እኛም ኮራን በናንተ!!

  Рет қаралды 102,024

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

2 жыл бұрын

እኛም ኮራን በናንተ!!
FM: Walta FM 105.3
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 167
@hanlove412
@hanlove412 2 жыл бұрын
90ዎቹ ትዝ አለኝ አቤት ያኔ ሩጫ😭 ኡፍፍፍፍ ደጉ ግዜ ልጅነቴ ናፈቀኝ😭😭
@abebagebre4897
@abebagebre4897 2 жыл бұрын
ጎይቶም የኛ ምርጥ ጀግና አይዞሽ ህመምሽ ይሰማናል ደስታሽ ሙሉ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ደርሶልሻል 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ስሰማ ያ ግዜ ነው ትዝ የሚለኝ🌺♥️ዋዉ ስንቱ ግዜ አለፈ? ያኔ የት ነበርኩ? ዛሬ የት ነኝ?????? ከፍከፍ በይ ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛♥️🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@truthseeker8399
@truthseeker8399 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ተደሰችልን:: እንደ ቆንጆ ጥበብ የሚደቁምቁሽ ልጆች አሉሽና እጅግ አድርገሽ ተፅናኚ::
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ! 😍🥰የኔ ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamsewkibew612
@selamsewkibew612 2 жыл бұрын
This is Ethiopia 🇪🇹 I wish forever its like this, but right now its nothing like that. I'm praying 🙏 Ethiopia can be like before.
@alemedebela5342
@alemedebela5342 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ኮራንባችሁ በአለም አደባባይ አኮራችሁን ምስጋና ለጆሲ እና ቡድኖቹ
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 2 жыл бұрын
የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ ቃላትም የለኝ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ሰላም አንተ መልስልን ላንተ ይቻልካልና
@Bezibrook
@Bezibrook 2 жыл бұрын
Wow this is how it feels to be Ethiopian I’m in tears 😭 we look beautiful together.
@Kindness4allhumans
@Kindness4allhumans 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!
@abebewolde3979
@abebewolde3979 2 жыл бұрын
እንዳትጥሏት እሷ እራሷ ኢትዮጵያ ናት!! Congratulations!!
@mellmell9954
@mellmell9954 2 жыл бұрын
ጆሲየ እግዝብሐር እድሜና ጤና ለዘላልም ኑርልን
@muletadiriba7617
@muletadiriba7617 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሌላው ሀገር ችግር ላይ እያለች የሰውን ስሜት እየጠበቀ ቢዝነስ ይሰራል።
@lifeisgood8634
@lifeisgood8634 2 жыл бұрын
90s ገራሚ ጊዜ
@ethiofungroup
@ethiofungroup 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ከፍ ብላ ትኑር!
@alemdesta6494
@alemdesta6494 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያነ የሚያኮራ የሚያስከብር ና የሚያስጠራ ስራ የሰሩ ሁሉ ስማቸው ለዘላለም ሲነሳ ይኖራል።
@gediongirmachew11
@gediongirmachew11 Жыл бұрын
Well done guys. Good job.
@martabelete2121
@martabelete2121 2 жыл бұрын
የተሰማኝ ስሜት እውነት ስሜቴን መግለፅ ኣቅቶኛል እንባየን እንደ ወንዝ ነው የፈሰሰው ግን ምን ዋጋ ኣለው የትግራይ ህዝብ በርሃብ እያለቀ ሃገር እንዳይኖረን ኣረገችን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ሰላም እንዲሰፍን ምኞቴ ነው
@asya782
@asya782
ጌታየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እባክ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እትዮጵያ ይባርክ
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Bekele Song - Anbessa
6:08
Tim Galebach
Рет қаралды 3,9 МЛН
#Ashenfen #አሸንፈን #ከፍ # ኢትዮጱያ #ethiopia #ethiopianews
18:24
መተንፈሻየ-II-Metenfeshaye
Рет қаралды 56 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН