የገቢ ግብር ገማቾች ግምት እና የወሊድ ቁጥጥር ጽ/ቤት አስቂኝ የልምድ ተሞክሮ - ተስፋሁን ከበደ- ፍራሽ አዳሽ 26 - ጦቢያ-

  Рет қаралды 863,148

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 26
ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 295
@ethiotube5437
@ethiotube5437 2 жыл бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ደስታ እና እድሜ ሙሉ ደስታ ይስጣቹህ💚💚💚💚💚💙💙💙💙
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@abebateklu1167
@abebateklu1167 2 жыл бұрын
🙏
@anmawnmawbizengaw8241
@anmawnmawbizengaw8241 2 жыл бұрын
ኤል
@ruthdesta5054
@ruthdesta5054 2 жыл бұрын
❤️
@salebisat3183
@salebisat3183 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ያልኖርከውን ዘመን የምታውቅ ልዩ ብላቴና እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@ejigayehusahile3117
@ejigayehusahile3117 2 жыл бұрын
ተባረክ የዜግነት ድርሻህን ተወጥተሀል የሚሰማ ይሰማ ላገራችን እናት እንሁን ።ግሩም እይታ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
እደዚህ አጀት አርስ ልጅ በአሁኑ ሠአት ማየቴ ይገርመኛል ያሠብከው ሁሉ ይሣካልህ
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 жыл бұрын
ተስፋሁን የምንጊዜም ጀግናዬ ነህ
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 2 жыл бұрын
💚💛❤የኔ ጀግና፣ብልህ ሳምንቱን በጉጉት ነው አንተን ምጠብቀው💚💛❤
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ ብታቅ
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
ማራኪ እኔም ነኝ።
@firhywottezazu2307
@firhywottezazu2307 2 жыл бұрын
ቡዬ እኔ እራሱ
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 жыл бұрын
@@firhywottezazu2307 በእውነት ምንም ቢል አፌን ከፍቼ ነው ማዳምጠው😘
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 жыл бұрын
@@abiy541 እሱን የማይወደው የለም እኮ እምላለው😍
@user-gl7rs4kp1w
@user-gl7rs4kp1w 2 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏 ምርጥ ሰው ነህ በርታልን ❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
He is telling the truth by jokes
@soliyanasoliyana3326
@soliyanasoliyana3326 Жыл бұрын
Betam seteto ende mekigel. Kebad Niger astelita hiyot yilem manim zoro miyaye angete yalew sew yelem
@abebechbayou267
@abebechbayou267 2 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ዕውቀቱን ይጨምርልህ ድንቅ ልጅ ነህ! ትልቅ መልዕክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ !!
@bezubezu8685
@bezubezu8685 2 жыл бұрын
ምርጥ ደራሲ እና ተዋናይ!
@serawitserawit4357
@serawitserawit4357 2 жыл бұрын
ልቦናችንን ይመልስልን ፍቅር ሰላም ይስጠን
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
አቤት ቅኔ ዠለጠው አብይ ልጅ አወላለዳችሁን ቆጠብ አርጉበሎነበር አቦ አንተልጅ ሱስ ሆክብኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Abiy leba amahara enemy neu
@rastansemie6813
@rastansemie6813 2 жыл бұрын
እኔእምለው በቃልህ መያዝህ እንደገና ሐሳቡ እንዴት ይመጣልሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
እውነት እና እየሆነ ያለውን ስለሚናገር አይጠፋውም። እያየ ነው የሚናገረው።
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
እኔም ይገርመኛል
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
የሚ ፅፈውም እራሱ ነው የሚመስለኝ። በጣም የሚገርም ነው።😊
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
ቀልዶቹን ተራ በተራ በቅደም ተከተል ማስታወሱ ብቻ ሳይሆን, የካራክተሮቹን ( እማማ ልጣሽ, ሻንበል,...) ባህሪና ስራቸውን ሰፊውን ሕዝብ ከሞላጎደል እንድላበሱ አድርጎ, በመሃል በመሃል ተስማሚ የምሳሌ ቀልድ አክሎበት እያሳቀ ከባድ አንቂ መልክት ያስተላልፋል:: ( ሕፃናት ይዘው ገብተዋል !! ) ⛔️ 18+ ⛔️
@abeleyob8853
@abeleyob8853 2 жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ከሰጠ ምን የማይቻል ነገር አለ ብለ
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
🙏👍👍💚💛❤️ ተስፍሽ እግዚአብሔር ሁሌ ሐሳብህን ይሙላልህ!! እግዚአብሔር ስትወጣ ስትገባ ከፊትህ ይሂንልህ!! ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ፤ የምታቀርባቸው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው!!🙏👍👍💚💛❤️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ያንተን ችሎታ አስተዋይነት ቃላት አጣውለት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ምርጥ ሠው ነክ❤
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና እመኝልህ አለሁ!!!!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
ስለ አቀረብከው ጥልቅ ትምህርትህ ታሪክ ትልቅ ቦታ ላይ አስቀምጦኃል ወዳጀ!!!
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገሪ ያብቃኝ አንተን አድናቆቴን ለመግለጽ ያብቃኝ ሀገራችን ሰላም ይሁን ብቻ በቃ ትችላለህ ሰላም አባላለው የዘወትር አድናቂ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
ሁፍ ተስፍሽዬ ምቾቴ ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ💚💛💖
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️ God bless you 🙏!!
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 жыл бұрын
አሰገራሚ ሰጦታ የታደለ እንቁ ወጣት ሰላምህ ብዝዝዝት ይበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 Жыл бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
13:38 ማንም ጥይቱ የባረቀበት ሁላ ጀግና እየተባለ ነው 👍 ትክክል
@HAQTECH655
@HAQTECH655 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅና አስገራሚ የትወና አቅም የሀገራችን የትወና ብቃት የታየበት ሰዉ ነዉ ተስፋሁን በጣም ቆንጆ ተዋኘ ነው። ደሞ በሰው ሀገር በስደት ላላችሁ ለሀገራቸው ያብቃን ከሰዉድ እስር ና እንግሊት ልያበቃ ነዉ እንኳንም ደስ አለን።
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 Жыл бұрын
ይህ ልጅ የተለየ አእምሮና ተሰጥኦ አለው እ/ር ከክፉዎች ጠብቆት ለመጨረሻው የዕድገት ደረጃው ያበቃው ዘንድ ፀሎታችን አይለየው።
@book2o22
@book2o22 Жыл бұрын
ችሎታህ የሚደነቅ ነው። ልዩ የሆነውን ስጦታ ፈጣሪ ሰጥቶሀል። እንደ ናዝሬት ልጅ ለኔም ኩራቴ ነህ።እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ። በህይወቴ ይህን የመሰለውን ችሎታ ያየሁት ካንተ ነው። ኑርልኝ።
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
Tesfahun KEBEDE Every Century a Genius born in Every Nation, you’re our time born Star 💫 Thank you Sir
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል በአንተ እድሜ ያሉ በክፋት ያበዱ ሳይ እንዴት ነው እላለሁ አንተ ግን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@samuelchane222
@samuelchane222 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በውስጡ ከባድ ንግግር አለው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
ተስፋሻችን
@h.g.y.r7430
@h.g.y.r7430 2 жыл бұрын
ድንቅ ተዋናይ ከምርጥ ቁም ነገር ጋር ::
@Mankush995
@Mankush995 2 жыл бұрын
ድንቅ ፈላስፋ
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 2 жыл бұрын
My favorite show. You always impress me. Thank you!
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል :: ልብ በል አስገራሚ እውንት ነው:: በጣም እናመስግናለን ተስፍሽ እና ይህንን ዝግጅት ለሚይዘጋጁ በሙሉ👏👏
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ተስፍሽ ይመችህ
@abuaminnur886
@abuaminnur886 Жыл бұрын
ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች እንቁ ወጣት ሰላም ብዝት ይበል 💕💕💕💕💗💖💗💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ ትዘርፈዋለክ ቅኔው ያማል ❤❤
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I wish you long life Tesfish. May God protect you from any evil.
@habtshlax4961
@habtshlax4961 2 жыл бұрын
መጨረሻው ላይ ያስተላለፍከው መልዕክተ በጣም ተመችቶኛል። በርታልን ወንድሜ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 2 жыл бұрын
The greatest man in AA right now the best show !! I can’t wait to see you
@tibebusolomonteklhyemnote1700
@tibebusolomonteklhyemnote1700 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ያቆይህ በመንፈስ ቅዱስ አእምሮህን ይጠብቅ ተወዳጅ ሰው
@likukebede8440
@likukebede8440 2 жыл бұрын
ሰሚ የለም እንጂ ሰሚማ ቢኖር የኛ ፍራሽ አዳራሽ ተናግረህ ነበር የኢትዮጵያ መንግሥት መቼ መሰለህ የሚሰማው ሲወድቅ ብቻ ነው ስታሸንፍ !!!!!!!!!
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 2 жыл бұрын
እዛው ቁጭ ብለው እያዩት ነው በራሳቸ እየሳቁ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
@@jilsonkasereka3752 you are right but those Liare's are will punished by stop farmers product to addiss abeba
@memegabera4594
@memegabera4594 2 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍 You exactly 💯 % that's teru .GOD BLESS YOU keep it up.
@wolfieskysytgachavideos1717
@wolfieskysytgachavideos1717 Жыл бұрын
God bless you my brother your real angel for all of us
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 3 ай бұрын
በጣም ያምራል ይህን ያሕል ምገስ ።
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 2 жыл бұрын
ከአንተ በፊት ያቀርቡ የነበሩት በአንድ ርዕስ የሚያስቁን አንዴ ነበር በፍራሽ አዳሽ ዘመን በአንድ ርዕስ ከነ ትምህርቱ ከአምስት ጊዜ በላይ ነው የምንስቀው። በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ብየሀለሁ።
@desalehailu500
@desalehailu500 2 жыл бұрын
ተሰፈሺ የወለደህ ማሀፀን ይባረክ አጀት አረሰ ንገረውማ መቼም አይሰማም
@hiwotgirmakonche6543
@hiwotgirmakonche6543 2 жыл бұрын
አይዞህ አይዞህ ያገሬ ሰው አይዞህ ከብረት የጠነክራል አይዞህ ከሺ ሰራዊት ይበልጣል አይዞህ ከኩብር ጊዜ ይበጣል አይዞህ ወገኔ ይህ ክፉ ጊዜም ባለጊዜም ያልፋል እውነትህ ይበልጣል
@lemmalemma498
@lemmalemma498 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የፓለቲካ ውጥንቅጥ ችግር በትክክል የገባህ አንተ ነህ፣ የግዜው ፓለቲከኞች በዘር እና ተረኝነትን ትተው ካንተ ቅኔ ቢማሩ ጥሩ ነበር።የግዜ ጉዳይ ነዉ በሰው ልጂ ሀፆያትን የዘሩ ሁሉ መከራን ያጭዳሉ። እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅህ አንተን ወንድሜ!
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
በጉጉት ነው የፍራሽ አዳሽን መምጣት የምንጠብቀው ።💚💛❤️
@samuelmuluneh4556
@samuelmuluneh4556 2 жыл бұрын
Outstanding 😍😍
@techzone9241
@techzone9241 2 жыл бұрын
ታትሞ እስከሚወጣ ቸኩያለሁ, በተረፈ በርታ
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 2 жыл бұрын
ይገርማል የገባህ ነህ በርታ
@kassech61
@kassech61 2 жыл бұрын
ተባረክ!አንበሳዬ!ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀግና ድሮ ቀረ
@habteyesusmathewos3474
@habteyesusmathewos3474 2 жыл бұрын
He is the guy I respect in my life. Tesfish long life bro and keep it up as you are important to me.
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ትችላለህ ተሰፋሽዬ
@2pacdawit15
@2pacdawit15 2 жыл бұрын
ትችላለ አባቴ።።።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
You are a freedom fighter for all Ethiopians
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ያንተን ችሎታ አስተዋይነት ቃላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@azungusie5232
@azungusie5232 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድክ አበሳው
@user-xl8xc6mr7m
@user-xl8xc6mr7m 2 жыл бұрын
Another magnificent performance by Tesfahun. I raise my hut, as usual. Well done!
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 2 жыл бұрын
Raise my hut aybalem. Hut= gojo bet. Hat= kofiya. We say i tip my hat to you as usual. Leave the English to us please 😆
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ "ቁቤውን"ትታችሁ በአማርኛችን አትጽፉም።እንግሊዝኛ ብርቅ ነው።ፈረንጅ ግእዝ ይማራል።እናንተ ለእንግሊዝኛ ትጨነቃለህ። ያውም ለራስህ ላልሆነ ቋንቋ🤮ቋንቋ መግባቢያ ነው እንጂ ዕውቀት አይደለምና።
@selamleethiopia6153
@selamleethiopia6153 2 жыл бұрын
Kiniema tichilaleh My hero
@woinshetbelete4277
@woinshetbelete4277 2 жыл бұрын
Thank you. This is a great message if they have ears to hear it!!!
@mekebebechikssafershamekeb1040
@mekebebechikssafershamekeb1040 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@kassahunmekonnen7443
@kassahunmekonnen7443 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ...!!!
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 2 жыл бұрын
ጠጆይ የዩክሬኑ ሰውይ ፕሪዝዳንት ከሆነ አንተ ደሞ የኛ ሁን 😍 you got my vote
@woldetadesse2799
@woldetadesse2799 Жыл бұрын
You are simply the greatest of Ethiopia's public figures.
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጡ
@abdumelese9598
@abdumelese9598 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ቅኔ አዘል መልእክት ነው አላህ ያግዝህ ወንድሜ።
@fgggtuatrtatfasf6349
@fgggtuatrtatfasf6349 2 жыл бұрын
በርታ ብሮ ፒካፑ ተመችቶኛል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 2 жыл бұрын
Keep up the good work Tesfish. You are very talented. Real tesfa. I see hope in you and your works. Some where on the road people will start to listen to each other and your advice. Things will change little by little. Don’t give up!
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ትክክለኛ መልእክት ነው ወንድሜ ተስፋሁን ተባረክልን ውይይይይ ውስጥ ነው የሚነካው ያስተላለፍከው ዋዉዉዉዉ
@berekettes42
@berekettes42 2 жыл бұрын
U r super !
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 2 жыл бұрын
የአሁኑ ፍራሽ አዳሽ 26 እንደ ወትሮው ሁሉ ምርጥ ነው ፤ ግን ትንሽ "የፆም አይመስልም" ፡፡🤣😜🤣
@samuelbelayneh178
@samuelbelayneh178 2 жыл бұрын
bravo
@merketube7893
@merketube7893 2 жыл бұрын
Bravoooo
@asmamawasfaw7740
@asmamawasfaw7740 2 жыл бұрын
Hi my smart brother betam sibeza adenakih negn ketlbet bertalgn
@seyfeduki1145
@seyfeduki1145 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከአይን ያውጣህ!
@beliyuhailu7302
@beliyuhailu7302 2 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል፤ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፡፡
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Amazing thank you
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ቅኔ በሆዱ 🥰🥰ነህ 💪🏿
@gadisaalemayehu6932
@gadisaalemayehu6932 2 жыл бұрын
God's blessings you. I loved what you mentioned at the end. That's fantastic. "Rather of being a child, be a mother for your country." What a wonderful word. To be honest, this word has taught me a great deal. It's a pleasant impression. Ethiopia, may God bless you.
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
ተባረክ omg
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
የሚገርም መልእክት ነው
@nike7267
@nike7267 2 жыл бұрын
አንደኛ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 жыл бұрын
ስወድህ እድሜ ይስጥህ።
@jshshsbshh7283
@jshshsbshh7283 2 жыл бұрын
ጎበዞ
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
አረ ወዴት ጠፋህ ውዱ ጀግናዬ
@wagariiticha7047
@wagariiticha7047 2 жыл бұрын
Extraordinary ability.
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 2 жыл бұрын
Ewnet betam tgrmenaleh lyu nek wendmie egziabhier ytebkh♥️♥️♥️🙏
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m 2 жыл бұрын
ሐሐሐሐ 🤝🤝🤝
@MrGesesew
@MrGesesew 2 жыл бұрын
Extraordinary ♥
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
አሪፈቅኔበርታ
@getachewkassa7505
@getachewkassa7505 2 жыл бұрын
Arts tv is best
@tezetagrima8908
@tezetagrima8908 2 жыл бұрын
Brove 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endytek4866
@endytek4866 2 жыл бұрын
you are Very Talented person .
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ የልብ አውቃ የተሳፋሪውን ሁሉ ነው እኮ እምታወራልን
@msamuel2857
@msamuel2857 2 жыл бұрын
GOOD job young man!
@alexalexis2273
@alexalexis2273 2 жыл бұрын
Ene mlsh frash adash, ke alebabesih asteyet alegn ! Gira chemahn kegn, kegn chemahn gra egrh lay(keyayreh btlebs) btcham yebelete aznagn yihonal bye asbalehu. U r genius, keep it up!!
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 жыл бұрын
የምር ትለያለህ የኔ ጎበዝ 👍
@habtamulambay6420
@habtamulambay6420 2 жыл бұрын
You number 1
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды (Премьера песни) 2024
3:39
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,1 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 105 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 177 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1 МЛН