No video

አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial in

  Рет қаралды 468,035

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@tazmatube6479
@tazmatube6479 4 жыл бұрын
P
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 3 жыл бұрын
Wowww aglaltk tnx so much
@adnanmohammed338
@adnanmohammed338 3 жыл бұрын
Begil atalemamidim??
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አብክህ ወንድም የት ነው አድርሻህ አኔ መንጃፍቃድ አውጥቼ ግን ገና መለማመድ አፈልጋለሁ ከ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
Begil Alalemamidem 👍👍
@comptonentertainmentoffici2642
@comptonentertainmentoffici2642 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ እና በጣም ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ነኝ ነገር ግን እንደ አንተ ፅድት ያለ ነገር ፖስት የሚያደርግ ሰው አልገጠመኝም መንግስት ሊሸልምህ ይገባል በርታ ወንድም ምርጥ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው 👏👏👏
@user-sg5wy3vi8o
@user-sg5wy3vi8o 10 ай бұрын
Ena yekertaw lemen new😢
@MDRakib-mg2wx
@MDRakib-mg2wx 8 ай бұрын
ቂጥራም ምን ትሰሪያለሽ ሶሻል ሚዳላይ😂😂
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 4 ай бұрын
ትክክል፣ለሃገርምለህዝብምነዉየሚጠቅምስራየሚሠራዉ❤❤❤
@kotmubemarz
@kotmubemarz 11 ай бұрын
አንተ መልካም ሰዉ ነህ ምክንያቱም ለኔ ነፃ ዕዉቀት አካፍለልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@EphremSewunet
@EphremSewunet 2 ай бұрын
እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ፀጋህን እንደ ዳዊት ጥበብህን እንደ ሰሎሞን እውቀትህን እንደ ቅ/ ያሬድ ዘርህን እንደ አብርሃም ሕልምህን እንደ ዮሴፍ ሌሊትህን እንደ ያዕቆብ መስዋዕትህን እንደ አቤል ያድርግልህ አንተና አንተን መሰሎች ን ቅድስት ሀገር ማሕፀነ ኢትዮጵዮ ትውለድ ዘርህን ይባርክ
@TemsgenayalkbetTzazu
@TemsgenayalkbetTzazu Күн бұрын
አሜን❤❤
@ethioabyssiniyatube1940
@ethioabyssiniyatube1940 Жыл бұрын
በተከታታይ ለአዲስ ተማሪዎች የሚሰጠውን ልምምድ ብትሰራ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይማርበታል
@aynugela8107
@aynugela8107 Жыл бұрын
❤Awo ebakik
@user-np6zy5dl4r
@user-np6zy5dl4r 2 жыл бұрын
ተባረክ ጎበዝ በግዜህ መልካምነት ለሰዎች ጥለህ እለፍ አላህ ይጠብቅህ
@EphremSewunet
@EphremSewunet 2 ай бұрын
ከቤ በመጀመሪያ ድንግል ትባርክህ በመቀጠል እኔ ስለመኪና ምንም ዓይነት እውቀቱ የሌለኝ ሰው ስሆን እና መንጃ ፈቃድ አሁን በ30ነው የጨረስኩኝ ከመስክ አሰልጣኞች በይበልጥ አንተ በሠራሀቸው ሕዝብ 1 ወይም ቅጥቅጥ አነዳድ በሚለው እጅግ በጣም በቂ እውቀት አግኝቼ ቃሊቲ ስፈተን የለምንም ችግር Listens ወስጃለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም ትከተልህ እላለሁ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ጅጄ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፉጹም በጎነት ነው በርቱ👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሱዩ
@omermahmude1346
@omermahmude1346 4 жыл бұрын
N
@ubuama1449
@ubuama1449 3 жыл бұрын
😀tesfish
@h.m2784
@h.m2784 3 жыл бұрын
ተሥፍሺ ቀድሞሻል
@nunuabay1820
@nunuabay1820 3 жыл бұрын
You are a good teacher! thank you so much 🙏🙏🙏
@alimuhammad2024
@alimuhammad2024 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ማስተማርህን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Amesginalhu 🙏💚
@user-qu9jp8sl3g
@user-qu9jp8sl3g Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚገባ ትምህርት
@wa.1173
@wa.1173 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ቀጥልበት.; ስመኘው የነበር ነው!!! በሂደት ደግሞ ትልቅ ነገር እንሰራለን
@Etaba1483
@Etaba1483 3 жыл бұрын
አስተምረህኛል መልካም ሰዉ ነህ!!!! አመሰግናለሁ !!
@selamalemu7057
@selamalemu7057 Ай бұрын
በእውነበጣም ጠቃሚ ነገር ታስተላልፋለህ ተባረክ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንወንድም ::ሁሉም ነገር ስትጀምር ትንሽ ይከብዳል እንጂ አውቶማቲክ ግን እጅግ ቀላል ነው
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 4 жыл бұрын
ሰላም ኪዱ አውቶማቲክ ቀላል ነው ብለሻል እኔጋር ያለው ፈርሀት ግን እንዳልጀምር አድርጎኛል እና ምክርሽን እፈልጋለው
@meleseanteneh2683
@meleseanteneh2683 3 жыл бұрын
Menja fekad bekirbu tefetgne Alefku. Gn Gena saljemr yanten Timhrtoch eketatel neber. Kelel adrgolgnal. Gobez Bertaln.
@meleseanteneh2683
@meleseanteneh2683 3 жыл бұрын
@@user-qs2rj7cs9z Practice serteshal(sertehal)...?
@genetresom2380
@genetresom2380 Жыл бұрын
Good lecture with clear and precise clarification.
@sebsibieabera5038
@sebsibieabera5038 24 күн бұрын
thanks from the bottom of my heart because you shared best knowledge with out payment
@kefiyalewnigatu7099
@kefiyalewnigatu7099 Ай бұрын
Parking(P), I am not a driver but, I always watch your videos I liked it, I hope I will be a good driver.
@wondimubekele6973
@wondimubekele6973 3 жыл бұрын
You are doing great. Appreciate your effort; well done and keep it up.
@dasashakale1557
@dasashakale1557 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት።
@AyshaAESHAHMED
@AyshaAESHAHMED 2 ай бұрын
ለ ካልተሳሳትኩ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ በጣም
@aliahmed-yx5ee
@aliahmed-yx5ee 3 жыл бұрын
ወንድም እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እወድሀለሁ እኔም አውቶማቲክ መኪናነው ብዙ ነገር ትምህርት ወስጃለሁ
@Zahra-wp5od
@Zahra-wp5od 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ትዙ እህታቸን 🙏 እናመሰግናለን
@maduTube
@maduTube 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አደራኩሽ አርጊኝ
@temesgenhordofa8352
@temesgenhordofa8352 3 жыл бұрын
fantastic lesson, thanks
@matijake7986
@matijake7986 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ዜግነትክን ለዜጎች ከፍተኛ አስተዋጾ እያደረክ ነው
@getnetfasiladas7171
@getnetfasiladas7171 Жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ነው:በርታ!!!።
@tina-hl8ll
@tina-hl8ll 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ተመቸኝ በቀላሉ ትምርት አገኘን ወድሚ በርታ ደስ የሚል ትምርት ነዉ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Tinaye Enamsginaln
@dawitejigu
@dawitejigu 3 жыл бұрын
Very interesting! Continue please! Add all others needed!
@yeshimebetdamte9214
@yeshimebetdamte9214 10 ай бұрын
ተባረክልን እናመሰግናለን ውጪ ሆኘ እየተከታተልኩህ ነው መጃ ፍቃድ ስወስድ አሳውቅሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@nahomkasa110
@nahomkasa110 Жыл бұрын
ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ይመችሽ ከምንም በላይ የማስተምር ሰው ያንተን አይነት የማስረዳት ጥበብ ቢያውቅ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@kedirmohammed4740
@kedirmohammed4740 3 жыл бұрын
ስመኘው የነበረ ነዉ ቀጥለበት እድሉን ላላገኘነዎው እንማርበታለን
@solomonmulaw9140
@solomonmulaw9140 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እድሉን ስላገኘነ እንማርበት አለን
@everygoodteacher7977
@everygoodteacher7977 Жыл бұрын
@@solomonmulaw9140 እግዛሕብር የባረክህ በጣም ጡሩ ትምሀረትነው የሰጥህን
@everygoodteacher7977
@everygoodteacher7977 Жыл бұрын
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
አሪፍ ሙያ አለክ እኔንም ባስተማርከኝ
@betibetii2635
@betibetii2635 Ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@atsedechali3211
@atsedechali3211 8 ай бұрын
በጣም በጣም የምገርም አስተምህሮ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ዕድሜ ከጠና ጋር ይስጥ ያል ገባኝ መር ስታጠፊ ቦታዋቹን ብታብራራል ደስ ይለኛል አመሰግንሃለሁ።
@Zahra-wp5od
@Zahra-wp5od 4 жыл бұрын
ጓበዝ የኔ ወንድም በርታ
@orhanerden2028
@orhanerden2028 4 жыл бұрын
Hello nice friend likeee 61 thang you süper VİDEO teşekkür ederiz kendine iyi bak ıyi geceler 👏🔔👍
@ekramabdu5330
@ekramabdu5330 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማንዋልነበር እምቺለዉ አሁን አተ ባልከዉ መሰረት አርጌ ሞከርኩት በጣም ቀላልነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍🙏🙏🙏
@EndiresAlle
@EndiresAlle 4 күн бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው በረታ ወድሜ
@hermela4279
@hermela4279 2 жыл бұрын
Useful content. Thank you!
@topbouffe263
@topbouffe263 4 жыл бұрын
Good video my friend :) big like
@zerihunabate2205
@zerihunabate2205 6 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ቆንጆ ትምህርት ነው እየሰጠህ ያለኸው በጣም ቀለል ባለ አገላለፅ ማለተ ነው 👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ ሰዉም ይሄን የሚያስተምር አላየዉም እና ቆንጆ ትምህርት ነዉ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Enateye enamesginaln
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
እባክህ ይሄን ትምህርት ቀጥልበት ። በጣም አስተማሪ ነው ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@edenfissha7690
@edenfissha7690 10 ай бұрын
​@@JIJETUBE❤❤❤
@yisopea
@yisopea 3 жыл бұрын
Thank you for making this video, it is very helpful
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 8 ай бұрын
ትክክለኛና ጠቃሚ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ወድም
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ። በጣም የምወድህ መምህር ነህ
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 4 жыл бұрын
በርታ ወንድምሀሪፍነው
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አገላለፅህ ርግትና በሚገባህ መልኩ ነው እኔ ጠቅሞኛል በርታ ወንድሜ🙏🙏
@wome8375
@wome8375 10 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️በጣም በሚገባን መልኩ ነው ያስቀመትክልን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትለያለህ
@HaydeHaydee
@HaydeHaydee 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወድማችን
@hawlitube9071
@hawlitube9071 4 жыл бұрын
ሰላም ን በሩርታ ወንድም ሀሪፍ ትምህርት ነው
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t 3 жыл бұрын
በጣም ወሣኝ ት.ት ነው ወንድማችን እናመሠግናለን
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንደኔቀላል ነው አዉቶማቲክ መኪናዎች እናመሰግናል።
@meaziyhabtamu4379
@meaziyhabtamu4379 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍
@selamTube
@selamTube 4 жыл бұрын
ውይ አቶማቲክ ትቀልዳለህ ዳኒ? በስሜ ጋሪ የለኝም እኮ ሆ በርቱልኝ ውንድሞቼ ። ዳኒ ግን? ካሜራ ማኑ አቤ ነው መሰለኝ የስታውቃል ክክክ ውድድ ነው ኑሩልኝ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላምዬ እናመሰግናለን 🙏🙏
@hanabekel7410
@hanabekel7410 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ባንተ ትምርት ውጤታማ ሆኛለው ቀጥልበት
@alemubelay4245
@alemubelay4245 Жыл бұрын
ስፈልገው የነበረው ስታስተምር ግልፅነትህን ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና 💪💪💪💪💪💚💚👍👍👍👍👍
@Ageri2
@Ageri2 4 жыл бұрын
መኪናውን ለኔ ከሰጠህኝ እሳተፋለሁ. አመሠግናለሁ መርጃ ሰለሠጠህኝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Kk እናመሰግናለን 🙏
@user-qb9wr6ds4v
@user-qb9wr6ds4v 4 жыл бұрын
ዱባይ ነኝ ላይሠንሥ ለማውጣት እየሞከርኩ ነው በፀሎት ኣግዙኝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳሽ መልካም እድል ብለናል
@user-qb9wr6ds4v
@user-qb9wr6ds4v 4 жыл бұрын
@@JIJETUBE ማኣረይ አሚን
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ እኔም እየተለማመድኩ ስለሆነ ብዙ ነገር እያየሁ ነው ካንተ አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@seid876
@seid876 4 ай бұрын
ጎበዝ ተባረክ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ🥰🥰
@maduTube
@maduTube 4 жыл бұрын
ወድሜ ቤተሰብ አደራኩክ፡አርገኝ እኔንም
@hayattube3721
@hayattube3721 3 жыл бұрын
እንደመር እመለሳለሁ
@gdhrhhxbrj8947
@gdhrhhxbrj8947 Жыл бұрын
እኔ ማዳሜ ትማሬአለሽ እያለች ስለሆነ ከአንተ ብዙ ተማርኩ በርታ ወንድሜ
@yonatanzemedkun7864
@yonatanzemedkun7864 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ያለሁት ዱባይ ላይ ነው መንጃፍቃድ ለማውጣት እፈልግ ነበር እና በአሰሪዬ መኪና ሁለት ቀን አለማምደውኝ አልገባኝ ሲል ኢትዮጵያ ስትሄጂ በደንብ ሰልጥነሽ እዚህ ሂተሽ ታወጫለሽ ብለውኝ ነበር..አሁን ግን ከእናንተ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን
@AderajewMersha
@AderajewMersha 2 ай бұрын
አሪፍነ፡ትምህርትህተመችቶኛል፡በዚ፡ቀጥል፡ጥሩነው
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 Жыл бұрын
እናመስግናልን ወንድም እጅግ ጽድት ያለ ምህሮ
@SaadaAyale
@SaadaAyale Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ነእ ፈጣሪ ምቹ ሂወት ፈጣሪ ይስጥህ
@kalelove9945
@kalelove9945 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ወንድም እውቅትን ማካፈል ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sabayoo2501
@sabayoo2501 4 жыл бұрын
ቀጥልበት እኔ በጣም ነው የተመቸን ምፈልገው ትምህርት ነው መፅፉ እያነበብኩን ምንም ሊገባን አልቻለም ነበር በአውቶማቲክ በጣም ቀላል ነው 👌👌👌👌👌👌👌 መልስ ሐ ) N ላይ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
በትክክል ጠመልሶአል👍👍👏👏👏👏 enamese
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
ጂጂዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን በርታልን ወድምዬ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እሺ kidu 🙏🙏
@gutagundo4677
@gutagundo4677 2 жыл бұрын
እግ/ር ይባርክ አመሰግናለሁ
@sabayoo2501
@sabayoo2501 4 жыл бұрын
ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተፈትነሻል?
@beshirlelamde9114
@beshirlelamde9114 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት
@gane1451
@gane1451 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ተመችቶኛል ቀጥልበት መትነዳቸው መኪኖች ግን ስማቸው ብቻ ሳይሆን ምስላቸው መጨረሻ ይሁን መጀመርያ መታየት ያለባቸው ይመስለኛል
@bertukanyebabe4080
@bertukanyebabe4080 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ ብዙነገር ነዉ ያስተማርከኝ ኑርልን ወንድሜ
@jemalgebeyehu9821
@jemalgebeyehu9821 2 жыл бұрын
Strength on profession tank you my brother waw ! I am jemise from akakikallity
@Zselase
@Zselase 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው፣ የኢትዮጵያ አሽከርካሪዎች እንዳንተ ተጠንቅቀው ቢነዱ አደጋ ይቀንስ ነበር፣
@dawitdamte
@dawitdamte 2 жыл бұрын
መኪና ሥንነዳ ተጨማሪ በጣም ትኩረት መሥጠት ያለብን ነገሮችን እንዲሁ አሥቀምጥልን በተረፈ በጣም አሪፍ ሌክቸር ነው
@berhemesfin2024
@berhemesfin2024 7 ай бұрын
This is very good and thank you for your initiatives for tutor and sharing this valuable skill with us freely. God bless you... ❤❤❤❤❤❤ Keep it up... Looking you forward for more free videos I think the right answer for the question in this last video is at D with holding pressed the brake. Let's hear the correct answer from you
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
ፅድት ያለ ፖስት!! በጣም እናመሰግናለን
@alubelkassie111
@alubelkassie111 3 жыл бұрын
Jije tube ለሰጠህን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@meketewoldmariam6167
@meketewoldmariam6167 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት እንደውም ሳላውቅ ነበር የማሽከረክረው አሁን ግን የበለጠ ለማወቅ ት/ቱን dawenload አድርጌ እንደመመሪያ እየተጠቀምኩ ነው አመሰግናለሁ
@ayanakelbessa7388
@ayanakelbessa7388 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው። ሌሎችም እንዳንተ ብቅ ማለት ቢደፍሩ መልካም ነው። አሽከርካሪው ላይ ግን አንዳንድ ጉድለቶች ቢታረሙ ይመረጣል። መሪ አያያዝ ፍፁም መቀየር አለበት። 3ቱን መስታወቶችን ሲጠቀም አይስተዋልም። ለጤንነትና ለችሎታ ማንዋል ይሻላል። የእጅ ፍሬን ለምንም ጊዜ እጅግ ጠቃሚ መሆኑን በደንብ አስረዱ። በርቱበት
@ssdd1014
@ssdd1014 4 жыл бұрын
በጣም. አሪፍ. ትምርት. ነው.. ሜዳ. ተምርያሎ. ግን..... ተባረክ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mammam8810
@mammam8810 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ በሆነ አገላለፅ ነው የምታሰተምረው በርታ
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 Жыл бұрын
ለጀማሪ አሽከርካሪዎች ይሄን ቪዲዮ መስራትህ ጥሩ ነው መሪ አያያዝህ ግን 100% ስህተት ነው
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ፈተና ስላለብኝ እያየሁ ነው እኛ ጋር አውቶማቲክ ነዉ ሁሉም መኪና
@TheRealtree3113
@TheRealtree3113 3 жыл бұрын
Thanks brother we need more your advice atomatic car specially we live many people thay don't understand they 1st time they sport us in general Europe good to our language.
@annapetter2777
@annapetter2777 3 жыл бұрын
ወንደሜ አንተ በአስተማርከኝ ብቻ መንዳት ችያለሁ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል፡፡
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@nevanebuta3940
@nevanebuta3940 2 жыл бұрын
አሪፍ ነህ ልክ እኔ እንደምነዳ ነው የተሰማኝ አመሰግናለው እንድጠነቀቅቅ የበለጠ ከመንዳቴ በፊት እንዳስብበት አድርገህኛል
@bekymak3873
@bekymak3873 Жыл бұрын
ዋው 1ኛ ወንድሜ ❤️❤️🙏
@yohanademissie3550
@yohanademissie3550 11 ай бұрын
You are a great driver and great teacher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ng7qo6vl9w
@user-ng7qo6vl9w 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ፣በርታልን።
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 жыл бұрын
በርታ በርታበርታ አሪፍ ሀሳብ ነዉ
@berhanuwor
@berhanuwor 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ጅጄ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነክ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ ነበር ስለ ጥገና አውቶ ማቲክ ማርሽ በሚበላሽበት ወቅት እንደ ማንዋል ለጥገና የማይመችና ጠጋኝ በአገራችን አስቸጋሪ እንደሆነና ብዙ ተሽከርካሪዎች እንደቆሙ እሰማለሁ ስለዚህ ያለህን የእውቀት ካለ ብትነግረን እናመሰግናለል በርታ ፡፤
@gutagundo4677
@gutagundo4677 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥ
@simretermias3681
@simretermias3681 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው በቅንነት እያሰለጠንከን ስላለ በትምህርት ላይ እነደዚ በግልጽ አልተማርኩም በአጠቃላይ ስለመኪና አጠቃቀም ስላሳወቅከን እግዚያብሔር ይባርክህ።
@UsmanSaheed-mo5ej
@UsmanSaheed-mo5ej 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥሰውነህ አላህይጠብቅህ
@user-so2zr2dj6g
@user-so2zr2dj6g 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እሺ
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН