No video

ልጆች የማይገባቸውን እየሆኑ ነው ወላጆች ተጠንቀቁ! ቀን በቀን ከክፉ መናፍስት ጋር ግንኙነት Memehir Girma Wondimu 676

  Рет қаралды 22,525

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ልጆች የማይገባቸውን እየሆኑ ነው ወላጆች ተጠንቀቁ! ቀን በቀን ከክፉ መናፍስት ጋር ግንኙነት
ትዉልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 161
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
አባታችን በህልሜ ብዙ ህዝብ ከሌላ ሀይማኖት እርሶጋር መጠዉ እየዳኑ ሲሔዱ አየዉ ትልቅ ጥቁር ግንድ ተቆራርጦ በሰማይ ላይ ጉም ዉስጥ ሲሔድ አየዉ አባ ኑሩልን እግዚያቡሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l Ай бұрын
ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን የድግል ማርያም ልጅ ይፍቱን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Ай бұрын
አሜን
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f Ай бұрын
አሜን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ እግዚአብሔር ያኑርልን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነውት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@WnwnJajja
@WnwnJajja Ай бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዣላወት በረከቱ ይደረብኝ በፆለት ይሰቡኝ አባየ😢😢😢😢
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Ай бұрын
የመምህር ግርማን ትምህት የፈዉስ programe በየቀኑ ባየዉ ብሰማዉ አልጠገበዉም ኑሩልን አባታችን
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 6 күн бұрын
እርስዎን የወለደችመሀፀን የተባረከች አባታችን እረጅም እድሜይስጦት🙏🤲
@RomanRomma
@RomanRomma Ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@nazretabrham1402
@nazretabrham1402 Ай бұрын
Please aba grma.dont show this thighs for the kids this is personal problem aba grma god bless you
@senaitkidane3450
@senaitkidane3450 6 күн бұрын
እድሜዎት ይርዘምልን ፡ አባታችን በፀሎት ያሰብኝ ወለተ ጊዮርጊሰ ነኝ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 15 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@muderrmanu495
@muderrmanu495 6 күн бұрын
አባ ፀሎታችሁ ይርዳኝ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@senayitlove2885
@senayitlove2885 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ያድልልን ድንግል ከእነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እድሜዎን ያርዝምልን ክፉ አይንካብን በእውነት
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ 🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰ሸ ዓመት ኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲ኡፍፍፍ ስንቱን ታደጋችሁ አባ
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አትርሱን😢😢😢😢😢😢
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Ай бұрын
በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም አሁንም ወደፊትም ጸጋውን ያቆይሎት።ከእርኩሳን መናፍስት እርሶን መላውን ቤተሰቦን ይጠብቆት።አሜን!!!
@senaitkidane3450
@senaitkidane3450 6 күн бұрын
ይፍቱኝ አባታችን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ሞገሰ ይሰጦት በረከቶት ይደርብኝ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት ያሰቡኝ አባቴ ቤሩት ሊባኖሰ የእመብርሀን የትውልድ ሀገራ ብመጡልን ሁሌም ፀሎቴ ነው አባታችን ቡዙ የታሰርን አለን
@metalignabere9681
@metalignabere9681 Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
የኔ አባባባባባት እደዉ ማርያምን መቼ ነዉ የምወዳቸዉ መምሕር ግርማን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም እድሜ ጤና ይስጠልን በፀጋ ኑሩልን 😢😢😢😢 የኔ እቁ አባት 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wk4lk4ve4z
@user-wk4lk4ve4z Ай бұрын
ኣባታችን በረከቶን ይድረሰን❤
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
አባታችን ናፈቁን እኮ መቼ ይሆን በእጅዎ የምባረከው
@user-qi4sw6uk7j
@user-qi4sw6uk7j Ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይሰጥዎት በእርሶ እጅ እደምድን አምናለሁ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
የኔ አባት እሺ ዘመን ኑሩልን ❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lumilumi2169
@lumilumi2169 Ай бұрын
Amen amen amen
@solomonselama8103
@solomonselama8103 Ай бұрын
ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር በርክታችው ይደረስልን አሜን፫
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
እግኦ ማርናክርስቶስ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Ай бұрын
አቤቱ ስንቱን ትችላህ አባታችን እግዛብሔር ይስጠወት
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@yeabfikadu9967
@yeabfikadu9967 Ай бұрын
መምህር እባኮት እንኔንም በፀሎቶት አስቡኝ የኔም ልጅ 6 አመቱ ነው አያወራም 🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
Abaye yeftogn woltemareyme negni tegawun yabizalewote❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.ጌታ ሆይ አድነን ይህ ችግር እስከመቸ ነዉ እየተጠቅን የምንኖረዉ በስመአቭ ጉድ ነዉ
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Ай бұрын
Abatatene Kebere yestelene Amelake
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
የኔ አባት መስቀሎትን እንደተሳለምኩ ይቆጠርልኝ!!!
@BuziyeAbebe-c8i
@BuziyeAbebe-c8i 18 күн бұрын
Abba igzobher rajim idme yisxlen.
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f Ай бұрын
አባ በጸሎት አስቦኝ አስካለ ማርያም ብለው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Ай бұрын
Aba. Fetari yetebekewte❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 23 күн бұрын
አባዩ❤❤❤❤❤
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Ай бұрын
Memhir edemena tena cegawin yabzalot
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን:: የባህራን ነኝ
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤቸሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@dawitvlog21
@dawitvlog21 Ай бұрын
የ አምላካችን የ ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 Ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ በመንፈስ ቅዱስ ፈዉሱኝ አባ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Ай бұрын
እገዚኦ እናቶች ለልጆቻቸሁ ስትሉ ተቀደሱ❤ ስገዱ ፀልዩ ❤❤❤
@sosaso4562
@sosaso4562 Ай бұрын
@ TIGIST HUNDE (1-1 / Lidata mariam abatuu sixachinoo ye xafane sitachin wadaqani alen gin hoo hoo madintachin iyasuu karitoosi madanitachin noo ye isuu migana higibahun hikaa zami Amen(3)✝️🤲🤲😢😢😢😢 abachin nurilen
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ... ልጆቻችን በኛ ችግር ሲሰቃዮ እንዴት ያማል😢 አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን!
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Ай бұрын
በጸሎታቹ ኣስቡጅ በግብጽ ስደት ላይ ነጅ ተወልደመድሂን ብላቹ ❤❤❤ አግዚኣብሄር ያብራሊን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን abatacn🥰🥰🥰
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
ቅቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-or7yd8yw2x
@user-or7yd8yw2x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሰ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችን ይድረሰልን በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m Ай бұрын
Abatachen edmina tena yestewot
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c Ай бұрын
አባቴ እድሜዎት ያርዝምልን እንወዶታለን
@kwkw2678
@kwkw2678 Ай бұрын
አባ እድሜ ይስጥልን ፋጣሪ አምለክ ካጤንነቶት ገ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@BisratBeyene-ir7ze
@BisratBeyene-ir7ze Ай бұрын
አባታችን እድሜን ጤና ይስጦት ወይ ፈተና የዛሬው ደሞ ባስ እግዚአብሔር ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-nu7mk3un5y
@user-nu7mk3un5y Ай бұрын
አባ በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@reachos7060
@reachos7060 Ай бұрын
ኣባታችን ዕድሜ ይስጦት እርስዎ ለመንካት ያብቃን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Ай бұрын
አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑሩልን።አድራሻውን ሀገሩን ብትነግሩን እባካችሁን እኛም የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv Ай бұрын
ኣባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባ ኣሁን ያሉ የቤተክርስትያን መም ህራን ከርሶቢማሩ ጥሩ ነው
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Ай бұрын
አሜን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@yeshi7446
@yeshi7446 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤
@user-ol3pn3mz4i
@user-ol3pn3mz4i Ай бұрын
የኔ አባት በፆለትዎ አስቡኝ አህተ ማርያም ብለው አባ ግርማ❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu Ай бұрын
ልልልልልልል
@lumilumi2169
@lumilumi2169 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asefu1621
@Asefu1621 Ай бұрын
አባ እድሜናጤናይስጥልን ሽአመት ኑሩልን🙏✅
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
የኛ ውዴ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@finally7664
@finally7664 Ай бұрын
መምህርዬ በየቀኑ ነው የማዳምጥዎት።
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
እድሜ ይስጠወት የኛ ውድ አባት ❤🙏🙏🙏✝️
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
የኔ አባት የኔ ዘመን ተክልየ በረከትዎ ይድረሰኝ
@helenkiros8436
@helenkiros8436 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጠናይሰጥልን +++
@user-jk2dd7wv3e
@user-jk2dd7wv3e Ай бұрын
እርስዎ የሰጠን እግዚኣቢሔር ይመስገን
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
እግዚኣቢሆይ ሆይ ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥተህ ያኑርልን❤❤❤ ኣባቴ ልጅ ኣለችን የ4 ዓመት መስቀል ከታሰራት ትበለዋለች እኝክ ነው ምታደርገው ኣባቴ በፀሎትዎ ያስቡልኝ ወለተስላሴ ብለው
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@saraabi7780
@saraabi7780 Ай бұрын
Edmea yestote abtchen
@user-nd1mn2pe4d
@user-nd1mn2pe4d Ай бұрын
abate Regim edmena tena ystot.ebakut wede jermen ymtuln bemarym 👏👏👏
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Ай бұрын
አባቴ ❤❤❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
❤🎉👍🙏💕
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
ኣሜን አድመን ጠናን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ኣባ
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Ай бұрын
Aboya egziabher yhalkum
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q Ай бұрын
Abtachin tenana idme abzito yistelin🤲🤲🤲inwadchawalen❤❤❤🙏
@henokzemuykil7540
@henokzemuykil7540 28 күн бұрын
💙❤💛❤💙❤💛❤💙❤💛❤💙❤💛
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የኔ አባት ያኑርልን
@user-he6eh7os7j
@user-he6eh7os7j Ай бұрын
Egiziabher yitsebqen Egiziabher edim tsena yistsachu abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-re5mb5cx7m
@user-re5mb5cx7m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abouethiopia7533
@abouethiopia7533 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤🎉🎉
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Abatchin edmena Tena ystott ❤
ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
25:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 142 М.
Memeher Girma Wondimu Video 30 B  at Switherland
1:12:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 379 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН