አውቶማቲክ መኪና ላይ ፈጽሞ መደረግ የሌለባቸው 13 ነገሮች / 13 Things You Should Never Do in an Automatic Transmission

  Рет қаралды 343,814

Tech and Cars

Tech and Cars

2 жыл бұрын

#mekina #Ethiopia
13 Things You Should Never Do in an Automatic Transmission
Disclaimer: Tech and Cars is not affiliated with the businesses whose products are shown in this review. Any trademarks depicted are the property of their respective owners.

Пікірлер: 385
@fuadsemir873
@fuadsemir873 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ከጉዳት አዳኝ ምክርና ትምህርት ነው ።ምስጋና ይድረስ ።
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እባክህ ቀጥልበት ለመኪና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በተለይ ለሴቶች በጣም እንማርበታለን በርታ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
ok Dear! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@gizawteferi9419
@gizawteferi9419 Жыл бұрын
ጀግና ነህ የእናንተ ምክር የአገርን ሃብት እና የሠውን ህይወት ይታደጋል ። ቀጥሉበት
@teweldegidey5007
@teweldegidey5007 10 сағат бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜ
@yetnayetnigussie
@yetnayetnigussie Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የቀረበው በግሌ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለሁ በርታልን ከልብ እናመሰግናለን
@senaithaile5401
@senaithaile5401 Күн бұрын
Thankyou so mache bless you
@user-vg2ec3wt1h
@user-vg2ec3wt1h Күн бұрын
Thank you very much
@tewodrosdagnachew2984
@tewodrosdagnachew2984 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@emnshegum6789
@emnshegum6789 2 жыл бұрын
Thank you important message!
@muhammedhamid4920
@muhammedhamid4920 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።❤
@temesgenmekonen2186
@temesgenmekonen2186 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@johnab5338
@johnab5338 Жыл бұрын
ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል ተባረክ🙏
@engdasewteshome6436
@engdasewteshome6436 25 күн бұрын
በጣም ጠቀሚ መረጃ ነው የሠጠኸን እናመሠግናለን
@eshetukure665
@eshetukure665 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ethio7165
@ethio7165 Жыл бұрын
Thank you !
@mitikuabera602
@mitikuabera602 12 сағат бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ነው በርታልን
@misginageta9272
@misginageta9272 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@solhd5338
@solhd5338 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግልፅ በሆነ ነገር በማያምታታ መልኩነው ነው ምታቀርብልን እናመሰግናለን!! ቀጣይ ደሞ ስለ ካርብሬተር ብትሰራልን ደስ እላለሁ
@yirgawabay2890
@yirgawabay2890 Жыл бұрын
በጣም እና መስግናለን ጥሩ የሁነ ትምህርት ነው በርታ
@asratmetaferia444
@asratmetaferia444 Жыл бұрын
Thank you
@user-fx8nw7zt1x
@user-fx8nw7zt1x Жыл бұрын
እናመሰግናለን😊
@andualemmehretie9358
@andualemmehretie9358 Жыл бұрын
Thanks
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 9 күн бұрын
ተባረክ
@honesthonest4673
@honesthonest4673 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Жыл бұрын
Thanks you so much Excellent From QATAR
@wasihuntekeba223
@wasihuntekeba223 4 ай бұрын
ቆንጆ አገላለፅ ነው
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው፣ እናመሰግናለን።
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@berketjoni8548
@berketjoni8548 Жыл бұрын
thankes
@samiitilaye8330
@samiitilaye8330 Жыл бұрын
Tenks bro
@haimanotgellaw5697
@haimanotgellaw5697 Жыл бұрын
God blessing you
@user-lh1br7lq8i
@user-lh1br7lq8i 3 күн бұрын
Good presentation
@vgevg7084
@vgevg7084 Ай бұрын
ሺኩረን,ወንድሜ
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 6 күн бұрын
እጅግ ጠቃሚ ምክር ስለሰጠኸንበጣም እመሰግናለሁ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Жыл бұрын
ተባረክ አመሰግናለሁ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@tezytsegye
@tezytsegye 3 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ግፋበት
@meronmelkamu6198
@meronmelkamu6198 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እስቲ ከቻልክ ደግሞ አውቶማቲክ መኪና መብራት ላይ በሚቆምበት ሰአት ሲስተሙ ቀጥ ይልና የባትሪና የኢንጅን ላይት ምልክት ይበራል ከዛም መብራቱ ሲለቅህ መኪናው አይንቀሳቀስም ከዛ እንደገና ሞተር አጥፍተህ ስታበራ የተለየ የመርገፍገፍና የመሙዋዘዝ ድምፅ ይሰጥና በደከመ ሀይል መጉዋዝ ይጀምራል በተደጋጋሚ ባስፈትሸውም ምንም አይነት ኤሌክትሪካል ሲስተም ችግር የለውም ይሉኛል አንተ ይሄ ችግር ከምን ጋር የተያያዘ ነው ብለህ ትላለህ ከቻልክ ፕሮግራም ብትሰራበት እናመሰግናለን።
@mehamedyesuf7057
@mehamedyesuf7057 11 ай бұрын
thanks
@tesfalemabbay833
@tesfalemabbay833 Жыл бұрын
Thankyou important message.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Am glad you liked it!
@hannamak3243
@hannamak3243 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 Жыл бұрын
Thanks Very Much.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You’re welcome dear! Thank you very much!
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Жыл бұрын
Thank you so much its helpful.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad it was helpful! You’re most welcome dear! Thank you very much!
@hagosalemayehu3587
@hagosalemayehu3587 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@gtgt842
@gtgt842 Жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ትምህርት ነው !!!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርትና ጥሩ አቀራረብ ነው
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ::
@tmesi2980
@tmesi2980 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You are so welcome!
@alimayimam5761
@alimayimam5761 Жыл бұрын
Thankyou wondime.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You're very welcome!
@Peaceful8181
@Peaceful8181 7 күн бұрын
ያቀረብከው ፕሮግራም ጠቃሚ እና በጣም አስተሪ ነው :: ቀጥልበት እናመሰግናለን!
@habitamuaytenew9856
@habitamuaytenew9856 Жыл бұрын
Interesting!!! Thank you.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad you liked it!
@tizualayu9320
@tizualayu9320 Жыл бұрын
thank you!!!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You're welcome!
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You’re welcome 😊
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f Жыл бұрын
Best. Thank You
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You're welcome!
@soloabebe2286
@soloabebe2286 Жыл бұрын
Thanks brother ,it is a great lesson.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You are welcome
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@endalkmeko7093
@endalkmeko7093 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኅኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ !!!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
Thank You
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You're welcome
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks blessed
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Thank you too
@mesrahussain5504
@mesrahussain5504 Жыл бұрын
Thank you so much 🥰💕
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You’re welcome 😊 እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
@shimeliszegeye7531
@shimeliszegeye7531 11 ай бұрын
Thank you Abate you shared good things
@TechandCars123
@TechandCars123 10 ай бұрын
Thanks for watching
@birukashine3590
@birukashine3590 Жыл бұрын
Thanks 👍👍👍
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Welcome 👍
@giduarefe4378
@giduarefe4378 Жыл бұрын
Thanks for your amazing information
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
So nice of you
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Жыл бұрын
This information is very important. Thank you so much!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad you think so!
@berekettefera3219
@berekettefera3219 Жыл бұрын
Tebarek endema.
@beyenebyman1917
@beyenebyman1917 Жыл бұрын
ልክ ነህ።
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!!
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
Thanks sir! It is interesting advice!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad it was helpful! You are most welcome!
@ttmtube9731
@ttmtube9731 9 ай бұрын
GREAT MAN IT IS AGOOD LECTURE THANK YOU.
@TechandCars123
@TechandCars123 9 ай бұрын
You are welcome!
@meseretfitawek7249
@meseretfitawek7249 Жыл бұрын
Thanks for the information it is useful
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
So nice of you! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@berekettes42
@berekettes42 Жыл бұрын
Thanks brother
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You’re welcome dear! Thank you very much!
@kbromasle6866
@kbromasle6866 Жыл бұрын
Very interesting advice! Thank you and God bless you❤🙏
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You are so welcome!
@gutagundo4677
@gutagundo4677 Жыл бұрын
thank you God Give you Age&Health
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
So nice of you
@busyline3882
@busyline3882 Жыл бұрын
ወንድም ሽኩረን አሪፍ ምክር ነው ጠቃሚም ነው ተባረክ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@aduliszula7991
@aduliszula7991 Жыл бұрын
Excellent advice
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad you think so!
@sirakefrem7996
@sirakefrem7996 Жыл бұрын
Very interesting
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 Жыл бұрын
It is very good explanation
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad you think so! Thank you very much for the encouragement.
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 8 ай бұрын
አሪፍ ገለፃ በጣም ግልፅልፅ ያለ እናመሰግናለን ቆይቼባ ባየውም😂
@marthayesuf9195
@marthayesuf9195 Жыл бұрын
Tanks my brother
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Most welcome!
@mintesnothawaz3594
@mintesnothawaz3594 11 ай бұрын
Great, it is very important information. Thank you brother.
@TechandCars123
@TechandCars123 11 ай бұрын
You are most welcome
@fuadhaider1814
@fuadhaider1814 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Eshi!! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@24mekdes
@24mekdes Жыл бұрын
Thank you so much! Very helpful!
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@frewgheghebrezghi344
@frewgheghebrezghi344 Жыл бұрын
Very good advice
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
You’re most welcome dear! Thank you very much!
@mamilabest4603
@mamilabest4603 Жыл бұрын
Betam enameseginalen bro. Bezihu ketil
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@yisaknegatu7366
@yisaknegatu7366 Жыл бұрын
Thanks bro wesagn tikoma new
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@setanbegbaru6434
@setanbegbaru6434 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ::
@user-lb5ee2vp2m
@user-lb5ee2vp2m 3 ай бұрын
thankyou my btother❤
@TechandCars123
@TechandCars123 3 ай бұрын
My pleasure!
@segonamaksego5649
@segonamaksego5649 Жыл бұрын
Thanks bro bezu nger temrelu kante betley yemekina mamoku guday 🥰🥰🥰🥰🥰
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@samsonworkneh9020
@samsonworkneh9020 Жыл бұрын
Good explanation.
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Glad you liked it! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
አውቶማቲክ መኪኖች 1,2,3,4,5 የሚባሉ መርሾች የሏቸውም ድራይቭ ወይም መንዳት ፓርክ ወይም መቆም እና ዜሮ ወይም ኒውትራል ብቻ ነው ። ነዳጅን ለመቆጠብ 1,ወይ 2 ላይ አድርጉት ስትል ስለሰማሁ ነው።
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
አንዳንድ አውቶማቲክ መኪኖች ላይ መኪናው ጉልበት እንዲኖረው ስንፈልግ የምንጠቀምባቸው 1 እና 2 የሚባሉ አማራጮች አሉ ከ D, P, N እና R በተጨማሪ፡፡ እነሱን ለማለት ፈልጌ ነው፡፡ አንዳንዶች ነዳጅ ለመቆጠብ ብለው ኒውትራል ላይ ያደርጉታል፤ ከዚያ ይልቅ 1 እና 2 ላይ ቢደረግ መኪናውን ለመቆጣጠር የተሻለ አማራጭ ነው ለማለት ነበር፤ አለበለዚያ መኪናው በተለይ ከባድ ቁልቁለት ላይ ቁልቁል ሊንደረደር ይችላል፤ ኒውትራል ላይ ከሆነ ከፍሬን ውጭ ምንም አይዘውም፤ 1 ወይም 2 የሚሉት ላይ ከሆነ ግን መኪናው ታስሮ ቁልቁለቱን ይወርዳል፡፡ አንዳንድ መኪኖች ግን በ 1 እና 2 ምትክ ሌሎች የእንግሊዝኛ ፊደሎችን ይጠቀማሉ፡፡ አንዳንዶቹ 2 እና L ወይም S ይጠቀማሉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 7 күн бұрын
የ N ጥቅሙ ታድያ ምንድነው?
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 Жыл бұрын
Bt good job
@felekgobena5954
@felekgobena5954 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው የማላውቀውን ነው ያሳወከኝ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@nesrewulsessa1715
@nesrewulsessa1715 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሌላው 2 L ማርሽ ላይ ነገሮችን ብታስረዳ እላለሁ
@mikyyegetalej7277
@mikyyegetalej7277 Жыл бұрын
very good
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
Thanks
@yosephkalayu1672
@yosephkalayu1672 8 ай бұрын
ሰላም ክቡር ወንድማችን የምትለቀው የምስታላልፎው ትምህርትህን በጣም በጣም ደስ ይላል በርታ ያንተ ተከታታኝ ነኝ ፕሮግራም የምስታላልፎው በጣም በጣም ጠቃሚ ኖው እናመሰግናለህ ዕድመ ጤና ሰላም ይስጥህ በድጋሜ እናመሰግናለህ እና አንድ የሚጠይቅህ ከይቅርታ ጋር ስለ ዌል አላሜንት በአማርኛ ስራልን
@wonderfulhealthtips
@wonderfulhealthtips Жыл бұрын
Great
@andualemsisay5601
@andualemsisay5601 Жыл бұрын
arif new berta
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 Жыл бұрын
wow!!!ድንቅ ነህ
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@bereketdindamo3826
@bereketdindamo3826 Жыл бұрын
Great lesson!! A gram of prevention is by far better than a kilogram of control
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
In deed!!
@user-fx8nw7zt1x
@user-fx8nw7zt1x 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የመኪያ ወሰጥ ላይ ሰገባ ለምሳሌ የነዳጅ ክዳን መክፈቻ የተለያዮ አይነት የመኪና እንቅሰቃሴዎች ስራልን
@hussenabdu4290
@hussenabdu4290 Жыл бұрын
ተመችቶኛል
@TechandCars123
@TechandCars123 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@fissehaadane8091
@fissehaadane8091 Жыл бұрын
Thanks 1, Trafic light sinkom neutral ayderegim yalkew aligebagnim 2, FROM D to B or L sinkeyr mekina mekom alebet 🙏
@mesfineshetu1316
@mesfineshetu1316 Жыл бұрын
This is an excellent presentation and can you have some presentation on radiator and coolant on automatic car.
@Andinet-jg9eq
@Andinet-jg9eq Жыл бұрын
Andi betam asifelagi yehone neger eresitehal ke 13 belyi asifelagi yehon.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 10 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 21 МЛН
አስገራሚ ያገለገለ መኪና ዋጋ በአሜሪካ Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 147 М.
7 Things You Shouldn't Do In an Automatic Transmission Car
8:00
BRIGHT SIDE
Рет қаралды 16 МЛН
የመኪና ፍተሻ  ለለማጅ #car
7:23
JIJE TUBE
Рет қаралды 99 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 79 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 10 МЛН