''ከበሉ በኋላ መውረድ ከባድ ነው🤣🤣'' | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 39 | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

  Рет қаралды 845,281

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#frashadash #ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #comedy #comeyvideos #frashadash #ፍራሽ_አዳሽ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 205
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጦቢያ በጃስ ተናፍቃችኋል ❤የቅኔው አባት ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ )ያማል ቅኔው ጆሮ ያለው ይስማ
@IsmaelIbrahim-ck1tm
@IsmaelIbrahim-ck1tm 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
የዘመናችን እንቁ ሰው እጅግ የምወድህና የማከብርህ ታላቅ የጥበብ ሰው ተስፋሁን ከበደ _ ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አትረፍርፎ ይስጥህ። ጥበቡን ያብዛልህ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን እየሰራህ ነውና እናመሰግንሃለን እንወድሃለን። አርትስ ቴቪንም እናመሰግናለን።
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
ናፍቆኝ ነበር ተስፍሁን እንኳን ደህና መጣህ ወንድም።
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Жыл бұрын
ድንቅ ነህ❤ እናመሰግናለን የህዝብን ስሜት በጣፋጭ ቃላት ሰለምታሰተላልፍልን ሰሚ ግን የለም😢 ደግሞም አይገባቸውም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
የልባችንን በጥበብ የምትናገር የህዝብ ልጂ እንኳን ደህና መጣህልን
@smdn13
@smdn13 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ጌታ ይጠብቅህ
@tiruzertadesse-ed2ey
@tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын
እግዚሃብሔር ይጠብቅህ እጁግ በጣም በዙ ጀግኖች አሉን በተለያየ የሙያ ዘርፍ ላይ ያሉ ። አንተ ግን ለኔ የዘመኔ ጀግና ነክ !!! አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያ💚💛❤እመቤታችን ትጠብቅክ ለገባ ጥሩ ምክር ነው🙋
@samibelay4616
@samibelay4616 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@dagmawitewodros3477
@dagmawitewodros3477 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን" የእውነት በጣም ትለያለህ መሬት ላይ ያለውን እውነት በጥበባዊ መንገድ መግለፅና ሠሚ ባይኖርም የህዝቡን ስነልቦና ተረድተህ በኪነ ጥበባዊ መንገድ የህዝብ ድምጽ ስለሆንክ እጅግ በጣም እናመሠግናለን 💚 💛 ❤️ 💚 💛 ❤️
@mordecai4675
@mordecai4675 11 ай бұрын
❗ አሁንስ እጅ እጅ አለ 🥱
@desssiedesssiedesew301
@desssiedesssiedesew301 Жыл бұрын
የከተማ የህዝብ አገልግሎት አውቶቡስ ሹፊር ላይ የተተወነዉ በክልል ባለስልጣን በእኔ 100% የደረሰብኝ ታሪክ ነዉ።
@anahmed729
@anahmed729 Жыл бұрын
Enem yegetemegn new tesfesh bale mual askefah tebeye negesewgnal
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Жыл бұрын
እንኩዋን ደኸና መጣህልን ወድማችን ተስፋችን ቃላችን 90 ድግሪ የሚቃኝ አይናማዋ ጉጉት ነህ ለኛ ሰላምህ ይብዛ
@dagmawitewodros3477
@dagmawitewodros3477 Жыл бұрын
የምን 90 ድግሪ ብቻ ነው የምትለው⁉️ ቀሪውን 270 ውን ለማ ሠጥተኸው ነው ‼️‼️⁉️ 😂
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ከክፉ ይጠብቅህ 🙏
@abiygintamo8454
@abiygintamo8454 Жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
የእኛ ሰው ሰው ሲናገርለት ሲታገልለት ነው የሚፈልገው ይሄ ሁሉ ህዝብ ዝም ብሎ አንድ ጀግና ብሶቱን የልቡን ይናገርለታል ፈሪና ቦቅቧቃ የሆነ ህዝብ ሌላውን እያጋፈጠ እንዲሁ እያጨበጨበና ከንፈሩን እየመጠጠ የሚኖር ህዝብ::
@user-oh4cy8yf9i
@user-oh4cy8yf9i Жыл бұрын
ሄዋኔ እና አዳሜ ሆይ!!! በዚህ ትልቅ አዳርሽ ውስጥ ተጎልተህ/ሺ በፉገራ ቀልድ ስትገለፍጥ አራጁና ዘንዶው የኦሮሞ ብልጽግና ቤትህን እና ቤተስብህን ድራሹን ያጠፋልሃል፡፡ ስለዚህ ተጎልተህ ከምታገጥ በጊዜ የራስህን ድርሽ እና ሃላፊነት ተወጣ፡፡ ሌላ አመቱን ሁሉ ቀልድ መቀልደ ደስ አይልም፡፡ ይህ የሰውን አይምሮ ከአልኮል መጠጥ በላይ ማደንዘዥ ውስጥ በመክተት ህዝብ እየሳቅ እንዲያልቅ የሚያደርግ አደገኛ ተግባር ነው፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡
@aschaledagnew
@aschaledagnew Жыл бұрын
ጀግና ነህ
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 Жыл бұрын
ተስፍዬ ፦ አከብርሃሁ ፣ ሰሚ ካለ የቀረህ ነገር የለምና በርታ !
@TesfahunMelese-eh3yd
@TesfahunMelese-eh3yd Жыл бұрын
ተስፋሽ ምርጧ የሆዳችንን ስለምትናገርልን እንወድሃለን
@user-vb6fg1mu3n
@user-vb6fg1mu3n 11 ай бұрын
Adrasawen tawkwaleh tekumeg
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Жыл бұрын
Fesafshi baretalny fetari yetabakiki yagerl jegana❤❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
እንኳን ዱህና መጣህ ተስፍሽ ያምራል ኑርልኝ በርታልኝ
@abushikiyaabushi6613
@abushikiyaabushi6613 Жыл бұрын
❤❤❤ምን ልበል ላንተ ቃል የለኝም ❤❤❤ ጥበብ ልጇን አገኘች ።
@user-ig8bb7jn4m
@user-ig8bb7jn4m Жыл бұрын
ታርጋ ከሌለው መኪና ይሰውርህ ወንድማችን
@ethiodr4962
@ethiodr4962 Жыл бұрын
የልባችን ብሶታችንን በጥበብ መስታወት የምታሳየን በጥበብ የምትናገር የህዝብ ልጅ!!!
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
እውነት ነው ከተማው የአንድ ሰው ነው 😂
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
እውነት አቤት ቅኔ ከብት ብቻ ነው ቅኔ ማይገባው
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w Жыл бұрын
ከተማው ያንድ ሰው ሁኗል ደስ ይላል
@tolerantman2006
@tolerantman2006 Жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም የሚግርም ሃቅ ከዚያም ሳቅ በሳቅ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Жыл бұрын
እናመስግናለን ተስፍሽ
@yenegenmanyawqal2403
@yenegenmanyawqal2403 Жыл бұрын
ለኔ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ።ጊዜ የላቸውም እንጅ ምን አለበት ሰምተውህ ልብ ቢገዙ?
@yasineshetu1766
@yasineshetu1766 Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ድግሞ እንዳያፍኑት ባይሆን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የኔ ባለ ቅኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
ተስፍስ ሁሌም አዝናኝ እና አስተማሪ ስራዎችህ ያስደስቱኛል ።
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 Жыл бұрын
ብሶታችን በጥበብ መስታወት የምታሳየን የዘመኑ ፈርጥ።
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
ብሶታችን ማየት መች አቃተን መፍትሔው እንጂ የቸገረን
@abeba2241
@abeba2241 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
ከተማው የአንድ ሰው ሆኖ ነው😂😂😂
@cozyjazzambience
@cozyjazzambience Жыл бұрын
The music you bring is amazing, it always makes me happy🎶🎶
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx Жыл бұрын
Ye qine abatttt!!!!!!!! Keep up it
@user-cr2kr9vd5o
@user-cr2kr9vd5o Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ጥበብን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
አባተስፍሽ(ፍራሽአዳ)ያማልቅኔውጆሮያለውይስ😂😂😂ማ💚💛❤😆😆😆👏👏😂😂
@eyasubb
@eyasubb Жыл бұрын
Very talented man and always amazed me good job and also would like to say thank you for the whole staff .
@alazaryosef
@alazaryosef Жыл бұрын
ጥበብ እንዲህ ነበር በጠባቦች ባይወረር
@user-bm6sy4uk7w
@user-bm6sy4uk7w Жыл бұрын
ተስፊሽ ንሩልን።።።።
@ameley4768
@ameley4768 Жыл бұрын
ዛሬ ያስተላለፉከው መልክት ድንቅ ነው መድኔአለም ያለውን ነው የሰውልጅ ተመልሶ ሲመጣ እምነትን"መተማምንን" ያገኝይሆን ይሄ በኢትዬጽያ ሳይሆን በአለምላይ ማለት ነው
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ተሰፋዬ ከበደ 💖 የልብ ብሶትንና ፣ ሰብራትን ሐዘናዊ ጭንቀትበቅኔአዊ አሰተዋዋቂ 👍🙏
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Жыл бұрын
You are great , hope we ask ourselves who we are and to be good to each other beyond tribalism, religion and zones
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
ትክክል ብልጠት ቅስፈትክን ሊያሳምረዉ ይችላል የዘላለም ቁስል ግን ይሰጥአል ጉበዝ አሯሯጥም እኮ Limit አለዉ👌💚💛❤
@angelshimelis3059
@angelshimelis3059 Жыл бұрын
አንተስ ትለያለክ❤❤❤
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Жыл бұрын
ችሎታህ ድንቅ ነው
@hana.6956
@hana.6956 Жыл бұрын
እውነትም ግራ የገባ ነገር ሆኖብናል እግዚአብሔር ይሁነን።
@YidenekachewMechal
@YidenekachewMechal Жыл бұрын
Wow
@user-ge5wn1wg4c
@user-ge5wn1wg4c Жыл бұрын
betam Yemimech ashimur new firash adashu
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 Жыл бұрын
A great message
@samitube4661
@samitube4661 Жыл бұрын
ለማይሠማ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 11 ай бұрын
ከተማው የአንድ ሰው ሆኖ ነው 😅 እውነት ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️
@kedirmenur7352
@kedirmenur7352 Жыл бұрын
ኑርልን ተስፌሽ የህዝቡ ብሶት ንገርልን
@empressclementbushay7785
@empressclementbushay7785 Жыл бұрын
Great job ❤❤
@afroethio7066
@afroethio7066 11 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው በእውነት !
@AbulaSintu
@AbulaSintu Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ጓዶች!
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 Жыл бұрын
ምርጥ
@zedtaye1216
@zedtaye1216 Жыл бұрын
Tecelelke e/r yetebkehe❤
@temsgentadesse9651
@temsgentadesse9651 Жыл бұрын
ንቅናቄያችን
@habid848
@habid848 Жыл бұрын
This is the only person who speaks truth in Ethiopia as this time just got back after 2 months😂😂
@raskidus1681
@raskidus1681 Жыл бұрын
Top comedy!!😂😂😂
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
የቄኔ ማስሮ ነህ ወንድም 🤔 🤣እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk 9 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ የዘመኑ ጀግና ጥበበኛ ሰው ነህ የምር ለገባው ሰው ሚገርም ስራ ነው
@zemenjegna1332
@zemenjegna1332 Жыл бұрын
ዘንባጣ ....😂😂😂😂ተመችቶኛል 😂😂😂❤
@emuyayene5811
@emuyayene5811 Жыл бұрын
Well said 😂😂😂😂
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
ምርጥ ብቃት ነው ያለህ ፍርናሽ አዳሽየ አድናቂህ ነኝ ግን ከይቅርታ ጋር ፀጉርህን ፂምህን በስርአት ብትስተካከለው ጭራሮ አስመሰልከው የበለጠ ትደምቅ አለህ። አሁን እኮ ፍርናሽ አዳሽ ሽክ 😂የሚልበት ዘመን ነው በተረፈ ስራህ መረርጥ ነው
@user-fm4ns2ev6i
@user-fm4ns2ev6i Жыл бұрын
የውነትትለያለህእግዚአብሔርይጠብቅህ
@sisayzemariam8815
@sisayzemariam8815 11 ай бұрын
Hi berta Abesa you are ❤Nazerate Damed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketkibrom9716
@bereketkibrom9716 Жыл бұрын
Genius, perfection . That’s it. What can I say. This boy is genius.
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ
@tamene1525
@tamene1525 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@amlakuhailu3874
@amlakuhailu3874 Жыл бұрын
wonderfull
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
To me this isn’t an entertainment rather this brilliant young guy’s soul is crying a blood hoping for a divine intervention as he shows his frustrations anger and sadness to the people because most of them are coming to entertain and laugh instead of sharing his frustrations and prepare themselves to sacrifice for change 😢
@kedojigjiga2126
@kedojigjiga2126 Жыл бұрын
Amazing
@YbeltallLamesgen-kk1wz
@YbeltallLamesgen-kk1wz Жыл бұрын
ጥበብን አክብረህ የያዝክ የዘመናቻን የጥበብ ፈርጥ❤❤❤
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
Why every body’s email shows?? IT work on nick names. Thank you so much!!
@user-youtubesubscription
@user-youtubesubscription Жыл бұрын
Great work
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b Жыл бұрын
ምርጥ ፖለቲካን በቅኔው ንገራቸው
@tenad7309
@tenad7309 11 ай бұрын
እኛም ውድ ተመልካቾች እናመሰግናለን🙏🏾💚💛♥️
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
የልባችንን በጥበብ❤❤❤❤❤
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@artinnature2022
@artinnature2022 Жыл бұрын
ጥበብ ሲሰጥ ለማኅበረሰብ ጌጥ ይሆናል።
@afenanabedulgbar4525
@afenanabedulgbar4525 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ቃላት የለንም
@destawabate6435
@destawabate6435 Жыл бұрын
Thanks
@AltasebWalelgn-kv2wk
@AltasebWalelgn-kv2wk Жыл бұрын
Tileyaleh fetari yitebikh
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 Жыл бұрын
እንደራሴ ህሳቤ የሚነጉድ ትንታግ ከያኔ
@mesfinhailu4246
@mesfinhailu4246 Жыл бұрын
Nice
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Жыл бұрын
ውይ ጉድ ፈላ ! ግልፅልፅ አደረግኸው። እንዳያስሩህ ፥ ህገመንግስቱን በሳቅ ለመደርመስ የሚል ክስ እንዳይመሰረትብህ።
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
🙄😞😏ምንዋጋ አለው ስቀን አጨብጭበን ለብሶታችን መልስ ያገኘን እስኪመስለን በፈገግታ እንወጣለን ለሚቀጥለው የመከራን የግፍን አገዛዝ ለመቀበል ቃል እየገባን፣ ይሄኛውስ ለስንት አመት ይገዛን ይሆን⁉️ሌላውስ ተተኪው ባለጊዜ ማን ይሆን⁉️የዘር ፖለቲካስ መች ይቆም ይሆን⁉️አምላኬሆይ ማረን የእኛስ ጉድ ማለቂያም የለው‼️‼️
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
አሻግራችሁ አለሁ ብለው በሉን 😢ልክ ልካቸውን በጨዋታ መልክ እየማሉ ገብተው ሀገር አፈረሱ 😢
@user-ow5kz3to1m
@user-ow5kz3to1m 11 ай бұрын
ጀግና ይመችህ
@simeraameya6081
@simeraameya6081 Жыл бұрын
❤❤❤❤💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️ ጃል ማሮ ነው ዳኛው ወደድክም ጠላክም ሰፊው ኦሮሞ ጨፍልቆ እየገዛቹ ነው😂😂😂
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 Жыл бұрын
Brilliant😁😁😁
@AndishGelaw
@AndishGelaw Жыл бұрын
ሰሚ ቢኖር !!!!ግን ውሀን ድንጋይ ላይ ነው
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 11 ай бұрын
መተቸት ካልቅረ እንዳተ ነው በግልፅ መንገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Amazing! Taiwanese Giant Watermelon Juice - Fruit Cutting Skills
0:47
Foodie Camp 푸디캠프
Рет қаралды 65 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
0:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 7 МЛН
When Brother Refuses to Listen #shorts #funny #fypシ゚viral
0:19
Javi’s Family Adventures
Рет қаралды 20 МЛН
iShowSpeed Does a Backflip into the WATER🤯⚡️
0:15
Reidar
Рет қаралды 29 МЛН