ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል - ዘማሪ ነጻነት አሰፋ - NEW AMHARIC PROTESTANT SONG 2021 KEBRU SEMAYATEN SHEFNWAL

  Рет қаралды 174,671

GREAT ART PRO.

GREAT ART PRO.

3 жыл бұрын

protestant worship song 2021
#Amharicworship #worshipsong #amharicsong #ethiopianSong

Пікірлер: 89
@ephyman78
@ephyman78 2 жыл бұрын
በዚህ ዝማሬ እንደተባረካችሁ እናምናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን እንድትሆኑ እኛንም እንድታበረቱን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችኋለን!!!
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Atafrum yerasachu yalhone zmare indet new shere sabscrib bleh titeykaleh minm aybarkim serkeh kilip serah legenzeb bileh i dhone lezhih new menfes yelelebet mènfes kudus asaznachual 😭😭😭😭
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት ግን አልጠገብኩም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ደግሞ ድምፅሽ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@natuzer415
@natuzer415 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዝማሬ ነው ብዙዎቻችንም ተፅናንተንበታል … ጌታ አዲስ ዝማሬ ይሰጣል በርከክ በይ እኛም በአዲስ ዝማሬ ጌታን እናድንቅ እናምልክ NO More Cover song
@EbenezersBikingTrails
@EbenezersBikingTrails 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም💯!
@tesgenetgetachew259
@tesgenetgetachew259 3 жыл бұрын
የኔ እቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ገና ብዙ እጠብቃለን
@alemituedosa6900
@alemituedosa6900 2 жыл бұрын
የማይ ሰበር ፤ የማይዝል፤የማይደክም ሁኔታን አይቶ የማይለወጥ ክንደ ብርቱ ጌታ እሱን መያዝ ሠላምን ይሰጣል ፡፡ አሜን!!!!! አለም ብትናወጥ እኔ ግን በኢየሱስ ሠላም ውስጥ እኖራለሁ እሱ ብቻውን ጌታ ነው እላለሁ፡፡
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@amanuellebassi7294
@amanuellebassi7294 2 жыл бұрын
This is a song of songs. Netsanet, you have been a blessing to me since early 90's
@tadesseholysprite2089
@tadesseholysprite2089 2 жыл бұрын
I GLORIOS MY LORD JESUS CHRIST !!!
@SweetAlem
@SweetAlem 3 ай бұрын
Elllll Amen 🙏 haleluya Gbu
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ማን እንደዘመረው ባላቅም ልጅ ሆኜ ሰንበት ትምህርት ስንማር እንዘምረው ነበር የሞጆ ET-109 ቃለሂወት ኮንፖሽንን ያስታውሰኛል ኦርቶዶክስ ምንሆንም ሙስሊሞችም ነበሩ ከኛ ጋ ሁላችንም ባንድነት እና በፍቅር ሳንለያይ እንዘመር ነበር አይ ልጅነት አይ 90s መልካም ግዜ ነበር ያሳለፍነው እንደዛ ተንከባክበው ላሳደጉን ባካል ለማናቃአው በ አካል ለማያቁን ክርስቲያን አሜሪካውያን ምስጋና አቀርባለው የኔ እሳዳጊወች በየ ግዜው ደብዳቤ እና ፎቶ ይልኩልኝ ነበር
@genabegenatube5393
@genabegenatube5393 2 жыл бұрын
መዝሙሩ የደስታ ብራሞ ነው
@goldcell4251
@goldcell4251 3 жыл бұрын
Amen Amen ኢየሱስ ሰላሜ ነው ታበራክ
@serkwossenu7860
@serkwossenu7860 Жыл бұрын
wub zimare new tebareki, yemezmure mirchashn wedjewalehu kezi belay bezimare geta tsegawun yistish ewedshalehu begeta ehite berchi.
@masiisanyiitaaddeebirruu465
@masiisanyiitaaddeebirruu465 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen lyeeesuus geta naw❤❤❤❤
@user-er7zn6wy7z
@user-er7zn6wy7z 3 жыл бұрын
Yene konjo egezaber yebarekeshe betam new des emilewo berechi
@tamagnselato3575
@tamagnselato3575 2 жыл бұрын
betam yemiwedew mezmur nw tebarekilgn
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው
@djydinternational9685
@djydinternational9685 2 жыл бұрын
My Sister አንደኛ ነሽ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 Жыл бұрын
Tsegash ayikum
@tezerasiyfa5422
@tezerasiyfa5422 3 жыл бұрын
ነጺያችን አቦ ምርጥ መዝሙር ፈጣሪ ይርዳሽ ደስ ይላል
@munashafi58
@munashafi58 2 жыл бұрын
Barye slehonew neger hulu egziabhern amesegnalew.geta bebetu sletekelesh ejig betam destegna negn.geta yatrefrifsh.tebarkesh lebereket hugni.
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
ነፂ እጂግ ደስ ይላል በርች ብዙ እንጠብቃለን ተባረኪ ይብዛልሽ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Wow sitamir tsega yemolash....
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
ለኔም ያደረገዉ ከአይምሮ በላይ ነው።
@beki359
@beki359 3 жыл бұрын
Amen amen tebareki ehte
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mulletubeofficial5572
@mulletubeofficial5572 2 жыл бұрын
Netsi Ye!! Tebareki!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@meseretmeskele8740
@meseretmeskele8740 4 ай бұрын
Thank you!
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️Stay Blessed mare!
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ribkaabebegebre3700
@ribkaabebegebre3700 3 жыл бұрын
ነፂዬ ተባረኪ አንቺ ዉስጥ ትልቅ አቅም እንዳለ አዉቃለሁ እናም ብዙ እጠብቃለሁ ተባረኪ
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 жыл бұрын
Wonderful work sister.
@WediEreHayet28
@WediEreHayet28 7 ай бұрын
Excellent!!!!Great job!!GBU!!!
@kenesadiriba9194
@kenesadiriba9194 2 жыл бұрын
Geta yebareksh Netsi
@timishtimish7448
@timishtimish7448 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 жыл бұрын
ጌታ ይበርኪሽ የእኔ እህት ተባረክ
@eyobsoressa1665
@eyobsoressa1665 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@tamiratshonkora1556
@tamiratshonkora1556 2 жыл бұрын
Tebarek yene ehte
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
አሜን
@robelmelita7983
@robelmelita7983 3 жыл бұрын
Tebareki
@yehenewberhane5
@yehenewberhane5 2 жыл бұрын
May GOD bless you and your family .......
@hananigusie9917
@hananigusie9917 2 жыл бұрын
ተባረኪ።
@belachewbulto2229
@belachewbulto2229 Жыл бұрын
ameen ameen
@davewon5307
@davewon5307 2 жыл бұрын
eysus slame nw Amen geta ymarksh
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Wow enidiayenet dimits yizeshe lemin bedenib atitayim tebarikeshal
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 2 жыл бұрын
I can’t stop listening You’re blessed berchi
@bikiladiriba4170
@bikiladiriba4170 3 жыл бұрын
GREAT BEAST MUSIC
@nebiyuejeta3076
@nebiyuejeta3076 2 жыл бұрын
God bless you
@hermela.eliascell5052
@hermela.eliascell5052 3 жыл бұрын
አሜንንአሜንንጌታይባርክሼ
@bizunehdegela7579
@bizunehdegela7579 2 жыл бұрын
1
@mengistuosabo564
@mengistuosabo564 2 жыл бұрын
Netsi be blessed
@tinachee7050
@tinachee7050 2 жыл бұрын
abo tebareki
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Kekoppi wtu berasachu tselyachu kelay tekebelu 👈 yasaznal menfes kdus iyasazenachu wanaw menfesu sinerow new inji turu dimts slalesh ayseram zefen aydelem 👈 isti zemari kehonshi kelay tekebey keza mezmur asatmi 👈
@wordofgodtube6913
@wordofgodtube6913 2 жыл бұрын
ጌታ የራስሽን ዝማሬ ይስጥሽ : በሰው መዝሙር መታወቁ ይቅርብሽ::
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊትን ለምን እናነባለን? ለምን የዳዊትን መዝሙር እንደግማለን እንደማለት አይሆንም ወገኔ?
@saragirma3927
@saragirma3927 Жыл бұрын
ውይ ትዘምር ምንድን ነው? የኔነው አለች? ውይ ምቅኝነት እኮ በ ጴንጤ ይበዛል
@wubshetassefamekonnen7301
@wubshetassefamekonnen7301 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ሰላሜ ነው
@redietarage436
@redietarage436 2 жыл бұрын
bless u
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 2 жыл бұрын
Slayehush des blognal fetari ykebelsh
@danieltola8662
@danieltola8662 Жыл бұрын
very anointed
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 Жыл бұрын
😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@embetembet8300
@embetembet8300 2 жыл бұрын
ዉዴእህቴተባረኪ
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 2 жыл бұрын
እህቴ ነፂ አንቺ በዚህ አትወሰኚ። በጌታ ተለቀቂ።ከጸጋሽ ከመካፈል ሌላም እንጠብቃለን ♥
@WW-xk1qn
@WW-xk1qn 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም። በጸጋ የደመቅሽ ልጅ። ይብዛልሽ እህቴ።👋
@eitan1166
@eitan1166 2 жыл бұрын
Why does it say “new Amharic mezmur 2021” when this mezmur has been released by the original composer decades ago???? How is this right?
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Yezemerew sew kemenfes kidus new yetekebelew koppi ttachu berasachu kofrachu kemenfes kudus tekebelu yerasachu fews yemihonrw menfes yalebet kelay tekeblo kasatemew new koppi koppi ayafrum beunet klip mesrat defaroch nachew me fes kudus ayseram ethiopia lay hulu neger koppi iyehone new astekaklu 👈
@webitu.tezageraserda7599
@webitu.tezageraserda7599 2 жыл бұрын
መዝሙሩ ጥሩ ነው ተባረ ኩልኝ ክምትዘምሪው ጋር ግጥሙን ፃፋልኝ ተባረኩ
@weynhaddiyhoss9099
@weynhaddiyhoss9099 2 жыл бұрын
Yena eit bechalshe yeraseshn zemar lemzemr mokere
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 жыл бұрын
ክብሩ ሰማያትን ሻፍኑዋል ምስጋና ምድር ሁሉ ሞልተዋል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለው ማንነው እሄን መዝሙር ሙሉን ብዛምር ወይም የማን እንደ ሆና ብትነግሩኝ ቅዱሳናች
@genabegenatube5393
@genabegenatube5393 2 жыл бұрын
Desta Biramo yibalal zemariw
@tilahunwolde5831
@tilahunwolde5831 2 жыл бұрын
ደስታ ቢራሞ KZfaq ላይ ፈልገዉ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Elillllllllllllllllllllllllllllll
@AlexAlex-dk7ez
@AlexAlex-dk7ez 2 жыл бұрын
ቀደምት ዘማሪዎች የመዝሙሮቹ ባለቤት መሆናቸው አለመጠቀሱ ቅሬታን ፈጥሮብኛል። ለሌሎች ሥራዎች አርአያ የማይሆን ነው። እንደሚስተካከል ተሥፋ አደርጋለኹ።
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
Enem endezaw
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
😏🙄Just enjoy the worship. The holy spirit is the source of everything
@user-wn8ey4km2x
@user-wn8ey4km2x 6 ай бұрын
መዝሙር እንደ ዘፈን የእከሌና የእከሊት መባሉ ምንድነዉ ጥቅሙ? መዝሙር እግዚአብሄርን ለማምለክና ለማክበር፣ ለአማኙ መጽናኛ፣ለፀሎትና ለንስሃ ሊሆን ይገባዋል እንጅ ለግለስቦች ክብርና ዝና፣ወይንም መበልፀጊያ ሊሆን አይገባውም።ሁሉም አማኝ በተሰጠው ፀጋ በነፃና በልግስና ሊያገለግል ይገባዋል።
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
Original mezmuru yemanew
@tiktokmix4965
@tiktokmix4965 2 жыл бұрын
Orginal yemanew
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ሰላሜ የዮሴፍ በቀለ ነው
@sintayehubelihu9272
@sintayehubelihu9272 Жыл бұрын
Days 😊😂😂😂😂😂
@berhanusugebo
@berhanusugebo 2 жыл бұрын
ከላይ የሚታየው ማንነትሽ ዘማር ባይመስልም እና የመዝሙሩ ባለቤት ባይገለፅም ድምፅሽን ብቻ አዳምጬዋለሁ፡፡
@loida6466
@loida6466 Жыл бұрын
This is wrong! You should at least mention who the original songs are by.
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 жыл бұрын
Next time try to bring your own song Not cover song
@asebarba
@asebarba 2 жыл бұрын
በልምምድ የተዘመረ በመሆኑ በዋናዎቹ እንደተዘመረው የሚያንጽ መንፈስም ሞገስም የለውም!
@Kalbekal-cf9pi
@Kalbekal-cf9pi 2 жыл бұрын
ጌታን እንደሱ ያለ የለም
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ከቦኛል (Keboghal) - Ayda Abraham Official Video 2019
8:25
Ayda Abraham
Рет қаралды 2,7 МЛН
DAWIT LAMBAMO (ዳዊት ላምባሞ) AT  KABOWD WORSHIP MINISTRY 2024 "ENDET DINK AMLAK NEW" LIVE WORSHIP
6:38
ክብርህ እንደ ደመና  .... || Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMission
23:06