No video

ክፍል - 2 "ለ ፋኖ 6 ሚሊየን ብር ተከፍሏል፤ ከዚህ መንግስት ጋር አንቀጥልም በቅርቡ ይፋ ይሆናል" || TEDDY HAWASSA

  Рет қаралды 7,701

EKUL MEDIA - እኩል ሚዲያ

EKUL MEDIA - እኩል ሚዲያ

4 ай бұрын

🛑 Like Share Subscribe For More ❤🙏
ክፍል - 1
• ክፍል- 1 ድጋፍ ሚያስፈልገው ህዝብ...
ክፍል - 3
• ክፍል - 3 "ድጋፍ ሚያስፈልገው ህ...
CHANNEL - 1
/ @daily_tiktok_live
CHANNEL - 2
/ @life_of_tiktok
DESALEGN - RAS GOLD - ቡኖ በደሌ - BIBI_TAGE - ሙሌ ዘ ሃበሻ - ANAGRACHEW
SIDAMA TESSEMA - ብሪጅስቶን MESSI
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #seifufantahun #ኢትዮጵያ
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #yonimagna #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች #fanatv #waltatv #ethiopiantraditionaldance
#ethiopiantiktokvideo #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #amharic #amhara #diasy #janiye
#tigraytiktok #tigraynews #tigrignamusic #ebstv #oromotiktok #oromomusic #oromo
#tiktok #live #ethiopiantiktokvideo #ethiopianews #ethiopianmusic #newethiopianmusic
#ናሆም_ፎንቲ #janiye #fiyona #jondaniel #rachu #music2024 #funnyvideo #newtigrignamusic #tigray_media_house #tigray_music #ebs #nahom_live #nahomfonti #nahomfonti #idris #song #etiopianmotivetion #ethiopia #ethiopiansong #ethiopanviralsong #newethiopianmusic2024
#ናሆምፎንቲ #ethiopianlovesong #bestamharicmusic #ethiopianmusicmix
#ethiopianmovie #newethiopianmusic2023 #newethiopiantiktokvideo#tigraytiktok
#ethiopianmovie #ethiopian #ethiopiantraditionalmusic

Пікірлер: 101
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 3 ай бұрын
ሚጥሚጣ እቅጭ እቅጯን ቁጭ ጀግና ፋኖ ታጋይ ነሽ በርች🇨🇬👌💪
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ የመንግስት ዳይፐሮች የሚስቁት ነገረ ከውቀት ነፃ እኮ ናቸው
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 3 ай бұрын
ወደድክም ጠላህም ዛሬም ነገም ፋኖ ያሸንፋል🇨🇬👌💪💪💪💪💪
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
እውነትም ሚጥሚጣ big respect ❤
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 3 ай бұрын
ዋው አናግራቸው አንተ የምር የመጠቀ የአነጋገር ክህሎትክን አደንቃለው በርታ ወንድሜ ልክ ልካቸውን ንገራቸው ምድረ ለ ድንጋይ ራስ ቢመራቸውም አጠጣቸው::
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
እውነትም ሚጥሚጣ big respect ❤ አቃጠልሻቸው 😂
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ነች አንዷ የአማራ ታጋይ ፋኖ ነች🇨🇬👌💪
@Fano316
@Fano316 4 ай бұрын
Ras Gold you are very intelligent I like how you articulate your pro argument keep it up!
@Ethiopiaenata
@Ethiopiaenata 3 ай бұрын
ሚጣዬ ምናባቴ ላርግሽ በጣም በጣም በጣም ወደድኩሽ ገራሚ የአዱ ውብ
@SeidEdris-ww1nm
@SeidEdris-ww1nm Ай бұрын
ሜጣእህታችን❤🌹🌹🌹🌹
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 4 ай бұрын
ትክክለኛ ገለፃ የኢሀዲግ ፍርስራሾች ተመችቶኛል።
@assefaesegenet9012
@assefaesegenet9012 4 ай бұрын
አንዴ እስቲ ጠይቁልኝ እንዴት ሰው እንዴት እንደዚ ለገንዘብ ብሎ ሀፍረተቢስ ይሆናል? ህዝቡ የሚበላው እጥቶ በርሀብ እየረገፈ የስንዴ ምርት ከህዝብ ተርፎ እክስፖርት ተደረገ የሚሉት አራጆቻችን እና የነሱ ተከፋዮች እነ ሰው በላው እነደሱ ብቻ ናቸው 🤮
@SeidEdris-ww1nm
@SeidEdris-ww1nm Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹
@user-ol4kt2df8d
@user-ol4kt2df8d 4 ай бұрын
ሚጣየ እናመሰግናለሁ እውነት ነው የተናገርሽ እግዚብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤😂😂
@Elblooshi-305
@Elblooshi-305 3 ай бұрын
The desalegh hodam
@SeidEdris-ww1nm
@SeidEdris-ww1nm Ай бұрын
🌹🥀
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 3 ай бұрын
የብልፅግና ካድሬዎች ደጋግመው የሚያወሩት ስለ መናፈሻ ነው የሚያወሩት ለስንት ሰው የስራ እድል ፈጥረናል አይሉም
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
ENEKUANE TAWLADEKE ABYI 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AdrysWe
@AdrysWe 4 ай бұрын
❤አቦይመቺሽ
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 4 ай бұрын
ሚሚዋ እንደስሟ ሚሚ ነች😅😅 ምናለ እንግሊዘኛው ቢቀር😅😅
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 3 ай бұрын
ክበሪልኝ ሚጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ምድረ ጎባጣ የጎባጣ አሽከር ሁላ ደስ የሚል አገላለጽ🧢🧢🧢🧢
@user-eh1jg3gg5m
@user-eh1jg3gg5m 4 ай бұрын
ጀግናነሽ የምር
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
FANNO TEDE🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TeddyAssefa-kd7ef
@TeddyAssefa-kd7ef 3 ай бұрын
@ ቢንቢ የት ያለህ መስሎህ ነው አፍንጫህን የምትጎረጉረው ....
@Ethiopiaenata
@Ethiopiaenata 3 ай бұрын
❤😂🎉
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
baba ezo ስልጤ ላይ ስላለው ችግር አውራ መጀመሪያ የጎባጣ አሽከር አለች ሚጥሚጣ😂
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
አብይ ከመጣ የቀን ጨለማ ነው😭😭😭😭😭😭
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
WEDEDEKEME THELAHEME ABYI ETHIOPIAN ESEKA 2035 YEMERALE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 4 ай бұрын
አይ ብልፅግና?ይህ አስተሳሰብ እና ፈፃሚ ሰወች ናቸው እንግዲህ የእልቂታችን መነሻ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 3 ай бұрын
ደሱዬ በደንብ ጭንቅላተቸው እንዲሰራ አርገህልኝ ውጣ እንዲያነቡም ምከራቸው ባለፈው 27 አመት ሲረገጡም የት እንደነበሩም ጠይቃቸው ይቺ እምትሞጣሞጠውማ የመርዝ ብልቃጥ ስደስት ችግኝ የምትለውማ በጣም moron ነች።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 ай бұрын
gim booty emise 6 amet ye gehaneb zemen tebaledh ye shetatz lij👈
@tiwresaweke4299
@tiwresaweke4299 4 ай бұрын
ሚጣዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ልኩን ልኩን ነገርሽው ይህን ካድሬ ውሸታም
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
KEBERE LA MEKELAKAYA 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 4 ай бұрын
ወንጀለኞች ናቸዉ ቨዲዮ የማያበሩት በተለይ የብልፅግና ገረዶች ምክኒያቱም እዉነት ስሌላቸዉ።
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
LA BELETHEGENA🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HailuBalcha
@HailuBalcha 4 ай бұрын
ባባ እንደስሙ ኩታራ ህፃን የመለመለው ቁጫጭ ካድሬ ይሄንን እንኩቶ በመሥማት ጊዜ አናጠፋም ።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 ай бұрын
Abiy Ahmed Araje,asaraje new nefisebela👈
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
ABYI YEMERA🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
DESU 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹
@user-sn6lc8jm3w
@user-sn6lc8jm3w 4 ай бұрын
Bibi tage sewu nek ante egzaber yebarkek
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 3 ай бұрын
2016 GC ላይ ከአፍሪካ በስንዴ ምርት አንደኛ ማን ናት?
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 3 ай бұрын
የማትነቁበት ምክንያት ስልምትፎካከሩ ነው እሱ ለዓረብ ሸጦሃል አሀን ትንሽ የነቃችሁ ይመስላል ግን ሳትዋጡ በፊት ንገሩት እሱ ባርያ ሆኖ አረብ እህት ስር ወድቆ ይማፅናል እህል ደግሞ እኛን ለመሽጥ እየተስማማ ነው
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
SELAME FANNO TEDE🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-sn6lc8jm3w
@user-sn6lc8jm3w 4 ай бұрын
ሚጥሚጣ አይዞሽ ስው ሁኝ
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
BA ABYI KENATE TEKATELU 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
BELETHEGENAWECHE 110/💯
@user-ne7pn7ph3l
@user-ne7pn7ph3l 3 ай бұрын
አበባ ለደሳለኝ ለሀገር ወዳዱ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 ай бұрын
Desalegn hiduna eyu litasareden new be araje menegeseteh.kkkk kkkk😁😁😁😁😁
@Ethiopiaenata
@Ethiopiaenata 3 ай бұрын
🎉
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
AMAHARA AMAHARANE EYEZERAFA EYEGEDALA MENU TEGELE NEWE??? WEROBELA
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 4 ай бұрын
ምስራቅ አፍሪካን በሙሉ ጠላት አደረካቸዉ እኮ ሀሀሀ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 3 ай бұрын
ይሄ ዝም ብሎ የሚሰቀው እኔ አዋቂ ነኝ ለማለት ነው ኢትዮጵያዊያነኖች እኮ ኢትዮጵያ የሚኖሩት አንፈልጋችሁም ብለው ሰልፍ እኮ ወጡ አይገባችሁም?
@user-eh1jg3gg5m
@user-eh1jg3gg5m 4 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
ATEWASHE KEDADA AMAHARA AMAHARANE EYEZERAFA EYEGEDALA WEBEDE TEDEGEFEYALESHE
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 3 ай бұрын
ባባ ኢዞ እግረመንገድህን እዚህ ውይይት የሚሳተፉትን የብልጽግና ጓዶችህን ብትመክራቸው ጥሩ ነው። አንተን አይቶ ብልጽግና ለመግባት የሚዳዳው ሊኖር ይችላል አጠገብህ ያሉትን አይቶ ግን በብዙ ኪሎሜትሮች ይሸሻል። የብልጽግና ሰዎች የሚመሩበት የጋራ ምልከታ የለም እንዴ ግን?
@michalgebre1289
@michalgebre1289 3 ай бұрын
ባክሽን ሙሉ ትግራይ ከኤርትራ ጋር መቀላቀል ይሻላል ክነዝህ ጋር አያዋጣም ተቀምጦ አመት መለፍለፍ አይጠቅምም
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 4 ай бұрын
Dabub kebalsletan bestaker yesat ser arobetale yegetar enatoche erab yeferadebachu tede
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 4 ай бұрын
Megebe megaba yelale sawon lamage aderegaw megeba sayenor Ethiopian mehur yelatme?ehe besheshek now weyeyet now?seyastala woshetamoche
@ephremamare6756
@ephremamare6756 3 ай бұрын
ደሳለኝ የምትባለው መአከለኛ ኢትዮጵያ ደሞዝ በአግባቡ እየተከፈለ እንዳልሆነ ለምንድን አትናገርም እውነት ከደቡብ ሕዝብ የወጣህ ከሆንክ።
@user-bk2fs7df5p
@user-bk2fs7df5p 4 ай бұрын
ብሪጅስቶ አንበሳ
@melaku6462
@melaku6462 3 ай бұрын
ANCH THERUBA LAMENE HEDESHE ATETAGEYEME FERE GELE GELAGELE GELAFO
@user-oh4cy8yf9i
@user-oh4cy8yf9i 4 ай бұрын
ደሳለኝ የሚባለ በለሁልት እግራ አሳማ ለምን ወደ ክሊኒክ እንደማይሄድ ግራ ይገባኛል? እብድ ጠቅላይ አምጥቶበን ማበዳችን አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ ቴዲ የምትባለ ሰው ይህን ከንቱ ከዕውቀት የጸዳ የብልጽግና በቀቀን አቅርበህ እንደምታደንቁረን ግራ ያጋባል፡፡
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 3 ай бұрын
Desu gimatam
@destagirmazewdie4256
@destagirmazewdie4256 3 ай бұрын
ቴዲ እባክህን ደሱ የሚባል መሀይም ምንም የማይመጥን ተራ አዉርደዉ መከታተል አልቻልኩም።
@Fano316
@Fano316 4 ай бұрын
ቴዲ አፍንጫቸውን ሚጎረጉሩትን ተው በላቸው bibi it’s very nasty and he stair at his finger as if he pull out gold from his nose yak
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 3 ай бұрын
ወፍ የለም መንግስት ዛሬ ነው የታየሽ እንደድሮ በኤርትራ ላይ የምትነዱት መከላክይ የለም አሁን ላይ አዛዥ ታዛዡም ሌላ ነው
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 ай бұрын
ደሳለኝ ተብየው እዚህ መጥቶ የሚቀባጥረው ተናገር ተብሎ የተሰጠውን ይመስላል። ሁሌ አማራ ፣አማራ ፋኖ፣ ፋኖ ይላል ያንን አሳይተው የገረፉት ይመስል ከዛ ግን current affairs discussion ሲመጣ ሸምድዶ ስለሚመጣ ውይይት ላይ መሳተፍ ይከብደዋል ደጋግሞ ለቅሶ አለቀሳቸሁ ይላል don't worry what goes around comes around አንተም የምታለቅስበት ግዜ ይመጣል።
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
የእኔም ምልከታ ነው አውቆ በሰው ደም የደነቆረ ካድሬ ነው ደቡብ ስንት የሚነሳ ችግር አለበት እሱ እና አንድ ከወላይታ ብሎ የሚደነፋው አንድ አይነት ናቸው ወይ ማስረጃ አያቀርቡም ፋኖ አስጨንቋቸዋል ዞሮ ዞሮ ፋኖ ጋር ነው የሚመጣው
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 ай бұрын
ቡኖ በደሌ ትረ ት ተረት የላም በረት እያለ ነው።
@Fano316
@Fano316 4 ай бұрын
ወንዳታ ቴዲ አጋልጥልኝ እንደዚ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
ቄሶችም ተገላዋል ሙስሊሞች ተገለዋል
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
ብልጥግና 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HailuBalcha
@HailuBalcha 4 ай бұрын
bibi ዛሬ ልዩ ነው !!!!!!
@tayedaya2525
@tayedaya2525 4 ай бұрын
Desu we Love you sooooooo much!!! Clear up the Northern evil thoughts!
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 3 ай бұрын
ቅርሻት የሆኑ ካድሬወች ባታስገባችው
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 3 ай бұрын
ጋሽ ጢሞ ኤርትራን ለቀቅ እኛ የናንተን ችግር መፍታት ሰልችቶናል ከመፍረስ እዳናቹ ቢያንስ አሁን እንደዛ አናደርግም ምናልባት የውጪ ጠላት ከመጣባቹ ምናልባት እንደገና የምናጤነው ይሆናል የ ኢሮ ልጅ ንኝ ለዛሬ በዚህ ላብቃ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 ай бұрын
6 ሚሊየን የምትለው የእናንተ ሰዎች ቡና መጠጫ ነው ምን ታዳንቃለህ እንደ ትልቅ ነገር? ለማንኛውም አናንተ አገተ ብላችሁ አውሩ እንጅ ፋኖ አላደረገውም።
@abdoulkader8266
@abdoulkader8266 4 ай бұрын
Ye amhara gebere sebisib
@user-sn6lc8jm3w
@user-sn6lc8jm3w 4 ай бұрын
Baba ezo ayezok asheker man ende hon yasetawuqan hulem `bamenket hun
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
Desu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zemenzemen-ty8qo
@Zemenzemen-ty8qo 3 ай бұрын
ቴዴ፡ከጎንህ፡ያለውን፡ህሌና፡ቤስ፡አ፡ስወግደወ።የገማ፡አሽቃባጭ፡ነው
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 4 ай бұрын
መከላከያ ዉሸታም ነዉ እያልክ ነዉ ?ሀሀሀ
@user-ne7pn7ph3l
@user-ne7pn7ph3l 3 ай бұрын
ብሶት ብሶት ብሶት
@user-cf8bg5ft7l
@user-cf8bg5ft7l 4 ай бұрын
የደሴ ቅርሸሻት ግማቱ
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 4 ай бұрын
Believe me ነው የምነግርህ😂😂
@Fano316
@Fano316 4 ай бұрын
ደሰአለኝ ሚባል ደንባራ ሚመጣ ከሆነ ቴዲ እዚ መጥቼ መስማት ላቆም ነው ይሄ አንድ አይነት ዊርድ ነጥብ ነው ሚያወራ I always vomited when he talks
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
ያብይቅጥረኛ🤣🤣🤣🤣
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u 4 ай бұрын
የኔ እህት ውሸት ይብቃ. ሰው ሁኝ. ኢሮፕ የትግራይ ኣለ የኤርትራ ኣለ ኤርትራ ከኤርትራ ትውጣ እያልሽ ነውና እስከ መች አሉባልታ . ይሉቁንስ ትግራይ ላይ ያለ ለሚደፈሩ ድምጽ ሁኝ. ዘላለማችሁ ሽዕብያ ሻዕብያ ህሊና ይኑር. መልካም ግዜ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 ай бұрын
ባባ ኢዞ የቀን ጅብ ምን ይመስላል ፍልፈል😅😅
@KingSol-qy5rb
@KingSol-qy5rb 4 ай бұрын
😂😂 old 🦍
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 3 ай бұрын
ደሳለኝ ማለት እኮ አይነስውሩ ነው??? እውነትን ክዶ በሰላሳ ብር ጌታውን የሸጠው ይሁዳን ነው የሚመስለኝ ለሰከንድ የሚያየው የማያምን ድፍን የጋን ውስጥ ጭንቅላት ኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ስለ እሱ ቃላት የለኝም.,,,,,,,,,,,,
@Zemenzemen-ty8qo
@Zemenzemen-ty8qo 3 ай бұрын
ውሽታም፡ሽንታም፡ትናትና፡ምንድ፡ደደብ፡ነው፡
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች የገደለን አብይና ሸኔ ፣ኮሬነጌኛ የሚባሉ ጭራቆች ናቸው አለቀ በክልላችን አትግቡ😢😢
@gabrielashebr9725
@gabrielashebr9725 4 ай бұрын
Ki 2 Saminit befit abyi eslam nesta wetali bilo sinageri niber ahun new eslam yitewlidowu malit new I thought esilam &Cristian was our anceationit religion
@user-tj9ov4qy7k
@user-tj9ov4qy7k 4 ай бұрын
፣ደሱ ለመሆኑ ምን ያሆል ቢከፈልህ ነው ከሀገርህ በልጦብህ ሀገር ላለመግባት ወስነህ በአማራ ህዝብ ላይ የምታፌዘው ይህ ንቀት ዋጋ የሚያስከፍልህ እደማይቀ አይምሮህን ምን ዘጋው ከዚህ ስራ ውጪ ሌላ ስራሰርተህ መኖር አችልም ያሳዝናል አይምሮ እያለህ አለማሰብህ
@HailuBalcha
@HailuBalcha 4 ай бұрын
ይሄ ገመድ አፍ ምንድነው የሚያራው ።
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 4 ай бұрын
አዬ ደሳለኝ የብልፅግና መድረክ መሰለህ ስምንት ደቂቃ አይበቃኝም ትላለህ።
@asfaw_70
@asfaw_70 3 ай бұрын
የሀዲያዉ አህያ ስሙ ደሳለኝ ነዉ !አንተን የመሰለዉ የህወሃት አህያም ስሙ ደሳለኝ የዉ !
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
ከባድ ንግግር....part2
2:00:57
STG MEDIA
Рет қаралды 6 М.
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 64 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 129 М.
አዲስ ንዴቱን መቆጣጠር አቃተዉ የመጨረሻዉ ክፍል
27:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 213 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН