ልጆቼ መፅሀፉን ቀደው ወረቀቱን በሉት. . .ሁለቱም ድል ባለ ሰርግ ተዳሩ! ማንም ካላየ አይገምትም

  Рет қаралды 516,732

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

የእኔም ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያየ የሱስ ህይወት ውስጥ የነበሩ ወጣቶች ወደ ቀደመ ህይወታቸው እንዲመለሱ የሚረዳ የሱስ ማገገምያ ማዕከል ሲሆን አሁን ላይ ከ40በላይ ወጣቶችን በማዕከሉ ይዞ ህክምና ይሰጣል።እንዲሁም ደግሞ አስካሁን ከ35በላይ ወጣቶችን ከሱስ ህይወት አላቆ ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀል ችሏል።
ይህ የበጎ አድራጎት ድርጅት በወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን የተመሰረተ ሲሆን ድርጅቱን በሚቀጥሉት አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል።
ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት
0911062333
0979040462
እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000453519094 መርዳት ትችላላችሁ።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ልጆቼ መፅሀፉን ቀደው ወረቀቱን በሉት. . .ሁለቱም ድል ባለ ሰርግ ተዳሩ! ማንም ካላየ አይገምትም #ethiopia #new #adiction #wedding
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 10 ай бұрын
ታካሚዎቿን ልጆቼ የምትል ድንቅ ሰው ❤️❤️❤️
@mekdesasalf2915
@mekdesasalf2915 10 ай бұрын
በጣም አይገርም እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ እድሜ ከጣና ጋር ይስጣት መልካም ኢትዮጵያ እናት❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
ወላሂ. በጣም ጀግናናት
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 10 ай бұрын
ምን አለ እደዚችአይነት እናቶች ቢበዛ😢 አላሕ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fw3yx5rc1i
@user-fw3yx5rc1i 10 ай бұрын
ሱብሀነላህ አላህ ይስጥሽ በዚህ ዘመን እደዝች ያለች እናት ማገኘት ጉሩም ነው👍
@user-nn4ry4hy9i
@user-nn4ry4hy9i 10 ай бұрын
ይችን ልጅ ያለማድነቅ ንፉግ ነት ነው እስኪ እንደኔ ያደነቃት በላይክ ❤
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 10 ай бұрын
Betam ❤
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 10 ай бұрын
አድንቄ አድንቄ ዛሬም ላደንቅ መጣሁ አላህ ካሰበችው በላይ ያሳካላት
@user-cg1ti1px7n
@user-cg1ti1px7n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ትምህርቴን ብጨርስ ሳይካትሪስት ሆኜ በሱስና የአዕምሮ ህመም የሚሰቃዩ ወገኖቼን ማገዝ እፈልጋለሁ
@tersite858
@tersite858 10 ай бұрын
ፀልይበት
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
@@tersite858 እሺ
@Besrou
@Besrou 10 ай бұрын
ሰው ያስበሽው እግዛብሔር ይፈፅማል ነውና ይስጥሽ
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
@@Besrou አሜን አሜን አሜን
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 10 ай бұрын
የተማሩ ልጆች መውደቃቸው ምክኒያት ሰው ነው በሰው ለውጥ የሚቀኑ የሰውን ህይወት የሚበላሹ አላህ ያጥፍቸው እናተን ጤናችሁን ይመልስላችሁ
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
ትልቅ ሴትነሺ እግዚአብሔር ይስጥሺ 🙏3ወንድማማቾቹን አይቶ ያላላቀሰ የሰውልጅ የለም መጨረሻው ደግሞ ድነው ሲታዩም የደስታ እንባ አምተናል በጥቅሉ ብድርሺን እግዚአብሔር ይክፈልሺ የኔእናት🙏❤😍
@hiruthiteye
@hiruthiteye 10 ай бұрын
Ewenet betam telek sew nesh Egeziabher enesun endasebesh fetari yasebesh kesew menem ayegegnem egnam beayenachen yemelektenal kegonsh nen yet new botaw ?
@hiruthiteye
@hiruthiteye 10 ай бұрын
Ewenet betam telek sew nesh Egeziabher enesun endasebesh fetari yasebesh kesew menem ayegegnem egnam beayenachen yemelektenal kegonsh nen yet new botaw ?
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
በጣም
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
በጣም የኔህት
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 10 ай бұрын
🤲
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 10 ай бұрын
በስምብ አለባበሷራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤❤
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 10 ай бұрын
እዉነት መልአክ የምትመስል ጀግና ሴት ናት❤❤❤
@Benak2921
@Benak2921 10 ай бұрын
እህቴ የዚህን የደግነት ስራ ዋጋ ፈጣሪ እንጂ ማን ሊከፍል ይችላል ። እናመሰግናለን ጀግኒት❤❤
@kinfeasnake6202
@kinfeasnake6202 10 ай бұрын
ወድ እህቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ ኢትዬጵያ ያጣችው እደአንቺ አይነት ሰው ነው ሁሉን እምነት በአንድ የያዥ እናት!!!!
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 10 ай бұрын
ዘር ቀለም ሀይማኖትን ሳይገድባቸዉ በጎ ስራ የሚሰሩትን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ የኔ እናት በርቺ የነፍስ ስራን ነዉ የምትሰሪዉ ❤❤❤
@MaryFekreysusnegna-je3bf
@MaryFekreysusnegna-je3bf 10 ай бұрын
As
@MaryFekreysusnegna-je3bf
@MaryFekreysusnegna-je3bf 10 ай бұрын
😊
@user-zo5kp8ky9n
@user-zo5kp8ky9n 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@staypostive6611
@staypostive6611 10 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ! Live ገቢ ማሰባሰቢያ ቢሰራላት በጣም ጥሩ ነው!!! ድንቅ ሴት
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
እሸየ ሂዶወ. ይጎብኛቸው. የምትሉው. 😊😊😢😢በላይክ የኔ የሰት ወድብየሻለሁው. ነይእማየ❤❤❤
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 10 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ለዚህ ሁሉ እናት መከታ ሰለሁንሽ መልካሙ ሰራሽ አልፎ ይጠቦቅሽ እህቴ
@mohmdamen9165
@mohmdamen9165 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ይገዝሽ ጀነትንም ይወፍቅሽ
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
ኣላሁማ ኣሜን በዱዓ እናግዛት
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 10 ай бұрын
አሚን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
አሚንያረብ❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 ай бұрын
አሚንንን ያርብ ❤❤
@shemsianuri
@shemsianuri 10 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሰው ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ እናረጋለን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 10 ай бұрын
ሰው ሁነው ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ጀግና ሴት
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 10 ай бұрын
እውነት ይሄ ትልቅ ፀጋ ነው እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም በምህረቱ ይጎብኝልሽ ገና የብዙ እናቶችን እባ ታብሻለሽ ❤❤❤
@smile-bj7uu
@smile-bj7uu 10 ай бұрын
የአለማቱ ጌታ በዚህኛውም በዛኛውም አለም መልካሙን ሁሉ ይስጥሺ እሸቱየየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@MikiyasMulugeta-tq5ul
@MikiyasMulugeta-tq5ul 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩ
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r 10 ай бұрын
አሚን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 10 ай бұрын
አሚን ወላሂ ምርጥ የሴቶች ንግስት አላህ መርቶሽነው
@qatardoha9424
@qatardoha9424 10 ай бұрын
ጀግና ሴት የጥሩ ስብእና ባለቤት አላህ ጤና እድሜ ይስጥሽ
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 10 ай бұрын
❤❤❤ በጥጋጥጉ ሀገርን ማገር ሁነው የሚያቆዩ ውብ ነፍሶች አሉ ! ከእነዚህ ውስጥ አንዷ ነይማ ናት ! እግዚያብሄር ዕድሜ ይስጥሽ እህቴ
@aymen2202
@aymen2202 7 ай бұрын
የት ነው ቦታዋ
@rabyaa7059
@rabyaa7059 10 ай бұрын
ጀግና እንስት አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ እህታችን ነኢማ እድሜሽ ይርዘም ከዝህም በላይ የምስሪያድርግሽ
@user-gw1gp4oe4o
@user-gw1gp4oe4o 10 ай бұрын
የምትደነቅ ሴት 💪አብይ አህመድ ጤነኛውን ይገድላል 😢😢😢 አንቺ ደግሞ በሽተኞችን ትንከባከቢያለሽ ❤❤ 💪💪💪መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን 🙏🙏
@fatimaa9853
@fatimaa9853 10 ай бұрын
በትክክል
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
አሚንንን
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 10 ай бұрын
ኢወላህ ያንን ተይው አህያ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
👍👌
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
😢
@Bokime-tube
@Bokime-tube 10 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሰው ለመሆን መመረጥ ይፈልጋል ለሰው መዳን ምክንያት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ❤❤❤
@mamila6092
@mamila6092 10 ай бұрын
ነኢማ ሙዘይን ትልቅ ሰው ናት ማሻአላህ ሰው ሆነው ሰው ሰው የሚሸቱ ፣ ቅን የሚያስቡ ለረቦናዎች ደስ ይላሉ ። እንዳቺ አይነቱን እህቶች አላህ ያብዛልን !!
@emawayishbelay7967
@emawayishbelay7967 10 ай бұрын
ዋዉ ! በዚህ ዘመን ለነብሱ የሚሰራ ሰዉ ማግኜት ከባድ ነዉ። ትልቅ የነብስ ዋጋ ነዉ በርች።!
@Marym-px6mi
@Marym-px6mi 10 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ጸጋውን ከቸቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@user-mf2jk1gu1e
@user-mf2jk1gu1e 10 ай бұрын
ሁላችንም ቅን ልብ ቢኖረን ተያይዘን እናድጋለን በሰላም በፍቅር እኖር ነበር
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 10 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ አንድ ያርግን
@flower525af4
@flower525af4 10 ай бұрын
Min yadergal beras wedad poletikegnoch hizibu mekeraw beza😢😢
@zamzamarsitube
@zamzamarsitube 10 ай бұрын
Neber
@kokyirgakok
@kokyirgakok 10 ай бұрын
የእውነት ትለያለሽ ታማሚዮችሽን ልጄቼ ስትይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selamselam8930
@selamselam8930 10 ай бұрын
ሰው ሁሉ እዳቺ ቢሆን ደት በደረስን ተባረኪ ሀይማኖት ብሔርሳትይ የምትረጂ❤
@biritubule6905
@biritubule6905 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ ። እንደ አንቺ አይነት ሰው ጌታ የብዛልን።አሼ ስላቀረብካት ተባረክ።
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረከሸ ቅኖችና ፈጣሪ ያብዛልን በክፉዎች ስንገድል መልካሞች ደግሞ ልባችን የተሰበረው ይጠገናል ❤❤❤❤❤❤ ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ሕዝብ 😢😢😢😢😢
@G9yic-sn2xe
@G9yic-sn2xe 10 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ባለችበት ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤❤
@Marwa_Ayalew-21
@Marwa_Ayalew-21 10 ай бұрын
ሁሌም ግርም የሚለኝ ነገር ብዙ ከአዕምሮዬ የማይጠፉ ጉዳዮች ሰዉ እያገኙ ነው እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ የኔም ተራ ይደርሳል የጊዜ ጉዳይ ነው 🙏💪
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 10 ай бұрын
በጣም ይገራማል በርቺ አላህ ይገዝሽ እህታችን እሸቱም ከልብ እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@muligetaalemu4986
@muligetaalemu4986 10 ай бұрын
አሁን አንችን በምን አይነት ቃላት እንግለጽሽ እናመስግንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 10 ай бұрын
የነፍሰንም የስጋንም ሰራ ነው የሰራሽው ነኢማ አብዝቶ ይሰጥሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ። አንዳንቺ ከጉንሽ የሚቆም ሰው አምላክ ያብዛልሽ።
@rahelloveTube
@rahelloveTube 10 ай бұрын
አምላክ ሆይ ደጋግ ሰዎችን አብዛልን ሀገራችን ደጋግ ሰዎች ያስፍልጓታል 😢😢😢
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 10 ай бұрын
ይች ነች ኢትዮጰያ እግዚአብሄር ይመሥገን ተባርኪ የምታመልኪው አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ተባርኪ ሁላችሁንም የድግል ማርያም ልጅ ጤናችሁን መልሶ ለአገራችሁ ጥሩ ዜጋ ሁናችሁ ለማገልገል ያብቃችሁ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ ነኡዬ ተስፋ እዳቆርጪ ውዴ ወደፊት ነው ያቺ ስራ አላህ ካቺ ጋር ነው አብሽሪ እሼ ምርጥ ሰው👍👍👍👍
@user-ew3yj6fk6z
@user-ew3yj6fk6z 10 ай бұрын
የእወነት የዘመናችን ቅን ልብ ያለሽ ጀግና ሴት ብየሻለሁ አላህ በጎ ብትስሩ ለራሳችሁ በጥፎም ብትሰሩ በራሳችሁ ላይ ነው አይደል የሚለው....ለቆምሽለት ትልቅ አላማ አላህ በሰፊው ይገዝሽ❤❤
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንዳአንች አይነቱን ደጋጎቹን ያብዛልን የኔ መልካም እናት የሁሉም እናት ነሽ ❤❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከከፍታዉ ያዉልሽ የኔ እናት ሃገራችን አሁንም ደጋግ ሰዎች አሏት ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🥺
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 10 ай бұрын
አሚን
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
እመቤታችን ትጠብቅሽ ቃላት የለኝም እህቴ ❤❤❤❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemulemma5810
@alemulemma5810 10 ай бұрын
በጣም ወደድኩሽ የእኔ እሕት ሐሳብሽ ከአሰብሽውና ከአለምሽው በላይ ልዑል እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከእናቱ ጋር ያሣካልሽ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 10 ай бұрын
ነኢማ አላህ ውስጥሽን እጅሽን ሰፊ አድርጎ ፈጥሮታል በሁለቱም ሀገር ስኬታማ ሁኝ 3ወድማማቾች በጣም ያሳዝናሉ እናት አባት የሌላቸው የምወዳቸው 😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-mc9qe1wi3l
@user-mc9qe1wi3l 10 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ምርጥ ሰው ነሽ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢አሜን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 10 ай бұрын
አላህ ከአንች ጋር ነው አብሽሪ ልጆችሽንም የምንረዳበት ልብ ይስጠን አገራችንን ከዘረኝነት ያፅዳልን
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 10 ай бұрын
መልካም ሴት ምንም አልልሽም እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ አስበሽ ያደረግሽው እመብርሃን ያላሰብሽውን ፀጋ ታልብስሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 10 ай бұрын
ዘርሽ ሺ ይሁን እህቴ በጣም ትልቅ ነሽ ልትሸለሚ ይሀባሻል እመብርሀን ትጠብቅሽ በርቺ መታደል ነው መመረጥ ነው በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ዋጋ አለሽ ኑሪልን
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 ай бұрын
መታደል ይሉሃል ነይማ የታደልሽ የተመረቅሽ ዋውውው አቤት መመረቀት አቤትእውቀት የወለደሽ ቤተሰብ ዋውውው የተባረከ መልካም ወላዳጅ ነው የወለዱሽ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅሽ በረከትሽ ይድረሰኝ። ❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ዋጋሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው 🙏
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 10 ай бұрын
ባቡል ኸይር'ወንድም ካልድ'እህት ነኢማ ሊበረታቱ ይገባቸዋል
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 10 ай бұрын
ታድለሽ❤ እግዚአብሔር በብዙ ይርዳሽ ❤
@mahelet21
@mahelet21 10 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ቅኖችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን። 🙏💚💛❤️
@asfaw96
@asfaw96 10 ай бұрын
የኔ ጀግና እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ::
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 10 ай бұрын
የእውነት በጣም ትለያለሽ ቃላት የለኝም ህዝቤ በኃይማኖት በዘር ተከፋፍሎ አገርን ግራ እያጋቡ ባለ ዘመን እንደአንቺ አይነቱን ጌታ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን በሙሉ ያማረ የተሳካ ደስተኛ ያድርግልሽ ሙሉ ጤናሽን ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 10 ай бұрын
ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከዉ ጤነኛዉን ወጣት መግስት አላስቀምጥ ብሎ ያሳድዳል አች በሽተኞችን ለማዳን ትታገያለሽ 🙏👍👍👍❤️
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ አላህ እድሜሽን ያርዝምልን አላህ ጀነት ይወፍቅሽ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 10 ай бұрын
አላህ ካንቺ ጋር መልካም ስው ለልጆችሽ ላአንቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይባርክሽ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 10 ай бұрын
ነይማዬ የኔ ቅን እህት ቲክቶክ ላይ ነው የማቅሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህት የሰጠሽን ፀጋ ያብዛልሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈለው❤❤❤
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ ፍጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ😍 3 ወንድምና ማቾችን አስታወስኳቸው
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 10 ай бұрын
ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን❤ ግሩም ነው
@amyedea7624
@amyedea7624 10 ай бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያውነት, ሰው መሆን:: እግዚአብሔር ይባክሽ ::
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
ፍትህ መርጠው ባልተወለዱት ዘር ምክንያት በ አማራነታቸው ለሚታፈኑት ለሚረሼኑት ለሚገላቱት ወግኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ።
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 10 ай бұрын
ኡፍፍ አይዞወችሁ ፍትህ ከለይ ነዉ ስልጤዉን በሀይማኖት አማራዉን በማንነቱ ኡፍፍፍ ፍትህህህህህ
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 ай бұрын
አላህ ይርዳን ወላሂ ሁሉም የሚያምር ሀገርሠላም ሢሆነዉ
@chalthu
@chalthu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@imubilal6947
@imubilal6947 10 ай бұрын
ፍትህ ወደ አላህ ነው ዱአ እናድርግ በየ ሀይማኖታችን አብሺሩ ሠላም ይመጣል በአላህ ፍቃድ ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ❤
@imubilal6947
@imubilal6947 10 ай бұрын
​@@user-fx6pp2ig2nትክክል ሀይማኖት ከሀይማኖት ያባላሉ ብቻ ሠላም ነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 10 ай бұрын
አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁለት የህዝብ ሀብቶች
@belaymekonnen5023
@belaymekonnen5023 Ай бұрын
ነኢማ መልካም ሴት ነሽ የሰው ህመም የሰው ስቃይ የሰው ችግር የገባሽ መልካም ሴት ነሽ ።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 10 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ አከበርኩሽ ነኢማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ❤❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አቦ አንድ ቀን በሊቭ ቢሠበሰብላቸው ጥሩ ነበር አሸ😢
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ሁሉም ወንድ ናቸው ሲቀጥል ወጣት ናቸው አላህ መልካምነትሽን እሰከመጨረሻ ያድርግልሽ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 10 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥሽ ፍትህ ያለክፋታቸው ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢
@user-dn2tk3cb9q
@user-dn2tk3cb9q 10 ай бұрын
ደስ ስትል ልጆቼ ስትል አላህ ይጠብቅሽ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ባንቺ ላይ ስራ እሱ ምርጥ እቃውን ያቃል አሁንም ፅጋሽ ይጨምር ልጅሽን ይባርክልሽ🙏💕
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 10 ай бұрын
ልጆቼ አለች የኔ እህት ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤❤
@hanashanko9242
@hanashanko9242 10 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ የፈጣሪ መልእክተኛ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 10 ай бұрын
በስመአብ የምትገርም ድንቅ ሴት ናት የዉነት ቃል የለኝም 😢😢😢❤❤❤❤
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
በጣም
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 10 ай бұрын
በጣም በጣም የሚደንቅ ነው። ይችን የመሠለች ሴት ትክክለኛ ሰው ማለት ይችንንን እህት ሩቂያ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሺ።
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 10 ай бұрын
ሰሟን ቀየርሽው
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በእዉነት መልካም ሰት ነሽ እንደዛ አይነት ሰው ኢትዮጵያዉስጥ ያብዛልንና ሀገራችን ወደ ዱሮ ቦታ ይመልስልን
@fatuma283
@fatuma283 10 ай бұрын
ድቅ ስው ነሺ አላህ ይጨምርልሺ እህታችን ሁላችንም እንዳንች ብናስብ ብየተመኘሁ😢❤❤❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 10 ай бұрын
በእዉነት ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን በርቺልን እሸቱዬ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ በሀይማኖት በጎሳ ስንቱ ነዉ የሚፋጀዉ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢❤❤❤
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 10 ай бұрын
ሶስቱ ልጆች መጀመርያ ሚድያ ላይ ያወጧቸው እዮሀ ሚድያ ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ አላህ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ ግን ሙስሊም ሆናቹ አላህ ማለት ኡትፉሩ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 አንዳንድ ሙስሊሞች ያሳፍራሉ😢😢
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 10 ай бұрын
ከነሱም በፊት ኑሬ የሚባል ልጅ ነው ከሱ አይታቸው ነው
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 10 ай бұрын
ጌታ ጌታ ስትል ሀሎልያ መሰለችኝ ሙስሊም ናት
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w 10 ай бұрын
ወላሂ ቀደም እያልኩ ነበር በረገጥ እኛም ግታ እንላልን
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w 10 ай бұрын
@@user-tc7ct5xq8y ኑራ ለልጅቹ ነው ያወጣው ነኢማን መጀመራ ያይችትን ነው መሰለኝ
@ruterute3445
@ruterute3445 10 ай бұрын
ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ጋሻ መከታ ረዳት ይሁንሽ ትለያለሽ እኔንጃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ከጎንሽ ነው በርቺ ቃላት አጠርኝ በምን እንደምገልፅሽ እህቴ ኑሪልን እድሜ ጤና ይስጥልን ።
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 10 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@yonatank2354
@yonatank2354 10 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ የነብስ ስራ ይሁንልሽ ከዚ የበለጠ ፈጣሪ ሰቶሽ የምታገለግይ ያድርግሽ እንጀራ ይውጣርሽ ልጂ ይውጣልሽ❤❤❤
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 10 ай бұрын
ነኢማየ አላህ ያሰብሽዉን ሁሉ አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ ብርታቱን ጥንካሬዉም ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nevinhope
@Nevinhope 10 ай бұрын
😮በጣም በጣም እደንቅሻለሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
@mulugetamule860
@mulugetamule860 10 ай бұрын
ጀግና ሴት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ መታደል ነዉ ዘርሽ ይባረክ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 10 ай бұрын
ነኢማዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከልብሽ የሰዎች እመም ሚያምሽ ድንቅ ሴት❤
@meseremengesha
@meseremengesha 10 ай бұрын
ጀግና ከጀግናም ጀግና መልካም ሤትነሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 10 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነሽ ነኢማየ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ባሁን ስአት የሰወቹን ልጅ ልጆች ማለትሽ ትልቅነትን ነው ደግነት ነው
@nishananteneh1620
@nishananteneh1620 10 ай бұрын
አንቺ የምትገርሚ ሰው ነሽ ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሴቷ ቢንያም ! እንደአንቺ መሰሎችን ያብዛልን !
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን የተሻለውን ጊዜ ፈጥኖ ያምጣልን። እመአምላክ በምልጃዋ አትለየን። አሜን
@umhafsa
@umhafsa 10 ай бұрын
ነኢም እድለኛነሽ አላህ ሽአመት ያኑረሽ መንግስት ሊረዳሽ ይገባል
@tigistmesitet4754
@tigistmesitet4754 10 ай бұрын
እኔ የምለውን ነው ያጣሁት ቃላት አይገልፀውም ድርጊቷን መልካምነቷን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏ያንቺ አይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን ❤❤❤
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 10 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ አንችነስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የተባረክሽና ቅን ሰው ነሽ መታደል ነው ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ስምሽን ከፍ ያርግልሽ።
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርሽ ❤❤❤❤❤
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 10 ай бұрын
ተባረኪ 😢❤ጀግና ነሸ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢
@user-dc1wi9on1y
@user-dc1wi9on1y 10 ай бұрын
እሸቱ ጥሩ ሰው እውነት ያንተአይነቱ ኢትዮጵያ ላይ ቢበዛ ፍቅርና መተዛዘን ፍትህ መከባበር በበዛ ነበር
@marthasisay4318
@marthasisay4318 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ በባም ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምረው ተባረኪ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
ማርያምን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃሽ ❤❤❤❤❤
@yw-ox7em
@yw-ox7em 10 ай бұрын
ጀግና ሴት እምነት ጋር መዳን አለ ። ጀግና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
two poor dogs #trending #funny #viral #dog
0:23
Békeo
Рет қаралды 6 МЛН