ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች ክፍል አንድ

  Рет қаралды 276,597

Fana Television

Fana Television

4 жыл бұрын

የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እስከ ዛሬ ባልተናገሯቸው የህወሓት ሚስጥሮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ #ክፍል አንድ #ፋና

Пікірлер: 657
@birhanutesfahun3659
@birhanutesfahun3659 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይህንን የመሰለ አስተዋይና እርጋታ የተሞላው ጋዜጠኛ ነው ትላልቅ የፖለቲካ ሰዎችን ቃለመጠይቅ ማድረግ ያለበት የሚል እምነት አለኝ
@tadeleabraham3668
@tadeleabraham3668 3 жыл бұрын
ከኣርኣያ ተስፋማርያም ቃለ መጠይቅ በኋላ የኣቶ ሊላይን ቃለ መጠይቅ ስሰማ ደግሞ “እውነት፥ ከልብወለዳዊ ታሪክ ይበልጥ ኣስጨናቂና ኣደናጋሪ ናት” የሚለው ኣባባል ድቅን ኣለብኝ ። በእውነቱ፣ በማናውቀው ዓለም ውስጥ ነው እየኖርን ያለነው ም ያስብላል ።
@beln1557
@beln1557 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ሕዉሃት ሌሎች ኢትዮጵያውያን
@fuadjemal8350
@fuadjemal8350 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ ኣይተ ሊላይ እናከብርሀለን እንወድሃለን ፈንቅልን አጠናክሩት መላው ህዝብ ከጎናችሁ ነን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lulemb
@lulemb 3 жыл бұрын
የትግራይ ደግ ህዝብ እግዚአብሔር ይደረስላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@michaelmg7836
@michaelmg7836 3 жыл бұрын
I can't wait the next one
@Abo-js2bz
@Abo-js2bz 3 жыл бұрын
በዉነት ከአይን ያውጣ ነው የምለው!! ❤️❤️ የህዝብን ጥያቄ ጠርቶ እዲሰማ ለማድረግ የምትጥረው ጥረት!!! በርታልን ወንድማችን!!
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 3 жыл бұрын
Very matured and professional journalist.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ትልቅ አንደበት ትልቅ ታሪክ ተባለታሪኩ ትልቅ ሠዉ እቶ ሊላይ የብላታ ሓይለ ማርያም ልጅ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ያርበኛ ልጅ ፋና ቴሌቪዢንም ይህን የማያውቅ እንዲያውቁ ላደረግችሁት እውነቱን ለሚይውቅ ዓምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉና ትልቅ ማጋለጥ ስላረጋቺሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!
@michaelmg7836
@michaelmg7836 3 жыл бұрын
Thanks for sharing long live my brother
@kibret.m7933
@kibret.m7933 3 жыл бұрын
ዋው የሀይለ ስላሴ እስር ቤት ቫኬሽን ሪዞርት ውስጥ በደስታ የማሳለፍ ያህል ምቼት ነበረው ማለት ነው:: የሰውየው አባት በእስር እያሉ እሳቸውም ሆኑ ወንድም እህቶቻቸው ተወለዱ:: ፀሀዩ መንግስት ነፍስ ይማር::
@khalidmohammed4304
@khalidmohammed4304 3 жыл бұрын
Thank you sir for coming forward and telling the truth, because the truth matters.
@kasaalemye2754
@kasaalemye2754 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አሰተማሪ ነወ የተደበቀ እነታ እያወጣች ነዉ በጣም አሰተማሪነወ እወነታዉች የሚያስለቅስነወ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውነተኛ ታሪክ በመስማታችን ሰገረም ግን ይህንን ሁሉ ግፍ እየፈጸሙ እነዚህ የህዝብ ጠለቶች ከትግራራይ ህዝብ ጫንቃላይ መነነቀል አለባቸው
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
ለመስማት የሚዘገንን ታሪክ ነው ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ እትዮጵያዊ አድናቂክ ነኝ
@daneiltibebu497
@daneiltibebu497 3 жыл бұрын
ዘረኝነት ምንጩ ቋንቋ መሆኑን ጅብም ትግረኛ ከተናገረ ወንድምህ ነው እየተባለ ተኮትኩቶ የደገ ሰው ሌላ ቋንቋ የሚናገር ሰው ምን ዓይነት አውሬ ሊባል እንደሚችል ገምቱ።አምላክ በዚህ በቃ ብሎ ዘረኝነትን ያጥፋልን።
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ይይላቸው እኛ የሀያ ሰባት አመቱን ግፍ እናወራለን እንድህ ያሉ ሀቀኛ ወንድሞች ጉዳቸውን ይዘርዝሩት እነዚህን ወራዶች ለጀኔራል ሀየሎም አርአያ ያልሆኑ ከዳተኞች ናቸው ሀያሰባት አመት በውስኪ ሲታጠቡ የትግራይ ህዝብ ውሀም አላገኘም አሁንም ልጆቻቸውን አሜሪካ እያስተማሩ የድሀውን ልጅ አስጨረሱ ወንድሜ ራሰወን ይጠብቁ ጉዳቸው እንዳይወጣ ጉዳት እንዳያደርሱበወት
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
Respect for the journalist.👌🏾
@haftuzbelo1922
@haftuzbelo1922 3 жыл бұрын
ሊላይ እንዳባትህ ታሪክ ስራ ጀግና ነህ።
@samsonramato825
@samsonramato825 3 жыл бұрын
oh My God eree gobez gobez gazetegna neh.............truth is truth mechem aykerm mewutatu ...berta berta and thank you so much the information.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
ህግ ማስከበር ለሀገራዊ ህልውና ክፍል ሁለት
58:16
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН