No video

ከ80 በላይ ሰዎች በእጄ እስልምናን ተቀብለዋል! || የኔ መንገድ || ክፍል-2 || ዳዒ ኻሊድ ክብሮም||

  Рет қаралды 228,264

Minber TV

Minber TV

3 жыл бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 876
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ከኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ብዙ ትምህርቶችን የቀሰመ የተማረ። አላህ እረጂም እድሜ እና ሀያትትት ያቆይልን።።።
@hawaseidhawaseid9610
@hawaseidhawaseid9610 3 жыл бұрын
ان مامي
@omhafsa7634
@omhafsa7634 3 жыл бұрын
አሚን ያራቢ
@halemaahemde3615
@halemaahemde3615 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
እኔ አሜንያረቢ
@emuzubeyirtube6768
@emuzubeyirtube6768 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ውድ እሀቶቼ
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
እሱኮ ማለት ቁርአንን ወዶ ያስወደደን የቁርአን አፍቃሪ ነው😍💐❤️🇪🇹
@bintmuhammed9885
@bintmuhammed9885 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-si2ek8rh7r
@user-si2ek8rh7r 3 жыл бұрын
እውነትነው
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 2 жыл бұрын
ትክክክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀው
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ሰህ አላህ ይህፈዙ
@shukureahmed1018
@shukureahmed1018 2 жыл бұрын
@@user-si2ek8rh7r be at r real soon txt cxsac ! I’m ayatollah cry def and t as. H cf hi. TV y
@susuweldiasusuweldia1782
@susuweldiasusuweldia1782 3 жыл бұрын
"የኻሊድ ኪብሮም አድናቂወች የት ናችሁ"✍️
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ትክክለኛ ቦታዋን አግኝታለች ትችላለች👍 ማሻ አላህ ሰለምቴዎች 🥰
@halenhegose3199
@halenhegose3199 2 жыл бұрын
Betam betam techelaleche
@asfaasd9949
@asfaasd9949 2 жыл бұрын
እሴቶቹጋርብቻነውእንጅአዝህማቦታዋእንኳንአድለም
@ahlamzam4429
@ahlamzam4429 2 жыл бұрын
Wellahi btm
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 2 жыл бұрын
@@asfaasd9949 ትክክል ኒቃብ እንኳ ብለብስ መቸም
@mnh8512
@mnh8512 3 жыл бұрын
አቤት ጋዘጠኛዋ ጥያቄወቾ እጅግ ገራሚ ናቸ ከርጋታዋ ጋር አማድነቅ አይቻልም ማሻአላል ዉዱ ጀግናችን ኡስታሳችን እንወድሃለን ኑርልን
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
gazetegnawa lyu nat beteley dimta mashallh new
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
በጣም እኔ ወደድኮት
@habibmohamed1884
@habibmohamed1884 2 жыл бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኛ ከጥሩ ስብና ጋር♥
@Habebetoube
@Habebetoube 2 жыл бұрын
ትክክክል
@user-cv7gd8ey8t
@user-cv7gd8ey8t 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ማሻአላህ ጥያቄዋ ሻርፕ ነው ፕሮግራሞን አጣፍቱታል ማሻአላህ ትልቅ ትምህርት ነው ካሊድ ክብሮም ትልቅ የሄወት ልምድ ነው ያካፈልከን እረጅም እድሚ ያኑርህ ያረብ
@naela9429
@naela9429 2 жыл бұрын
ያካሊድ ን ወንድም እንዳምንም ቢላቹህ አቅርቡልን 👍
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
awo enem dess yilegnal
@yamyam7106
@yamyam7106 Жыл бұрын
Me too
@mhamedtuhafile2683
@mhamedtuhafile2683 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ይገርመኛል እኛ ሙስሊም ሁነን ተወልደን አድገን ስለ እስልምና ግን የምናዉቀዉ የለም ቁርአን እንኮን አጥርተን መቅራት አንችልም እንካን ትርጉሙ ለማነኛዉንም ካቲማህን አላህ ያሳምርልህ
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 3 жыл бұрын
sah welahi metagele new
@hawosiraj8477
@hawosiraj8477 3 жыл бұрын
Awo wallahi allaah yagralin Tofiqun yiwefiqen
@emanfamili2077
@emanfamili2077 2 жыл бұрын
አሚን
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 2 жыл бұрын
ትክክል
@yonishamza1602
@yonishamza1602 2 жыл бұрын
Amin yareb
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
ሰለምቴዎችኮ ማሽ አላህ የእስልምና ውበት ያለው እነሱ ላይ ነው 👌
@iphonexx6156
@iphonexx6156 2 жыл бұрын
ጅሄ አለ እንዴ አሁንም በስንት ግዜ አየሁት መሰለሽ ውዴ
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
Zabinat zerjnet bselmna ytetela nw ena y juharn photo kprofishe anshe sejmer photom bselmna ayfkdem
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@fayzamurad569
@fayzamurad569 2 жыл бұрын
አላህ ቤተሰብህን ሁሉ ያስልምልክ ያረብ!✊🥰
@ibhmrwan122
@ibhmrwan122 3 жыл бұрын
Mashallah welcome ustaz Khalid, I am from Eritrea 🇪🇷and I proud of you InshaAllah Allah give you long Life.
@user-ns6ye1gc4o
@user-ns6ye1gc4o 3 жыл бұрын
Amiiin
@rahimarahima1051
@rahimarahima1051 2 жыл бұрын
Amiinn
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 жыл бұрын
አላህ በርግጥ የፈለገውን ሰው ወደቀጥተኛ መንገድ ይመራል እሚገርመኝ ነገርግን የምታስተምረው ትምህርት ጥፍጥና ልብ ውስጥ ጠብ የሚለው ነገር ማሻአላህ ዱንያ አሄራህን አላህ ያሳምርልህ ያርብ
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 3 жыл бұрын
ሀቢቢ ኡስታዜ ወላሂ ላአላህ ስል ውድድድድድ ነው የማረግህ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ በዚህ ዘመን ከማቃቸው ሰዎች ለኔ አንደኛ እና ጀግናዬ አንተ ነህ አላህ ይጨምርልህ በዉቀት ላይ ዉቀት ሀያትህ ይርዘም አንተ በመን እንደ መገልጥህ አላቅም ብቻ ላአላህ ብዬ እወድሀለው
@lulatube5109
@lulatube5109 3 жыл бұрын
ወላሂ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በጣም ይገርማል በጣም ነው የምቀናው ለቁረአን ያለው አመለካከት ሱበሀን አላህ ያንተን ልቦና ያገራ አምላክ የኛንም ያግራልን
@ffdffr6615
@ffdffr6615 2 жыл бұрын
Amin
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 2 жыл бұрын
አምን
@osmanidris5368
@osmanidris5368 2 жыл бұрын
Amin
@abduselamahmed6300
@abduselamahmed6300 2 жыл бұрын
Ameen
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 жыл бұрын
ያረቢ አሚንንንንንን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
ሺ አመት ኑረልን ኡስታዙና የወጣቶች ተምሳሌት ነክ አንተ ነክ ግዜ ክን በደንብ የተጠቀምክበት #መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ሰለምቴዋችን በጣም ነው የምወደው የአንተ ልዬ ነው 💖💖💖ኡሥታዙና #አቤት የቁርዓንን አገላለፅ ህ እኮ ልዬ ወላሂ
@user-rf9wx2jg8t
@user-rf9wx2jg8t 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባተትምህርት ገና ብዙዋች እስልምናን እደሚቀበሉ ተስፋ አለን ቢኢዝኒላህ😍💚
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 3 жыл бұрын
መረሀባ ውድ ኡስታችን በጉጉት እየጠበኩ ነበር የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዱንየም በአኼረም ደረጀህን ከፍ የርግልህ ውድ ኡስታዛችን በጣም እንዎድሃለን🌹🌹
@hawaebrahim2800
@hawaebrahim2800 Жыл бұрын
ለወንድ ወንድ ለሴት ቢሆን ጥሩ ነው የኔ መንገድ ፕሮግራም አቀራረባችሁ ጥሩ ነው ሶፊ አላህ ይጨምራሽ ጀግና
@user-mq4tw5np6j
@user-mq4tw5np6j 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ ለሰዎች የሂዳያ ስበበብ መሆን መታደል ነው አላህ ይጠብቅህ ጋዜጠኛዋ አጠያየቅ አንደኛ ነሽ👏
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 3 жыл бұрын
አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው እንኳን እዚህ ደረጃ ደረስክ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 3 жыл бұрын
ኡስታዜ እናንተ እኮ ታድላችሁ እኛ እኮ እናንት ያገኛችሁትን እድል የለነም ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነተኛ ሙስሊሞች አድርጎ ይግደለን
@user-gx8nl5hx2x
@user-gx8nl5hx2x 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tigistteshome1017
@tigistteshome1017 2 жыл бұрын
❤❤
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
አሜንያረቢላለሚን
@alkhorkalba1349
@alkhorkalba1349 2 жыл бұрын
ኣሜን
@sarjadubai2436
@sarjadubai2436 2 жыл бұрын
tkkl
@UmuAfnan
@UmuAfnan 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት እኮ አንደበትህ ደስ እንደሚል ማር ነው የሚያዘንበው ....እኔ ከዛሬ 12 አመት በፊት ነው የማውቅህ ድንቅ አእምሮ ነው ያለህ....የአላህ ስራ ግን በጣም ጥበብ የተሞላበት ነው እንደዚህ ዳይናሚክ የሆነ አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች በየዘመኑ ይፈጥራል 👍
@seidamusa9193
@seidamusa9193 2 жыл бұрын
GifgfHight
@seidamusa9193
@seidamusa9193 2 жыл бұрын
Htf
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 Жыл бұрын
ማሻአላህ ካሊድን ከሌላው ልዩ የሚያደርገው በተለያየ ቆንቃዋ ማስረዳት መቻሉ ነው ካሊድ ማለት ኢንተርናሽናል እሰተማሪ ነው ማሻአላህ እድሜውን አላህ ረጅም ይርገው
@ferduhabeshawit6843
@ferduhabeshawit6843 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጋዜጠኛ ሶፊ በርቺ በጣም ጎበዝ እርጋታሽ ድምፅሽ ልዩ ነው ❤️❤️አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
@roqianesre4022
@roqianesre4022 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ትምህርት በጣም ነው ምወደው ጋዜጠኛው ትህትናዋ በጣም ደስ ትለኛለች
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 3 жыл бұрын
ማሻ አላህይሄ ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ደጨምርለት
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 3 жыл бұрын
በማሃል ባታቋርው ደግሞ ብዙ መማር አንችቸል ነበር .በተለይ ደግሞ ሰሜት ላይ ሆኖ ሲናገር ሱብሃናልላህ ልብ ወስጥ ሰረሰሮ ይገባል . .ታድሎ በደንብ ገብቶታል ማሻአላህ.
@fateemakamal7803
@fateemakamal7803 3 жыл бұрын
ትክክል ጋዜጠኛ ሶፊ ጎበዝ ናት ጥያያቄ አጠያየቋ ተመችቶኛል
@user-hf7jn5kw2t
@user-hf7jn5kw2t 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝናት ዱቄትም አልተቀባች
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
betam des tlalechi dimta meshallah new
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የምወደው ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አንደበተ እሩቱ የሆነ ምርጥ ኡሰታዛችን አላህ ይጨምርለት ጠያቂዋ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን🙏
@habibmohamed1884
@habibmohamed1884 2 жыл бұрын
ኡስታዙና ሁሌም አደንቀዋለሁ ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ከሙሉ ስብእና ጋር
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈከኝ ፈተናዉን ቀለል እንዲያረግልኝ ዱአ አርጉልኝ አልሃምዱሊላህ አለኩልሀሊ 🤲🤲🙏
@mmmmm6536
@mmmmm6536 3 жыл бұрын
ለወንድ ወንድ ለሴት ሴት ይቅረብ የምትሉ በላይክ
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሴቶች ተሰተሩ ትብለናል መሠተር አለብን የምን ሚድያ
@rabiaraja9746
@rabiaraja9746 3 жыл бұрын
ፈትዋ አትስጡ ሴት አትመር ተብሎወል ኤጭ ፕረንክ ቦታ መሸአለህ ትለለቹ እዚህ መተቹ ፈትዋ ትሰጠለቹ
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 3 жыл бұрын
@@rabiaraja9746 ባክሽ አትቦጫረቂ። ታዳ የሴት ልጅ ሚድያ ላይ ለመውጣት ማን ፈቀደላት አላህ አዞናል ወይስ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@mmmmm6536
@mmmmm6536 3 жыл бұрын
@@rabiaraja9746 ፈተዋና አስተያየት ደግሞ ይለያሉ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
asmesay hula achi rasshi kafir midiyalay schefri aydel yemtwyw maferiya
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
ወንድም ካሊድ ክብሮም እንደ አንድ ብርቱ ሰለምቴ እኔ ልናገር የምፈልገውን ሀሳብ መናገሩ አስገርሞኛል፡፡ደስም ብሎኛል፡፡እኔም አንድ ቀን በተመሳሳይ ሁኔታ ሚድያ ላይ ቀርቤ የብዙዎችን ስብዕና የሚገነቡ ወርቃማ ሀሳቦችን እንደምረጭ ተሰፋ አደርጋለሁ፡፡ኢሻ አላህ፡፡ከሰለምኩ ገና ስድስት ወሬ ነው፡፡አልሃምዱሊላህ፡፡ካሊድ ክብሮም አላህ ይባርክህ፡፡ይህን ምርጥ ወንድም በአካል ላገኘው ጥሬ እሱ ከስልክ ግንኑነት ውጪ እንደማይመቸው መግለጹ ቅር አሰኝቶኛል፡፡
@jamalmala1317
@jamalmala1317 2 жыл бұрын
ጀግናውአላህየጠብቀህ።ወንዲሜ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇹🇷🇹🇷
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዝ ሚበሮችም አሏህ ኸይር ጀዛቹ ይክፈላቹ 👍👍
@fgyff2002
@fgyff2002 3 жыл бұрын
ጋዜጤኛዋ በርች ያችኢ አይነት ሊበዙ ይገባል
@rahmettube9961
@rahmettube9961 3 жыл бұрын
ኻሊዶ እረጅም እድሜ ተመኚሁልህ የኔ ጀግና ኡስታዝ አላህ ያንተን ቀልብ በቁረአን ብረሃን ያበራልህ ጌታ ነውና የኔንም ቀልብ ብረሃን አድርግልኝ ያረብ ☝️☝️
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
አሚን ለሁላችን
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
The smartest man I know brother Khalid you have a good heart may God bless you🙏🙏. እስልምና የየቀን ኑሮ ነው ለምን ትርጉሙ በራሱ የፈጣሪን አላማ መፈፀም የሚል ስለሆነ ብዙዋች አማኞች ሳይሆኑ ሀይማኖተኞ በመሆናቸው ምኑንም ሳያውቁ ሳይኖሩበት እየኖሩ እየመሰላቸው ለእምነቱም ሆነ ለህብረተሰቡ እንቅፋት የሚሆኑ አሉ። ወንድም ካሊድ ቁርአንን የሚያስረዳበት መንገድ ሁሌም ይገርመኞል የሰው ልጅ background ለዛሬ ማንነቱ ትልቅ ሚና ይጫወታል ብዬ አምናለው።
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
በጣም
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 3 жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ አይለይህ ያሰብከውን ያላሰብከውን መልካም ሁሉ አላህ ይሙላልህ
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 3 жыл бұрын
Amiiiiiin
@fifigti9051
@fifigti9051 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ መንገድ በጣም ቆንጆ ብሮግራም ነዉ በጉጉት የሚጠበቅ ነው
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 жыл бұрын
ግን ፊቱን ብትሽፍን ??
@ferduhabeshawit6843
@ferduhabeshawit6843 3 жыл бұрын
አጅብብብብ ኡስታዝ አላህ ላንተ ልዩ ጥበብን ሰጥቶሀል ንግግርህ ልብን የመቆጣጠር ሀይል አለው አላህ ይጨምርልህ እውቀትን ያብዛልህ እኛንም ተጠቃሚያድርገን አልሀምዱሊላህ እንደእናንተ አይነት ዳእዎችን ስለሰጠን
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ ክብሩ አላህ ይጠብቅህ ለቤተሰቦችም አላህ ሂድያ ይስጣቸወሰ
@subhanallhaallhmudillha7528
@subhanallhaallhmudillha7528 3 жыл бұрын
Aminnnn
@aminnesru9913
@aminnesru9913 2 жыл бұрын
በአለም ድንቅ የሆነ የእስልምና ትምህርት ምታከፈፍል ያርግህ በተጨማሪ ወንድምህን ሶፊ እንተርቭው ታድርገው
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 3 жыл бұрын
ኡስታዜ የአይናችን ብሌን የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ ያረብ☝
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ተሠምቶ አይጠገብም ከአደበትህ የሚወጡት ቃላት ማሻአሏህ ተባረከረህማን
@zhmar1961
@zhmar1961 3 жыл бұрын
አህለን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@hussensiyd762
@hussensiyd762 2 жыл бұрын
ዳኢ ካሊድ በጣም ነዉ የምወደዉ ትምርቱ ንግግሩማራኪ መሬት ጠብ አይልም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥልን
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
አላህ የህፈዘክ 👍👍👌💐🌹🌺
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
Zerja neshe ytera sew photo anshe kprofishe
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አህለን ወመርሀበን ኡስታዝ ካሉድ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሶፊ ጎበዝ ነሽ አጠያየቅሽ👌👌👌_
@zebibebrahim4686
@zebibebrahim4686 2 жыл бұрын
ኡስታዜ እኔኮ ወላሂ ያንተን ዳእዋ አንዱን 10 ግዜ ደግሜ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ልብ ፍስስስስስ ነው የሚያደርገው አላህ ይጠብቅህ እኔ ባንተ ነው ቁርአን ሳልቀራ አልተኛም ቁርአን ውብ እንደሆነም የተረዳሁት የኔ አንደበተ ርቱ በቃ አላህ ዱንያህንም አከይራህንም አላህ ያሳምርልህ ምንም አልልም ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ እረጂም እድሜ ይስጥህ ብዙ ሰዎችን ቀይረሀል ሀቢቢ 💚💛❤️
@jemyim9160
@jemyim9160 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይር እድሜና ጤና ይወፍቅህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 3 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር ማሻ አላህ ኡስታዝ ኻልድ ክብሮም አላህ ይወፍቅህ አንተ የተወፈቅክ ሰው ነህ እኔ የሱን ትምህርት ስከታተል ልጆቼን አስታውሳለሁ አላህ ይወፍቃቸው ያረብ! በለጋ እድሜ በዲን እራስን ኮትኩቶ ማሳደግ ማሻ አላህ ተውፊቅ ምን አላህ ሶፊም ብቃቷ ማሻ አላህ ነው ይጨምርልሽ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 3 жыл бұрын
በማሃል ባታቋርጠው ደግሞ ብዙ መማር አንችቸል ነበር .በተለይ ደግሞ ሰሜት ላይ ሆኖ ሲናገር ሱብሃናልላህ ልብ ወስጥ ሰረሰሮ ይገባል . .ታድሎ በደንብ ገብቶታል ማሻአላህ.
@zhmar1961
@zhmar1961 3 жыл бұрын
✍«ሰውም ጂንም ባጠቃላይ ሁነው አንተን ለመጉዳት ቢሰባሰቡም አላህ ከፃፈብህ ነገር ውጭ አንተን ቅንጣት ሊጎዱህ አይችሉም»‼️
@munaabdella6601
@munaabdella6601 3 жыл бұрын
Really u made me to cry by the verses of Quranul kerim.Allahum erehamena bil quran.May Allah s.w.reward u & all our teachers (ustazes) with his Jenetul firdews & give you all hayaten teyiba fi duniya wel ahera.Ameen ya rebelalemin.
@user-rh6kh9dq8w
@user-rh6kh9dq8w 3 жыл бұрын
አላህ ለቤተሰቦችህም እስልምናን ይወፊቃቸዉ ያረቢ
@HasnaMustefa
@HasnaMustefa 9 ай бұрын
አሚን ❤❤
@user-wx2sy5hr2v
@user-wx2sy5hr2v 3 жыл бұрын
አላህ ባለህበት ሰላምህን ብዝት ያድርግልህ ኡስታዝ ኻሊድ
@user-xb3xn7nj3y
@user-xb3xn7nj3y 3 жыл бұрын
ኡስታዜ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋ ይስጥህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@zuzu6777
@zuzu6777 3 жыл бұрын
ለቀጣይ ፕሮግራም ኡስታ አቡ ያሲረን እድታገረቢልን ባክብሮት እንጠይቃለን
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@dgccgd5451
@dgccgd5451 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ካሊድ የኢስላም ወድሜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይጨምርልህህ እኔ የኢስላም ልጅ ኢስላም ነኝ አልሀምዱ ሊላህ የኔን መገድ ቭሮግራም ትከታተል እኔ እምን ላይ ነኝ እያልኩ በጣም ይጨቀኛል
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 3 жыл бұрын
ትክክል እኛ ጌታችንን አላህ ሱብሀነሁ ወታአላን በሰላታችን ውስጥ ስናናግረው እሱ ደግሞ እኛን ላቅ ባለውና በተከበረው በቁርአኑ ውስጥ ያናግረናል ሱብሀንአላህ ይህንን የተረዳነው ግን ስንቶቻችን ነን???
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችው ለአንተም ለወንድምክም ለሌሎቹ ቤተሰቦችክም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አላህ ያቆይልክ አንተን የመሰለ ዳኤን ወልደው ሰተውናል እንወዳችዋለን
@siifiikadiroromaa8829
@siifiikadiroromaa8829 3 жыл бұрын
ያአላህ ሱረቱል ነምል ሙሉዉን ያረቢ እንደት በምን አይነት ቃል ይገለፃል!!! በጣም ተመችቶኛል ።።።። ኡስታዝ ልክ እንደ ሱራ ነምል ሁሉንም??!!!!! ያረቢ! አላህ ይጨምርልህ አላህ ጀዛህን በእዱኒያም በአኬራም ይክፈልህ ያረብ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!!!!
@rahwaabrhie1488
@rahwaabrhie1488 3 жыл бұрын
Masha'Allah, May Allah protect you and make it easy for you. Your teaching is very inspiring,may Allah make the Quran to witness for you in the day of judgment as you live it now.
@linaomar4602
@linaomar4602 2 жыл бұрын
Ameen ya Allah. May Allah also grant us hiday!!!
@MukhtarAli-tn4bk
@MukhtarAli-tn4bk 3 жыл бұрын
Masha'allah allhamdulillah allah choses such brilliant intelligent motivated dae for such a great purpose to spread the word of allah subhanallah
@emukhawlah942
@emukhawlah942 3 жыл бұрын
አላሁመ ባሪ ውስታዙና የማስተማሪያ ዘይቤክ በተለይ ለወጣቶች በጣም ምቹ ነው አላህ መሠሎችህን ያብዛልን ሱረቱል አል ፊጣር ያአዮኸል ኢንሳን ማገረከ ሊረቢከ ከሪም አለዚ ኸለቀከ ፈሰዋከ ፈአደለክ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 жыл бұрын
ወሰታዜ በጉጉት እየጠበቅን ነበር ሀቢቢ ጀግናች
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 3 жыл бұрын
አላህ የምዎደውን ሰው ነው የምፈትነው እንኳን ለዚህ ደረጀ አደረሰህ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እኛ ከአንታ ብዙ ተምረናል ለይክ ሼር አድርጉ እህቶች ለማ ሰበብ እደምሆና አላህ የውቀል ሰበቡን እናደርስ
@seidamusa9193
@seidamusa9193 2 жыл бұрын
Y
@dubaidubai1718
@dubaidubai1718 2 жыл бұрын
መሺአላህ ኡዝታዝ አላህ ዪጠብቅህ እኔም ሰለምቴ ነኚ አልሀምዱሊላ ሁሊ ስለወድሙ ያወራል ወድሙ ዪቅረብ እምትሉ እስኪ እንያችሁ ጀዛህ ላሁማ ህዬርን
@hayatseid6279
@hayatseid6279 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ከነልጆችህ ከነቤተሠብህ ጀግና የኢስላም ልጂ❤❤❤😍😍😍
@zedk2729
@zedk2729 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ ኡስታዙና ጃዛከአለህ ኸይር እኔንም ከቡዙ የቁርአን ሱራዎች አስታወዉቃሃኛል አለህ ይጣብቅህ ግን ሶፊ ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን ዘለልሽብኝ አሁን በአሁን ታናሻላሽ እያልኩ ሰአቱ አላቃ
@nurhussienmohammed6855
@nurhussienmohammed6855 2 жыл бұрын
ዉድ ወንደሜ ኻሊድ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን። አላህ ምንዳህን አብዝቶ ይስጥህ!
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን መሰሎቸህ ይብዙልን
@asmanasir2948
@asmanasir2948 2 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ ሀሊድ ክብሮም ከቤተሰቡ ሰለመ መኖሩን ሳቅ ሁሉንም ቤተሰቦችህ እውነተኛውን መገድ ይምራቸው
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ በጣም ነወ ምንወድህ ምናከብርህ አላህ ከኛ በላይ ይዉደድህ አላህ ይጠዉል ኡምረክ እኛም ሰማነወ ምንጠቀም ያድረገን ሀገራችን ሰላም ያረግልን በሰወ ሀገር እስር ቤት ላሉ አህት ወንድምች አላህ ይድረስላቸወ ይደረስልን
@emuyaamara1980
@emuyaamara1980 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እሱታዚህ እውቀቱን አላህ ለኛም ይስጠን
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 жыл бұрын
አንተም ወንድምህም እደለኞች ናችሁ አላህ ሱወ ሂታማችሁን ያሳምርላችሁ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
አላህ ይጠበቀህ ኡሰታዝ ጤና እድሜ አላህ ይሰጥህ ማሻአላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ኡሰታዝ በጉጉት ነው ትምህርት እምወደው አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ጀዛክም አላህ ኸይርንንንን
@jamalmusa7441
@jamalmusa7441 2 жыл бұрын
My favourite Khalid may Allah protect you and your family always I love to listen you end may Allah give you long life Khalid kebrom
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
amin
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 жыл бұрын
ወድሙ ቢቀርብ አሪፋነበር
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
MashaAllah Nice discussion Thank you ustaz for sharing your experience. Nice journalist keep it up good job 👌👌
@obseabasimal3
@obseabasimal3 3 жыл бұрын
SubhanaAllah Mashaa Allah Unbelievable, he looks like borne in Islam may Allah swt guide you inshaa Allah
@user-uh4hh3ls2u
@user-uh4hh3ls2u 3 ай бұрын
ወይ ኡስታዜ በጣም ቆይቼ ነው የሰማሁት ቢሆንም በኡውቀትህ እና በኣነጋገርህ በጣም ተማርኬኣለሁ ለኣላህ ስል በጣም እወዳሃለሁ ኣላህ ይጨምርልህ እንዲሁም ኣላህ ዪጠብቅህ
@abdulbasitkedir6714
@abdulbasitkedir6714 3 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁለታቹም ማሻላህ ናቹ
@user-cs6hh8xx3t
@user-cs6hh8xx3t 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ ኡስታዝ አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ገ አለህ ይወፍቀህ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
ማሻእላህ መታደል ነው እንኳን እላህ እንትህ ለእኛ ስጥን ኡስታዛችን እር ኑ ውድ የኢስላም ልጅች ሚንብሩችን ላይክ ሽር ኮሜት ስብስክራይብ እናርጋችው
@mohammedsaeed2747
@mohammedsaeed2747 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم يارب العالمين يسعدكم يارب العالمين
@juharayusufmume5572
@juharayusufmume5572 2 жыл бұрын
Oh sofia what a beautiful respect you have !!!!! i have big respect for you Sofi
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውስታዙና ሁሌም አንተን ሳይ አላህ ኢስላምን የወፈቀህ ለእኛ ተምሳሌት ያረግህ ዘንድ መሆኑን አምናለሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ቀሪ ዘመድህ ይባርክልህ ያረብ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 3 жыл бұрын
ኡስተዝ በጣም ነው ምወድህ አለህ ይውዳድህ.ይጣውል ኡምርክ .ብዙ ነጋር እንጣብቀለን ከንተ
@user-ml4di3mu5z
@user-ml4di3mu5z 3 жыл бұрын
ብዙጥያቄ አልፋሽል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና ስወድህ ላላህብየነው
@zuzu6777
@zuzu6777 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔ አደበት ጣፋጭ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አሏህ ይጠብቅህ ያረብ እተረቢው አቅራቢዋም ማሻአሏህ እረጋታሽ ደስይላል
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 жыл бұрын
ስብሀነክ ረቢ ሚዲያው ተጠቅመህ ብዙ መስራት ትችላለህ አላህ በሰጠህ እውቀት የቁርአን ጋር ሰዎችን ማስተዋወቅ መቻል እድለኝነት ነው በእርታልን ውስታዝ ኻሊድ
@zeytuna9934
@zeytuna9934 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ ቤታ ሰቦችህንም አላህ ቀጥታኛዉን ማንገድ አላህ ይምራቸዉ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
አጠያየቅሺ ብቃት አላሺ ዉደ ኡስጣዙና አህለን ወዲማችን
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታነበር ጨርሸ አዳመጥኩት በርቱልን ወዲሙንም አቅርቡልን በተሻለሁኔታ የምናገኛችሁ ያዲርጋችሁ
@hassenoumer457
@hassenoumer457 2 жыл бұрын
አሏህ ይጨምርህ ኡስታዜ!!! ሌላ ምን እልሀሉ።
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 Жыл бұрын
አጣሁት፣ የሆነ ቦታ አገኘሁት። ኻሊድየ አላህ ይጨምርልህ💛
@user-vd3sk7oc9z
@user-vd3sk7oc9z 2 жыл бұрын
አለህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሲጠህ😘😘
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ወላህ ዳቦ በውሀ የበላበትን Part ሲያወራ 😭 ኡስታዝ ከልብህ ስለምትናገር ት/ትህልቤ ይደርሳልወድሀለው
@fafifafi136
@fafifafi136 3 жыл бұрын
አህለን ዉድ የኔመንገድ ተከታታዮች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን አስተማሪም ርጥ ፕሮግራም ነዉ አላህይጠብቃችሁ በኢስላም ያጠንክረን መጨረሻችንን አላህ ያሰምርልን ያኢላሂ ያረብ እዝነትህን
@madinahusenmohammed2175
@madinahusenmohammed2175 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله اكبر ولله الحمد لله رب العالمين استاذ جزاكم الله خيرا.
@user-es4cx8ji1g
@user-es4cx8ji1g 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ አልሀምዱሊላህ ማሚን አድርገህ ለፈጠርከኝ ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ጠያቂዋም ጀዛከላህ ማሻአላህ አጠያየቅሽ ቀስታሽ የኔውድ በርችልኝ ሴት ልጂ አደብ ስትዝ ደስ ይላል
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН