ምንቴትያጌ! አዲስ የወላይትኛ መዝሙር ቪድዮ! ዘማሪ ደስታ ቢራሞ MINTETIYAAGEE NEW PROTESTANT SONG

  Рет қаралды 208,186

Desta Biramo Ministry

Desta Biramo Ministry

2 жыл бұрын

ምንቴትያጌ! አዲስ የወላይትኛ መዝሙር ቪድዮ! ዘማሪ ደስታ ቢራሞ MINTETIYAAGEE NEW PROTESTANT SONG

Пікірлер: 218
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 жыл бұрын
የብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ታላቅ ወንድማችን ደስታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተንም ቤተሰብህንም ።
@afeworkasha3863
@afeworkasha3863 7 ай бұрын
❤❤
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube 2 жыл бұрын
ጦሲ አንጆ!😍
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 2 жыл бұрын
ወንድም ደስታ ዘመንህ ይለምልም!! በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ተስፋን የሚጭርና የሚያፅናና መዝሙር ስለሰጠኸን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!! እንደዘመርክ ኑር!
@esakotube.
@esakotube. 2 жыл бұрын
አበት ጌታ ሆይ ስም ይባረክ በጣም የምወደው ዘማሪ ደስታ የልጅነት ትዝታ ቀሰቀሰው ተባረኩ።
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 2 жыл бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር ይባረከህ ሰለ አንተ ጌታዬ አመሰግናለሁ የሀገራችን በረከት ነህ በጣም ብዙ ነው የሚለው ቃላት የለኝም በእውነት ዘመን ይባረክ ይሄ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው ከእነ ልጆቹ ታጅቦ መዝሙር ትልቅ ደስታ የስማናልህ መታደል ነው ይህንን ጌታ ማገልገል ትዳር ይባረክ ልጆችን እግዚአብሔር ይባረካችሁ ይህንን ጹሑፍ ሲጽፍ እንዲህ እንባን መቆጣጠር አቃተኝ ሀሹ ጦሶው ጋላታይ ነዮ ግዶ አሜን ይረዳ የእግዚአብሔርን ሰሙ ይባረክህ እኔ ጋሼ የማወቃው በልጅነት ዕድሜ ነው እኔ የማገልገል ቤተክርስቲያን እሱም ሲመጣ ለማለት ነበረ የሚሄደው ግን ዉስጥ ትልቅ እግዚአብሔር መንፈስ መኖር ያንን ቀን አየሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioyoutube6098
@ethioyoutube6098 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ በእውነት ቃሉ አስቦ ከማይጠፋ ዘር ለወለደን ለእግዚአብሔር ይሁን ። አምላኬ ደሞ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላባችሁ ። የኔ በረከቶች!❤❤
@essawzenebe5571
@essawzenebe5571 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አባት ነህ ብዙ ልጆች አሉህ በመንፈስ የወለድካቸው ተባረክ አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥህ !! ቁጥር 1 ክብሩ ሰማያን ሸፍኖአል የምለውንም እንደዝው ብታቀርብልን እና ብንባረክበት መልካም ነው ።
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 2 жыл бұрын
አይኮይ ባ ጊስ ምንተትያጌ ... ያኔ ግዳጌ ያና ጋምኤና ቱማ ቱማ ቱማ እ ያና ግዳጌ ያና ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ... አባታችን ዘማሪ ደስታ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም በጣም እንወድሃለን👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖
@addisfantahun2632
@addisfantahun2632 Жыл бұрын
በኢት ዓማት አቆጠጠር 1986 አማት ከቤት ጠፈቼ ከከንበታ ተናስቼ ወዴ ወለይታ አራከ ዮሩደኖስ ሙዙቃ ቤት በሬ ለይ የመጀመረኛውን ቁጥር ሰምቸሌሁ በአሁን ሰዓት south africa
@bereketdemissie1943
@bereketdemissie1943 2 жыл бұрын
የማፅናኛ መዝሙር ! እጅግ የሚባርክ ነው።
@fikrugaje9248
@fikrugaje9248 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ! እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳድግህ ምንጭህ አይቋረጥ! በዚህ ክፉ ዘመን የቅዱሣንን ልብ የሚደግፍ ብሩክ ስጦታ ስለሰጠኼን እጅግ ደስ ብሎናል፡፡ በጣም ተባሪክያለሁ! በስጋት ውስጥ ለምንከራተት ትውልድ ትልቅ መፅናኛ ነውና በትምህርት ቤት ላሉትም ለዓመቱም አቅም ይሆነናል ተባርክልኝ!!!(ከም/አ/አ/ቃ/ሕ)
@tututube7062
@tututube7062 2 жыл бұрын
እንደዚህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባረካችሁ ጋሼ ደሰታ ከእነ ልጆቹ አሜንንንን
@talenttochrist5573
@talenttochrist5573 2 жыл бұрын
Betikikil
@almaz1390
@almaz1390 2 жыл бұрын
💔💔💔💔❤❤❤🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🎎🎎🎎🎎🎎🎎🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ethopia4810
@ethopia4810 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ጌታ ሆይ በጣም አስታማርይ አንቅይ የወቅታዊ መዝሙር ነው አንተ ለቡዞች ተምሳልት የምትሆን ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ደስትዬ ጌታ ቃርይ የአግልግሎት ዘመንክን ይባርክህ
@VST2021
@VST2021 2 жыл бұрын
እውነት ነው!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሀሌ ሉያያያያያያያያ!!!
@admasuadane6322
@admasuadane6322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንን አብስቶ ይባርክ፡፡ በመዝሙሩ በጣም ተባርከናል ፡፡ እንዳንተ ታላቅና አስተዋይ ሰው ስለሰጠን ጌታ ይመስገን፡፡ እንወዳሀለን፡፡
@misganusinta
@misganusinta 2 жыл бұрын
በጣም ታሚራላቹ ፡እንደዚህ የባረካቹሁ ጌታ ይመስገን
@endiriasbezabih6416
@endiriasbezabih6416 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በመዘሙርህ ተባረከበታለሁ።ሰለመልዕክት ጌታ ይባረክ "ቃንጤትዳ ዱሩማት ዳኳን አጭቾሆ "vol.1 song
@esayassada718
@esayassada718 2 жыл бұрын
የተባረክህና እጅግ የተወደድህ ዘማሪ ደስታ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ። ሀሹ ምንቴቲስ❤
@sintayehusimon5714
@sintayehusimon5714 2 жыл бұрын
ደስታ ወንድማችን ተባረክ ምባርክ መዝሙር ነዉ፡፡
@messimessi1490
@messimessi1490 Ай бұрын
አሜንንን አሜንን መንፍስ ቅዱስ ክብር ለስም ይሁን ዋውው አሜንን ተባረኩልን ዘመን ዘላለማችሁ የተድላ ይሁን ሰወዳችሁ ኑሩልን ከፉ አይንካችሁ ውድድድ
@adimasuashaofficial
@adimasuashaofficial 2 жыл бұрын
Blessed family 👌👌❤️❤️❤️
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 2 жыл бұрын
እንወዳለን እግዚአብሔር ፀጋ በእጥፍ ይጨምራል ደሞ ሰተምሩ ጌታ ይባርከችው👏🙏❤💕💕
@user-vk6tm9zg1s
@user-vk6tm9zg1s 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረካችሁ ዴስ የሚል ድንቅ መዝሙር ነው 🍿🍿🍿🍿🍿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ዘማር ደስታ ስንወድኮ የተባርክ ስው ነክ anjetaa taa awawu
@tsegabalemayehuofficial4765
@tsegabalemayehuofficial4765 2 жыл бұрын
Dad በጣም እወድሃለሁ በአገልግሎትህ ጽናቴን እጨምራለሁ እበረታለሁም እንድናገለግለው እናንተን ለኛ ምሳሌ አድርጎ ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይባረክ
@abelseba4376
@abelseba4376 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ምርጡ የጌታ ጽድቁ መንግስት ዘማሪ ሁሌ ድምፅህ ሲሰማ ውስጤ ይፈካል።
@meleseasefa-se8wd
@meleseasefa-se8wd 9 ай бұрын
የጌታ ባሪያ ዘማሪ ደስታ ይህ ፀጋ ዘመንህን ሁሉ ይኑርብህ።
@asebarba
@asebarba 2 жыл бұрын
ተባረኩ! ዘራችሁ የጠላትን ደጅ ይውረስ!
@josfialmayehu7220
@josfialmayehu7220 2 жыл бұрын
አሜን ንንንንንንንንንንን! ኤሴይይይይይይይይይይ! 💔😭በጌታ ስም ተበረኩ!📖🙌🙌
@isitgoingwell8616
@isitgoingwell8616 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ !
@VST2021
@VST2021 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኜልሃለሁኝ ቤተሰብ ሁንልኝ ተባረክልኝ እወድሃለሁኝ!
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባሪካቹ 😭😭😭😭😭✝️🛐💯💯💯🎙️👈👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@aschalewmatthewos4539
@aschalewmatthewos4539 2 жыл бұрын
Jesus bless you now and then. You are most loved Singer. I am very much blessed with this song
@tadeleorsango6971
@tadeleorsango6971 8 ай бұрын
ትልቅ ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰብ ናችሁ፡፡ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@addisfantahun2632
@addisfantahun2632 Жыл бұрын
አሜን አሜን የደሰታን ዜማ ለመስመት ከከንበታ ሺንሽቾ ታነሰች እሰክ ወልይታ አራክ ሄጄ በሰዓቱ አሰታውሰለው ዩሪዳኖስ መዘሙሪ ቤት ጌታ ዘመንን ይበሪክ in ethiopian calder 1986
@kurabachewabiyu4970
@kurabachewabiyu4970 2 жыл бұрын
Oh blessing one !! ተባረኩልኝ
@getachewkassahun2103
@getachewkassahun2103 2 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ ወንድሜ! ሁል ጊዜ በመዝሙሮችህ እፅናናለሁ፡፡
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን አሜን አሜን
@tesfayeariso8039
@tesfayeariso8039 2 жыл бұрын
Amen................!awi des
@ashenafimeskele605
@ashenafimeskele605 2 жыл бұрын
xossay anjo kehippe mazmuriyan anjetida,
@abrahambarana4621
@abrahambarana4621 2 жыл бұрын
Really የልጅነት ትዝታ ቀሰቀሰው; tsega yibizalih! bezemen teshagari mezmuroch egizabiher barkohal! sileante eg/rn ameseginalew, ewodihalew.
@AlemuGeta-ft2mv
@AlemuGeta-ft2mv 7 ай бұрын
Wow በጣም ደሰ ይላለ እግዚአብሔር ዘምንህን ይባረክ🙏🙏
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Жыл бұрын
ደስታ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረክ 🎉🎉🎉
@prophetessrohobot4640
@prophetessrohobot4640 2 жыл бұрын
Ha nu zemeniya nena wotida xossa wato 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@debebedese7751
@debebedese7751 2 жыл бұрын
Wow! What a blessed song.God bless you !
@hiwotmota6166
@hiwotmota6166 2 жыл бұрын
Geta yibarakachu
@jackjames5260
@jackjames5260 2 жыл бұрын
አገልግሎትህን በvedio ለማየት በጉጉት እጠብቅ ነበር ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ደስታ ቢራሞ ካንቴ ብዙ ተምረናል ተጠቅመናል መልካም ምሳሊያችን ነህ
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 2 жыл бұрын
ኑዮ ዴስ አዊ ዲያጌ...🙏 May God bless you more!
@matusalamathewos8525
@matusalamathewos8525 2 жыл бұрын
ምንተቷን አጋ በአስ አሜን
@DestaAdane-fi3xu
@DestaAdane-fi3xu 11 ай бұрын
Desta, God bless you forever and ever in Jesus Name!
@prophetessrohobot4640
@prophetessrohobot4640 2 жыл бұрын
Siyayida pe77asi akasi siyin siyin kaletena mazimuriya❤❤❤😭😭😭😭😭😭merinewu anjeta
@gloviksamula9210
@gloviksamula9210 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ
@AshuteTube
@AshuteTube 2 жыл бұрын
Xoossay Daruwa intessoo Mulera Anjo.
@AtrsawGesho
@AtrsawGesho 2 жыл бұрын
Dink new betaam
@astertagesa9168
@astertagesa9168 Жыл бұрын
እግዘአብሔር ይበርክ ወንድማችን በአማርኛ ብደገም ደስለል ታበርኩ
@bereketdemissie1147
@bereketdemissie1147 2 жыл бұрын
Yeddena kushee oyqqis aagee...Aykobaa geesi minttetiyaagee....amin'ii! Anjjetitee!!
@user-vk6tm9zg1s
@user-vk6tm9zg1s 2 жыл бұрын
Waa waa xoossay darisidi anjo ❤❤dasta
@samuelsemayat2157
@samuelsemayat2157 2 жыл бұрын
Silante Amlaken yimesgen!!! LeWolaita anten yemesele liyu yewengel sew tikikilegna hiwet agelgay silesete degimem Amlakchin Egziabhern amesegnalehu!!!!!!!!!! Hiwetih yibarek!!!!!
@dinikineshbalicha6221
@dinikineshbalicha6221 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ 🤲🙏🍇
@belachewhataoffcialhata6115
@belachewhataoffcialhata6115 2 жыл бұрын
Amen amen
@leuldesalegne5310
@leuldesalegne5310 2 жыл бұрын
ejege betam nw emwedk geta abezto yebark kezy belay sefa
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 Жыл бұрын
ኑዮ ዴስ አውዲያጌ አሜን አሜን ::
@waluwadana2715
@waluwadana2715 Жыл бұрын
I have enjoyed this song a lot. Thank you for the Amharic subtitle.
@andinetabate8021
@andinetabate8021 7 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ አባተ
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌናዉሃለሉያ
@user-wv6lp4xb1m
@user-wv6lp4xb1m 8 ай бұрын
የእግዚብሔርፅጋ ይብዞላችሁ
@embetembet8300
@embetembet8300 2 жыл бұрын
ተባረክእግዚአብሔርፀጋዉንያብዛሊ
@chernettunta857
@chernettunta857 2 жыл бұрын
Amen! Anjjetta!!!
@kebedekassa9649
@kebedekassa9649 2 жыл бұрын
God bless you and your family circle in Jesus Christ!!! Please, go ahead to bring messages from heaven via your songs and ...
@masreshatekle8240
@masreshatekle8240 2 жыл бұрын
ተባኩ,,,,,,,,,,
@samuelbelete4950
@samuelbelete4950 2 жыл бұрын
Desi sitilu
@almasillego9402
@almasillego9402 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tekle146
@tekle146 2 жыл бұрын
Esay tebareku zemenachu yibarek ame..amen
@asilovegodbless8215
@asilovegodbless8215 2 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen elelelelele eleelelelelel tebarekuuu Begeta simi
@hime1812
@hime1812 2 жыл бұрын
Ameeeen ara dishin awunka ufayisaa 👏👏👏 hashukaa gashiyee xosay anjidika anjoo ubayika anjetitee
@kirubelteshome2493
@kirubelteshome2493 2 жыл бұрын
Bante yejemerew bebizu etif belijochihna bezermanzerih endemiketil milikit aychalew!!! Christina endih new!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@wudineshyishakwudeye1629
@wudineshyishakwudeye1629 2 жыл бұрын
destiye eg/r antenina betesebochun yibark buzu kente tamirahalwu tebarkahawu
@amanuelatta1972
@amanuelatta1972 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@nigusekussa8533
@nigusekussa8533 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@MiserArega-pj3ik
@MiserArega-pj3ik Ай бұрын
ameeeeeen ❤🙏🙏🙏🙏tsosi nenane nebetesebiya guji guji anjo .........❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratbogale9385
@tamiratbogale9385 2 жыл бұрын
Min enibelik esh.........🙏🙏🙏
@meskelewashe5405
@meskelewashe5405 2 жыл бұрын
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክልኝ
@getachewpetros1664
@getachewpetros1664 8 ай бұрын
❤❤ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@kebebushkataro9493
@kebebushkataro9493 5 ай бұрын
Amene Amene Amene
@michaelzerihun4305
@michaelzerihun4305 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@abuyohanis4977
@abuyohanis4977 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ 🍇🍇🍇
@bereketkabalo8145
@bereketkabalo8145 2 жыл бұрын
This is really cool!
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@helensolomon2415
@helensolomon2415 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንን ይባርክ ።
@simretkussa823
@simretkussa823 2 жыл бұрын
wow may God Bless u !!!!!!!!!!!!!!!!!
@tamirattadesse7658
@tamirattadesse7658 2 жыл бұрын
what a blessing powerful song God bless you
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Жыл бұрын
Geta iyesusi kirisitiyos tsegawun yabizaliki tebareki be geta
@wisdom694
@wisdom694 2 жыл бұрын
amen tebareku
@yitbarekabrham2392
@yitbarekabrham2392 2 жыл бұрын
waw be blessed daruwan anjetite
@bereketmengistu3129
@bereketmengistu3129 2 жыл бұрын
best mezemur ምንቴትያጌ
@user-vo1yq3xk5k
@user-vo1yq3xk5k 6 ай бұрын
Kibir hulu legeta yihun hallelujah press god tebarku tebarkiu bebzu Sega daddy desta ina lijoche tebarekulighn❤❤❤❤❤😢😢😢 hashuka AMENNNNNNNNNNNN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@prophetermiyastunta3803
@prophetermiyastunta3803 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ታላቅ የእግዝያአብሔር ሰዉ
@og5184
@og5184 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደስታዬ
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
Nusi Desi Yesusi hashu hashu Ajeta Abate
@aynalemdana2466
@aynalemdana2466 2 жыл бұрын
Amen amen zemini yibarek 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 929 М.
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 30 МЛН
"እንመለስ" ዘማሪ ደስታ ቢራሞ #GOSPEL_SINGER_DESTA_BIRAMO
5:37
Singer Zinash Taliso Mezmuroch ዘማሪት ዝናሽ ጣልሶ ሙሉ አልቤም ወታና
53:17
Hanees Production ሃኔስ ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 41 М.
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 929 М.