አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

  Рет қаралды 519,868

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

3 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 512
@edutub21
@edutub21 3 ай бұрын
እኔ ምኖረው በስደት ነው ስደት ከወጣሁ 16 አመት ሁኖኛል ብዙ ጭንቀት ሲጋጥመኝ የአባገብረኪዳንን ትምህርት ከሰማሁ ነፍሴ ታርፍለች
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
እኔም እጽናናለው
@tiruworkbesilassie3204
@tiruworkbesilassie3204 3 ай бұрын
Ayizon
@Mulu-le9ff
@Mulu-le9ff 3 ай бұрын
P P L
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
ሁላችንም!! እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው::
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Yhie anesewere yetergeme newe poleticja zefene hafetye yeleweme yelale yhie ena danile keribite ande nachewe yezine seweye atesemu illuminati newe
@astube5163
@astube5163 3 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ የመምህር ትምህርት እንደት እንደሚጣፍጠኝ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ሁለነገራቸው ብረሀን የሆነ
@user-gj7pu7mf8g
@user-gj7pu7mf8g 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@bhhh1505
@bhhh1505 2 ай бұрын
አሜን 3❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ай бұрын
ተባረኪ አስተዋይ ቅን ነሽ እህቴ ❤❤❤
@AsratMezgebu
@AsratMezgebu 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@getachewbantigegn9827
@getachewbantigegn9827 2 ай бұрын
እህቴ/ወንድሜ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይጠራል። ራስን ማዳመጥ ይገባል።
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 ай бұрын
መምህር አባ ገብረ ኪዳን ከሰማይ የተሰጡ ፀጋ ናቸውበ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ መተት ሰርቶልሽ በሌላዉ እድል አየኖርሽ ነዉ።ለዚህ ነዉ እዛም አዚህም እንጣጥ እንጣጥ የምትዪዉ። 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 ай бұрын
@@user-um6cm8er6k አዎ አይደንሱ በካራቴ አይማቱ አይራገሙ አይጠነቁሉ እውነተኛ አባት ናቸው
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
አረ ምስጋናው በልክ ።።
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 ай бұрын
@@solomonhaile8848 ሲያንስባቸው ነው አባቴ
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 3 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ፣ አይደሉም።
@emerald21576
@emerald21576 3 ай бұрын
የዘመናችን "ቅዱስ ቄርሎስ" የ ርዕሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቂርቆስ የአራቱ ጉባኤ ምስክር መምህር ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ‼️በዘመናችን እግዚአብሔር ለህዝበ ክስስቲያኑ የሰጠን አባታችን👏👏👏👏እኔ ግን እላችኋለሁ ሁሉንም የየኔታን ት/ት አዳምጡት!!! ሁልጊዜም አዳምጡት‼️‼️‼️እድሜን ከጤና ጥበብን ከብልሃት አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@MelakuYetayew
@MelakuYetayew 3 ай бұрын
አሜንይስጥልን
@sentayeheupersonaltrainer
@sentayeheupersonaltrainer 3 ай бұрын
Amen
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 ай бұрын
አሜን እወነት ነው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 3 ай бұрын
በእውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ከምንም በላይ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ሙሉ በኩለሄ ከነሆነች የቤተ ክርስቲያን ምእመን አንዱ ስለሆንኩ
@susususususususu4399
@susususususususu4399 2 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ይለያሉ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@tube3498
@tube3498 3 ай бұрын
አባገብረኪዳን መምህር እዮብ ብቻ ሳይሆን እርሰወንም በጣም እንወደወታልን❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 2 ай бұрын
ኧረ ወንጌልን አናንብቡ።
@kidanehaile6245
@kidanehaile6245 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ለሊቁ መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ወርቅ❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤
@user-bh7vu3ck6h
@user-bh7vu3ck6h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎቹን ያለ ጠባቂ እንደማያስቀር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ምስክር ናቸው
@EskeWeldy
@EskeWeldy 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ልብን ያረሠርሣል ማርያምን ሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 ай бұрын
☦️⛪️የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጥንት..የጥንት ..የጥንቶ...ቤተክርስቲያን ኑሪ ለዘላለም!የልጂ ልጆቻችን ከፍ ከፍ ያደሩጉሻል!!☦️⛪️🙏🏾✌🏽🕊️
@Mahilet-hq3qm
@Mahilet-hq3qm 3 ай бұрын
አባታችን ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቅልን አሜን እንደሰማይ ክዋክብት ያብዛልን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 ай бұрын
አባታችን አባ ገብር ኪዲን ከውዲሴ ከቱ እመ አምላክ ማርያም ትጠብቀወት
@rucha6231
@rucha6231 3 ай бұрын
ኧረ እኔ ከ3 አመት በፊት የአባገብረኪዳንን ትምህርት ሳልስማ አልውልም ለብዙሰውች share አርጌያለሁ እጅግነው የምወደውብ ትምህርታቸውን ሌላው ደግሞ መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 3 ай бұрын
መምህሪ አባ ገብረ ኪዳን እድሜያቸዉን ያሪዝምልን❤❤❤❤❤
@RahelYemane-wm4bm
@RahelYemane-wm4bm 2 ай бұрын
መጋቤ ክብራቸውን ላለመግለጥ ነው ራሳቸውን እንዳላዋቂ የሚገልጡት አባቾች ክብራቸው ን ሰው እንዳውቀው አይፈልጉም ለዛ ነው በድሜ፣ በጠጋ ፣ያኑረዎ ቃለህይወት ያሰማዎ
@user-xi4wm8qm3e
@user-xi4wm8qm3e 3 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት እኔ ሙስሊም ነኝ ነገረ ግን የእረሶን ስብከት ከልብ ነው የማዳምጠው ደስ እያለኝ እየሳኩኝ ምክንያቱም የእረሶ አገላለፅና አቀራረቦ በእውነት በጣም ውብ ነው ይስባል
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 3 ай бұрын
ሙስሊሙ እንኳን አደነቅሁ ብትል አይገርመኝም።
@user-xi4wm8qm3e
@user-xi4wm8qm3e 3 ай бұрын
ማን ጠራክ አንተን መብቴ መስለኝ ምን ጥልቅ አደረገህ አንተን ብሎ ተቺ
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 3 ай бұрын
ልክ አንተ ማንም ሳይጠራህ ሃሳብ እንደሰጠኸው እኮ ነው ወንድሜ።
@user-xi4wm8qm3e
@user-xi4wm8qm3e 3 ай бұрын
@@eliaskitila9421 አየህ አንተ ላይ ያለው ዳቢሎስ እንዴት እንደ ሚቀና እባክህን እኚን ለመሰሉ እንቁ መምህር ሞቅ ያለ ምስጋና አቅረብላቸው።
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 2 ай бұрын
እመቤቴ እድሜድ ጤና ይሰጥሸ በርች ውሰጥሸን አዳምጭ❤❤❤
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ረዥም ዕድሜ ይስጦት
@Astaludejene
@Astaludejene 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችው ይባረክ❤
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 3 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአህዮች ም ቀን ይከበርላቸው ይገረም እንዳለው ።❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን የመሰለ አስተማሪ በዚህ ዘመን የላከልን መቼም!!!!!
@user-ls7ig1dt5j
@user-ls7ig1dt5j 3 ай бұрын
መጋቢሐዲስ እድሜና ጤና ይስጥዎት::
@amdemichalkifle13
@amdemichalkifle13 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ላባታችን ላባ ገብረኪዳን❤
@christinebodyo8933
@christinebodyo8933 2 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እውነት መፅሀፍ ናቸው የምር ሲያስተምሩ ድንቅ ነው ሚለኝ😊😊😊😊
@Luelsbarbers
@Luelsbarbers 26 күн бұрын
I love it God bless you ቃለ ሂወት ያሰማልን:: we love you our teachers
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ቃለሂዉትን ያስማልን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🆗✅
@shegerbinda8869
@shegerbinda8869 2 ай бұрын
በእውነቱ አባታችን መጋቢሀዲስ እንደ እናንተ አይነት ደጋግ ምሁራን አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
@fitsumgetachew1087
@fitsumgetachew1087 3 ай бұрын
መጋቤ እሸቱን ማዳመጥ ጀምሬ ማቋረጥ አልችልም ዘመንዎ ይባረክ
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 3 ай бұрын
ርጂም እደሜ ከጤና ጋር ያደለለን በርቱለን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን መጋቢ አዲስ እሼቱ ጸጋዎትን ያብዛለን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
❤️‍🔥ነጠላ በመስቀልኛ ኣለባበሳቸውን ሳይ ድንቅ እላለሁ Only in Ethiopia....PROUD
@eadendassy2860
@eadendassy2860 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እመቤታን ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 3 ай бұрын
Fact evidence logic together at once. Megabi haddis MUCH RESPECT. GOD BLESS YOU.
@user-tu2sv8lh3s
@user-tu2sv8lh3s 9 күн бұрын
የመምህሩ ትምህርት ደስ ይለኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 3 ай бұрын
AMEN qale hiwet yasemalen AMEN yesemanwun belbonachin yasadrben
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv 2 ай бұрын
መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የምወዳቸውና የምጠነቀቅላቸው ሲለወጡ ክብራቸውን ሲያጡ አይቻለሁ እናም አባ ገብረ ኪዳን ደግሞ እጅግ በጣም ከፍተኛ አመስጥሮትና ግልጥልጥ አድርገው አድርባይነትን ተፀይፈው ከሃቅ የሚያስተምሩ አባት ናቸው! እርሳቸው ከቃል በላይ ናቸው! እመብርሃን መምህሩን ትጠብቅ ፀጋውም ይብዛላቸው!!! የጠፉትም ይምጡ ይመልሱልን! እኔ ሃጥያቴ የበዛ ነው የኦሪቱ ለምፅ ስለተሻረ እንጅ ፊቴ ተራራን ይበልጥ ነበር። ❤)(ሸጋ ነገር ለሰው)(❤
@MebrieAwoke
@MebrieAwoke Ай бұрын
መምህር እዮብ እና ለሎችንም የቤተክርስቲያን መምህራን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-bu9oj9xb3q
@user-bu9oj9xb3q 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አባታችን መምህራችን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ !!! እኛንም ልቦናችን ይመልስልን በቤቱ ያፅናልን!!!
@hggff9535
@hggff9535 2 ай бұрын
በእውኑ ቃለ ኅይወት ያስማልን አባታችንን❤የማይጠገብ አንደበት
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 3 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን❤❤❤❤❤
@temesgenadehanu671
@temesgenadehanu671 2 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይባርካቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏
@yoyosinu
@yoyosinu 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@afomiabirhanu4579
@afomiabirhanu4579 3 ай бұрын
ስለ እዉነት መጋቢ አድስ ድንቅ መምህር ነዎት እሳቸዉ ስያስተምሩ ሀጥያተኛዉ ልቤን በክርስቶስ ፍቅር ይሞሉታል!! እኔን የማረ በማንም አይጨክንም እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 2 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የህክምና ባለሙያ እኮ ናቸው ሙህር ናቸው😢😢😢
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 2 ай бұрын
የሀገራችን ለበ ብሩህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን🙏
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 2 ай бұрын
አባ ገበረኪዳን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ግን እባካችሁ በግልፅ እንደዚህ በአደባባይ አታሞግሷቸው ለሰይጣን ፈተና ነው አሳልፈን የምንሰጣቸው የምትወዷቸው በልባችሁ አባታችንን አባ ገብረኪዳንን ጠብቅልን እያላችሁ ፀልዩ 🥹🥰❤️
@TomasBatu
@TomasBatu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Ewunet Endet Mitafit Kal New Demo Sile Dingil Mariyam Sinesa Min Yahil Des Yemile Bekalat Migelet Aydelem
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu 4 күн бұрын
መጋቢ ሐዲሰ እሸቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd4wz7fk4q
@user-wd4wz7fk4q 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የነፍስችን ምህመሮቻችን እድሜ ከጤናጋ ለናተ አሜን ❤🙏
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 ай бұрын
በጣም የገረመኝ አባታችን ከተናገሩት ውስጥ ከሁሉም እምነት ተከታዮች ጋር ተግባብ ተወያዩ ግን የራሳችውን እምነት ጠብቁ ያሏት እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃልም ከሰዎች ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል አባታችን መምህር አዲስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም የሰማነውን እንኖርበት ዘድ ፈጣሬ ይርዳን
@workishetdebebe5859
@workishetdebebe5859 3 ай бұрын
ምን አይነት ትምሀርት ተሰጠ ይህ ብቻ ሳይሆን ደንቅ መመህራንም የተመሰገኑበት[ ደንቅ መመህራኖቻችንን የሰጠን አግዚአብሄር ይመስገን።
@RT-hu4pi
@RT-hu4pi 3 ай бұрын
ለእኛ የህይወትን ምግብ እንደመገቡን ለእርሰወም መድህንአለምየሕይወትን ምግብ ለዘለአለም ይመግብልን!!!!!
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ዘይት ዋዜማ እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ ፡፡ወአምላክነሂ ኢያረምም ፡፡እሳት ይነድድ ቅድሜሁ፡፡ ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 ай бұрын
Amen min gizem yemiyitegeb kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen zimare melaiktin yasemalin Amen
@BentsuhLib-bl2vu
@BentsuhLib-bl2vu 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ።
@tsion4649
@tsion4649 3 ай бұрын
Memihirachin Egziabhier erjim edmie ketiena gar yadiliwo ❤❤❤❤ Ethiopia Orthodox ❤️⛪️
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነውእግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንህ የባርክልን አሜን
@almazteklemikael2066
@almazteklemikael2066 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያአሰማልን የኔታ።በርቱ የተዋህዶ ልጆች የእመብርሀን ልጆች❤️🙏🙏🙏
@user-ft7lo5cs9x
@user-ft7lo5cs9x 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-el1bk7wp1j
@user-el1bk7wp1j 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ የኛ አባት በዚህ ዘመን አባ ገ/ ኪዳንን እና መምህር እዮብን የሰጠን ጌታ በእዉነት የአይምሮአችን መፅናኛና የደስታችን መፍለቂያ ናቸዉ በእወነት የእ/ርን ቃል አየሰሙ መኖር እንዴት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 2 ай бұрын
የሁለቱንም ትምህርት በጣም ነው የሚመስጠኝ❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 3 ай бұрын
እግዝአብሐር ይሰጤልን😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@AndualemAndualem-ht9cu
@AndualemAndualem-ht9cu Ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በጣም እወደዎታለሁ
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረሱን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ከፍ ከፍ ይላል መፅሐፍ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ያድልዎት አባቴ እኔም አከብርዎት አለሁ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 ай бұрын
መ ምህር ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@alemalem7462
@alemalem7462 3 ай бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታች🙏🙏🙏
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz Ай бұрын
amen,amen,amen🙏🙏🙏🙏🙏Egziabhir,ymesgen
@haregewointirunehgelan4797
@haregewointirunehgelan4797 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-gl6js3cw7x
@user-gl6js3cw7x 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን ዕድመኔ ጤና ይስጥልን እናንተ የሰጠን ክብር ይግባው እግዚአብሔር ኣምላካችን🥰
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@tktyemariam
@tktyemariam 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 3 ай бұрын
Yageliglot zemenachun yibarkilin amen 🙏
@nitsuhtesema6968
@nitsuhtesema6968 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን አባታችንን❤
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 3 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li5vl8pt7z
@user-li5vl8pt7z 3 ай бұрын
ቃል ሄይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤
@meazadejene3530
@meazadejene3530 3 ай бұрын
በመከባበራችሁ እኛን ብዙ ታስተምሩናላቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ!!!!
@eteneshhailemariam9845
@eteneshhailemariam9845 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
አሜን፫መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Berukdiredewa
@Berukdiredewa 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልኝ አባቴ በረከቶ ትድረሰኝ
@Merihun-l6y
@Merihun-l6y 26 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ምህራችን!!
@user-ck8nj1xb8u
@user-ck8nj1xb8u 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ናሰማልን ❤❤❤❤❤
@MenberTemesgen
@MenberTemesgen 2 ай бұрын
መድሀኒአለም እድሜ ይስጥልን
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን አባቴ።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 2 ай бұрын
ዓምላካቺን በፀጋዉ ይጠበቆት የሀገሬ ዓምላክ ደእድሜ ባለፀጋ ያድርጎት አባታቺን ::
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w 3 ай бұрын
እረጅም. እድሜና. ጤና. ከፀጋ. እግዚአብሔር ጋር. ይብዛለወት. አባታችን. መካሪ. አያሳጣን. ቸሩ. መድሃኒአለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 3 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እድሚ ይስጥልን የማቱሳልን እንዲውም ጨምሮ
@user-dn6jc6np8p
@user-dn6jc6np8p 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ያድልንል ያኑርልን አባትችን!!!
@hailleMebrahtu
@hailleMebrahtu 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@user-vj5dd7sj7z
@user-vj5dd7sj7z 2 ай бұрын
ቃል ህወት የሰማልን መምራችን በእዉነት እድሜና ጤናዎት ይስጥወት
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Amen Amen Amen
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v Ай бұрын
አባታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
@TeklemarkosAsrat
@TeklemarkosAsrat 2 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ምርጥ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-mg9iz7ys4n
@user-mg9iz7ys4n 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና!!!
@girlethiopia4893
@girlethiopia4893 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen egizabher yimesgen
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d Ай бұрын
አባ ከሁሉም ይለያሉ❤❤❤
@user-xp2cs5sb5b
@user-xp2cs5sb5b 2 ай бұрын
በውነት አባታችን እየ ቃል ሕይወት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@KassahunYetsegaAmhara
@KassahunYetsegaAmhara 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን አባታችንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 3 ай бұрын
ቃለሂዎትን ያሰማልን ።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@AdnoSemaw-cd3qq
@AdnoSemaw-cd3qq 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤እውነት ነው አባታችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН