ አላህ እንባዎትን ያብሰዉ ሆዶ እራርቶ እማዬ ማሪኝ ትበሎት ያረቢ አላህ ያገናኛቹ ደሞ ደጉ ፈጣሪያችን እንባዎትን ይጥረግሎት
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሰረት በዙ እንዴት ነሸ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም የሚያሳዝን ነው እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ከልጅዎት ጋር ለመገናኘት ያብቃዎት አሜን መሰየ አንች የድሃ የጠፉት የታመሙት ለተራቡት ለታረዙት ወዘተ ደራሸ እናት ነሸ እግዚአብሔር ብርታቱን ሐይሉን ይሰጥሸ አሜን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
that same story me
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
አብሽር እናቴ አታልቅሱ ካየችው ዝም አትልም ኢንሻ አላህ ያረብ አላህ ያገናኛቹ የእኔ እህቴ ካየሽው አግኛቸው
@user-tv9to7sl8n
@user-tv9to7sl8n 2 жыл бұрын
ስማችን ተመሳሳይ ነዉ የኔ እና ያንች ማሻአላህ❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
አይዞት እናት እግዚአብሔር ይርዳወት 😢😢😢😢
@user-xl2nm1gb8t
@user-xl2nm1gb8t 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነንት ሰብእሰክረይ ብ አደረጊኝ ውደች
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 жыл бұрын
እመብርሃን ታገንኚት ማዘርዬ አቤት የእናት እንባ ወይ ዘንድሮ
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
እናት መቼም ድህነት ክፉ ነው። ኑሮዎት ባለማወቅ ልጆትን ያለ እድሜዋ የስራ ጫና አብዝተውባታል። ባገራችን ሴት ማለት የቤት ስራ የሚጫንባት ልጅ ናት። የሆነው ሆኖዋል ልጅትዬ መቼም ቢሞላልሽ እናትሽ ላይ አትጨክኝም። ለራሴ ሳልሆን ምን ይዤ ልይሽ እናቴ ብለሽ እንደሆነ ያስታውቃል። በሬዲዮ ከተናገርሽ የእናት ናፍቆት ቢኖርሽ ነው። እባክሽ ይቅርታ እየጠየቁሽ ነው ካንቺ የሚፈልጉት አይንሽን ማየት ነውና አንዴ መጥተሽ እያቸው። እናቴ እመቤቴ ትዮት። መድሐንያለም ፀሎቶን ይስማሎት።
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ወንዶች ልጆች አሁን እናታቸው መከባከብ አለባቸው እንዲህ ብቸኝ ሊሰማቸው አይገባም ። 😢 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገነኛዎት የእኔ እናት
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
አይዞት እናቴ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ እባክሽን የናትሽን ይቅርታ ተቀበይ እናት የትም አትገኝም ተመለሺ እህቴ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
አይዛሽ እናቴ እንባሽ እመቤቴ ታብስልሽ መልካም ነገረ አምላክ ያሰማን
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
ይገርማል ስንት አይነት ታሪክ አለ በየቤቱ
@user-xl2nm1gb8t
@user-xl2nm1gb8t 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኝ ውደቸ
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
@@user-xl2nm1gb8t arigeshalew anchim argign
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እይኖን ለማየት ያብቃዋት እናቴ እያልቅሱ መሲ የወርቅድልድይ ናት እግዚአብሔር ይርዳታል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
እኔንን እናቴ ልጅ እኮ ጨካኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳሆት አይዞት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እንባ ይፍሰስ እናትአለሜ በጣም ይከብዳል በእውነት አንጀቴን በሉኝ በተለይ ይቅርታ ሲጠይቁ እባክሽን እህታችን ይሄን ፕሮግራም የማየቱን ዕድል ካገኘሽ ሳይረፍድ በቶሎ ለእናትሽ አለሁ በያቸው በኋላ እንዳይቆጭሽ የፈለገ ነገር ቢከፋሽ በእናት አይጨከንም አንዴ ካመለጠች መተክያት የላትም እግዚአብሔር አምላክ ከልጅዎት ጋር ለመገናኘት ያብቃዎት 😭😭😭😭
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 2 жыл бұрын
ውይ እማማዬ አሮጌው ቄራ አውቆታለሁ። ወንዶች ልጆችዎንም ጭምር እግዚአብሔር ይርዳዎት እናትነት መቼም ከባድ ነው።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
አንድ ሴት ልጅ በቤቱ ተገኝታ በልጅነቷ በቤት ስራ ነው ያስመረሯት እጅግ በጣም አሳዘነችኝ ከአቅሟ በላይ ሆኖባት ነው እናት ደግሞ ለወንዶች ልጆቿ ታደላለች ጥለዋት ሊሄዱ ማዘር እንደጎዱሽ ታውቆአቸው ይቅርታሽን ጠይቀዋል እና እባክሽን የልጅነትሽን ነገር ትተሽ በደልሽን ሳትቆጥሪ ይቅርታቸውን ተቀበይ በሀዘን ወደ መቃብር እንዳይወርዱ ይቅር በያቸው እባክሽን የበደሉሽን ይቅር በይ ሁሉም ያልፋል ! እናት አንድ ነች ካመለጠች አትገኝም እባክሽን ሰላም ፍጠሪ በህይወት ኖረሽ መዘርን ካየሻቸው ፍቅር እግዚአብሔር ነው ! መሲዬ እባክሽን እሷንም አገኚና አቅርቢያት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልዎ ማዘር
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
አስና ተባረኪ አስተያየትሽ በጣም አዋቂነትሽን ያሳያል።
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Жыл бұрын
Ye enat kifu yelwim yekirta argi man ende enat keraswa asbelta lijochewan yemtwed
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እናታለሜ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭🤲🏿🤲🏿የስራ ጫና በሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ያለ ነው 😢እግዚአብሔር ይርዳወት እናቴ 😥🤲🏿
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
መስዬ ፈጣሪ ሰበብ ያርግሽና የምስራች እንስማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@dingelenate3135
@dingelenate3135 2 жыл бұрын
የነ እናት ፈጣሪ አይኑዋን ለማየት ያብቃዎት
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ከእከተማ ወደ ገጠር አይ የሰው ክፋት አይዞት ማዘርዬ ፈጣሪ ይርዳዎት ልቦዎን ይመልስሎት
@tigistbekele4768
@tigistbekele4768 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተፀፅተዎል ነይና ይቅር በያቸዉ ጌታ በምድር ይቅር ያላላችዉን በሰማይ ይቅር አልለዉም ስላለ ይቅር በያቸዉ
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 2 жыл бұрын
እርሶ እናት ኖት ይቅርታ ማለት አያስፈልጉም እግዚአብሔር ቸር ነው የሚያሳጣን ነገር የለም
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
ይቅርታ ጋዜጠኛዋ ያለደሜ ሰራ ይበዛባታል ብላ ጠየቃለች ግን እኛ ሀገር ያለእደሜዋ ብሎ ነገረ የለም ምክንያቱ ቤተሰብ ውሰጥ ችግረ ካለ ሴትም ሆነ ወንድ ልጅ ላይ ጫና ይበዛል ሰለዚ ጫናም ቢበዛ ለመጥፉት ማሰቧ ሰህተት ለምን አናት ምንጊዜም ለልጇ ክፏ አታሰብም
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ትክክል
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
Tikikl
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 2 жыл бұрын
ልክ ናትኝ ይችልጅ ስራ ባይበዛባት ችግር ባይበዛባት አጠፉም ነበር እውነቱ ይህ ነው ።እናት ብትለፋም ለልጆቿ ነው።እሷ ከአቅሞ በላይ ሆኖባት ጠፉች።ዎናው ነገር አሁን በምን ሁኔታ ላይ ናትኝ ነው ሚያሳስበው ?
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ትክክል ይህን ሁላችንም ያለፍንበት ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያበረታናልን እጂ አይጎዳናለም።
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh 2 жыл бұрын
ቅን እናት ኖት ፈጣሪ ያገናኞት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
እንደዚህ አፈር ልሰው አሳድገው ወንዶቹ በየተራ መጠየቅ መርዳት አለባቸው
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Egziabeher Yasemawot Enate 🙏🙏🙏
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 жыл бұрын
አላህ ያጠመመውን ሠው ሊያቀናው አይችልም አላህ ያቀናውን ሠው ሊያጠመው አይችልም አላህ ልቦና ሠቷት አለሁልሽ እናቴ ትበል ልቧን ያራራው ብዙ አይነት እናትም ልጅም አለ ና
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናት አይዞሽ በየቤቱ ስንት ታርክ አለ የኛ ቤት ታርክ ጋር ይመሳሰላል ግን የኔ እህት ዙራ ዙራ ።3ልጅ ወልዳ ያለ አባት እያሳደገች ነው የቤተሰብ ሸክም ሆና ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን እውነት መጥፎ ጎደኛ ነው ለህይወት ጠንቅ ።ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራውያን ❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-xl2nm1gb8t
@user-xl2nm1gb8t 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረ ጊኝ
@Schuberetosun
@Schuberetosun 2 жыл бұрын
@@user-xl2nm1gb8tgxgdsgz
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ውይ የእናት መከራ እግዚአብሔር ያገናኞት
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 жыл бұрын
ድንቅ አምላክ ድንቅ ያደርጋል አይዞት እናቴ
@niyatm.3938
@niyatm.3938 2 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Uuuuufffffff yeneta siyasazenu Egzihaber amlak beselam ke lejot yagenanyut 🙏
@alem123alem8
@alem123alem8 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ያገናችሁ ሁ የራሱ ታሪክ አለው የኒስ ጥያቄ መቸ እንደሚፈታ አላቅም መሲ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ ከ2 ወር በሀላ ሀገር እገባለሁ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
እናታችን አይዞት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችው
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ደሀ መከራው ብዙ ነው ። እማ እግዚያብሔር ይርዳዎት በሁሉ። ብቸኝነት ደሞ በጣም ከባድ ነው ከድህነቱም በበለጠ። እህቴ ልብሽ ራርቶ እናትሽን አሳሪፊያቸው።
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
እኔምለው የቀን ስራ ያውም ባሬላ omg 😱 ወንዶቹ አይስሩም አረ ግፍ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
ayezot enat yagaguatal maseya egziahber yebararekeshe yesentun emba abashe tedareshe bateshe babarakt yemula 🙏 zamaneshe yebarak 🙏 ❤️ fatar malkamun hulu yaderegeleshe
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት እግዛቤር ያውቃል
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
እናትእኮእናትናት።ምንምቢሆንሆዷክፉአያስብም።እማማዬመድሀኒአለምየልጅዎትንልብአራርቶድምጿንታሰማዎት።አይዝዎትእናቴአታልቅሱፈጣሪንለምኑመልስከሱያገኛሉ።መስዬየምወድሽየእናቶችንእንባየምታብሽየፈጣሪመልክተኛነሽ።ልጆችብንያሳድግልሽ።አንቺንምእድሜናጤናይስጥሽ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሲያችን የእኔ መልካም ብርቱ ነሽ እማምላክ ውለታሽን ትክፈልሽ የእኔ እናት አይዞት አምላክ በሰላም ከልጆት ያገናኙት
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
አይዞት አምላኬ ይረዳዎታል እናቴቴ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 2 жыл бұрын
እይናት የወለደ እገዝአብሄር ይርዳሽ እባክሽ ካለሽ ግን ይቅርታቸውን ስምተሽ ብቅ በይላቸው
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 2 жыл бұрын
Egziyabhar yedreslot yena enat menew enat atkefa 🙏emya
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
እማዬ እግዚአብሔር እባሽን ያብስልሽ በደስታ እደገና ለመገናኘት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 2 жыл бұрын
Anchi nesh enda
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
አይዝዎት እናቴ ልጅም ካለሽበት አለሁ በይ
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Ayzote mamay Egezaberh yagenagnachiw balemawk New legeziw yemislenale gin enate Eko enate nate bemanem ate tekame 😭🙏
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
አላህ ይርዱት እማሚዬ
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይደረዳቹ
@danehabesha158
@danehabesha158 2 жыл бұрын
መሲ ሀይ ሀይ በርች
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያገናኛቹ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
መስዬ የቆንጆ አቤት እንዴት እንደምንወድሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Ye ne nat Egziabher yiredahu 🙏🙏🙏
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
መሲየ ፍቅር ስወድሽ ኢትዮጺያዊ ሴት 💓💓💗💗💗💚💚💜💜 ተባረኪ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
የኔናት ልጅ ግን የፈለገ ቢሆን እዴት በእናት እዲ ይጨከናል እደው ደና ከሆነች በሰላም ያገናኛቹ
@helentariko9913
@helentariko9913 Жыл бұрын
እይ ቦግዬ እይዞሽ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳወት እማማ🙏🙏🙏
@mulumitku4817
@mulumitku4817 2 жыл бұрын
ውይ ሴት ልጅ ላይ የስራ ጫና አለ በተለይ የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ከሆኑ ጫናው ከባድ ነው እኔ አሳልፊዋለሁ ግን እናቴን ትቼ አልኬድኩም መታገስ ዋጋ አለው
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
ቀላል
@hannatv
@hannatv 2 жыл бұрын
በጣም ተበድለን ነው ያደግነው
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Ebakeshe meleshelachew
@sebleadmasuzeleke4964
@sebleadmasuzeleke4964 2 жыл бұрын
ወንዶቹ ግን ክፍዎች ናቸው 😭😭😭😭
@ruthbekele6352
@ruthbekele6352 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Egziabeher Yagngagot
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 2 жыл бұрын
miskin yene inat allah ke lijot gar yagenagnot masiye anchinm allah rajim indmena tena yistish yene malkam
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሁፍ 😭😭😭
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ያረብ የተጨነቀችን ነፍስ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልኝ
@sebleadmasuzeleke4964
@sebleadmasuzeleke4964 2 жыл бұрын
እኔን እናቴ እናት መቼም አይክፋት 😭😭😭😭😭😭
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@motorbmw4909
@motorbmw4909 2 жыл бұрын
Woye yene enat aktlho egzabhet yrdashe
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 жыл бұрын
የደሃ ደሃብሎ ነገር ምን ማለትነው??
@victoramore9477
@victoramore9477 2 жыл бұрын
Lijun serko yewesedew sewya behig meteyek alebet zim malet konjo aymetam Lelam Lij serko Lihon ychilal
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
sad
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Yechi leje aletemarechem yesera chana yaledmewa alebat sedebena dulam yenoral becha temara new yekertawon betekebel teru new Egzabher yerdawot
@Melon-vu2xi
@Melon-vu2xi 2 жыл бұрын
Welageh lege befeker masadege albet legene eyesedebuna abused argo masadege betam metfo new legen tasatale!!! Bezu Ethiopian family’s lege yemeweldut legochachew adegewe yetorunal belewe new !!! Befeker masadegu lelegeme lebetsebeme mechershaw yamare new .
@aynalemgerma7057
@aynalemgerma7057 2 жыл бұрын
Egizabehar yiredachu tegignalechi
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞወት እማኡፍፍፍ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
አይ መስዬ የልጅቱን የአባት ስም ሳትጠይቂ የሷን በረቻ ጠይቀሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እንዴው በትንሹ በቤተሰብ የጋራ ፀሎት ቢኖረን መልካም ነው 👏 ሰው ወልዶ የወላድ መካን ይሆናል? እግዚኦ እረ እባካችሁ እናታችሁን ጠይቁ እንዴ ገንዘብ ባይኖራችሁ መጠይቅ በራሱ ትልቅ መመረቅ ነውኮ ወንድ ልጅ ካገባ እናት አባቱን ዘወር ብሎ አያይም ግዴለሽ ናቸው ግን ሚስቶች እናትህስ ?በሉ ልጆቻችሁን እየወሰዳችሁ አሳዬ ቢአንስ እሁድ እናታችሁን እቤት ጠርታችሁ ቡና ጠጡ የምን መጨካከን ነው በስመአብ። በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኑሮ ይህ ነው ከፍ ያሉ ልጆች ህፃናትም ቢሆኑ የቤት ውስጥ ስራ ያግዛሉ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መብት ፣ሠራተኛ ባለበት በሀብታም ቤት ውስጥ ነው ሚከበር ።ብዙዎች ጫና በዝቶባት ስላሉ ። ታላላቆች ታናናሾችን እያዘሉ ምግብ እያበሰሉ ነው ሚያድጉ ።ደግሞስ እናት አትቆጣ ፣አትጋረፍ ነው እንዴ? የለመዱት ይህ ነው ልጅን መቅጣት ይመልሰዋል ባለጌ አይሆንም ብለው ስለሚያስቡ ነው ምን ይደረግ ። ይሁን ከጠፋች እንዲህ ከመጨከን አለሁስ ብትላቸው ይሄ የጤና አይደለም በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ።አይዞዎት እማማ 👏👏
@sebleadmasuzeleke4964
@sebleadmasuzeleke4964 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
EGZABHER YERDAWOTTE ENATE.
@w.w9330
@w.w9330 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@user-nh4ld6tp8z
@user-nh4ld6tp8z 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ዋጥ አርገውታል
@shwaalem6542
@shwaalem6542 2 жыл бұрын
I’m sorry to say that I think the girl she has a lot of work pressure she doing a lot of work her mom she don’t give her any attention
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 2 жыл бұрын
Alahe hodwane yararalate ena yagenagachu
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኚህ እናት? ተፀፅተዋል ልጅ ግን በህይወት ካለሽበት ቦታ የእናትሽን ይቅርታ ተቀበይ አንችም ወልደሽ በልጆችሽ እንዳትቀጪ ይሄ ቀን አልፎ እንዳይቆጭሽ? ለእናትሽ ይቅርታ ብለሽ ታረቂ::
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
ታላቅ ወንድም ከባድ ነው ዱላው ሰልችታት ይሆናል ውይ እኔም ታላቅ ወንድም ባልኖረኝ ብዬ ተመኝቼ አውቃለው
@ilfineshsalamon5174
@ilfineshsalamon5174 2 жыл бұрын
Yeene anat Ayezot ighizabiher befaqeda sat hulu yesatekakalal 😭😭😭
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
hi mesiya enedat nshe
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 2 жыл бұрын
መሲየ ዛሬ ደግሞ ቦክሰኛ መስለሻል
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
Tenkolegna 😁 Wedew aysiku🤭
@elisajobe9300
@elisajobe9300 2 жыл бұрын
MESEYA ENDETE NESH. ESTE BERCHELEN YEJA TEWEDEJE TENENETE KENEBETESEBESHE EMJELESHALHU.
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
ኸረ ይቺ ሴትዮ እዮሆ ሚዲያ ላይ በጎዳና የተጋብትን ይማሰላሉ የምር አገናኝቸዉ ደብረ ዘይት ነዉ ያሉት የተጋብት ልጆች
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 2 жыл бұрын
እኚህ ሴት የመንደራችን ሰው ናቸው። የጎዳናዋ ልጅ የነሱ አይደለችም።
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
Ewenate betam new madenekeshe
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
በስመአም የተገላቢጦሽ ልጅ ይቅርታ በሚልበት እናት ይቅርታ አቤት አቤ እንደው ብቻ ይሄ ዘመን በቃ ያስፍራል የሚስማው ሁሉ እንቆቅልሽ በቃ የማይታመን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
ምንም አዲስ ንገር የለም ኢትዬ ውስጥ ማንም ቤተስብ ሴት ልጅ ካላቸው ትልልቅ ወንድሞች እንኮን ቢኖሩን ከእናታችን ጋር ብዙ ንገር ንበር የምንስራው ወንዶች ብዙም ጫና የለባቸውም ይሄ እኮ እሳቸው ቤት ብቻ አይደለም ሁሉም ቤት ማለት ይቻላል ወፍጮ ቤት ሄደን በቃ በጠቅላላ የቤቱን ስራ ሴቶች ንን የምንስራው ወንዶቹ እውጭ ተራግጠው መተው ንው ምሳ የምናቀርበው ይሄ መቼም የእናትንት ፍቅር ንው ሙያ ተምርን ንው እኮ የምንወጣው ብናገባም እንደው ብቻ አይጣል ንው ዞራ ዞራ መግቢያ ቀዳዳ ሲጠፍት ያው መቼም ሴትናትና ወልዳ ልጅ ይዛ ንው የምትመጣው መጨርሻው ይሄ ንው ብቻ በስላም ትምጣሎት አይዞት
@dinkedemse6924
@dinkedemse6924 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 жыл бұрын
መስየ መጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የምታቀርቢውን ሁልጊዜም ነው የምከታተለው እናቴ ከ20 አመት በላይ ሆኗታል ከሞተች አላህ ይርሀማት ከጎቴ የደርግ ወታደር ነበር ጎዳጁን ጨርሶ ከቤተሰብ ጋር መቶ ነበር ብዙም ሳይቆይ ወቶ ቀር እናቴ ከነገ ዛሬ ይመጣል እያለች ሳይመጣ ሞተች እኔ ፎቶው ስለሌለኝ መፈለኩ አልቻልኩም ትውልዱ ሰሜን ወሎ መንደሩ ገንፎች ወይም ዳሪሞ ወይም ገንቦበር ስሙ ይርጋው አበራ ይባላል ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የምታወቁት ከሆነ በዚህ ይቱብ አሳውቁን ለኔ አጎቴ ነው
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 жыл бұрын
Lijitwa merwat new yetefachiw
@sweetfamily5514
@sweetfamily5514 2 жыл бұрын
ውዶች እግዜኣብሄር ከክፉ ይጠብቃችው pls ፕሮፋይሌን subscrib like ኣርጉልኝ 🥰❤🌹♥️
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ምትገኙ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳንን ቁርኣን ላይቭ ላይጨመቅራት ምትፈልጉ ፕሮፋይን በመጫን ሰብስክራይብ አዶረጉኝ በቅንነት በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አለህ ለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት ጤናን ለተራቡት ጥገብን ለታረዙት ልብስን ለተጠሙት ውሃን ለሞቱት ጀነትን በህዮት ላለነወት ተውበትን ወፍቀን አሚን
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 39 МЛН