ከብቃት የደረሱ የተሰወረ የሚያውቁ አባት //ውለታ አትርሱ// እጅግ ግሩም ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

  Рет қаралды 28,266

ዘንስር  tube thenser tube

ዘንስር tube thenser tube

17 күн бұрын

ከብቃት የደረሱ የተሰወረ የሚያውቁ አባት //ውለታ አትርሱ// እጅግ ግሩም ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ሊንኩን በመጫን ሳብስክራይብ ያድርጉ / @tubethensertube8448 #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Пікірлер: 41
@tubethensertube8448
@tubethensertube8448 15 күн бұрын
❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ይጀምሩ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ትምህርቱን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን።🙏
@tsigelakew3945
@tsigelakew3945 9 күн бұрын
አባቴ የበቁ አባታችን በፀጋ ቸው ከጭንቀት ከችግር ለሁላችን በፀሎታቸው ይድረሱልን፡፡
@ebasimma5482
@ebasimma5482 8 күн бұрын
አሜን😊😊😊😊😊😊❤
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 5 күн бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጦት ።
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 12 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@unikh3078
@unikh3078 15 күн бұрын
በረከቷወ ይደርብን አባታችን❤❤❤
@almazyuhans7009
@almazyuhans7009 13 күн бұрын
አባታችንቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን በጸሎት ያስቡን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 14 күн бұрын
አባታችን እንዃን በሰላም መጡ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤
@eyerusalemtesfaye8045
@eyerusalemtesfaye8045 14 күн бұрын
አባታችን እንደእናንተ ያሉ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@zz6793
@zz6793 15 күн бұрын
እንኮን ደህና መጡ አባ
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን❤❤❤❤ ባፁልት አስቡኛ❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 15 күн бұрын
,አባታችን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ስጠብቀዎት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@slenat
@slenat 14 күн бұрын
አሜን እንኳን ደና መጡ አባታችን ❤
@kiddist2235
@kiddist2235 14 күн бұрын
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 😊
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 15 күн бұрын
Egziabher edmena Tena yestelen! Bereketwo yideriben!!!❤❤❤
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 14 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZemeneAmsal
@ZemeneAmsal 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንደነዚህ አይነት ኢትዮጵያ ያበቀለች ታላቅ ሀገር ናት
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@tigaethio
@tigaethio 15 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@unikh3078
@unikh3078 15 күн бұрын
አባታችን ቃለህየወት ያሠማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 15 күн бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 14 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ❤❤❤
@user-kd2yh8le9d
@user-kd2yh8le9d 14 күн бұрын
ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 14 күн бұрын
እግዛብሔር ይመስገን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 14 күн бұрын
አሜን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 14 күн бұрын
,ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 15 күн бұрын
እውነት ትምህርቱን ስሰማ ሰውነቴን ኤሌትሪክ እንደያዘኝ ነው የሆንኩት ይኽም በደረሰኝበት ፈተና ችግር በሞት አፋፍ ላይ ነበርኩኝ ሁሌም ቅዱስ ሚካኤልን አባት ስጠኝ ልጠፋ ነው እለው ነበር ቅዱስ ሚካኤልም ፀሎቴን ሰምቶኝ ደግ እሩሩ የፀሎት አባት ሰጠኝ ችግሬን አልነገርኩዋቸውም ግን እሳቸው በራሳቸው አውቀው አይዞሺ ቅዱስ ሚካኤል ኪዳነ ምህረት ከችግርሺ ያወጡሻል እኔም ፀሎት አደርጋለሁ ሲሉኝ እውነት ይሆን አልኩና እሺ አልኩዋቸው ወገኖቼ ችግሬ ከላዬላይ ተገፎ ባህል ሲመጣ እንዴት ይሆን ስል ሁሉም በቤቴ ይሞላል ምንም ሳይጎልብኝ ግርም እያለኝ ያልፋል ሰላምታ ሳቀርብላቸው ቤተክርስቲያን እንዳትቀሪ ይሉኛል የቀረሁበትንም ቀን ለምን ቀረሺ እግዚአብሔር እንዲህ ብለሺ ለምነሺው አይደል በይ አትቅሪ ይሉኛል ያለአባት አድጌ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አባት ሰጠኝ እድሜያቸው ያርዝምልኝ :: ቃለህይወትን ያሰማልን ::
@helenabraha4888
@helenabraha4888 14 күн бұрын
Yet new bemariam
@askaleknife6615
@askaleknife6615 13 күн бұрын
@@helenabraha4888አዲስ አበባ ናቸው
@astertegafaw3456
@astertegafaw3456 13 күн бұрын
Amen 🙏🏾
@EyerusYa
@EyerusYa 15 күн бұрын
አሚንአሚንአሚን
@kenandinku439
@kenandinku439 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw3cb1th4q
@user-lw3cb1th4q 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kaitynoname5449
@kaitynoname5449 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@MamaruAddis
@MamaruAddis 8 күн бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድሞችና እህቶች ለመምህራን የምንሰጠው አስተያየት መሰናከያ እንዳይሆን ብንጠነቀቅ መልካም ነው።የመሰለንን ሁሉ ከምንጽፍ ከምንናገር በልባችን ብንይዘው ተገቢውን ምስጋና ምርቃት በናደርስ ጥሩ ነው።በቅን ልብ ተረዱኝ
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 9 күн бұрын
ርእሱ በአንድ ምሳሌ አትጠቅልሉት ።የበቁ አባት ስለተባለ ብቻ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 ቸልተኞች አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket  2023  ቸል አትበሉ
1:02:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 235 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42