ክፍል 109 ተጫወትንበት ልንገልው ብዙ ጊዜ ሞክረናል ግን? ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ ላይክ ሼር

  Рет қаралды 46,809

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube

Ай бұрын

#መጋቤ ጥበብ_ባንተይሁን_ባዬ #መድሎት #ማኀቶት
መጋቤ ጥበብ ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው #ዘዉትር_ሀሙስ ዓርብ እና ቅዳሜ ጎሮ ወረገኑ ወደ ቱሊዲምቱ መንገድ 200 ሜትር ወርዳቹ ባጃጅ አሉ ወረገኑ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነው፡፡፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ KZfaq Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡ እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
በቲክቶክ ቻናል
vm.tiktok.com/ZM2A7aqHJ/
ኬፋ በቴሌግረም ግሩፕ
t.me/kefayemikiragelglot
ኬፋ በዩቲዮብ ቻናል
/ @liketeguhanbanteyehun...
ኬፋ በFacebook group Page
/ kefatube
ኬፋ በWhatsapp
chat.whatsapp.com/DaJuXWyPsbM...
ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።
#መጋቢ ጥበብ_ባንተይሁን_ባዬ
#መድሎት
#ማኀቶት
#ዉዳሴ_ሚዲያ
#memeherdrzebenelemma

Пікірлер: 888
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
🤔ግን ለማየት ገብታችሁ ለምን ላይክ አታረጉም
@tgtg3001
@tgtg3001 Ай бұрын
ዛሬነው ብቅያልኩት ሼርና ላይክ አድርጊአለው ከምር ፈጣሪሪሪሪ ሀቀኞችንና መፈስቅዱስ የቀረባቸውን አባቶች ያብዛልን🤲🤲🤲 የሰው ሕይወት የሚያመሰቃቅሉትን ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ምድራዊውን ሕይወት ብቻ ሳይሆን🤔 ሰማያዊውንም ቤታቸውን እንዲያስቡ ያርጋቸው ያርገንንንን በሀጢያት ማንም የተሸለመ የለም ሲኦል የገባእንጂጂጂጂጂጂ🤝
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j Ай бұрын
😢😢😢😢😢በጣም
@abebech352
@abebech352 Ай бұрын
የት በማርያም በፍጣሪ የምታቁ 🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ስልክ ቁጥር አለ እኮ እማዬ ​@@abebech352
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Bizu medan mifelg sew ale..gin ethiopia yalewu huneta..mengedu...kebad new..
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ እባክሽን እኔንም ከስራቴ ፍችኝ ልቤ ተጨንቃለች እና አንችው አፅናኝኝ😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
😢ሮቤል እንኳን ተፈወስክ ባለፈው እኮ ምንም ሰላም አደለም ስንል እኛ አይ አዉቆ ነው ይሉ ነበር 🥹🥹🥹ከመፍረድ አድነን አንተ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
😢😢😢በጣም ማሬ 😢😢😢ወዶ አይደለም ተው ስንላቸው ሰው አብጠለጠለው እህ 😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@user-cr3yq9kr1o በጣም እንጅ እኔማ የተወሰነ ቦታ ላይ ሊኩን እየወሰድኩ አስቀመጥኩኝ በተለይ ለ አብርሽ የቄራው አስቀመጥኩለት ቪዲዮ ሰርቶ የተናገረው ንግግር በጣም ልብ ያደማል 🥹
@asmraa8521
@asmraa8521 Ай бұрын
በጣም😢
@nestinatiye7473
@nestinatiye7473 Ай бұрын
🥺🥺🥺አይ እኔ ኮ እዴት እድይ ያረጋል ብዬ ከራሴ ጋ ስከራከር ነበር
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v Ай бұрын
በጣም😢😢
@butukaniketuu
@butukaniketuu Ай бұрын
አተን የረዳችክ የአማኑኤል እናት ምልጃዋ አይለየን 😥😥😥😥😥
@user-gu8hb3rb8b
@user-gu8hb3rb8b Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
አሜን
@ameehailu
@ameehailu Ай бұрын
ዱባዮች አያቹ አይደል ብራችን ይዞ ጠፋ ያላቹት ሮቤል እማምላክ ስታድነው ሮቢ ለአንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 16 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-zp4tc8mt8j
@user-zp4tc8mt8j Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የጌታዬ እናት ሆይ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j Ай бұрын
ወንድሜ ሮቤ እንኳን እግዚአብሔርን አዳነክ አትፍረዱ ይፈረድባችሀል አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@sababekele8721
@sababekele8721 Ай бұрын
Amen
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul Ай бұрын
አይገርምም ሰው ጤነኛ ሆኖ ምንም ሊያደርግ አይፈልግም አብዛኛው እራሴን የሚያጠፉ እንደዚህ ልጅ ነው ተይዘው
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አረዳው እኔ እመቤቴ ምስክሬ ናት ሚዲያ ላይ ያ ሁሉ ስድብ ሲወርድበት ይሄ ልጅ ወዶ አይደለም ችግር ውስጥ ነው ብዬ ነበር የሰው ልጅ ያለ ምክኒያት የሰው ሃቅ አይበላም ወዮ ላቹ የፍረዳቹበት ሰዎች እኛ ሰዎች ለፍርድ እንቸኩላለን አቤቱ ፍጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
​@@user-sg2fn8py5pየት ነው ሚያገለግሉ አባታችን 😢ንገሩኝ
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s Ай бұрын
ቦታውን የምታቁ የትነው
@mulu04j
@mulu04j Ай бұрын
ላንተ የደረሠች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን አባቶችን ያቆይልን ፆለታቸው አይለየን
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we Ай бұрын
አሜን ❤
@sarasara347
@sarasara347 Ай бұрын
አሜን😢
@ayinalemgetahun9631
@ayinalemgetahun9631 Ай бұрын
Ameen ❤️
@munabh5858
@munabh5858 Ай бұрын
Amen 😢
@Beritoo66
@Beritoo66 Ай бұрын
AMENIII EMAA BIRIHANI LEHULACHINI TIDERESILINI❤❤❤ 12AMETI TENIKERATETIKU ABATACHINI BETELOTI ASIBUNI
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ፀልዩልኝ ርዱኝ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw9xy9yk6o
@user-bw9xy9yk6o Ай бұрын
ሮቤልዬ ያሁሉ የሰወ የስድብ ናዳ ሲወርድብህ አንድም መጥፎ ቃል ስላልተናገርኩኝ ራሴን አደነኩት ሮባ እግዚአብሔር እንኴን ወደራስህ መለሰህ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Ufff emabete enate kedst Dengel mariyam yee hulachenm mameka tesfachen nat kefetarachen gar yemetagangn keber yegbata enatachen kedst Dengel Maryam ❤ mariyam❤ mariyam ❤ mariyam Ameen Ameen Ameen 😔🙏❤️❤️❤️❤️
@almash4171
@almash4171 Ай бұрын
አግዚአብሔር የመስገን ድንጌል ማርያም እናታቺን ክብር ይግባት 😭🤲🏻ወለት ፋኑኤል በ ጸሎት አስቡኝ 😭
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
ወንድማችን ሮበል ባለ ማህተቡ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ፈወሰክ እመቤቴ ማርያም አንቺን የጠራ አያፍርም ከደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት እግዚአብሔር እኛንም በስድት ያለንን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኛንም ለመፈውስ ያብቃን ሰው ወዶ አይደለም ተይዞነው አትፍረዱ 😢😢❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Ай бұрын
ወኔ እናቴ ድግል ማሪያም የነሱ የረዳ የኛም እርጂን ቅድስ ሚካኤል አባቴ አተው ጠብቀን ከስደት በስላም ለሀገሬ አብቃኝ 😢😢 እኔስ አቅቶኛል
@afomya-ngy
@afomya-ngy 8 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጸጋዎን ያብዛው
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ🙏🙏🙏ሮቤል ወድሜ እንኳን ድግል ማርያም ደረሰችልሕ እእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@22-mv7lh
@22-mv7lh Ай бұрын
እመብርሀን እኛንም ለደጅሽ አብቂን
@user-ed9kw8pr1t
@user-ed9kw8pr1t Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ዝብርቅርቅ ያለበት እመቤቴ ማርያም ህወትሽን ታስተካክልልሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ😢😢😢😢መኖር ደከመኝ
@22-mv7lh
@22-mv7lh Ай бұрын
እኔበጣምጨቆኛል
@dxb7358
@dxb7358 Ай бұрын
እመቤቴድንግል ማርያምዬለኔም ድረሽልኝ እናቴ 😢😢😢 ጭንቄን ታቂዋለሽ
@mitikiemunye
@mitikiemunye Ай бұрын
ማነዉ እደኔ እሮቤልን በቲክቶክ አይቶ የመጣ በላይክ
@lelomulata1567
@lelomulata1567 Ай бұрын
Robel bal matebu des sil temsgen tefewisk🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j Ай бұрын
ከበረ ይገባታል እናቴ ድንግል ማርያም እንኳን ተፈወሰህ በፀሎት አስቡ ወለተ ትንሳኤ ፀሎት ለማደርሰ ተቸግርሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@zenayalew9779
@zenayalew9779 Ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ግን በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😊
@Fanto-fc9ci
@Fanto-fc9ci Ай бұрын
ማነው እደኔ በባ የጨረሠው ሮቤል ላተ የደረሠች ድግል ማርያም ላባቴም ትድረስለት እውነት 17አመት ለሚሠቃየው😢😢😢😢😢😢
@monaabite9609
@monaabite9609 Ай бұрын
Ammeeeee ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g Ай бұрын
እሮቤል ባለማህተቡ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እማ ፍቅር ድንግል ማሪያም ለሁላችሁም ትድረስላችሁ የስደት ስንቄ እናቴ እማዋይሽ❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
አባቴ እርስዎ ጋራ መጥቼ ቅባቅዱስ ተቀብቼ ነገሮች ተገለጡልኝ ብዙ ድህነት አገኘው እመቤቴና ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መንገዴን መዳኛዬን መሩኝ
@eldutube
@eldutube Ай бұрын
ቦታው የት ነው
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y Ай бұрын
አችን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን
@-zedye
@-zedye Ай бұрын
ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ ቦታው የት ነው በሰላም አገሬ ሲገባ ሄዳለው
@sisigmedhn9727
@sisigmedhn9727 Ай бұрын
በናትሽ ብየሻለው ቦታው ንገሪኝ 😭🤲
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Ай бұрын
ለአንተየደረሰችልህ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫ስለሑሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን እሮቤል ባለምሀተቡ እኳንም እመቤቴ ፈወሰችህ ወዲም አለም ላተ የደረሰች እናታችን ቅዲስት ዲንግል ማርያም ለእኛምትዲረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merontube1773
@merontube1773 Ай бұрын
ይሄ ልጅ የአረብ ሀገር የሴቶችን ብር ወሰዶ ጠፋ የተባለዉ ልጅ አይደል እንዴ እንካንም እመቤቴ ማሪያም ማረችህ
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
አወ ሰው እራሱ ላይ ካልደረሰበት ሰዉን መረዳት አይቺል አይደል እህቴ በጣም ያሳዝናል
@Asmiratu
@Asmiratu Ай бұрын
እዮሀ የቀረበው ውይኔ መታመምህማ ያስታውቅነበር ተመስጌን
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Ай бұрын
እንኳን እመቤቴ ረዳችው🙏🙏🙏🙏
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
አዎ እሱነው እመቤቴ ድንግል ማርያም ደረሰችለት🙏🙏🙏
@merontube1773
@merontube1773 Ай бұрын
@@tajetaje9957 ዋዉ በጣም ደሰ ይላል በጤናዉ እንዳልሆነ ታዉቆኝ ነበር
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሰው ወዶት አይድልም እኮ 🥲🥲 ሰው ላይ አንፍርድ ኤባካች 🥲... ማርያም ማርያም ማርያም ስሟ ከማር በላይ ይጥፍታል እና እማ ፍቅር እናቴ 💞💞
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
በጣም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
😢😢😢ወይኔ በድንግል ማርያም ስም እሮቤልዬ ኡፍ ማመን አቃተኝ የኔ አባት እንኳን እመቤቴ ለዚህ አበቃችህ ኡፍ የኔ አባት ስንት ሰው ስንት ነገር እንዳላለህ 😢😢😢እሰይ እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 😢😢
@RodasMamusha
@RodasMamusha Ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 15 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 16 күн бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 16 күн бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ እኔንም ከእስራቴ የምፈታበትን ቀን አምጭልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sp8er8hd6k
@user-sp8er8hd6k Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@user-sk2gp8mq9r
@user-sk2gp8mq9r Ай бұрын
በፀሎቱ ይስቡን ኣባ?🙏🙏🙏 እድሜና ጥና ይስጡት
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሮቤል እዮሃ ሚድያ አይቸው በጣም አዝኘ ነበር ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል
@zedraya8818
@zedraya8818 Ай бұрын
ኦኦኦፍፍፍ አንተን የረዳህ የድንግል ማሪም ልጅ በዚህ ህመም እሚስቃዩትን ይድረስላቸው ስደተኛው ወንድማችን እንኳንም ለዚህ አበቃህ😢
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማለም ክፉ መንፈስ አከራተተን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 15 күн бұрын
Amennnn
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
የጌታየ እናቴ ኪዳነ ምህረት ማርያም ማርያም ማርያም ፈጥና ደራሿ የጭንቅ አማላጇ የቡዙዙዙዙ ምክንያቴ አመሰግንሻለሁ 🙏❤🙏
@user-ro7sp5hv6i
@user-ro7sp5hv6i Ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል አያችሁ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የኔ ወንድም
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
በጣም አሳዝኖኝ ነበር እንኳን እመብርኃንይ ደረሰችልህ❤🙏❤ግን አባታችን ይቅርታና ይኸን በመናገሪ እጅግ ይቅርታ ግን ብስራተ ቅዱስ ገብርኤልን የኦሮሞ ልጆች ብቻ ናቸውዴ የማይደራደሩበት ለምን የብሔር ስም ያነሳሉ ቢያስ በአውደምህረቱ ብትተውልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aneesahome
@aneesahome Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechintalatawayidoo9966
@abebechintalatawayidoo9966 Ай бұрын
😢😢😢amen Amen Amen🙏🙏🙏
@sebletube7525
@sebletube7525 Ай бұрын
ሮቤል በጣም ጠንካራ ልጂ ነህ ያን ሁሉ ጫጫታ ችለህ ለዚህ ስለበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ለካ በጠላታችን ዲያብሎስ ተይዘህ ነው ያ ነገር ያለፈብህ
@mazaadubai
@mazaadubai Ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ተፈወስክ የኔ ወንድም ለካስ ወዶ አደለም እመብርሀን አዛኝቷ ለአንች ምን ይሳንሻል ❤❤❤
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Ай бұрын
ላተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን 🤲😪በፀሎታችሁ አስብኝ እሲ ወለተ አረጋዊ እያላችሁ 😢🙏
@atinasya37
@atinasya37 Ай бұрын
ወንድማችን ሮቤል እኳን ከዲያቢሎስ እስራት የድግል ልጅ መድሃኒያለም ፈተታህ ላንተ የደረሰች የአማኑኤል እናት እመብርሃን ለኛም ለደካሞች ትድረስልን ወንድሜ ወደህ እዳልሆነ እኔም ገብቶኝ ነበር
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg Ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ አማኑኤል ምን ይሳነዋል ተመስገን የእኔ ወንድም እንኳንም ለዚህ በቃህ አቤቱ አተን የመራች ድንግል ማርያም የእኔንም ቤተሰቦቼ ባንድም በሌላም በኩልም ትምራልኝ 😢😢❤
@Gadisee-nn5kn
@Gadisee-nn5kn Ай бұрын
Ayii walalumaa karran dhugaan jirenyii yesuus malee Akka hin jiree hubadhaa dursaa yohanis14/6 irra dubifadhaa🥰
@user-hg4oc3jq8j
@user-hg4oc3jq8j Ай бұрын
Wandime unkuwan Egzaber redakii 🙏🙏🙏🙏Elelelelelelellelele kibur le Egzaber yihun
@idilamadanu2407
@idilamadanu2407 Ай бұрын
Amen
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
በጣም ማመሰግነው ፈጣሪዬን ነው ባለማህተብ እድሆን ስለመረጠኝ ወድሜ እቺን ቀን እጠብቅ ነበረ ደግል ማርያምን የያዘ አይወድቅም ብሆድቅም አይሰበርም እኳን ደስ አለክ❤❤
@tamerwussen2310
@tamerwussen2310 Ай бұрын
ማርያም ማር ያም ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt1dk2oq7d
@user-dt1dk2oq7d Ай бұрын
እመቤቴ ማአሪያአም ለሮቤል የረዳሽ እናቴ በዛሬዉ እለት ከኔም ካይኔ ከፊቴ ካፍጫዬ ላይ በሙሉ አሽልኝ የጌታዬ እናት አማላጄ ወዳጄ ለመመስከር አብቂኝ
@meskiiyoo7643
@meskiiyoo7643 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ🙏🙏🙏
@tsehaytube
@tsehaytube Ай бұрын
ሮባዬ እንኳን ተፈወስክ የኔ ወንድም🥺ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት❤
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Ай бұрын
እንኳን ተሳካልህ ሮቤል ላንተ የደረሠች እመብርሃን ለኛም ዋስ ጠበቃ ትሁነን
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa Ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ሮቤል ባለማሀተቡ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዬሀ ሚዲያ ላይ አይቼህ ነበር አዝኜ ነበር ትክክል እንዳልሆንክ ያሰታውቅ ነበር
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ በጣም ተጠራጥሬ ነበረ ልጁ በጤናው እንዳልሆነ ምስኪን ሮቤልዬ እፍፍፍ ሲያሳዝን 😭
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Aslekesegn bewunet...
@user-vp8mn1gg3t
@user-vp8mn1gg3t Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y Ай бұрын
ማርያምን አዝኘልህ ነበር እካንም ተፍወስክ ወዲሜ❤❤😢😢😢
@Enat2721
@Enat2721 Ай бұрын
ወንድሜ ሮቤል እንኳን እመቤቴ ፈወሰችህ❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች ፈጥኖ ደራሽ ነው ለማንም አያዳላም ጌታ ሆይ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን😭😭
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባዬ ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት አስብን አባዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@bami-pw5qs
@bami-pw5qs Ай бұрын
በእውነት አተን የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አይዞህ ወድማችን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Ай бұрын
እሮቤል ባለማህተብ የኔወድም እመብርሀን ከተጋ ትሁን
@NardosTesfaya
@NardosTesfaya 28 күн бұрын
በእውነት ያሳዝናል ዱባዮች እነ ሳሚ ስትናገሩት የነበራቹ😢😢😢 አያቹ ክብር ለመብርሀን
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 Ай бұрын
እሰይ እልልል አባቴ መላከከ ምንክራት መምህር ግርማ ❤አጋጅ አገኙ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶች እንድህ የመንፈስን ውጊያ ሲያውቁ ትውልድ. ይድናል እና እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
ሮቢየ በጣም አዝኜ ነበር ባለፈው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s Ай бұрын
ላተየደረሰች እመብርሀን ማህደረመለኮት የአርያም ንግስት የመላእክት እህት የሁላችን እናት ለኔሀጥኗትድረስልኝለተጨነቃችሁሉትድረስላችሁ😭😭😭😭
@user-wu4mp5zt7e
@user-wu4mp5zt7e Ай бұрын
ሮቢ እኩዋን እቆምችህል እመብርሃን ለኛም ትድረስልን 🥰🙏🏼
@Diamond21192
@Diamond21192 Ай бұрын
ሮቤል ባለማህተሙ እመቤታችን ድንግል ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ሸፍና ለዚህ ደስታ ቀን እንኳን በቃህ።። አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት።።🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
ሮቤል ባለ ማህተቡ እንኳን ድንግል ማርያም ፈወሰችህ የኔ መልካም😢😢
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
እመብዙሀ እማ ላንች በምን ቃላት ይገልፅሻል ልዩ ነሽ ለኔ ለብቸኚ❤❤❤❤❤
@godolyas306
@godolyas306 Ай бұрын
ሮበል በልማህተብ የኔ ወድም እንኳን እመብርሀን ደረስችልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢
@munabh5858
@munabh5858 Ай бұрын
Egezabher yemsgn Enkwan leze Abkah Robal
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 Ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ጎበኛችሁ
@kingcell4899
@kingcell4899 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@meskiyemariyamlij
@meskiyemariyamlij Ай бұрын
Mariyam Enatee 😢 Wadishalew 2️⃣1️⃣💔💔💔
@ViP-rp1te
@ViP-rp1te Ай бұрын
Ameeen Ameeen
@fevenmathewos914
@fevenmathewos914 2 күн бұрын
Selam ezi bet abatachin yet new megegnachew benatachuu
@emabet5344
@emabet5344 Ай бұрын
Kibiir yee dingiil liij Eeelleell Eeelleell Eeelleell 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r Ай бұрын
አይ አለመታደል ልቦና ይስጠን
@user-kt5ub4yr9y
@user-kt5ub4yr9y Ай бұрын
ክብር ለድግል መርያምልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን እህተ ማርያም አስቡን አባቴ
@Shewitshewit-ze8fb
@Shewitshewit-ze8fb Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ❤❤❤
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ኣባታችን ፀጋዎት ያብዛልን❤❤❤
@mseytube2224
@mseytube2224 Ай бұрын
ክብር ድንግል ማራምእ ልጅእ ይህንን ❤❤❤❤
@fantateka2428
@fantateka2428 Ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ድረሽልኝ
@user-nw8hi3bz5u
@user-nw8hi3bz5u Ай бұрын
Ameen❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@miokl6214
@miokl6214 Ай бұрын
አሜን አሜን😢😢
@Mimishoshumi
@Mimishoshumi Ай бұрын
Egezbher yemesegen kiber le dingilh meryam kiber le egezbher yihun uuufff robeliye enukan tefewesekh yene wendem hulachum 😢😢😢😢😢😢
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Ай бұрын
ሮቤል እንኳን ለዚህ አደረሠህ ለካ ተይዘህ ነው ያ ሁሉ ፈተና ያለፈብህ
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y Ай бұрын
ስት ተባለ ጌታን😢😢😢
@sebletube7525
@sebletube7525 Ай бұрын
እውነት ያን ሁሉ ሲባል እኔየ አላመንኩም አድርጓል አላደረገም አላልኩም ተመስገን የሮቤል ፈተና ለኛ ትምህርት ነው ለምን በማናቀው ነገር ላይ ገብተን ከመናገር ድነናል በሰማ ነው ብቻ መፍረድ የለብንም ልጁን ጠጋ ብለን ካላየነው በስተቀር
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
ተመስገን
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Ай бұрын
ውንድሜ ሮቤልዬ እግዚአብሔር ባንት ላይ ክብሩን ይግልፅ
@martamarta2237
@martamarta2237 Ай бұрын
Yet naw ebakachun bamaryam botawn nigarugni😭😭😭
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ሮቢ እመብርሃን ላተ የደሰረች ለኛም ትድረስልን🤲😭😭😭እኛንም ሀገር ገብተን ያብቃን🤲🤲
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Ай бұрын
ወንድሜ ሮቤል እግዚአብሔር ይመስገን እለዚህ አበቃህ እመብረሀን ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Ай бұрын
❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም❤ማርያም እልልልልልልል ልልልልልል ልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን የጠራ ማን ያፍራል ጠላት ለክፉ ብያስብ ስሟ ለማክበር ታአምሯ አሳየችን ተመስገን አሁን ሮቤል እያዩ እያየንብዙ ሰው ወደፆሎት ክእስር ከእስራት ወደመፈታት ለመስገድ ለንስሃ ይመጣሉ ብዙ ወጣቶች በየቤቱ ስንት የተቸገሩ አለና።❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ሼር 400k ለማዳረስ ሼር
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
3:11:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
ሰለመቁጠሪያ የመጨረሻ ክፍል
33:10
ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube
Рет қаралды 82 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32