እኛም ኮራን በእናንተ | ጆሲ | ጌዲዮን | ሀይማኖት | ያሬድ ነጉ | ጂ መሳይ | Ethiopian Music

  Рет қаралды 271,213

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

2 жыл бұрын

እኛም ኮራን በእናንተ | ጆሲ | ጌዲዮን | ሀይማኖት | ያሬድ ነጉ | ጂ መሳይ | Ethiopian Music
Egnam Koran Benante l እኛም ኮራን በእናንተ -Jossy in z house, Haymanot Girma , Gedion Daniel ,Yared Negu, G.Mesay - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
አትሌቶቻችን ለእናት ሃገራቸው ባበረከቱት ታላቅ ድል እነሆ እኛም ኮራን በእናንተ እንደ አዲስ ሰርተን አበርክተናል ::
ድምጻዊያን :- ጀሲ ኢን ዘሃውስ ጌድዮን ዳንኤል ሃይማኖት ግርማ ያሬድ ነጉ ጂ መሳይ በመሆን እንደ አዲስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ላኮሩን አትሌቶቻችን
ግጥምና ዜማ :- ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሙዚቃ ቅንብር :- ካሙዙ ካሳ አበጋዝ ክብረወርቅ ሸዋታ ፕሮድውሰር :- ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ካሜራ እና ኤዲቲንግ :- ፍሬዘር አትክልት
Subscribe to our channel - • እኛም ኮራን በእናንተ | ጆሲ | ጌ...
* Instagram: / jtvethiopia4
* Facebook: / jtveth
World Athletics Championships Oregon
Tamirat TOLA - Marathon - Gold
Gudaf TSEGAY - 5000 Metres - Gold
Letesenbet GIDEY - 10,000 Metres - Gold
Gotytom GEBRESLASE -Marathon - Gold
Mosinet GEREMEW - Marathon - Silver
Lamecha GIRMA -3000 Metres Steeplechase - Silver
Gudaf TSEGAY - 1500 Metres - Silver
Werkuha GETACHEW - 3000 Metres Steeplechase - Silver
Dawit SEYAUM - 5000 Metres - Bronze
Mekides ABEBE - 3000 Metres Steeplechase - Bronze
#jtv_ethiopia #jossy_in_z_house #Ethiopianmusic #Jossyinzhouse #GedionDaniel #HaymanotGirma #YaredNegu #GMesay #Shakura #amharicmusic#ethiopian #Newamhricmusic #WorldAthletics #EthiopianAthletics #Olympics #Sport #Gold #Silver #Champion #Newethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #ethiopiannews #Ethiopiandrama #ethiopianculturalmusic #ethiopiantraditionalmusic #ethiopianfashion #ethiopian #ethiopianfood #ethiomereja #ethiomedia #Ethiomagicpictures #Ethiopianhistory #Ethiopianpoletics #ethiopiantoday #Jtv #Jradio
Make sure to subscribe to JTV Ethiopia and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: JTV Ethiopia

Пікірлер: 357
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c 2 жыл бұрын
የወይቶቶም ቪዲዮ የሴቶች ማራቶን አላካተታችሁም እንዳይከፋት ድጋሜ ኤዲት ቢደረግ
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት 2015እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዩጵያዊነት እኮ ይለያል💔🙏
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 2 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደስ አለሽ አገሬ ሰላም ፍቅር አንድነትን ስጠን በስደት ያሉ ወገኖቼን ሰላም አውጥተክ ሰላም አስገባልን
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 жыл бұрын
ለዚ ድል ላበቃችሁን አትሌቶች በሙሉ በጣም እናመሰግናለን🇪🇹❤
@kealemgebeta8312
@kealemgebeta8312 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ክሊፕ ላይ የ ጆሲን ቅጥነት እና የ ናቲን ፋሽን ሹራብ ያየ ሰው በምድር ላይ የማይቀየር ነገር እንደሌለ ያረጋግጣል።
@KediroAbdu-sd1dz
@KediroAbdu-sd1dz 7 сағат бұрын
ለparis2024 Olympic የመጣ like me ❤
@user-uu7wj2ib5c
@user-uu7wj2ib5c 14 сағат бұрын
ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ነት ደሞ 2024 ትም እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነኝ
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ አደበተ እርቱ ጨዋ መድሀኒአለም ከፍ ያድርግህ እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
@abelint4209
@abelint4209 2 жыл бұрын
ሁሌም ከፍ በይልኝ ኢትዮጵያዬ🙏
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
ወደ ዋላ ወሰዳችሁን ልጅነቴ ያንን ሰውነት ባየን አሁን እንዲ አምሮባቹ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ክበሩልኝ ጆሲዬ ሀይሚ ጌዲ የምንግዜም ምርጥ ሙዚቀኖች ናቹሁ ሀገራችን ምንግዜም አንደኛ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Jackson-arada
@Jackson-arada 2 жыл бұрын
በትዝታ ወደዋላ ።ያ ዘመን ምርጥ ነበር
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
We Eritreans are best in cycling and Ethiopians are best in athletics. Congratulations our Ethiopian brothers. God bless Eritrea and Ethiopia.
@kbriselam478
@kbriselam478 2 жыл бұрын
I’m Eritrean 🇪🇷 and you make me love ❤️ guys congratulations 🎊🍾🎈🎉
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
كل سنة والشعب الإثيوبي الشقيق بخير
@akemanu48
@akemanu48 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
እኛም ኮርተናል በጆግኖቻችን ሁሌም ከፍ በይ ኢትዮጵያዬ❤😘👏👏💪
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 жыл бұрын
I just couldn’t stop crying. What a great job 👏
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 2 жыл бұрын
ከዘር ከሀይማኖት በላይ የሆነች
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
ጆሲዬ ሁላችሁም እናተ እራሳችሁ ስታምሩ እኛም በናተ ኮርተናል እንኳን ደስ አለን ።እግዚአብሔር ለአትሌቶቻችን ብርታትን ጤንነትን ሁሌም ማሸነፍን ይስጥልን በጣም እንወዳቸዋለን ደራሩቱዬ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለሽ የልፋትሽን ዋጋ እግዚአብሔር ቆጥሮልሻል
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
እማማዬ ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ ሃገሬ!
እኛም ኮራን በናንተ!!
12:21
AddisWalta - AW
Рет қаралды 102 М.
Athletics Men's 10000m Final 2008 Beijing Olympics
30:32
HD Athletics Video
Рет қаралды 231 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Bekele Song - Anbessa
6:08
Tim Galebach
Рет қаралды 3,9 МЛН
Best video clip of Teddy Afro song for walias መሬት ሲመታ   2013
5:16
GigiLife Entertainment
Рет қаралды 41 М.
Jossy in Z House Show Interview with Artist Netsanet Melese
1:02:04
Jossy in Z House
Рет қаралды 174 М.
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 51 М.
Yedil Zema -  by Zelalem Kassaya
5:14
Zehabesha Tube
Рет қаралды 404 М.
Women's 10,000m Final - London 2012 Olympics
32:46
Olympics
Рет қаралды 4,3 МЛН
Halenga   Teddy Afro, Meret Simeta Video Walia   New Ethiopian Music   YouTube
5:00
kelala woreda communication
Рет қаралды 128 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН