ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |

  Рет қаралды 291,421

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

2 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_ጤና
#NBCEhud #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 1 100
@NBCETHIOPIA
@NBCETHIOPIA 2 ай бұрын
የስኳር ህመም ህክምናን አስመልክቶ በ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የተነሳው ሀሳብ ላይ በበርካቶች አስተያየት እየተሰጠበት ያለ እና ለቀጣይ ውይይቶች በር ከፋች መሆኑን ለማስተዋል ችለናል። በመሆኑም የስኳር ህመምን መከላከል፣ ከተከሰተ በኋላ መቀልበስ አልያም ኮምፕልኬሽኖችን ማስቀረት(ማዘግየት) በተመለከተ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ስለምናዘጋጅ በጉዳዩ ላይ መወያየት የምትፈልጉ ባለሞያዎች፣ ልምዳችሁን ማካፈል የምትፈልጉ ተመልካቾች በ 0965774647 በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ ስለተሳትፏችሁ በቅድምያ እናመሰግናለን። NBC ጤና - ለተሟላ ጤንነት።
@atadele
@atadele 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mukecha1704
@mukecha1704 2 ай бұрын
እባካችሁን ስክዋር በሽታ ፈውስ ወይም ድህነት የለዉም አራት ነጥብ!! መቀልበስ መከላከል መቆጣጠር ማለት ማዳን አይደለም!! ተዉ ሕግ የለም ብላችሁ ወንጀል አትፈፅሙ
@Abdu-zz
@Abdu-zz 2 ай бұрын
​@mukecha1704 መድኃኒት ነጋዴ ነህ እንዴ 😂
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 2 ай бұрын
Dr. Demise thank you from Germany.
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 2 ай бұрын
Dr. DEMISE'S WAY IS SCIENTIFIC UP TO Date.
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 2 ай бұрын
የቆሸሸ ፓለቲካ ስናጨማልቅ ከምንዉል ምናለ እንደዚህ አይነት የህይወት መሰረት እና የማይጠገብ ሀሳብ ያላቸዉ ሁሌም ብንሰማ🙏
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
የቆሽሽ ፖለቲካ የሚመጣው ከቆሸሹ ሠዎች ነው:: ዝም አንላቸውም::
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 2 ай бұрын
ትክክል የገማ የጠነባ የተርመጠመጠ ፖለቲካ ከምንሠማ እንደዚሕ አይነት ምሁሮች የሚነግሩንን ብንሠማ ጤነኛ እንኳን ብንሆን ሌሎች እንኳ እናጋራለንና እንከታተላቸው እባካችሁ።
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 ай бұрын
​​@@mulugetaseleshi7422 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 Ай бұрын
Tekekel
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 2 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ዶክተር ነበር በሃገሬ ላይ ማየት የናፈቀኝ:: Thank you Doc. #ደምሴ
@KebronYohannes-fp8pr
@KebronYohannes-fp8pr 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ደምሴ
@memesifound2670
@memesifound2670 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያዊዉ ዶኽተር በርግ! your are saving alots of people life by telling the truth. You have Golden knowledge may God keep you safe
@masoletube9019
@masoletube9019 2 ай бұрын
ዶ/ር ማለት እንደዚህ ነው የተባለውን የሚል ሳይሆን በራሱ ተመራምሮ የደረሰበትን ለሌሎች የሚያካፍል ነው ተባረክ ለስንቶች ተስፋ እንደሆንክ አታውቅም እኔም ስኳር የሚድን በሽታ ነው ብዬ አምናለሁ
@user-ui7gq3bm6z
@user-ui7gq3bm6z 21 күн бұрын
በትክክል ❤ዶ/ር
@TeshomeAga
@TeshomeAga 18 күн бұрын
ጠያቂዎች ምነው እስከመጨረሻው ለዶክተሩ እድል ስጡት፣ እንዲህ አይነት ቅጥ ያጣ ጥያቄ ተራ የሆነ ጭቅጭቅ ይመስላል። እባካችሁ ዶክተሩን አስጨርሱት!!!
@jeerydehhie779
@jeerydehhie779 2 ай бұрын
ዶ/ደምሴ፡በጣም፡ጥሩ፡ትልቅ፡እውቀት፡ያለው፡ለህሊናው፡ፍርድ፡ያደረ፡ነው፡ለጥቅም፡የሚስገበገቡ፡ሀኪሞች፡በበዙበት፡ዘመን፡ባንተ፡ሳይደነቁና፡ሳያደንቁ፡ማለፍ፡አይቻልም፡ዘመንሕ፡ይለምልም❤
@helinawube5787
@helinawube5787 2 ай бұрын
በትክክል እኔም በራሴ ሞክሬው እንደሚሰራ ተረድቼአለሁ ብዙ ግዜም በፆም ግዜ ልብ ብላችሁ ከተከታተላችሁ የስኮር በሽተኞች የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከህመማቸው ፋታ ያገኛሉ ፆሙ ሲፈታ ደግሞ ሁሉም አልጋ ይይዛሉ ይህንን እኔም በራሴ አይቸዋለሁ ሌላው የገቢ ማነስ ጉዳይ ነው ምግባችን ሁልግዜም አንድ አይነት ነው ለማንኛውም በዶ/ር ደሴ ሃሳብ 100% እስማማለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
@yalewayiker308
@yalewayiker308 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጥያቄ ትጠይቁና ተጠያቂው ሃሳቡን አጠቃሎ ሳይጨርስ ጣልቃ እየገባቹ የምታቆዋርጡት ነገር በጣም ይረብሽኛል
@abesheraden9132
@abesheraden9132 2 ай бұрын
You are right
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 2 ай бұрын
እሷም ዶክተር ናት
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 ай бұрын
ስለ ሙያዋ ብቻ ሳይሆን አስያየቱ የተሰነዘረዉ የእንግዳዉ ሐሳብ ሳይጨርስ ባያቋርጡት ጥሩ ነበር ነዉቁም ነገሩ፤ ዶክተርም ብትሆ የጀመረዉን ቢጨርስ የተሻለ ይሆናል ለማለት ተፈልጎ ነዉ።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 ай бұрын
የእንግዳችን የዶክተር አነጋገሩ ከነ ድምፁ የአብይ በመምሰሉ በጣም ቅር ብሎናል። ያኛዉ የተረገመ በመሆኑ ማለት ነዉ። በክፉ ስላስመሰልነዉ በጣም ይቅርታ።
@soltafbel3890
@soltafbel3890 2 ай бұрын
ማን ረጋሚ አደረገህ/ሽ?
@fentawgebeyaw5716
@fentawgebeyaw5716 2 ай бұрын
ዶ/ር አበባ ይዚህን አይነት ባለሙያ አቅርበሽ በስኳር በሽታ ላይ ተገቢውን ዘመቻ እንድንወስድ የሚረዳን በመሆኑ ባለሙያውን በማቅረብሽ እያመሰገንኩ ዶ/ር ደምሴን ደግሞ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በዚህ ዘመን መድሀኒት እየቀያየሩ መድሀኒቱን ምግብ አድርገን እንድንኖር የሚያደርጉ ሀኪሞች በበዙበት ዘመን የመድኃኒት አያስፈልግም በማለት አዲስ ሙግት ዶ/ር ደምሴ በማቅረቡ በጣም እረክቻለሁ።
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 2 ай бұрын
እኔም diabete 2 ተብዬ ለአንድ አመት መድሐኒት እና ኤክሰርሳይስ እያደረኩ በየ ሦስት ወር ከትተል እያደረኩ ኖርማል ሲሆን መድሀኒቱን አቁሜ ምግቤን በማስተካከል ይሄው ሦስት አመት ሞላኝ ኖርማል ነው እ/ር ይመስገን። ዶ/ር ደምሴ ያሉት ትከከል ነቸው።እንደዚህ አይነት ሐኪሞችን ያብዛልን።።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
ያንቺን ፈለግ እከተላለሁ
@butejakob12
@butejakob12 2 ай бұрын
Ebaksh mkerin lenem
@fikirtedessalew4443
@fikirtedessalew4443 2 ай бұрын
Ebaksh mkerin lenem
@Tesfaye-zj7gy
@Tesfaye-zj7gy 2 ай бұрын
የት ነው የሚገኙት እባክሽ ሀሳብ ይዞኛል
@FREHIWOTGADISA
@FREHIWOTGADISA 2 ай бұрын
እናቴ በመድሃኒት እየተሰቃየችብኝ ነው እባኮን የት ነበረ ክትትሉ እንዴትስ ዳኑ ነገሩኝ😭
@Ashiyealex
@Ashiyealex 2 ай бұрын
አበሻ ከእግዚአብሔር ይልቅ የምሰማው አንድ አንድ ተስፋ አስቆራጭ ዶክተር ምክር ነው ይህ ዶክተር የደረሰበት ደረጃ በጣም የሚመሰገን ነው እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር !!!
@birukbehailu5757
@birukbehailu5757 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ብቁ የህክምና ባለሙያ በማቅረብሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ በጥያቄወችሽ ነጥቦች ላይ የሰወችን ጥያቄወች እና ለ ህመምተኞች መድረስ ባለባቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትሽ አደንቅሻለሁ።
@user-sb3rc4hp7r
@user-sb3rc4hp7r 2 ай бұрын
ቀጭን የሆኑ ሰወችስ እንዴት ነው ምንም ክምችት የሌላቸውስ
@alemudemissie2934
@alemudemissie2934 2 ай бұрын
2:26 2:27
@ashawasho3754
@ashawasho3754 2 ай бұрын
@@user-sb3rc4hp7rddddddd dddd I love this so much ueu
@YimerEndris-95
@YimerEndris-95 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ማብራሪያ ነው ይሄን መልዕክት የስኳር ታማሚዎችን ብቻ ሳይሆን ሀኪሞቻችንንም በጣም የሚያስተምር ውይይት ነው
@ameermohammed3665
@ameermohammed3665 2 ай бұрын
ግሩም ሀሳብ ነው ያቀረባችሁት እኔም የሱካር ታማሚ ነኝ እናም በየ ቀኑ እራሴን ቸክ አደርጋለው እራሴን ከምግብ ሳቅብ ኖርማል እሆናለው ትንሽ ካርቦሀይድሬት ምግቦችን ስምገብ ወዳው ነው ሱካሬ ኦቭር የሚወጣው ለዶክተሩ የደህንነት ህይወት እሰጋለው ካፒታሊስቶች በጥቅማቸው ስለመጣ አላህ ይጠብቅህ
@RemedanRemedan-zy3nw
@RemedanRemedan-zy3nw 2 ай бұрын
Alah yitebqeh and as macho indalew medhanit qemamy balhabtochi tiqmachewu sileminka alahh katenkolachewu yitebqh
@sitymehammed
@sitymehammed 2 ай бұрын
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ አብዛኛው ባለሙያ ያቃል እያወቀ ነው ሚያሳስተው
@girmaalemu5491
@girmaalemu5491 Ай бұрын
tikekele new bemetsom mekelakle yichalale.
@husseinambo3464
@husseinambo3464 2 ай бұрын
እጅግ በጣም እጅግ አመሰግናለሁ ይህንን ምክር በመከተል ለዉጥ አመጣለሁ ብዬ አምናለሁ ተስፋም አጭሮብኛል አላህ ይርዳኝ!!
@MM13668
@MM13668 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚና ሳይንሳዊ ውይይት ነው። ዶ/ር ደምሴ Researchable ዕይታ ነው ያቀረቡት። በጥንቃቄና ቀስ በቀስ የምግብ አጠቃቀማችንን መከለስ እንደሚገባ ተምሬያለሁ። ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች በተለይም ፈጣን ስኳር (Sugar) ከሚሰጡ የምግብ ዓይነቶች መጠንቀቅ ያስፈልገናል። ይህን ስናደርግ ዕለት በዕለት እየተለማመድን (through adaptation) እና ለውጦችን በሕክምና ክትትል እያደረግን እንጂ ብድግ ብለን ወዲያውኑ መሆን የለበትም። የአካል እንቅስቃሴ ማድረግና ጭንቀት ከሚያመጡ ሁኔታዎች መራቅም ጠቃሚ ነው። ዶ/ር ደምሴንና አቅራቢዎቹን እናመሰግናለን።
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 2 ай бұрын
ዛሬ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
Yes true advice
@tademeasfaw
@tademeasfaw 2 ай бұрын
Please Dr.Demise would you please send us your telephone number for further assistance?
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 ай бұрын
ክብር ለዶክተር ደምሴ ክብር ይገባቸዋል ለበዙ ህሙማን መድን ሆነዋል እናመሰግናለን ።
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 2 ай бұрын
እውነት ነውው
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 2 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ በትክክል የኛ አገሮች ምርመራ እንደዚህው ነው በጣም እውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ 🎉🎉🎉
@adaneadego9328
@adaneadego9328 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ የቀረቡት ሀሳብ በስኳር በሽታ ለሚሰቃዩ ሂዮማን እጅግ በጣም ጠቀሠሚ ሰለሆነ ጥናቱ ትንሽ ሰፋ ተደርጎ በመጽሐፍ ቢዘጋጅ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ስለሚሆ ቢተሠሰብበት ለሁሉም ደ/ር ደምሴን ከልብ ላመሰግን እወዳለው ።
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 2 ай бұрын
👍❤️
@user-wc5kd6kl5t
@user-wc5kd6kl5t 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም እጅግ ትክክለኛ ሀሰብ ነው በዚህ ምክር ተጠቅሜ ወጤተማ ነኝ
@kefyalewalemu438
@kefyalewalemu438 2 ай бұрын
በአለም ያሉ ዶክተሮች እጅ ጠምዘው የሰውን አእምሮ አዛብተው መድሀኒትን ያስውጣሉ እርስዎ ግን ውነቱን ባደባባይ ማስተማርዎ በጣም ያስመሰግንዎታል እኔም በዚህ መሰረት ድኛለሁ
@gmplc4651
@gmplc4651 2 ай бұрын
ሠላም እባክህን እንዴት እንደሰበክ ያንተን ልምድ አካፍለኝ በኢንሱሊን እየተሰቃየሁ ነው
@gmplc4651
@gmplc4651 2 ай бұрын
ይቅርታ እንደዳንክ ለማለት ነው
@AlmazYadete
@AlmazYadete 2 ай бұрын
How can take fasting if the person is diabetic?
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 2 ай бұрын
እባክዎ ልምዶዎን ቢያካፍሉኝ 🙏
@kefyalewalemu438
@kefyalewalemu438 2 ай бұрын
@@Dhdt-zj1wq ኑሮዬ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ካገሬ ስወጣ የስኳር ችግር ተጠቂ አልነበርኩም ከ10 አመታት በፊት የስኳር ችግር እንዳለብኝ ቢነገረኝም መድሀኒት ቢታዘዝልኝም አንድም ጊዜ አልተጠቀምኩም የአመጋገብ ስርአት በማስተካከል ለምሳሌ እርድ , ነጭሽንኩርት (ሳይበዛ) ,የአሳ ሰርዲን,ዝንጅብል በተደጋጋሚ ተጠቅሜያለሁ በቂና የተስተካከለ እንቅልፍ ከጥሩ የእንቅልፍ ስርአት ጋር ማለቴ ነው ተፈጥሮዬ ለ life time medication የተገዛ አይደለም የስኳር መጠን መጨመር በሽታ አይደለም ከአመጋገባችንና የአኗኗር ሁኔታ የሚከሰት ችግር ነው ስለዚህ የአኗኗርን ሁኔታ በመቀየር ከችግሩ መውጣት ይቻላል ይህ የራሴ አስተያየት ነው
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 ай бұрын
ሰኮር የዳቢሎሰ መንፈሰ ነው እኔ ሰኮር ነበረብኝ መዳኒት መርፌ አሰቃይቶኝ ነበር ምኖረው ሰደት ነበር ግን ወደኢትዩጵያ ሰኤድ ተክልዬ ተጠመኩ አውን ሶስት አመቴ ኢንሱኒንም መዳኒትም ካቆምኩ ሰላም ነኝ እራሴን ሰቼም አላውቅ ድኜአለው ማለት እችላለው ምክንያቱም በፊት ኢንሱሊን መዳኒት እየወሰድኩ በወር 3ግዜ ያህል እራሴን እሰት ነበር ምንም አልሰራልኝም መዳኒቱ ለኔ እና ከሰኮር መዳን ይቻላል የመንፈሰ በሽታ ነው በእምነታቹ ተፀበሉ እናመሰግናለን ዶ/ር ከሰኮር መዳን ይቻላል
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 ай бұрын
Ewnet new 🙏
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 ай бұрын
ዶር ደምሴ እባክህ ሕብረተሰብህን በተለያዩ ሚድያዎች ትክክለኛ ግንዛቤን በመስጠት ብታገለግለን እንጠይቅሃለን
@user-jk4zl7sz9q
@user-jk4zl7sz9q 2 ай бұрын
ደፋርና ምርጥ ሐኪም ናቸው! አዎ በትክክል በፆምና በምግብ ማስተካከል ይዳናል:: እኔም በዚያ መንገድ ተከታትዬ ውጤት እያገኘሁበት ነው:: እንዲህ ያሉ ብቁ ባለሙያዎችን በመከታተሌ ተጠቅሜያለሁ::
@user-bo5cv1ei1p
@user-bo5cv1ei1p 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው እንዲህ አይነት ህክምና ተግባራዊ እንዳይሆ በብዙ ቢሊዮን ገንዘብ የሚሰሩ የመድሀኒት ቀማሚ ባለሀብቶች ጉሮሮ ስለሚዘጋ ይህንን አይነት እስተምሮ አይሰጡም ስለዚህ ዶ/ር በረታ ወገናችንን ይህንን አስተምሮ በማህበረሰቡ ውስጥ በሰፊው ማሰራጨት አስፈላጊ ነው🙏🏼
@user-qx6xr1fm5k
@user-qx6xr1fm5k 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ ሰኳር በሽታ የማይፈልገው ምግብ ምንአይነት ነው
@mahammudmohemmod175
@mahammudmohemmod175 2 ай бұрын
ቆንጆና አስፈላጊ ትምህርት ፣ ዶር ደምሴ ጥሩ ምክር ለግሰሃል። እባካችሁ ሃሳብን አስጨርሱና ፣ ተወያዩ ተጠያየቁ። አታቁርጡ። Good job over all
@gudukassa9512
@gudukassa9512 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ። እንደኔ እይታ በስኴር ህመም ላይ ትንሳኤ እንዳለ ነው የገለፁት! ምርጥ የህክምና ባለሙያ ገለፃ።
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥህ ዶክተር እነዚህ ሌቦች እውነት እሚናገር አይወዱምናእራስእን ጠብቅ ወንድማችን ።
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 ай бұрын
True 👌
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Күн бұрын
በጣም እኮራለሁ ባገሬ ዶክተር።እንዲህ ፍርጥርጥ አርጎ የሚያስረዳ ።አላህ ይስልን።🙏💓
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 2 ай бұрын
በዚህ አርእስት መቅረባቸውን ደስ ብሎኛል። carbohidrate ጥሩ መሰሎኝ ብዛት እየተመገብኩ ነዉ ነው በጣም አመሰግናለሁ። መብላት ያለብን የምግብ ዓይነት ቢገለጽ ደስ ይለኛል። አመሠግናለሁ።
@hailemicaelestifanos6037
@hailemicaelestifanos6037 2 ай бұрын
Ene bemakew enjera betam sikuar silemiyabeza betam keniso meblat arif new
@damtewharinet851
@damtewharinet851 2 ай бұрын
እኔ ከዚ ዶክተር ጋር መቶ በመቶ እስማማለሁ። እነዚህን ምግችን አትብላ አትጠጣ )ጣፋጭ ነግር አትጠጣ አትብላ ድንች ፓስታ፣መኮሮኒ የመሳሰሉ ሩዝ ዳቦ እንጀራ ፍራፍሬ እነዚህን ብላ አሳ ስጋ ቅጠላ ቅጠል አቮካዶ እንቁላል ባጠቃላይ protein and fat ብላ
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 2 ай бұрын
ዶክተር 100% ትክክል ነህ እኔ ለሶስት አመት ወይም ከዛ በላይ ታይኘ 2 ነበርኩ አሁንም አለኝ ግን መድሀኒቱ ሜትፎርሚን ሀገር ቤት 2 በአለ 750 ግራም ዉሰጂ አሉ ዉጭ ሐገር ስነግራቸዉ ልክ አይደለም ብለዉ 2ሺ ግራም ዉሰጂ ሌላ ተጨማሪ መድሀኒትም ቀጠለ ከተቀመጥኩበት መነሳት እስኪአቅተኝ ወሰድኩ በጣም አቅም ሲያሳጣኝ ኪሎዬም በሚገርም ሁኔታ ቀነሰ ድሮም ቀጭን ነበርኩ በዛዉ ላይ ጠፋሁ እስከጭራሹ ሁሉንም መድሀኒት ትራሽ አድርጌ ሁሉንም አቆምኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገነ ደህና ነኝ😊
@user-bb8lv7nj3w
@user-bb8lv7nj3w 2 ай бұрын
ዶክተር ሲባል ሁሉም ዶክተር ይመስለን ነበር ግን አይደለም ተመልከቱት ይሂንን አዊቂና ትልቅ ዶክተር ዶክተር እኔ 37:35 ለአንተ ቃላት የለኝም በጣም አመሠግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ እላለሁ!! እኔ የገጠመኝን ልንገራችሁ ኩላሊትህ ተጎድተዋልና መድሀኒቱን ማቆም አለብህ ካልሆነ ኩላሊትህ ከስራ ውጭ ሊሆን ነው ተብዬ መድሀኒቱን አቁሜ ዶክተሩ የሚበላውንና የማይበላውን በወረቀት ፅፎ ሠጠኝ ያንን ተግባራዊ አደረኩኝና አሁን በጣም ሰላም ነኝ ኩላሊቴም ድኗል ፍርክቶስ እውነትም መርዝ ነው አፕል ጥሩ ነው ማንጎና ብርቱኳን አናናስ በፍፁም አይበሉም!!
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 2 ай бұрын
የጀመረውን ሐሳብ እንዲጨርስ አድርጊው በጣም ታቋርጭው አለሽ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እና እድሉን ለሱ ስጭው እባክሽ ዶክተር ለሰጡት ትምህርት እናመሰግናለን 🙏. Please give him a chance to explain about it. Thanks
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 2 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ በትክክል የኛ አገሮች ምርመራ እንደዚህው ነው በጣም እውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@frewzeru2809
@frewzeru2809 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ አሳባቸዉ ተቀባይነት ያለዉና እኔ እራሴ ከኘሪ ዲያቤትክስ እራሴን ነፃ ያወጣሁት ከአሳባቸዉ ጋር መንገድ በመከተል ነዉ::
@wassihunyitbarek5661
@wassihunyitbarek5661 2 ай бұрын
Ere esty legnam hasab seten endt nw yedankew
@samsonkibret2200
@samsonkibret2200 2 ай бұрын
ስለተቆጣጠርከው ለጊዜው ከ prediabetes በአንፃራዊነት ነፃ ሆነኃል። ባመጋገብህ ከተዘናጋህ ተመልሶ ይመጣል።
@zemenay-8258
@zemenay-8258 2 ай бұрын
ካርቦሀይድሬት የምናገኝባቸው ምግቦች እነማን ናቸው ታማሚ ስለሆንኩ ጥንቃቄ ለማድረግ
@frewzeru2809
@frewzeru2809 2 ай бұрын
@@zemenay-8258 ዳቦ ፓስታና ሞኮረኒ የመሳሰሉት የእህል ዝርያና ድንችን የመሳሰሉ ከስራስር የሚገኙትን ከስራሥር የሚገኙትን በጢቂቶቹ ናቸዉ ከጥራጥሬም ስለሚገኙ ለምሳሌ ያክል ሽሮ በእንጀራና እንቁላል በዳቦ ከመሰሉ አመጋገብ በተቻለ መጠን መራቅ ለዉጤታማ ያበቃሻል በአካል እንቅሥቃሴን ማዘዉተሩ መልካም ዉጤትን ስለሚያጎናጽፍሽ በርቺ የማይቀየር ነገር የለም በአምላክ እርዳታ::
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
በጣም ትክክል። ስኳር አይድንም። እስካሁን መድሀኒት አልተገኘለትም። ሪሚሽን ነው የሚደረገው። እሱም ኧርሊ ከተደረሰበት ነው።​@@samsonkibret2200
@johnskevofilax6787
@johnskevofilax6787 2 ай бұрын
This is one of the most important and correct explanations I’ve heard about Diabetes. I wish they would translate this interview and spread it around the world. Thank you for posting it. This doctor got it right!!!
@getebekele8167
@getebekele8167 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት! የሀገሬ ባለሙያዎች ሰፊ ጥናት እያደረጉ እውቀት ማካፈላቸው የሚበረታታ ነው! በርቱልን::
@abebechfeyissa7200
@abebechfeyissa7200 2 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ እውነት የተማርከውን ለሕዝብህ በማሳወቅ እኔም እናቴንና ባለቤቴን በዚሁ በምግብ ሕክምና እየተከታተል ባለቤቴ መድሐኒት አቆመ እናቴ መድሐኒት ቀንሳለች ከጌታ ጋር
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 ай бұрын
እንዴት ባለ የምግብ ፕሮግራም ነው ከዲያቤቲክ ነፃ የሆናችሁት እኔ 13አመት ከታወቀ እባክሽ
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 2 ай бұрын
ተባረክ አውነት ሰለተናገርክ ሰው ይህንን ማወቅ ሰላለበትነው ተባረክ አሜን አይምሮህ ይባረክ አሜን
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
ለግፊትስ ይጠቅመን ይሆን
@user-fx6nt8cl7k
@user-fx6nt8cl7k Ай бұрын
እስቲ እንዴት እንደተጠቀምሽ ንገሪኝ እናት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 11:37
@MebrateRasho
@MebrateRasho 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና ነፍስ አድን ዕውቀት Dr. 😍😍😍😍 እናመሰግናለን። ስኳሬ ከ350 ካርቦሀይድረት ምግቦችን ጣፋጭ ምግቦችን በመተው እንቅስቃሴ በማድረግ ክብደቴን 10 ኪ. ግ ቀንሻለሁ ስካሬን 101 እንዲወርድ አድርግያለሁ። ሙዝና ጣፋጭ ፍራፍሬዎችን ለአንድ ሳምንት ስመገብ ትንሽ የስኳር መጠኔ ስጨምር አይቻለሁ። አተክልቶች ፕሮቲን ምግቦች ተመራጭ ናቸው። የዶክተር ሀሳብ 100 ፐርሰንት ትክክል ነው።❤❤❤
@BirtaluNega
@BirtaluNega 2 ай бұрын
ሙዝ ሀብሀብ ማንጎ ወይኖች አናናስ ከፍተኛ የስኳር በውስጣቸው የያዙ ስለሆነ እነሱን መጠቀም ማቆሙ ከዚህም በላይ ሊቀንስ ይችላል አነበብኩት ወይም የኔ ጤና ቻናል ላይ ካየሁት ።
@wondwesensolomon8626
@wondwesensolomon8626 2 ай бұрын
የዶክተሩን ሀሳብ ሲናገር ጣልቃ አትግቡ አታቆራርጡት
@AnwarAli-cv4ej
@AnwarAli-cv4ej 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ እሚል ሐሣብ አንስታችሁ ነው የተወያያችሁት እኛም ብዙ ሐሣቦችን ገዝተናል ጌታ አላህ የሁላችን ጤና ይመለስልን እላለሁኘ አናመሠግናችሁለን በድጋሚ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለው
@ned6999
@ned6999 2 ай бұрын
🎉
@temesgendemise7428
@temesgendemise7428 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም መዳን ይቻላል ይሄ እኔው እራሴ ምስክር ነኝ እንደዚህ አይነት ምርጥ አኪም ግልጥ አድርጎ የሚያብራ አኪም በማቅረብሽ በጣም አመሰግንሻለው ምግብን ብቻ በማስተካከል የስኳር በሽታን ማጥፍት ይቻላል ተባረኪ ዶክተር እናመሰግናለን
@MeleseWeldemichael
@MeleseWeldemichael 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ልጄ type 2 ስኳር ታማሚ ነው የያዘው በ7 አመቱ ነው አሁን 12 አመቱ ነው እና ሀኪሞች የእድሜ ልክ በሽታ እንደሆነ ነው አንተ ደሞ ይድናል እያልክ ነው ስለዚህ እባክህን ካንተ በጣም ምክር እፈልጋለሁ ልጄን ለማዳን እና አድራሻህን ባገኝና ብታወራኝ
@ermiaster3792
@ermiaster3792 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው በጣም ደስ ይለኛል ሰው ሁሉ ግራ እየገባው ነው
@zxy8006
@zxy8006 2 ай бұрын
ባለሞያ ካቀረባችሁ ዝም በሉ እና ሀሳቡን አስጨርሱት።
@yigezuberhanu7707
@yigezuberhanu7707 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ ታደሰ እጅግ ግልፅ በሆነ መንገድ መሠረታዊ ሳይንስን በማስተማር በተለይ ከስኳር በሽታና ከህክምናው ዘዴ ችግር የምገላገልበትን መንገድ አመላክተውናል እናመሰግናለን። ዶ/ር አበባ ቻናልሽን ያገኘሁት ዛሬ ቢሆንም እጅግ ወድጀዋለሁ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው:: ምክንያቱም ጥያቄውም መልሱም የሚሰጠው ከጉዳዩ ጋራ ቀጥታ ግንኙነት ባላቸው ባለሙያዎች ነው :: ይህ ፕሮግራም ከሙያው ጋራ ምንም ግንኙነት በሌለው ጋዜጠኛ ቢቀርብ ኖሮ ተገቢውን እውቀት አናገኝም ነበር::ሶስታችሁንም አመስግናለሁ::you are the right professionals for the right questions .
@2009alem
@2009alem 2 ай бұрын
Dr. Demise is 100% correct I have had changed my life by frequently fasting and reducing my carbo intake I appticiate you for defending facts/ scientific truth blessing to you all. USA
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ እያነሳኸው ያለው ሀሳብ ጌም ቼንጀር የሚባል ዓይነት በመሆኑ ተመሳሳይ ሀሳብ ካላቸው የሥራ ባልደረቦችህ ጋር በመሆን በተጨባጭ ዳታ/መረጃ አስደግፋችሁ ጥናት በማድረግ ዓለምን ማዳን ትችላላችሁ። ኢንሱሊን የፈጠረው ሳይንቲስት ከተሸለመ ኢንሱሊን ያስወገደው የማይሸለምበት ምክንያት የለምና በርታልን። ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ። ጎን ለጎን ሀሳብህን በመጽሐፍ አሳትመህ ብታወጣውና ህዝብህን ብትታደግ መልካም ነው።
@chalyw1450
@chalyw1450 2 ай бұрын
እስከዛሬ ከአዳመትኩት ሁሉ ዶ/ር ደምሴን የመሰለ ምሁር ብሙያው ብቁ የሆነ አላዳመጥኩም በተረፈ የተዋጣለት ውይይት ነበር ሀኪሞቻችን እድሜያችሁ ያርዝምልን ምሁርወቻችን ዋው❤❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@destadegu5257
@destadegu5257 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ በጣም አመሰግናለሁ :: እኔ ስኳር በሽተኛ ነኝ :: ነገር ግን እራሴን ገትቼ የአንተን ሃሳብ ተከትዬ ውጤቴን አሳውቅሃለሁ :: ሃሳብህን 100 በመቶ እደካፋለሁ :: በዚህ አጋጣሚ ተያቂዋ እባክሽን ሲናገር አታቋርጪው አትሊስት እስኪጨርስ ጠብቂው :: ምሥጋና በሁላችሁም ::
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔም በክኒን አላምንም ዶክተሬ ስኳር አለብሺ metformin ወሰጂ ብልኝ NO አልኩኝ ለመንኛዉም ሰዉን የገንዘብ ምንጭ አድርነዉታል የሚሰሩት ለገንዘብ ነዉ money talk ነዉ የሚባለዉ Dac ተባረክ እህቴ ምግብህን አስተካክል ብለሺ ብትልኪዉ pharmaceuticel ገንዘብ እንዴት ያግኙ ሰዉን production away of making money አርገዉታል ህዝቤ ሆይ ንቃ የሰጡህን ክኒን ሁሉ አትዉሰድ አገራችን በእፀዎት የታደለች ናት መላ ፈልጉ
@GetuAlemayehu-hf9xn
@GetuAlemayehu-hf9xn Ай бұрын
ምን ማድረግ እንዳለብን በዝርዝር ብታስረዳን በጥልቀት አመሰግናለሁ። በርታ።
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Ай бұрын
በዝርዝር ስትል ለምን አይነት በሽታ
@dawittefera3679
@dawittefera3679 2 ай бұрын
I am a witness. I was a diabetic for 23 years I cut carb completely My A1C was 6.4 after cutting carb I lost 30lbs and my A1C is 5.6 and Abel to maintain it for 1 year.
@amanuelsol
@amanuelsol 4 күн бұрын
ቡዙሀኑ በሚገባው ቋንቋ ብፅፍ ምን አለበት የተረገምን ህዝቦች የባአድ ነገር ማምለክ 😢
@dawittefera3679
@dawittefera3679 4 күн бұрын
Please stick to the subject, don’t be an ass hole , if you can’t understand English, I will send you ABC alphabet.
@user-vp2bt5cj8s
@user-vp2bt5cj8s 2 ай бұрын
የጤና ባለሞያ ነኝ በጣም ያስማማኛል የ ዶ/ ር ደምሴ ሀሳብ !!! ተባረክ እድሜ ይስጥህ።
@user-wc4dz8jq6h
@user-wc4dz8jq6h 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም በጣም ትክክል ነህ እኔ 35 አመት ከስኳር በሽታ ጋር አብሬ አለሁ በ2 ወር የሁዳዴ ፆም ጊዜ መድሀኒት ኢንሱሊን በግማሽ ቀንሼ ሰውነቴ ቅልል ብሎኝ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ እየወረደብኝ በጣም በሰላም ቆይቼ አይቼዋለሁ እኔ አንተን በጣም ነወ የምደግፍህ
@zeharaseid7716
@zeharaseid7716 2 ай бұрын
እስኪ የምትጠቀሙትን ምግብ እና መጠጥ ንገሩን እባካችሁ አልቀንስ ያለው አለ
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ ስኳር ነክ የፍራፍሬን ጨምሮ መርዝነቱን እኔም እስማማበታለሁ ማንኜውንም ፍራፍሬ ከመብላቴ በፊትና ከበላሁ በዃላ የደም ስኳርመጠኔን ለክቼ ሁልግዜጨምሮ ነውየማገኘው የሚሠማኝ ስሜትም አለ አይኔላይ እግሮቼላይ እና የዶክተር ሀሳብ ትክክል ነው
@thesimefa
@thesimefa 2 ай бұрын
I must admit that I lack familiarity with the field of medicine. The theories Dr. Demisie proposes appear contentious to me, yet his ability to clarify complex ideas is impressive. It's evident that he has thoroughly engaged with the latest literature in his area of expertise.
@ajebushtaye5978
@ajebushtaye5978 16 күн бұрын
ዶ/ር ደምሴ ትልቅ ትምህርት ለህሊና የሚሰራ ሰው ፍጹም ቀናነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ የሚናገር ሰው ደስ ይላል
@fuadsherif2271
@fuadsherif2271 28 күн бұрын
Thanks Dr. Damisse It is an Excellent public education for those who understand.
@mulemamo7544
@mulemamo7544 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሳቤ በበጎ ፈቃደኞች ታግዘህጥናትና ምርምርህን ቀጥል እንድም ነገር ከፈረንጆች ጋር ለመስራት አትሞክር የባህል ሀኪሞች ይሻሉካል በርታ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@akabeka2352
@akabeka2352 2 ай бұрын
ይህን ቃለምልልስ በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት ዶ/ር ደምሴ በጣም ድንቅ ሰው ኮዝ ተኮር አመለካከትና አስተሳሰብ ነው ያለህ እንደአንተ ያሉ ሰውች ይብዙልኝ ስልክህን አግኝቼ ልባዊ ምስጋናዬን ባቀርብልህ ምንኛ ደስ ባለኝ ። እስከዛው እድሜ ከጤና እግዚአብሔር እንዲሰጥህ እመኝልሀለው።
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
ይድናል የሚለው አነጋገር በጣም ስህተት ነው። እንደ ሰው አይነት በሚናገረው መሠረት መቆጣጠር፣ የሚችሉ አለ። የመዳኒት መጠን የሚቀንሱ አሉ፣ መዳን ብሎ ነገር ግን የለም።
@akabeka2352
@akabeka2352 2 ай бұрын
@@alg7524 መዳን ካልፈለክ አትድንም 🤣🤣🤣🤣
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
@@akabeka2352 ሐቁን ነው የምነግርህ። ስኳርን ትቆጣጠራለህ እንጂ አታድነውም። በምኞት የሚሆን ነገር የለም።
@akabeka2352
@akabeka2352 2 ай бұрын
@@alg7524 በጠመንጃ ልታሳምነኝ ነው🤣🤣🤣 ነገርኩህ መጀመሪያ ይሄን ቀሽም ስነልቦናህን ታከመው አትጨቃጨቀኝ መሀይም አልድንም በል እንጂ አይድንም አትበል ሁሉም ሰው እንዳንተ ሀሞተቢስ አይደለም 😂😂😂
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u Ай бұрын
@@alg7524እኔ ወንድሜ ዶክተር ነዉ የዳኑ ሰዎች አሉ‼️‼️
@yosephhiyabu
@yosephhiyabu 2 ай бұрын
Dr Demisse Tasesse GOD bless you you gave me clear information which I used to practice unknowngly
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ብቁ የህክምና ባለሙያ በማቅረብሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ በጥያቄወችሽ ነጥቦች ላይ የሰወችን ጥያቄወች እና ለ ህመምተኞች መድረስ ባለባቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትሽ አደንቅሻለሁ።❤❤❤
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 ай бұрын
Big respect for Dr Demise. He well understood the issue and the solution. Well done 👏🏼👏🏼👏🏼
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 2 ай бұрын
Thank you Dr demissie Tadesse KZfaq followers they can get supportive ideas from this two doctors Dr William li & Dr Pradip Jamnadas
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 2 ай бұрын
DR demes thanku so much i appreciate you i am type two diabetic patient i never take serious about my health i used to eat anything I can get but finally my whole body messed up today I learned alot thanku ❤
@Tamrat-xp3fk
@Tamrat-xp3fk 28 күн бұрын
ለአንድ አመት ኪኒን ወስጄአለው ነገር ካቆምኩት አንድ አመት ሆኖኛል ነገር ግን ያንተን መመሪያ በመከተሌ ኖርማን ሆኖልኛል ዶክተር እናመስግናለን።
@konjithabtemichael7324
@konjithabtemichael7324 2 ай бұрын
My name is Tsehai. Last year in February I went to for 2 months from Maryland. Before I left I was worried about my health and wanted to know about sugar level. My results show 7.8 % A1C now 6.5 cholesterol, 246 now 208, HDL 42 now 39, 172 now 150. I achieved these improvements because I understood fasting, walking , stopping sugar intake and reducing carbohydrates. The time I stayed in Ethiopia was lent/Arba tsom .The doctor that diagnosed me last year said I was. Diabetic and had to start medication. She threatened me I would encounter complications with my eyes, etc. She didn't give me a chance to change lifestyle. I ignored her and tried by myself. The other doctor this year said ' congratulations your sugar result is under excellent control ' This corroborates Dr. Demise's professional, honest and clear explanation as to how we can be able to reverse type Ii diabetes. I thank him and NBC
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 2 ай бұрын
ዶ.ር ደምሴ ድንቅ ነው የምግብ ባለሙያ የተባሉት ዶ.ር በሙያቸው ብቻ ቢያወሩ ጋዜጠኛዋ ዶር ብዙ ሀሳቦችን አላስጨርስ እያልሽ እያስቸገርሽ ነበር ዝግጅቱ ምርጥ ነበር ምናልባት የምግብ ባለሙያው ዶር በሙያው እንደገና ቢቀርብ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ❤❤
@solomonmengesha196
@solomonmengesha196 2 ай бұрын
Dr Demisie, I appreciated your great intellectuality in this field of study. I have never heard such a lecture before. Many thanks!
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ እጅግ ጠቃሚ በአእውቀት ላይ የተመሰረተ ግንዛቤ ለህብረተሰባችን በማካፈልህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ ። ፈረንጆቹ በዚህ ነው የሚበልጡን ህዝባቸውን በማንቃት ከሚሊየን ሰው አንድ ሺ ቢድን ትልቅ ስኬት ነው ይህንእ ስራህን አጠናክረህ ቀጥልበት ያፀድቅሀል የኛ ህዝብ ስለማያነብ ብዙ ያመልጠዋል ። 🙏👍
@amaredemesess1047
@amaredemesess1047 2 ай бұрын
እባካቹን ዶ/ር ደምሴ ታጀሰ የት ነው የሚሰራው ወይ ስልኩን ያላቹ ???
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 2 ай бұрын
እኔ ራሴ ምስክር ነኝ ምሳ ብቻ ነው የምመገበው እሱም እስክጠግብ አይደለም በየቀኑ አንድ ሰአት ዎክ አደረጋቸው ወደ ሀኪም ስሄድ ውጤቴ ተቀይሮ ኖርማል ሆነ ዶክተሯም በመደነቅ ምንድነው ያደረከው በማለት ጠየቀችኝ እኔ ተሞክሬዬን አጋራኃት ይኸው በጤንነት አለው
@MohammedRedi-es2ng
@MohammedRedi-es2ng 2 ай бұрын
የዛሬው የጤና ውይይት በጣም ጠቃሚና አስፈላጊም ነው ዶ/ር ደምሴ የጠቀሳቸው ሃሳቦች በሙሉ እስማማበታለሁ ጾም በመጾም ትልቅ ውጤት አግኝቼበታለሁ ካረቦሀይድሬት ምግብም በማቆም ሌላው ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባው በዶ/ተሮች በይበልጥ እንዲሁም በሕዝቡ የዘመናዊ መድኃኒቶች ሁሉ የጎንዮሽ ጉዳት ሳይድ ኢፌክት አላቸው የዓለም የጤና ድርጅት ከ70ወይም 60 ዓመት በፊት ሰው ከባህላዊ መድኃኒት እንዲርቅ ብዙ ጥረት ተደርጓል ነገር ግን ይህንን ዘመናዊ መድኃኒት ዓለም እንዲቀበል ሲደረግ ለሕዝብ ጥቅም አስበው ብቻ ሣይሆን ለቢዝነስም ታስቦ ነው ነጮች ዓለም የዚህ ተገዥ እንዲሆን ፍላጎታቸው ከበቂ በላይ ተሣክቷል ስለዚህ ሰዎች በዓለም ላይ ከዚህ ዘመናዊ መድሐኒት ጥገኝነት እንድንወጣ አይፈለግም የዛሬ 13 ዓመት በአልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ለዓለም ጤና የሚቀርብ መድኃኒት አሜሪካ የሚመረት በብዙ ሚሊዩን ዶላር ግዥ ሲደረግ በህንድ አገር የተመረተ ዋጋው ከግማሽ በታች የሚያወጣ ተመሳሳይ መድኃኒት ቀርቦ የአሜሪካውን ነው ግዢ የተደረገው በዚህ ውይይት ብዙ ሚስጥር ተጋልጧል ዓላማ አላቸው ነጮች ስለዚህ እንደ ዶ/ር ደምሴ የመሳሰሉትን የተማሩትን ትምህርት በተጨባጭ ትክክል አለመሆኑን በሳይንሳዊ መንገድ አጋልጠዋል እንደዚህ ዓይነት ዶክተሮች በማቅረብ ዶክተሮች እርስ በርስ መማማርና ህዝቡን ማሳወቅ አስፈላጊ ነው :: የደም ብዛት (ግፊትስ) የማይድን በሽታ ነው ወይ? ይህንን ጥያቄ ለዶ/ር ደምሴ ብታቀርብልኝስ አመሰግናለሁ !
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
የደም ግፊትማ በደንብ ይድናል፡፡ መቅመቆ ሻይ መጠጣት እንኳን ለውጥ ያመጣል፡፡ ሌላም ብዙ ዘዴ አለ፡፡
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 2 ай бұрын
ትክል አገላለጽ ነው እኔ በበኩሌ በመድሐኒት መኮርኩት ነገር ግን ምንም አልጠቀኝም ራሴ መድሀኒቱ ራሴ ነው ያቋረጥኩት። ከዛ በምግብ ቀጠልኩት የተሻለ ሁኖ አገኘሁት ሁሉ ነገር በምግብ ነውከፍ ና ዝቅ ሚያረገው ዋና አመጋገብ መቀየር ነው የጠቀመኝ ደክተሩም ሚናገሩት በትክክል ትምርት ነው እድሜ ከጠና ይስጥልን
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 2 ай бұрын
Are you a doctors so proud ❤❤❤❤❤❤because save people life❤❤❤love you
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
ስኳር በሽታ የሆዳሞች በሽታ ነው በራሴ ሳየው ጾሜን እያቋረጥኩ እስከ 12 ሰአት መቆየት እያቃተኝ በ9ሰአት እየበላሁ ለጤናዬም ለነፍሴም ሳልሆን ሁዳዴ አለቀ በጣም እስከ እራስመታት ድረስ እየራበኝ እንኳን 3 ቀን ልቆይ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 ай бұрын
Betaaaaaam asekognal comentu!
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
@@fisehayeaa8079 እውነቴን ነው እራሴን ታዘብኩት ልጆቼ ስኳር አትጨምሪ አቶግዢ ሲሉኝ እየደበቅሁ ቡናዬ ውሰጥ እጨምራለሁ ባንድ ፊት ኪኒን ስኳር መቀነሻ እውጣለሁ በአንድ ፊት ቡና በስኳር ምን ማለት ነው ሞቴን እያፋጠንኩት አይደል
@fasileyayu
@fasileyayu 2 ай бұрын
Lol
@meseretberhanu2745
@meseretberhanu2745 2 ай бұрын
Eske mecheresha endalsemahachewu comentih yasayal lamangnawum bedenb madamet limed+
@dagabe2107
@dagabe2107 2 ай бұрын
የገባህ/ሽ አይመስልም። እንደገና ስለዚህ በሸታ ተከታተዪ
@dejenegeleta
@dejenegeleta 2 ай бұрын
ዶር እጅግ በጣም ትክክል ነው እኔ ጥሩ ወጤት አግኝቼበታለሁ ግን መከል ያለባችሁ የእህል ዘር እጅግ በጣም መቀነስ እኔ ለምሳሌ ሁለት ወር የእል ዘር በመተው ከ250 ወደ 80 ገባው አሁንም በዚሁ እየተጠቀምኩ ነው መደሃኒት ጀምር ተብዬ ነበር
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 4 күн бұрын
እናንተ እንዲ ካሰባችሁሏን እኛም መጠናከር አለብን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibebutadese5520
@tibebutadese5520 2 ай бұрын
የዘማናዊ ሕክምና ወድ ቢዝነስ (ንግድ) በመሆኑ ነው ዶክተር ታደስ ትክክለኛ ሃሳብ ነው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴን ከልቤ እያመሰገንሁ NBC ጤናዎችም ይህን የተባረከ ሰው ከህይወቱና ከልምዱ የደረሰበትን ዕውቀት ያለ ስስት ለእኛ ለወገኖቹ በማስተማሩ እ/ር በሰፊው እጁ ይባርክልን !! ግን የተቆጠበ ሰዓት ይዛችሁ ከምታቻኩሉ በተከታይ ሳምንትም ማቅረብ ትችሉ ነበር እናመሰግናለን ! ❤❤
@user-li5lc1db7v
@user-li5lc1db7v 5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ በዚሁ ቀጥል ግን መድኃኒት ለሚወስዱ ምን ትመክራለህ
@samsonkidanewoldabezgi7577
@samsonkidanewoldabezgi7577 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር በመሀል እየገባችሁ ባትረብሹት ጥሩነበር በተለይ መላጣው አናዶኛል
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 2 ай бұрын
,ከዚህ በፊት የነበረውን ቪዶውን የማግኘት መንገድ ቢታሳውቁን ደስ ይለኛል
@soltube2527
@soltube2527 2 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ለስኳር በሽታ የሚሆን በዶ/ር ደምሴ ታደሰ የቀረበውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀብያለሁ ምርጥ ሃሳብ ነው ደስ ብሎኛል
@user-ev6jg4ux8t
@user-ev6jg4ux8t Ай бұрын
ዶር ደምሴ thank you so much amazing explanation አላህ ይጠብቅህ አላህ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ peace!
@pvalendis
@pvalendis 2 ай бұрын
የከዚህ በፊቱ የስኳር በሽታ ህክምና ያልተቀየረው የመድሐኒት አምራቾችን ጥቅም ለማስጠበቅ ይሆን?
@gebreyesusteklu5784
@gebreyesusteklu5784 2 ай бұрын
እኔ የዛሬ አስራ ኣምስት ዓመት በስፔሻሊስት የስኳር በሽታ እንዳለብኝ ተረጋግጦ ታዞልኝ ለአንድ ወር ተጠቅሜ ነበር። ከዛ በስፖርትና የምግብ ዓይነት በመምረጥ ፕሪ ድያቤቲክ ሁኜ ያለመዴሃኒት ለአስር ዓመት ቆየሁ። አሁን ያለመድሀኒት ሙሉለሙሉ ከስኳር በሽታ ነፃ ሁኜ እኖራለሁ። ዶክተር ደምሴ ያነባቸው ነገሮች በሙሉ አንብቤአለሁ። መደምደምያችሁ በጣም በጣም ስህተት ነው። ሁሉም ሳይሆን በአብዛኛው ታይኘ ቱ ድያበቲክ መድሃኒት ጥሎ መኖር ይችላል። ፆም ለሌሎች በሽታዎችም መድሃኒት ነው።
@FREHIWOTGADISA
@FREHIWOTGADISA 2 ай бұрын
እባክህን እርዳኝ ወንድሜ
@saramillion9585
@saramillion9585 Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ እኔ tiyp 1 ላይ ነኝ 5.8 ሆኜ ለ 3 ወር መዳኒት ታዞልኝ ምግብሽን አስተካክይ ተብያለሁ
@BirtaluNega
@BirtaluNega 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮሀንስ አሜሪካን ሀገር የሚኖር የምግብ ኒውትሬሽን ሀኪም ሲሆን የኔ ጤና የሚል ዩቱብ ላይ በማስተማር ብዙ ሰዎችን ከበሽታ እራሳቸውን እንዲጠብቁ እያደረገ ያለ መልካም ኢትዮጵያዊ ነው እሱን ብታቀርቡት ጥሩ ሀሳብ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ።
@mreasy9731
@mreasy9731 Ай бұрын
ትክክል በጣም መልካም ሰው ነው ዶክተር ዳንኤል ብዙ ሰው ነው የረዳው
@abirehamreta1567
@abirehamreta1567 2 ай бұрын
ስለፍራፍሬ በተሰጠው ሀሳብ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢሰጥበት ጥሩ ነው። ምክንያቱም ፍራፍሬዎችን አብዝቶ መመገብ ለጤና የተሻለ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን ስንማርና ስንመከር የኖርንበት በመሆኑ ዶ/ር ደምሴ መርዝ ነው ብለው በሰጡት አስተያየት እኔንም ጨምሮ ሁሉንም ያስማማል ብዬ አልጠብቅም።
@brooke5457
@brooke5457 2 ай бұрын
ባታቆርጭው መልካም ነበር ሀሳቡን በታተንሽበት ረጋ በይ ጠቇሚ ነገር ነው ሲያወራ የነበረው።
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 ай бұрын
Exactly 👌
@tsegazeabmekbib1696
@tsegazeabmekbib1696 2 ай бұрын
ውይይቱ በተለይ ለስኳር ሕመምተኞች ጥሩ መረጃ የሚሰጥና እጅግ አበራታች ነው። እኔ በኢንሱሊን ሬዚስታንስ ምክንያት ፋቲ ሊቨር አጋጥሞኝ ነበር። በሳምንት ለ5 ቀናት ከ18-21 ሰዓታት ለ 5 ወራት ከፃምኩ በኋላ ቼክ ስደረግ ፋቲ ሊቨር እንደሌለብኝ በምርመራ ተረጋግጧል። A1C ዬ 7 የነበረው ወደ 4.9 ዝቅ ብሏል። ሆኖም የመድሐኒት መጠን ከመቀነስ ውጭ የመዳን ነገር አላየሁም። ምንአልባት የአፈፃፀም ችግር ሊኖርብኝ ይችል ይሆናል። ፕሮግራማችሁን ወድጄዋለሁ።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Yeante silk bitisetegn
@getachewmihretab4162
@getachewmihretab4162 2 ай бұрын
መዳኒት መውሰድ የለብህም A1c 5.6 በታች ሆኖ ለምን ትወስዳለህ ከ ዶክተር ጋር ተነጋገር የተጻፋ መጽሐፍትን ጎግል አድርግ በአንተ ጤና ለይ አንተ ነህ ወሳኝ
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 2 ай бұрын
18 ሰዓት ማን ፁም አለህ።ሰዓቱን ቀያይረው።
@EtaferahuTerefe
@EtaferahuTerefe 2 ай бұрын
ዶ/ር አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የአሁን ዘመን ሃኪሞች ለገንዘብ አንጂ ሰዉነ ለማዳነ ግድ የላቸውም መድሃኒት እንድንላመድ አድርገውናል ሁሉም ባይሆኑም አብዛኛዎቹ ገንዘብ ያስቀድማሉ በዚህ እኔን ጨምሮ ብዙ ነብሳትን ታድገሃል ቀጣይነት ቢኖረው ጥሩ ነው አናመሰግናለን
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 Ай бұрын
ትክክለኛ ደ/ር ነህ በማስፈራሪያ ቃል ነው የሚናገሩት አንተ ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ አሜን ተባረክ
@yenetagebre8019
@yenetagebre8019 2 ай бұрын
ለምን አታናግሩትም?የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ይኑራችሁ።
@messya7125
@messya7125 2 ай бұрын
አታጥድፏቸዉ ሀሳባቸዉን አስጨርሷቸዉ ትክክልን የሚሉት ዶክተር ጠያቂም መላሽም ሆናችሁ። ጥያቄዬ መድሀኒት የምንወስደዉን አቁመን ነዉ ምግብ ቶሎ ቶሎ ባለመመገብ ቀስበቀስ ነዉ የሚሆነዉ መድሀኒቱ ያለምግብ ወይም በመቀነስ ነወይ?
@AberaWondafrash-cb8rh
@AberaWondafrash-cb8rh 2 ай бұрын
Really i thank you very much Dr. Demissie and others too.
@WorkagegnehuTadesse
@WorkagegnehuTadesse Күн бұрын
በጣም ጠቃም ትም/ርት ነው እናመሠግናለን
@AberhamAyele
@AberhamAyele 2 ай бұрын
Anchi admchi atechoki
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 ай бұрын
Hoo minale misganan andebetachin bilemd
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 ай бұрын
Exactly I am proud of u Dr በትክክል ገልፅህዋል እኔማንም የስካር በሽተኛ ሲድን አይቼ አላውቅም ዶክተር እንዳለው መድሀኒቶቹ ሁሉ እድሜ ማራዘሚያ እንጂ ፈፅሞ አያድንም እንዲያውም የአበሻ ምግም አብሽ ስካርን ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል እንደሚያድንም አረጋግጫለው
@user-hq8cl6xn2q
@user-hq8cl6xn2q 15 күн бұрын
እድሚ ይስጥህ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እኔዳይቤት 2 ነው ከኔና ስወስድ ይጨምራለል አንተ ባልከው ሞክሪው ውጢታማ ነኝ
@zedebredenagle3507
@zedebredenagle3507 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው። በምግብ እኔ ራሴም ተቆጣጥሬዋለሁኝ። ለዶ/ር እምለው ግን የሱኳር በሽታ ይድናል የሚለው ኣገላለፅ ብናስተካክለው እላለሁኝ። ምክንያቱም ሱኳር የሌላቸው ምግቦች ብመመገብ፣ ብዙ ሱኳር እንዳይመረት ያግዘናል እንጂ የInsulin Resistance ችግር ኣይፈታም። እና ይድናል ስንል ያነሰ ሱኳር ያለው ምግብ በመመገብ፣ ልንቆጣጠረው እንችላለን ማለት ነው እንጂ ዳንን ማለት እንዳልሆነ ነው እማስበው፣ ምክንያቱ ዳንን ብለን ከፍተኛ ሱኳር ያለው ምግብ በበላን ግዜ ወድያው የደማችን የሱኳር መጠኑ ጣራ ይነካል። ስለዚህ የሱኳር በሽታ ይድናል ማለታቸው፣ Control ልናረጋቸው እንችላለን ብማለት ቢገለፅ የበለጠ ይስማማዋል ብየ ኣስባለሁኝ። በ fb Group ስለዚ እምንወያይበት join ማረግ ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ይጠቐሙ m.facebook.com/groups/225462791346177/
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,2 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,2 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН