ከባልደራስ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 279,653

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ከባልደራስ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ

Пікірлер: 3 600
@amsalugetinettube3013
@amsalugetinettube3013 2 жыл бұрын
አቤት ችሎታ💪🏾💪🏾💪🏾 እስኬው ብረቱ ትችላለህ
@TedYotor
@TedYotor 2 жыл бұрын
Thanks Fana For let me know Eskindir well!!! He is just a true politician who knows a lot
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
Eskindir is fake !
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
Absolutely right he is our hero God bless him
@raphaeltewodros
@raphaeltewodros Жыл бұрын
Eskinder is not bright at all. He has no real solutions. His recent call for violence and possible coup like Sri Lanka showed his true colours. He is simply an ex journalist turned power hungry politician.
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 жыл бұрын
ይሄ ሰገጤ ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም መጀመሪያ እውቅ ደናቁርት እስኬው ጀግና ምርጥ ስነምግባር ያለው ሰው
@Ethiostarter
@Ethiostarter 2 жыл бұрын
ጀግናው እውነትን የያዘ አይፈራም ንገርልኝ ለነዚ ራስወዳዶች የክፋት ጎተራዋች ቆራጥ የጭቁኖች አባት እስክድር ሺሁንልን እድም ከጤናጋር ይስጥልን💚💛❤💪💪💪
@user-qc5nj7dq6h
@user-qc5nj7dq6h 2 жыл бұрын
አስኬዉ ከባድ ሚዛን 🥰✊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰
@menelikanteneh6637
@menelikanteneh6637 2 жыл бұрын
As i always does I'm so proud of you Eskew, you showed the world that you're a real man with a great personality and positive principles with a wonderful attitude .
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 жыл бұрын
_አሴው የኔ ዘመን ጀግና እንዲህ መተንፈሻ አሳጣልኝ ይህን አውደልዳይ ሆዳም ካድሬ💪 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከከፍታህም ከፍታን ይጨምርልህ🙏_
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
እስክድር ይችላል ብዙዎች ከሱ መማር አለባቸው 💚💛❤️ ተስፈኛው ካድሬ ሌላ ስራ ፈልግ።
@user-lt3xh6nz3k
@user-lt3xh6nz3k 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግማሸ ቴክሰትአንብቤ አለሁ ያሳቀኛ ኮሜት ቢኖር ይሄነው😂😂😂
@negatessema3029
@negatessema3029 2 жыл бұрын
የባህል ማእከል መገንባት ካለብን በአንድ ሰፊ ቦታ የሁሉንም ህዝቦች ባህል ወግ የሚያንጸባርቅ በአንድነት የሚጎበኝ ኢትዮጵያዊ አንድነትን በአንድ ቦታ የሚያሳዪ ቢሆን እጅግ መልካም ነዉ
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 2 жыл бұрын
Addis Abeba is a center of ethiopia inculded all .
@bk7398
@bk7398 2 жыл бұрын
Wow I am impressed by Eskinder I didn’t know he had this deep knowledge and wisdom. I will stop listening false propagandas against him
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
He is NOT foolish man. He is paid to always to make problems rather solution. The agenda is clear: to divide the country Amhara vs Oromo. You know what. Hope TPLF comes for those wishes to divide us and lock you down!
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 2 жыл бұрын
የፌደራል ቋንቋዎች ተጨማሪ ከተፈለገ አገወኛ ቋንቋ ግንባር ቀደም መሆን አለበት። ትልቅ የመንግስት ታሪክ ያለው ህዝብ የኢትዬጵያ መስራች ህዝብ መንግስት ትልቅ ትኩረት መስጠት አለበት። ሀገር የመሰረቱ ህዝብ ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው።
@nn-lw7hv
@nn-lw7hv 2 жыл бұрын
I remember a tplf activist once say " ...since we created Ethiopia, we shouldn't be given budget based just on our number - how dare you! this is an insult to us to give us budget based on our population". Here you are (I don't know if you are Agew or not) expressing in a similar way how Agew should get additional benefits based on them being founding members. Based on elaborate founding myth, another group also claims "liyu tikim". Yet another group also lays claim to the sky, the land and anything in between by covenant with God. Adame hulu - wey beselam abren ininoralen wey abren intefalen "Chew lerasish sitiyi tafchi..."
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 2 жыл бұрын
የምንሳሳልህ ውድ ወንድማችን እና ተቆርቋሪ ጠበቃችን አቶ እስክንድር ነጋ, የእግዚአብሔር ኃይል እና ፀጋ በረከት በሕይወትህ ሙሉ በላይህ እንዲሆን የዘወትር ጸሎታችን ነው !!!! ድል ለባልደራስ እውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እና አባላቱ በሙሉ !!!!!!! ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ በርታ የእስክንድር ቀውሱ እባብ ጭንቅላት ቡችሎች አረቄና ሲጋራ የሚገዛላቸው ተቃጠሉ እስክንድር ታነቅና ሙት እንደዚህ በኦሮሚያ ህዝብ ከምትቃጠል
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ሁሌ ተራ ንግግር ኦሮሞ ኦሮሞ እያልክ ተቃጥለክ ምነው ብትታነቅ የኦሮሞ ህዝብ እንደሆነ እራሱን ባራሱ ማስተዳደር የሚችል ደግ ቅን አስተዋይ ህዝብ ነው አዲስ አበባ ዙሪያዋ ያለው የኦሮሚያ ገበሬ ተማሪዎች ሲማሩ ተቃጠልክ ታንቀህ ሙት እስክንድር እባብ ጭንቅላት
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞ ብቻ ነው ያለው? ለምን ሌላውስ ብሔር ትምህርት ቤት ያላቸውም? ይህንን ያልኩት አንተ ካነሳኸው ጥያቄ ነው?
@shaanbalkabbadaa9775
@shaanbalkabbadaa9775 2 жыл бұрын
ከማንም በላይ አአ ወይም ፊንፊኔ ለኦሮሞ ትቀርባለች ኦሮሚያ ውስጥ ነች ኦሮሞዎችም ስላሚበዙባት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር ከፈለጉ መብታቸው ነው ኗሪ ያባቶቻቸው ሐገርና መሬት ስለሆነ አማርኛ ስላተስፋፋ በሕሉንና ቋንቋውን መተው የለበትም አንተ ልትቀር ትችላለህ እንጂ በመሬቱ ላይ መገፋት የለበትም
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
ይሄ ሌኔ ብቻ ነው እኮ ጉድ ያፈላው። መብት ከሆነ ሁሉም መጠቀም አለበት ባይ ነኝ።
@user-ls6wb9gv3z
@user-ls6wb9gv3z 2 жыл бұрын
እኮ ትክክል ጋለኛ ብቻ ማነው ሚማረው ከተማርን ሁሉንም መማር አለብን እንጂ😹😂😹😹🤣🤣
@askaltigabu9458
@askaltigabu9458 2 жыл бұрын
@@shaanbalkabbadaa9775 Now Ormyia eyetesfafa new gin No mind, you cant imagine his thinking, don't frustrate him listen him if you want logic.
@ashenafiyana5884
@ashenafiyana5884 2 жыл бұрын
Brilliant!!
@endris5178
@endris5178 2 жыл бұрын
ኑርልን ያስሩሀል ችግሩ እዉነት ያሸንፋል👌👌💪💪💪
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 жыл бұрын
ታላቁ ሰው እስክንድር ነጋ ክብር ያድልልን እድሜ ይስጥልን 💚💛❤
@getu3443
@getu3443 2 жыл бұрын
He is a man of his word unlike all others so don't attempt to harass him
@meneliksahle5216
@meneliksahle5216 2 жыл бұрын
I am really proud of Eskindir Nega!
@meserettesfaye7153
@meserettesfaye7153 2 жыл бұрын
ለዚህ ጋዜጠኛ አጨብጫቢ ነኝ የሚለውን ሙዚቃ መርጫለሁ ጋዜጠኛው ልብ ማለት ያለብህ አአበባ ውስጥ ብዙ ብሔረሰቦች እንዳሉ አትዘንጋ ነገ መንግሥት ይቀየራል ያአንተ የሚያሳፍር ታሪክ ግን አይረሳም እስክንድር ግን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌ እውነት መናገር ጥሩ ነው
@edenamare8446
@edenamare8446 2 жыл бұрын
አቶ እስክንድር ጨዋነትዎ ያስቀናል። ያሰደገዎትን አመሥግኛለሁ!!
@tesfayeshitie6225
@tesfayeshitie6225 2 жыл бұрын
አቶ አስክንድር፣ በዩኒቨርሲቲ ቆይታዉ ቋንቋን አስመልክቶ ያልገባዉን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ ጋዜጠኛዉን ያስተማርከዉና ያሰለጠንከዉ ይመስለኛል፡፡በብዙ አጀንዳ ዙሪያ መነጋገር እየተቻለ በቋንቋ ላይ ብቻ ብዙ ደቂቃዎች ያጠፋ ጋዜጠኛ፡፡ አሳምን እንጅ እንዳታምን ተብሎ የተላከ ጋዜጠኛ ይመስለኛል፡፡
@eyobalemu1718
@eyobalemu1718 2 жыл бұрын
ኑር 1000 አመት እስኬ ጀግና ነክ!!
@YadaChristLifeChurch
@YadaChristLifeChurch Жыл бұрын
Tebeda, Zerebuda
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 2 жыл бұрын
አይ ጥሩ ምልልስ ነው እሰኬ ምንግዜም መኩሪያችን ነህ እናመሰግናለን ❤
@waltenigusmekonen7445
@waltenigusmekonen7445 2 жыл бұрын
The journalist who interviewed Eskinder has lost his journalistic credential . We know that he is an affiliate for EPP party. He was told to ask such an stupid questions that makes Eskinder to be wrongly interpreted among the public. Eskinder by himself is fact. He is a man for his word. we love him.
@firehiwotalemayehu2729
@firehiwotalemayehu2729 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ታላቁ እስክንድር ነጋ እነብልፅግና በራሳችሁ ሜዳ በዝረራ ወጣችሁ ሁሌም እውነት ይሸፍናል አየ ዘመን ስንቱን ጋዜጠኛ አሳየን ለሆድ ይደረ
@meazamekonnen800
@meazamekonnen800 2 жыл бұрын
As the interviewer tries to turn the conversation in a different way, I can see how vital it is to have an opossing political party that advocates for the people rather than for personal gain. I admire Eskinder for his precise responses rather than being emotional like me.
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
Eskindir is bulkahit. Clear agenda to divide us.
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
Eskender the 3rd most dangerous person in the country after Daniel Keberet and Abiy. He has so much hate for Tigrayans and Oromos.
@cartoonethiopia2777
@cartoonethiopia2777 2 жыл бұрын
Yes he's so calm i was upset and angry about that idiot journalist but I'm so amazed by real human, real leader eskinder
@gsquareplusg9845
@gsquareplusg9845 2 жыл бұрын
From this interview, on the comment section, I never see bad comments all are constructive and supportive. B/c we can see the power of truth. Really today we have seen truth on the mouth of this smart politician. A democratic talk have seen from this interview thank you!!
@raphaeltewodros
@raphaeltewodros Жыл бұрын
Eskinder is not bright at all. He has no real solutions. His recent call for violence and possible coup like Sri Lanka showed his true colours. He is simply an ex journalist turned power hungry politician.
@MarKos657
@MarKos657 2 жыл бұрын
ታላቁ ሰው እስክንድር ኑርልን። ኢትዮጵያ ከሌቦች ፀድታ እንድታይ እመኛለሁ። ለነገዋ ታላቋ ኢትዮጵያ የምትመጥን ጀግና መሪ!!!
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
እንደውም አቶ እስክንድር ህግን ያልጠበቀ ወንጀል በሚካሄድበት ቦታ ሁሉ ይህንን የህዝብ ፊርማ በስነስርአት ማሰባሰብ ባህላችን እናድርገው።በተለያየ ከሀገሪቱ ክፍሎች ፊርማ ማሰባሰብ ባህላችን ይሁን ወደፊት ህግን የጠበቀ አገዛዝ ሲሰፍን እጅግ በጣም የሚያኮራ Document መሆን ይችላል100%.
@berentamedia3981
@berentamedia3981 2 жыл бұрын
The brave/ iron man Eskindr Nega , well understood the country’s situation, matured enough in politics, gave a good lesson to the so-called journalist.
@abebatadese5320
@abebatadese5320 2 жыл бұрын
ሁሌም ከጎንህ ነኝ በርታ ባላማህ ጸንተ የኖር ጀግና የጀግኖች መሪ አንድ ቀን ህልምህ እውን ይሆናል።
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
እስኬው ንፁህ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ በርታ የእስክንድር ቀውሱ እባብ ጭንቅላት ቡችሎች አረቄና ሲጋራ የሚገዛላቸው ተቃጠሉ እስክንድር ታነቅና ሙት እንደዚህ በኦሮሚያ ህዝብ ከምትቃጠለ
@samealex8016
@samealex8016 2 жыл бұрын
ግንባታ አኮ ጥሩ ነው ግን priorities ማደረግ አለብን Limited የሆነ budget ነው ያለን ✅
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
Eskender the 3rd most dangerous person in the country after Daniel Keberet and Abiy.
@samealex8016
@samealex8016 2 жыл бұрын
@@wediofla3230🤔he may be dangerous for some ethnic extremists .
@fctekle4992
@fctekle4992 2 жыл бұрын
why did the journalist focus his questions only on languages rather than many problems in the city ??
@desalegnteshome9737
@desalegnteshome9737 2 жыл бұрын
Amharic is for majority of Ethiopians. Hence that the government and some nationalists should respect us.
@Tinytidbits4U
@Tinytidbits4U 2 жыл бұрын
Fuck it
@genet6181
@genet6181 2 жыл бұрын
አንጀቴ እያረረ ነው የጨረስኩት ጋዜጠኝው እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥህ የተማራቹ የዘቀጣቹበት ዘመን ስላሳየህኝ አሳዘንከኝ እስኬው ለእውነት የቆምክ ጀግና 💪💪💪💚💛💖
@Eyobs90
@Eyobs90 2 жыл бұрын
ፋና ከልብ Thank you! ግልፅ ማብራሪያ የሚገባቸውን ጥያቄዎች በዚህ መጠን እንዲብራሩ ስለአመቻቻሁ። #ባልደራስ_ለእውነተኛ_ዲሞክራሲ በዚህ መልክ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ መቆማችሁን በሊቀመንበራችሁ በኩል በግልፅ እና በስርዓት ስላብራራችሁት እናመሰግናለን። በርቱ #ድል_ለዲሞክራሲ‼
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
አንድ ጥሩ ጋዜጠኛ በማንኛውም ድርጅት position አይዝም።Free mind መሆን አለበት።አለበለዚያ nonsense ይሆናል።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ታላቁ ሀቀኛ እሰከንድር ናጋ ደፍሩ ቆራጡ ጀግናው የዘርኞቹ የገዳይ የአንባ ገናኔቹ መዲኒት ❤💚💛
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ በርታ የእስክንድር ቀውሱ እባብ ጭንቅላት ቡችሎች አረቄና ሲጋራ የሚገዛላቸው ተቃጠሉ እስክንድር ታነቅና ሙት እንደዚህ በኦሮሚያ ህዝብ ከምትቃጠለ
@goldenbetawm5045
@goldenbetawm5045 2 жыл бұрын
eskindr...... you are the only and rational person .....keep it up.
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው ማለት እውነት ነው የሚሻለን የጋራ እድገት ነበር ተረኝነት መጨረሻው እንደ ህወሀት መሆን ነው ወይም ጦርነት ስለዚህ በጥላቻ ታውራችሁ የራሳችንን ብቻ ጥቅም የምትሉ ልብ ይስጣችሁ መጨረሻው አያምርም
@dawitamare4623
@dawitamare4623 2 жыл бұрын
ኩሩ፠ኢትዬጲያዊ ነህ፠እሰኬ እናደንቀህአለን ፠
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Betam Desi telalachu Ato sikindire betam tigisitena new berta Le ewenet kumi gin selamin felifat thank you.
@ambodaba1756
@ambodaba1756 2 жыл бұрын
Thank you my "Great Journalist"!!! THANKYOU!
@chucha6341
@chucha6341 2 жыл бұрын
እስክንድር አሉ ከሚባሉ ምርጥ ኢትዬጲያውያን አንዱ ነው ኑርልን የፈረንሳይ ነኝ ከራሻ
@astersirak8209
@astersirak8209 2 жыл бұрын
Eskinder God be always with you, hope the day will come very soon !! God bless Ethiopia!!
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 жыл бұрын
ፋና ብልጽግና ነገ ይወድቃል ልክ እንደ ደርግ ወያኔ ነገ የት እንደምትገቡ እግዚአብሔር ይወቅላቹሁ
@olanikitila8386
@olanikitila8386 2 жыл бұрын
Ethiopian nations and nationalities need other languages including Afan Oromo for official propose and these will be the most common official languages !
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
What does that mean. Does it mean Somali, Afar, and beneshangul have to learn afan Oromo?
@zack1388
@zack1388 2 жыл бұрын
Eskender you're a legend👍ጋዜጠኛው አዳምጥ እስቲ don't be rude 😊
@Chuni1624
@Chuni1624 2 жыл бұрын
ሀይ ጋዜጠኛው የፋናውን ማለቴ ነው በዕውቀት የተመሰረተ ይሁን እንጂ ጥያቄና መልሱ ነጥብ ለማስቆጠር ብቻ ይመስላል አካሄድህ ስትጨርስ ግን መልስህ እየው ፕሮግራሙን ቲሽ
@almazotterbein8151
@almazotterbein8151 2 жыл бұрын
እኔ እደሚመስለኝ ፋና የህዝብን መጋጫ መስመር ነው የሚፈልጉት እሱ ለአማራ እጂ ለአዲስ አበባ አይወክልም እኛ አዲስ አበባዎች ዘር የለንም ፋና የሚባሉት ነገ ጀዋርን ኢንተርቪ ያደርጉታል የኢትዬጵያ ሚዲያዎችመጣራት ያስፈልጋቸዋል
@haregtsega8800
@haregtsega8800 2 жыл бұрын
ጰጨምላቆች ናች የማትረቡ የዘቀጣችው በጥላቻ አይናችው የታወረ ባላደራወሸ ጥላቻ እንጂ ፖለቲካውን አልቻለበት አኔ ስለሱ አፈርኩለት ማፈር ይገባችዋል ግም ለግም አብረህ አዝግ ነው።
@hhdd674
@hhdd674 2 жыл бұрын
በጣም፡ግሩም፡ክርክር፡ነው። እንደዚህ፡አይነት፡ውይይት፡ነው፡የሚያሥፈልገው። ሁላችሁም፡የምትወያዩት፡ሥለ፡ኢትዮጵያ/ኢትዮጵያዊያን፡እድገት፣ታሪክ፣ጥሩ፡ነገሮች፡በጣም፡ጥሩ፡ነው።
@gebryegetie704
@gebryegetie704 2 жыл бұрын
#1😍😍😍 Eskew tileyaleh!!!
@anmittebege7876
@anmittebege7876 2 жыл бұрын
ሲጀመ እንዴት በአንድ አገር ላይ ሁለት ባንዴራ ይሆናል በአንድ አገር ባንዴራ እማያምን ግለሰብም ሆነ ብሄረሰብ ያ ሰው የሌላ አገር ሰው መሆን አለበት ።
@abdulazizababiya8947
@abdulazizababiya8947 2 жыл бұрын
Woyizero Anmit Sint ager hedew yawiqalu? Sijemer 2 bandira be and ager lalut new America ager beye sitetu biyans 2 woyim 3 bandira ale Canada wosit beye province ye canada bandira ena yeye kililu bandira ale Lelaw demo le iwqet yihunish Hulum kilil yerasu hig ena border alew
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Eskinder thank you for being here & stand for United Ethiopia.I have seen your maturity ,globally wide mind & highly principled, even though you were interviewed with poor minded, biased / Kadre , tried to corner him but Eskindir is very smart & rational out smart him. GREAT Eskinder Thank you !!!
@yubaconsultingengineering38
@yubaconsultingengineering38 2 жыл бұрын
Below are the top 10 Languages spoken in Africa: 1. Swahili: Swahili, which is also known as Kiswahili in the native tongue, is a Bantu language spoken by some 150 million Africans in the African Great Lakes region in Central and Southern Africa. It is the official language in Tanzania, Kenya, Uganda, Rwanda, Mozambique, Burundi, and the Democratic Republic of Congo. Swahili holds quite an appeal for many language learners owing to the wide number of people speaking this language and its rich history. Many critics fault the decision of the African Union not to include Swahili as a working language in the commission. 2. Arabic: The presence of Arabic in the languages spoken in Africa may come as a surprise to many, being that it is a foreign language. Again, this shows the level of external influences on the continent. Arabic is spoken by more than 100 million Africans, making it one of the most spoken languages in the continent. It is an official language in Egypt, Comoros, Djibouti, Chad, Algeria, Mauritania, Morocco, and Libya and is mostly concentrated in the North African region. Interestingly, although Arabic is regarded as one of the world’s most widely spoken languages, 62% of the total speakers of Arabic in the world are Africans. 3. French: French comes third on the list; this means there are more French speakers in Africa than in France. French is a European language that saw the light of Africa after the Colonization period. Not surprisingly, 26 African states form part of the top French-speaking countries on the continent. In some areas, such as Abidjan, Ivory Coast, and Gabon, French is spoken in the highest percentage in Mauritius, Cote d’Ivoire, Senegal, Sao Tome e Principe, Seychelles, and Guinea. The fact that it has approximately 90 million speakers in Africa comes as no big surprise then. 4. Hausa: Hausa, one of Nigeria’s official languages, and a member of the Chadic branch of Afro-Asiatic family of languages is spoken by more than 50 million Africans as their first language. Other than Nigeria, Hausa is spoken in Niger, Benin, Burkina Faso, Cameroon, Togo, Ghana, and Chad. Hausa makes it to the list of most spoken languages in Africa due to its significance in trade, commerce and business across Nigeria and the West African region. Besides that, it is one of the few African languages that are taught in International Universities due to the huge amount of literature that it possesses. 5. Yoruba: Yoruba is one of the cardinal languages of Nigeria, accounting for over 30 million speakers in Benin, Nigeria, and Togo. Other populations speaking Yoruba as an everyday language are found in Ghana, Ivory Coast, Liberia, and Sierra Leone. 6. Oromo: Oromo, a descendant of Cushitic language, is widely spoken across Africa by 30 million people/ Spoken mainly in the Horn of Africa, Ethiopia, Kenya, Somalia, and Egypt, Oromo has significant speakers to its name. The people of Oromo account for more than 40% of the Ethiopian population and are the largest ethnic group in the country. 7. Igbo: A native language of the Igbo people and one of Nigeria’s official language, Igbo is spoken by over 24 million people, with the greater portion of speakers residing in Cameroon and Equatorial Guinea. Igbo has more than 20 dialects and descends from the Volta-Niger branch of the Niger-Congo family of language, with the Igbo people being the largest ethnic group in Africa. 8. Amharic: The fifth most widely spoken language in Africa (25 million native and 3 million emigrants), Amharic is the second-largest Semitic dialect on the continent after Arabic and mainly spoken in Ethiopia. Being a native language, Amharic is one of the very few languages having its alphabet, while most others use Arabic or Latin letters. Perhaps this is the reason that it is host to a growing body of Ethiopian literature such as poetry, novels, and journals. 9. Zulu: IsiZulu, also known as Zulu, is one of South Africa’s official languages. Branching out from the Bantu/Nguni family of languages, Zulu has more than 10 million speakers and is the second most widely spoken Bantu language (after Shona). Zulu is written using the Latin alphabet and is influenced by the Khoisan language which accounts for the unique “clicking” sounds within the dialect. 10. Shona: Shona originates from the Bantu family of languages; Shona is the most spoken language in Zimbabwe, with over 10 million speakers. Shona is an official language in Zimbabwe, but also have English and Ndebele as the principal languages.
@abbaydar135
@abbaydar135 2 жыл бұрын
You didn't mention your source.
@Worldvax
@Worldvax 2 жыл бұрын
@@abbaydar135 he has no source, I stopped reading when he place Amharic language further down the list. By the way it’s afan-oromo or Oromigna.
@yubaconsultingengineering38
@yubaconsultingengineering38 2 жыл бұрын
@@abbaydar135 Top 10 Most Popular African Languages July 19, 2018 | Angela Stephanou
@loveallah3337
@loveallah3337 2 жыл бұрын
Which proves that Oromo language should be Ethiopia official language.
@melakugebresilassie1225
@melakugebresilassie1225 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ከእውቀት ነፃ የሆኑ ጋዜጠኞችን ይዘን እንዴት ስለ ዲሞክራሲ ግንባታ እናወራለን
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 жыл бұрын
ምርጤ ጋዜጠኝ ነህ አቦ ይመችህ waw past of past
@asiyaadam8771
@asiyaadam8771 2 жыл бұрын
ባልደራስ እስክድር ነጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ጀግና አተ ብትሆን መሪያችን
@sabavrederust
@sabavrederust 2 жыл бұрын
ምናልባት ኢትዮጰያ ሰዉ አልባ ስትሆን ከከከከ የደባርቅ ከንቲባ ይቻላል።ከከከከከከ
@queenmama9137
@queenmama9137 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣በእርግጠኝነት የአእምሮ ዘገምተኛነሽ
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
ላ ኢላ ኢለላህ !!!! እስክንድር ስናውቅ የጀግና ስም ነበር መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ እንዲሉ ያ ታላቁ ጦረኛ እስክንድር ወይ ስሜን መልስ ወይ እንደኔ ተዋጋ ነበር ያለው? ስሙንና ይሄንን ባዶ ጭንቅላቱን መሸከም ያቃተው ነፈዝ
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 2 жыл бұрын
@@sabavrederust አንቺ ሰፈርተኛ ደባርቅም አንድ የኢትዮጵያ ክፍል ነው በአንቺ ቤት ሰው መፎገርሽ ነው ደግሞ ራስሽን እንደሰው መቁጠርሽ ቂቂቂቂ ላም ነገር
@fekertam
@fekertam 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚኖረው እስኬው እናመሰግናለንኑርልን
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Yes antil aby send him kality like ethio form
@pac4894
@pac4894 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ጎጃምና ጎንደር ላይ ቁጭ ብለው ሰለአዲስ አበባ መከራከር አይከብድም . ምድረ ደንበጫ ሰለ ሸገር አያገባቹም
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
He is NOT foolish man. He is paid to always to make problems rather solution. The agenda is clear: to divide the country Amhara vs Oromo. You know what. Hope TPLF comes for those wishes to divide us and lock you down!
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አማራ ክልል ነው የሚኖረው አቤት አቤት ጭለማ አመለካከት ወያኔ በአጉል የበላይነታችሁ ነው ሲገልህና ሲያኮላሽህ የኖረው ሰላም አትንሱ ህዝቡን አታባሉ እናንተ የበላይነታችሁን ነው የምታስፋፉት
@Gingilchaa
@Gingilchaa 2 жыл бұрын
Egna sefer yenorawl!!!
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 2 жыл бұрын
The Iron man did it again, Grace, patient, and knowledge= Eskinder Nega🙏💚💛❤️
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
I love this Real reporter Subscribed 👍👍👍👍
@danielaa8313
@danielaa8313 2 жыл бұрын
I like Skindir! I am from Tigray but I believe Amharic is the right language for all Ethiopians. Of course we all have the right to use and speak our mother tongue. Let us not repeat the failure of TPLF and stop this useless battle. We just need to respect each other and prosper! We must bring back our unity and pride along full respect. I dream one day we go back to Mother Land Ethiopia and live together in harmony! Long Live Ethiopia 🇪🇹
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
እስኬው እንግዲህ ለኛ ለሸገሮች ያለእን አንድ አንተ ነህ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ እንወድአለን
@scooterific2335
@scooterific2335 2 жыл бұрын
OMG ESkinder you are amazing person. Good job
@yaredkassaye6231
@yaredkassaye6231 Жыл бұрын
በጣም ትገርማለህ እንዲ ለአንድ ወገን አድልተህ ጥያቄ ስትጠይቅ አታፍርም
@teferasforjesus5786
@teferasforjesus5786 2 жыл бұрын
Good job Eskender!
@dokma268
@dokma268 2 жыл бұрын
እስኬው በርታልን ከጎንህ ነን በጣም አስተማሪ በሆነ መልኩ ነው የገለጽከው
@jogon2093
@jogon2093 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሳላደንቅህ አላልፍም በዚሁ አጋጣሚ ፋና ሚዲያ ምን አቋም ላይ እንዳለ በተላላኪው እና የጋዜጠኝነት ብቃቱም ሞራሉም የሌለው ጭፍን ሰው ጋዜጠና አድርጎ ማስቀመጥ ለዚች አገር የሚጠቅም አይመስለኝም ግን ሰውን አግንቶዋል እሱ ቢንቀዠቀዥም በሚገርም ብቃት አደቡን አስይዞታል በርታ እስኬ ከጎንህ ነን💚💛❤
@mulugeta4926
@mulugeta4926 2 жыл бұрын
የእስክንድርን ፡ ብቃት ፡ይበልጥ ፡ እንድናቅ ፡ መልካም ፡ እድልን ፡ አገነኘን። !!!!
@user-gq6tz1pg5x
@user-gq6tz1pg5x 2 жыл бұрын
አንድ ሀገር አንድ ብሔራዊ መዝሙር ነው ሊኖረው የሚገባው አሜሪካ 50 state አንድ ብሔራዊ መዝሙር አድር ባይ እውቀት አልባ ጋዜጠኛ
@user-ly7zw8qy9d
@user-ly7zw8qy9d 2 жыл бұрын
Hulum state 1 quanqa naw miyawerut
@user-gq6tz1pg5x
@user-gq6tz1pg5x 2 жыл бұрын
ከ30 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ Spanish አፊ መፍቻ ቋንቋው ነው ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ አማርኛን ጨምሮ የሌላ አገራት ቆንቆዋች እውቅና አላቸው ግን ብሔራዊ መዝሙር በእንግሊዝኛ ነዉ የጉድ አገር ኢትዩጵያ
@girumbekele5091
@girumbekele5091 2 жыл бұрын
ለመጣው ሁሉ ማሸርገድ እንጂ መቼ common sense ይገባቸዋል??
@emkedmalemfikre5831
@emkedmalemfikre5831 2 жыл бұрын
የጋዜጠኝነት ሙያ በዚህ ደረጃ ወርዶ ማየት በጣም ያሳፍራል። መረጃና ግንዛቤን ለተመልካች ከማስጨበጥ ይልቅ የሆነ አካልን በሙግቱ ለማስደሰት ሲጥር ነው የታዘብነው።
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 2 жыл бұрын
Hulu Le amara aydel bexam yasazinal
@melakuwolde3680
@melakuwolde3680 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል: ይህ ጋዜጠኛ አይደለም !
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 2 жыл бұрын
@@melakuwolde3680 gazexengw min arege hulem lenga enji lela gid yelnim
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 2 жыл бұрын
በጣም የድንቁርናው ጥግ
@yemanlegesse5228
@yemanlegesse5228 2 жыл бұрын
መመለስ አልቻለም እስክንድር
@biniam528
@biniam528 2 жыл бұрын
እስክንድር የዘመናችን ምርጥ ሰው - ኢትዮጵያ ተስፍ አላት በአንተ:: እኔ የባልደራስ ደጋፊ ነኝ::
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
እስኬው ጀግና ነህ 💚💛❤
@wubvlog
@wubvlog 2 жыл бұрын
እስክንድር ምን ያክል ተፅዕኖ ፈጣሪ እደሆነ ለማወቅ የፋና ቲቪ ቪድዮዎችን የተመልካች ልዩነት ተመልከት 😊
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 2 жыл бұрын
Great job by Eskinder Nega. He did great on this interview 👏
@shimelissanyiiagariitulluu691
@shimelissanyiiagariitulluu691 2 жыл бұрын
If you're educated man ,you can not talk about oromo b/c you life in oromia mother land
@birukegelaw9193
@birukegelaw9193 2 жыл бұрын
ከሩቁ እያየነው ባልተገባ አረዳድ ስንፈርድበት የነበረው እስክንድር የታላቅ አስተሳሰብ ባለቤት መሆኑን በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል። ጋዜጠኛው አሽቄ መሆን አይጠቅምህም ጊዘፀ ሲያልፍ ሽምቅቅቅቅ ማለትህ አይቀርም
@mekonnenmoke2800
@mekonnenmoke2800 2 жыл бұрын
በጣም ነው የኮራሁብሽ እህቴ ለማንም ሳትወግኝ ለእውነት በመቆምሽ ኮራሁብሽ እድሜና ጤማውን እግዚአብሔር ያድልሽ ። የመንግስትንና የብልፅግና ታርጋ ለጥፎ ለሆዳቸው ከደሩት አንቺ መቶ በመቶ ትበልጫለሽ
@MegaQ1984
@MegaQ1984 2 жыл бұрын
Kudos to this man. 👏🏾👏🏾The only Logical politician in the illogical Ethiopian politics.
@yohannesshenkute3128
@yohannesshenkute3128 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ምን ያክል ገንዘብ ቢሰጠው ነው አንድ ጥያቄ ጠይቅ አንድ ሰዓት ሙሉ ከእስኬው አንደበት ስህተት ፍለጋ መኳተን እንዴት ያሳፍራል ! መች ነው ስለ ሀቅ ምትቆሙት ! ካድሬ pro max !
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 2 жыл бұрын
ስህተት ፍለጋ እንጅ ብልፅግና ሚሮጥ ባልደራስን ለማስጠላት ከኦረሞ እስከ ሀይማኖት
@genetiyoutubeabartatu3018
@genetiyoutubeabartatu3018 2 жыл бұрын
የአብይውሻነው😜😜🐒
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
እስኬው ከወያኔ የሚያገኘውን ያህል ባይሆንም
@biruk8736
@biruk8736 2 жыл бұрын
Kaderi pr max14
@abbaydar135
@abbaydar135 2 жыл бұрын
Both of you are very good. You guys covered a lot of areas. I was enlightened on multiple issues from your discussions. Eske, i am your fan. Your are a logical, democrat and forward thinking politician. All the best. The interviewer, you are also a very good journalist. Keep it up. Continue doing your thing. Also turn your attention to the current sit holders politicians and let's hear what they have to say. Try to make it smarter, by playing recorded video of the issues raised by opposing politicians and let the current sit holders give response to the issues raised. Also mentor your fellow journalists. Best Wishes.
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 2 жыл бұрын
እስኬ ጀግናው ‼️‼️‼️💪💪💪💪💪💪💪
@gwoldeth6023
@gwoldeth6023 2 жыл бұрын
The journalist saying "Tell me the name who are in displeasure within the school I want to correct it" so so hilarious . Beyond 😃😃😃😃😃
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 2 жыл бұрын
በጋዜጠኛው አትፍረዱ ጌቶቹ እንዳይቆጡት ነው እንጅ ይሄ ሁሉ አይን ያወጣ ተረኝነትና ጨፍላቂነት ጠፍቶት አይደለም። እስክንድር ግን በእውነት ይለያል
@Minilik-cl6to
@Minilik-cl6to Жыл бұрын
ታላቁ እስክንድር. በሚገባ ነው የምትመልሰው መልስ ብዙሃኑን ህዝብ. እንዲረዳ ስላደረክ አመሰግንሀለው በርታ መሪያችን 👌👍
@desalegnteshome9737
@desalegnteshome9737 2 жыл бұрын
I am from SNNPR living in Hawassa. Amharic is not my mother tongue but Amharic is mother tongue of my son. Hence that most of our people (Ethiopians) are using Amharic for communication but not Oromigna.
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
ለቅሶ መድረስ ሀጢያት የሆነበት ዘመን
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውን አማርኛ ሁሉን አስተምሮ የመግባቢያ ቋንቋ ማድረግ ያልተፈለገው በአማራ ላይ ያለ ኢምክናታዊና በሃሰት ትርክት ላይ የተመሰረተ ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ምናለበት ሁሉም አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውን አማርኛ አስተምሮ ቢግባቡ ??
@bk7202
@bk7202 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አማርኛን በፍላጎቱ ሳይሆን በግዴታ ነው የተማረው ለዛዎም ተብታባ እየተባለ
@hailuayele2859
@hailuayele2859 2 жыл бұрын
የፋና ጋዜጠኛ በ አቶ እስክንድር ተበልጠዋል። መጠየቅ የሚገባውን አልጠየቀም ። ክርክሩ በየግላችን ከጓደኞቻችን ጋር የምናወራው አይነት ነው። ስለቋንቋ እስክድር ጥሩ ግንዛቤ አላቸው
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 2 жыл бұрын
@@bk7202 እና ገመድ አፍ ከሆንክ ምን ይደረግ?
@bk7202
@bk7202 2 жыл бұрын
@@ethiopiahagere1984 እኔ ገመድ አፍ ከሆንኩ አንቺ ደግሞ ገመድ ጭንቅላት ነሽ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
እስኬው ብረቱ በርታ የኛ ጀግና
@dreamlifehd6116
@dreamlifehd6116 2 жыл бұрын
eskew bravo
@yocity9533
@yocity9533 2 жыл бұрын
ቢመችሽም ባይመችሽም ሽገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም I am proud of you Great Eskinder thank you 💚💛❤️
@itstimetowakeup477
@itstimetowakeup477 2 жыл бұрын
ሸገርም ፊንፊኔም ኦሮምኛ ናቸው። በረራ አይሻልህም ወይም ባህርዳር..... ጉማይጌ ወይም ሰገጤ
@batetsegaye9764
@batetsegaye9764 2 жыл бұрын
😁😃😁😃😃😃😁😃😁😃😁😁😃😁😃
@bekalugetachew8802
@bekalugetachew8802 2 жыл бұрын
zero abnormal
@selammersha1493
@selammersha1493 2 жыл бұрын
Eskinder thank you for being here for ethiopia,I never ever expect Pp as a reform agent.........they are the 27 years horrors we have been through.... ..thanks God ,we the people already know who they really are.....we are just on the road to transitional government as lidetu said
@abebedessie2672
@abebedessie2672 2 жыл бұрын
Eskinder has a very brod knowledge of politics,he is my hero for me!
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 жыл бұрын
Eskew my Hero ❤❤💪💪💪
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 2 жыл бұрын
አማርኛ 1000 ዓመት ሆኖታል!!! መግባቢያችን ነው!!!
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
😷😷😷1000 እንካን እማርኛ ኢትዮጵያ ከተፈጠረችም 1000 እመት እልሆናትም ቂቂቂቂቂቂ ✋ውሽትትትትት
@nn-lw7hv
@nn-lw7hv 2 жыл бұрын
@@hey1232 sorry to correct you actually the other person is correct
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 2 жыл бұрын
@@hey1232 አንቺ(አንተ) ዕድሜህንስ(ሽንስ) ታውቃለህ(ቂያለሽ)?????ክክክክክክክክ••••ምስኪን ጨዋ(መሀይም)
@nn-lw7hv
@nn-lw7hv 2 жыл бұрын
@@user-kg9df6yl1f bizatachew beshiwoch yemikoteru - bizu shi amatat yaskoteru - be amarigna yetesafu senedoch - ferenjoch ager alu. Ye alem yemejemeriaw ye silitane kuankwa Amarigna new. Ge'ez yemetaw ke Amarigna behuala new- Yikirta yihe kerebesheh. Litweksegn kefelek be Ge'ez fidel balemetsafe bicha new isum ke latinoch gar buzu silewalku new. Yihewu yeferedebet Amahara le alem hisboch be and amlak mamenim astemirual. Ye alem hisb" besime ab" bilo yemiseliyewu ("in the name of the father" yemilewu) Amahara indeza bilo silemitseliy new.. Yihen hulu yemilew ine ayadeluhum, Tarik new - Amaran megdel yichal yihonal tariku gin hiyawu new.
@danhaile9233
@danhaile9233 2 жыл бұрын
@@hey1232 መፅሐፍ ቅዱሱ አንብብ ከ ዘፍጥረት ጀምሮ ገነትን ሲያጠጣ የነበረዉ አባይ የኢትዮጵያን ምድር ይከባል ይላል ስለዚህ 1000ሺ ሚለዉ አይድነቅህ ከዚያ በላይ ነዉ
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 2 жыл бұрын
እስኬው ከልብ ሰው ነኽ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነዚህ አውሬዎች ይጠብቅህ
@yubaconsultingengineering38
@yubaconsultingengineering38 2 жыл бұрын
Amharic is the official language of Ethiopia and is the second most spoken language in the country after Oromo, with over 21 million speakers. It is the second most spoken Semitic language in the world after Arabic, and is also the language of over 2 million Ethiopians living outside of the country. The Semitic languages are a branch of the Afroasiatic language family originating from the Middle East. Amharic, along with Arabic, Hebrew and Tigrinya, are the most spoken Semitic languages in the world by way of native speakers. It is written in the Ge’ez or Ethiopic script, with over 30 different characters. To say hello in Amharic, one says, “Salam”.
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb 2 жыл бұрын
Medhinalme kegone yhune ergemane edmena tena yesthie 🙏🙏🙏💚💛❤
@kidusd7758
@kidusd7758 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን! በዋናነት ለ ጋዜጠኛው እና ለ ፋና ብሮድካስት ባለስልጣን ምክኒያቱም በጭፍን የሚደግፉም በጭፍን የሚነቅፉም የሰዎችን ማንነት እንዲያዩ ያደርጋቸዋል። ሞጋች መሁኑ ደግሞ ማህበረሰብ ሚዛናዊ እንዲሆን እድል ይሰጠዋል! ዴቭ እናመሰግናለን እንደሁልጊዜው፣ የተከበሩ እስክንድር ነጋም በሃሳብዎን ለህዝብ እንዲገልጹ እድል ስላገኙ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
@mengistuademe97
@mengistuademe97 2 жыл бұрын
Write
@se7141
@se7141 2 жыл бұрын
ጨዋ
@ruthzekarias7311
@ruthzekarias7311 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንተ ጀግና :: አፋን አሳዝከው ጋዜጠኛውን
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 жыл бұрын
ምንም ቃል አይኖርም የኢትዮጵያ አምላክ የባንዲራው አምላክ ይፍረድ። ጋዜጠኛው ይህ ቀን ያልፋል ስነምግባር የአገር ፍቅር አና የባንዲራ ምንነትና የገባህ አልመሰለኝም።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
Whatever the ill-intentions have been by Fana (as a state messenger), it quite well turned out to be a blessing in disguise for Eskinder, his party, and for the rest of us who he represented. Eskinder - I would like to reiterate the fact that there are millions in support of for what you stand for! It’s a sickening drifting path that Ethiopia is currently delving in. But obviously, nothing lasts forever! 10 years ago, someone mocked me and said, ‘you will all be speaking tigrigna in Addis!’. It’s unfortunate - another group is imposing on us now. Eskinder - Thanks for being so humble and respectful to the guy throughout - you shook his hand at the end of the interview with courtesy. Excellent!
@mollaatanaw2477
@mollaatanaw2477 2 жыл бұрын
I'm really proud of Mr. Eskindr Nega. He is full of knowledge!! This guy should learn his life lesson from the decorated journalist and politician Eskindr if he needs to upgrade his professional journalism!!
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
He is NOT foolish man. He is paid to always to make problems rather solution. The agenda is clear: to divide the country Amhara vs Oromo. You know what. Hope TPLF comes for those wishes to divide us and lock you down!
የሜክሲኮ - ሳር ቤት ልማት በነዋሪዎች እይታ
7:13
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00