ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች

  Рет қаралды 227,966

Fana Television

Fana Television

4 жыл бұрын

የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እስከ ዛሬ ባልተናገሯቸው የህወሓት ሚስጥሮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ #ክፍል ሁለት #ፋና

Пікірлер: 686
@TheBex2007
@TheBex2007 3 жыл бұрын
What a personality Ato Lilay, I see honesty and integrity in you.
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
እንዴት ዓይነት ልብ አሪስ የህወሃትን የጥፋት ሚስጥሮች ኢትዮጵያውያን እንዲያውቁ ስላደረጉት ከልብ እናመሰግናቸዋለን!!
@menberubegashaw6493
@menberubegashaw6493 4 жыл бұрын
እባክህ ጋዜጠኛ ስለወልቃይትና ጠገዴ እራያ ጠይቃቸው ምክንያቱም ሀቀኛ ናቸው ዘራቸውይባረክ፡፡
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 4 жыл бұрын
This guy is wonderful, and you could tell that his telling the truth because of the consistency of his story and how deeply the stories are detailed!!! Thank you and God bless!!!
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 3 жыл бұрын
እኛ እኮ ሞኝ ነን:: ግብፃዊ የሂልተን ሆቴል አስተዳዳሪ አድርገን እራሳችን የምናሰልል::
@Anti-Traitor
@Anti-Traitor 3 жыл бұрын
ኣይ ኢትዮጵያ ፡ ካንተ በቀር እንደዛብሎ ማንም ያሰበ ያለ መኖሩ ነው ፡ 'እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ ልክ መጀመርያ ግብጻዊውን ስያነሳ ኣእምሮየ የመጣው ይህ ነበር ፡፡
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
BETAM YIGEAL. ZAREM BE INVESTMENT SIEM BEZU YE EGYBT SELAYOCHE ALU. BEZIA LAY EGYBT EMBASSY BE DIPLOMAT SIEM BEZU SELAYOCHE ALU.
@goshumisganaw7140
@goshumisganaw7140 3 жыл бұрын
thanks to Dergue who did not wake himself. gud eko new
@taketimeforyou
@taketimeforyou 3 жыл бұрын
ProudlyETHIOPIAN ክክክክክ ምን ይሰለላል ግብጽ የሚፈልገው እርስ በእርስ ማባላት ነው ። ያንን ለመስራት ደግሞ ምን ጎደለበት ? አባይ ሚዲያ ሄደህ እይ። ሻዕቢያው ወያኔው የኦሮሞ ድርጅቶቹ በሽ ነበሩ የእኛው በእኛው አስበዪዎች።
@gezahegnshoa157
@gezahegnshoa157 3 жыл бұрын
@@mulugetaseleshi7422 xzzzzzzzzzzzzz
@michaelmg7836
@michaelmg7836 4 жыл бұрын
Thanks for sharing again long live my brother
@meskitesfa6094
@meskitesfa6094 4 жыл бұрын
ስለ አዜብ የመለስ ሚስት እባክህን ጠይቅልን ።።።ተስፍሽ አደራ ስለዛች መስሪ ጠይቅልኝ
@hagerawiae604
@hagerawiae604 4 жыл бұрын
ይገርማል፡ በጣም የማይታመን ስራ ሰውየው ሰርተዋል፡ ግን ወያነ ማመን በጣም ያስቸግራል። ኣሁንም ለሊት ለሊት ምን ይሰራል፡ እግዚአብሄ ብቻ ኖው የምያውቆው።
@ermiasabebe780
@ermiasabebe780 4 жыл бұрын
እነዚህ ወያኔዎች አይደሉም ። እርግጥ እውነተኛ ወያኔዎች (በግፍ የተጨፈጨፉት)ሊከበሩ ይገባቸዋል።
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 3 жыл бұрын
Wawwwww Mr. Lilay hailemariam, a man of integrity and truth. I am Eritrean but I am really amazed by your withstanding of your truth and integrity to tigray people and to all Ethiopian people. May GOD keep you safe, father Lilay hailemariam.
@danielkeba3550
@danielkeba3550 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውነት ይቆያል እንጂ መዉጣቱ አይቀርም ለነኛ ክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ
@Menelik27
@Menelik27 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ይሄንን ሰውዬ ማመስገን ይገርመኛ ሲመረው የወጣ ሌላኛው ወያኔ እኮ ነው።አዎ ይሄን ሚስጥር ማውጣቱ ሁሉ ነገር ካበቃለት ቡሃላ ቢያወራልን ምን ይጠቅማችዋል? እነዚህ አጥፊዎች ዘር ማንዘራቸው ይጥፋ።ለኔ ጀግናዬ አይደለም አሁን መሞታቸውን ስላወቀ ነው የሚናዘዘው!!የአንድ እናት ልጆች ናቸው ሁሉም።እነዚህ አገር አጥፊዎች ሁሉም አንድ ናቸው ለኔ።አሁን ቢያወራ ምን ይጠቅመናል?ወንድሞቻችንን ቅርጥፍ አርጎ የበላ ድርጅት ነው የወያኔ ድርጅት። ድሮ ለምን አላወጣም?የወያኔንም የራሱንም ወንጀል ነው እየዘረገፈው ያለው።
@elamebodasalegn7701
@elamebodasalegn7701 4 жыл бұрын
በጠም ደስ የምል ሰው ነው። ሁሉም ሰው ወጥቶ እንዴ እኒህ ሐቁን ብነገሩ ምን አለበት😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እትዮጵያ አንድ ነን 🇪🇹
@mulsam2011
@mulsam2011 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ሽመልስ እናመሰግናለን። እርግት ብለህ ትንሽ ተናግረህ ብዙ የምታዳምጥ ስለሆንክ ከእንግዳህ ማግኘት የሚገባንን እንድናገኝ እድል ፈጥሮልናል። ሌሎች የሚሩዋሩዋጡ ጋዜጠኞች ከዚህ ምን ይማራሉ???
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 4 жыл бұрын
Thanks Mr. Lilay & the journalist.
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
እኔን የሚናፍቀኝ ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ ሳስብ ጭንቅም የሚለኝ ልክ እንደአደጉት ሃገራት ወጣት የማይሞትባት ወጣት የሚከበርባት ወጣቱ ምኞቱ በአገሩ ላይ ምኞቱ ተሳክቶለት በነፃነት የፈለገውን የሚያደርግበት የወጣቱን ጉልበት ተጠቅሞ ኢትዮጵያ የምትበለፀግበት ሃብታም አገር የምትሆንና ከስደት ከራብ ከሥራ እጥነት ድና የምንም የፖሎቲካ ፉኩቻ ሳይኖር ምንምን የሰው ደም ሳይንስ ክቡር የሰው ልጅ ተከብሮ የተወለደው አድጎ ለክብር በቅቶ ፈጣሬ በሰጠው እድሜ ተጠቅሞ እና በሃገሩ በመኖሩ ተደስቶ ስደት አብቅቶ ፍቅር ሰላም ሰፍኖ የማያትን ኢትዮጵያ እናፍቃለው ማየት ሁሌም የበለፀጉ እና ሃብታም ያደጉ አገራትን ሳይ ልቤ ሁሌም ይቀናል መቼ ነው እረ መቼ ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላም የምትሆንባት መቼ ነው የበለፀገች ሃብታም ሆና የማያት ???????????????????? መቼ መቼ መቼ ?????¿??????????!?????ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላም እና እድገት ሕዝቦቹ ተከብረው የሚኖሩባት እረ እኔ ናፈቀኝ ሠላምን ማየት
@meseleberhanu7289
@meseleberhanu7289 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ኣይነት ሆድ ኣደሮች ሙሉ ለሙሉ ሲጠፉ። ለነገሩ እንዴትስ ይጠፋሉ መጠቀሚያ የሚያደርጋቸው እስካልጠፋ ድረስ። የኔ እህት አንቺ እንደሚትይው እንዲሆን ያብዛሃኛው ኢትዮጵያዊ ምኞት ቢሆንም ባሁኑ ግዜ የሰው ክፋት እና ተንኮል በጣም እየባሰ ስለሄደ ይህ ምኞት እውን የሚሆንበት ግዜ ፈጣሪ ካልረዳን እሩቅ የሚሆን ይመስለኛል።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 3 жыл бұрын
TG ARABIAN FOOD ያልገባሽ ነገር ለእነሱ ማደግ ነው ድሃ የሚባሉት ግን በረከት የሞላቸው ሃገራት እርስ በእርስ የምንባላው።
@shemelistube2174
@shemelistube2174 4 жыл бұрын
ጉድኮ ነው እየሰማን ያለነው ጎበዝ መንጌ ወዶ አይደለም ለካ እነዚህ ወንበዴወች ይል የነበረው እጅግ በጣም ያሳቀኝ ነገር ግን የስምጥ ሸለቆ ምእናባዊ ፓርቲ ብቸኛ አባል አቶ ካሱ ኢላላ ደና ነወት እንዴት ነው አሁንም እዛው ስምጥ ሸለቆ ነወት 😂😂😂😂😂😂
@gebrug7123
@gebrug7123 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁 እጅግ የሚገርም እኮ ነው
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 3 жыл бұрын
so funny researcher.
@maregetube2045
@maregetube2045 4 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ ኮሮና ጠፍቶ አዲሱን አመት በስደት ያሉት በሰላም በጤና ወደ ሀገር ተመልሰዉ ሀገራችን ሰላም ሆና በአንድነት በፍቅር መሰባሰብ ፈጣሪ የልባችንን ይሙላልን #EsubalewuYetayewuYeshi
@ke331
@ke331 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነዉ ይህን ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ቅደም ተከተል አያይዞ በማቅረብህ አገር ዉስጥና በተለይም ዉጪ አገር ላለን ኢትዮጵያውያን ባለዉለታችን ነህ ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን። ካሳሁን ከካናዳ
@alexandrociero953
@alexandrociero953 3 жыл бұрын
He is working for woyane
@alexandrociero953
@alexandrociero953 3 жыл бұрын
He is F**enn TpLf.
@QQ-tb9vo
@QQ-tb9vo 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው በረግጥ መሆን የነበረበት ዛሪ ሳይሆን የዛሪ 3 አመት ወይም ከዛ በፍት መሆን ነበረበት። አሁን ህዎሀት በስብሷል ብናውቀውም ባናወቅውም ጥቅም የለውም ምናልባት ለፍርድ ከቀረቡ እንደማስረጃ ለጠቀም መነገሩ አይከፍም
@freeghnn
@freeghnn 4 жыл бұрын
የትኛው ድርጅት ወይም መንግስት ነው ለፍርድ የቀረበውና ነው ፤ህዋሀት ለፈርድ የሚቀርበው?
@QQ-tb9vo
@QQ-tb9vo 4 жыл бұрын
@@freeghnn በህዎት እንጅምራለን
@sagesamel962
@sagesamel962 4 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ጋዜጠኟ ! Thank you Mr Lillay for sharing the details and the truth.
@michaelabeebe5769
@michaelabeebe5769 4 жыл бұрын
ስለስሁል ዛሬሰምቸ ልሙት ስለሙሴ ዛሬ እውነታውን ስለሰማሁ ደስብሎኛል ሊሊየ
@travelinethiopia1039
@travelinethiopia1039 4 жыл бұрын
መንጌ ወዶ አይደለም ለካ እነዚህ ወንበዴወች ይል የነበረው
@mulusemientadele8128
@mulusemientadele8128 4 жыл бұрын
ሰው ጥራ ሲሉት እራሱ መጣ ነው ነገሩ
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወድህ ጥያቄህ ውስጤ የሚያስባቸውን ነው፡የምጠይቀው የአውዜኑን በመጠየቅህ ደስ ነው ያለኝ ተንኮል እዳለበት ውስጤ ይነግረኛል፡ብቻ ያለፈው አለፈ አሁን አገራችንን በህብረት በፍቅር እናሳድግ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@derejemamo2506
@derejemamo2506 3 жыл бұрын
Thank you very much At Lilay this is the reality what you share to all Be blessed . Truth always shine
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 4 жыл бұрын
ወይ ተዓምር መቆየት ደጉ ሁሉን ያሰማል!!
@elizabethyohannes3168
@elizabethyohannes3168 4 жыл бұрын
ውድ ሊላይ ኃይለማርያም ረዳ ጀግና ኢትዮጵያዊ የጀግና ልጅ አንተ እኮ ድሮም ቢሆን ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ባለውለታችን ነህ አልረሳውም እንደማንም ጀግና ጀግናን ይወልዳል ዘርህ ይባረክ ጤናህን ይስጥህ
@negangaabuchu2391
@negangaabuchu2391 3 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ሰው ያረጋ እድሜ ይስጥልን
@lazer106
@lazer106 4 жыл бұрын
I admire both of you. Very professional journalist. Right now we all Ethiopians must come together. We should against any kind of civil war between any Ethiopians. I can't believe Tplf still creating war. I do believe God can listen to our prayers for Ethiopia. God bless Ethiopians and Eritreans.
@wondiyeayele9509
@wondiyeayele9509 4 жыл бұрын
አቶ ተስፋዬ ሽመልስ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ፣ አንደዚህ አይነት ድብቅ ባለታሪኮቹን እየፈለግህ ድብቁን ጉድ ስላሰማሃን እናምሰግናለን፡፡ በዚሁ ቀጥል ተስፋዬ፣ አቶ ሊላይ እውነት ረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን ፡፡
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up 4 жыл бұрын
Thank you sir you’re a hero I didn’t want to end this interview the way you tell story so awesome 👏🏽 Even I wasn’t born at the time but took me back I feel like watching movie listening to you and I totally believe every story your telling 😍 long live Sir god bless!!!
@tenawtadese9231
@tenawtadese9231 4 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ክብርእና ፀጋ ይስጥልን እእውነቱን ለሚናገር ጄግና ሁሉ'
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 4 жыл бұрын
ሚስጥሩን ሁሉ ዘረጋገፉት... የሚገራርም ታሪክ ነው የሚያወሩት… በመፅሀፍ መልክ ቢያወጡት ነው የሚሻለው… እባክዎት አስተያየታችንን ይቀበሉን!
@abrehamabay2509
@abrehamabay2509 4 жыл бұрын
ልቀ ሰይጣን ወያነ
@chuchudessalegn7677
@chuchudessalegn7677 4 жыл бұрын
እስኪ የሰውየው ግልፅነት የተመቸው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ውሻ ከኤደ ጅብ ጮኸ ሆነ እንጂ ጥሩ ነበር ያኔ ዋዋዋዋይይይ ዋዋዋይይይ እያልን በነበረበት ወቅት
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (kzfaq.info/get/bejne/iLxgqZN42s69k4E.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።
@asmareasmare1891
@asmareasmare1891 3 жыл бұрын
አቶ ድላይ በሁለት ካራ ሲበሉ የኖሩ ናቸው ምክንያቱም ከግብፆች ጋራም ሳይቀር ክህደት ተፈፅመዋል
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
እንደ ፖለቲካ ግን ቆሻሻ የለም በሰው ህይወት ጨዋታ ያሳዝናል በጣም
@Jone-xx8ie
@Jone-xx8ie 3 жыл бұрын
እባክህ እንዴት አቶ መለስ እንዴት የድርጅቱ መሪ ሆኑ ከራሳቸውስ በፊት ማን ነበረ ?ሌላ መለስ የሚባል መሪስ ነበሮይ
@JohnDoe-zl6po
@JohnDoe-zl6po 3 жыл бұрын
0737773602 Jone , yetemeretut be abalochu teqilala gubae’e ye dimits belicha agegnito new. Kesachew befit Lela Meles yemibal meri alneberem. Neger gin Meles yemibal ye AA university temariwoch mahiber gazetta azegaje Neber, be huala derg yegedelew. Meles yesun sem wesdo new ye bereha semun yaderegew.
@iamelas
@iamelas 3 жыл бұрын
አንዳንዶች ማፋጠጥ፣ አይን ማጉረጥረጥ፣ የጋዜጠኝነት ብቃት ይመስላቸው ፣ ከሁሉም ከሁሉም ግን ስነ ምግባርን የመሰለ ውብ ነገር የለም #ክብር_ለጋዜጠኛ_ተስፋዬ_ሽመልስ
@buhcotilahunshora9376
@buhcotilahunshora9376 3 жыл бұрын
የምገርም ምስጥር ሰምተናል ፋናዎች በርቱ እናመሰግናለን፡፡
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥህ ጌታየ ለዓማራውም ለትግሬውም ሐዚህ ሁሉ ጦስ ያገባንህዋህት ወያኔ ነው።
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 4 жыл бұрын
ግን የምሬን ነው አንድ የተረዳውት ነገር ቢኖር ደርግን የጣለው ሆድ አደሮች የደርግ ወታደሮች እንደሆኑ ተረድቻለው
@usmanabdulahi4852
@usmanabdulahi4852 3 жыл бұрын
Good point
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ባለታሪኩ። ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው። በጣም የሚገርም በጣምም የሚያሳዝን ነው። ብዙዎቻችን ምን ያህል ያልገባንና ምንም የማናውቅ መሆናችንን ነው። የሚገባኝና ግልፅ የሆነ ቀላሉ መረዳት በተፈጥሮ ያለው የሰው ልጆች ህይወት ክቡር መሆኑን አውቀን፣ ውስብስብ ችግሮቻችንን በመደመርና በአንድነት በውይይት ብቻ መፍታትን ነው። የፓለቲካ ሚስጢሩና አካሄዱ አመጣጡ በጣም ጥልቅና በሰአቱ እውነትን ማግኘት ያስቸግራል። ይኼ ሁሉ የሰው ልጆች ምክርን ስር የሚቀረው፣ እውነትን እውነት፣ ውሸትን ውሸት ብለን መፈረጅ ስንችል ነው።ፈጣሪን ስናውቅና በደልን ግፍን ስንቃወም ነው። የወንጀለኝነት አእምሮ ያላቸው ለክቡር የሰው ልጆች ህይወት ዋጋ ከመስጠት ይልቅ ለራሳቸው ጉዳይ ሲሉ ህይወት የሚቀጥፉ ክፉዎች ከንፁህ ህዝብ ተለይተው መታወቅና መፈረጅ አለባቸው። ስለፕሮግራሙ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
ወያኔን ከምድረ ገፅ ያጠፋልን አምላክ ይመስገን ፡ የዶክተር አብይን እድሜ ያርዝምልን 💚💛❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ! 💚💛❤ ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት ፤ ህዝቧንም ይባርክ ፤ አሜን ! 💚💛❤
@mulusemientadele8128
@mulusemientadele8128 4 жыл бұрын
አብይን በቅርቡ ከምድረ ገፅ ይጠፈል ጠብቅ
@alemtigray5324
@alemtigray5324 4 жыл бұрын
ወያኔ እኮ አለ የትም አልሄደም የትግራይ ሕዝብ በሰላም እየመራ ነው አብይ ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየገደለ ሠላሙን አሳጥቶታል
@eyobburuuk7770
@eyobburuuk7770 3 жыл бұрын
Corona destroy you forever
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 3 жыл бұрын
ወያኔ ተቀብሯል ከመለስ ሰይጣኑ እና ከአቡነ ጳውሎስ ጋር
@mulusemientadele8128
@mulusemientadele8128 3 жыл бұрын
@@ivataiwan2068 ፈሳም ከተቀበረ ታድያ ምን ያስቦካሀል ዝም ለምን አትልም ዝተት ጉራ ብቻ
@ethio2121
@ethio2121 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው በቀጣይ ፕሮግራም እንገናኝ ለሚሰጡን መረጃ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከልብ አመሰግናለው
@nahyanalrashdi2093
@nahyanalrashdi2093 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዘን እኛ ኢትዮጵያውያን ህውሀት እንጅ የትግራይ ህዝብ ጠላታችን እንዳልሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን የትግራይ ወገኖቼ በርቱ እነዚን የሰይጣን ቁራጮች ከላያችን ላይ አስወግደን እኛ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን መስዋትነት የተገኘች አገራችንን ይዘን በሰላም እንኖራለን
@mahibiruke1581
@mahibiruke1581 4 жыл бұрын
Very interesting Mehret from Philippines 💚💛❤
@ererswew4553
@ererswew4553 4 жыл бұрын
The journalist WOW....betam gobez👏👏👏👏
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቶ ሊላይ
@keljochAlem
@keljochAlem 4 жыл бұрын
coolest interview ever, look at them they are so confident.
@h777m
@h777m 3 жыл бұрын
Did u hear him talk about the 90% Ethiopians??? He still talks as if Tigray is a different entity.... Didn't u reply to me with How he will talk about ETHIOPIANS as if you are not!!!! Damn hypocrite!!!
@muletadiriba7617
@muletadiriba7617 4 жыл бұрын
Thanks Mr.Lilay.
@hakuyehenew5575
@hakuyehenew5575 3 жыл бұрын
ለሀገራችን መውደቅና መዋረድ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሀል
@hakuyehenew5575
@hakuyehenew5575 3 жыл бұрын
ዘረኛነትህን ለመረዳት ትግርኛ ከተናገጋረ ጅብም ዘመድህ ነው ,? How about athers
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 4 жыл бұрын
Thank you lilay.
@melakudese1907
@melakudese1907 4 жыл бұрын
እንድ ያሌ ንፁህ አእምሮ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
ተለያይቶ የማያውቀውን የዐማራ እና ትግራይ ሕዝብ ንቃ !
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት ግፍ ነው በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጸመው ። ይህ ሁሉ ለስልጣን ጥም ማርኪያ በዚህ ልክ ጭካኔ በእውነት ያማል። የትግራይ ህዝብ እነዚህን መታገል አለበት።
@teddyafro1061
@teddyafro1061 3 жыл бұрын
ጋዘጠኛው በጣም ነው የሚያድነቀው እድሜ ጤና ይስጥህ
@dawudeoumr1866
@dawudeoumr1866 4 жыл бұрын
በጣምጀግናነህ የጀግናልጅ፡
@eraman4140
@eraman4140 4 жыл бұрын
The best and the best person also important information
@semi4072
@semi4072 4 жыл бұрын
Thank you so much
@ermiambaye7342
@ermiambaye7342 4 жыл бұрын
God bless you!!! I hope everything will be okay. Now Things are clear. Keep up!!
@Hageez2011
@Hageez2011 4 жыл бұрын
Its amazing history for Woyany the devil time. God good for this journalist. I would like to thank you both of guys. Think about you again. 🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇨🇦
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 4 жыл бұрын
Fana tv thank you keep going,
@yehunalem8172
@yehunalem8172 4 жыл бұрын
በጣም የሜገርም ታሪክ ነው ሰይጣይ የሆነ ድርጅት ነው አሁን ሰለ ሀውዜን ድበደባ ጠይቀልኝ
@danieltalu3288
@danieltalu3288 4 жыл бұрын
It is My pleasure to know about you.I used to came across to see you somewhere but I did not even ever thought you are a Journalist!
@geniw5645
@geniw5645 4 жыл бұрын
Tnx
@user-zc5qt9wu5v
@user-zc5qt9wu5v 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ዞላ uk
@AbeshaSew
@AbeshaSew 3 жыл бұрын
THANK YOU FANA TELEVISION,, for enlightening us all, on the way having a united ethipian peaceful mindset as we uncover it is not about Tigeray people or Amara ppl or anyone but those savage elites of weyane who set the Ethiopian people to hate each other so they can reign and cover their crimes. Such programs are so important and History-making
@getuayele868
@getuayele868 3 жыл бұрын
ይህንን እንከፍ ተመልከቱት። ትንሽ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ይታዘበናል አይልም?!?!? ያንንሁሉ በህዝብ ላይ ወንጀል ፈጽሞ እንደ አዲስ ሌላ!!!
@emebetethiopia9604
@emebetethiopia9604 4 жыл бұрын
መንጌ በአንድ ወቅት ያለው ትዝ አለኝ !ሌባ ሲሰርቅ ይስማማል ሲካፈል ይጣላል ::ይህ ሰው እስካሁን የት ነበር
@faisalalnuaimi5017
@faisalalnuaimi5017 3 жыл бұрын
እንድዙአይንትኢትዩጵያይበዙ
@Greennature2667
@Greennature2667 4 жыл бұрын
ቀጣይ ክፍሉን በፍጥነት አቅርቡልን ። ሊላይ የተናገረው በሙሉ እውነት ነው ።ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች ስለሚኖሩ ሁሉንም የትግራይም ሆነ የቀረው የሀገራችን ህዝብ እውነቱን ይወቅ ።እውነት ምንጊዜም እውነት ነው ከህወሓት ታጋዮች ውስጥ ለ32 አመት ሳይሰለቹና አቋማቸውን ሳይለውጡ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲነግሩ የነበሩት አቶ ገ/መድህን አርአያ ናቸው ክብር ይገባቸዋል ። አሁን ሊላይ ኃ/ማርያም የህወሓትንበነጭ የተሸፈነውን ጥቁር ታሪክ እርቃኑን እያስቀረው ነው እናመሰግናለን ።
@zerihunteshome8089
@zerihunteshome8089 4 жыл бұрын
Waw! Mr abiy should be really careful with these groups. Otherwise, with the different form they will surprises us and everyone who cares about their surviving country should listen and be aware.......!
@hilayesousayala9465
@hilayesousayala9465 3 жыл бұрын
ስለ 1997 ሊናገሩ ፈልገው ነበር እናም ከቻላችሁ በ ክፍል 3 ስለ ጉዳዩ ብታነሱላቸው በተረፈ በጣም ብዙ ጉዳዮችን በዝርዝር ተረድተናል እናመሰግናለን
@malym3459
@malym3459 4 жыл бұрын
Ato Lilay is a golden Ethiopian patriot. Truth might be delayed but it will come out shining.
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድለኛ ስው ነህ ኖረው ይህን ቀን ማየትዎ፤ ኢትዮጵያ ዛሬም አምላኩዋ ይታደጋት፤ግን ለምን እላለሁ ስንት ጀግና ከምድራችን አጠፉ እግዚአብሄር ፈጥኖ ይፍረድ።
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ::
@yihuda5682
@yihuda5682 4 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ
@semi4072
@semi4072 4 жыл бұрын
Enjoy the conversation very knowledgeable
@sunlightfessehaie5929
@sunlightfessehaie5929 4 жыл бұрын
He is a professional journalist. Thanks fana give him respect. He is the great journalist 🇪🇷💕🇪🇹
@danieltalu3288
@danieltalu3288 4 жыл бұрын
Journalist showed us Journalism is really Sience which you will manipulate it As per your depth of understanding! Appreciate!
@sonnyg2808
@sonnyg2808 4 жыл бұрын
Interesting
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 жыл бұрын
አሁን ያለው የለውጥ ሃይል ለነባር ታጋይ ለእውነተኛዋ ሰው ለአረጋሽ አንድ ነገር ቢያደርግላት ምናለ የሃገር ባለውለታ ናቸው ያስታውሳቸው💚💛💖
@Yeshimebet-nt7gv
@Yeshimebet-nt7gv Жыл бұрын
Telegram
@learnmore1901
@learnmore1901 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ የሀገሬ ሰው ። አሁን እኮ የእግዚአብሔር እጅ ነው የመጣባቸው ሳይወዱ በግዳቸው ለቀው ይወጣሉ ። አሁን ጊዜው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትክክለኛውን ፍርድ የሚያገኝበት ጊዜ ነው ። በፈርዖን ላይ ወጥቶ የነበረው የእግዚአብሔር የቁጣ እጅ አሁን በሕዋኃቶች ላይ ወጥታለች የትም አያመልጡም ።😀😀😀😀
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (kzfaq.info/get/bejne/iLxgqZN42s69k4E.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።
@daryosdady7987
@daryosdady7987 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂ ኢሳያስ የትግራይን ህዝብ ይወዳል ፣ወራዳ ሌባ ፋና ድሮ የ TPLF አሁን ደግሞ የአብይ ፕሮፓጋንዳ መሳሪይ ነው ።TPLF ለማንበርከክ. ባንዳ ማስለፍ ና የተለያዩ ሙከራ ቢደረግም ምርጫ ይካሄዳል፣ ቁጭ ብሎ ማለቅስ ብቻ ነው ቂቂቂቂቂቂ
@daryosdady7987
@daryosdady7987 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂ ኢሳያስ የትግራይን ህዝብ ይወዳል ፣ወራዳ ሌባ ፋና ድሮ የ TPLF አሁን ደግሞ የአብይ ፕሮፓጋንዳ መሳሪይ ነው ።TPLF ለማንበርከክ. ባንዳ ማስለፍ ና የተለያዩ ሙከራ ቢደረግም ምርጫ ይካሄዳል፣ ቁጭ ብሎ ማለቅስ ብቻ ነው ቂቂቂቂቂቂ
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
@@daryosdady7987 ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (kzfaq.info/get/bejne/iLxgqZN42s69k4E.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።
@fuadyusufahmad1603
@fuadyusufahmad1603 4 жыл бұрын
2
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Very professional journalist .
@dershayehaile6217
@dershayehaile6217 4 жыл бұрын
......ሰውየው ታሪክ ያውቃሉ:: ነገር ግን አንድ የቤት ሥራ እየሰጠን እንደሆነ ይሰማኛል:: ስለ እንደርታ እና ስለ ራያ የክልልነት ጥያቄ ድሮም አለ ነው እያለን ያለው:: ጭራሽ አውሮፓ ሆኖ የዶለተውን እራያ ውስጥ የወጣት ስብስብ አለ ለጊዜው የረሳሁት ጥያቄ ያለው ነው ያለን ?ለማንኛውም ሁለተኛውን ቃለመጠይቅ በድጋሚ አድምጡት:: ይቺ ጠጋጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው::
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
Amaizing Mann thank you 🙏 ❤️🙏🇪🇹 my ❤️Achs 😩 way they do this ? Ethiopian People ? ???????
@user-lf6xe7ge8i
@user-lf6xe7ge8i 3 жыл бұрын
በውነት የኤግዝኣብሄር ፋርሓ የለው ሰው. አግዝብሄር ይጠብቅህ ሊላይ wendmachin🇪🇷
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
Thanks.Mr. Lilay u gave us a lot of information. Long life
@kirsalene4157
@kirsalene4157 4 жыл бұрын
ለሊለይ ሀ/ማርያም አንተ ትረሳኝ ይሆናል ኢሀዲግ እንደገባ ከስራ አባረርክኝ ያለማስታቂያና ያለፈተናነው የተቀጠረችው ብለህ ግን የራስህን ሰው ለማስቀመጥ ብለህ ነው እንጂ እኔ እነ ቶ ግዛው የቀጠሩኝ ፈተና ፈትነው ነው ደግሞም የፈተና ውጤቴ ፋይሌ ውስጥ ነበር በኃላ ግን ደበቃችሁት እና የለም እላችሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ኤሜሪካን እገር ላይ በደስታ እኖራለሁ ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@mengeshaabera2772
@mengeshaabera2772 4 жыл бұрын
ወይ ህወሓት ምን አይነት አውሬ ናቸው። የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረዳቸው
@samoelhaile9887
@samoelhaile9887 4 жыл бұрын
እውነት አው እራያ ነፃንት ያስፈልገዋል እኛ ትገራየ ሳነሁን የትገራየ ጉርቤቶች ነንን የራያ ራዮማ ነፃንት በማለትህ አመስግንህ አለሁ በርታ ጌታ ካተጋር የሁን
@danielaa8313
@danielaa8313 4 жыл бұрын
This is classic story! Please Lilay we need all these stories a books. You don't believe it I listened your stories 3 times by now! Please please 🙏🙏 🙏 I expect books from you soon or later!
@Bocaca49
@Bocaca49 4 жыл бұрын
This journalist is mature and humble and the guest speaker is clear And right . TPLF is not ready to the peace of the tgrian ppl .the only reason TPLF can tell his ppl is to create enemies form all corners to keep them hostage , if not the Tgrian ppl will revolt against TPLF thieves. Tgrians will only be saved with this type of clear discussions
@gizachewlejalem706
@gizachewlejalem706 4 жыл бұрын
አባክህ ስለ በረከት ስምኦን ጠይቅልኝ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 4 жыл бұрын
ስለብሄራዊ ክልሎች አመሰራረት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያስፈልግ ነበር።
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 3 жыл бұрын
Belitsgna Eritrean Ena tigray beqrb ainde yerdrgchewahl long live Dr Abey Ahmed 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🤴🤴🤴🤵🤵🤵
@antenehtaye2820
@antenehtaye2820 4 жыл бұрын
E/r Ethiopia yibarek
@Workneh.
@Workneh. 4 жыл бұрын
Oh my God he is innocent & truthful
@habtam162
@habtam162 4 жыл бұрын
አቶ ሊላይ በጣም ጥሩ ነው መረጃው አልዘገየም
@lionofjudah5188
@lionofjudah5188 4 жыл бұрын
ዛሬ ከትግራይ ክልል ጋር ተካለው ስለሚገኙት ከአማራ ክልል ለተወሰዱት መሬቶች ቀዳማይ ወያኔ የነበረው ድርሻና እሳቸው ዛሬ ላይ ሆነው ያንን በተመለከተ ምንድን ነው ምልከታቸው ? ሌላው በነኚህ ሁለት ክልሎች መካከል ስላለው የመሬት ይገባኛል ጥያቄ መፍትሄ ው ምን መሆን አለበት ብለው ያስባሉ ? በሱዳን መንግስትና በህውሀት መካከል ስለነበሩ የድንበር ስምምነቶች በትጥቅ ትግሉ ወቅት አላማቸው ምን ነበረ? የባድመ ጦርነት ዋና መነሻው ምን ነበረ ?
@jobrook3995
@jobrook3995 4 жыл бұрын
ወንድም አትሳሳት በመሬት ጉዳይ ከሆነ የትግራይ መሬት የሚተዳደር እስከ አለውሃ ምላሽ ነበር ከሃይለስላሴ በፊት እና በደቡብ ትግራይ ብዙም አያከራክርም ሆኖም ግን ከመሬት ህዝብ ይበልጣል እና ህዝቡ በፈለገው መተዳደር መብት አለው www.google.com/amp/s/allethio.com/2019/02/08/%25E1%2588%25B5%25E1%2588%2588-%25E1%258B%2588%25E1%2588%258D%25E1%2589%2583%25E1%258B%25AD%25E1%2589%25B5-%25E1%258B%25A8%25E1%2588%25B3%25E1%2588%259D%25E1%258A%2595%25E1%2589%25B1-%25E1%258B%25A8%25E1%2588%259B%25E1%2588%2585%25E1%2589%25A0%25E1%2588%25AB%25E1%258B%258A-%25E1%258B%25B5%25E1%2588%2585%25E1%2588%25A8/%3famp
@Fikru1948
@Fikru1948 3 жыл бұрын
THANK YOU THE GREAT SON OF " QEDAMAWI WOYANE " LEADER " BILATA HAILEMARIAM " ATO LILAY HAILEMARIAM . THANK YOU SO MUCH ! SIR .
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥህ ።
@user-zc5qt9wu5v
@user-zc5qt9wu5v 3 жыл бұрын
ሁሉም ወንድም ነው እኛ አማሮች ትግራይን አንወጋም
ህግ ማስከበር ለሀገራዊ ህልውና ክፍል ሁለት
58:16
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,2 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ከባለታሪኩ አንደበት  (ክፍል አራት0
1:01:50
Fana Television
Рет қаралды 69 М.