በቲክቶክ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ያሸነፈው ራቹ ገንዘቡን ምን ሊያደርግበት አሰበ? የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች|| Tadias Addis

  Рет қаралды 144,997

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 342
@kokifikadu
@kokifikadu Ай бұрын
ማርያምን ብቻህን አድገህ የሚገርም ስብዕና ያለህ ጨዋ ነህ ይገባሀል ❤❤❤
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
ራቹ ማለት እራሱን የሆነ ምርጥ ልጅ ነው ከፖለቲካ ነፃ ከዘረኝነት ነፃ ሰውን አክብሮ እራሱን የሚያስከብር ልጅ ነው አንድ ሰው ሲሳደብ ሰምቸው አላቅም በዚሁ ቀጥል👍👍👍👍👍
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
በአማራ ጥላቻ የሰከረ ሰዉ ነው ብደብ አይዉ አለሁ አማራን ዝቅ ማረግ የሚፈልግ ዘረኛ ነው ። ታሸቃብጡ አማራዉች
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
በጣም.እስማርት.ልጅ.ነው.ንፁ.ልጅ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ በሁለት ስልክ ነው tap tap ሳረግለት የነበረው ዘረኝ አደለም ይጭምርልህ
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በዘር ከመጣችሁ ግን ኦሮሞም አማራም ነኝ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይቀልልን
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
​@@janetmascake6727Amen 🙏 ❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Ай бұрын
ቲሽ ኣሽክር አማራ መሆን ኣለብሽ! እንዲ ለሚያገኘው ገንዘብ ሲል ነው የሚቅለሰለሰው ዞር ብለሽ ተመልከች ከድሮ ጀምረሽ የሰራውን ድብን ያለ ዘረኛ ቆሻሻ ነው! ቢመቸው ደሞ አማራን ቢያጠፋ የሚመርጥ ጋላ ነው! የሆንሽ ደንቆሮ እንዳንቺ ያለ እማራ ነው የሚያስጠቃው ልቅምቃሚ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Ай бұрын
ታብታብ ማለት ጊፍት መስጠት አይደለ
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Ай бұрын
@@zaynabaa4034 እኔ ነው ኣልኩ? ሌላኛዋ ደንቆሮ go away
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
እኔ ተከታታዩ አይደለሁም ግን ምቀኞቹ ነበሩትና በነሱ ተገርሜ ስለነበር እንዲቀናው ተመኝቼለት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜም አቅሜ ታብ ነውና ታብ ታብ አደረኩለት ስለተሳካለት ደስ አለኝ ልጁኮ ያሳዝናል ያለእናትና አባት ያደገ እና አብረውት የበሉ የጠጡ በክፋት ሲነሱበት ልብ ያለው ልብ ይበል😅 ራቹ ኮንግራ❤
@romandawit-vu2bc
@romandawit-vu2bc Ай бұрын
ከዚህም በላይ ያርግለት በጣም የዋህ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል!! አንድ ቀን በሀገራችን በአንድነት በፍቅር ከፍ የምንልበት ቀን ይመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Ай бұрын
ኸረ ባክህ ቀልደኛ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
አሜን ያድርግልን❤❤
@ababaamakononl4401
@ababaamakononl4401 Ай бұрын
Rachee keenyaa bagaa gamadee 🥰🙏💖
@RozaTube-ye9hr
@RozaTube-ye9hr Ай бұрын
❤ራቼ ጎበዝ ለእህቱ ያለው ክብር🎉🎉🎉
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Ай бұрын
መልካም አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ። እግዚሐብሄርን አመሰጋኝ ነው ይገባዋል። እንወድሀለን 🫶🏽🫶🏽🫶🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@galzamgal7940
@galzamgal7940 Ай бұрын
በብዙ ታሪክ ያለፈልጅነው ያርግለት ምርጥ ልጅነው ተሁሉ ተግባብቶ የሚኖርልጅ ነው ደስየሚል ለጅ
@tiyaatube5617
@tiyaatube5617 Ай бұрын
በጣም
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
ከዘር ነፃ የሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው❤
@ashenafimitiku
@ashenafimitiku Ай бұрын
We are Ethiopians 🇪🇹 best slogan for our peoples.
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x Ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድርግ ልክ ራቼ❤❤❤❤
@HeretAyelew
@HeretAyelew Ай бұрын
ራች ይገባዋል ስንት መከራ ያየልጅ ነው
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Ай бұрын
ራቹ ላንተ ስያንስክ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የሰው ፈቅር ይጨምርልክ❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Ай бұрын
ራቹ ምርጥ ሰው ይገባዋል❤
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 Ай бұрын
Baga gammaddee mucaa warraa keenya . Mirt Ethiopia lij ❤
@user-mf1kt2qm3d
@user-mf1kt2qm3d Ай бұрын
ራቹ ምርጥ ሰዉ ይገባዋል❤❤❤
@umukalid8747
@umukalid8747 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ካሳለፈክው ውጣ ውርድ በእውነቱ ይገባሀል መልካም እና አስተዋይ ንፁሁ ኢቶጲያዊ ሰውነህ ከዚህ በላይሆነህ እንደምናይህ ተስፋእናደርጋለን መልካምን ሁላ እንመኝልሀለን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
በዚው ይምራህ ፈጣሪ ራቼ ዘረኛ አይደለህም ፖለቲከኛም አይደለህም ስንከታተልህ እግዚያብሄር ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p Ай бұрын
❤🥰❤❤❤🥰
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
ውሸታም ለብሶ የወጣው የኦነጎና የኦሮሞን ሽንት ጨርቅ አሰርቶ ነው ድብን ያለ ቆሻሻ ዘረኛ ነው
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
❤❤❤❤
@helina3753
@helina3753 Ай бұрын
አንተ ግን ዘረኛ ነህ ኦሮሞ ባይሆን ዘረኛ አይደለህም አትለውም 🤨
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Ай бұрын
rachuu habibi🥰😍🤩
@yemariam628
@yemariam628 Ай бұрын
ይቅናህ ባሰብከው ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም❤
@mbet1840
@mbet1840 Ай бұрын
ይህን ያህል ገዘብ አገኘ እያላችሁ በየሚዲያው እያወራችሁ ልጁን መጥፎ ሰወች እዳይጎዱት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
ያ የልጅነቱ አምላክ አሳልፍ ለክፉ አይሰጠዉም ፀልዩለት 🙏🙏
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 Ай бұрын
Woww rachee❤❤❤
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
መጀሪያ ግን የበለጠውን ሃሳብህ ላይ እሱ እንዲጨመርበት አስራት ስጥ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
❤❤best advice ever 🙏🙏🙏🙏🙏
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
በትክክል እህት ሰማይና ምድርን የፈጠር ኑጉሱን አመስግን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
በትክክል ከዛ በኋላ ያዘንበዋል ጌታ ፈትኑኝ ብሏል እና🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Tekekele ye tebareke hasabe.
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
ዋዉ ሚገርም ሀሳብ❤❤❤
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Ай бұрын
እራቼ ይገባሀል❤❤❤
@user-uu4xr8du4r
@user-uu4xr8du4r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤
@almazhaile9361
@almazhaile9361 Ай бұрын
Hello, how are you doing? I am interested to see the play that you made in TikTok. Please send me the link. Thank you.
@AbdiHamid-jl6tm
@AbdiHamid-jl6tm Ай бұрын
ራቼ ምርጥ ሰዉ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Ай бұрын
ሰይፉሻ አንተ ቲክቶክ ብትጀምር ብትወዳደር ስንት ምታሰባስብ ይመስልሀል 😂😂
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Ай бұрын
ራቹ እንኳን ደስ አለህ እሱን የምትወዱት በሙሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ
@marthataye2796
@marthataye2796 Ай бұрын
በጣም ቅን ልጅ
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ራቹ የምትወዱት በላይክ አሳዩት❤❤❤
@winshetbogale5641
@winshetbogale5641 Ай бұрын
ይገባዋል❤❤❤❤
@fujmuj83
@fujmuj83 Ай бұрын
❤❤❤🎉congratulations
@fozii430
@fozii430 Ай бұрын
ራቼ ልዩ ሰዉ ነዉ ይገበዋል❤❤❤❤❤
@Alizakusman
@Alizakusman Ай бұрын
Wow seyfu
@hadiaabdulaziz9435
@hadiaabdulaziz9435 Ай бұрын
በብዙ መከራ አልፎ ብቻውን እዚ የደረሰ ልጅ ነው ይገባዋል ጨማምሮ ይስጠው ፈጣሪ ይጠብቀው
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Ай бұрын
አማራ ኦሮሞ አይሰራም ኢትዮጵያዊነት አስቡ ደስያለኝ ከሌላ ጠላት ካለ ምንረባረበውነገር ደስይላል እንደምንከፋፈለው አይደለም ተመስገን አንድያርገን❤
@paradisedream0
@paradisedream0 Ай бұрын
Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
ይገባሀል ወንድማችን ❤❤❤
@user-co9vu8sn5f
@user-co9vu8sn5f Ай бұрын
Good 👍
@hdudhshs7108
@hdudhshs7108 Ай бұрын
እውነት ይገባዋል ጭዋ ኢትዬጲያዊ❤❤❤❤❤ ከፖለቲካ ነፃ🎉🎉🎉
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ይመቻችሁ!!!
@zd820
@zd820 Ай бұрын
እግዚአብሄር ከዝህም በላይ ይጨምርለት የዋህ ልጅ ነው
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Ай бұрын
Rache koo 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ sanyii
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Ай бұрын
አይ ግዜ ላቡን ጠብ አድርጎ የሚሰራ ውሃ በላው በቃ ቪድዮ ልይ በማፍጠጥ ሆነ ስራ ክክክ እኔ ያዘንኩት ለልጆቻችን ነው አንደኛ ትምህርት አይማሩልንም ሁለተኛ አይናቸው በካሜራ ብዛትገና ያለእድሜያቸው ይፈዛል መነፅር ዉይኔ ትውልድ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
በጣም አስራስምንት እስኪሆናችው ስልክ አትስጫችው
@SamsungA-gb5ht
@SamsungA-gb5ht Ай бұрын
ይገባዋል ❤❤❤
@user-if8ow6hh5o
@user-if8ow6hh5o Ай бұрын
በነገራችላይ እኔ አማራነኝ ግን ልጁን በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱም ዘረኛ አይደለም ተባረክልኝ
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
ዘረኛ አይደለም አንድም ቀን ክፉ ቃል ከአንደበቱ አይወጣም
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
አማራ ነኝ ማለት ምን አመጣው አንዱ ዘረኛ አንተ ነህ 😢😢😢
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm Ай бұрын
ተባረኪ ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዩጲያን እንገንባ❤❤❤❤
@user-if8ow6hh5o
@user-if8ow6hh5o Ай бұрын
አሜን እኔ የናፈቀኝ ሰላም ነው እኔ እናቴ ጎጃሜናት ያሳደጉኝ ዎረሞ ናቸው ትውልዴ ጎጃም ቢሆንም እድገቴግን አዲስ አበባ ነው እኔ ዘር ማውቀው የህል ብቻ ነው እኔት ለመናገር ድሮ ምኞቴ ባል ማግባት ምፈልገው ዎረሞ ነው ብቻ ብዙነው ግን ይሄም አልፎ አምላክ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይሰጠናል ተስፋ አደርጋለሁ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Ай бұрын
ኦረሞ ኦረሞ ነኝ ሲል ዘረኝነት አደለም አማራ አማራ ሲል የሚቃጠሉ ሰዎች ግን ትገረማላችሁ ኢትያዊ ነኝ ሲል አማራ ነህ አማራ ነኝ ሲል ዘረኞ ነህ ጉድነው 😂 ​@@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v Ай бұрын
ምርጥ ልጂ ነው ❤
@mersi-xz4mf
@mersi-xz4mf Ай бұрын
Wowwwww❤❤❤ riche
@GraceTube
@GraceTube Ай бұрын
ቲክቶክ ይዘጋልን የጭቁን ዩቱበሮችን ድምፅ ወክዬ ነው( I am happy for you rachu)
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God is good💚💛❤
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 Ай бұрын
በብዙ ታሪክ ያለፈ ልጅ ነው ያርግለት ❤❤❤
@user-yq8kz1sq4r
@user-yq8kz1sq4r Ай бұрын
ያለብሄር ልዩነት ሁሉም ክሬተሮች እና ጊፍተሮች ተሳታፊ ነበሩ።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ናፍቆት አለች ሰይፉ ላይ ወለ ጆሮዬ
@birtukangosaye
@birtukangosaye Ай бұрын
እንካን ደስስስስስ አለን ልጃችን❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@chelatochu5982
@chelatochu5982 Ай бұрын
ራቹ mente gofer ነኝ የዘወትር ደጋፊክ በርታ ከጎንህ ነን
@user-rb6fv3lh5n
@user-rb6fv3lh5n Ай бұрын
Congratulations rachee❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@godanatube5013
@godanatube5013 Ай бұрын
መልካም ስብዕና ይከፍላልና በመልካም ምግባር ማደግ ጥቅሙ ይሄው ነው። ራቼ በርታ
@Abdi6119
@Abdi6119 Ай бұрын
Wow 100k watching you
@behaylwatefera
@behaylwatefera Ай бұрын
እራቼ ምርጥ ሰዉ ነዉ ይገባዋል የምር❤
@jituuormiyaabiyiikooormiya1229
@jituuormiyaabiyiikooormiya1229 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdesberecha7724
@mekdesberecha7724 Ай бұрын
Rachee koo❤❤❤❤
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Ай бұрын
ናፍቅዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
የሻቆዬ ወዲም ራቹ እወድሀለሁ የኔ ፈድሻ ይገባሀል መጨረሻህን ያሳምርልህ ግን 7 ሚሎን ተሰብስቦ እደት 3 ብቻ ደረሰዉ
@sofisofi2899
@sofisofi2899 Ай бұрын
Congratulations rachee 🎉❤
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 Ай бұрын
garmaamu tolaa foon hadhaa koo Congrats 🎉 Rache kiyyaa tridanti keenyaa 🥰🤌
@fuadgamme
@fuadgamme Ай бұрын
We are Ethiopian's 🇪🇹 💪 Congera🎉
@branibru3180
@branibru3180 Ай бұрын
Rachuu tasfayee congratulations 🎉🎉 my brother 🎉🎉🎉🎉🎉
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Ай бұрын
ኢትዮጵያ።ኖች እኳን። ደሰያላችው ውደቼ❤
@mecharatube9819
@mecharatube9819 Ай бұрын
ራቹ ምርጥ ሰው ይገባዋል!
@user-ky3jk4px6p
@user-ky3jk4px6p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Littileorogyrl-rm9uo
@Littileorogyrl-rm9uo Ай бұрын
Congrats rache ❤❤❤❤
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Ай бұрын
ወው ሪቾ ይመቸው❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Ай бұрын
ራቹ ምርጥ ሰው ይገባዋል እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
@user-ky3jk4px6p
@user-ky3jk4px6p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanMekuanent
@RomanMekuanent Ай бұрын
Kezi belay yigebahal yene jegna destah yibza❤
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ራቼ ይገባሃል ወንድሜ መልካም ሰው ነህ 🙏🙏💗💗💗
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum Ай бұрын
Baga gammaddee❤❤❤
@user-kw1fe9lf3s
@user-kw1fe9lf3s Ай бұрын
Obo my love rachu❤
@SudanUae-oh3vu
@SudanUae-oh3vu Ай бұрын
100.3k 🎉🎉🎉🎉
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🦁
@user-cp6dm3iu2f
@user-cp6dm3iu2f Ай бұрын
Aye seifu tiktok lay gebteh qereh
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n Ай бұрын
ጀግና ልጅ ነው ይገባዋል
@MickyM-pb8sc
@MickyM-pb8sc Ай бұрын
R is the Normal one❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ራቹ.መልካም.ልጅ.ነክ.ክበርልን
@mengistulema493
@mengistulema493 Ай бұрын
Ethiopian airline now become a military air craft used in Ethiopian civil war.
@amhara74
@amhara74 Ай бұрын
ሰይፉ ለምንድነው ሚኪ ትክቶኮሩን የማታቀርበው???
@koketiii4830
@koketiii4830 Ай бұрын
🎉🎉🎉garmamuu tolaaa lubuu kooo
@user-ig9km3rb8j
@user-ig9km3rb8j Ай бұрын
Racheee koo❤️💚❤️🦋🦋🦅🦁🦁🦁🦁
@faedasalman3532
@faedasalman3532 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v Ай бұрын
Baga gammadde Rachee ❤❤❤
@oromia4k417
@oromia4k417 Ай бұрын
እውነት 103.000 ሰው ከባድ ነው ራቹ እንኳን ደስአልክ 💕❤️
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
I hope your "we are Ethiopians " is not temporary without conditions. ባለፉት ትቂጥ አመታት, ካለተመቸ, ኡኡ... ብለው ኢትዮጵያዊነትን ሲፈጠፍጡ አይተናል.... ያዝልቅልህ አናያለን
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@RozirosRos-cl3tf
@RozirosRos-cl3tf Ай бұрын
Rachee hadhoo koo bagaa gamadee🥰🥰
@user-vw5dg1mk6j
@user-vw5dg1mk6j Ай бұрын
Wow rachee enkua dass aleh❤❤❤❤
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
rachu ለ yuti. ቀለበት አሰረላት @Jondaniel117
23:00
Jon danie fans
Рет қаралды 4,8 М.
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 264 М.
ፍቅር በኮሚቴ  ሙሉ ፊልም Committee Love New Ethiopian Full Movie
1:46:42
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,8 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 7 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,4 МЛН