ክፍል 2 "ውድድሬ ከራሴ ጋር ነው" አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ\Actress Mekdes Tsegaye

  Рет қаралды 124,377

easy tube / ኢዚ ቲዩብ

easy tube / ኢዚ ቲዩብ

3 жыл бұрын

ፕሮግራም ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ👉 / @easytube2237
ክፍል 2 "
ቤተሰቦቼ ምርኩዞቼ ናቸው" "ማስተርሴን ዘንድሮ እጨርሳለሁ"
"ቪ8ትሽ የታለ ይሉኛል" "እኔ ፖለቲከኛ አይደለውም" "
አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ ከኢዚ ቲዮብ ጋር ባደረገችው
ቆይታ አሁን ያለችበትን ሁኔታ አሳወቀች"
ለየት ለየት ያሉ መረጃ እና መዝናኛን
ከኢዚ ቲዮብ ያገኛሉ በመሆኑም
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
ፌስቡክ Easy fam
ቴሌግራም Easy Tube family
📞 0937199339

Пікірлер: 444
@yz7517
@yz7517 3 жыл бұрын
የጎዱኝ መስሏቸው ሲገፉኝ ሲገፉኝ ከከፍታው በላይ ሰቅለው አሳረፉኝ!!!!! በርቺ መቅዲ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
እዉነት
@Edom7269
@Edom7269 3 жыл бұрын
👍
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ህይወት ነው! ምቀኛ ነው ያሣደገኝ!
@yordi4809
@yordi4809 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ። በእርሱ ያለሽ እምነትም ከለላ እና ብርታት ይሆንሻል። ጀግኒት
@ahmafhjj8112
@ahmafhjj8112 3 жыл бұрын
Yena mikame iue ste astmarya bysaiwe
@rahel5554
@rahel5554 3 жыл бұрын
Ayizose yena kojo bitame tikara sete nase bitame Adikeyhese nagne fatna lmalkame nawe mikagna sinore legnara nawe ayizaose emagnegne hulme lbago nawe asetwaye malkame sete nase
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 3 жыл бұрын
ሰው የፈለገውን ያህል ቢመቀኝህ እና ክፉ ቢሆንብህ የቤቱን በር እንጂ የፈጣሪን በር ሊዘጋብህ አይችልም ።
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
አርቲስት መቅደስ የግል ሂወትሽ የራስሽ የግልሽ ነው !! ሆኖም አንዴ በሚዲያ ይፋ ካደረግሽው አይቀር ህዝቡ ይማርበት ዘንድ ፣ ነገሮችን በዝርዝር ግልዕ ማድረግ ይገባል !! ምክንያቱም በሀይማኖት አስተምህሮ የማይፈቀዱ የነገሮችን ሰው በገዛ ፍቃዱ ስለሚያደርግ አንዳንድ የክርስትና እና የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ተዋቂ የሆኑ ሰዎች እያወቁም ሆነ ሳያውቁ የሚሰሩትን ስህተት ከሚያምኑት እና ከሚከተሉት ሀይማኖት ጋር እያገናኙ ለተለያዩ የኑፋቄ ትህምርቶች መነሻ ስለሚያደርጎት በተቻለ መጠን እራስ መጠበቅ ፣ የማይገባ ቦታ እና ከማይገባ የድፍረት አነጋገር መጠንቀቅ ይገባል ባይነኝ ። ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ !!!!!! ሻሎም !!!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 жыл бұрын
u. tell the truth
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Be tekkkkle
@user-cs3sx1ec9f
@user-cs3sx1ec9f 10 ай бұрын
እውነት ነው
@AyalewGensa-lf7th
@AyalewGensa-lf7th Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት አዘል ንግግር ነዉ ዕድገትሽ ቤተክርስቲያን የመስላል ይህንን ጥበብና ማስተዋል የሰጠሽ የእስራኤል አምለክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን፣ ይህ ፀጋ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ፣ መቅዲ፣
@Sarasara-wt7rj
@Sarasara-wt7rj 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ በጣም ነው እምወዳት ግን እንደዚህ ጠካራ ሴት አትመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔ እህት
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር አለኝ ።እውነት ነው እግዚአብሔር ያለው ሰው ከሁሉም ይበልጣል ክብር ለአምላካችን ለምንመካበት
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ትንሽ እምነት ብዙ ፀሎት።መቅዲ በነገሮች ሁሉ የድንግል ልጅ ይርዳሽ።ብርቱ ሴት ነሽ።
@ahmafhjj8112
@ahmafhjj8112 3 жыл бұрын
Yena wbe
@selamawitshibru6888
@selamawitshibru6888 3 жыл бұрын
በህይወትሽ ትልቅ ቦታ የሰጠሽው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ....አንቺ በጣም ብልህ ሴት ነሽ።
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 жыл бұрын
የኔ ጀግኒት በጣም እምወድሽ እግዚአብሔር ያስቀደመ ሁሌም ሞገስ ይሆንሻል
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና መቅድዬ እማምላክ ከነልጅዋ ካንቺ ጋ ትሁን በርቺልኝ እማ እሺ ለማንም ጆሮ አትስጪ
@akleleanteneh5832
@akleleanteneh5832 3 жыл бұрын
መቅዲ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን....የልጆች እናት ሆነሽ ያሳየን
@zakinida7311
@zakinida7311 3 жыл бұрын
Amen
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
አሜን!
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Жыл бұрын
Gerami mirqate derselat mirqateshi esti enanim merqegn
@selamselam1804
@selamselam1804 3 жыл бұрын
እና ደሞ በኖርማል ኢትዩብር። መቅረብሽ። ደስ ይላል። ደስ የሚል። ማንነት አለሽ። በሁሉ። ጌታ ይባርክሽ።
@queenqueen73
@queenqueen73 3 жыл бұрын
Normal youtuber.....Le youtube addis tihon enji ye Fana professional Gazetegna nat silezih kemanm yebelete euketu silalat besuwa mekerebuwa minm ayigerimim.
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
ምን ያማረ ጥንካሬ ነው መቅድዬ ጥንካሬሽ ብዙ እህቶችን ያጠነክራል ለብዙዎች መስመርን የሚያመላክት የህይወት መስመር አልፈሻል።ሚስማርም እኮ መቀጥቀጥ ሲበዛበት አይደል ጠንክሮ የሚገኘው ውዶች ከዚህች እህት በተለይ ሴቶች ተማሩ በህይወት የሚመጣ ፈተና አንዱ በህይወት ማለፍ ያለበት አጋጣሚ እንጂ ተንከታክተን የምንቀርበት አይደለም።መቅዲ በጣም ጠንካራ ነሽ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
መቅዲና እና መሰረት መብራቴን በጣም ነው የማደቃቸው ጠንካራ ሴቶች መልካም ሴት ብቻ ብቻ ለየት ያሉ ናቸው እሾኩንና አሜኪላውን እየነቀላችሁ ያሰባችሁበት ድረሱልኝ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
መቅዲዬዬዬዬዬጀግናናናናናናናና በፈተና የሜፀና የተባረከ ነዉ 💙💙💙
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
አስተዋይ ጠንካራ ሴት መቅዲዬ እውነትም የቤተ ክርስቲያን ልጂ
@meronaeramaya8279
@meronaeramaya8279 3 жыл бұрын
ብዙ ልልሽ ምፈልገው ነበር ግን በቃ ጎበዝና ጭንቅላትሽን ምትጠቀሚ ሰው ነሽ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም የውስጥ ሰላም እና ጥንካሬ አለው በየትኛውም ችግር ፈተና ውስጥ ። ጥንካሬሽ ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል💪
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ነው የምትይው ያንቺ የሆነው አንዳችም የለም አለን የምንለው ነገር ብኖር የነበረው ያለው የምኖረው አንድና አንድ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው መቅዲዬ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ንግግሯ ሁሉ ከባድ ነዉ የእዉነት ተመስጨ የሠማሁት ነገር ቢኖር የዚችን ልጅ ነዉ እምነት ጽናት ጥንካሬ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 3 жыл бұрын
እግዜአብሄርን የያዘ ሁሌም ደስተኛ ነው❤ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ መቅዲዬ❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
መቅዲየ የሴቶች ተምሳሌት ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
አብዝተሽ የጠራሽው አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ወድቆ መነሳት ያለ ነው " ሁሉም ለበጎ ነው "
@tiruworktemesegen3370
@tiruworktemesegen3370 3 жыл бұрын
ትክክል መቅድየ እግዛብሔር ብቻ ነው ካንች ጋር የሚኖረው ሰው ከቱ ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ይላሉ አበው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
በጣምምምምምምምምምምም
@meronmuketar4021
@meronmuketar4021 3 жыл бұрын
በርቺ አመስግኝ አምላክሽ ገና ከዚህ የበለጠ ትባረኪያለሽ
@senimare1652
@senimare1652 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሳደርግሽ እኮ!!! መቅዲዬ ሚስማር ሲመታ ይጠነክራል ይባላል አንቺንም የሚያበረታሽ ፈተናዎችሽ ናቸውና ብርትትት በይልን ቆንጆ!
@betibetii8708
@betibetii8708 3 жыл бұрын
መቅዲየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ከሁሉም ነገርሽ ጥንካሬሽ ያስደስተኛል በርች
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 3 жыл бұрын
የእውነት ያለአምለክ ማን አለን እኛ አስታወይ ነሽ መቅድዬ በርቺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንቺ ደህና ሁኝ ነጌ ሌላ ቀን ነው የተሸለውን እሱ ይሰጥሻል
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 3 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ጀግና በእውነት ሰው ምንም ቢያወራ አንች ግን የተማርሽ ስለሆንሽ ክፉ ነገሮችን ወደ ጎን ትተሽ የራስሽን መንገድ ስለተጓሽ ድንቅ እንስት ነሽ መቅዲ ለኛም ለደካሞቹ ብርታት ነሽ ጀግና ሴት ጎበዝ ፍፃሜሽ የተዋበ ይሁንልሽ አሜን!!!
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
መቅዲዬ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እንወድሻለን ልክ ብለሻል ምንግዜም የማይለወጥ የድንግል ማሪያም ልጀ ብቻ ነው
@frezewde7438
@frezewde7438 3 жыл бұрын
መቅድዬ፡በጣም፡ነው፡ምወድሽ፡ ገና፡ ትልቅ፡ቦታ፡ እናይሻለን።👍😍😍
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 3 жыл бұрын
አድናቂቨ ነኘ ቆንጆ ጥሩ ልብ አለቨ ሰውን ተይው እግዚአብሔር አምላክ ይረዳቨ ባል ቢሂድ ባል ይተካል ❤️❤️❤️
@edenm.6985
@edenm.6985 3 жыл бұрын
Mekdi.... a real, inspirational person!! #1 Yimechis ehete!!
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ እህቴ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
ሰው ቢጠላኝ በሩን ቢዘጋብኝ አልከፍም ምክናያቱም ሁሌም ካጠገቤ ስላለኝ አግዚአብሔር የማይጠላኝ ብደገፈው የማይጥለኝ አለኝ አግዚአብሔር 🙏🙏
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
መቅዲ ጠንካራ ጉበዝ እመብርሐን ትጠብቅሸ። ካቺ ብዙ ባላቅም ሰው አትመዬ አሆንም ግን ደና ትዳር ሰቱሸ ለቤተሰባችሸ በተለዬ። ለኣባትሸ ወልደሸ አይንሸን ለማየት ያብቃሸ መቅዲ። እመቤቴ ታረገዋለች ፅልይ።እንካን ወተሸ ተናገርሸ ጠንካራ።ኣድናቄሸ ነይ።
@tigisttekalign2921
@tigisttekalign2921 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካም መቅድ
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 3 жыл бұрын
ወላጆችሽ ጋር ያለሽ ትስስር ብዙ ግዜ ታነሽዋለሽ መቅዲየ በጣም ደስ ይላል .....ያብዛኛው ቤተሰብ ድርጊትም ነው:: ነገር ግን ትዳርሽ ላይ አሉታዊ ሁነት ፈጥሮብሽ እንዳይሆን እሰጋለሁ:: በተረፈ ካለፍት ስህተቶችሽ ታርመሽ ጥሩዎቹን ደግሞ አባዝተሽ አፍሽ ላይ የማይጠፋው ፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ልጂ ብትወልጂ መልካም ምኞቴ ነው:: 💕
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 3 жыл бұрын
ሂወት እንዳልሽው ውጣ ውረድ ነው በእግዚአብሔር መትመን የሁሉም መልስ ነው Keep believing in God he is in control 🙏🙏🙏👩‍🎓🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
ዋው መቅዲ አደነኩሽ እወድሻለሁ። በርቺ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ።👑❤
@kokebendale8918
@kokebendale8918 3 жыл бұрын
ብርቱና ጠንካራ መልካም ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የታመንሽው መቼም አይተውሽም
@ethiolove3304
@ethiolove3304 3 жыл бұрын
Don’t give up ሀበሻ ምቀኛ ነው ስለበለጥሻቸው ነው እጅ እንዳትሰጪ ውዴ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 3 жыл бұрын
መቅዲ ልብሽ ንጹህ ነው ለዚህም ነው ነገሮች ውብ የሚሆኑልሸ መደገፊያሽም እግዚአብሔር ስለሆነ መቼም አትወድቂም።
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 3 жыл бұрын
መቅዲዬ እንዴት እንደምወድሽ እንደማከብርሽ! አሁንም እግዚአብሔር ሞገስ ብርታት ይሁንሽ! እመብርሀን ካንቺ አትለይ!
@user-xe8tf1qr4v
@user-xe8tf1qr4v 3 жыл бұрын
ትልቅ ሴት ነኝ እኔ የምትል ሴት ስንቷ ናት ሀቁ ከዚህ ይጀምራል ስለሌላው ለመተንተን ቀላል ነው እንኳን እንዲህ የተሰካላት ፥የራሷ ሀሳብ አፍልቃ የምትስራ ጠንካራ ሴት ሆነሽ አይደለ የኛ ማ/ሰብ የቀበሌ ቤት ኣሳደስሽ ብሎ ቀበሌ ያሰቆምሽ እና ምንጩ ያጣራል ምቀኝነቱ መገለጫ የለውም አይዞሽ እህቴ እንደወርቅ በእሳት የተፈተንሽ ጀግኒት ነሽ ፤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ !! ሁለቱንም ቃል ምልልስ ሰምቼዋለሁ ፈጣሪ ትልቅ እድሜ በረከት ፀጋ ሰጥቶሽ ለክርስቶስ ምስጋና በመንፈሳዊ አገልግሎት የበለጠ ግዜ ብትሰጪ ብዙ በምቀኝነት የታመሙ ሰዎች ትፈውሺ ነበረ !!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
ጥሩ አባባል ነው ። የሰው ልጅ ከነክፋቱ ጥሩ ነው
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጠንካራ ና ብርታቱን ይስጥሸ።ገና ከዚህ በላይ ከፍ ብለሸ ትታያለሸ!በርቺ ጀግናችን
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 3 жыл бұрын
እማምላክ እስከ መጨረሻው ከጎንሽ ትሁን ካንቺ በጣም ትልቅ ትምርት አግኝቻለው አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን በርቺ
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 3 жыл бұрын
ምቅዲየ የኔ ቆጆ እወድሻለሁ ንግግሮችሽ ሁሉ እውነት ናቸው ምርጥ ነሽ በርቺ አይዞሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽ ጠንካሬሽ በጣም ደስይላል ብራቦ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እህቴ መቅዲ
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል ሴት ነኝ እና እኔስ ብሆን በስዋ ቦታ ቢዬ ነው ያዳመጥኩት አይዞን ሁሉም አልፎ ዛሬ እዚህ ደርሰሻል አሁንም እግዚአብሔርን እያመሰግንሽ ኑሪ ብዙ አትጨናነቂ ዉድድ ድ👍👍
@frehiwotmuluneh9657
@frehiwotmuluneh9657 3 жыл бұрын
"A strong woman builds her own world. She is one who is wise enough to know that it will attract the man she will gladly share it with." ....Mekidi Berchi...May God continue to bless you with lots of happiness, peace and love in ur life🙏🙏🙏
@elsibekele5701
@elsibekele5701 3 жыл бұрын
She is indeed.
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
She is strong,beautiful & talented God bless you...🙏🏽
@selamhailu4646
@selamhailu4646 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ጠንካራ እና በራሱዋ የምትተማመን ሴት ደስ ትለኛለች ሙሉ ሰው ተባረኪ የተባረከ የጌታ ፍቃድ የሞላበት የተባረከ ትዳር ይስጥሽ የተባረኩ ልጆች ጌታ ይስጥሽ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 3 жыл бұрын
Mekdi … "Human kind, even those few bad apples with their destructive mentality, is all good" I like it so much.
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
ውይይ መቂዲዬ የሚደርስብሽ የለም በትምህርትም ሆነ በሙያሽ የሰው ልጅ ስለሆንሽ ብዙ ፈተና ይኖራል ግን ትወጭዋለሽ አይዞሽ ሰውና ገንዘብ ወረተኛ ናቸው የእውነት ኮርቼብሻለው ገና ከፍ ትያለሽ ሰው የጣለውን እግዛብሄር ከፍ ያደርገዋልና
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩ -ትዳር -ቤተሰብ ይስጥሽ!!!!
@s.b8187
@s.b8187 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@malkamphonetastic9699
@malkamphonetastic9699 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጌታ የራስሽን ሰው ይስጥሺ አይዞሽ የኔ እናት 😘😘
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም ተባረኪ አንቺ የጥንካሬ ምሳሌ ነሽ በርቺ።
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 3 жыл бұрын
Wow she explains things in a very intellectual way. Bravo Mekedes🙏♥❤🌹
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 27 1፤ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 3 жыл бұрын
Absolutely you’re right Mekeds no body stand with you when something is going the wrong direction but, God with you all the time without any pre condition that why I understand from your interview
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ካንቺ ብዙ ተማሩ ጎበዝ ጀግና ነሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌💛💛💛💛💛💛💛💛
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 3 жыл бұрын
መቅዲዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና የተደገፍሽው የሚታመነውን ነው የታመነሽው አምላክ ሁሌም ሞገስ ይሁንሽ! Keep shining የኔ ንግስት!
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 3 жыл бұрын
You are the strongest person I know ena keep your energy I really apprciate the faith u have on God.
@MekuGiyani
@MekuGiyani 3 жыл бұрын
Mekde u have amazing and wonderful family u are so blessed. Mekde i know you are strong in said and out but I want you to be more. And NEVER STOP TRYING !!!
@dawitamenshewa3412
@dawitamenshewa3412 3 жыл бұрын
May God bless u all along even though you go through the valley of death!
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 3 жыл бұрын
Absolutely admire you! Please keep doing what you doing. You're wise, strong, and beautiful woman! As you take one step to grow yourself; there is always someone try to set you back. We expect more from you Mekdi!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መቅድዬ ሁለም አብሮን ያለዉ ክርስቶስ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ
@yoditafework
@yoditafework 3 жыл бұрын
You have beautiful mind . I’m going add you in my hero lists. ❤️❤️keep up good work beautiful sister 👏👏👏👏
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Yene Konjooo you are so wise person! I learned a lot of you!!
@deboraabate4022
@deboraabate4022 3 жыл бұрын
መቅደስ በእውነት ከአንቺ ብዙ ትምህርት አገኘሁ ። እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን እሰኪ ልጅ የኔ ቆንጆ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 3 жыл бұрын
Mekdes you are so beautiful in and out , thank you for sharing your life , you made my day bright, keep shining, God bless and protect you from evil eyes
@user-ws4vm7qd2w
@user-ws4vm7qd2w 3 жыл бұрын
ወደ ኋላ አትመልከች ምንጊዜም ወደ ፊት ሂጂ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ 4 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
@senaittessema7704
@senaittessema7704 3 жыл бұрын
መቅድዬ የምታስቢውን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያደርጋል በዚሁ ባለሽ ጥንካሪ በርቺ ሁሌ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁንልሽ መቅዲ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሁልጊዜ እግዚአብሔር የሚያምን ሰው ወድቆ አይወድቅም ሁልጊዜ እሱን ማመን ነው 🙏🙏🙏
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 3 жыл бұрын
Mekdi my respect for you 📈📈📈📈📈📈📈 የንግግርሽ ለዛ ጥንካሬሽ ለብዙ ሴቶት ብርታት ነው ዘመንሽ ይባረክ ያመንሽው አምላክ ሁሌም ካንቺጋ ነው::
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 3 жыл бұрын
መቅድየ ልክ ነሽ ነገርን ሁሉ አሳልፎ ለእግዚአብሔርም መሰጠት ያልሽው እውነት ነው ያሻግራል! ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ከድሮም ጥንካሬሽን ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር ያሰደስታል በየትኛውም በኩል በችግራችን ጊዜ የማይለዩን ከእግዚአብሔርም ቤታች ቤተሰቦቻችን ናቸው
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ 🙏🙏🙏💛💛💛💛💛
@elunati8365
@elunati8365 3 жыл бұрын
What a wonderful & Strong women . Mekedeye enedezhe yemetamegnew amelak abezeto yebarekeshe yene konjo. Much love wz respect sister 😍🙏
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድሸ ትክክል የማይልፍ ነገር የለም ትእግሰት ያሥፈልጋል እግዛቤሄር ካንቼ ጋር ይሆንእሱ ይርዳሸ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
That’s true Mekidi God is the only our father & shepherd ...Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@welelatilahun3598
@welelatilahun3598 3 жыл бұрын
መቅዲ የኛ ጀግና በርቺልን
@mekedestekeste7019
@mekedestekeste7019 3 жыл бұрын
I love ur interview and ur life views! Keep on shining and teaching others! Respect 👌
@tewodrosalemayehu6489
@tewodrosalemayehu6489 3 жыл бұрын
She is resilient.I hope she will be examples for our sisters.
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
Wow!!! You my baby Mekdi, when I see I think you are on the verge of maturity. great job Mekdi , keep it up strongly. ደግሞ የናዝሬት ልጅ ነሽ 😀 እሱ ራሱ እውቀት ነው በራሱ የናዝሬት ልጅ መሆን :
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
መቅድዬ ጠንካራ ሰው እግዚአብሔር ሁሌም ካንችጋር ይሁን
@martageb924
@martageb924 3 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ነው የማደንቅሽ ለሰዎች ብለሽ እዉነት አትተያት ሁሌም ባላመላማሽ ፅኝ
@annextesfaye7088
@annextesfaye7088 3 жыл бұрын
Very intelligent and well spoken woman. Too bad I can’t watch long shows where she is in it.
@Taredan77
@Taredan77 3 жыл бұрын
ጥሩ ስብህና ያላት አርቲስት መቅደስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለሽ ነገር እግዚአብሔር ስለምታመሠግኚ ነው ስኬትሽ መቅዲ ተባረኪ🥰
@bwale1620
@bwale1620 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ትልቅ ነው አስተዋይ እሴት እዲያደርግሺ እለት እለት እፀልይልሺአለሁ ዘመንሺ የመረከት የስላም ይሁንልሺ
@mahitube8357
@mahitube8357 3 жыл бұрын
እ/ር ያሰብሽውን አሳክቶ ለወረኞቹም ልብ ይስጥልሽ አንቺ ለብዙ ሰዎች ተስፋን የሰጠሽ ሴት ነሽ ማንም ምንም ቢል እንዳትረበሺ በርቺልን ዉድድድድድድድድድድድ እናረግሻለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ብዝትዝት አርጎ ይስጥሽ
@konjetmehertu8284
@konjetmehertu8284 3 жыл бұрын
ውድድሬ ከራሴ ጋር ነው የኔ መረቅ እግዚአብሄር ይባርክሽ እናትና አባትሽ ሊኮሩ ይገባቸዋል !!
@hiwotgetaneh9473
@hiwotgetaneh9473 3 жыл бұрын
መቅዲ በጣም የማደንቅሸ ጀግና ሴት እግዚሐብኤር አሁንም ያበረታሸ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
Mekdy you are aducated and proud beutfule ethiopan women you have all i wisch you all the best in your life god bless you
@melatmulat3564
@melatmulat3564 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ደሞ ይርዳሽ
@beki123
@beki123 2 жыл бұрын
ለሁላችንም በተለያየ የሕይወትን ፈተና ለምንጋፈጥ የሚያስተምር ምክር ለግሰሻል ጥንካሬሽ ድንቅ ነው ፈጣሪ ይክበር
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 жыл бұрын
WOW! the only thing I truly have is CHRIST!!! በጣም ደስ የሚል አባባል ነው!!! እውነተኛ ውበትሽ ክርስቶስ ነው ማለትሽ በጣም ብልህ ሴት መሆንሽን ነው የተረዳሁት እንደ አቢጊያ🌹 አቢጊያ ብልህ ሴት ነበረች መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ መጨረሻ ላይ ንጉስ ዳዊትን ያገባችው ማለቴ ነው, በርች ተባረኪ 🙏🏾🌹💕
@wointesga2861
@wointesga2861 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በእርምጃሽ ሁሉ ድንግል ልጇን ይዛ ትቅደምሽ
@yemsrachtamene5810
@yemsrachtamene5810 3 жыл бұрын
Wub!!!! Tebareki!!!
@meramtube5788
@meramtube5788 3 жыл бұрын
ጀግኒት ❤❤ይጠብቅሽ
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 7 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 11 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 1,6 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,7 МЛН