No video

😘 ከአቤኒ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን 😍

  Рет қаралды 26,782

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

2 ай бұрын

#abtube #yetbitube #marketube #endalktube #like #share #subscribe

Пікірлер: 654
@heiyrueliyasmustfa
@heiyrueliyasmustfa 2 ай бұрын
አልፎልኝ ዛሬ አደኛ ነኝ አቤኒን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ❤❤😂
@Mr-fb226
@Mr-fb226 2 ай бұрын
በዚሁኔታጤናውተመልሶስላየሁትደስብሎኛል🙏
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 2 ай бұрын
እንኳንተሻለህተመስገን❤❤
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 2 ай бұрын
አቤን እነዳዝ ሆኔክ ስለየዉክ ደስ ብሎኛል አለሀሙዱልላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዳኔ ደስ የለቹ ለይክ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
ውይ ተመስገን ኣቤኒዬ የኔ የዋህ የአብርሽዬ ምርጥ ካሜራማን መልካም ሰው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤🙏
@user-cg5tm1cz3g
@user-cg5tm1cz3g 2 ай бұрын
እህቶቸ ፀሎት አርጉልኝ ባሌ እስር ቤት ነዉ አሞታል ጉፋን ደሞ በረራ ተዘጋ ተባልሁ በጣም ከፋኝ ባሌም ናፈቀኝ በሰላም ወዳገሩ እዲገባልኝ በፀሎት እርዱኝ 🥺🥺🥺🥺😢🥺😢😢🥺
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 2 ай бұрын
አይዞሽዉደ አላህአለዉ
@NasriyaNasriya-ow1dh
@NasriyaNasriya-ow1dh 2 ай бұрын
አብሽሪ
@user-xd8dk5ob7c
@user-xd8dk5ob7c 2 ай бұрын
Ayizosh yene wude geta melkam naw 😢😢😢
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 2 ай бұрын
አረ ውሽት ነው በርራ አልቆመም ባሌ ትናት ገብቷል እግዚአብሔር ለሀገሩ ያብቃው
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 2 ай бұрын
አላህ ያሽረዉ ኢሽአላህ በቅርቡ ይገባሉ ኢሽአላህ😢
@NasriyaNasriya-ow1dh
@NasriyaNasriya-ow1dh 2 ай бұрын
ደግም ፈገግተሀን ስለየሰዬሀን አልሀምድሊላህ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
ዋውውውውውው ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ነገር ምረትን ስለበዛልህ ለወንድሜ ታማስገን ክብር ለንቴ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤😊
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 ай бұрын
አቤኒ😢እደዚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ኧልኸምዱሊላ😢❤❤❤❤😢
@user-vq3wt8tf5r
@user-vq3wt8tf5r 2 ай бұрын
ልጅትዋ ቆንጂዬ ናት🎉🎉🎉🎉🎉
@weloyewa527
@weloyewa527 2 ай бұрын
አቢኒዬ የኔ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስላዬሁህ ክፋ አይንካህ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ መልካም❤❤😘😘👍👍
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እልልልል አቢዬ እንዲህ ሆነክ ስላየውህ በጣም ደስስስስ ብሎኛል የበለጠ አላህ ምህረት ያውርድልክ አልሃምዱሊላህ 🙏💞💞💞
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉 ሥለተሻለህ ጨርሦ አላህ ያሽርህ
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt 2 ай бұрын
አቤኒ ልጄ ጌታን ስለአንተ እባርካለሁ ፈውስህ የፀና ይሁን
@zanb6852
@zanb6852 2 ай бұрын
አቤንየ እኳን ተሻለህ ልጅቷ ግን ታፈቅርሀለች አስብበት በተረፍ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
ሳህ
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 2 ай бұрын
Tekekel lejetuama yelale fonkekalech ena gn ke tihonega bihone des yelgnale
@LubabaTeka
@LubabaTeka 2 ай бұрын
አስብበት 😂😂😂😂😮
@promobile9759
@promobile9759 2 ай бұрын
ወይኔ አቢኒ እድህ ቁመህ ሰቀህ ሰላየሁህ ደስብሎኛል አልሃምዱሊላህ እኳንም ተሻለህ ሀታልጅቷ ከዛ ለቅሶወታ ወደ ሳቅ ሰለገባሺ እኳ ደስ አለሺ❤❤🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
እኳን አላህ ላዚ አባቃክ አቢኒ 😢😢😢ፍቅርዬን በመጠባቅ ለይ ነኝ 😢😢😊
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 2 ай бұрын
ወድሜ እኮን በሰላም መጣክ እኮንም ተሻለክ የእውነት በጣም አሳዝነክኝ ነበር የእግዚአብሔር ጥበቃ ካአተጋር ይሁን አይዞክ ሁሉምነገር ለበጎነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cg5tm1cz3g
@user-cg5tm1cz3g 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ ተመስገን ተሻለህ ወድሜ😢😢❤❤❤🎉
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
አቤኒ እደዚህ ሆነህ ሰላየንህ ደስ ብሎናል ወድማችን አልሀምዱሊላህ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉👍👍👍👈
@MusloHiyar
@MusloHiyar 2 ай бұрын
አቤኒ ተሽሎክ ሰላይሁ ደስብሎኛአል እራስክን ጠብቅ
@user-ht2wr6zz5r
@user-ht2wr6zz5r 2 ай бұрын
አለሀምዱልላህ አቤንዬ በጠም ታጨንቄ ነባራ ደስ ብሎኛል በዝህ ሁኔታ ስላየሁክ ❤
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 2 ай бұрын
እኮን እግዚያብሄር ማረክ ወድሜ ተመስገን❤❤❤ልጅቱ ግን ጠጋ ጠጋ አበዛች😂😂😂😂😂😂ገብቶላታል ፎቃ😂😂😂😂😂😂
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c 2 ай бұрын
Atfaetame😂😂😂😂😂,,era,a,a,abeabea,afeltwoeale
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 ай бұрын
አቢንየ ወንድሜ እንኳንም ተሻለህ አልሀምዱሊላህ አሁንም አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አንተ ትሁት ልጅ ነህ ጓደኞቹ ደሞ ምርጥ ናችሁ አይለያችሁ ክፉም አይካችሁ
@Jkeesum
@Jkeesum 2 ай бұрын
አቤኒ እንኳን ሠላም መጣህ ወንድምዓለም የኔ አሳዛኝ ሀኪም ቤት ተገባህ ጀምሮ ስደዉል ስልክህ ይጠራል ግን አይነሳም ጨንቆኝ ነበር እፎዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልኝ❤❤እህት ማዕረግ ከሳኡዲ በጣም የማከብርህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንደዚህ ስቀህ ስላይሁህ
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ተመስከን አብን ስላየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ ❤እንኳንም ተሻለህ አቤኑ ወንድሜ
@tezebet9417
@tezebet9417 2 ай бұрын
ተመስገንአቤኒ እንኳንፈጣሪአተረፈክ እግዚያቤሄር ካተጋርይሁን
@LchiSweet
@LchiSweet 2 ай бұрын
ኣቤኒዬ እንኳን እግዘአብሔር ማረክ❤❤❤ወንድሜ
@user-ww9lo1ky8h
@user-ww9lo1ky8h 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል'አቤኒ''ደስብሎኝል''አትመም''አይባልም''ምረቱን''ስጠን'ነዉ'የሚባለዉ''እግዚአብሔር ን''ዛሬደስብሎኛል👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️👍❤️❤️❤❤️❤❤️❤❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 ай бұрын
አቤኒ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዝህ አበቃህ ጨርሶ ይማርህ🎉🎉🎉
@user-gs8wp9mr8h
@user-gs8wp9mr8h 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ሰቅህ ስላይሁክ ደስስስሎኝል አቢኒ ጨርሶ ይትዉክ ወንድም
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 ай бұрын
አቤኒን እደዚህ ሁሉ ስላይሁ ደስ ብሎኛ አላህ ጭርሱ ይማርህ ጓዳዮችህ ዳሞ ይዩ ናች
@user-jo6gd3uf6o
@user-jo6gd3uf6o 2 ай бұрын
እኳን ተሻለክ የኔ ወድም በጣም አዝኜ ነበር በጣም ደስብለኛል ተሽሎክ ስላየሁክ
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ተመስገን አብዬ ደህና ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎናል ለዚህ ቀን እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን ❤❤❤
@NasriyaNasriya-ow1dh
@NasriyaNasriya-ow1dh 2 ай бұрын
የአላህ ተሸለክ አልሀምድሊላህ እንዴት ደስ እንደለኝ ቀለት ዬለኝም
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚያብሔር ይመስገን ያጋጥማል አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነዉ ስለዚህ እግዚያብሔር ይመሰገን ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉
@Zapypa33
@Zapypa33 2 ай бұрын
አቤኒዬ ደስተኛሆነህ ተሽሎህ በማየቴ በጣም ደስ በብሎኛ❤❤❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 2 ай бұрын
እንኳን ወደፈገግታህ መለሰክ አቤኒ ስለተሻለክ ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 2 ай бұрын
ዋው አቤኒ በጣም ደስ ይላል እኳንም ተሻለህ የምር አቤኒ ምርጥ ሰው
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 2 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ አቤኒ እንድህ ሆነህ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ተመስገን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@TigestBegna6
@TigestBegna6 2 ай бұрын
አቢኒ እንኳን እግዚአብሔር መረጠ ወድማለም ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርክ ደሞ ቆጅዬ ልጅ ካጠገብክ ሇና ስታስታም እያለቀሰች አይተናታል አደራ ጠብቃት❤
@haimanot2452
@haimanot2452 2 ай бұрын
ክብርናምሰጋና ለድንግል ማርያምልጂ ይሆን ተመሰገን 🙏🙏🙏
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 ай бұрын
አቤኒ እንኳ ተሽልክ ዛሬ እነደዚህ ሆኔክ ሰለየውክ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤
@GicciGicci333-ii4sf
@GicciGicci333-ii4sf 2 ай бұрын
አቤኒየ እግዝያቤር እሚሳነው ነገር የለምና ስቀህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ጨርሶ ይማርክ
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏 አቢኔዬ የኔ የዋህ መልካሙ ሰው ❤❤❤
@Fadya-ud7dv
@Fadya-ud7dv 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ስለ ተሻለው👍👍👍👍
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 2 ай бұрын
ተሻለው እልኸምዱሊላህ❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 ай бұрын
አቢኒ እንዲ ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kxx683
@kxx683 2 ай бұрын
አቤኒዬ በጣም ድስበሎኝል ፍጠይመስን አልልልል ፍጣረ ይጣቡቃችሁ 🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Ksaj-pq6mt
@Ksaj-pq6mt 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ🎉ሥለተሻለህጨርሣ አላህ ያሸርህ ❤አቤ የኔ አባት💖🎉🎉🎉👍👍👍✅✅✅✅👍👍
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 2 ай бұрын
እንኳን ተሸለሕ ወንድም አላሀምዱሊላህ በጣም ደሥ ይላል😘😘😘
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 2 ай бұрын
ማነው ኤቢን በዚህ ደረጃ ስላየሁት ደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደስ ብሎኛል🎉🎉
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
አቢኒዬ የኔ ዉድ እንኳን እግዚሐብሔር ማረክ ዋዉ እንደዚህ ሆነክ ሰላየዉክ ደስ ብሎኛል በዉነት በጣም ተጨንቄ ነበር የዉነት ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
@mesertkifle233
@mesertkifle233 2 ай бұрын
አቤኒ ተሽሎክ ስላየንክ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ስላይሁህ የኔ ወድም 🥰አብርሽ ብሩኬ ስወዳችሁ❤❤❤
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 2 ай бұрын
ማሻአላህ የጓደኛ ጥግናችሁ እንኳተሻለህ ወንድም አይለያችሁ ጓደኝነታችሁ
@user-wb6wq6lz1u
@user-wb6wq6lz1u 2 ай бұрын
አቤኒየ የኔይምዋህ እደዚህ ሁነህ ስላየሁክ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
@MeseretGashaw-fk1fi
@MeseretGashaw-fk1fi 2 ай бұрын
እንኩዋን ተሻለክ ወድም እግዛቢሄር ይመስገን❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 ай бұрын
እንኳን ፋጠሪ መራክ ደስ ብሎኛል
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 2 ай бұрын
ክክክክክክ ማነው የልጅቷ አክት የሚከታተለው ልጁ እራሱ ከአንገት በላይ እሰክታ
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 2 ай бұрын
እኔማ አቃጥላ ልደፊኝ ነው ደሜ ነው የሚፈላው እብድ ያለች እረ እሶ ለምሠራው ወረካት የኔ መሠቀቅ ምን ይሉታል ሆ
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 2 ай бұрын
በጣም የሆነች ዘጊነገር በግድልወደድአለች እካሥታሥጠላእደዉ እሣን ባታቀርባት በምትሠሩትነገር
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 2 ай бұрын
እኛ እኮ አንጥላ ከጣላ አንቻልም ክክክክክክክ አይ ቅማሞቼ ደሞ እኮ ሂጂ ስትባል አሌድም አለች ኦኦኦኦኦ
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 2 ай бұрын
@@user-rc8fl9bq9w እኔሥ የገረመኝ ሆሆይ አለ ሙጭጭ አልወጣም እሡን ትቸ ብዙ ያሠብኩት ነበረ አይቸኳ አልጠገብኩትም 😉😂
@Hamanida
@Hamanida 2 ай бұрын
❤አቤኒ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ።
@haymi2
@haymi2 2 ай бұрын
አቤኒ እንኳን ፈጣሪ ማረህ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
አቤሊ እንኳን ተሻለህ ❤️❤️
@LubabaLubex-hv5od
@LubabaLubex-hv5od 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን።ለዝህ።አበቃህ
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 2 ай бұрын
የኔ ውንድሜ እንደዛ ሆኔክ ስለያውክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን 🥰🥰
@user-ef5er6ej3c
@user-ef5er6ej3c 2 ай бұрын
አቤኒ እንኳን ተሻለክ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አብን እንደዝ ስለ ያየክ በጣም ደስ ብሎናል 😘
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
አቢኒ እኳን ተሻለህ ደሥ ብሎናል
@GjgGmjk-bj6ux
@GjgGmjk-bj6ux 2 ай бұрын
አቤኒየ እደዚህ ሁነህ ሰላየንህ በጣም ደስ ብሎናን የኔ የዋህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ❤🥰🥰
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 2 ай бұрын
አቤኒዬ እንኳን ተሻለህ🥰
@user-pd9sz7eg2l
@user-pd9sz7eg2l 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል አፍያ ያርግህ ጨርሶ
@sartt3754
@sartt3754 2 ай бұрын
እንካን ለዚህ አበቃህ ጓደኛቺህም እንኳን ደስ አላቺሁ ይህ ነዉ ጓደኚነት አይለያቺሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ. ሰዉ ማለት ሲነገር. ሲከፋዉ. ከጎኑ መገኘት. ነዉ
@jaaabiya8745
@jaaabiya8745 2 ай бұрын
አብን እግዚአብሔር እንኳን ሙሉ ጤና ማላሴሌክ አምላክ ይመስጌን 🤲🏻🙌🏻🙏🏻
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 2 ай бұрын
አቢኒዬ እካን አላህ አfያክንመለሠልክ የኔዉድ ወንድም እኔበነአብርሽነበር የማቅህ ካየዉህ ግዜጀምሮ በጣም ጥሩናመልካም ሠዉነክ አቢኒዬ እደዚሆነክ ሥላየዉክ አልሀምዱሊላህ የምር ልክ እንደወድሞቼነበር ሥላተሥሠማ ልቤሲደነግጥየነበረዉ አሁን ድረሥ የኔዉድ❤❤❤ አንቺ ደሞ ዘጊነገርነሽ አሥቀያሚ ከቻልሽ ከህይወቱ ዉጪ ምርሽም አይጥምም ቀዢቃዢ እሡእረጋያለነ አቻሚጥሚጣነሽ አሥቀያሚ
@lemlem5091
@lemlem5091 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ጨርሶ ይማርህ ❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አቢኒ ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛ በጣም ጥሩ ጉዋደኞች ናችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@zeharatube1
@zeharatube1 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ጤናህ ተመለሠ❤
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc 2 ай бұрын
ማሻአላህ፡በጠም፡ነው፡ደስብ፡ብሎናልስለተሻለህ
@user-nl4gt6ei2b
@user-nl4gt6ei2b 2 ай бұрын
አቤኒ ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 2 ай бұрын
Enkane leze abekake abeny. ❤
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c 2 ай бұрын
እኳን ተሻለህ ወድምየ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w 2 ай бұрын
እግዛቤር ይመስገን አቢኒ እንኳንም እግዛቤር ማርክ ጨርሶ ይማርክ ተመስገን እግዜር ብር ይሁን❤❤❤❤
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 2 ай бұрын
አቤኒ እደዚህ ሆነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔ ይመስገን ❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 2 ай бұрын
ተመስገን አቢንየ. እንደዚህ. ስላየሁህ ደሥብሎኛል❤❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
አቢን. እንኳን. ለዚህ አበቀመህ. መልካም ሰው. ❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 ай бұрын
አቤኒ እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ወንድሜ❤
@user-wo2rv2li8i
@user-wo2rv2li8i 2 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ይማራክ❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ቸሩ መደሃኒያለም እስይ ደህና ሆነ ምርጥ ልጆች ናችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-sy8ex6zl3s
@user-sy8ex6zl3s 2 ай бұрын
እኳን ለዚህ አበቃህ እኳን ቸሻለህ ወድሜ😊
@Wrre5tTrdtt
@Wrre5tTrdtt 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ወድሜ እደዚህ ቀጥ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጨርሶ ፈጣሪ አፊያህን ይመልስልህ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤኒዬ እንኳን ለዚሕ አበቃሕ😢😢
@user-tk6jl3fg5p
@user-tk6jl3fg5p 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን እንዃን ተሻለ ❤❤🙏🙏🙏
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 ай бұрын
ማነው❤ ዳስ ያለው አቤንን እዲህ ታሽሎት በማያቱ🎉🎉እንኳን ዳስ አላችሁ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 2 ай бұрын
አልሀምዱሊለህ እንደዚ ሆነክ ስለዬዉክ ደስ ብሎኛን
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንድህ ሆና በመየቴ ዳስ ብሎኛል አቢንየ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እንኳን ለዝህ አበቃህ ወድማችን 🙏❤️❤️❤️❤️
@bauluawz5913
@bauluawz5913 2 ай бұрын
እኮንም ተሻለህ ወድማችን አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 ай бұрын
ኣቢን ወንድሜ እንኳን ተሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን ጓደኘቹህ ደሞ የጓደኛ ጥግ ኣሳይተሃል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 ай бұрын
እኳን ተሻለህ አቤሊየ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤Wow❤❤❤❤
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 2 ай бұрын
ተሽሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ግን ፂ የት ጠፋች በሰላም ነው ?
ሮቤል ደነገጠ፡ ሊያገባት የነበረው ሰው ነው የላከኝ
28:53
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 79 М.
ከባድ ችግር ተፈጠረ 😱 ቃል ሄደች 😭
19:30
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
ቃልዬ ያልጠበቁት ነገር አደረገች 🎁
14:55
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ሄለን መልስ ሰጠች አድስ ነገር
21:27
Arsama TuBe(አርሴማ ቱዩብ)
Рет қаралды 22 М.
🎊 ከቃል ጋ ልዩ ጊዜ አሳለፍን 😍 ቃል ተደሰተች 🎁
14:44
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
ፈኪ እና ሶፊ እንደዛሬ ደንግጠው አያቁም|| ልዩ ቀን ነበር
31:37
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 212 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН