አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ ዝምታዋን ሰበረች ። ስለፈረሰው ትዳርዋ እና የገጠማትን ፈተና ነገረችን / Actress Mekdes Tsegaye

  Рет қаралды 738,060

easy tube / ኢዚ ቲዩብ

easy tube / ኢዚ ቲዩብ

3 жыл бұрын

ፕሮግራም ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ👉 / @easytube2237
ክፍል 1
ቀጣዩ ክፍል እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
አሁን ያለችበትን ሁኔታ በክፍል ሁለት ይጠብቁን ።
" በሂወቴ የተፈተንኩበትም ያዘንኩበትም ቀን ትዳሬ የፈረሰበት ቀን ነው "
" ቅርብሽ ባሉ ሰዎች ስላንቺ ሲወራ እውነት ይመስላል ፤ሰዎች ሁላ ፊታቸውን አዙረውብኝ ነበረ "
" ገንዘብ ለመስራት ሰው ውሸት ፈጥሮ ስም ሲያጠፋ ያሳፍራል
" በሂወቴ የተፈተንኩበትም ያዘንኩበትም ቀን ትዳሬ የፈረሰበት ቀን ነው "
" እግዚአብሔር ሊያነግስ ያሰበውን ሰው ይፈትነዋል በሂወቴ ትልቅ ፈተና ገጥሞኝ ነበረ"
አርቲስት መቅደስ ዘጋዬ ከኢዚ ቲዮብ ጋር ባደረገችው ቆይታ እውነታውን በግልጽ ተናገረች
Actress Mekdes Tsegaye tells us about her broken marriage
ይቀጥላል ...............! #easi #esy #ezi #easy #ezy #easy #tube #ኢዚ ቲዩብ

Пікірлер: 2 400
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
"በሰው ስትመኪ ሰው አለኝ ስትይ የእግዛብሄርን ክብር ትረሻለሽ ማንም የለኝም ስትይ ግን እሱ ከአጠገብሽ ሲሆን ክብሩ ሲገለጥ በጣም ያስደነግጣል" ደስ የሚል አገላለጽ ነው መቅዲዬ ሁሉም ለበጎ ነው።
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መቅደስ ወዴት ወዴት !!! የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልሽማ ? ለምን በ 18 አመትሽ ድንግልናሽን አጣሽ? እና ደግሞ የተፋታቹበትን ምክንያት ዘርዘር አድርገሽ መናገር ሲገባሽ ደባብሰሽ ማለፍሽ ሳያንስ የቤተክርስቲያን ልጅ ምናምን ማለት ተገቢ አይደለም !!!! ለምሳሌ ከ ጋብቻ በፊት የሚደረግ የወሲባዊ ግኑኝነት የተከለከለ ወይም ሀጥያት ነው ፤ ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን የፈታ ሃጥያተኛ ነው !!! ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ! የቤተክርስቲያን ልጅ የሆነማ በተክሊል እና በድንግልና ሆኖ ነው የሚያገባው !!! በተቻለ መጠን ከድፍረት ንግግር መጠንቀቅ ፤ ለህዝበ ክርስቲያኑ የምናስተምረው ፣ የምንናገረውን ፣ የምንሰብከውን ማወቅ ያስፈልገናል ። አርቲስት መቅደስ ያለችው ትክክል ነው ፣ ያደረገችው እውነት ነው እያሉ እየተከተሉ መሳሳት የለባቸው ብዬ አስባለው !!! ምክንያቱም እግዚአብሔር ያዝንበታል ፤ ሰው ብቻውን መሳሳት የግሉ ነው ሆኖም ሰውን ይዞ ገደል መግባት ግን የበደል በደል ነው !!!! ማለት የሚሻለው እኔ ስህተት ሰርቻለሁ ፣ አጥፍቻለሁ ከእኔ ሰዎች መማር አለባችሁ ብሎ መምከር እና መዘከር !!!!!!!!!!!!
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
@@katkat4374 አሁን በሰው ህይወት ገብቶ ያልገባንን የማናውቀውን ከመናገር ከተቻለ ጥሩ ካልተቻለ ደግሞ ዝም ማለቱ ይመረጣል ማንም perfect የለም ።
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
ከተነጋገርን አይቀር አካፋን አካፋ እያልን ፤ ሀሳብ በሀሳብ እንጂ ነገሩ ከ ስጋ እና ከደም ጋር አናድርገው !!! እኔ እያልኩ ያለሁት ሀጥያተኛ ነች እንወገራት አይደለም !!! ስህተት ስህተት ነው እዲባል ሰዎች ከሰዎች ሂወት እንዲማሩ ስህተት በስህተት እንዳያርሙ በሚል ነው ። መወቃቀስ ባህላችን እናድርገው !!!!!!
@edilegna4292
@edilegna4292 3 жыл бұрын
@@katkat4374 sew kemefred sle hiwetachin mefetesh yikedmal demo ante min agebah . Rash fred sew kemefred weregna
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
ሀሳብ በሀሳብ መሞገት ያልቻለ ትውልድ መበልጸግ አይችልም !!!! ችግሬ ከግለሰብ ጋር አይደለም !! ስህተት በስህተት አይታረም !! ነጭ ነጯን ተነጋግረን ፣ተማምረን ፣ ተወቃቅሰን እንማማር ማለት ክፋቱ ምኑ ላይ ነው ???
@hailemariamtsehay9373
@hailemariamtsehay9373 3 жыл бұрын
ባደባባይ ስለእግዛብሔር የሰጠሽው ምስጋና ክብር በስውር እሱ መድሀኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ዋጋሽን በብዙ ይክፈልሽ ።
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 3 жыл бұрын
መቅዲየ የማይጥለው አምላክ ከያሽ በቂ ነው 💚👏
@danielyohannes7857
@danielyohannes7857 3 жыл бұрын
አቤት የዋህነት አቤት አስተዳደግ አቤት የጨዋነት ጥግ አቤት እምነት ኧረ ምኑን አውርቼ ምኑን ስላንቺ ማውራት እችላለሁ ብቻ በተደጋጋሚ ስሙን የምጠሪው አምላክ ላንቺ እንዲህ አድርጎ እንዲገባሽ ያደረገውን እሩቡን ለኛም እንዲገባን በሙሉ ልቤ ተመኘሁ።(ሙሉ ሴት)
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 3 жыл бұрын
ውሸትዋን ነው የምትለው አይነት ሴት ብትሆን ስንት ደሃ ባለበት አገር ሁለት ሚሊየን ብር ፈጀ ሰርጌ ብላ ጉራዋን ባልተበጠረቀች። የሁለት ሚሊየን ሰርግ ሁለት ወር አላቆያትም ። እሰይይይይይይ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
@@Qkyikhhhhttthbbtt deg aderegach begenzebwa lamen ataqatlawem fara
@hewansemu1898
@hewansemu1898 3 жыл бұрын
@@Qkyikhhhhttthbbtt ede min agebashi mikegna kinategna seritesh degishi edesua buda
@mftube6530
@mftube6530 3 жыл бұрын
መቅዲየ ውስጤ እኮ ነሽ ስልሽ በምክንያት ነው በራስ መተማመንሽን ደግሞ ስወድልሽ
@shalomendale6041
@shalomendale6041 3 жыл бұрын
እንባዩ ነው የመጣው. ድጋሚ ነው የፃፍኩት አንቺ መብራት ነሽ አንቺ ብርሃን ነሽ ጌታ ካንቺጋ ነው እግዚአብሔር አለ
@mahletamanueltsegay7244
@mahletamanueltsegay7244 3 жыл бұрын
የኔ እናት ትልቅቅ አገላለፅ እኮ ተናገርሽው "እግዚአብሔር ሊያከብርህ ሲል እንደ ዮሴፍ በወንድሞቹ ያሽጥሃል" በትክክል እውነት ነው ንፅህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
አቅም ጉልበት ለሌላቸው ጉልበት ሚሆን አምላክ አለን! አሁንም ክብሩን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ጨዎ የጨዋ ልጅ መሆንሽን ነው ያስመሰከርሺው. . በጣም ነው የደነቀኝ ! ከአንድ ሰባኪ ባልተናነሰ ወንጌልን ነው የገለጥሽው.. በጣም ነው ያስደመምሽኝ. እግዚአብሔር ይባርክሽ. ክብር ለሚገባው ክብርን ስለሰጠሽ ነው አንቺንም ጌታ የባረከሽ. በርቺ! አንቺ ጠንካራ የሴት ተምሳሊት ነሽ. . እግዛብሄር ደግሞ ገና በብዙ ነገር ጠላት እያየ ጆሮው እየሰማ ያከብርሻል. U So Beautiful inside and Outside. GBU more
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንተጋገዝ ?
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 жыл бұрын
ምኑ ላይ ነው ጅግንነታ ደሞ የት አለ ስብከት
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መቅደስ ወዴት ወዴት !!! የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልሽ ? ለምን በ 18 አመትሽ አይደል እንዴ ድንግልናሽ ያጣሽው ዋሸው እንዴ !? እና ደግሞ የተፋታቹበትን ምክንያት ዘርዘር አድርገሽ መናገር ሲገባሽ ደባብሰሽ ማለፍሽ ሳያንስ የቤተክርስቲያን ልጅ ምናምን ማለት ተገቢ አይደለም !!!! ለምሳሌ ከ ጋብቻ በፊት የሚደረግ የወሲባዊ ግኑኝነት የተከለከለ ወይም ሀጥያት ነው ፤ ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን የፈታ ሃጥያተኛ ነው !!! ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ! ግን ደግሞ ሰው ቸኩሎ የማይሆነውን ሰው ያገባል ! ጥላሁን ዘፈን ላይ እንዳለው ግጥም '' ያዋከብት ነገር ምዕራፍ አያገኝም '''
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መቅደስ ወዴት ወዴት !!! የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልሽማ ? ለምን በ 18 አመትሽ ድንግልናሽን አጣሽ? እና ደግሞ የተፋታቹበትን ምክንያት ዘርዘር አድርገሽ መናገር ሲገባሽ ደባብሰሽ ማለፍሽ ሳያንስ የቤተክርስቲያን ልጅ ምናምን ማለት ተገቢ አይደለም !!!! ለምሳሌ ከ ጋብቻ በፊት የሚደረግ የወሲባዊ ግኑኝነት የተከለከለ ወይም ሀጥያት ነው ፤ ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን የፈታ ሃጥያተኛ ነው !!! ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ! የቤተክርስቲያን ልጅ የሆነማ በተክሊል እና በድንግልና ሆኖ ነው የሚያገባው !!! በተቻለ መጠን ከድፍረት ንግግር መጠንቀቅ ፤ ለህዝበ ክርስቲያኑ የምናስተምረው ፣ የምንናገረውን ፣ የምንሰብከውን ማወቅ ያስፈልገናል ። አርቲስት መቅደስ ያለችው ትክክል ነው ፣ ያደረገችው እውነት ነው እያሉ እየተከተሉ መሳሳት የለባቸው ብዬ አስባለው !!! ምክንያቱም እግዚአብሔር ያዝንበታል ፤ ሰው ብቻውን መሳሳት የግሉ ነው ሆኖም ሰውን ይዞ ገደል መግባት ግን የበደል በደል ነው !!!! ማለት የሚሻለው እኔ ስህተት ሰርቻለሁ ፣ አጥፍቻለሁ ከእኔ ሰዎች መማር አለባችሁ ብሎ መምከር እና መዘከር !!!!!!!!!!!!
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rM6jdapzzpy1gI0.html
@filohaysh3395
@filohaysh3395 3 жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ. እኔም አንዳንቺ አምላኬ ያረገልኝ ነገርን ሳሰበው አንዴት አደማመሰግነው ግራ ይገባኛል.... ብቻ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!🙏🙏🙏 እማምላክዬም አማላጅነትዋ ዘወትር ስላልተለየኝ ምስጋናዬ ይደረሳት 🙏🙏🙏
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሜን
@twggeneraltradingllc577
@twggeneraltradingllc577 3 жыл бұрын
ኣሜን
@genetayano6059
@genetayano6059 3 жыл бұрын
A strong woman is one who feels deeply and loves fiercely. Her tears flow as abundantly as her laughter. A strong woman is both soft and powerful, she is both practical and spiritual. A strong woman in her essence is a gift to the world.
@DABGTD
@DABGTD 3 жыл бұрын
"A strong woman loves, forgives, walks away, lets go, tries again, and perseveres... not matter what life throws at her." Khushboo Rawal
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
ወይ መቅዲ ሁሉን ነገር ችለሽ ንግግርሽ ደሞ የጨዋ ስሜታዊ ሳትሆኚ ራስሽን ተቆጣጥረሽ መናገር መቻል ራሱ ትልቅነት ነዉ ንግግርሽ ልክ አንደ ስብከት ነዉ አሁንም ፈጣሪ ይባርክሽ 👏❤❤
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 3 жыл бұрын
በእውነት እንደ ስብከት ነው የሰማኋት በብዙ ተባረኪ
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
አርቲስት መቅደስ የግል ሂወትሽ የራስሽ የግልሽ ነው !! ሆኖም አንዴ በሚዲያ ይፋ ካደረግሽው አይቀር ህዝቡ ይማርበት ዘንድ ፣ ነገሮችን በዝርዝር ግልዕ ማድረግ ይገባል !! ምክንያቱም በሀይማኖት አስተምህሮ የማይፈቀዱ የነገሮችን ሰው በገዛ ፍቃዱ ስለሚያደርግ አንዳንድ የክርስትና እና የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ተዋቂ የሆኑ ሰዎች እያወቁም ሆነ ሳያውቁ የሚሰሩትን ስህተት ከሚያምኑት እና ከሚከተሉት ሀይማኖት ጋር እያገናኙ ለተለያዩ የኑፋቄ ትህምርቶች መነሻ ስለሚያደርጎት በተቻለ መጠን እራስ መጠበቅ ፣ የማይገባ ቦታ እና ከማይገባ የድፍረት አነጋገር መጠንቀቅ ይገባል ባይነኝ ። ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ !!!!!! ሻሎም !!!
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
@@katkat4374 ኧረ ነውር ነው ምንድነው ህዝብ ሚማርበት ምንድነውስ ይፋ ሚደረገው እንዲህ ሆኖ እንደዛ ሆኖ ነው የተፋታን አባልም እሷ በጭዋ አግላለጥ ነው መፋታቷን የገለፀችው በቃ ከዚህ በላይ አስፈላጊ አይደለም
@fekerfeker7968
@fekerfeker7968 3 жыл бұрын
እኔ እስካሁን አላመኩም ነበር የኔ ብቱ የኔ ቆጆ ሰውን አትደገፊ መቸም የድግል ማርያም ልጅን ተደገፊ በርችልኝ ❤❤❤❤🙏👏👏
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ይህ ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ በቀናነት እንተጋገዝ ?
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 3 жыл бұрын
በትክክክል😍😘🤗
@hayatyusof8655
@hayatyusof8655 3 жыл бұрын
እኔም አላመንኪም ነበር
@yz7517
@yz7517 3 жыл бұрын
አይዞሽ መቅዲ ከፍታሽ በበዛ ቁጥር ጠላቶችሽ ይበዛሉ ግን አትጥይው ከከፍታሽ በላይ ለሌላ ከፍታ ያበቁሻልና በርቺ! !!!!!
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 3 жыл бұрын
The healthiest woman I have ever seen. Big respect, big love my dear. Honestly, I wish I could meet and give you deep hug. You make me emotional my dear. What a graceful personality. Thanks to God!
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 3 жыл бұрын
አበቃላት ያለ ማነው ከትላንቱ ይልቅ ደማቁ ዘሬ ነው መቅዲዬ ነገ የተሻለ ቀን ነው
@limenhfasil4703
@limenhfasil4703 3 жыл бұрын
Mekideye talk sew nesh dingle tibarkish
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እወት ብለሀል ይህንን እኔም በሂወት አጋጣሚየ አልፌው አለሁ እኛ በከንቱ እነጨነቃለን ፈጣሪ ግን ከእኛ ቀድሞ ነገሮችን ያመቻችልናል የተሻለ ነገር ይሰጠናል ይክበር ይመስገን አሜን
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 жыл бұрын
መቅዲዬን ስወዳት ያሰበችው ሁላ ይሙላላላት💕
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
ነብሰጡርነች አይደል
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 жыл бұрын
@@elcelc2278 አረ አላውቅም ስለሱስ በስራዎችዋ ነው የምወዳት🙏
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 3 жыл бұрын
@@elcelc2278 ክክክክክክክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት የምትስጭ ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሃይል የእግዚአብሔር ነው በርቺልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@melkehaile2345
@melkehaile2345 3 жыл бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል አሁን ተስፍየ ማን ነው እግዚአብሔር አይደለምን መቅዲ በርች ቃለ ህይወትያስማልን🙏🏾❤️❤️❤️
@rakitaye8236
@rakitaye8236 3 жыл бұрын
ድሮም እንዲ አንደማታረጊ አውቅ ነበር ዛሬ ግን በሰማሁት ነገር እጅግ እጅግ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው የሰው ልጅ ምንም ያህል ጠንካራ ቢሆን በሰአቱ ግን ምን ያህል ልቧ ተሰብሮና አዝና እንደነበር ከንግግሯ ያስታውቃል እራሴን በሷ ቦታ አረኩት 💔💔💔💔 ጌታሆይ ስታሳዝን ግን እግዚአብሔር መልካም ነው የድንግል ማርያም ልጅ ብርታት ሆናት። አሁንም ጉልበት ሞገስ ይሁንሽ #መቅዲዬ ።።።።።። ቸኩላቹ ፈራጅ ለመሆን ምትንደረደሩም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
አርቲስት መቅደስ የግል ሂወትሽ የራስሽ የግልሽ ነው !! ሆኖም አንዴ በሚዲያ ይፋ ካደረግሽው አይቀር ህዝቡ ይማርበት ዘንድ ፣ ነገሮችን በዝርዝር ግልዕ ማድረግ ይገባል !! ምክንያቱም በሀይማኖት አስተምህሮ የማይፈቀዱ የነገሮችን ሰው በገዛ ፍቃዱ ስለሚያደርግ አንዳንድ የክርስትና እና የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ተዋቂ የሆኑ ሰዎች እያወቁም ሆነ ሳያውቁ የሚሰሩትን ስህተት ከሚያምኑት እና ከሚከተሉት ሀይማኖት ጋር እያገናኙ ለተለያዩ የኑፋቄ ትህምርቶች መነሻ ስለሚያደርጎት በተቻለ መጠን እራስ መጠበቅ ፣ የማይገባ ቦታ እና ከማይገባ የድፍረት አነጋገር መጠንቀቅ ይገባል ባይነኝ ። ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ !!!!!! ሻሎም !!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
@Raki Taye. እኔም እንዳንቺ ነበር የተሠማኝ አሜን 🙏ልቦና ይስጥልን እንጂ ምን ይባላል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በጣም 😥 ስብራቶ ዛሬም በፈገግታዋ ውሰጥ ይታያል 😥 ግን መቼ ነው ከ እግር ጎተታ የሚላቀቀው አበሻ 😡
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ፍቺን ትቃወም ነው ። በእኔ የደረሰ በእናንተ አይድረስ ብትል መልካም ነበር !!! ለምሳሌ እንደ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ወጥታ በአደባባይ ፍቺን እደተቃወመችው!!!!!
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
The woman is model ,for strong women not the artificial empty mined she don’t deserve them same of them .
@rahelgebreyes5587
@rahelgebreyes5587 3 жыл бұрын
መቅዲየ እመብርሃን አሁንም ከጎንሽ ትሁን እሶን ከያሽ ሁሌም አሸናፊ ነሽ .......ለእኔ ግን ማሪያምን ሁልጊዜ ስሰማሽ ለሰዎች ላይ በተለይ ለሴቶች ጥንካሬ በልባችዉ እንዲኖር የመምታደርጊ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ አሁንም ለሰዎች የምታደርጊውን መልካም ተገግባር እገግዚአብሄር ያሳካልሽ
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ይህ ቲዮብ አዲስ በመሆኑ ለሌሎች እንዲደርስ በቀናነት ሼር እናድርግ ክፍል ሁለት አሁን ያለችበትን ቪዲዮ እንዲደርሶት ሰብስክራይብ አድርጉ
@emushabu1348
@emushabu1348 3 жыл бұрын
አንቺ ጌታየረዳሽ የአምላክሽ ምህረትና ቸርነት የገባሽ ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
@darshweledemariam8948
@darshweledemariam8948 3 жыл бұрын
የተደረገለት ብቻ ይገባዋል ንግግርሸ ያገር ልጅ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይክበር🙏🙏🙏
@tinatina2900
@tinatina2900 3 жыл бұрын
I love how she thinks!!! She means every bit
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
የ ሴቶች ኣውራ ብየሻለው አቤት አስተዳደግ አቤት ሰራት ሃይማኖትን በተግባር መኖር እንድህ ነው አግዛብሔር ጨምሮ የባርክሽ።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች
@adiyammimo4605
@adiyammimo4605 3 жыл бұрын
የኔ ማር ምንም እዳታስቢያቸው ያወሩት ሁሉ ምን አይነት ሰዎች እደሆኑ ይታወካሉ አስመሳይ ብለሽ ተያቸው እሺ?..
@yesewalem
@yesewalem 3 жыл бұрын
@@AZGZ-nh4dk ዠ።፧ዠዠሸ።ቨ@@@@ሀ
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
@@yesewalem ምን ማለት(ህ)ወይም( ሽ) ነው ክፍዎች ናችሁ የስው አለም የእግዚአብሔር ግን ምንም ሊሻር መንጋትና መምሽት ለምሳሌ በእግዚአብሐር እጅ በመሆኑ ስማይናምድርን ሊሽር ሊያጠፋ ቻዩ ቆራጭ ፈላጭ እግዚአብሄር ነው ላንተ የስው አለም ስትል ስትጽፍ ጉራማይሌ የውሽት አለምህ ጠማማ ጽሁፍህ በዚህን በህውሀት ዘመን ውሽት ጠማማነት ሌብነት ስድብ ስለሆነ እውቀታችሁ እንጂ ይህች ልጅ በጣም ረጋ ያለች የስራ ስው መልካም ስነምግባር ያላት ናት እወቁ 💚💛❤️🙏🏼
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መቅደስ ወዴት ወዴት !!! የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልሽ ? ለምን በ 18 አመትሽ አይደል እንዴ ድንግልናሽ ያጣሽው ዋሸው እንዴ !? እና ደግሞ የተፋታቹበትን ምክንያት ዘርዘር አድርገሽ መናገር ሲገባሽ ደባብሰሽ ማለፍሽ ሳያንስ የቤተክርስቲያን ልጅ ምናምን ማለት ተገቢ አይደለም !!!! ለምሳሌ ከ ጋብቻ በፊት የሚደረግ የወሲባዊ ግኑኝነት የተከለከለ ወይም ሀጥያት ነው ፤ ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን የፈታ ሃጥያተኛ ነው !!! ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ! ግን ደግሞ ሰው ቸኩሎ የማይሆነውን ሰው ያገባል ! ጥላሁን ዘፈን ላይ እንዳለው ግጥም '' ያዋከብት ነገር ምዕራፍ አያገኝም '''
@mekdes9004
@mekdes9004 3 жыл бұрын
ከአፍሽ እስክሰማው የትዳርሽን መፍረስ አላመንኩም ነበር። እህል ውሃ የእግዚአብሔር ከእግዚእብሔር ነው
@demarisafrasa957
@demarisafrasa957 3 жыл бұрын
You go girl, You are awesome, don't pay no mind of narrow minded people. Just continue to be true to yourself, You are kind and generous person. I don't even know you but you sound so genuine and down to earth. Just beautiful spirit!
@zachlis5644
@zachlis5644 3 жыл бұрын
Right “you are free”. God bless you Mekdi!
@kaltefera2091
@kaltefera2091 3 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ውብ መልክሽ ብቻ ሳይሆን ልብሽም ውብ ነው ሰው ሁሌም ብዙ ይላል ፈጣሪ ግን ሁሉን ያውቃል ሰዎች ፈረዱብኝ አንተ ግን አዳንከኝ በይው አመስግኚ የድንግል ልጅን መክንያቱም እሱ ብቻ ነው ፍፁም መቅዬ ሁሌም ይከተልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ....አመሰግናለሁ።
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ትልቁ ችግር ጥሩ አይምሮ ያላቸውንና ከሌላው ሴቶች ቀድመው ስልጡንና ዘመናዊ ሴቶች ላይ ቶሎ ተረባርበው እንዲጠፉ የሚያደርጉ ቀናተኛና ምቀኛ የሆኑ ሴቶች እና ከወንዶች ደግሞ በራሳቸው የማይተማመኑ ወንዶች ናቸው የተበለጡ እየመሰላቸው መቅዲ አይዞኝ ላንቺ ከማንም በላይ ፈጣሪ ሁሌ ከጎንሽ ነው ፈተና ይኖራል ግን ማንም እሱ የሰጠሽን ማንነት መንጠቅ አይችልም ወደፊት በዚሁ ቀጥይ ሌሎች በኢኮኖሚ ሳይቀር መውጣት ያቃታቸውን ሌሎች እህቶችሽን አውጪ እንዲ አይነት ተሰጥኦ ወይም ተፈጥሮ ያላቸውን ሰዎች የፈጠራቸው ፈጣሪና ወልደው ያሳደጓቸው ቤተሰቦቻቸው ብቻ ናቸው የሚረዷቸውም ውስጣቸውንም የሚያውቁላቸው ጓደኛ እራሱ የላቸውም በጣም ጥሩና የዋህ አስተማሪ እንዲሁም ወደፊት ተራማጅ ም ናቸው ብዙዎች ይፈሯቸዋል ግልፅ እውነተኞችም ናቸው ከሌሎች ጋር ብቻ ሳይሆን በራሳቸው ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ፍቅር የሚሰጡ ግን ፍቅር የሚነፈጉ መቅዲዬ አይዞን ስትበደይ ወይ ሊጎዱሽ ሲያስቡ ፈጥነሽ የፈጣሪሽ መዳፍ ላይ ቶሎ ተንተራሺ ቶሎ እሱ ይመልስልሻል ሁሌም በጠላቶችሽ መሀል ዘይቱን ሁሌ ይቀባሻል ብቻ አንቺ በንፁ መንገድ ተራመጂ እኔም ይህን ህይወት ስላለፍኩት ነው ሁሌም ለምን ግን አትበይ በቃ አመስግኚ የተለየ ነገር ከላይ ስለተሰጠሽ ብቻ ነው።
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ በቀናነት እንተጋገዝ ?
@rainiaali1306
@rainiaali1306 3 жыл бұрын
@mameethio5742
@mameethio5742 3 жыл бұрын
wub nesh
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
ትዳር መፍታት ዘመናዊነት ነው ይባላል ?????? አረ ጎበዛዝት ተዉዉ
@yemisrachworkusibhatu4820
@yemisrachworkusibhatu4820 3 жыл бұрын
Hiwe , lene yenegershign newu yemeselegn ,tebareki
@user-ok9ki5ff9t
@user-ok9ki5ff9t 3 жыл бұрын
ወይኔ የእውነት አሁን እየተሰማኝ ያለው አንቺ የተሰማሽ የነበረው ባዶነት ነው ሰው ሀገር ነው ያለሁት ብቸኛ ነኝ ግን ስለ እግዚአብሔር ታላቅነትና ስሙን ደጋግመሽ ስትጠሪ ልቤ ተጽናና ንዝር ነው ያለኝ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይመስገን በእውነት
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 3 жыл бұрын
እኔ እና ጓደኞቼ ላንቺ እጅግ ታላቅ ክብር አለን የኛ ብርቱ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ይካስሽ።
@fatumamustefa2516
@fatumamustefa2516 Жыл бұрын
i like this lady too wish her happiness and good health.
@ericahyland695
@ericahyland695 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት ውስጤን ነካሽው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው አንች በጣም የተረጋጋሽ ዲሲፒልን ያለሽ ጥሩ ሴት ነሽ አሳዳጊሽን ይባርካቸው ጥሩ ሐይማኖተኛ ነሽ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ....አመሰግናለሁ።
@ezrababa3398
@ezrababa3398 3 жыл бұрын
ጌታያውቃል የምመጣው ክብሪ ታላቅነው
@jeru7316
@jeru7316 3 жыл бұрын
አንቺ የገባሽን ያህል እግዚአብሔር ለብዙዎቻችን እንዲገባን ተመኘሁ እንዲህ በአደባባይ እምትመሰክሪለት አምላክ ሀሳብሽን ይሙላ!!!! 💕👏
@selometsemru8026
@selometsemru8026 3 жыл бұрын
መቅዲ ተባረኪ እግዚአብሄር ከፍ ያለበት!!!! ጠላቶችሽ ዝቅ ያሉበት ምስክርነት። የዬሴፍ አምላክ አይለይሽ!
@papibaby8184
@papibaby8184 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልክ እንዳንች ለሁላችን እምነትን ይጨምርልን አሜን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 3 жыл бұрын
እኛ ሰወች ስንባል እኮ እንዲህ ነን መቅዲ የኔ ጠንካራ እንኩዋንም አንቺ ወደሁላ ስትይ አላማሽን አሳካሽ. ውዴ ትዳርሽ ለፈረሰ አንቺ ለተጉዳሽ ሰው ዝም ብሎ ያቦካል አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@liliyegeta8593
@liliyegeta8593 3 жыл бұрын
...... ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ …… ሁሌም ጠንካራ ሁኝ ነገሮች ሁሌም እንዳሰብሽው አይሆንም
@tesfayoutube2376
@tesfayoutube2376 3 жыл бұрын
በትክል የኔወድ ደምሬኝ
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 3 жыл бұрын
One of the Ethiopian golden artist. I wish you a best luck in your future life. God may shine on you.
@erinabella5455
@erinabella5455 3 жыл бұрын
ተባረኪ መቅድየ: ይቅርታ እግዚአብሔርን ያስደስታል: ደሞም ለሰው ልብ መድሃኒት ነው: እኔም ሁላችን የይቅርታ የመባባል ልምድ ይብዛልን ባህላችን ይሁን: ጌታ ይርዳን:
@etaferahugetachew2543
@etaferahugetachew2543 3 жыл бұрын
በጣም እወድሻለው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
የኔ እናት መቅድዬ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው የኔ ቅመም😍😍😍😍😍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ....አመሰግናለሁ።
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 3 жыл бұрын
መቅዲ በፈተና የፀና ይድናል የኔ እህት የሴት ተምሳሌት ነሸ እግዜአብሄር በኑሮሸ ሁሌም ከአንቺ ጋር የሁን።❤❤❤ አሜን
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bi5zg9be2h
@user-bi5zg9be2h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yasminkedirdinu1162
@yasminkedirdinu1162 3 жыл бұрын
All storms are not come in to ur life to destroy u, some are to clean ur path........appreciate mekdi😍
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 3 жыл бұрын
ማነው ግን እራሱን ከሀጢያት ያነፃ ? ሁላችንም ነውራችንን ሀጢያታችንን የሸፈነልን እግዚአብሔር ነው በምህረቱ የማረን እስከዛሬም የተሸከመን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት በአለም ስንኖር መቅዲ በርቺ ከሰው ሳይሆን ከአምላክሽ የሚለይሽ መንገድን ብቻ ጠብቂ የቱም ሰው ብርቱ አይደለም በህይወት መንገድሽ ከዚህም የባሰ ይመጣ ይሆናል ሰው እንደው ከሰውነቱ አይሸሽም
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
አርቲስት መቅደስ የግል ሂወትሽ የራስሽ የግልሽ ነው !! ሆኖም አንዴ በሚዲያ ይፋ ካደረግሽው አይቀር ህዝቡ ይማርበት ዘንድ ፣ ነገሮችን በዝርዝር ግልዕ ማድረግ ይገባል !! ምክንያቱም በሀይማኖት አስተምህሮ የማይፈቀዱ የነገሮችን ሰው በገዛ ፍቃዱ ስለሚያደርግ አንዳንድ የክርስትና እና የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ተዋቂ የሆኑ ሰዎች እያወቁም ሆነ ሳያውቁ የሚሰሩትን ስህተት ከሚያምኑት እና ከሚከተሉት ሀይማኖት ጋር እያገናኙ ለተለያዩ የኑፋቄ ትህምርቶች መነሻ ስለሚያደርጎት በተቻለ መጠን እራስ መጠበቅ ፣ የማይገባ ቦታ እና ከማይገባ የድፍረት አነጋገር መጠንቀቅ ይገባል ባይነኝ ። ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ !!!!!! ሻሎም !!!
@degolabrha7088
@degolabrha7088 3 жыл бұрын
i am from Eritrea and you are number one forever to me, i love you mekdi
@desbeleful
@desbeleful 3 жыл бұрын
Why people have to know your citizenship Eritrean so what this is entertainment The whole world knows who eritrea
@tamiretesgaw3788
@tamiretesgaw3788 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አሁንም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ መልካም
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ድንግልማርያም ሞታለች በህይወት የለችም ጠባቂዋ እግዚኣብሔር ብቻ ነው ዘልአለማዊው
@abebr69
@abebr69 3 жыл бұрын
We need more strong women like you. Keep doing what you do and don't let the noises distract you, people will always talk.
@firehiwotbelayneh1736
@firehiwotbelayneh1736 3 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ለይቅርታ የተዘጋጀ ልብ ባለቤት መሆን በጣም ደስ ይላል…መቅዲዬ የፈጣሪን ቃል መስማት ብቻ ሳይሆን ለመኖር ያለሽ ፍላጎት ደስ ይላል….ጥንካሬሽን አድንቂያለሁ….እመቤቴ ቀሪ የህይወት መንገድሽን ቀና ታድርግልሽ!!!!
@saarasaara9
@saarasaara9 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔርን በሱ እንድንመካ ሁሉን ይውስድብናል በሰው መመካት ያማል 💔
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 3 жыл бұрын
የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፍርድ እንፍራ፤ ዝም ባለን ጊዜ የረሳን እንዳይመስለን፤ የንስሀ ጊዜ እየሰጠን ስለሆነ አንደበታችን እና የውስጥ ሀሳባችን አንድ ይሁን።
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
የኔማር።አይዟሽ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 жыл бұрын
ትክክል 100%
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 3 жыл бұрын
መቂድ አሁን እየሰማውሽ ነው እያለቀስኩኝ ሲወራም ወሸት ይሁን ብዬ እግዚአብሔር ለምኜው ነበር አንቺና መሲ ለእኔ የምርጦች ምርጥ ነሽ ።አሜን እግዚአብሔር በብዙ ይካስሽ ስለሰው ብዙም አትጨነቂ እግዚአብሔር ከመልካምነት አያጉልሽ።ግሩም ድንቅ እዴት ላመስግነው ማን አለ ከእሱ ሌላ ብርቱ መደገፊያ።
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 3 жыл бұрын
You are so blessed! Your interview is so touching and educational. You already know the way, follow that way and it will give you peace!
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 жыл бұрын
ጎበዝ ስትሆኚ ጠላትሽ ይበዛል ምንም ቢሉሽ እንዳትሸማቀቂ ቦታ አትስጫቸው። ጠንካራ ሴት ነሽ። ምቀኞች ናቸው እንደዚህ የሚፈተፍቱ። ለማንም ማሳመን ደግሞ አይጠበቅብሽም አንቺ እና እግዚያብሄር ራስሽን ካወቃችሁ በቂ ነው መቅዲ። ማንንም አንሰማም ካንቺ በቀር። እንወድሻለን። እንዳትሰበሪ። Keep doing your great work. አይዞሽ የኔ እህት። ሰላምሽ ይብዛ።💕💕
@user-hd5et5bh4h
@user-hd5et5bh4h 3 жыл бұрын
መቅዲዬ አይዞሽ ትዳር ያምላክ ስጦታ ነው ለበጎ ነው ሁሉንም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው አይዞሽ እህቴ
@rekikbekele451
@rekikbekele451 3 жыл бұрын
Mekdiye, I love how you challenge the challenges. You are one of the Ethiopia's resources. We learn a lot from you Mekdi. Way to go.
@lolak953
@lolak953 3 жыл бұрын
Well said 👏... If you've God on your side, the rest is easily manageable...
@wba2639
@wba2639 3 жыл бұрын
መቅድዬ ትዳር የፈጣር ስጦታ ነው አንች ገና ወጣት ነሽ ላንች ያሊለሁ ይቅርብሽ ደሞ ህወት ይቀጥላል በምድር ላይ አንድ ወንድ ብቻ አይደለም ያለሁ እሜበቴ የልብሽን አይታ የተሻለ ትዳር ትስጥሽ ጠንክር ሀይዞኝ
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንተጋገዝ ?
@user-le1wq8zf4y
@user-le1wq8zf4y 3 жыл бұрын
Ayzosh ftena lbgo new wde
@genzebtadess559
@genzebtadess559 3 жыл бұрын
A
@rahelfanta9973
@rahelfanta9973 3 жыл бұрын
Yena konjo 💗Ayzosch
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
ትዳር መፍታት ፈፅሞ እንቃወማለን !!!!!
@ettabez4916
@ettabez4916 3 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሄርን አሥለቀሥሽኝ የፈጣሪ ሥራዉ ድንቅ ነዉ አይዞሽ ገና ትከብሪለሽ ምርጥ የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጅ እድሜሽን ያርዝመዉ
@adiyammimo4605
@adiyammimo4605 3 жыл бұрын
ስራቸው አሳፍሯቸው ነው አትፍረጂባቸው ቤተክርስቲያን በሮጠ አይደለም።።።። ማሬ በዚው ቀጥይ ስምሽ እዳለ ነው ይብላኝ ለነሱ።።።።።
@nesamrawit
@nesamrawit 3 жыл бұрын
You are strong woman Makiye! God bless you 🙏❤
@kokidan2225
@kokidan2225 3 жыл бұрын
never let anything bring you down. Single isn't a status. But it's a word that describes a person who is strong enough to live and enjoy life without depending on others. Again God uses broken things beautifully, broken clouds pour rain, broken soil sets as fields, and broken seeds give life to new plants. So my friend, allow yourself to hope, to believe and to trust again. Don't let few bad memories stop you from having a good life.
@bezamichael4591
@bezamichael4591 2 жыл бұрын
Well said
@user-hq9rh9ig7s
@user-hq9rh9ig7s 3 жыл бұрын
መቅዲ ይብላይ ለካዱሽ ወዳጆችሽ አንቺስ በጥበብ ከማይክደው አምላክሽ ጋር አልፈሽዋል ፈተና ያጠነክራል ከፊትሽ የሚታየው ጥንካሬ ነው በርቺ😍
@natfre7052
@natfre7052 3 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሰው ነሽ አሁንም አይዞሽ እግዚአብሂር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Yedrresebsh yasaznale betdarsh, but I heard ur interview several time u side ur friends are morons, May u went the best school , but I should not underestimate for ur friends on public I don’t like ur altitude that is not cool 😎 any way God bless u and May God give u the best one pray to God
@tesfayedibaba7454
@tesfayedibaba7454 3 жыл бұрын
Makdi you are so kind every time my sister!! Marriage is Gift of God! Dingil mariyam kanchi gar nech💚💚💚! Never give up again and forever your vision
@tishalaraya3771
@tishalaraya3771 3 жыл бұрын
I do n't have words to Express you. You have a beautiful heart.keep it
@etuamilku797
@etuamilku797 3 жыл бұрын
መቅዲዬ እማምላክ ወላዲት አምላክ በዘርፍፍ ቀሚሶ ጥላ ክለላ ትሁንሽ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ስለዚህ ወደፌት የሚመጣው ይበልጣል በተስፍ ጠብቂው የኔ የሴት ጀግና እወዲሻለሁ አከብርሻለሁ
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 3 жыл бұрын
What doesn’t kill you makes you stronger! You are one of a pioneer in Ethiopian movie you brought all together and produced mogachoch
@nardosketema1448
@nardosketema1448 3 жыл бұрын
እያንዳንዱ ከአፍሽ የወጡት ቃላት የተባረኩና ውስጥ የሚቀሩ ናቸው እራሴን ባንቺ ቦታ ባስቀምጥ ቆሞ ለመሄድ እንኳን ያቅታል። ፅኑ ነሽ በርቺ እመብርሃን ትርዳሽ መቅዲዬ።
@khest1821
@khest1821 3 жыл бұрын
Oh my goodness ! U are a true hero & admirable ! I’m deeply sorry for all these obstacles u went thru ! Your faith keep u strong & admire u! U are so beautiful in & out! Let go of your past & I’m so proud of u let God in your daily life ! Keep shining !
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
U make me crying Mekdiye understand your pain!!!... I love u and better u are alone with God only!!!... God is enough more than 1000.. friends and family!!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
Your are right. I agree with you
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
መቅድዬ ሁሌም አንዳንድ ሰዎች በሰው ህይወት assume ማድረግ ይወዳል እና እነሱን ትቶ ህይወትን የሚያስቀጥል እግዚአብሔር በመታመን ወደፊት መቀጠል ነው መቅድዬ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ::
@serkalemtadesse2177
@serkalemtadesse2177 3 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ፣ ታታሪ ኢትዮጵያዊት እንደሆንሽ አውቅ ነበር። ነገር ግን በዚህ ደረጃ፣ እንዲ ባለ humbelness አላቅሽም። እውነቱን ለመናገር you should be able to proud of yourself. እንዴት deep የሆነ wisdom 🙌እየተናገርሽ እንደሆነ እና ምን ያህል selfless እንደሆንሽ እና ግሩም ኩሩ ኢትዮጵያዊት እንደሆንሽ የምንሰማሽ እኛ ካልዋሸን በቀር ልብ እንላለን። መቅዲ እንዳንቺ በ film ሰራ ባንታወቅም ብዙ ከምታስቢው በላይ፣ጆሮሽን ይዘሽ ኡኡ የሚያስብል፣ ሰው አጠገብ መድረስን የሚያስፈራ ብዙ ብዙ አሳልፈናል። እይዞሽ እህት አለም። ህመምሽ፣ያሳለፍሽውን በሚገባ በሙሉ ልቤ እረዳሻለው። እንዳልሽውም *በልዑል መጠጊያ የሚኖር፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ስር ያድራል።* መቅዲ አንቺ አገር ነሽ። በብዙ ጥበብ፣በብዙ የውስጥ ብርታት የታጨቅሽ ነሽ። ለኔ በቻ ሳትሆን ለማታውቂን ለብዙዎች ኩራት ነሽ። ካሳለፍሽው የሚበልጥ ትልቅ ነገር ከፊትሽ አለ። ከአምላክሽ ጋር በብዙ እውቀት እና ጥበብ በደስታ ትኖሪያለሽ።
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
ባዶ አይደለሽም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በዙሪያሽ አለ ብርክ በይ የኔ ቆንጆ በፊትም ወድሽ ነበር በበለጠ ወደድኩሽ ስሙን ደግመሽ ደግመሽ የምጠሪው አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አሜን!!!አንቺ ንግስት ነሽ የድንግል ባሪያ 👸❤👸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
የሰው ነገርማ ዝም ነው እውነት መቼም እውነት ነው ደግሞ ሁሌም ፈጣሪ አለ ሰው ምንም ሊል ይችላል
@yeshibelay7852
@yeshibelay7852 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ በዛን ግዜ በአንች ላይ ጣቴን እንዳልጠቁም የረዳኝ እሱ ነው። እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ መቅዲ!! መመኪያሽን አውቀሻል።
@mimidegu243
@mimidegu243 3 жыл бұрын
እንኳን ሆነ ያልሆነ መልካም ነገር ገና አለ!!! "የሰው ደና የለውም ይላል" የምስገና ባለ እዳ ነበርሽ ማለት ነው አመስግኝው ጌታን በቀሪው በርቺ
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 3 жыл бұрын
መቅደስ- የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት -ስምሽ ትልቅ ነውና ፈተና ቢበዛም እንዳልሽው ለበረከት ነውና ፅኚ። መቅድዬ ምልዕተ ፀጋ ካንቺ ጋር ናትና አይዞሽ።
@user-cy4uj2mg6y
@user-cy4uj2mg6y 3 жыл бұрын
እግዛብሄርን አብዝተሽ እደጠራሽው አብዝቶ ይርዳሽ
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው እግዚአብሔር ን የምትጠራው ? ትናንት ሰርጌ ሁለት ሚልዮን ብር ፈጀ ስትል ትዝ አይላትም ነበር ? ሁለት ወርም ላልቆየ ትዳር ። ጉራ መጥፎ ነው። ስንት የሚበላው የሚቀምሰው ባጣበት አገር ሰርጌ ሁለት ሚሊዮን ፈጀ ምናምን እያሉ መንደቅደቅ ዋጋው ይሄ ነው። አታሳዝነኝም !! ለደሃ አትረዳ ለቤተክርስቲያን አትረዳ አቴንሽን ሲከር።
@judi4073
@judi4073 3 жыл бұрын
@@Qkyikhhhhttthbbtt nebsa why jealous of her behonem serta new eshe serka adelem zem belshe atawere
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኩ በአፍ አደልም
@user-cy4uj2mg6y
@user-cy4uj2mg6y 3 жыл бұрын
@@user-sv7qj7lr6q ውስጥዋንም ፈጣሪ ያውቃታን እኛመርማሪ አይደለንም
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
መቅዲ ቆንጆ ትላንት ስላንቺ ስናወራ ነበር በጣም የሚገርመው ከሷ አንደበት ስላልሰማው እውነት አልመሰለኝም ነበር ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለአንቺ ያለውን ይሽጥሽ የተሻለና ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር ይስጥሽ❤
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ይህ ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ በቀናነት እንተጋገዝ ?
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መፋታትን አናበረታታ !!!!!
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@katkat4374 ክክክክ ምነው በሰላም
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መፋታት መቃወም ይገባናል !!!!!!!! የትዳር ፍቺ ምክንያት አንዱ ዋነኛው በስሌት ፣ በመጠናናት ፣ ልብ ለልብ ካለመግባባት ወደ ትዳር ዘለው ፣ በስሜት ስለሚገቡ ነው !!! ሌላኛው ደግሞ ስህተት በራስ ፍቃድ የመረጥከውን ሰው በአለመግባባት ስትለያይ እግዚአብሔር ስላልፈቀደው ነው የሚባለው ነገር ነው ። ስለዚህ እግዲህ እኔ የማምነው እግዚአብሔር ሁሉ ነገር መልካም አድርጎ ሰቷል !!! እኛ የፈለግነው የማድረግ ነፃ ፍቃድ አለን ሆኖም ለምናደርገው ሁሉ ተጠያቂ እራሳችን ነን !!!! ሌላው ደግሞ እግዚአብሔር ለምነን መልካም ሰው ሰጥቶን አያያዙን ባለማወቅ ከተለያየ ጥፋቱ የራሱ የባለቤቱ ነው !!! እንጂ እግዚአብሔር ሰጠ ፥ እግዚአብሔር ነሳ እያልን እራሳችንን ባንሸነግል ።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@katkat4374 እውነት ነው እኔም ፍቺ የሚባለውን ነገር አልደግፍም አሁን ላይ ግን የመጣው የትዳር አይነት የጥቅም የዝና የሌላ አይነት ፍላጎት ይሆንና ፍቅር ሰላም መተሳሰብ የሚባሉት ነገሮች ከውስጥ ስለሌሉ ሰው በቀላሉ ይለያያል ትዳር ማለት የመጀመሪያም የመጨረሻ ቢሆን ጥሩ ነዉ መግባባት ከሌለ ግን በሰላም መለያየት ይሻላል ቤቱ ኒንጃ በኒንጃ ከመሆኑ በፊት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
መቅዲየ የኔ መልካም ሰው እኔ ድሮም ባንች ያለኝን ተስፉ አላጨለምኩም የተዋህዶ ልጅ ግብረ ሶዶም አልቃወምም እንደማትይ ለምን ነው ተለያይተን እንሂድ አለች የሚለው ብዙወቻችንን አወዛግቦን ነበር አሁን አጠራሽው ።እህቴ በርች አንች ለሀገራችን ብዙ እንደምታደርጊ ብዙ ፍትህ ለተጔደለባቸው ድምፅ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም በርችልን እህታችን ። የድንግል ማሪያም ልጅ በምንም የማይሳነው አምላክ ሀሌም ደስታሽን ያሳየኝ እረዥሙን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ነሩልንንን 😘❤
@gowithyidu748
@gowithyidu748 3 жыл бұрын
ስለአንቺ ብዙ ብሰማም ልጠላሽ አልቻልኩም ። ምክኒያቱም ጠንካራ እና ታታሪ የስራ ሰው ነሽ ። #ብርቱሴት 💪
@betelhemelias9473
@betelhemelias9473 3 жыл бұрын
የዚን ያክል ካልሽ በቃሽ ለማንም ምንም ማለት አይጠበቅብሽም እግዚአብሔር ያውቅሻል እርሱ እዳይለይሽ ፀልዪ ካጣሽው በላይ የሚሰጥሽ ያስገርምሻል ፈጣሪ ከንቺ ጋር ይሁን
@tesfayselam9248
@tesfayselam9248 3 жыл бұрын
Mekdiye egzabhr khulum ybeletal godenga aysfelegm
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 3 жыл бұрын
መቅዲየ ጀግና ነሽ ቂመኞችን የማትበቀይ በቀልን ለፈጣሬሽ የሰጠሽ ጀግና ፈጣሬ አሁንም ከፌትሽ ከጎንሽ ይሁንልሽ ብዙ ትምህርት ነዉ ዛሬ ካንች የተማርኩት ሰላምሽ ይብዛልኘ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
መቅድሰይ ኣጆኾ ኣብዚ ዓለም ዝይፍተን ሰብ ተሎ ሰይጣን ዝናዓቆ እዩ ይብሉ ኣቦታትና ስለዚ ኣምላክ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ my Dear 🙏🏽💐❤🇪🇷
@hirutsisay4608
@hirutsisay4608 2 жыл бұрын
ያሳዝናል መቅዲዬ ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነዉ የተፈተንሽዉ አንቺ የተጎዳሽ ቢመስላቸዉም እያደር ተጎጂዉ እራሳቸዉ መሆኑ ይገባቸዋል አይዞሽ መቅዲዬ ለበጎ ነዉ
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ጀግና ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወድሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ የዋህ ደሞ ይቅርታ ማድረግም ሆነ ይቅርታ መጠየቅ ያንቺን ህይወት ያለመልመዋል የኔ ቆንጆ በዚው ጥንካሬሽ ቀጥይ ህይወትሽ ሁሉ ያማረ ይሆናል ገና ብዙ ጥሩ ነገሮችን ታያለሽ መቅዲዬ በርቺ❤
@meskymesky6428
@meskymesky6428 3 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘🙏🙏🙏💐💐💐💐🥰🥰🥰 መልካሙን ትዳር ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏
@easytube2237
@easytube2237 3 жыл бұрын
ቲዮቡ አዲስ በመሆኑ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንተጋገዝ ?
@fatumahamza5756
@fatumahamza5756 3 жыл бұрын
አይመቅዱየ የኔማር በጣም እወዱሻለዉ ሁሎም ለበጎነዉ እሱ ካለን ምን አንሆንም የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ለንም ፀልይልኝ
@katkat4374
@katkat4374 3 жыл бұрын
መቅደስ ወዴት ወዴት !!! የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካልሽ ? ለምን በ 18 አመትሽ አይደል እንዴ ድንግልናሽ ያጣሽው ዋሸው እንዴ !? እና ደግሞ የተፋታቹበትን ምክንያት ዘርዘር አድርገሽ መናገር ሲገባሽ ደባብሰሽ ማለፍሽ ሳያንስ የቤተክርስቲያን ልጅ ምናምን ማለት ተገቢ አይደለም !!!! ለምሳሌ ከ ጋብቻ በፊት የሚደረግ የወሲባዊ ግኑኝነት የተከለከለ ወይም ሀጥያት ነው ፤ ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን የፈታ ሃጥያተኛ ነው !!! ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ! ግን ደግሞ ሰው ቸኩሎ የማይሆነውን ሰው ያገባል ! ጥላሁን ዘፈን ላይ እንዳለው ግጥም '' ያዋከብት ነገር ምዕራፍ አያገኝም '''
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 жыл бұрын
እንደ ሮፍናን ሙዚቃ ነው ደጋግሜ የሰማሁት "ይቅርታ" በሚለው ንግግርዋ ዙርያ ያለውን ለመስማት🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
የምታወራው እውነተኛዋ መቅዲ ከሆነች እጅግ በጣም ያስደስታል በተግባር አሳይንና እንመንሽ እንወድሻለን እንዲህ ያደረገላችሁን ፈጣሪን ስታመሰግኑ ልባችን ይረካል እውነተኛ ሰው ሁኑ አታስመስሉ ብዙ ሰውም አታሰናክሉ መልእክቴ ነው
@familyfood4363
@familyfood4363 3 жыл бұрын
መቅዲ በዚህ interview ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ 💝💝💝🙏🙌
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ሰው!! ምን መሰለሽ እንደ አንቺ ያለ ታዋቂ ሰውን ብዙ ተከታዮችና ወዳጆች ያሉት ሰው በጊዜው እውነተኛ መረጃ ካልሰጠ በተለያየ ትርጉምና የጠላቶች ወሬ ይጋለጣል ። ምክንያትሽን ለወዳጆችሽ በጊዜው ብትገልጪ ኖሮ ሁሉም ነገር አይራገብም ነበር
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
እኔም በይቅርታ አም ናለው 🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿የሄን ትልቅ ስጦታ የስጠኝ በጣም መታደል ነው ❤
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 3 жыл бұрын
የነበርሽበትን እና ያሳለፍሽውን ጊዜ ለማሰብ ራሱ ይከብዳል... ያንን ያለፍሽበት ትዕግስትና ጥበብ ግን የበለጠ ይገርማል ! ፈተናው ሁሉ ሳይበግርሽ ዛሬ ጭራሽ እኛን ሁሉ በፈተናሽ አስተማርሽን... በቃ ጀግና እና ትሁት ሴት ነሽ ! አሸናፊ ባለፀጋ ሴት ነሽ !
@tsedeye7923
@tsedeye7923 3 жыл бұрын
ወይኔ መቅዲዬ በፊት ከማከብርሽ የበለጠ አከበርኩሽ❤️❤️❤️❤️
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እህት እኔ ስለአንቺ ምስክር እሆናለሁ ስለምግባርሽ፣ጨዋነትሽ፣እምነትሽ፣ጥንካሬሽ አይዞሽ እመቤቴ ሁሌም ከጎንሽ ትሁን መድሀኒያለም ጥላ ከለላ ይሁንሽ የሰውን ነገር ተይው። You are a strong women my dear ❤We need women who are so strong just like you.Mekidiya you are gentle, humble and kind ✨❤
@yohansetsegaye7651
@yohansetsegaye7651 3 жыл бұрын
መቅዲ እድለኛ ነሽ በጊዜ መለያየትሽ:: ምክንያቱም ከማይመስልሽ ሰዉ ጋር አንድ ቀን ማደር ከባድ ነዉ ይሄም የዉስጥና የዉጭ ዉበትሽም ይጠፋ ነበር:: እግዚአብሔር ለአንቺ ያለዉን ይሠጥሻል::
@bizus6774
@bizus6774 3 жыл бұрын
OMG...you are amazing..it is our day to day story .Mekdi..I can feel your pain ..may Almighty God be with you in all your life . much respect!!!
@hanamekonnen952
@hanamekonnen952 3 жыл бұрын
What a wisdom dear waww ur soooo amazing &blessed keep shining!!
@geteambaw7655
@geteambaw7655 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በብዙ ነገር የበላይ መሆሸን ካወቁ ሁልግዜ ሰዎች አንቺን ለማጥፋት ነው እሚነሱት እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@preppyblossom4918
@preppyblossom4918 3 жыл бұрын
Medki you are my inspirational in many ways, you show me how to overcome struggle without breaking down. I have seen you getting hammerd by many people for no reason, however everyday you rise and shine, never defeated. Keep going girl 💕
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ....አመሰግናለሁ።
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 3 жыл бұрын
አደነኩሽ በጣም! አስተዋይ ጥበበኛ ትልቅ ቅንነት በእውቀት ላቅ ያልሽ ትልቅ ሴት ነሽ መቅዲዮ፡፡ የኢትዮጲያ እንቁ ጠቃሚ ትልቅ ሴት ነሽ፡፡ የገጠመሽን ቻሌንጅ ክብደት ህመምሽን ያለፍሽበትን / የታከምሽበትን/ እግ/ርን መፈለግሽ o big respect!. በጨዋ ቋንቋ መግለጽ ያለብሽን ሁሉ ገልጸሻል personalityሽ ብቻ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ፡፡ ከራሳቸው በላይ በየትም ሙያ ተሠማርተው ለሌላ የሚኖሩ ሠዋች ቻሌንጅ ቅንነታቸውን ለማስጣል የሚገጥማቸው ቻሌንጅ ፍጽም የማይጠብቁት painful ነው፡፡ ትልቅ የሀገር በረከት ነሽ በርቺልን ብዙ ካንቺ ነገንም እንጠብቃለን እንወድሻለን መቅዲዮ ድንቅ ሴት ጀግኒት!!!
@meskiabebe7985
@meskiabebe7985 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ የሀገሬ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽ ይህንን ሁሎ እወቂ የኔ ምርጥ እህት
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 108 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 224 М.
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 2,3 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26