|ጄኔራል ጻድቃን አሜሪካ ምን እየሰሩ ነው?| |የጎንደሩ ፕሮቶኮል| |የአፍሪካ ቀንድ ኮንፌዴሬሽን| የሳህል ቀጠና መንግስታት ኮንፌዴሬሽን|

  Рет қаралды 7,074

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

14 күн бұрын

Пікірлер: 75
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች
@addisminch
@addisminch 13 күн бұрын
በዕውቀት የሚቀርብ ድንቅ ትንታኔ🙏
@derejeabay2355
@derejeabay2355 13 күн бұрын
እናመሰግናለን:: ጠቃሚ መረጃዎች ናቸውና በርታልን ወንድማችን::
@user-bs4wj7qg1q
@user-bs4wj7qg1q 13 күн бұрын
አንተ ጀግና ይሄን ባዶ ኩንታል ፅንፈኛን በደንብ አርገህ መዝናቸው አንተ ብቻ በርታ
@ermy778
@ermy778 12 күн бұрын
ባዶ ኩንታል የሚባል የለም ወደል አህያ ካድሬ ፋኖ በየቦታው ለሚገደለው የአማራ ህዝብ ነው የሚጋደለው ቆሻሻ
@chimdessa156
@chimdessa156 13 күн бұрын
ጥሩና አስተማሪ አቀራረብ ነው። ተባረክ!!!
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 13 күн бұрын
ኢትዮጵያዊው ጀግና ጌትነት አልማው
@alemayehulegesse3291
@alemayehulegesse3291 12 күн бұрын
በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ።
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 13 күн бұрын
መንግሥት እነጀነራል ጻድቃንና መሰሎቹ በህይወት እንዲኖሩ መፍቀዱ ትልቅ ስህተት ሠርቷል።
@user-yw3ct2dv1r
@user-yw3ct2dv1r 13 күн бұрын
በርታ ከጎንህ ነ ን
@bety2338
@bety2338 12 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏 ጋት ሚዲያ👌
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 13 күн бұрын
ተባረክ።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 12 күн бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ
@thembitewodros
@thembitewodros 13 күн бұрын
መልካም ሰው
@sarasiyoum
@sarasiyoum 13 күн бұрын
ተባረክ 🙏🙏
@fantasennay
@fantasennay 12 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብና ለሕዝብ የሚጠቅም መረጃ ነው ። በይፋ አገርንና መንግስትን መደገፍ ሊለመድና ሊበረታታ ይገባዋል ። በስመ ካድሬ ማሸማቀቅ አይሰራም ። በግሌ ብቃትና እውቀት የሌለው ካድሬና :ካድሬነቱን ለግል ጥቅምና የስራ ባልደረቦቹን የሚያሸማቅቅ እና ከፍ ሲልም የሚጎዳ እንታገላለን ። እንዳንት ያለ ግን ይብዛልን ።
@danieltadele4233
@danieltadele4233 12 күн бұрын
ኢት/ለዘላለም ትኑሪ አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 እናመስግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@teshekiya3250
@teshekiya3250 13 күн бұрын
ትክክል ፕ/ር እኔ ከብልፅግና የገረመኝ አገራችን የዚህን ያህል ሀብት ነበራት ወይ የሚያስብለኝ ብዙ ልማቶች ከእንጦጦ አንስቶ እስከ ጎርጎራ ሳይቆራረጥ አንዱን አድንቀን ሳንጨርስ ሌላ እየተተካ ለዛውም 6ቱንም አመት በጦርነት ውስጥ እያለን ጦርነት ባይኖር ደግሞ በተለይ ከህወሃት ጋር የነበረው ባይፈጠር ምን ይሆን ነበር ብዬ ሳስብ ሀገሬ ጥሩ መሪ ካገኘች ሀብታም ነን።
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 13 күн бұрын
You’re superbly awesome when you covering geopolitics of our regions. Plz keep us informing with this type of content
@Markanberihun
@Markanberihun 13 күн бұрын
ሰላም ጌታው እንወድሃለን ኔትወርክ በለለበት ያለበት ቦታ በማምጣት GAT እየተከታተልን ነው በርታ ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከችግሯ ውጥታ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው ሰካም🙏🙏🙏
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 12 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@behayilumeshesha3874
@behayilumeshesha3874 12 күн бұрын
በርታ🎉
@belzel5251
@belzel5251 13 күн бұрын
በመጀመሪያ ደረጀ ለፕሮግራሙ ያለኝን ክብርና ምሥጋና እየገለጽኩ ምናልባት ከጠቀመህ ያለኝ ምክር ፦ አቀራረብህ ላይ መምህር ስለነበርክ የአስተማሪ ተማሪ ተጽዕኖ ይንፀባረቅበታል ። አድማጮችህ የተለያየ ሙያና ዕድሜ ላይ ስለሆኑ አስብበት ። በተረፈ በርታ የኢትዮጵያ ተቆርቋሪ ነህና ።
@yafilms2169
@yafilms2169 12 күн бұрын
Amazing analysis as always❤
@gethab2306
@gethab2306 12 күн бұрын
Thank you!
@Black-2024
@Black-2024 12 күн бұрын
▫️Thank you #Professor_Getnet | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tekalegnfeyisa9636
@tekalegnfeyisa9636 12 күн бұрын
Thank you bro. Keep it up.
@AbymiumBelay
@AbymiumBelay 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 12 күн бұрын
ወንድማችን ተባረክ አገሬ ከተሻገረች ቆየች አሁንም እዚያዉ መርገጥ አይ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 12 күн бұрын
🙏🙏🙏
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 12 күн бұрын
✌💯💚💛❤✌💯
@kedunass8597
@kedunass8597 12 күн бұрын
Gech
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 12 күн бұрын
ይሔንን ከወክ ታዲየ የኢትዬጰየ መንግስታት ለነጭ ኣጕብዳጆች ስለሆናችሁ ጕሮቤት ኣገሮችን በመላላክ ሰላም የምትነሱን!
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ኡ ሁሁሁሁሁሁሁ ምን ይሻለናል ?
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 13 күн бұрын
❤❤❤ thanks Bro ❤❤❤
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 12 күн бұрын
Behiwote sewe etelalehu beante like gine lemetilat echegeralehu bayibelas biker yibilagne eaneten leweledechi
@Black-2024
@Black-2024 12 күн бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tsionguebreselassie8142
@tsionguebreselassie8142 12 күн бұрын
Merci !
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 12 күн бұрын
ጌትሽ ፡ ሠላም፡ ሠላም፤ በጣም፡ ዓሪፍ፡ ሥራ፡ ዓየሠረህ፡ ነው ዓዎ....ትላንት፡ ዓሣሣሥተህ፡ ነበር፡ ፤ ዒሣ፡ ጎሣ ዓብዛኛው፡ ዕዚ፡ ሣይሖን፡ ጅቡቲ፡ ነው ፡ ያሉት ...ለማንኛውም ፡ ጥሩ፡ ሥራ ዕየሠራህ፣ ነው፡ ፤ ይህ፡ ክህሎትህ፣ በዚ፡ ብቻ፡ ለምን፡ ተገደበ? ዕንደ፡ ዕኔ፡ ከሖነ፡ ከ GAT ሚዲያ፡ በላይ፡ በመንግሥት፡ ሥልጣን፡ ላይ፡ ወይም፡ ሓለፊነት፡ ወይም ቦታ ቢሠጥህ፡ ዓሪፍ፡ ይመሠለኛል። . ..የተማርክ፡ ነህ፤ በጣም፡ ግሩም፡ ምልከታ፡ ጥሩ፡ የፖለተካ፣ ትንታኔ፡ ዓለህ፣ ለመንግሥትም ጥሩ፡ ዓመለካከት፡ ዓለህ፣ .ግን፡ ለምን፡ መንግሥት፡ ዓንተን፡ ወደ፡ ሓላፊነት፡ ቦታ፡ ዓልሣበህም? ግራ፡ያጋባል ......ዐንተ፡ ወደ፡ መንግሥት፡ ሥራ፡ ዓልገባም፡ ዕምቢ፡ ዓልክ፣ ወይሥ፡ መንግሥት፡ በዓንተ፡ ያየው፡ ለሥላጠን፡ የማያበቀ፡ ግለሠባዊ በሓሪ፡ ዓይቶ፡ ይሖን
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji 12 күн бұрын
ትናት የማውቃት ልጅ ወንድሟ ወለጋ ላይ ግድያ ተፈፅሞበታል ፋኖ ነህ በሚል ያንን ያኔ በግዜ ሰላምና ፀጥታን ያላስጠበቀው መንግስት አሁን ዋጋ እየከፈለ ነው አስተውሉ
@dagnegirma3098
@dagnegirma3098 12 күн бұрын
beGAT sime begara anid bota sebseb blen yearnguwade ashara akal bnihon .....
@user-jc2dc4ck7r
@user-jc2dc4ck7r 12 күн бұрын
ባንዳነት ቆሞ ሲሄድ
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 12 күн бұрын
ፕሮፌሰር አስራት ስለሆዳም አማራ የተናገሩትን አንተን ማንበብ በቂ ነዉ :: እነዚህ ነገሮች አልፈዉ እንዲህ ያሞካሸኸዉን የቆለልከዉን ሰዉ ነገር ዘመም ሲልበት የመጀመርያዉን ድንጋይ ወርዋሪ አንተዉ ትሆናለህ ::እንዳንተዉ የሚበላ የሚጠጣ የሚፀዳዳን ሰዉ አምላኪ ሆይ ይህ የምትዘባርቀዉ የምታጨበጭብለት ብርቅርቅ ብልጭ ድርግም የጤዛ ወንድም በስንት የሰዉ ህይወት ይመነዘራል ?ለማንኛዉም እንደሞቁ መቅረት የለም ሰዉ እንዴት ከነ ደመቀ ገዱ ክርስትያን ዮሀንስ ......አይማርም ወደድክም ጠላህም አንተ አማራ ነህ አማራ ደግሞ ለወያኔም ሆነ ለብልፅግና ሚዛኑ ግልፅ ነዉ :: ይህ ሁሉ እየዬ የስልጣንና የጥቅም ሱስ ነዉ ? ስልጣኑን ያገኙት ሲጫሩ እያየህ በግድ ቄጠማ ልሁንልህ የጤና አይመስለኝም ::
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ማነው ገዱ ? ወልቃይትን የሸጠው? ማነው ዮሀንስ በሁለት ቢላ በይው፣ ዝም በል መሪ ሲሾም ከድሮም ጀምሮ ካልተደመጥኩ ብሎ መሸመቅ ልማድ ነው ? ዝም በል ቆዳ
@netsanetalemu4816
@netsanetalemu4816 13 күн бұрын
No voice
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT 13 күн бұрын
እባክዎት ዘግተው እንደገና መልሰው ይክፈቱት 🙏
@Tsilote
@Tsilote 13 күн бұрын
መንግስት ምንም አያረገውም ግን ትግራይ ውስጥ ህውሀት ይገለዋል አትጠራጠር ይህ የመጨረሻው የአሜሪካ ጉዞ ነው:: ከዛ መንግስት ገደለው ይላሉ:: እኔ እንደሱ ብሆን አልመለስም
@zamn202122
@zamn202122 13 күн бұрын
Gat getet
@yassinmuhammedali856
@yassinmuhammedali856 13 күн бұрын
ባዳዳዳዳ የሚሉህን ጠቆጣቼው
@meles317
@meles317 12 күн бұрын
If it is true this guy still want come to power . Tell him it is time for retirement .
@Shakazulu-ee9mf
@Shakazulu-ee9mf 13 күн бұрын
Ante Beafih Biher Bihereseb Tilaleh Gin Belibih Amara bicha neh Mikniyatum KeJerbah yalew Bandira Limut New!!! Completely you support The so called FANO ! You ignore Ethiopian National Flag and always showed us Amharas Rebel flag !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sefamekahussen6655
@sefamekahussen6655 13 күн бұрын
ምናልባት ብለህ ባታወራ መልካም ነው፡፡ ምሁር አደለህም እንዴ! መረጃ በሌለህ ጉዳይ ላይ አለመዘባረቅ ይመረጣል ወንድም ጌትነት፡፡
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 12 күн бұрын
ትልቅ የጥቁር ታሪክ ወንጀለኛ መንግስት እየደገፍክ ነው በታሪክ ተጠያቄ ነህ ጨካኝ መንግስት አቢይ አሕመድ
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
እንደ ጀዊሳ ፋኖ በላይ የታሪክ ወንጀለኛ ልክ የለም ፣
@bereket4mereti
@bereket4mereti 12 күн бұрын
ይህቺ ጉቶ ድቡልቡል ድንች ፕሮፌሰር የአብይ አቃጣሪ ሆነች እንጂ የማይናቅ እዉቀት እንኳን አላት ።😂
@GLM9162
@GLM9162 12 күн бұрын
ዥልጥ
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ሽፍሻፊ አንተም ሰው ሆነህ ?
@user-cn5oj1vp1d
@user-cn5oj1vp1d 12 күн бұрын
እስቲ ስለታገቱት ከ100 በላይ ለሚሆኑት የደባርቅ ተማሪዎች የሆነ ነገር በል። ለነገሩ በአብይ ሳንባ የምትተነፍስ ሰውዬ እንዴት ትናገራለህ
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ያደረከው እውቅና እንዲያገኝህ ነው ?
@gojamfano5362
@gojamfano5362 13 күн бұрын
ተላላኪ ላበታም የአማራ ባዳ
@user-el1rs8jj8g
@user-el1rs8jj8g 13 күн бұрын
ቀዳዳ ያንተስ ሽርግድናስ በዛ ምናለ ሚዛናዊ ብትሆን :: ብልፅግና ሲደመሰስ ደሞ ትከረበታለህ መማር እንዳንተ ከሆነ ???
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 13 күн бұрын
Banda. Bada Neh
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 12 күн бұрын
ለምን የጭንቅላት ደሀ ትሆናለህ እነ ፋኖ ነኝ የጎንደር ልጅ ነኝ ትክክለኛ መረጃ ነው የምያቀሪበዉ ፈሳም
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ቢደመሰስ እንኳን ከጃዊሳ ጎን ከምቆም ? ይሄ የታሪክ አተላ አንተን ጨምሮ
@-adey7069
@-adey7069 13 күн бұрын
ስታስጣላ። አይ ዳሞት እነ ክርስቲያን ታደለን ያፈራች አንተን አፈራች። ንፍጥ
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 12 күн бұрын
የሆክ ሰገጠ በዉሸት ፋኖ ጀግና ነው እንድሊ ፈለክ ወይ
@watcher6397
@watcher6397 12 күн бұрын
ሽፍሻፊ ሁሉ አንተ ተጨምረህ ነው ኢትዮጵያዊ የምን ባለው ?
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,8 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 51 МЛН
Bill Gates on AI, Elon Musk & Why 2050 Climate Goals Still Possible
24:07
Bloomberg Television
Рет қаралды 61 М.
አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
1:04:48
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q114
13:32
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН